You are on page 1of 3

HOME SUPPORTERS ABOUT US & CONTACT

ወይዘሮ ባጥራዩሽ
Joined 4 months 3 weeks ago

View: 1,666 Date: Jun 26

Flirt with singles!

Single Married Complicated

የተሰረቀ ስልካችንን ማንም እንዳይጠቀምበት ማድረግ Continue

እንደምንችል ያውቃሉ? (በ ኤርሚ ቦስ) Flirchi Flirchi

ሰላም ውድ የተከበራችሁ ተከታታዮቼ ኤርሚ ቦስ ነኝ፤ ዛሬ በጣም በጣም ጠቃሚ መረጃ ይዤላችሁ
ቀርቤአለሁ Popular Posts ...
‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐
አንዳንድ ጊዜ በጣም አጣዳፊ ነገር ሲገጥመን በአቅራቢያችን የምናገኘውን ተጠቅመን ከችግር ለመውጣት
እንጥራለን። የስልኮትን ባትሪ ህይወት ሊያረዝሙ
የሚችሉ 5 ጠቃሚ ምክሮች
በዚህ ወቅትም ሞባይላችን ተተኪ የሌለው ነብስ አድን መሆኑ ይነገራል። Views : 58 | Aug 9

ሞባይላችንን ከተመለደው አገልግሎቱ ባሻገር አብዛኞቻችን የማናስተውላቸውን እና በሞባይሎቻችን


የምናደርጋቸውን አራት ነገሮች እንመልከት። ሁለት ቺኮች በብዙአየሁ ደምሴ ኮንሰርት
መድረክ ላይ ወጥተው ሲረብሹ የሚያሳይ
1. ለአስቸኳይ ጊዜ (Emergency) አስቂ ቪድዮ
Views : 1,404 | Jun 17
በአለማቀፍ ደረጃ የአስቸኳይ ጊዜ ጥሪ ለማድረግ የምንጠቀምበት ቁጥር 112 ነው።

ኔትወርክ በሌለበት አካባቢ ወደ 112 ስንደውል በአቅራቢያችን ኔትወርክ በመፈለግ ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ
የሚያገለግሉንን ስልክ ቁጥሮች እንድናገኝ እንደሚረዳን ነው የሚነገረው። መታየት ያለበት ጉድ ያለው ቪዲዮ……
Views : 3,802 | Apr 7
ስልካችን የተቆለፈ ቢሆንም እንኳን የአስቸኳይ ጊዜ ጥሪ ማድረግ እንችላለን።

2. የባትሪ ሃይል ለመጨመር


Human Beatbox Neil Amazes
የሞባይላችን ባትሪ በሚያልቅበት ወቅት *3370# ብለን ስንጫን ሞባይላችን ጠፍቶ በመብራት የባትሪያችን Everyone | Asia’s Got Talent
ሃይል በ50 በመቶ እድገት ያሳያል። Episode 4
Views : 41 | Jul 27
ይህም የሚሆነው ሞባይላችን ከሚያስቀምጠው መጠባበቂያ ሃይል ላይ ቀንሶ ቻርጅ ስለሚያደርገው ነው።

ሞባይላችን ይህን መጠባበቂያ ሃይልም በቀጣይ ጊዜ ቻርጅ ስናደር የሚጠራቀም ይሆናል። ውሃ ውስጥ የወደቀን የሞባይል ስልክ
በጥሬ ሩዝ ውስጥ በማስቀመጥ ከብልሽት
3. የተቆለፉ መኪናዎችን ለመክፈት መታደግ ይቻላል
Views : 75 | Aug 9
በአላርም ወይም በሪሞት ቁልፎች የሚከፈቱ ተሽከርካሪዎችንም ሞባይላችንን በመጠቀም መክፈት እንችላለን።
ለምሳሌ የሪሞት/ኤሌክትሮኒክ ቁልፋችንን ከቤታችን ረስተን ብንወጣ እና የተለመደው ሰክተን የምንከፍትበት
የብረት ቁልፋችንንም መኪናችን ውስጥ ብንረሳ ቁልፉ ከቤት እስኪመጣ ለእንግልት አንዳረግም።
ተጨማሪ ፖስቶች 。。。
የሚጠበቅብን አንድ ነገር ብቻ ነው፤ ቤት ውስጥ ወይም ሪሞት ቁልፉ በሚገኝበት አካባቢ ወደሚገኝ ሰው
መደወል። ከዚያም የተደወለለት ሰው በሪሞት ቁልፉ ላይ ያለውን “unblock” የሚል ቁልፍ ወደ
ማነጋገሪያው ጠጋ አድርጎ እንዲጫን ማድረግ ነው።

በዚህም በተሽከርካሪው አቅራቢያ የሚገኘው ሰው በቀላሉ መኪናውን መክፈት እንደሚችል ተረጋግጧል።

4. የተሰረቀ ስልካችንን ከጥቅም ውጪ ለማድረግ

የሞባይል ስልካችን ሴሪያል ቁጥር ለማወቅ *#06# ስንጫን 15 ዲጂት ያለው ቁጥር እናገኛለን።

ይህም ቁጥር ልዩ እና የኛ ብቻ በመሆኑ መዝግበን ይዘን በጥንቃቄ ማስቀመጥ ይኖርብናል።

አይበለውና ስልካችን ሲሰረቅ ግን ከኛ የሚጠበቀው ይህን ባለ 15 ዲጂት ቁጥር ለአገልግሎት አቅራቢው


ድርጅት (ለሳምሰንግ፣ ኖኪያ፣ አፕል ወዘተ..) በመወደል ቁጥሩን መንገር ብቻ ነው የሚጠበቅብን።

የሰረቀን ሰው ሲም ካርድ ቢቀይርም እንኳን ሞባይሉ ከጥቅም ውጭ ነው የሚሆነው።

ምንም እንኳን የተሰረቀብንን ሞባይል ማስመለስ ባንችልም የሰረቀው አካል እንዳይጠቀምበት ማድረግ
መቻላችንም አንድ ነገር ነው።

ስላነበባችሁልኝ አመሰግናለሁ፡፡ ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ፔጁን ላይክ በማለት የቴክኖሎጂ እውቀቶን
ያዳብሩ!!!
https://www.facebook.com/ethiopian.technology.forum

Make It Scream "You"


Continue

0 Comments Sort by Top

Add a comment...

Facebook Comments Plugin

yegara.com first of its kind Contact | TOS & Privacy Policy | መዝጊያ
Ethiopian social networking site
to share your world. Click Here CALL: +251 942 17 81 65
To Get Started (ET)

You might also like