Professional Documents
Culture Documents
656897822 ሥርዓተ ትምህርት በክፍል
656897822 ሥርዓተ ትምህርት በክፍል
አንደኛ ክፍል
የትምህርቱ አሰጣጥ - በመዝሙር ፣ በቅዱሳት ሥዕላት ፣ በተውኔት ፣ በጥያቄና መልስ እና ታሪክ በመንገር ቢሆን ይመረጣል
ዝርዝር ይዘት ፡-
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
3.2. ቅዱስ ነው
3.3. ንጹሕ ነው
3.4. ሕያው ነው
3.7.ጸሎትን የሚሰማ ነው
ዋቢ መጻሕፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.አስራት ገብረ ማርያም ትምህርተ መለኮት
3.መጽሐፈ አክሲማሮስ
5.መጽሐፈ ሥነፍጥረት
2. 4. ጥሩ ልጅ መሆን
ምእራፍ ሦስት፡ ጓደኝነት
3.2. ጥሩ ጓደኝነት
4.4. የት እንደምንጸልይ
ማስተማሪያ ዘዴ
በሚና ጫወታ፣በገለጻ፣በማሳየት፣በድራማ
ዋቢ መጻሕፍት
1. አባችን ሆይ ትርጓሜ
2. መጽሐፍ ቅዱስ
3. ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
4. ኆህተ ሰማይ
ቅዱሳት መጻሕፍት
ትምህርት የሚወስደው ጊዜ 16
5.ስለ ቅዱሳት መጽሐፍት ቅዱስ ምንነት ግንዛቤ እንዲኖራውና ፍቅሩ እንዲያድርባቸው ያደርጋል፡፡
7.በየታሪኮቹ ውስጥ ከሚነሱ ጭብጦች በመነሳት ልጆች አርአያ አድርገው ሚወስዷውን መልካም የሆኑትን እነርሱን
እንዲመስሉ ከክፉ ርቀው የእግዚአብሔርን ሕግ ትዕዘዝ ተከትለው ቅዱሳንን መስለው እንዲያድጉ ይረዳል፡፡
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ 1
ከአዳም እስከ ኖኅ
ምዕራፍ 2
ከአብርሃም እስከ ሙሴ
1.አባታችን አብርሃም እና የሳራ ታሪክ 12
6.የራሄል ታሪክ
11.ማርያም እህተ ሙሴ
ምዕራፍ 3
የኢያሱ ታሪክ
የሶምሶን ታሪክ
የጌዲዮን ታሪክ
የሩት እና የኑኃሚን ታሪክ
የሳሙኤልና የዔሊታሪክ
አስቴር
ሳሙኤል እናት የሐና ታሪክ
የነብዩ ሳሙኤል እናት እና የሳሙኤል መጠራት 1 ሳሙ 2-3
ምንጭ
1. መጽሐፍ ቅዱስ
2. የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
3. መሰረተ እምነት ለህጻናት አቡነ ጎርጎርዮስ
ዜማ
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
1. ስለ ጰራቅሊጦስ መዝሙር
5. መዝሙር ዘአርያም የደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የመዝሙር መጽሐፍ
የትምህርቱ ዓላማ
1. የማማተብ ሥርዓት
2. ስናማትብ ስለምንለው
3. ቤተክርስቲያን ስንገባ ስለምንለው ቃላት
4. ቤተክርስቲያን ስንሳለም ስለምንናገረው
ምዕራፍ ሁለት
1.የጸሎት ሥርዓት
ምዕራፍ ሶስት
1.የመዝሙር ሥርዓት
ዋቢ መጻህፍት
1. የቤተክርስቲያን ጸሎት
2. ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
3. ፍትሐ ነገሥት
4. መጽሐፍ ቅዱስ
5. ጸሎት ለመንፈሳዊ ህይወት
6.
ሁለተኛ
ክፍል
የትምህርቱ ርእስ: መሠረተ ሃይማኖት
የትምህርቱ አሰጣጥ - በመዝሙር ፣ በቅዱሳት ሥዕላት ፣ በጥያቄና መልስ እና ታሪክ በመንገር ቢሆን ይመረጣል
አጠቃላይ ዓላማ፡-
ዝርዝር ይዘት ፡-
2.1.1. ስለ መወለዷ
2.1.2. ስለ ዕድገቷ
2.1.5. ጌታን ስለ መውለዷ (የእንስሳት ትንፋሽ መገበር ፣ የመላእክትና የእረኞች ዝማሬ ፣ የሰብአ ሰገል እጅ መንሣት) -
ታኅሳስ 29 - በዓለ ልደት
2.5.1. ሆሳዕና
2.6.1. ዕርገቱ
ዋቢ መጻሕፍት
1.ኦሪት ዘፍጥረት ትርጓሜ
2.መጽሐፍ ቅዱስ
3.መጽሐፈ ሥነ ፍጥረት
4.ገድለ አዳም
5.በዓላት
6.ቅዱሳን መላእክት
2.1.1. ለጸሎት
2.1.2. ለትምህርት
2.1.3. ለአገልግሎት
የማስተማሪያ ዘዴ
ዋቢ መጻሕፍት
1. መጽሐፍ ቅዱስ
2. ሥነ ምግባራዊ ጥበብ
4. ሥርዓተ ቅዳሴ
5. ሃይማኖተ አበው
6. ፍትሐ ነገሥት
ቅዱሳት መጻሕፍት
የትምህርት ርዕስ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ
ትምህርት የሚወስደው ጊዜ 16
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ 1
1.የሳኦል ንግስና 1 ሳሙ 9
2.የዳዊት ታሪክ
4.የሰሎሞን ታሪክ
5.የሮብአም ታሪክ
ምዕራፍ 2
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2. ስንክሳር
3. መዝገበ ታሪክ
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
1. የጳጳሳት መዝሙር
2. የቅዱሳን መዝሙር
3. የጻድቃን መዝሙር
4. የሰማዕታት መዝሙር
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
3.የሆሳዕና መዝሙር
4. የስቅለት መዝሙር
ምዕራፍ ሰባት
3. የጰራቅሊጦስ መዝሙር
ዋቢ መጻሕፍት
5.መዝሙር ዘአርያም የደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የመዝሙር መጽሐፍ
ማስተማሪያ ዘዴ በማስተዛዘል፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
የዮሐንስ ወንጌል ከምዕራፍ አንድ እስከ አራት ንባብ በውርድ እና በቁም ንባብ
ምዕራፍ ሶስት
የዮሐንስ ወንጌል ከምዕራፍ አምስት እስከ አስር ድረስ ንባብ በውርድ እና በቁም ንባብ
ምዕራፍ አራት
የዮሐንስ ወንጌል ከምዕራፍ አስራ አንድ እስከ አስራ አምስት ድረስ ንባብ በውርድ እና በቁም ንባብ
ምዕራፍ አምስት
የዮሐንስ ወንጌል ከምዕራፍ አስራ አምስት እስከ ሀያአንድ ድረስ ንባብ በውርድ እና በቁም ንባብ
ዋቢ መጻሕፍት
ምዕራፍ አምስት
ዋቢ መጻህፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.ፍትሐ ነገሥት
5. መስዋእተ ወንጌል
6.በዓላት
4.
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ 1
ቤተክርስቲያን
1. የቤተክርስቲያን ትርጓሜ
1.1. ማኅበረ ክርስቲያን
1.2. የክርስቲያኖች ሰውነት
1.3. ሕንጻ ቤተክርስቲያን
ምዕራፍ 2.
የቤተክርስቲያን አተካከል፤ ክፍሎች እና አገልግሎታቸው
1. የሕንጻ ቤተክርስቲያን አሠራር
1.1. ሰቀልማ / ሞላላ ቅርጽ
1.2. ቤተንጉስ /ዙሪያው ክብ
1.3. ክብ ቤተክርስቲያን
ምዕራፍ ሶስት
የቤተክርስቲያን ክፍሎች
2.1. ቅድስት
2.2. ቅኔ ማኅሌት
2.3. መቅደስ
3. የቤተክርስቲያን አካላት ትርጉምና ምሥጢራቸው
3.1. ሕንጻው
3.2. ጉልላት
3.3. ምሰሶ /የምድር
3.4. ጣራ
3.5. ጎበን /ደረጃ
3.6. ክዳን
3.7. መዝጊያ/በር
3.8. መስኮት
3.9. --------
3.10. እጽዋት
ምዕራፍ አራት የቤተ ክርስቲያ ልዩ ልዩ ክፍሎች
3.11. ቤተልሔም
3.12. ደወል ቤት
3.13. የክርስትና (ማጥመቂያ) ቤት
3.14. የቤተመቅደስ ቅጽር ( የግቢው ከለላ )
3.15. ቤተ ምርፋቅ( ደጀሰላም/ መክፈልት ቤት)
3.16. ሰንበቴ ቤት
3.17. መቃብር ቤት
ምንጭ
1. የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ፤ ብፁዕ አቡነ ጎርጎሪዎስ
2. ኆኅተ ሰማይ ፤ ዲ/ን ያሬድ ገ/መድኅን
3. ትምህርተ ክርስትና ፤ ሊቀሥልጣናት ሀብተማርያም ወርቅነህ
ሶስተኛ
ክፍል
የትምህርቱ ርእስ: መሠረተ ሃይማኖት
የትምህርቱ አሰጣጥ - በመዝሙር ፣ በቅዱሳት ሥዕላት ፣ በጥያቄና መልስ እና ታሪክ በመንገር ቢሆን ይመረጣል
አጠቃላይ ዓላማ፡-
ዝርዝር ይዘት ፡-
1.1.2. ስመ አምላክ
1.1.3. ሀያ ሁለቱ አሌፋት
1.2.1. ቅዱስ ነው
1.2.2. መንፈስ ነው
1.2.3. ሁሉን ቻይ ነው
1.2.4. ዘለዓለማዊ ነው
1.2.5. ሌሎች…
1.3.2.1.ሥነ ፍጥረት
1.3.2.2.ሕገ ልቡና
1.3.2.4.መጽሐፍ ቅዱስ
2.2.3.1.በአካል
2.2.3.2.በአካላት ስም
2.2.3.3.በአካላት ግብር
2.2.3.4.በኩነታት
ዋቢ መጻሕፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
3.አእማደ ምስጢር
4.ዓምደ ሃይማኖት
1.1. ታማኝነት
1.2. ቅንነት
1.3. ታዛዥነት
ምእራፍ አራት፡ ጾም
ማስተማሪያ ዘዴ
ዋቢ መጻሕፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.ፍትሐ ነገሥት
3. ወንጌል ትርጓሜ
ቅዱሳት መጻሕፍት
ትምህርት የሚወስደው ጊዜ 16
2.የጌታችንን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የማዳን ጉዞ ከጽንሰት ጀምሮ እስከ እርገቱ ይገነዘባሉ፡፤
4.በሐዲስ ኪዳን በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተገለጹት ቅዱሳን አበው እና ቅዱሳት አንስት መግለጽ ይችላሉ
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ 1
1.ደጉ ሳምራዊ ሉቃ 10
2.የጠፋው ልጅ ታሪክ ሉቃ 15
3.ቀራጩ ዘኬዎስ ሉቃ 18
4.ጌታችን እና ኒቆዲሞስዮሐ 3
5.ጌታችን እና ሳምራዊቷሴት ዮሐ 4
ምዕራፍ ሶስት
የጌታችን ተዓምራት
6. ጌታችን የመስፍኑን ልጅ ማዳኑማቴ 8
7. የጴጥሮስን አማት ከንዳድ ማዳኑ ማቴ 8
8. ማዕበሉን መገሰጹ
9. ደም ይፈሳት የነበረችውን ሴት ማዳኑ ማቴ 9
10. ሁለቱ ዓይነ ስውራን ህብስት አበርክቶ እንዳበላ
11. የመጻጉዕ መዳን ዮሐ 5
12. ዕውር ሆኖ የተወለደውን ማዳኑዮሐ 9
13. የዓልዓዛር ከሞት መነሳት ዮሐ 11
ምዕራፍ ሶስት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
ምዕራፍ አንድ
4. ስለ መስቀል መዝሙር
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
3. ስለ ጌታችን ጾም መዝሙር
ምዕራፍ አምስት
1. ስለ ሆሳዕና መዝሙር
ምዕራፍ ስድስት
2. ስለ ሐዋርያት መዝሙር
3. ስለ ጳጳሳት መዝሙር
4. የሰርግ መዝሙራት
ምዕራፍ ሰባት
ዋቢ መጻሕፍት
5. መዝሙር ዘአርያም የደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የመዝሙር መጽሐፍ
ትምህርቱ የሚሰጥበት የክፍል ደረጃ ሶስተኛ ክፍል
ማስተማሪያ ዘዴ በማስተዛዘል፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
1.በቃላቸው ከአአትብ ገጽየ ጀምረው እስከ ዓርብ ውዳሴ ማርያም ድረስ በየቀኑ ያደርሳሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ዋቢ መጻህፍት
1.ከመዝገበ ጸሎት መጽሐፍ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
2.ምስጢራተ ቤተክርስቲያን
3.ፍትሐ ነገሥት
4.ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
ምዕራፍ ሁለት
የቤተክርስቲያን ስያሜ በሊቃውንት
1.9. ቤተክርስቲያን ዘእግዚአብሔር
1.10. ቤተክርስቲያን
1.11. ቤተክርስቲያን ዘክርስቶስ
1.12. ማኅደረ እግዚእ
2. ቤተክርስቲያን የክርስቶስ የጸጋው ግምጃ ቤት የምህረቱ ማህደር ስለመሆኗ፤
3. የቤተክርስቲያን ሰርክ ሐዲስነት
4. ለቤተክርስቲያን ስለሚገባ ስግደት
ምዕራፍ ሶስት
5. የቤተክርስቲያን እድሜ
5.1. በዓለመ መላእክት
5.2. የደጋግ አበው አንድነት
5.3. የክርስቲያኖች አንድነት
ምዕራፍ አራት
ቤተክርስቲያንና ምሳሌዎቿ
1. የቤተክርስቲያን ምሳሌ በብሉይ ኪዳን
1.1. ጠፈር
1.2. ገነት
1.3. ደብር ቅዱስ
1.4. ሐመረ ኖኅ
1.5. የአብርሃም ድንኳን
1.6. የሞርያም ተራራ
1.7. ቤቴል
1.8. ትዕማር
1.9. ደብተራ ኦሪት
1.10. ደብረ ሲና
1.11. ጌልጌላ
1.12. ምኩራብ
1.13. ቀርሜሎስ
1.14. የኤልሳዕ ሰገነት
1.15. የኖህ የመስዋእት ቦታ
1.16. የመምሬ አድባር ዛፍ
1.17. የአብርሃም
1.18. የያዕቆብ ሐውልት
1.19. ደብረ ታቦር
2. የቤተክርስቲያን ምሳሌዎች በሐዲስ ኪዳን
2.1. የአሳ ማጥመጃ መረብ
2.2. የሰናፍጭ ቅንጣት
2.3. የሠርግ ቤት
2.4. ታላቅ የስንዴ አዝመራ
2.5. የከበረ ዕንቁ
2.6. መርየት
2.7. የአልዓዛር ቤት ምሥጢረ ቁርባን የተደረገባት
2.8. የማርቆስ እናትየማርያም ቤት
3. ሕንፀታ ቤተክርስቲያን
ዋቢ መጻህፍት
አራተኛ
ክፍል
የትምህርቱ ርእስ: መሠረተ ሃይማኖት
የትምህርቱ አሰጣጥ - በመዝሙር ፣ በቅዱሳት ሥዕላት ፣ በጥያቄና መልስ እና ታሪክ በመንገር ቢሆን ይመረጣል
አጠቃላይ ዓላማ፡-
1.ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የስሟ ትርጓሜ ሀረገ ትውልድ አስተዳደግ ቤተ መቅደስ መግባት ጌታችንን
መጽነስ በሚገባ ያውቃሉ፤
2.የእመቤታችን ጌታችንን መውለድ ስደት ተዓምራት ምሳሌዎችዋን ክብርና ቅድስና ምልጃና ዘለዓለማዊ ድንግልና በሚገባ
ተረድተው ለሚጠይቋቸው ማስረዳት ይችላሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
2. የኖኅመርከብ
4. እጸሳቤቅ
ምዕራፍ አራት
1. የያዕቆብ መሰላል
2. እጸጳጦስ ዘሲና
3. የጌዴዮን ጸምር
4. የአሮን በትር
ምዕራፍ አምስት
1. ጽላተ ሙሴ
4.ስለ አማላጅነቷ
6. የእመቤታችን ክብር
ዋቢ መጻሕፍት
1. መጽሐፍ ቅዱስ
2.ነገረ ማርያም
8. ተዓምረ ማርያም
9. ቅድስት ድንግል ማርያም
12.የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች ማስተማሪያ ያዘጋጀው መጽሐፍ
ቅዱሳትመጻሕፍት
ትምህርት የሚወስደው ጊዜ 20
ምዕራፍ 1
መቅድም፡- የትምህርቱ አስፈላጊነት
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ አምስት
3.የአራም እናየፈንቂከተሞች
4.ሮም
ምዕራፍ ስድስት
1.ባህሮች
2.ወንዞች
3.ምንጮች
4.ውቅያኖስ
5.ተራሮች
6.ሜዳዎች
7. ስምጥ ሸለቆዎች
ምዕራፍ ሰባት
1. ገበሬ
2. ነጋዴ
3. ሐኪም
4. ቀራጭ
5 የገንዘብ መስፈሪያ የጦር መሣሪ
ምዕራፍ ዘጠኝ
4.ዕፅዋት ምሳሌዎች
ዋቢ መጻሕፍት
1. መጽሐፍ ቅዱስ
2. የመጽሐፍ ቅዱስ መልክዓ ምድር
3. የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት
4. የመጽሐፍ ቅዱስ ጂኦግራፊ
5. የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በዲ/ አባይነህ ካሴ
6. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ሀገሮች በዲያቆን ዳንኤል ክብረት
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
5.መሐረነ አብ ጸሎትን በግእዝ እና በአማርኛ ይዘው በቤተ ክርስቲያን እየተገኙ በጋራ ያደርሳሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
3. መሐረነ አብ በእዝል ዜማ
ምዕራፍ አምስት
1.መሐረነ አብ በአማርኛ
2.መልክአ ሥዕል
ዋቢ መጻሕፍት
1. ያሬድና ዜማው
2. ምዕራፍ ዘቅዱስ ያሬድ
4. ዕሴተ ትሩፋት
ማስተማሪያ ዘዴ በማስተዛዘል፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
7. አንቀጸ ብርሃንን እና ይዌድስዋን በቃል አጥንተው ውዳሴ ማርያም ያድላሉ ሲታደል ተቀብለው ያደርሳሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
አንቀጸብርሃንን ማስተዛዘል
ምዕራፍ አምስት
ይዌድስዋን ማስተዛዘል
ዋቢ መጻህፍት
ምዕራፍ አንድ
1. ህንጻ ቤተክርስቲያን
2. የቤተክርስቲያን ውስጣዊ ክፍሎች
3. የቤተክርስቲያን ውጫዊ ክፍሎች እና አገልግሎቶቹ
4. በቤተ ክርስቲያን ማድረግ ስለ ሚገባን እና ስለ ማይገባን
5. ቤተክርስቲያን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን
ምዕራፍ ሁለት
1. ስለ ሥርዓተ ቅዳሴ
ምዕራፍ ሶስት
1.ስለ ቅዱስ ቁርባን ሥርዓት
ምዕራፍ አራት
1.ሥርዓተ ገዳም እና ጉብኝት ወደ ገዳም
2. ክርስቲያናዊ አለባበስሥርዓት
3.ሥርዓተ ስግደት
ምዕራፍ አምስት
1.ሥርዓተ መዝሙር ወጸሎት
3.የጸሎት ሥርዓት
1. መጽሐፍቅዱስ
3.ከፍትሐ ነገስት
5.መርሐ ህይወት
ምዕራፍ አንድ
ደብረ ዳሞ አመሰራረቱ
ደብረ ማርያም
አቡነ ይምአታ
አባ ጰንጠሌዎን
ማኅበረ ዶጌ
ምዕራፍ ሁለት
ዙር አምባ
ዋሻ እንድርያስ
ዋሻ ተክለ ሃይማኖት
ምዕራፍ ሶስት
ብልብላ ጊዮርጊስ
ይምርሐነ ክርስቶስ
ምዕራፍ አራት
ጣና ሐይቅ ገዳማት
መርጦለማርያም
ሸዋ እና ዙሪያዋ
ምዕራፍ ስድስት
ቁልቢ ገብርኤል
አዳዲ ማርያም
ብርብር ማርያም
ዋቢ መጻሕፍት
ስንክሳር
መዝገበ ታሪክ
አምስተኛ
ክፍል
የትምህርቱ ርእስ: መሠረተ ሃይማኖት
አጠቃላይ ዓላማ፡-
ዝርዝር ይዘት ፡-
ምዕራፍ ሁለት
2.2.እያንዳንዱ ክርስቲያን
2.3.የክርስቲያኖች ማኅበር
2.5.ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን
ምዕራፍ ሶስት
3.2.የቤተ ክርስቲያን ምሳሌዎች በሐዲስ ኪዳን (የአሳ ማጥመጃ መረብ ፣ የስንዴ አዝመራ ፣…)
ምዕራፍ አራት
4.2 አንዲት
4.3.ቅድስት
4.4.ሐዋርያዊት
4.5.ኩላዊት
4.6.ዘለዓለማዊት
ምዕራፍ አምስት
5.1.ሠለስቱ አዕማድ
5.2.ዶግማ
5.3.ቀኖና
5.4.ትውፊት
ዋቢ መጻሕፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.ኆኅተ ሰማይ
3.ፍኖተ ቤተክርስቲያን
4.ዓምደ ሃይማኖት
የትምህርቱ ርእስ፡ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር
ትምህርቱ የሚሰጥበት የክፍል ደረጃ፡ 5 ኛ ክፍል
ትምህርቱ የሚወስደው ጊዜ፡16 ሰዓት
አጠቃላይ ዓላማ፡ተማሪዎች ይህንን ትምህርት ሲያጠናቅቁ
ለሰው ሁሉ በጎ አርአያ የሚሆኑበትን ሰብእና ያውቃሉ
ማኅበራዊ ህግጋትን ይገነዘባሉ
ጥበብ ስጋዊን እና መንፈሳዊን ይረዳሉ
ራሳቸውን በዓለም ካለ ክፉ ነገር ያርቃሉ
ምዕራፍ አንድ
መንፈሳዊ ሰው በቤተሰቦቹ መካከል
መንፈሳዊ ሰው በአካባቢው
መንፈሳዊ ሰው በትምርት ቤቱ
ምዕራፍ ሁለት
ክፉውን በክፉ አለመመለስ
ሰላማዊ ሰው ስለመሆን
ደስታና የደስታ ምንጮች
ምዕራፍ ሶስት
ዓለማዊነት እና መገለጫዎቹ
የስጋ ስራ እና ውጤቱ
ከዓለም ርኩሰት ራስን ለእግዚአብሔር ስለመለየት
ምዕራት አራት
የጥበብ ምንነት ጥቅምና ምንጭ
ጥበብ ስጋዊ እና መንፈሳዊ
ከጠቢብ ሰው የሚገኙ ነገሮች
ማስተማሪያ ዘዴ
ገለጻ ውይይት፣ ጥያቄና መልስ
ዋቢ መጻሕፍት
ወንጌል ትርጓሜ
የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ንባብ እና ትርጓሜ
ፍትሐ ነገሥት
በስጋችሁ እዚአብሔርን አክብሩ
ቅዱሳት መጻሕፍት
ትምህርት የሚወስደው ጊዜ 28
1. ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ባህል ዘይቤ ይዘት አተረጓጎም መቼት የመጻሕፍቱ ብዛትና ዓይነት በሚገባ ይረዳሉ
2. ስለትርጓሜ ምንነት አጀማመር እና የትርጓሜን ጥቅም በሚገባ ያውቃሉ
3. የአበውን የትርጓሜ ስልት ተከትለው ቅዱሳት መጻህፍትን ያነባሉ
4. የጠመመውን ያቀናሉ በራስ ትርጉም ለሚሄዱ ሰዎች መንገድ ማሳየት ማስረዳት ይችላሉ፡፡
5. መሰረታዊ የመ.ቅ ቋንቋዎች፣ የመ፣ቅ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ መተርጎም የመ.ቅ. የትርጉም ስልት መ.ቅ የመተርጎሚያ ስልቶች እና
መርኆች፣ይዘረዝራሉ
6. የመጽሐፍ ቅዱስን ዝርዝር አከፋፈል በሚገባ ይረዳሉ
7. ከአስራው መጻሕፍት በሚገኝ እውቀት ራሳቸውን ያንጻሉ
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ አንድ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋ ቅጅዎችና ትርጉሞዎች
1.የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች
2.የሴም ቋንቋ ቤተሰቦች
3.የኢንዶ አውሮፓ ቋንቋ ቤተሰቦች
4.የብሉይ ኪዳን መጻህፍት ቋንቋ
5.የሳምራዊያን ፔንታንቲክ
ምዕራ ሁለት
ጥንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች
1.የግሪክ ትርጉም
2.የአራማይክ ትርጉም
3.የሶሪያ (ፓሽታ)
4.የላቲን (ቩልጌት)
5.የኢትዮጵያ (ግዕዝ)
6.የኮፕትትርጉም
7.የአርመንትርጉም
8.የእንግሊዘኛ ቅጂ ትርጉም
9.የኢትዮጵያ ትርጉም
10.የሰብአ ሊቃናት ትርጉም
11.የዕብራዊያን ትርጉም
12.መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ኢትዮጵያ ቋንቋ የተረጓሙ ሰዎች
13.ወደ ኢትዮጵያ ቋንቋ ለመተርጎም ጥቅም ላይ የዋሉ ትርጉሞች
ምዕራፍ ሶስት
የመጻህፍት ትርጉም መሻሻሎች
1.የአማርኛ መ/ቅ ትርጉም መሻሻል
2.የግእዝ መ/ቅ ትርጉም መሻሻል
3.የኢትዮጵያ መጽሐፍት ህትመት
4.የኢትዮጵያ የብራና ቅዱሳት መጽሐፍት የሚገኙባቸው ቦታዎች
ምዕራፍ አራት
የመጻሐፍ ቅዱስ ጥንታዊ የአጻጻፍ ሥርዓት
1.የጽሑፍ እድገት/የጽሑፍ ጥበብ አጀማመር
2.የሳምራዊያን የጽሑፍ ስርዓት
3.የአካዲያን የጽሑፍ ስርዓት
4.የግብፃውያን የጽሑፍ ስርዓት
5.የፊደል ተራ የጽሑፍ ስርዓት
6.የመጻፊያ ዕቃዎች
7.የመጻፊያ መሳሪያዎች
ምዕራፍ አምስት
የመጻሐፍ ቅዱስ ቅጂዎች/የመ.ቅ ኮዴክስ
1.የዕብራይስጥ የመጽሐፍት ቅጂዎች
2.የካይሮ ቅጂ
3.ፒተርስበርግ ቅጂ
4.የአልፎኔስ ቅጂ
5.የሎንደኒሲስ ቅጂ
6.የሪዮቺላኒየስ ቅጂ
7.የኢርፋተኔሲስ ቅጂ
8.የግሪክመጽሐፍቅዱስቅጂ
9.የአሌክስንደርያ ቅጂ
10.የቫቲካን ቅጂ
11.የሲናቲክስ ቅጂ
12.የኤፍሪም ሪስክሪፕተስ ቅጂ
13.ቢዛኢ ቅጂ
14.የፓፒረስ የመጽሐፍ ቅዱስ
15.የሙት ባህር ጥቅሎች
ምዕራፍ ስድስት
የመጻሐፍት ቅዱስ ቀኖና
1.ቀኖና ምንድ ነው
2.የብሉይ ኪዳን ቀኖና መጻህፍት
3.የፓለሲታይን ቀኖና
4.የአሌክስንደርያ ቀኖና
5.ካቶሊክና የፕሮቴስታንት ህትመቶች
6.የቁምራን ቀኖና
7.የሳምራዊና ቀኖና
8.የአዲስ ኪዳን ቀኖና
9.ቀኖና ምንጮች
10.ጥናታዊው
11.የሞራተራዊን
12.የጆሲፈስ ምስክርነት
13.አፓክሪፊ
14.ፓሲዲግራፊያ
ማስተማሪያ ዘዴ
ገለጻ ሥዕላት እና ካርታ በማሳየት፣ በውይይት
ዋቢ መጻሕፍት
መጽሐፍ ቅዱስ
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
4. መልክአ ውዳሴን በግእዝ እና በእዝል አጥንተው ጠዋት ጠዋት በቤተ ክርስቲያን በመገኘት ያደርሳሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
1.የዘወትር ተፈስሒታ
ዋቢ መጻሕፍት
1.ሰኣታት
2. መጽሐፈ ቅዳሴ
ማስተማሪያ ዘዴ በማስተዛዘል፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
1. መልክአ ማርያምን በሚገባ አውቀውና በቃል ይዘው ቤተክርስቲያን መልክ እና ውዳሴ ማርያም ሲታደል ይቀበላሉ ያድላሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
መልክዐ ማርያም ንባብ እና የቃል ጥናት ከለዝክረ ስምኪ እስከ ለእስትንፋስኪ ድረስ
ምዕራፍ አራት
ዋቢ መጻህፍት
1. ስለ ሥርዓት ምንነት
2. ስለ ሥርዓት ጥቅም
3. የሥርዓተ ቤተክርስቲያን ምንጮች
4. ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ያስፈለገበት ምክንያት
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
2.የሐዋርያት ቀኖናት
3. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
ምዕራፍ አምስት
ዋቢ መጻሕፍት
1. ፍትሐ ነገሥት
2. መጽሐፍ ቅዱስ
3. ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
4. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
5. መጻሕፍተ ሲኖዶሳት
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ( አምስተኛ ክፍል)
የትምህርቱ ርዕስ፡ የአበው፣የሰማዕታት ፣የክርስቶስ እና የእመቤታችን በዓላት ታሪክ
ምዕራፍ አንድ
1. መስከረም
ስለ እንቁጣጣጭ ታሪካዊ አመጣጥ እና ስለዮሐንስመጥምቅየበረሃኑሮ እና ስብከቱ
እመቤታችን በኢትዮጵያ
ሐዋርያው ቶማስ
ቅድስት ጲላግያ
ምዕራፍ ሁለት
2. ጥቅምት
ስለ አብርሃ እና አጽብሐ
ምዕራፍ ሶስት
3. ህዳር
ስለቅዱስ ባስልዮስ እና እህቱ ቅድስት ማክሪና
ምዕራፍ አራት
4. ታህሳስ
ኤልያስ እና ናቡቴ
የጌታችን ልደት
ቅድስት አንስጣስያ
ቅዱስ ሚናስ
ካህናተ ሰማይ
ምዕራፍ አምስት
5. ጥር
ቅዱስ እስጢፋኖስ የዲቁና ህይወቱ እና አይሁዳውያን ያደረጉት ውይይት
በዓለ ጥምቀት
የጌታችን ግዝረት
የእመቤታችን እረፍት
ምዕራፍ ስድስት
6. የካቲት
ተፍጻሜተ ሰማዕት ቅዱስ ጴጥሮስ
የሙሴ እረፍት
1. መጽሐፍ ቅዱስ
3. ስንክሳር
5. ድርሳነ መስቀል
6. ወንጌል ትርጓሜ
7. መዝገበ ታሪክ
9. መርሐ ህይወት
14. ስንክሳር
አጠቃላይ ዓላማ፡-
3፣ቅዱሳት መጻሕፍት
4.ንዋየ ቅድሳት
ምዕራፍ ሁለት
2.2.ቅዱሳን መላእክት
ምዕራፍ ሶስት
3.1.ማዕርጋተ ቅዱሳን
3.2.ንጽሐ ሥጋ
3.3.ንጽሐ ነፍስ
ምዕራፍ አራት
4.1.የቅዱሳን ምልጃ
4.2.በሕይወተ ሥጋ ሳሉ
4.3.ከሞት በኋላ
ምዕራፍ አምስት
5.2.ቅዱሳት ሥዕላት
ዋቢ መጻሕፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.ፍኖተ ቅዱሳን
3.ነገረ ቅዱሳን
4.ክብረ ቅዱሳን
ዝርዝር ይዘት ፡-
ምእራፍ አንድ፡ ጾታ
1.1. ጾታ ትርጉም
የማስተማሪያ ዘዴ
ገለጻ፣ውይይት
ዋቢ መጻሕፍት
ፍትሐ ነገሥት
መጽሐፍ ቅዱስ
4.የጠመመውን ያቀናሉ በራስ ትርጉም ለሚሄዱ ሰዎች መንገድ ማሳየት ማስረዳት ይችላሉ፡፡
5.መሰረታዊ የመ.ቅ ቋንቋዎች፣ የመ፣ቅ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ መተርጎም የመ.ቅ. የትርጉም ስልት መ.ቅ የመተርጎሚያ ስልቶች
እና መርኆች፣ይዘረዝራሉ
ምዕራፍ አንድ
የመጽሐፍ ቅዱስ ባሕል
1.የእስራኤላውያንና የኢትዮጵያውያን የባህል ትስስር
2.የዕብራይስት ስም አወጣጥ
3.የአነጋገር ዘይቤ
4.ሐዘን
5.የቤት አሠራር
6.የበዓል አቆጣጠር
7.አመጋገብ
8.ሠርግ
9.የበግ እረኛ
10.ጫማ ማውለቅ
11.በኵር
12.ወንድም
13.በዓላት
14.ቁጥር
ምዕራፍ ሁለት
የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜ ስልት
1.መጽሐፍ ቅዱስ ከቋንቋ ወደ ቋንቋ
2.የመጽሐፍ ቅዱስ ነጠላ ትርጓሜ
3.የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌያዊ ትርጓሜ
4.የፈርጀ ብዙ ቃላት አጠቃቀመ (አገባብ፣ ዘይቤ)
5.የመጽሐፍ ቅዱስ ዘይቤ
6.የትርጓሜ አስፈላጊነት
ምዕራፍ ሶስት
የአንድምታ ትርጓሜ
1.የአንድምታ ትርጓሜ በቅ.መጽሐፍት
2.የአንድምታ ትርጓሜ መጽሐፍት
3.የግዕዝ አንድምታ ትርጓሜ
4.የግዕዝ አንድምታ ዘዴዎች (ቦ ዘይቤቦአሌፍ ቤሉ፣ብሂል አዲ የትርጉም ሕጋዊ ትርጉም)
5.የግዕዝ አንድምታ ትርጓሜ ምንጮች ( የሶሪያና ፤የቅበጥ ፣ የግሪክናየግዕዝ )
6.የቅዱሳት መጽሐፍት አንድምታ ትርጉም በአማርኛ
7.የአንድምታ ትርጓሜ ዕድገትና መተላለፍ ታሪክ
ምዕራፍ አራት
የአማርኛ አንድምታ ትርጉም
1.የአማርኛ አንድምታ ትርጓሜ በጥንት ዘመን
2.የአማርኛ የአንድምታ ይዘቶች (የግዕዝ ዘርዕ ከግዕዝ ወደ አማርኛ መተርጓም አንድምታዊ ሐተታ)
3.የአንድምታ ትርጓሜ ት/ቤቶች (የላይቤት ናየታች ቤት)
4.የአማርኛ አንድምታ ትርጓሜ ምንጮች
5.የአማርኛ አንድምታ የትርጓሜ ስልቶች (ዘይቤ፣የዘይቤ አወጣጥ ፣ የዘይቤ ጸያፍ ማቅናት ፣ ግጥም ፣ አወራረድ፣ አርዕስት ፣
ውጥን ፣ውጥን ጨራሽ፣ አንጻር፣ ማስማማት፣ ሐተታ፣ ታሪክ ፣ እርቅ ፣ ምስጢር)
6.የአንድምታ ትርጉም ትምህርት አሰጣጥ ዘዴ
ምንጭ
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.የቅዱስ ጳውሎስመጽሐፍ ንባብ እና ትርጓሜ
3.የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
2. ሥረዮችን ማዜም
3. ሥርዓተ ቅዳሴ ዜማ
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ዋቢ መጻሕፍት
2. መዝገበ ቅዳሴ
3. ግብ ዲቁና
4. መልክአ ኢየሱስ
5. መልክአ ማርያም
6. መዝሙረ ዳዊት
2.የንዋያተ ቅድሳቱን ክብር በማወቅና በመረዳት ይጠብቃሉ ይጠቀማሉ ጥቅማቸውን በማወቅ በሚገባ ይገለገሉባቸዋል
3.ንዋያተ ቅድሳቱና ቅዱሳን ሥዕላቱ የት መደረግ እንዳለባቸው በማወቅ በሚገባቸው ስፍራ አስቀምጠው ስርዓተ አምኮ ይፈጽሙባቸዋል፡፡
4. በሰንበት ትምህርት ቤትም ሆነ በየእለት እለት ኑሮዋችን ምን ዓይነት አልባሳት መልበስ እንደሚገባን መግለጽ ይችላሉ
ምዕራፍ አንድ
1. ቤተክርስቲያን እና ስሪትዋ
2. የቤተክርስቲያን ምሳሌዎች
3. የቤተመቅደስ ክፍሎች እና ጥቅማቸው
4. ወደ ቤተክርስቲያን ለመግባት የሚደረግ ቅድመ ዝግጅት
ምዕራፍ ሁለት
1.አልባሳት
3. ልብሰ ካህናት
4.ልብሰ ምዕመናን
ምዕራፍ አራት
ለመስዋዕት የሚያገለግሉ የመባ ዓይነቶች
1.ማኅቶት ፤
2.መብራት፤
3.ስንዴ፤
4.ዘቢብ፣
5.ጣፍ
6.ዕጣን፣
7.ወይን፣
8.ሜሮን፣
9.ዘይት
ምዕራፍ አምስት
5.የመዝሙር መገልገያ ንዋያተ ቅድሳት
1.ከበሮ
2.ጸናጽል
3.መቋሚያ
1. በገና
2. መሰንቆ
3. ዋሽንት
4. እምቢልታ
ምዕራፍ ስድስት
2.ሥርዓተ ማኅሌት
3.የመዘምራን አልባሳት
ምዕራፍ ሰባት
1.ኆኅተ ሰማይ
ምዕራፍ አንድ
1. መጋቢት
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ጎርጎርዮስ
ስለ ሊቃነ ጳጳሳት
ስለ አባ መቃርስን
ምዕራፍ ሁለት
2. ሚያዝያ
ስለ ስምኦን ሰፋዔ አዕሳን
ሕዝቅኤል ነቢይ
ቅዱስ ኤስድሮስ
የጌታችን ትንሳኤ
ምዕራፍ ሶስት
3. ግንቦት
የቅዱስ ድሜጥሮስ ሹመት
ኢዮብ ጻድቅ
ምዕራፍ አራት
4. ሰኔ
ገብረ ክርስቶስ መርዓዊ
ሙሴ ጸሊም
ምዕራፍ አምስት
5. ሐምሌ
ታዴዎስ እና ቅዱስ ጴጥሮስ ሐዋርያት እለቱን ዘርተው ማብቀላቸው ታሪክ
ነቢዩ ዕዝራ
ምዕራፍ ስድስት
6. ነሐሴ
በዓለ ደብረ ታቦር
የእመቤታችን እርገት
ቅድስት አትናስያ
ቅዱስ አቦሊ
ስምዖን ዘአምድ
ማስተማሪያ ዘዴ በማስተዛዘል፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ዋቢ መጻህፍት
5. መዝሙረ ዳዊት
ሰባተኛ
ክፍል
የትምህርቱ ርእስ: መሠረተ ሃይማኖት
አጠቃላይ ዓላማ፡-
ዝርዝር ይዘት ፡-
2.2.4.2.እግዚአብሔር ስለሚለው ስም
2.3.2. ቅዱስ ነው
2.3.3. መንፈስ ነው
2.3.4. ሁሉን ቻይ ነው
2.3.5. ዘለዓለማዊ ነው
2.4.2. ከሰው ጋር
3.1. መግቢያ
3.2. ሥነ ፍጥረትን የመማር ጥቅም
4.3. አዕማድ
4.4. ምሥጢር
5.1. መግቢያ
ለ. የአካላት የግብር ስም
ሐ. የኩነታት ስም
5.3.2.2.የአካላት ሦስትነት
5.3.2.4.የኩነታት ሦስትነት
6.5.3. ዕፀ በለስ
7.1.1.4.ወላዲተ አምላክነቷ
7.1.1.6.እናትነቷ
ምዕራፍ ስምንት
ምስጢረ ቁርባን
- ስያሜ
አመሠራረት
ትንቢትና ምሳሌ
- ስያሜ
አመሠራረት
የትንሳኤ አይነቶች
የጌታችን ትንሳኤ
ትንቢትና ምሳሌ
የጻድቃንና ኃጢአን ዋጋ
የምጽአት ምልክቶች
ምዕራፍ አስር
ክብረ ቅዱሳን
ቅዱሳን የምንላቸው
ክብራቸው
ዋቢ መጻሕፍት
1. መጽሐፍ ቅዱስ
2.ሃይማኖተ አበው
3.ፍትሐ ነገሥት
4.ዓምደ ሃይማኖት
7.አክሲማሮስ
9. መጽሐፈ ሥነ ፍጥረት
12.የክርስቶስ የባህርይአምላክነት
13.መርሐ ህይወት
16.መድሎተ አሚን
18.ኆኅተ ሃይማኖት
19.ኮኩሐ ሃይማኖት
22.እናታችን ጽዮን
ቅዱሳት መጻሕፍት
ትምህርት የሚወስደው ጊዜ 28
የትምህርቱ አጠቃላይ ዓላማዎች ተማሪዎች ይህን የቀዳማይ ክፍል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ተምረው እንደጨረሱ
ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አመጣጥ ጥቅም ዓላማ ባህል ይዘት አተረጓጎምመቼት የመጻሕፍቱ ብዛትና ዓይነት በሚገባ ይረዳሉ
ወደሃገራችን መጽሀፍ ቅዱስ መቼና እንዴት እንደገባከቤተክርስቲያናችን ጋር ያለውን ጥብቅ ቁርኝት ምልክዓምድሩን
በውስጡ የተገለጹ የኅብረተሰብክፍሎችን እንስሳትና እጽዋቱን ሁሉ በሚገባ መዘርዘር ይችላሉ
መጽሐፍ ቅዱስ እኛ ዘንድ እንዴት ሊደርስ እንደቻለ እንዴት ማንበብ እንዳለብን በመገንዘብ በየጊዜው መጽሐፍ ቅዱስን
ማንበብ ይችላሉ
ስለ አዋልድ መጻሕፍት ምንነት ዓይነት ብዛት ጥቅምበሚገባ ተረድተው ራሳቸውን ከእነርሱ በሚገኝ እውቀት ያንጻሉ
ከክህደት መጻህፍት ትምህርት ራሳቸውን ይጠብቃሉ
የአስራው መጻሕፍትን ጸሐፍያን የተጻፉበት ዘመን ቋንቋ ዓላማ ይዘት አከፋፈላቸውን የተጻፉበትን ምክንያት የተጻፈላቸው
ሰው ከመጽሀፉ የምንማረውንትምህርት በሚገባ ያውቃሉ
ምዕራፍ 1
የስሙ ትርጉም
የትምህርቱ ዓላማ
ምዕራፍ 2
ምዕራፍ 3
አዋልድ መጻሕፍት
ምዕራፍ 4
የአሥራው መጻሕፍት አከፋፈል
ኦሪት ዘፍጥረት ስያሜ ጸሐፊ የጸሐፊው ማንነት የተጻፈበት ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈል ከመጽሐፉ ምንማረው ትምህርት
ኦሪት ዘጸአት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል
ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ኦሪት ዘሌዋውያን
የኦሪት ዘሌዋውያን ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል
ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ኦሪት ዘኁልቁ
የኦሪት ዘኁልቁ ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል
ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ኦሪት ዘዳግም
የኦሪት ዘዳግም ስያሜ ጸሐፊየጸሐፊው ማንነት የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል
ዝርዝር አከፋፈል ሙሴ ለምን 5 አድርጎ ጻፈ ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ኩፋሌ
የመጽሐፈ ኩፋሌ የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል
ዝርዝር አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ኢያሱ
ስያሜ ጸሐፊ የጸሐፊው ማንነት የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል
ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ መሳፍንት
የመጽሐፉ ጸሐፊ የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል
ዝርዝር አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጸሐፈ ሩት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል
ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ሔኖክ
ስያሜ ጸሐፊየተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል ከመጽሐፉ
የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ዮዲት
የመጽሐፈ ዮዲት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል
ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ስያሜ ጸሐፊ የጸሐፊው ማንነት የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘት ዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል
ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት ዐቢይና ዝርዝር ይዘት
መጽሐፈ ነገሥትቀዳማዊ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመን የመጽሐፉ ዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈል
ከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ነገሥትካልዕ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው
ትምህርት
መጽሐፈ ነህምያ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ አስቴር
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ጦቢት
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጻሕፍተ መቃብያን
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
የመጽሐፉጸሐፊ የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል
ዝርዝር አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ መቃብያንሣልስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ምዕራፍ ስድስት
መዝሙረ ዳዊት
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ኢዮብ
መጽሐፈ ምሳሌ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ተግሳጽ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ጥበብ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ መክብብ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ሲራክ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ምዕራፍ ሰባት
ትንቢተ ኢሳይያስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ኤርምያስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ሰቆቃወኤርምያስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ባሮክ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ተረፈ ኤርምያስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ሕዝቅኤል
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ዳንኤል
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
መጽሐፈ ሶስና
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ተረፈ ዳንኤል
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ አሞጽ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ሚክያስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ኢዩኤል
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተአብድዩ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ዮናስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ናሆም
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ዕንባቆም
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ሶፎንያስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ሐጌ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ዘካርያስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ትንቢተ ሚልክያስ
የጸሐፊው ማንነት ስያሜ ጸሐፊ የተጻፈበት ቦታ ቋንቋ ዘመንየመጽሐፉዓላማ ይዘትዐቢይ አከፋፈል ዝርዝር
አከፋፈልከመጽሐፉ የምንማረው ትምህርት
ምዕራፍ ስምንት
ወንጌል
የማቴዎስ ወንጌል
ጸሐፊው የተጻፈላቸውሰዎች የተጻፈበት ሀገር ቋንቋየተጻፈበት ምክንያት የመጽሐፉ ይዘት አከፋፈሉና ከመጽሐፉ
የምንማረውትምህርት
የማርቆስ ወንጌል
ጸሐፊው የተጻፈላቸውሰዎች የተጻፈበት ሀገር ቋንቋየተጻፈበት ምክንያት የመጽሐፉ ይዘት አከፋፈሉና ከመጽሐፉ
የምንማረውትምህርት
የሉቃስ ወንጌል
ጸሐፊው የተጻፈላቸውሰዎች የተጻፈበት ሀገር ቋንቋየተጻፈበት ምክንያት የመጽሐፉ ይዘት አከፋፈሉና ከመጽሐፉ
የምንማረውትምህርት
የዮሐንስ ወንጌል
ጸሐፊው የተጻፈላቸውሰዎች የተጻፈበት ሀገር ቋንቋየተጻፈበት ምክንያት የመጽሐፉ ይዘት አከፋፈሉና ከመጽሐፉ
የምንማረውትምህርት
የታሪክ ክፍል
የሐዋርያት ሥራ
ጸሐፊው የተጻፈለት ሰው የተጻፈበት ሀገር ቋንቋየተጻፈበት ምክንያት የመጽሐፉ ይዘት አከፋፈሉና ከመጽሐፉ
የምንማረውትምህርት
ምዕራፍ ዘጠኝ
የመልዕክታት(የትምህርት ክፍል)
ቅዱሳት መጻሕፍትቅዱስ ጳውሎስ የስሙ ትርጉምጉዞዎቹ ዕሥራቱ ጠባዩ መልኩ አገልግሎቱ ዕረፍቱየጻፋቸው መጻሕፍት
የሮሜ መልዕክት
የሮም ቤተክርስቲያን
የስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ
1 ኛ የቆሮንቶንስ መልዕክት
የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንየስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈል መልዕክት ወሳጅ
2 ኛ ቆሮንቶንስ መልዕክት
የስሙ ትርጉም ጸሐፊው ተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል
መልዕክትወሳጅ
የገላትያ መልዕክት
የገላትያ ቤተክርስቲያንየስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈል መልዕክት ወሳጅ
የኤፌሶንመልዕክት
የኤፌሶን ቤተክርስቲያንየስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈል መልዕክት ወሳጅ
የፊልጵስዩስ መልዕክት
የፊልጵስዩስ ቤተክርስቲያንየስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት
ምክንያት ይዘቱ አከፋፈልመ ልዕክት ወሳጅ
የቆላስይስ መልዕክት
የቆላስይስ ቤተክርስቲያንየስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈል መልዕክት ወሳጅ
1 ኛ ተሰሎንቄ መልዕክት
የተሰሎንቄ ቤተክርስቲያንየስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈልመ ልዕክት ወሳጅ
2 ኛተሰሎንቄ መልዕክት
የተሰሎንቄ ቤተክርስቲያን የስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈልመ ልዕክት ወሳጅ
1 ኛጢሞቴዎስ መልዕክት
የ ጢሞቴዎስማንነት የስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል መልዕክት
ወሳጅ
2 ኛጢሞቴዎስ መልዕክት
የስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ልዕክት ወሳጅ
የቲቶ መልዕክትመልዕክት
የቲቶ ማንነትየስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ልዕክት ወሳጅ
የፊልሞና መልዕክት
የፊልሞና ማንነትየስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ
አከፋፈል ልዕክት ወሳጅከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
የዕብራውያን መልዕክት
ዕብራውያን የስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ
አከፋፈል ልዕክት ወሳጅ
1 ኛ የጴጥሮስ መልዕክት
የስሙ ትርጉምመጠራቱ ጠባዩ አገልግሎቱ ጸሐፊው ተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈል ልዕክት ወሳጅከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
2 ኛ የጴጥሮስመልዕክት
የስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ልዕክት
ወሳጅ ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
1 ኛ የዮሐንስ መልዕክት
የስሙ ትርጉም ራቱጠባዩአገልግሎቱ ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ ተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ
አከፋፈል ልዕክት ወሳጅከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት 2 ኛ የዮሐንስ መልዕክት
የስሙ ትርጉምመጠራቱ ጠባዩ አገልግሎቱ ጸሐፊው ተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈል ልዕክት ወሳጅከመጽሐፉ
2 ኛ የዮሐንስ መልዕክት
የስሙ ትርጉምመጠራቱ ጠባዩ አገልግሎቱ ጸሐፊው ተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ ተጻፈላትሴትየተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ
አከፋፈልመልዕክት ወሳጅከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈለት ሰው የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈልመ ልዕክት ወሳጅከመጽሐፉ
የምንማረው መልዕክት
የያዕቆብ መልዕክት
የስሙ ትርጉምመጠራቱ ጠባዩ አገልግሎቱ ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት
ይዘቱ አከፋፈል ልዕክት ወሳጅከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
የይሁዳ መልዕክት
የስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈላቸው ሰዎች የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ልዕክት
ወሳጅከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
ምዕራፍ አስር
የዮሐንስ ራዕይ
የተጻፈበት ቦታ ይዘቱ የተጻፈበት ምክንያት ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናትና ታሪካቸው አለቆቻቸውን የተላከላቸው
መልዕክትይዘቱ አከፋፈሉ
የስሙ ትርጉም ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ ተጻፈላቸው ሰዎች ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
የሥርዐት ምንነት አስፈላጊነት የፅርዐተ ቤተ ክርስቲያን ምንጮች የሥርዐተ ቤተክርስቲያን ምንጮች የሐዲስ ኪዳን
የሥርዐት መጻሕፍት
የሲኖዶስ መጻሕፍት
የስሙ ትርጉም
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
አብጥሊስ ሲኖዶስ
የስሙ ትርጉም
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
ግጽው ሲኖዶስ
የስሙ ትርጉም
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
ትዕዛዝ ሲኖዶስ
የስሙ ትርጉም
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
የስሙ ትርጉም
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
የስሙ ትርጉም
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
መጽሐፈ ቀሌምንጦንስ
የስሙ ትርጉም
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
መጽሐፈ ዲድስቅልያ
የስሙ ትርጉም
ጸሐፊው የተጻፈበትቋንቋ ዘመን ቦታ የተጻፈበት ምክንያት ይዘቱ አከፋፈል ከመጽሐፉ የምንማረው መልዕክት
ምንጭ
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.ስንክሳር
6.ፍትሐ ነገስት
1.ስለ ቤተክርስቲያን ምንነት አሰራር ክብር እንዴት ባለ ክብር ወደ ቤተክርስቲያን መግባት እንደሚገባን ያውቃሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
10. ሰንና መቁረርት ብርት ጽንሐሕ ሙዳይ መሶበ ወርቅ አሰራራቸው ጥቅማቸው እና ምሳሌነታቸው
ምዕራፍ ሰባት
17. ዕጣን ጥቅሙ ምሳሌነቱ እና አዘገጃጀቱ በእጣን ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ
ምዕራፍ ስምንት
ዋቢ መጻሕፍት
1.ኆኅተ ሰማይ
2.2.፩. ትርጉም
ምዕራፍ ሶስት
2.፮. አትግደል
2.፮.1. የመግደል
ጽ ንሰ ሐሳብ በብሉይ ኪዳንና በሐዲስ ኪዳን
ምዕራፍ አራት
1.1. አታመንዝር
1.2. አትስረቅ
ምዕራፍ አምስት
ማስተማሪያ ዘዴ
ገለጻ፣ውይይት፣
ዋቢ መጻሕፍት
መጽሐፍ ቅዱስ
ፍትሐ ነገሥት
ህግጋተ እግዚአብሔር
የንስሐ ህይወት
ማስተማሪያ ዘዴ በገለጻ፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
3. የግእዝ ፊደላትን ቅርጽ አወቃቀር ሥርተ ንባበ ግእዝን በሚገባ አውቀው በግእዝ የተጻፈ ጽሑፍ ያነባሉ
ምዕራፍ አንድ
ግእዝ ማለት ምን ማለት ነው (የስሙ ትርጉም) የግእዝ ትምህርት ዓላማ እና የግእዝ ቋንቋ ፊደላት ቀዳማውያን
የግእዝ ቋንቋ ብሔራዊ ሀገራዊ ዓለማቀፋዊና ሃይማኖታዊ ጥቅም ሠራዊተ ፊደለ ግእዝ እና አመጣጡ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
ውስጠዘ ቅጽል
ዋቢ መጻህፍት
2.የወጣቶች መስታወት
3.ፍሬ ግእዝ
5.መጽሐፈሰዋስወ ግእዝ
6.የዮሐንስ ወንጌል በግእዝ
7.ገበታ ሐዋርያ
8.ሐመር መጽሄት
የትምህርቱ ዓላማ
ተማሪዎች ትምህርቱን ተምረው እንደጨረሱ
1.የቤተ ክርስቲያንን ታሪክ ትርጉም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምንጮችን የቤተክርስቲያንን ታሪካዊ ዳራ ይገነዘባሉ፡፤
2.ቤተ ክርስቲያን በዓለመ መላእክት በህገ ልቡና እና በህገ ኦሪት እንዲሁም በህገ ወንጌል የጸጋና የጽድቅ ምንጭ የሆነችውን ቤተ ክርስቲያን
በወቅቱም ስለነበሩት አበው ህይወት ተምረው በእምነት ይመስሏቸዋል፡፡
4. ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስን ወንጌለ መንግሥት በዓለም በሐዋርያት አማካይነት እንዴት አድርጋ እንዳስተማረች ይገነዘባሉ
5. ከሐዋርያት በኋላ ቤተክርስቲያን በአይሁድ በግኖስቲኮች በራስዋ ልጆች በቢጽሐሳውያን በዓላውያን ነገስታት በመናፍቃን የደረሰባትን
ችግር ተረድተው አሁንና ወደ ፊት ቤተክርስቲያን ያለባትን ችግር ምንጭ ይረዳሉ
7. ቤተክርስቲያን በዘመናት ሁሉ ከመከራ እንዳልዳነች በማወቅ የቤተክርስቲያን መከራና ችግር ሳያስደነግጣቸው በቤተክርስቲያናችን እና
በዓለም ላይ ለሚመጡ ችግሮች መፍትሔ ይፈልጋሉ፡፡
8. የቤተክርስቲያን ታሪክ መሰረት የሆኑ የቤተክርስቲያናችን አባቶችን ህይወት ትምህርት ፤ክርስቲያናዊ ኑሮ፤ እምነታቸውን እና
መጻህፍቶቻቸውን በሚገባ ያውቃሉ፡ ያጠብቁበታል
9. የአባቶቻችንን ሐዋርያትን ሐዋርያውያን አበውን የቤተክርስቲያን ጠበቆችን የአበውን አሰረ ፍኖት ይከተላሉ
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ አንድ
1. የቤተክርስቲያን ታሪክ መግቢያ
1.1. የቤተክርስቲያን ታሪክ
1.2. የቤተክርስቲያን ታሪክ ምንጮች
1.3. የቤተክርስቲያን ታሪክ ጠቃሚነት
ምዕራፍ ሁለት
1. የቤተክርስቲያን ታሪክ ከዓለመ መላዕክት - ዘመነ ነብያት
1.1. ዓለመ መላዕክት
1.2. ዘመነ አበው
1.2.1. አርዕስተ አበው
1.3. ዘመነ መሳፍንት
1.3.1. የመሳፍንት ታሪክ
1.4. ዘመነ ነገሥት
1.4.1. የእስራኤል ነገሥታት
1.4.2. የእስራኤል መንግስት መከፈል
ምዕራፍ ሦስት
1. ከዘመነ ክርስትና -----------------------------------
1.1. የቤተክርስቲያን ጉዞ በምድረ ፍልስጤም
1.2. በምድረ ፍልስጤም የነበሩ የሃይማኖትና የፖለቲካ ቡድኖች
1.2.1. ፈሪሳውያን
1.2.2. ሰዱዋውያን
1.2.3. ፀሐፍት
1.2.4. ኤሴያውያን
1.3. የመሲህ መምጣት ተስፋ
1.4. የቤተክርስቲያን መመስረት
1.5. የክርስትና ማበብ(ከትንሣኤ እስከ በዓለ ኀምሳ)
1.6. የቤተክርስቲያን መመስረት
1.7. የቤተክርስቲያን በቤተ አህዛብ መካከል
1.8. ቤተክርስቲያን ከቤተ አይሁድ ጋር ያደረገችው ትግል
1.9. የቅዱስ ጳውሎስ መጠራትና ሐዋርያዊው ጉዞ
ምዕራፍ 4
የቤተክርስቲያን ዐበይት ጉባኤያት
1. ጉባኤ ዘኒቂያ
1.1. የአርዮስ አመለካከት
1.2. የአርዮስ የትምህርቱ መወገዝናየቤተክርስቲያን ውሳኔ
2. ጉባኤ ዘቁስጥንጥንያ
2.1. የመቅዶንዮስ እና የአቡለነዮስ አመለካከት
2.2. የመቅዶንዮስ እና የአቡለነዮስ መውገዝና የቤተክርስቲያን ውሳኔ
3. ጉባኤ ዘኤፌሶን
3.1. የንስጥሮስ የፔላግያኖስ የአውጣኪ አመለካከት
3.2. የቅዱስ ቴርሎስ (ዓምደ ሃይማኖት) ትምህርት
3.3. የንስጥሮስ የፔላግያኖስ አርማኪ መውገዝና የቤተክርስቲያን ውሳኔ
ምዕራፍ 5
1. እህተ አብያተ ቤተክርስቲያን
1.1. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
1.2. የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
1.3. የሦርያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
1.4. የአርመን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
1.5. የህንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
1.6. የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
2. የእህተ አብያተ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ያላቸው አንድነት
መርጃ መሳሪያ እና ማመሳከሪያ
1. መጽሐፍ ቅዱስ
2.ሃይማኖተ አበው
5.ትምህርተ አበው
6. Patrology
7. Apostolics fathers
11.ስንክሳር
12.ዜና አበው
13.ቅዱስ ፖሊካርፐስ
16.ጸሎተ ሃይማኖት
17.ያሬድ እና ዜማው
18.ሰዓታት
19.አርጋኖን
21. Nicene and post Nicene fathers Apanoramic view of patristics in the1st six centuries
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
3.ውዳሴ ማርያም ዜማን በማጥናት ዘወትር በሰርክ ሰዓት በቤተ ክርስቲያን እየተገኙ ያደርሳሉ
ምዕራፍ አንድ
1. ዜማ ምንድነው
2. የዜማ ዓይነቶች
3. የዜማ ጥቅም
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
2.የመስተጋብዕ ምልክቶች
3. የሰኞ መስተጋብዕ ዜማ
ምዕራፍ አራት
2. የአርባእት ምልክቶች
3.የሰኞ አርባእት ዜማ
ምዕራፍ አምስት
2. የአርያም ምልክቶች
3.የሰኞ አርያም ዜማ
ምዕራፍ ስድስት
2. የሠለስት ዜማ ምልክቶች
3.የሰኞ ሠለስት ዜማ
ዋቢ መጻሕፍት
1. ሰአታት ባለ ምልክት
ስምንተኛ
ክፍል
የትምህርቱ ርእስ: መሠረተ ሃይማኖት
አጠቃላይ ዓላማ፡--
5.ሌሎች ቤተ እምነቶች ከኦርቶዶከሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ያላቸውን ልዩነት ይገነዘባሉ ዝርዝር ይዘት ፡-
1.9.1. ክርስትና
1.9.2. ኦርቶዶክስ
1.9.3. ተዋሕዶ
1.11. ሃይማኖት በዘመነ መላእክት ፣ በዘመነ አበው ፣ በዘመነ ነቢያት ፣ በዘመነ ወንጌልና በዘመነ ሊቃውንት
3.ምዕራፍ ሦስት፡
4.ምዕራፍ አራት፡
5.ምዕራፍ አምስት
5.3. መካነ ቀኖና እና እድል ፈንታ ቀድሞ ይታወቃል አይታወቅም የቤ/ክ ትምህርት
ዋቢ መጻሕፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
5.ሃይማኖተ አበው
6.መድሎተ ጽድቅ
ትምህርቱ የሚወሰደው ጊዜ 38
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ አንድ
በሐውርተ ኦሪት
1.ኦሪት ዘፍጥረት (ስያሜ ፀሐፊው የተፃፈበት ዘመን ዓላማው ቀኖናው አከፋፈሉ ዋና ሀሳቡ የጽሑፍ ቋንቋ ትጂዎች
ትርጉሞች ትርጓሜዎች (የተመረጡ የትምህርት አርስት ምሳሌ ምሥጢር)
2.ኦሪት ዘጸአት
3.ኦሪት ዘሌዋዉያን
4.ኦሪት ዘኁልቁ
5. ኦሪት ዘዳግም
6.መጽሐፍ አያሱ
7.መጽሐፈ መሳፍንት
8.መጽሐፈ ሩት
ምዕራፍ ሁለት
ብሔረ ነገሥት
ምዕራፍ ሶስት
የታሪክ መጻሕፍት
2.መጻሐፈ ነህምያ
3.መጻሐፈ ኩፋሌ
4.መጻሐፈ ሔኖክ
5.መጻሐፈ ጦቢት
6.መጻሐፈ ዮዲት
7.መጻሐፈ አስቴር
9.ዜና አይሁድ
10.መዝሙረ ዳዊት
11.መጽሐፈተ ሰለሞን
12.መጽሐፋ ሲራክ
ምዕራፍ አራት
1.መጽሐፈ እዮብ (ስያሜ ፀሐፊው የተፃፈበት ዘመን የዓላማው ቀኖናው አከፋፈሉ ዋና ሀሳቡ የጽሑፍ ቋንቋ ትጂዎች
ትርጉሞች ትርጓሜዎች (የተመረጡ የትምህርት አርስት ምሳሌ ምሥጢር)
2.መዝሙረ ዳዊት
4.መጽሐፈ ሲራክ
ምዕራፍ አምስት
ዓበይት ነቢያት
1. ትንቢት ኢሳይያስ
2. ትንቢት ኤርሚያስ(ሦስቱ)
3. ትንቢት ሕዝቅኤል
4. ትንቢት ዳንኤል (አራቱ)
ምዕራፍ ስድስት
ደቂቅ ነቢያት
1. ትንቢተ ሆሴዕ
2. ትንቢተ አሞድ
3. ትንቢተ ሚክያስ
4. ትንቢተ ኢዮኤል
5. ትንቢተ አብድዮ
6. ትንቢተ ዮናስ
7. ትንቢተ ናሆም
8. ትንቢተ ዕንባቆም
9. ትንቢተ ሶፋኒያስ
10. ትንቢተ ሐጌ
11. ትንቢተ ዘካሪያስ
12. ትንቢተ ሚልክያስ
ምንጭ
አንቀጸ ብጹዓን በመባል ስለሚታወቀው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ክርስቲያናዊ መልእክት ይረዳሉ፡፡
ስድስቱ ቃላተ ወንጌል ተብለው ስለሚጠሩት የሐዲስ ኪዳን ሕግጋት ምንነትና ጽንሰ ሐሳብ ይገነዘባሉ፡፡
ዝርዝር ይዘት ፡-
1.2. የሚያዝኑ………..
1.3. የዋሆች
1.፭. የሚምሩ….
1.፮. ልበ ንጹኃን…
1.7. የሚያስታርቁ……
2.፬.ፈጽሞ አትማሉ
2.፭.ለለመነህ ሁሉ ስጥ
2. ፮. ጠላቶቻችሁን ውደዱ
ማስተማሪያ ዘዴ
ገለጻ፣ውይይት
ዋቢ መጻሕፍት
ወንጌል ትርጓሜ
መጻህፍተ መነኮሳት
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
ምዕራፍ አንድ
1.የዋዜማ ምንነት
4. የዋዜማ ማሳያ
ምዕራፍ ሁለት
1.የጾመ ድጓ ምንነት
2.የጾመ ድጓ ይዘት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
1. ስብሐተ ነግህ
2. ስብሐተ ነግህ ዜማ
ምዕራፍ አምስት
1. መልክአ ሥዕል ዜማ
2. ተፈስሒታ ዜማ
ዋቢ መጻሕፍት
3.አቋቋም
4.ሰአታት
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ አንድ
1. ኢትዮጵያ በሃይማኖት(ኢትዮጵያ ከህገ- ልቦና ወደ ህገ- ኦሪት)
1.1. ኢትዮጵያ ማን ናት
1.2. የስሟ ትርጓሜና የት መጣ
1.3. ኢትዮጵያ ነኝንት የቤተክርስቲያን ታሪክ ፅሐፊዎች
1.4. ኢትዮጵያ በታሪክ ሰዎችና በፈላስፎች
ምዕራፍ ሁለት
2. ኢትዮጵያ በህገ - ልቦና
2.1. የኢትዮጵያ ምድር ፈለግ ግዮን እና የመጀመሪያዎቹ ሰዎች
2.2. የግዕዝ ፊደል ቋንቋና ጽሕፈት
2.3. ነብዩ ሄኖክ የኢትዮጵያውያን ሀሳብ ዘመን
2.4. የኢትዮጵያውን ጥንተ ትውፊት ከጥፋት ውኃ በፊት
2.5. ነገደ ካምና የአፍሪካ መከፋፈል
2.6. ነገደ ኩሽና አክሱማዊ ምርዌ
2.7. ነገደ የቆጣን (ሳባውያን)
2.8. ኢትዮጵያዊው ካህን መልከጼዴቅ
2.9. ኢትዪጵያዊቷ ንግሥተ ሳባ (አዜብ› ማክዳ
2.10. ኢትዮጵያ ያገኘቻቸው ሰባቱ ሀብታት
ምዕራፍ ሶስት
3. ኢትዮጵያ በህገ - ኦሪት
3.1. ቀዳማዊ ምኒልክ ነገደ እስራኤል (ሴግውያን) ህገ- ኦሪት ታቦተ ፅዮን ወደ ኢትዮጵያ
3.2. በግብፅላይ የነገሡ ኢትዮጵያውያን ነገሥታት
3.3. ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ እና ነብዩ ኤርምያስ
3.4. ኢትዮጵያ ንጉሥ አይሹና የፋርስ ንጉሥ ደርሞስ
3.5. በህገ ኦሪት ኢትዮጵያ ያገኘቻቸው ሀብት
3.6. ኢትዮጵያ የብሉይ ኪዳን እምነት ትከተል እንደነበረች የሚያውዱት ማስረጃዎች
ምዕራፍ አራት
4. የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅድመ ፍሬምናጦስ
1.1. አፄ ባዜን የኢትዮጵያውያን በጌታ ልደት ላይ መገኘት (ሰብአሰገል)
1.2. የእመቤታችን ስደት በኢትዮጵያ
1.3. ንግሥተ እንደኬ (ጌርዳት) እና ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ
1.4. ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ (ባኮስ)
1.5. የሐዋርያት ስብከት በኢትዮጵ
ምዕራፍ አምስት
5. ቅዱሳን ነገሥት አብርሃ ወአጽብሐ (ኢዛናና ሳይዛና)
5.1. ሊቀ ካህናት እንበረም (ሕዝብ ቀደስ) ና የአክሱም ት/ቤት
6. ከሔረ መላዳቸው ከውጭ ሆኖ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ቅዱሳን
6.1. የሶርያው ፍሬምናጦስ
6.2. አባሊባኖስ
6.3. ተሰዓቱ ቅዱሳን ወደ ኢትዮጵያ
7. ገዳማትና ፕንታው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እህዚ ስብከት
እስልምና በኢትዮጵያ
ስለ ንጉስ አርማህ
13. ሄሮዶቱስ
15. የኢትዮጵያ ታሪክ
ማስተማሪያ ዘዴ በገለጻ፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
2.ስለራሳቸው ስም የክፍል ሁኔታ እድሜ ፍላጎት ስራ ስለቤተሰባቸውም እቅድ እና ፍላጎታቸው ለጠየቃቸው ሁሉ በግእዝ መንገር ይችላሉ
3. በተወሰነ ደረጃ በግእዝ መግባባት ይችላሉ በተወሰነ ደረጃ ግእዝ ማንበብ ይችላሉ፡፡
5.ስለምድብ ተውላጠ ስሞች ፤ስለ አንቀጽ ስለቅጽል፤ እና በዚህ ትምህርት ዝርዝር የተቀመጡትን ያውቃሉ፤
ምዕራፍ አንድ
መጠይቃን ቃላት
አመልካች ቅጽል
አመልካች ተውላጠ ስም
ምዕራፍ ሁለት
ግእዝ ንባብ
የቃላት ጥናት
የአመልካቾች አካሄድ በግስ
ምዕራፍ ሶስት
አገናዛቢ ዝርዝር
አገናዛቢ ቅጽሎች
መስተዋድዳን
ለየት ያሉ አካሄዶች
ምዕራፍ አራት
ተውላጠ ስሞች
ባለቤት ተውላጠ ስም
ተሳቢ
ምዕራፍ አምስት
የቦ ዝርዝር
የለ ዝርዝር
አሉታ
የግእዝ አኃዝ
ምዕራፍ ስድስት
መስተአምር
ዓቢይ አንቀጽ
አርእስተ ግስ
የግስ ዓይነቶች
የግስ አመሎች
የርባታ ዓይነቶች
ነጠላ ግስ
ዋቢ መጻሕፍት
1.መርኆሰዋስውዘልሳነ ግእዝ
2.የወጣቶች መስታወት
3.ፍሬ ግእዝ
7.ገበታ ሐዋርያ
8.ሐመር መጽሄት
3.ንስሐ ያልገቡ አበ ንስሐ በመያዝ ንስሀ ይገባሉ ያልቆረቡ ይቆርባሉ ጋብቻቸውን በሥርዓተ ቤተክርስቲያን በስጋ ወደሙ እና በተክሊል
ይፈጽማሉ፡፡
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሶስት
3.2.በምስጢረሜሮን የምናገኘው ጸጋ
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
ምዕራፍ ሰባት
8.1. ምስጢረ ቀንዲል ሜሮን እና ቅብዓ ቅዱስ አንድነት እና ልዩነት በእሱም የምናገኘው ጸጋ
1. መጽሐፍ ቅዱስ
2.ሃይማኖተ አበው
3.ፍትሐ ነገሥት
4.ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን
5.አእማደ ቤተክርስቲያን
8. ወንጌል ትርጓሜ
9. ጋብቻዬን ከማን ጋር ልፈጽም
12.ዓምደሃይማኖት
13.ቅዱስ ጋብቻ
16.የንስሐ ህይወት
18.ዘኢይማስን ጸጋ ክህነት
ዘጠነኛ
ክፍል
የትምህርቱ ርእስ: መሠረተ ሃይማኖት
አጠቃላይ ዓላማ፡
ዝርዝር ይዘት ፡-
1.2.3. ሃይማኖትና ሥራ
3.4. ውኃ
ዋቢ መጻሕፍት
1. መጽሐፍ ቅዱስ
4. ፍትሐ ነገሥት
5. ሥርዓተ ቤተክርስያን
6. ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን
7. አእማደ ምስጢራት
የትምርቱ ዓላማ
1.ስለ ክርስትና ምንነት እና አንድ ክርስቲያን በህይወት ዘመኑ ሊያደርግ ስለሚገባው እና መራቅ ስለሚገባው ነገሮች
ጠንቅቀው በማወቅ ማድረግ የሚገባቸውን ያደርጋሉ መራቅ የሚገባቸውን ይርቃሉ፡፡
13. የሉላዊነት ጉዳት እና ጥቅምን አውቀው በጥቅሙ ይጠቀማሉ ጉዳቱን ቀድመው አውቀው ይጠነቀቃሉ
14.ልጆቻቸውን ከምዕራባውያን ባዕድ ባህል ወረራ እና ማንነትን ከማጣት ጠብቀው በሀገር ፍቅር በአክብሮ ሰብእ በፈሪሀ
እግዚአብሔር ያሳድጋሉ
3.3. በሰንበቴ ማኅበር በጽዋ ማኅበር፣በሰበካ ጉባኤ፤ በስብከተ ወንጌል፣ በልማት ኮሚቴ፣
3.4. በማኅበረ ግብረ ሰናይ በአገልግሎት ማኅበራት
6.3.ጥልክርክር፣ቅንአትቁጣ፣ዐድመኛነት፣መለያየት፣
4. የቴክኖሎጂ ጉዳቶች
4. ቁጠባ እና ክርስትና
7. ቁጠባ እና ምጽዋት
1.ሉላዊነት ምንድነው
2.የሉላዊነት ታሪካዊ ዳራ
5.የሉላዊነት ጎጂ ጎኑ
6.የሉላዊነት መገለጫዎች
7.የሉላዊነት ወሰን
11.ለዘብተኝነት በክርስትና
ማስተማሪያ ዘዴ
1.ቀጥተኛ ገለጻ
2.ውይይት
3.ጥያቄና መልስ
4. እንግዳ በመጋበዝ
5.በምልከታ
ዋቢ መጻህፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.ክርስቲያን እና ክርስትና
3.የክርስቲያን ካርታ
4.መንፈሳዊነት ምንድነው
7.ጉዞ ወደ እግዚአብሔር
8.የህይወት መንገድ
9.ክርስቲያናዊ ህይወት
10.መልካም ዜጋ ማን ነው
12.የመንፈስ ፍሬዎች
13.የንስሐ ህይወት
14.ቅዱስ ጋብቻ
15.ማኅበራዊ ኑሮ በኢትዮጵያ
16.መንፈሳዊነት በማኅበራዊ ኑሮ
18.የቤተክርስቲያን ጸሎት
21.ወንጌል ትርጓሜ
23.ሉላዊነት ምንድነው
26.ክርስትና እና…
ቅዱሳት መጽሐፍት
ቅዱሳት መጻሕፍት
የትምህርት ርዕስ፡ የመጻሕፍተ ሐዲሳት ትርጓሜ መግቢያ 1
ትምህርቱ የሚወስደው ጊዜ 38
ያብራራሉ
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ 1
አርባዕቱ ወንጌላት
1.የማቴዎስ ወንጌል (ስያሜ ፀሐፊው የተፃፈበት ዘመን የዓላማው ቀኖናው አከፋፈሉ ዋና ሀሳቡ የጽሑፍ ቋንቋ ትጂዎች
ትርጉሞች ትርጓሜዎች (የተመረጡ የትምህርት አርስት ምሳሌ ምሥጢር )
2.የሉቃስ ወንጌል
3.የማርቆስ ወንጌል
4.የዮሐንስ ወንጌል
ምዕራፍ ሁለት
ሠለስቱ ሐዲሳት
1. ግብረ ሐዋርያት
2. ሰብዓቱ መልእክታት
2.1 የሐዋርያው የቅ. ጴጥሮስ ጳውሎስ
መልእክታት (ሁለት)
2.2 የቅድስ ዮሐንስ መልእክታት (ሦስት)
2.3 የሐዋሪያው የቅዱስ ያዕቆብ መልእክት
2.4 የሐዋርያው የቅዱስ ይሁዳ መልክት
ምዕራፍ ሶስት
የቅ.ጳውሎስ መልእክታት
ምሥጢር)
3. ወደ ገላትያ ሰዎች
4. ወደ ኤፌሶን ሰዎች
5. ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
6. ወደ ቶላስይስ ሰዎች
ምዕራፍ አራት
2.ወደ ቲቶ
3. ወደ ፊልሞና
ምዕራፍ አምስት
የሥርዓት መጻሕፍት
1. መጽሐፈ ትእዛዝ
2. መጽሐፈ ግጽው
3. መጽሐፈ አብጥሊስ
4. መጽሐፈ ስርዓተ ጽየን
5. መጽሐፈ ኪዳን (ሁለቱ)
6. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
7. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
ምንጭ
ማስተማሪያ ዘዴ በገለጻ፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
ተማሪዎች በዚህ ክፍል የሚሰጠውን የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ተምረው እንደ ጨረሱ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ልማድ፤ኅርመት፤ዝርዝር ቅጽል
ምዕራፍ ሶስት
ቱሱሐን፤ተጻማሪ፤ስንዕው
ሠጋርያን፤ወላጤ ግእዝ፤
ምዕላድ፤ አላኅላኅያን፤ወኃጥያን
ምዕራፍ አራት
ዝርው
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
ገቢር ግስ፣ተገብሮ ግስ
የይቤ እርባታ፣ተናባቢ ግስ
ምዕራፍ ሰባት
ደቂቅ አገባብ
ዋቢ መጻህፍት
2.የወጣቶች መስታወት
3.ፍሬ ግእዝ
7.ገበታ ሐዋርያ
8.ሐመር መጽሄት
9. ፍኖተ ግእዝ.
5. የቤተክርስቲያን የሆነውን የመዝሙር መገልገያ አላባሳት እና ንዋያተ ማኅሌት ለይተው የቤተ ክርስቲያን በሆነው ብቻ ይጠቀማሉ
የቤተክርስቲያን ያልሆነውን ያስወግዳሉ፡፡
6.ለአንድ ክርስቲያን ለአንድ ዘማሪ የሚገባ ህይወትን ተምረው በበጎ ክርስቲያናዊ ህይወት ያገለግላሉ
8. የግእዝ እና የአማርኛ መዝሙራት ላይ ያለውን ችግር አውቀው ራሳቸውን ለትምህርት ለእርማት ያዘጋጃሉ አስተካክለው ይዘምራሉ
10 በመዝገበ ምስል ወድምጽ ላይ የሚታዩ ችግሮችን አውቀው ችግር ያለባቸውን ከመግዛት ይቆጠባሉ መርጠው ያደምጣሉ ይመለከታሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ አራት
1.የግእዝ መዝሙራት እና መለያ ጠባያቸው
ምዕራፍ አምስት
1.የሰንበት ትምህርት ቤቶች መዝሙራት ሥርዓት
1.መጽሐፍቅዱስ
3.ያሬድ እና ዜማው
7.መዝሙረ ተዋህዶ
9.የምስጋና ህይወት
የትምህርቱ ዓላማ
1. የቤተክርስቲያን ታሪክ መሰረት የሆኑ የቤተክርስቲያናችን አባቶችን ህይወት ትምህርት ፤ክርስቲያናዊ ኑሮ፤
እምነታቸውን እና መጻህፍቶቻቸውን በሚገባ ያውቃሉ፡ ያጠብቁበታል
2. የአባቶቻችንን ሐዋርያትን ሐዋርያውያን አበውን የቤተክርስቲያን ጠበቆችን ኢትዮጵያውያን አባቶቻችንን እና
ሊቃውንትን እምነት ህይወት ትምህርት በህይወታቸው ይለማመዱታል፡
3. በእምነት ይመስሉዋቸዋል ሃይኖታቸው ይጠብቁበታል በምግባር እነሱን ይመስሉበታል፡፡
ትምህርተ አበው ለሣልሳይ ክፍል( ዘጠነኛ ክፍል) ተማሪዎች ዝርዝር ይዘት
የትምህርቱ ዓላማ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 138
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ጸሎተ ሃይማኖት
ዲድስቅልያ
የበርናባስ መልእክት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 139
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
አቡነ ኢየሱስ ሞአ
ዋቢ መጻህፍት
1.ስንክሳር
2.ዜና አበው
3.ቅዱስ ፖሊካርፐስ
6.ጸሎተ ሃይማኖት
7.ያሬድ እና ዜማው
8.ሰዓታት
9.አርጋኖን
12. Nicene and post Nicene fathers Apanoramic view of patristics in the1st six centuries
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 140
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
1. ሰዓታት ዜማ ንዒ
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
ዋቢ መጻሕፍት
ይፈልጋሉ፡፡
የትምህርት ይዘት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 142
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አንድ
1. የመናፍቃን ከቤተክርስቲያን ተለይቶ መውጣት
ጉባኤ ኬልቄዶን (ጉባኤ ከለባት)
1.1. የፓፓሊዮን እህትና የዲዮስቆሮስ ግዞት
1.2. የካቶሊክ እምነት መመስረት
1.3. የተዋህዶና የካቶሊክ መሠረታዊ ልዩነቶች
ምዕራፍ ሁለት
2. ከኬልቄዶን ጉባኤ በኋላ
3. እስልምና
3.1. የመሐመድና የእስልምና መነሳት
3.2. የእስልምና መስፋፋት
3.3. የእስልምና ተጽእኖ
4. ምዕራፍ ሶስት
4.1. የኢየሩሳሌም ቤተመቅደስ በመስኪድ መተካት
4.2. በካቶሊክ መካከል የተፈጠሩ የመጀመሪያዎቹ ልዩነቶች
4.3. የመስቀል ጦርነት
4.4. ዩሬሳንስ (የዕውቀት ደግሞ ልደት) እንቅስቃሴ መስፋፋቱ
ምዕራፍ አራት
5. የዘመናችን መናፍቃን አነሣስና መስፋፋት
5.1. የሉተር እንቅስቃሴ (የፕሮቴስታንቲዝም ጀምሮ)
5.2. በካቶሊክና ፕሮቴስታንቶች መካከል የተደረጉ ጦርነቶች
5.3. የፕሮቴስታንቲዝም አቅጣጫ ዛሬ
5.4. የፕሮቴስታንት ተጽእኖ
ምዕራፍ አምስት
ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ አነሳስ በዓለም
ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ እና ስልታቸው
የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ተጽእኖ
መርጃ መሳሪያ እና ማመሳከሪያ
የዓለም ሃይማኖቶች እዴት ተመሰረቱ
ፕሮቴስታንታዊ ጅሐድ
የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 143
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
አስረኛ
ክፍል
ትምህርቱ የሚሰጥበት የክፍል ደረጃ አስረኛ ክፍል
ትምህርማስተማሪያ ዘዴ በገለጻ፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገምቱ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 144
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አንድ
ነጠላ ግስ ከሀ-ቀ
ነጠላ ግስ ከበ-ከ
ነጠላ ግስ ከ ወ-ገ
ምዕራፍ ሁለት
ብትን ሰዋስው
የሰዋስው ጸያፎች
ገቢር ተገብሮ
ምዕራፍ ሶስት
ባእድ ቅጽል
ሙሻዘር
ስሞች
አንጻር
ምዕራፍ አራት
ንዑስ አገባብ
ደቂቅ አገባብ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 145
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
የቅኔ ዓይነት
አርእስተ ቅኔ
የቅኔ ዜማ ልክ
የቅኔ ልምምድ
ዋቢ መጻህፍት
2.የወጣቶች መስታወት
3.ፍሬ ግእዝ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 146
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
7.ገበታ ሐዋርያ
8.ሐመር መጽሄት
9.ፍኖተ ግእዝ
10.ቅኔ ለወጣቶች
11.ቅኔ
13.የቅኔ ቤትዋ
14 የቅኔውበት
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
የማስተማሪያ ዘዴ በገለጻ፣በመቀጸል፣በመመላለስ፣በመቀባበል፣በማስደመጥ፣በማሳየት
ምዕራፍ አንድ
2.ሰዓታት ዜማ መርገፍ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 147
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
3. ኩሎሙ ዘዘወትር
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
3. ሰዓታት ዜማ ይዌድስዋ
ምዕራፍ አራት
4. መሐረነ አብ ዜማ
ዋቢ መጻሕፍት
1.መጽሐፈ ሰዓታት
3.መልክዓጉባኤ
4.መልክዓ ሥዕል
5.የቤተክርስቲያን ከሆኑ ማኅበራት ጋር በጋራ ያገለግላሉ የቤተክርስቲያን ያልሆኑትን ወደ ቤተክርስቲያን መዋቅር እንዲገቡ ያደርጋሉ
ማይገቡትን እና ችግር ያለባቸውን ያስለያሉ ይለያሉ
ምዕራፍ አንድ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 149
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ ስድስት
ምዕራፍ ሰባት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 150
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ይህንን ትምህርት መምህሩ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 151
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
4.ቃለ አዋዲ
5. መጻህፍተ ሲኖዶስ
6. መጽሐፈ ዲድስቅልያ
ቅዱሳት መጻሕፍት
ትምህርቱ የሚወስደው ጊዜ 38
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ 1
ማር ይስሐቅ
1. መቅድም
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 152
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ፊልክስዩስ
1. መቅድም
2. ክፍል 1-4 (ብሕትዉና)
3. ክፍል 5 (የጌታ ጾም)
4. ክፍል 6 (ጸሎት፣ ትጋህና ተዘክሮ)
5. ክፍል 7 (የተጋድሎ ሥርዓት )
6. ክፍል 8 (ፍቅርና ምሕረት )
7. የታክስ (ትህትና )
8. ክፍል 10 (ዝሙት)
9. ክፍል 11 (ንስሐ)
10. ክፍል 12 (ተአምራት)
11. ክፍል 12 (ራዕያት)
12. ክፍል 14 (ትሩፋት)
13. ክፍል 15 (የኃጢአትና የትሩፋት ስልት)
ምዕራፍ 3
አረጋዊ መንፈሳዊ
1. መቅድም
2. ከፍል 1 ሥርዓተ ብሕትውና እና ሥርዓተ ማኅበር
3. ከፍል 2-4
4. ክፍል 5 በእንተ ምሳሌ
5. ክፍል 6 በእንተ ጸሎት ወትጋሕ
6. ክፍል 7 በእንተ ሥርዓተ ተጋድሎ
7. ክፍል 8 በእንተ ፍቅር ወህረት
8. ክፍል 9 በእንተ ትሕትና
9. ክፍል 10 በእንተ ተቃትሎ ዝሙት
10. ክፍል 11 በእንተ ንስሐ
11. ክፍል 12 በእንተ ምግባራተ አምራት
12. ክፍል 13 በእንተ ራእያት
13. ክፍል 14 ቃላተ አበው
14. ክፍል 15 በእንተ አቡሳት ወትሩፋት
ምንጭ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 153
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
የትምህርት ይዘት
ምዕራፍ አንድ
1.አፄ ካሌብና የናግራን ሰማዕታት
1. አፄ ገብረ መስቀልና ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ
2. የእስልምና ስደተኞች(መሐመዳዊያን) ወደ ኢትዮጵያመምጣት
3. (መሐመድ እና የአክሱን ንጉሥ)
4. የሰሜን አፍሪካ ሀገሮች ባዕረቦች መውረርና በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ ያመጣው ተፅኖ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 154
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
5. የጥንት የአክሱም መንግሥት ፍጻሜ መቃረብን ዮዲት (ጉዲት) በቤተክርስቲያን ላይ ያደረሳቸው ጥፋት
ምዕራፍ ሁለት
4.የመራ ተክለሃይማኖት (ዛግዌ) መነሳት ጠጠውድም ጀን ስዩምና ግርማ ስዩም
5.አራቱ ቅዱሳን ነገሥት
6.ከአፄ ይትባረክ - ይኩኖ አምላክ
በዘመነ ዛግዌ ዘመነ መንግስት የተነሱ ቅዱሳን
ምዕራፍ ሶስት
1.1. አባ ኢየሱስ ሞዓና ደቀመዛሙርቶቻቸው
1.2. ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ደቀመዛሙርቶቻቸውና(12 ቱ ንቡራንዕድና 33 ቱ አበው)
1.3.ቤተክርስቲያን በአጼ አምደ ፅዮን ዘመነ መንግሥት
ምዕራፍ አራት
5.1 የመንፈሳዊ ሥነጽሑፍ መስፋፋት
5.2 አባ አውስጣቲዎስ ደቀ መዛሙርቶቻቸው ቤተ ኤዎስጣቴዎስና የሁለት ሰንበት ክርክር
5.3 አባ መድኃኒነ እግዚነ ደቀመዛሙርቶቻቸው (7 ቱ ከዋክብትና 12 ቱ አበው)
5.4 አባ በፀሎተ ሚካኤል ደቀ መዛሙርቶቻቸው
5.5 አባ በርተሎሜዎስና ደቀ መዛሙርቶቻቸው
ምዕራፍ አምስት
8. ቤተ ክስቲያን በአፄ ሰይፈ እርዕድ ዘመነ መንግሥት
6.1 ሰይፈ አርዕድና የግብፅ ክርስቲያኖች
6.2 አባ ሰላማ መተርጉም
6.3 አቡ እሮን ዘመቄት
9. ቤተ ክርስቲያን በዘመነ አፄ ዳዊት
7.1 አቡነ ዮሴፍ ዘወለቃ
7.2 አባ ፊሊጶስ ዘደብረ በዛን
7.3 አባ ዮሐንስ ዘደብረ ባዛን
10. ቤተክርስቲያን ጻዲቁ አፄ ቴዎድሮስ ቀዳማዊ ዘመነ መንግሥት
11. ቤተክርስቲያን በአፄ ኢስሐቅ ዘመነ መንግሥት
9.1 አፄ ይስሐቅና አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
12. ቤተ ክርስቲያን በአፄ ዘርዓ ያቆብ ዘመነ መንግሥት
13. ቤተ ክርስቲያን በአፄ በዕደ ማርያም ዘመነ መንግሥት
14. ቤተ ክርስቲያን በጻዲቁ አፄ እስክንድሪያ ዘመነ መንግሥት
15. ቤተ ክርስቲያን በአፄ ናዖድ ዘመነ መንግሥት
16. ቤተ ክርስቲያን በመናኙ ንጉሥ አፄ ናዖድ አበበ ሀብተማርያም ስምንተኛው ሺ
ምዕራፍ ስድስት
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከአፄልብነ ድንግል እስከ አጼ ፋሲል
1. ቤተክርስቲያን በአጼ ልብነ ድንግል ዘመነ መንግስት የቤተክርስቲያን ታላቅ ፈተና (የግራኝ ወረራ)
2. አፄ ገላድዮስና ቤርሙዴዝ የሃይማኖት መግለጫ
3. አፄሚናስ አባ እንድርያስ አቢያይ ካቶሊካዊ
4. አፄ ሰርጸ ድንግልና የክፋው ንጉሥ በዳኦ መጠመቅ
5. አፄ ያዕቆብና ደያቶን ቅብርያል
6. አፄ አድንግልና ካቶሊካዊያን ዘክርስቶስ(ሐሳዊ መሲህ)
7. አፄ ሱስንዮስና አልፋንስ ሜንዴዝ (የካቶሊክ ሚሊዮናውያን) በቤተክርስቲያን ላይ የፈጠሩት ሀካት
8. አፄ ፋሲልና የቤተክርስቲያን ሰላም መመለስ የደንቶብ ጉባኤ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 155
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
12.ያሬድ እና ዜማው
13.ሄሮዶቱስ
የትምህርቱ ዓላማ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 156
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አንድ
1. የእቅድ ትርጉም፣ጥቅም፣
2. የዕቅድ ባህርያት
ምዕራፍ ሁለት
2. የእቅድ ውጤታማነት፣
ምዕራፍ ሶስት
1. ማደራጀት፣የማደራጀት ትርጉም፣
2. መዋቅር እና ዓይነቶቹ
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ አምስት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 157
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ ስድስት
ዋቢ መጻህፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2. Principle of management
3. Introduction to management
4. Conflict management
የትምህርቱ ዓላማ
1.ስለጥናት እና ምርምር ምንነት ዓይነት ዘዴ ይዘት ጠንቅቀው በማወቅ እሱን ተጠቅመው በተማሩት እና በቤተክርስቲያን ዙሪያ
በሚመለከቱት እና በተመለከቱት ርእሰ ጉዳይ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀርባሉ፡
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 158
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
3.በሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎታቸው በመስሪያ ቤታቸው እና በግል ህይወታቸው ጥናት ምን እንደሆነ ጥቅሙንም አውቀው ጥናት
ያጠናኑ ጥናት ይገመግማሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
3. ርእስ መምረጥ
4.መግቢያ ላይ ሚጻፉ ነገሮች ርእስ፤ጸሐፊው፤ጥናቱ የሚቀርብለት ሰው፤ጥናቱ የሚቀርብበት ወር፤ዓመት እና ቀን ምስጋና አጻጻፍ
ምዕራፍ ሶስት
3. ይዘት፤ የትናቱ ዳራ
ምዕራፍ አራት
4.መረጃ ትንተና
ምዕራፍ አምስት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 159
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
1.መረጃ ማቀናበር
3. አስተያየት፤ ዋቢ ጽሑፎችመጻሕፍት
ዋቢ መጻህፍት
3. Research methodology
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 160
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
አስራ
አንደኛ
ክፍል
የትምህርቱ ርእስ: መሠረተ ሃይማኖት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 161
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
አጠቃላይ ዓላማ፡-
4.ስለ ምልጃ፣ስለ ስግደት እና ቅዱሳት ሥዕላት ለሚነሱባቸው ጥያቄዎችተገቢውን ኦርቶዶክሳዊ መልስ ይሰጣሉ
ዝርዝር ይዘት ፡-
2.1. ፈጣሪ ቢኖር ለምን በዓለም ላይ ክፉና አሰቃቂ ነገሮች ይፈጠራሉ? (Evil argument)
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 162
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ዋቢ መጻሕፍት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.ሃይማኖተ አበው
4.በዓላት
6.ፍኖተ ቅዱሳን
8.መድሎተ አሚን
9.መድሎተ ጽድቅ
11.ለምን አልሰለምኩም
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 163
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ትምህርቱ የሚሰጥበት ክፍል አስራ አንደኛ ክፍል
ምዕራፍ አንድ
1. ስለ ስብከት ምንነት
2. የስብከት ጥቅም ዓይነት
3. የስብከት ዓይነቶች
4. ስለ ሰባኪው ሥነ ባህርይ እና ጠባይዓት
5. ለሰባኪው ሚያስፈልጉ ነገሮች
6. የእውቀት ምንጮች
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 164
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አራት
ምዕራፍ አምስት
ምዕራፍ ስድስት
ዋቢ መጻህፍት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 165
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
1.መጽሐፍ ቅዱስ
2.መርሐ ልኡካን
3.የአገልጋይ ልብ
5.ዓበይት ሥነ ምግባራት
6.ኦርቶዶክሳዊ የስብከት ዘዴ
9.ስምዓጽድቅ ጋዜጣ
10.ሐዋርያዊ ተልእኮ
11.ደቀመዝሙርነት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 166
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
2.2.፬. ሠርግ
ማስተማሪያ ዘዴ
ዋቢ መጻሕፍት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 167
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
መጽሐፍ ቅዱስ
ፍትሐ ነገሥት
መጻሕፍተ መለኮሳት
ትዳና ተላጽቆ
ቅዱሳት መጻህፍት
የትምህርት ርዕስ ፡ የመጻሕፍት ሊቃውንት መግቢያ 1
ትምህርት የሚወስደው ጊዜ 38
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ 1
መጽሐፈ ቄርሎስ
ሃይማኖተ አበው
ምዕራፍ 3
ዮሐንስ አፈወርቅ
1. ድርሳን
1.1 መቅድም
1.2 የቅ.ጳውሎስ መልክት ወደ እብራዊያን (ድርሳን 1-34)
2. ተግሣጽ
1. መቅድም
2. ተግሣጽ 1-34
3. ትምህርቶች
ምዕራፍ 4
መጽሐፈ ቅዳሴ
1. መቅድም
2. አስራ አራቱ ቅዳሴ
ምዕራፍ 5
ዉዳሴ ማርያም
1. መቅድም
2. ከሰኞ- እስከ እሁድ
ምንጭ
7. ወንጌል ትርጓሜ
ማስተማሪያ ዘዴ በገለጻ፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
2.የተለያዩ ሀገራት የራሳቸው የዘመን አቆጣጠር እንዳላቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ ከሌሎች የምትለይበትን ይገነዘባሉ
3.የዓመቱን ወቅቶች በባህረ ሀሳብ ትምህርት በማስላት አጽዋማት በዓላቱን አውጥተው ጾሙን ይጾማሉ በዓላቱን ያከብራሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
ዓመተ ወንጌላውያን
ምዕራፍ ሶስት
ዐውድ (ዐዕዋድያን)
መደብ እና ወንበር
አበቅቴ እና መጥቅ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 170
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አራት
ዋቢ መጻህፍት
2. ባህረ ሀሳብ
3. መርሐ እውር
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
ምዕራፍ አንድ
1.ማኅሌተ ጽጌ በዜማ
3.የመልክ ዜማ አደራረስ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 171
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ ሁለት
ምዕራፍ ሶስት
ምዕራፍ አራት
ዋቢ መጻሕፍት
1. መልክአ ጉባኤ
2. መጽሐፈ ቅዳሴ
3. መጽሐፈ ሰአታት
የትምህርቱ ዓላማ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 172
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ተማሪዎች ይህንን ትምህርት ተምረው እንደጨረሱ
2. ከሰዎች ጋር በሚኖራቸው ማኅበራዊ ኑሮ ከራስ መውደድ ስሜት ወጥተው ሰውን ሁሉ የሚያከብሩ የሰውን ሀሳብ የማይንቁ ይሆናሉ
4.የሰው ልጆችን በተለያየ መንገድ የተለያየ ማንነት እንዳላቸው አውቀው በሃይማኖት በቋንቋ በዘር በአመለካከት በጠባይ ያላቸውን ልዩነት
ይረዳሉ ሰውን ሁሉ አክባሪ ይሆናሉ
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
1. አእምሮአዊ ሥነ ልቡና
2. ሥነ ምግባራዊ ሥነ ልቡና
3. ባህርያዊ ሥነ ልቡና
ምዕራፍ ሶስት
2.መንፈሳዊ ሥነ ልቦና
ምዕራፍ አራት
1. አስተሳሰብ
2.ግላዊ ሥነ ልቡና
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 173
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
3. ማኅበራዊ ሥነ ልቡና
ምዕራፍ አምስት
ዋቢ መጻሕፍት
2. Social pshychology
3. General Pshychology
4. Introduction to pshychology
ይፈልጋሉ፡፡
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 174
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
6. የአበውን አሰረ ፍኖት ይከተላሉ
ምዕራፍ አንድ
የትምህርት ይዘት
1.የፕሮቴስታንቲዝም ድኅረ ሉተር/ የፕሮቴስታንት መከፋፈል/
2.የመናፍቃን ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ
5.5. ኤከሜኒዝም
5.6. ፕሮስሊትዝም
5.7. ፋንዳሜንታሊዝምና ናሽናሊዝም
ምዕራፍ ሁለት
3.የእስላም አክራሪዎች(ፋንዳሜንታሊስት) ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ
5.8. ሱፈዘም
5.9. ዋሃበዝም
5.10. ሳላፊዝም
5.11. ምቱቢዝም
ምዕራፍ ሶስት
6. የአይሁድ መሲህ የምፅላት ነጋዴዎች(ሐሰተኛ ነብያት)
- ኖስተርዳመስ
- ሻባታይዜም
7. ሰይጣኒዝም
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 175
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
አስራ
ሁለተኛ
ክፍል
ትምህርቱ የሚሰጥበት የክፍል ደረጃ አስራ ሁለተኛ ክፍል
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 176
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
የትምህርቱ ዓላማ
2. መንፈሳዊ እውቀት ምን እንደሆነ ጥቅሙን በሚገባ ተረድተው በመንፈሳዊ እውቀት ራሳቸውን ያሳድጋሉ
ምዕራፍ አንድ
4. ፍልስፍና ጠባያት
ምዕራፍ ሁለት
1. ስለ ሃይማኖት እና ፍልስፍና
4. ሰብአዊ ፍልስፍና
ምዕራፍ ሶስት
1. ሰብዓዊነት ምንድነው
2. ፍልስፍናዊ ጥያቄዎች
3. የህይወት ትርጉም
ምዕራፍ አራት
1.ጥበብ ምንድነው
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 177
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
3. የእግዚአብሔር ጥበብ
4. ሰብዓዊ እውቀት
ምዕራፍ አምስት
1.እግዚአብሔርን ማወቅ
2. እምነት እና ፍልስፍና
ዋቢ መጻሕፍት
1.ፍልስፍና ምንድነው
2.የፍልስፍና መግቢያ
3.Philosophy
4.Philosophy of humanism
5.Philosophy of education
የትምህርቱ ዓይነት ዜማ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 179
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አንድ
ምዕራፍ ሁለት
3. የድጓ አርእስት
4. የድጓ አከፋፈል
ምዕራፍ ሶስት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 180
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አራት
3. የክስተት አደራረስ
ምዕራፍ አምስት
ዋቢ መጻሕፍት
2. ጾመ ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ
3. ድጓ
4.ዝማሬ ወመዋስእት
5. ኪዳን
6. ሊጦን
7.መስተብቁእ
ማስተማሪያ ዘዴ በገለጻ፣በመቀባበል፣በማጻፍ፣በመደጋገም
ምዕራፍ አንድ
የቅኔ የት መጣው
የቅኔ መንገዶች
ምዕራፍ ሁለት
የጉባኤ ቃና ዜማ ልክ
የሚበዝኁ ቅኔ ዜማ ልክ
ምዕራፍ ሶስት
ዋዜማ ቅኔ ዜማ ልክ
ሥላሴ ቅኔ ዜማ ልክ
ምዕራፍ አራት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 182
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
የይቤ እርባታ
እጣነ ሞገር ቅኔ
የቦ ዝርዝር እርባታ
ክብር ይእቲ ቅኔ
ዘይእዜ ቅኔ
ምዕራፍ አምስት
ዝርዝር ግስ አወራረድ
እጣነ ሞገር ቅኔ
ዋዜማ ቅኔ
ዘይእዜ ቅኔ
መወድስ ቅኔ
እጣነ ሞገር ቅኔ
ምዕራፍ ስድስት
የቅኔ ዜማ ልክ እና ቅኔ ልምምድ
የቅኔ ዜማ ልክ ጉባኤ ቃና
የቅኔ ዜማ ልክ ዘአምላኪየ ቅኔ
የቅጽል አወዳደቅ
የቅኔ ፍቺ
የቅኔ እርከን
የቅኔ አገባብ
ዋቢ መጻሕፍት
2.የወጣቶች መስታወት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 183
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
3.ፍሬ ግእዝ
7.የቅኔ መንገድ
9.ፍኖተ ግእዝ
10.ቅኔ ለወጣቶች
11.ቅኔ
13.የቅኔ ቤትዋ
14 የቅኔ ውበት
2. ተሰጥኦ ይመልሳሉ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 184
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አንድ
ምዕራ ሶስት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 185
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
ምዕራፍ አምስት
2.አመክንዮ
ምዕራፍ ስድስት
2.አቡነ ዘበሰማያት
5.ቅድሜከ እግዚኦ ንሰግድ እስከ አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ
ምዕራፍ ሰባት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 186
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
1.መጽሐፈ ቅዳሴ
2.መጽሐፍ ቅዱስ
5.ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
7.ቅዳሴ ተሰጥኦ
8. ፍትሐ ነገሥት
ቅዱሳት መጻህፍት
የትምህርት ርዕስ፡ የመጻሕፍት የመጻሕፍት ሊቃውንት መግቢያ 2
1. ስለ አዋልድ መጻሕፍት ምንነት ዓይነት ብዛት ጥቅም በሚገባ ተረድተው ራሳቸውን ከእነርሱ በሚገኝ እውቀት ያንጻሉ፡፡
2. አዋልድ መጻህፍት ምንነት ዓላማ ጥቅም ብዛት እና ስልጣን ያውቃሉ
3. የአዋልድ መጻህፍት ዓይነት፣ ከአስራው መጻህፍት ጋር ያላቸው ህብረት አዋልድ መጻህፍትን ስናነብ ልናስተውል የሚገቡን ነገሮች
በሚገባ ይገነዘባሉ፣
4. ስለ አዋልድ መጻህፍት ምንነት ዓላማ እና ጥቅም ብዛት እና ዓይነት በማወቅ ቅዱሳት መጻህፍትን ዘወትር ያነባሉ፡፡
ዝርዝር ይዘት
ምዕራፍ 1
አዋልድ መጻሕፍት
1.የአዋልድ መጻህፍት ብዛት
2.የአዋልድ መጻህፍት ጥቅም
3.የአዋልድ መጻህፍት ዓላማ
4.የአዋልድ እና አስራው መጻህፍት ህብረት ግንኙነት
5.የአዋልድ መጻህፍት አከፋፈል የዓዋልድ መጻህፍት ምንጭ
ምዕራፍ ሁለት
የዓዋልድ መጻህፍት ዓይነት
1.ገድላት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 187
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ሰ/ት/ቤ/ማ/መ/የሰ/ት/ቤቶች/አንድነት
2.ተአምራት
3.ድርሳናት
4.መልክዓመልክዐ
5.የነገረ ሃይማኖት መጻሕፍት
6.የፀሎት መጻሕፍት
7.የጥበብ መጻሕፍት
8.የጥበብ መጻሕፍት
9.የሥርዓተ መጻሕፍት
10.የትርጓሜ መጻሕፍት
11.የታሪክ መጻሕፍት
ምዕራፍ ሶስት
ፍትሐ ነገሥት
1. ፍትሕ መንፈሳዊ
2. ፍትሕ ሥጋዊ
3. 3.የፍትሐ ነገሥት ይዘት ትንተና
ምዕራፍ አራት
አቡሻክር
1. መቅድም
2. ባሕረ ሀሳብና አገባቡ
2.1 ጥንታት
2.2 መስፈርታት
2.3 ሱባኤያት
2.4 አዕዋዳት
2.5 መደብና መንበር
2.6 አበቅቴ
2.7 መጥቅዕ
2.8 ሰርቀ መዓልትና ሌሊት
2.9 ሕፀፅ
2.10 ተውሳክ
2.11 መባጀሐመር
2.12 አጽፈ አወራ
ምንጭ
1. አማርኛ የቤተክርስቲያን መዝገበ ቃላት
2. መጽሐፈ ስንክሳር
3. ባህረ ሀሳብ
4. አቡሻኸር
5. ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው
6. አዋልድ መጻሕፍት
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዓተ ትምህርት ረቂቅ Page 188