You are on page 1of 20

መግቢያ

መንግስት ለጥቃቅንና አነስተኛ አምራችና አገልግሎት ሰጪ ኢነዱስትሪዎች በሰጠዉ ትኩረት ሄልቬታስ ስዊስ

ኢነተር ኮርፖሬሽን ኢትዮጲያ የሴቶች ፕሮጀክት ከበንሳ ዳዬ ከተማ ተመልምለዉ በዳዬ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ

በእነጨት ስራ ዘርፍ ሲሰለጥኑ ለነበሩ ሴት ሰልጣኞች ከእንጨትና ከኤምዲኤፍ አልጋ እና ከአልጋ ጎን

የሚቀመጥ አነስተኛ ሼልፍ አምርቶ በክፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ላለዉ የከተማ እና የገጠሩ ማህበረሰብ

አምርቶ ለደንበኞች መሸጥ የሚያስችል ንግድ ስራ እቀድ በአሰልጣኙ ተዘጋጅቶ ሰልጣኞች የስራ እድል

እዲፈጠርላቸዉና መንግሰት ለስራ እድል ፈጠራ በተለይም በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለሚሰማሩ አምራች እና

አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በሰጠዉ ከፍተኛ ትኩረት ማለትም የብድር አቀርቦት፣የማምረቻ ቦታ፣ ታክስ

እፎይታ፣ የክህሎት ክፍተት፣ካይዘን እና የስራ እድል ፈጠራ ስልጠናዎችን በማሰልጠን መስራች የማህበሩ

አባላት የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑና በሂደት ለበርካታ ስራ አጥ ወጣት ሴቶች ግንባር ቀደም አንቀሳቃሽ

ኢነትረፕራይዝ ኢንዲሆኑ ታስቦ ይህ የቢዝነስ እቅድ ተዘጋጅቷል፡፡

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 1


ራዕይ

በዘርፉ ለተሰማሩ የማህበሩ አባላት የስራ ዕድል መፍጠርና የነብስ ወከፍ ገቢን ለተከታታይ ሶሰት ወር 3000

ኢትዮጲያ ብር ማድረስ ሲሆን በሂደት የአባላቱን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ፣ ከኢኮኖሚ ጥገኝነት

ማላቀቅ እና ሞዴል በሴቶች ለሴቶች ተቋቋመ ኢነተርፕራይዝ ማድረግ ነዉ፡፡

ግብ

ሥራ የሌላቸዉ የደሃ ደሃ ሴቶችን በመሰረታዊ የእንጨት ዉጤቶች የምርት ስራ በማሰልጠን አልጋና ከአልጋ

ጎን የሚቀመጥ ካቢኔት ሰርተዉ ለተገልጋይ ምርታቸዉን በመሸጥ አባላቱ የወር ገቢ ማግኘት እዲችሉ

በተመረጡ መሰረታዊ የፈርኒቸር ክሎትን በሚያስጨብጡ የብቃት አሀዶች ላይ የአጭር ግዜ ስልጠና

በማሰልጠን የስራ ዕድል መፍጠርና የሰልጣኞችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይሆናል፡፡

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 2


1. አጭር መግለጫ

 የኢንተርፕራይዙ ስም ትጋት የእንጨት ዉጤቶች ማምረቻ ድርጅት

 የአባላት ብዛት ሴት 6 ወ -----

 ድርጅቱ የሚገኝበት አድራሻ ሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በንሳ ዳዬ ከተማ 02 ቀበሌ

 የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ሥልክ ቁጥር _________________________

 የስራ አስኪያጁ ስም KIDEST AHILE TUMEBO(ቅድስት ኃይሌ ቱምቦ)

 የማምረቻ ድርጅቱ ደንበኝነት ካርድቁጥር _______

 የተመረጠው የገቢ ማስገኛ ዘርፍ ዓይነት ማኑፋክቸሪንግ

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 3


የማምረቻ ድርጅቱ አስፈለጊነት

ሄልቬታስ ስዊስ ኢነተር ኮርፖሬሽን ኢትዮጲያ የሴቶች ፕሮጀክት ፤ በዳዬ ፖሊቴክኒክ የፈርኒቸር አሰልጣኝ
በዳዬ ከተማ ንግድና ኢነዱስትሪ ቢሮ እና ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ብርቱ ጥረት የተመስረተ
የእንጨት ማምረቻ ድርጅት ሲሆን ሁሉንም መስራች የማህበሩን ሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት
ማረጋገጥ ነዉ፡፡

2. ንግድ ድርጅቱን ላማንቀሳቀስ የሚያገለግለግል የገንዘብ ምንጭ እና የሚያስፈልገዉ የገንዘብ መጠን


o የማህበሩ ቁጠባ 17,810 ብር

ሀ. ድርጅቱ ለማሽን መግዣ የሚያስፈልገዉ የገንዘብ መጠን

o በለ 40 ኮምቢኔሽን ለማሽን መግዣ የሚወል 80,000 ብር


o ለጅግሶዉ ለማሽን መግዣ የሚወል 8,000 ብር
o ሮተር ለማሽን መግዣ የሚወል 8,000 ብር
o ድሪል ለማሽን መግዣ የሚወል 8,000 ብር
o ኤር ኮምፕረሰር 50000 ብር
o ሳንድር ለማሽን መግዣ የሚወል 5,000 ብር

ለ. ድርጅቱ ለእጅ መሳሪያዎች መግዣ የሚያስፈልገዉ የገንዘብ መጠን

o ችዝል (መሮ) ½ ሴት 1,500 ብር


o ሲ ክላምፕ ሞርሳ ብዛት 12 የአንዱ ዋጋ 400 ብር ሲሆን ጠቅላላ = 4,800
o ባርክላምፕ እረጅሙ ሞርሳ ብዛት 2 የአንዱ ዋጋ 1500 ሲሆን ተቅላላ = 3,000 ብር
o የአንግል መለኪያ ብዛት 4 የአንዱ ዋጋ 75 ብር ሲሆን ጠቅላላ ዋጋ =300 ብር
o ሜትር ብዛት 6 የአንዱ ዋጋ 200 ብር ሲሆን ጠቅላላ ዋጋ = 1,200 ብር
o የስራ ጠረጴዛ ብዛት 2 የአንዱ ዋጋ 2000 ብር ሲሆን ጠቅላላ ዋጋዉ = 4,000 ብር
o ድግን መጋዝ ብዛት 6 አንዱ ዋጋ 300 ብር ጠቅላላ ዋጋ 1,800 ብር
o Claw hammers 6 oz./መዶሻ/ 6 ኦዝ/ ትንሹ በቁጥር 6 የአንዱ ዋጋ 200 ጠቅላላ ዋጋ1200
o ቪቴ ማሰሪያ (Philips screw drivers ) በቁጥ 6 የአንዱ ዋጋ 50 ጠቅላላ ዋጋ 300 ብር
o ቪቴ ማሰሪያ (flat screw drivers )በቁጥ 6 የአንዱ ዋጋ 50 ብር ጠቅላላ ዋጋ 300 ብር
o የማሽን መፍቻና ማሰሪያ combined Open and box wrench በቁጥ 14 የአንዱ ዋጋ 50
ጠቅላላ ዋጋ 700
 ለዕጅ መሳሪያዎች መግዣ የሚዉል 19100 ብር
 ጠቅላላ የማሽን መግዣ 159,000 ብር
 የጥሬ ዕቃ መግዣ 30,000 ብር
 የማህበሩ የመነሻ ካፒታል 178,100 ብር

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 4


3. የድርጅቱ አመታዊ ግብዓት ፍላጎት 120,000 ብር
4. በመጀመሪያዉ ወር መጨረሻ የሚገኝ ገቢ
 ሽያጭ 96,000 ብር
5. የድርጅቱ ወርሃዊ ወጪዎች
 የግብዓት ወጪዎች = 30,000 ብር
 ለሰራተኛ የሚከፈል 18,000 ብር
6. ድርጅቱ ጠቅላላ ወርሃዊ ወጪ 48,000 ብር
7. ድርጅቱ በመጀመሪያዉ ወር የሚገኘዉ የተጣራ ትርፍ 48000 ብር
8. ማምረቻ እና የመሸጫ ቦታ
 ከመንግስት
9. የማህበሩ አጠቃላይ መረጃ
o የማህበሩ ተወካይ ሙሉ ስም ቅድስት ሃይሌ
o አድራሻ ሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በንሳ ዳዬ ከትማ 02 ቀበሌ
o የስራ ዘርፍ አነስተኛ የእንጨት ዉጤቶች ማምረቻ ድርጅት/ማኑፋክቸሪንግ/
o የእቅድ አመት 6/11/2015 ዓ/ም

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 5


10. የቀን የምርት ዕቅድ

ተ. የምርት ዓይነት መለ መጀመሪያ ወር የመጀመሪያ መጀመሪያ ወር ሁለተኛ መጀመሪያ ወርሶስተኛ ሳምንት መጀመሪያ ወር አራተኛ ሳምንት
ቁ ኪያ ሳምንት መጀመሪያ ሳምንት ሳምንት (ከሃምሌ (ከሃምሌ 18/11/2015- (ከሃምሌ 25/11/2015-
(ከሃምሌ 6/11/2015- 11/11/2015-16/11//2015 23/11//2015 30/11//2015
9/11/2015
ምርት የአንዱ ጠቅላላ ም የአንዱ ጠቅላላ ምርት የአንዱ ጠቅላላ ምር የአንዱ ጠቅላላ ዋጋ
ዋጋ ዋጋ ር ዋጋ ዋጋ ዋጋ ዋጋ ት ዋጋ

1 አልጋ (bed ) በ.ቁ 2 10,000 20,000 2 10,000 20,000 2 10,000 20,000 2 10,000 20,000

2 ቤድሳይድ በ.ቁ 2 2000 4000 2 2000 4000 2 2000 4000 2 2000 4000
ካቢኔት
(bed side
cabinet)
ሳምንታዊ ገቢ 24,000 24,000 24,000 24,000

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 6


አልጋ 8 አንዱ ዋጋ 10000
ቤድሳይድ ካቢነተት 8 አንዱ ዋጋ 2000 ኢንተርፕራይዙ በወሩ መጨረሻ ከሽያጭ የሚያገኘዉ ያልተጣራ
ጠቅላላ ዋጋ 96000 ብር ትርፍ

11. ሳምታዊ የክንዉን ተግባራት ዕቅድ

ተቁ የሚከናወኑ ዝርዝር ተግባራት መለኪያ የስራ ቀን


በሳምንት
1 ምርት ማምረት (production ) በቁጥር 2
2 የተመረተዉን ምርት ለቅብ ማዘጋጃት(preparing surface for በቁጥር 2
finishing )
3 የማስዋብ ስራ (applying decorative finishing materials በቁጥር 1
4 በሁሉም ወደ ዳዬ ከተማ የመግቢያ በሮች የሽያጭ እና በድምፅ በቁጥር 1

በተቀረፀ ማስታወቂያ የማስተዋወቅ ስራ ይሰራል(promotions


and sales )

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 7


12. ሳምንታዊ የምርት እና የሽያጭ ዕቅድ

ተ. የምርት ዓይነት መለ መጀመሪያ ወር የመጀመሪያ መጀመሪያ ወር ሁለተኛ መጀመሪያ ወርሶስተኛ ሳምንት መጀመሪያ ወር አራተኛ ሳምንት
ቁ ኪያ ሳምንት መጀመሪያ ሳምንት ሳምንት (ከሃምሌ (ከሃምሌ 18/11/2015- (ከሃምሌ 25/11/2015-
(ከሃምሌ 6/11/2015- 11/11/2015-16/11//2015 23/11//2015 30/11//2015
9/11/2015
ምርት የአንዱ ጠቅላላ ም የአንዱ ጠቅላላ ምርት የአንዱ ጠቅላላ ምር የአንዱ ጠቅላላ ዋጋ
ዋጋ ዋጋ ር ዋጋ ዋጋ ዋጋ ዋጋ ት ዋጋ

1 አልጋ (bed ) በ.ቁ 2 10,000 20,000 2 10,000 20,000 2 10,000 20,000 2 10,000 20,000

2 ቤድሳይድ በ.ቁ 2 2000 4000 2 2000 4000 2 2000 4000 2 2000 4000
ካቢኔት
(bed side
cabinet)
ሳምንታዊ ገቢ 24,000 24,000 24,000 24,000

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 8


13. ወርሃዊ ምርት እና የሽያጭ እቅድ

ተ.ቁ የምርት ዓይነት መለኪያ ምርት የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ

1 አልጋ (bed ) በቁጥር 8 10,000 80,000

2 ቤድሳይድ ካቢኔት በቁጥር 8 2,000 16,000


(bed side cabinet)
ጠቅላላ ገቢ 96,000

14. ቋሚ የዕንጨት ዉጤቶች ማምረቻ አነስተኛ ማሽነሪዎች የግዢ ፍላጎት

ተ. ቋሚ የማምረቻ መለኪ ከሃምሌ 6/11/2014 እስከ ከነሃሴ 1/12/2014 እስከ እስከ ከመስከረም 03/01/2015
ቁ መሳሪያዎች ያ እስከ 30/11/2014 30/12/2014 እስከ እስከ 30/01/2015

ብዛ የአን ጠቅላላ ብዛ የአንዱ ጠቅላላ ብዛ የአንዱ ጠቅላላ


ት ዱ ዋጋ ት ዋጋ ዋጋ ት ዋጋ ዋጋ
ዋጋ
1 1 80,000 80,000 1 80,000 80,000 1 80,000 80,000
በለ 40 ኮምቢኔሽን በቁጥር
combination machine
2 1 8,000 8,000 1 8,000 8,000 1 8,000 8,000
ለጅግሶዉ ለማሽን (Jig በቁጥር
saw)
3 1 8,000 8,000 1 8,000 8,000 1 8,000 8,000
ሮተር ለማሽን ( haper) በቁጥር
4 1 8,000 8,000 1 8,000 8,000 1 8,000 8,000
ድሪል ለማሽን (hand drill) በቁጥር
5 1 5,000 5,000 2 5,000 5,000 2 5,000 5,000
ሳንድር ለማሽን በቁጥር
6 50 litter air Compressor በቁጥር 1 50000 50000 1 50000 50000 1 50000 50000

ጠቅላላ ድምር 159,000 159,000 159,000

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 9


15. ቋሚ አላቂ የዕንጨት ዉጤቶች ማምረቻ የእጅ መሳሪያዎች የግዢ ፍላጎት

ተ.ቁ ቋሚ የእጅ ማምረቻ መሳሪያዎች መለኪያ ከጥር 1/05/2014 እስከ እስከ 30/05/2014
ብዛት የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 6 250 1,500
ችዝል (መሮ) ½ ሴት በቁጥር
2 በቁጥር 12 400 4,800
ሲ ክላምፕ ሞርሳ
3 2 1500 3,000
ባርክላምፕ እረጅሙ ሞርሳ
4 በቁጥር 4 75 300
የአንግል መለኪያ
6 6 200 1200
ሜትር ባለ 10 ብዛት በቁጥር
7 በቁጥር 2 2000 4000
የስራ ጠረጴዛ
10 በቁጥ 6 300 1,800
ድግን መጋዝ
11 6 50 300
ቪቴ ማሰሪያ (Philips screw drivers ) በቁጥ
12 6 50 300
ቪቴ ማሰሪያ (flat screw drivers ) በቁጥ
13 Claw hammers 6 oz. በቁጥ 6 200 1200
14 14 50 700
የማሽን መፍቻና ማሰሪያ combined Open and box wrench በቁጥ
በቁጥ 14 የአንዱ ዋጋ 50 ጠቅላላ ዋጋ 700
ጠቅላላ ድምር 19100

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 10


16. አላቂ ጥሬ ዕቃ

ተ. ወጪ የሚከናወነበት መለኪያ ከሃምሌ 6/11/2014 እስከ ከነሃሴ 1/12/2014 እስከ ከመስከረም 03/01/2015
ቁ ምክንያት እስከ 30/11/2014 እስከ 30/12/2014 እስከ እስከ 30/01/2015
ብዛት የአንዱ ጠቅላላ ብዛት የአንዱ ጠቅላላ ብዛት የአንዱ ጠቅላላ
ዋጋ ዋጋ ዋጋ ዋጋ ዋጋ ዋጋ
2 MDF 10 1,200 12,000 10 1,200 12,000 10 1,200 12,000
በቁጥር
3 4 1000 4,000 4 1000 4,000 4 1000 4,000
KOKOBI GLUE ኮላ ጋሎን
4 1 5000 5,000 1 5000 5,000 1 5000 5,000
SAND PAPER ብርጭቆ በጥቅል
ወረቀት 80 ቁጥር
5 SAND PAPERS 1 5000 5,000 1 5000 5,000 1 5000 5,000
በጥቅል
ብርጭቆ ወረቀት 120
ቁጥር
6 DRY WALL SCREW 5 500 2,500 5 500 2,500 5 500 2,500
ፓኮ
ቪቴ 3.5 ሴሜ
7 NALI ምስማር ፓኮ 3 1000 3,000 3 1000 3,000 3 1000 3,000
5 ሴሜ
ጠቅላላ ድምር 31500 31500 31500

17. የድርጅቱ ስራ ማስጀመሪያ ሀብት/startup capital /178,100 ብር


 ለዕጅ መሳሪያዎች መግዣ የሚዉል 19100 ብር
 ጠቅላላ የማሽን መግዣ 159,000 ብር
 የጥሬ ዕቃ መግዣ 30,000 ብር
 የድርጅቱ አመታዊ ግብዓት ፍላጎት 120,000 ብር
18. በመጀመሪያዉ ወር መጨረሻ የሚገኝ ገቢ
 ሽያጭ 96,000 ብር
19. የድርጅቱ ወርሃዊ ወጪዎች
 የግብዓት ወጪዎች = 30,000 ብር
 ለሰራተኛ የሚከፈል 18,000 ብር
20. ድርጅቱ ጠቅላላ ወርሃዊ ወጪ 48,000 ብር
21. ድርጅቱ በመጀመሪያዉ ወር የሚገኘዉ የተጣራ ትርፍ 48000 ብር

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 11


በመጀመሪያዉ ወር መጨረሻ ከሽያጭ የሚገኝ ገቢ 96,000 ብር - ጠቅላላ ድርጅቱ ወጭ 48,000 ብር

 የተጣራ ትርፍ = 48,000 ብር

ድርጅቱ ለተከታታይ 6(ስድስት ወር ) ምንም አይነት የግብአት ግዢ ስለማየከናዉን ከሁለተኛዉ ወር


መጨረሻ ጀምሮ የምርት መጠን ሳይጨምር በተመሳሳይ የምርት ሽያጭ መጠን የድርጅቱ ወርሓዊ የትርፍ
መጠን ከ 48,000 ብር በ 100% አድጎ 96,000 ብር ይደርሳል፡፡ ነገርግን ከሁለተኛዉ ወር ጀምሮ
ኢንተርፕራይዙ ከአበዳሪ ተቋሙ በብድር የወሰደዉን ለማሽን ግዥ፣ለእጅ መሳሪያና ለስራ ማሰኬጃ
የተበደረዉን 178100 በየወሩ 4947.22 ብር ተመላሽ ከላደረጉ የብድር መጠናቸዉ የተበደሩት ገንዘብ
4947.22 ይጨምራል ፡፡ በመሆኑም በሁለተኛዉ ወር መጨረሻ 183047.22 ከፍ የሚል ይሆነል፡፡ ይህ ብንዲህ
እዳለ ያለማቋረጥ 4947.22 ብር በየወሩ መመለስ ከቻሉ በሁለት አመት ከስድስት ወር እዳቸዉን ከፍለዉ
መጨረስ እና በትርፍ የሚንቀሳቀስ ድርጅት /ኢንተርፕራይዝ /ይሆናል፡፡

22. የምርቱ ተጠቃሚዎች


o የመኝታ አገልግሎት የሚሰጡ ሆቴሎች፣ሎጆች፣
o ግለሰቦች
23. ኢንተርፕራይዙ ምርቱን ለገዥዎች የሚያሰተዋዉቅበት መንገድ
o የገበያ ቀን በዋና መንገድ ዳርቻ ላይ የምርት ናሙና ማስቀመጥና ሞንታርቦ መጠቀም
ማስተዋወቅ
o በድርጅቱ የስራ አካባቢ ታፔላ በመስቀል ይሆናል፡፡

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 12


24. የአንድ አመት የጥሬ እቃ ፍላጎት

ተ. ወጪ የሚከናወነበት መለኪያ ከሃምሌ 6/11/2014 እስከ ከነሃሴ 1/12/2014 እስከ ከመስከረም 03/01/2015
ቁ ምክንያት እስከ 30/11/2014 እስከ 30/12/2014 እስከ እስከ 30/01/2015
ብዛት የአንዱ ጠቅላላ ብዛት የአንዱ ጠቅላላ ብዛት የአንዱ ጠቅላላ
ዋጋ ዋጋ ዋጋ ዋጋ ዋጋ ዋጋ
2 MDF 100 1,200 120,000
በቁጥር
3 12 1000 12000
KOKOBI GLUE ኮላ ጋሎን
4 1 5000 5,000
SAND PAPER ብርጭቆ በጥቅል
ወረቀት 80 ቁጥር
5 SAND PAPERS 1 5000 5,000
በጥቅል
ብርጭቆ ወረቀት 120
ቁጥር
6 DRY WALL SCREW 7 500 3500
ፓኮ
ቪቴ 3.5 ሴሜ
7 NALI ምስማር ፓኮ 8 1000 8000
5 ሴሜ
8 ጀት ቀለም ጋሎነ 12 1500 18,000
ጠቅላላ ድምር 171,500

25. የማምረቻ ደርጅቱ ሌሎች ወጪዎች

ተቁ ወጪ የሚከናወነበት የወጪዉ መጠን ምርመራ


ምክንያት
1 ዉሃ 100
2 ስልክ 300
3 ለመብራት 150
ድምር 550

26. ለምርት አገልግሎት የሚዉለዉ ጥሬ ዕቃ ምንጭ እና አቅርቦት የሚከናወንበት

o ከሃዋሳ

o ከአካባቢ ገበያ በግዢ

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 13


27. የኢንተርፕራይዙ የገንዘብ እቅድ

የካፒታል ፈላጎት የገንዘቡ ምንጭ የድርጅቱ አንጡራ ሃብት


የድርጅቱ ስራ ማስጀመሪያ ሀብት/startup capital ብድር 178,100 ብር
/
ለዕጅ መሳሪያዎች መግዣ የሚዉል ብድር 19100 ብር
ጠቅላላ የማሽን መግዣ ብድር 159,000 ብር
የጥሬ ዕቃ መግዣ ብድር 30,000 ብር
የድርጅቱ አመታዊ ግብዓት ፍላጎት ብድር 120,000 ብር
በመጀመሪያዉ ወር መጨረሻ የሚገኝ ገቢሽያጭ 96,000 ብር
ለሰራተኛ የሚከፈል ገቢሽያጭ 18,000 ብር

28. የትርፍና ኪሳራ መግለጫ

ከአጠቃላይ የመነሻ ካፒታል ዉስጥ 10 % ማለትም 17810 ብሩ ከድርጅቱ አባላት በቁጠባ የሚሸፈን

ሲሆን ይኸዉም የብድር መያዣነት አበዳሪ ተቋሙ ማለትም በኦሞ ማይክሮፋይናንስ በድሩ ተመልሶ

እስከሚያለቅ ድረስ በመያዣነት የሚቀመጥ ይሆናል፡፡ ቀሪዉ 80 በመቶ ማለትም 160,290 ብር 10 %

የብድር ወለድ የሚገኝ ይሆናል፡፡

 የድርጅቱ ስራ ማስጀመሪያ ሀብት/startup capital /178,100 ብር


 ለዕጅ መሳሪያዎች መግዣ የሚዉል 19100 ብር
 ጠቅላላ የማሽን መግዣ 159,000 ብር
 የጥሬ ዕቃ መግዣ 171,500
 የድርጅቱ አመታዊ ግብዓት ፍላጎት 120,000 ብር
 በመጀመሪያዉ ወር መጨረሻ የሚገኝ ገቢ
 ሽያጭ 96,000 ብር
 የድርጅቱ ወርሃዊ ወጪዎች
o የግብዓት ወጪዎች = 30,000 ብር
o ለሰራተኛ የሚከፈል 18,000 ብር
 ድርጅቱ ጠቅላላ ወርሃዊ ወጪ 48,000 ብር
 ድርጅቱ በመጀመሪያዉ ወር የሚገኘዉ የተጣራ ትርፍ 48000 ብር

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 14


29. የድርጅቱ አመታዊ የሽያጭ ዕቅድ

ተቁ ጠቅላላ ሽያጭ የገንዘቡ መጠን ምርመራ


1 ድርጅቱ ለዉ ተንቀሳቃሽ ገንዘብ 178100
2 የልተጣራ ሽያጭ 96100
3 ዓመታዊ የቀጥተኛ ጥሬ ዕቃ ወጪ 171,500 30,000 ወርሃዊ
የጥሬ እቃ ወጪ
4 አጠቃላይ ትርፍ ሢቀነስ ቀጥተኛ የጥሬ እቃ 48000
ወጪ
5 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ 550
6 ያልተጣራ ትርፍ 96000
7 የወለድ ተከፋ 4947.22
8 ከግብር በፊት ትርፍ ሲቀነስ የወለድ ተከፋይ 43052.78
ሲቀነስ ግብር 10
9 ከሽያጭ የሚከፈል ግብር 10% 4800
10 የተጣራ ትርፍ
11 የእርጅና ቅናሽ ወጭ 5100
12 ያልተጣራ ትርፍ ሲቀነስ አጠቃላይ ወጪ 45395.22
13 አጠቃላይ ወጪ ሲቀነስ ያልተጣራ ትርፍ 50702.78

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 15


30. የድርጅቱ ዓመታዊ የገንዘብ ፍሰት (the enterprise annual cash flow )

ተ ተግባራ ሃምሌ ነሃሴ ምከስረ ትቅምት ህዳር ታህሳስ ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዚ ግንቦት ሰኔ
ቁ ት ም ያ
48000 86252.78 124505.56 162758.34 201011.12 239263.9 277516.68 315769.46 354022.24 392275.02 430527.8
1
የምርት 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000
ሽያጭ
30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000
የግብዓ

18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000
የሰራተ

ደሞዝ
48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000
ታክስ
4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22
ብድር
48000 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22
ተቀናናሽ
ድምር

ተ ተግባራ ሃምሌ ነሃሴ ምከስረ ትቅምት ህዳር ታህሳስ ጥር የካቲት መጋቢት ሚያዚ ግንቦት ሰኔ
ቁ ት ም ያ
430527.8 468780.58 507033.36 545286.14 583538.92 621791.7 660044.48 698297.22 736550.04 774802.82 813055.6 851308.38
1
የምርት 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000
ሽያጭ
30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000
የግብዓ

18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000
የሰራተ

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 16


ደሞዝ
48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000
ታክስ 48000
4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22
ብድር 4947.22
48000 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22
ተቀናናሽ
ድምር

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 17


ተ ተግባራ ሃምሌ ነሃሴ ምከስረ ትቅምት ህዳር ታህሳስ ጥር የካቲት መጋቢ ሚያዚ ግንቦት ሰኔ
ቁ ት ም ት ያ
851308.38 899561.16 927813.94 966066.72 1004319.5 1042572.28 1080825.06
1
የምርት 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000 96000
ሽያጭ
30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000
የግብዓ

18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000 18000
የሰራተ

ደሞዝ
48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000 48000
ታክስ 48000
4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22 4947.22
ብድር 4947.22
48000 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22 57747.22
ተቀናናሽ
ድምር

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 18


ማጠቃለያ

በሁለተኛዉ ወር ብድር መክፈል ባይጀምሩ የድርጅቱ እዳ 178100 ብር በ 10% ከፍ ብሎ 183047.22 ብር

ይደርሳል ፡፡ ጭማሪዉም 17810 ብር ይሆናል ፡፡ ነገር ግን ከሁለተኛዉ ወር ጀምሮ ብድር መመለስ ከቻሉ

178100 ብር ላይ 4947.22 ሲቀነስ ቀሪ የድርጅቱ እዳ 160290 ዝቅ ይላል በሶስተኛዉ ወር መጨረሻ

155342.78 ብር ይሆናል፡፡ በአራተኛዉ ወር ላይ 150395.56 ብር ይደርሳል ኢንተርፕራይዙ ያለበትን እዳ

በዚሁ ፍጥነት በመክፈል ከቸለ ኢንተረፕራይዙ በሁለት ዓመት ተግማሽ መለትም 30 ወር ዉስጥ በጤናማ

የብድር አመላለስ ዘዴ ያለምንም መጨናነቅ ከዕዳ ነፃ ይሆንና ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ በመያዣነት የያዘዉን ብር

ለኢንተርፕራይዙ ገቢ ያደርጋል ወይም ኢንተርፕራይዙ ማስፋፊያ የሚፈልግ ከሆነ ተጨማሪ ብድር

የሚያገኝበት አቋም ላይ የሚገኝ ይሆናል፡፡

የሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን ሁለተኛ ዙር የእንጨት ዉጤቶች ማምረቻ ድርጅት የአንድ ዓመት የትርፍና

ኪሳራ መግለጫ ከሃምሌ 3/12/2014 እስከ ታህሳስ 30/04/2016 ዓ/ም ድረስ የሚያሳይ የንግድ ስራ እቅድ

ፍሰት የሚመላክት ይሆናል ፡፡በአጠቃላይ ይህ የስራ እቅድ አዋጭነት ያለዉ መሆኑን የሚያመለክት ሲሆን

የተጠቀሰዉ ብድር ሙሉ ስራ ላይ ከዋለ የብድር አመላለስም ትክክለኛ የብድር አመላለስ ዘዴን ተከትሎ

ከሚገኘዉ ትርፍ ብቻ የመመለስ የሚቻል ይሆናል ፡፡

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 19


እቅዱን ያዘጋጀው ስም: አበራ በኃይሉ የስራ ድርሻ አሰልጣኝ

የቀበሌው ስራ አስኪያጅ______________________ፊርማ________________________

የተጠቃሚው ስም: ጥረት የእንጨት ዉጤቶች ማምረቻ ማህበር

ፊርማ: __________________________

ያረጋገጠው የወረዳ ባለሙያ ስም: _________________

የሥራ ድርሻ: ________________________ፊርማ________________

የአበዳሪ ተቋም ኃላፊ ስም _______________________የሥራ ድርሻ ______________________

ፊርማ_________________ቀን_______________________________________

2 ኛ ዙር ሄልቬታስ ኢንተርኮርፖሬሽን የሴቶች ፕሮጀክት የንግድ ስራ ዕቅድ Page 20

You might also like