በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ቢሮ
የ6ኛ ክፍሌ ሞዳሌ ፈተና
አካባቢ ሳይንስ 2015ዓ.ም/ 2023 እኤአ
የጥያቄ ብዛት: 40 የተፈቀዯው ሰዏት: - 1 ሰዏት
አጠቃሊይ ትዕዛዝ
ይህ አካባቢ ሳይንስ ቋንቋ ፈተና ነው፡፡ በዚህ ፈተና ውስጥ 40 ጥያቄዎች ተካተዋሌ፤
ሇእያንዲንደ ጥያቄ ትክክሇኛ መሌስ የሆነውን አማራጭ የያዘውን ፊዯሌ በመመረጥ
ሇመሌስ መስጫ በተሰጠው ወረቀት ሊይ በማጥቆር መሌስ ይሰጣሌ፡፡ በፈተና ሊይ
የተሰጡትን ትእዛዞች በጥንቃቄ በማንበብ ፈተናውን መስራት ይጠበቅባችኋሌ፡፡ መሌስ
የሚሰጠው ከፈተናው ጋር በተያያዘው የመሌስ መስጫ ወረቀት ሊይ ነው ፤በመሌስ
መስጫው ሊይ ትክክሇኛውን መሌስ የሚጠቆረው በእርሳስ ብቻ ነው፤ ትክክሇኛው መሌስ
በማጥቆር ሲሰራ ሇማጥቆር የተፈቀዯው ቦታ በሙለ በሚታይ መሌኩ በዯንብ መጥቆር
አሇበት፤ የጠቆረውን መሌስ ሇመቀየር ቢፈሇግ በፊት የጠቆረውን በዯንብ በማጥፋት
መጽዲት አሇበት፡፡
ፈተናውን ሰረቶ ሇመጨርስ የተፈቀዯው ሰአት 1 ሰአት ነው፡፡ ፈተናውን ሰርቶ
ሇመጨረስ የተሰጠው ሰዏት ሲያበቃ ሇመስሪያነት የምንጠቀምበትን የመጻፊያ እርሳስ
ማስቀመጥ እና ፈተናው መስራት ማቆም አሇብን፡፡ ፈተናው እንዳት እንዯሚሰበሰብ
በፈታኙ/ኟ እስከሚነገር ዴረስ በቦታችን ተቀምጠን መጠበቅ አሇብን፡፡
መኮረጅ ወይም በፈተና ሰአት የፈተናን ህግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው አይያዝሇትም፤
ፈተናውን እንዲይፈተንም ይዯረጋሌ፡፡
ፈተናውን መስራት ከመጀመራቹሁ በፊት በመሌስ መስጫው ሊይ መሞሊት የሚገባውን
መረጃ ሁለ በጥንቃቄ መሞሊት አሇበት፡፡
ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባሌ መጀመር አይፈቀዴም !
1. በስተሰሜንና በስተምሥራቅ አቅጣጫ ኢትዮጵያን የሚያዋስኑ ሀገራትን በቅዴመ ተከተሌ
የሚገሌጸው የትኛው ነው?
ሀ. ኤርትራና ኬንያ ሇ. ጅቡቲና ኤርትራ ሐ. ኤርትራና ጅቡቲ መ.ኬንያና ኤርትራ
2. ሇአዱስ ገቢ ተማሪዎች የትምህርት ቤት አካባቢን በቀሊለ ሇማስተዋወቅ የምንጠቀምበት መንገዴ
የትኛው ነው?
ሀ. የቦታውን አንጻራዊ መገኛ በመንገር ሇ.የቦታውን ፍጹማዊ መገኛ በመንገር
ሐ. መሠረታዊ አቅጣጫን በመንገር መ. ካርታ እንዱያነቡ በማዴረግ
3. የአንዴ ቦታን አንጻራዊ መገኛን በቀጥታ ሇመግሇጽ የማይጠቅመው የትኛው አገሊሇጽ ነው?
ሀ. በስተ ቀኝ ሇ. ፊት ሇፊት ሐ. 150 ሰሜን መ. በስተ ግራ
4. መሰረታዊ አቅጣጫ ጠቋሚ የማይመዯበው የትኛው ነው?
ሀ. ዯቡብ ሇ. ፊት ሇፊት ሐ. ምዕራብ መ. ሰሜን
አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አካባቢ ሳይንስ
ከጥያቄ 5 እስከ ጥያቄ 6 የቀረቡትን ጥያቄዎች ሥዕሌ 1 በመመሌከት ትክክሇኛውን አንጻራዊ
መገኛ ግሇጹ፡፡
5. በሥዕለ መካከሌ ከምትታየው ሴት አንጻር ትምህርት ቤቱ የሚገኝበት አቅጣጫ ምን ይባሊሌ?
ሀ. ሰሜን ሇ. ምሥራቅ ሐ. ዯቡብ መ. ምዕራብ
6. በሥዕለ የሚታየው ሆስፒታሌ ከሴትየዋ በየትኛው አቅጣጫ ይገኛሌ?
ሀ. በስተ ቀኝ ሇ. በስተግራ ሐ. ፊት ሇፊት መ. በስተ ኋሊ
7. በሥዕለ የሚታየው የተማሪዎች አውቶብስ ከሴትየዋ በየትኛው አቅጣጫ ይገኛሌ?
ሀ. በስተሰሜን ሇ. በስተምሥራቅ ሐ. በስተዯቡብ መ. በስተምዕራብ
8. በሥዕለ የሚታዩት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ከሴትየዋ በየትኛው አቅጣጫ ይገኛለ?
ሀ. በስተሰሜን ሇ. በስተምሥራቅ ሐ. በስተዯቡብ መ. በስተምዕራብ
9. ምሥራቅ አፍሪካን የሚያዋስነው ትሌቁ ውሃማ አካሌ የትኛው ነው?
ሀ. ቀይ ባሕር ሇ. ዏባይ ሐ. ሕንዴ ውቅያኖስ መ. አትሊንቲክ ውቅያኖስ
አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አካባቢ ሳይንስ
10. የምሥራቅ አፍሪካ ፍጹማዊ መገኛን በትክክሌ የሚገሌጸው የትኛው ነው
ሀ. ከ180 ሰሜን እስከ 270 ዯቡብ ፣ እንዱሁም ከ220 ምሥራቅ እስከ 510 ምሥራቅ
ሇ. ከ 220ሰሜን እስከ 510ዯቡብ ፣ እንዱሁም ከ 180 ምሥራቅ እስከ 270 ምሥራቅ
ሐ. ከ180 ምሥራቅ እስከ 270 ምሥራቅ ፣ እንዱሁም ከ220 ሰሜን እስከ 510 ዯቡብ
መ. ከ180 ዯቡብ እስከ 270 ሰሜን ፣ እንዱሁም ከ220 ምሥራቅ እስከ 510 ምዕራብ
11. ከሚከቱለት አንደ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት አጎራባች ሀገር አይዯሇም፡፡
ሀ. ዯቡብ አፍሪካ ሇ. ሱዲን ሐ. ኬንያ መ. ቦትስዋና
12. ስሇ ቋሚ መስመሮች ትክክሌ ያሌሆነው የትኛው አረፍተ ነገር ነው?
ሀ. የአንዴን ቦታ ፍጹማዊ መገኛን ሇማመሌከት ይጠቅማለ፡፡
ሇ. በካርታ ሊይ ከምሥራቅ ወዯ ምዕራብ ወይም ከምዕራብ ወዯ ምሥራቅ ይሰመራለ፡፡
ሐ. በአጠቃሊይ 360 ዱግሪ ይሇካለ፡፡
መ. መሬትን በምሥራቅና በምዕራብ ንፍቀ ክበባት ይከፍሊለ፡፡
13. በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚገኘው የኪሉማንጃሮ ተራራ ከፍታው ምን ያህሌ ነው?
ሀ. 5,200 ሜትር ሇ. 5,895 ሜትር ሐ.4,620 ሜትር መ. 4,321 ሜትር
14. በኢትዮጵያ የማይገኘው ወንዝ የትኛው ነው?
ሀ. ገናላ ሇ. የሩቩማ ወንዝ ሐ. ዋቢ ሸበላ መ. ዏባይ
አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አካባቢ ሳይንስ
15. ሇተሽከርካሪና በራሪ አካሊት አቅጣጫ ሇመጠቆምና ፍጥነት ሇመቆጣጠር የሚያግዘው መሣሪያ ምን
ይባሊሌ?
ሀ. ጎግሌ ካርታ ሇ. ጎግሌ ኧርዝ ሐ. ጂፒኤስ መ. ሁለም
16. የሌብ ተግባር ምንዴን ነው?
ሀ. ዯም ማጣራት ሇ. ዯም መርጨት ሐ. ዯም ማጠራቀም መ. የዯም ሕዋስ መሥራት
17. በሽታን የሚከሊከሇው የትኛው የዯም ክፍሌ ነው?
ሀ. ፕላትላት ሇ. ቀይ የዯም ሕዋስ ሐ. ፕሊዝማ መ. ነጭ የዯም ሕዋስ
18. ቀይ የዯም ሕዋስ ኦክስጂን እንዱይዝ የሚያስችሇው የትኛው ነው?
ሀ. ፕሊዝማ ሇ. ሄሞግልቢን ሐ. ፕላትላት መ. ነጭ የዯም ሕዋስ
19 ዯም ሲፈስ በፍጥነት ማቆም የየትኛው የዯም ክፍሌ ተግባር ነው?
ሀ. ፕላትላት ሇ. ሄሞግልቢን ሐ. ፕሊዝማ መ. ቀይ የዯም ሕዋስ
20 ዯም ቅዲዎች ወፍራም ግዲግዲ ሉኖራቸው የቻሇው ሇምንዴን ነው?
ሀ. ብዙ ዯም እንዱያሳሌፉ ሇ. የዯም ግፊትን እንዱቋቋሙ
ሐ.ብዙ የዯም ሕዋሳት እንዱያመርቱ መ. ዯም በፍጥነት እንዱያሰራጩ
21 በኦክስጂን የበሇፀገ ዯም የሚረጨው የትኛው የሌብ ክፍሌ ነው?
ሀ. ቀኝ ተቀባይ ሌበ ገንዲ ሇ. ግራ ተቀባይ ሌበ ገንዲ
ሐ. ቀኝ አቀባይ ሌበ ገንዲ መ. ግራ አቀባይ ሌበ ገንዲ
22 በጉርምስና ወቅት በወንድች ሊይ የሚታየው ሥነ ሕይወታዊ ሇውጥ የትኛው ነው?
ሀ. የቆዲ መሇስሇስ ሇ. የጡት ማጎጥጎጥ ሐ. የዴምፅ መጎርነን መ. የዲላ መስፋት
አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አካባቢ ሳይንስ
23 ወር አበባ የሚከሰተው ሇምንዴን ነው?
ሀ. እንቁሊሌ በእንቁሌጢ መፈጠር
ሇ. እንቁሊለ ከእንቁሌጢ ወዯ ማሕፀን ቦይ መግባት
ሐ. የማሕፀን ግዴግዲ መፈራረስ
መ. የማሕፀን ግዴግዲ በዯም ሥርና በሕዋሳት መዯራጀት
24 ጾታዊ ጥቃት ምንዴን ነው?
ሀ. ጾታን መሠረት ያዯረገ የሥራ ክፍፍሌ
ሇ. ሥርዏተ ጾታን መሠረት ያሊዯረገ የሥራ ክፍፍሌ
ሐ. በአስገዲጅነት የሚፈጸም የወሲብ ትንኮሳ
መ. ያሇ ዕዴሜ የሚፈጠር የሥራ ጫና
25 በመቶኛ ሲሰሊ ዝቅተኛ ዴርሻ ያሇው የአየር ምንዝር የትኛው ነው?
ሀ. አርጎን ሇ. ኦክስጅን ሐ. ናይትሮጂን መ. ካርቦን ዲይኦክሳይዴ
26 የኦክስጅንና የካርቦንዲይኦክሳይዴ ሌውውጥ የሚዯረገው በየትኛው የሥርዓተ ትንፈሳ ክፍሌ ነው?
ሀ. ትንከረት ሇ.ዴኅረ-አፍ ሐ. ሰርን መ. ዏቢይ ትንቧ
27 በኢምጋት ከሳንባችን መጠኑን ጨምሮ የሚወጣው የትኛው ጋዝ ነው?
ሀ. ኦክስጅን ሇ. ካርቦንዲይ ኦክሳይዴ ሐ. ናይትሮጅን መ. ሃይዴሮጅን
28 በምጋትና በኢምጋት ሂዯት ምንም ጥቅም ሳይሰጥ ከሳንባችን የሚወጣው የትኛው ጋዝ ነው?
ሀ. ናይትሮጅን ሇ. ካርቦን ክሌተኦክሳይዴ ሐ. ኦክስጅን መ. ሃይዴሮጅን
አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አካባቢ ሳይንስ
29 ወዯ ሳንባችን የሚገባውን አየር በማሞቅ ቆሻሻንና ጀርምን የሚያጣራው የሥርዓተ ትንፈሳ ክፍሌ
ምን ይባሊሌ?
ሀ. ሰርን ሇ. ትንከረት ሐ. ዴሌሺ መ. ትንቧ
30 ውሕዴ ዘር የሚፈጠረው በምን አማካኝነት ነው?
ሀ. በቅሌቅሌ ሇ. በኬሚካሌ አጽግብሮት ሐ. በአካሊዊ አዴግብሮት መ. በዴብሌቅ
31 ከሚከተለት ውስጥ በሌይ- ዘር ዴብሌቅ የሚመዯበው የትኛው ነው?
ሀ. የስኳር ሙሙት ሇ. ዯም ሐ. አየር መ. አሌኮሆሌ
32 ቡናን ሇማስከን የሚውሇው የሌየታ ዘዳ ምን ይባሊሌ?
ሀ. ጥሌያ ሇ. ንጥረት ሐ.ትነት መ.ቀረራ
33 የምዴራችን ዋና የጉሌበት ምንጭ የሚገኘው ከምንዴን ነው?
ሀ. ነፋስ ሇ. ውሃ ሐ. ጸሐይ መ. ነዲጅ
34 ታዲሽ የተፈጥሮ ሀብት የሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ብረት ሇ. ዕጽዋት ሐ. ወርቅ መ. የተፈጥሮ ጋዝ
35 ታዲሽ ያሌሆኑ የተፈጥሮ ሀብት ዋና መገሇጫቸው ምንዴን ነው?
ሀ. በሁለም ሥፍራ መገኘታቸው ሇ. በቀሊለ ጥቅም ሊይ መዋሊቸው
ሐ. የሚያሌቁ መሆናቸው መ. በዝቅተኛ ዋጋ መገኘታቸው
አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አካባቢ ሳይንስ
36 ብርትኳን ሇመቁረጥ የሚጠቅመው የትኛው ቀሊሌ መኪና ነው?
ሀ. ሽክርክሪት ሇ. ሽብሌቅ ሐ. መፈንቅሌ መ. ዘንባይ ወሇሌ
37 የመፈንቅሌ ክፍሌ ያሌሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ጥረት ሇ. ዴጋፍ ሐ. በከራ መ. ሽክመት
38 ከከርሠ ምዴር ውሃ ሇማውጣት የሚያግዝ ቀሊሌ ማሽን ምን ተብል ይጠራሌ?
ሀ. ሽክርክሪት ሇ. ሽብሌቅ ሐ.መፍቻ መ.ሽክርክሪትና ዘንግ
39 አብዛኛው የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የተሇያየ የሙቀት መጠን የሚታየው በምን ምክንያት
ነው?
ሀ. ከምዴር ወገብ ባሊቸው ርቀት ሇ. በከፍታ ሌዩነት
ሐ. በዯመና ሽፋን ሌዩነት መ. ከውቅያኖስ ሞገዴ ባሊቸው ርቀት
40 በምሥራቅ አፍሪካ ሰሜናዊ ክፍሌ የሚገኙ ብዙ አካባቢዎች ዝናብ የሚያገኙት በየትኛው ወራት
ነው?
ሀ. ከመስከረም እስከ ሰኔ ሇ. ከሰኔ እስከ መስከረም
ሐ. ከታኅሣሥ እስከ የካቲት መ. ከጥቅምት እስከ ሚያዝያ
አ.አ ከተማ መስተዳድር ት/ቢሮ ሞዴል ፈተና 2015ዓ.ም አካባቢ ሳይንስ