0% found this document useful (0 votes)
114 views6 pages

G6 Envi. Science Model Exam1 2017 Arada

to share text books or materials

Uploaded by

bantihunasaye21
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as PDF, TXT or read online on Scribd
0% found this document useful (0 votes)
114 views6 pages

G6 Envi. Science Model Exam1 2017 Arada

to share text books or materials

Uploaded by

bantihunasaye21
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as PDF, TXT or read online on Scribd

በአራዲ ክፍሇ ከተማ አስተዲዯር ትምህርት ፅ/ቤት

የ6ኛ ክፍሌ አከባቢ ሳይንስ የአንዯኛ መንፈቅ ዓመት ሞዳሌ ፈተና


(ጥር 2017 ዓ.ም)

የፈተናው ሰዓት - 1ሰዓት


አጠቃሊይ ትዕዛዝ
በዚህ የአካባቢ ሳይንስ ፈተና ውስጥ 40 ጥያቄዎች ተካተዋሌ፤ሇእያንዱንደ ጥያቄ
ትክክሇኛው መሌስ የሆነውን አማራጭ የያዘውን ፊዯሌ በመምረጥ በመሌስ መስጫ
በተሰጠው ወረቀት ሊይ በማጥቆር መሌስ ይስጣሌ፡፡ በፈተና ሊይ የተሰጠውን ትዕዛዞች
በጥንቃቄ በማንበብ ፈተናውን መስራት ይጠበቅባችኋሌ፡፡ መሌሱን የምትመሌሱት
በተዘጋጀው በመሌስ መስጫ ወረቀት ሊይ ነው፡፡ በመሌስ መስጫው ሊይ ትክክሇኛውን
መሌስ የሚጠቆረው በእርሳስ ብቻ ነው፤ትክክሇኛው መሌስ በማጥቆር ሲሰራ
የተፈቀዯው ቦታ በሙለ በሚታይ መሌኩ በዯንብ መጠቆር አሇበት፤የጠቆረውን መሌስ
መቀየር ቢፈሇግ በፊት የጠቆረውን በሚገባ በማጥፋት መፅዱት አሇበት፡፡ ፈተናውን
ሰርቶ ሇመጨረስ የተፈቀዯው ሰዓት 1 ሰዓት ነው፡፡ ፈተናውነ ሰርቶ ሇመጨረስ
የተሰጠው ሰዓት ሲያበቃ ሇመስሪያነት የምንጠቀምበትን ማጥቆሪያ እርሳስ ማስቀመጥ
እና ፈተናውን መስራት ማቆም አሇብን፡፡ ፈተናው እንዲት እንዯሚሰበሰብ በፈታኙ (ኟ)
እስከሚሰበሰብ ዴረስ በቦታችሁ በመቀመጥ መጠበቅ አሇባቸሁ፡፡ መኮረጅ ወይም በፈተና
ሰዓት የፈተናውን ሕግ የማያከብር ተፈታኝ ፈተናው አይያዝሇትም ፤ እንዱይፈተን
ይዯረጋሌ፡፡ ፈተናውን መስራት ከመጀመራችሁ በፊት መሌስ በመሌስ መስጫው ሊይ
መሞሊት ሚገባውን መረጃ ሁሇ በጥንቃቄ መሞሊት አሇበት፡፡

ፈተናውን መስራት ጀምሩ ሳይባሌ መጀመር አይፈቀዳም!


መመሪያ፡- ከተራ ቁጥር 1-40 የሚገኙትን ጥያቄዎች በጥሞና ካነበባችሁ
በኋሊ ሇእያንዲንደ ጥያቄ ከቀረቡት አራት አማራጮች መካከሌ ትክክሇኛ
የሆነውን መሌስ በመምረጥ በመሌስ መስጫው ወረቀት ሊይ አጥቁሩ:
1. በመሬት ሊይ የሚገኙ ነገሮችን በሙለ ወይም በከፊሌ ዝርግ በሆነ ወርቀት ሊይ በመስፈርት
አማካይነት ተመጥነው የሚታዩበት ስዕሊዊ መግሇጫ ምን ይባሊሌ?
ሀ. ኮምፓስ ሐ. ጂ.ፒ.ኤስ
ሇ. ካርታ መ. ለሌ
2. ኢትዮጵያን በስተዯቡብ አቅጣጫ የሚያዋስናት ሀገር የቱ ነው?
ሀ. ኤርትራ ሐ. ኬንያ
ሇ. ዯቡብ ሱዲን መ. ሱዲን
3. የጥያ ትክሌ ዴንጋይ ፍፁማዊ መገኛው የቱ ነው?
ሀ. 80 25' 58"ሰሜን ኬክሮስ እና 350 36' 35" ምስራቅ ኬንትሮስ
ሇ. 90 21' 56" ዯቡብ ኬክሮስ እና 350 35' 36" ምስራቅ ኬንትሮስ
ሐ. 70 25 '57"ዯቡብ ኬክሮስ እና 400 35' 37" ምስራቅ ኬንትሮስ
መ. 80 25 '58"ሰሜን ኬክሮስ እና 380 36' 35" ምስራቅ ኬንትሮስ
4. ከሚከተሇት ውስጥ የጎግላ ካርታ ጥቅም ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. መረጃን ማከማቸት ሐ. ከሳተሊይት ምስሌችን ሇመውሰዴ
ሇ. የአየር ሊይ ፎቶ ግራፍ ሇማንሳት መ. የገበያ ትስስር ሇመፍጠር
5. ከሚከተሇት ውስጥ ሀይዴሮ ክልሪክ አሲዴ የሚይዘው የስርአተ ሌመት አካሌ ክፍሌ የቱ ነው?
ሀ. ጨጓራ ሐ. ትንሹ አንጀት
ሇ. አፍ መ. ትሌቁ አንጀት
6. ቋሚ ስሪት ያሊቸው ንፁህ ሌይ ቁሶች ፣ ከአንዴ አይነት አቶም ብቻ የተሰሩ ስሇሆኑ በአካሊዊም
ሆነ በኬሚካዊ ሂዯት ወዯ ላሊ ቁስ አካሌ የማይፈራርሱ ሌዩ ቁሶች የትኞቹ ናቸው?
ሀ. ውህድች ሐ. ንጥረ-ነገሮች
ሇ. ዴብሌቆች መ. ኦክሳይድች
7. ከሚከተለት ውስጥ ሌዩ ቁስ ውህዴ የሆነው የቱ ነው
ሀ.ወርቅ ሐ. ብር
ሇ. የገበታ ጨው መ. መዲብ
8. ከሚከተለት ውህድች ውስጥ ቤዝ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ሶዴየም ክልራይዴ ሇ. ማግኒዚየም ኦክሳይዴ
ሇ. ሃይዴሮክልሪክ አሲዴ መ. ካሌሲየም ሃይዴሮኦክልሪክ
9. ሶስት ኩንታሌ ስንት ኪል ግራም ይሆናሌ?
ሀ. 200 ኪ.ግ ሐ. 300 ኪ.ግ
ሇ. 400 ኪ.ግ መ. 500 ኪ.ግ
10. ከሚከተለት ቁሶች ውስጥ ዴምፅ የማይተሊሇፍበት በየትኛው ነው?
ሀ. ወና ሐ. ጥጥር
ሇ. ፈሳሽ መ. ጋዝ
11. በተሇያዩ ቦታዎች የተሇያዩ የዝናብና የሙቀት መጠን ሌዩነት እንዱፈጠር አብይ ምክንያት
የሚሆነው የትኛው ክስተት ነው?
ሀ. የአየር ንብርት ይዘት ሐ. የአየር ፀባይ ይዘት
ሇ. የተፈጥሮ ሀብት መ. የአየር ንብርት ተቆጣጣሪ
12. ከሚከተለት ውስጥ የኢትዮጲያ የአየር ንብረት ክሌልች ውስጥ በጣም እርጥበታማ እና በጣም
ቀዝቃዛ የአየር ንብርት ክሌሌ የቱ ነው?
ሀ. በረሃማ ሐ. ቆሊማ
ሇ. ውርጫማ መ. ወይና ዯጋማ
13. ከሚከተሇት ውስጥ የተፈጥሮ ሀብት ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. እፅዋት ሐ. ውሃ
ሇ. አየር መ. ቤት
14. ሇተክለች ዕዴገት ተስማሚ የሆነው የአፈር ዓይነት የቱ ነው?
ሀ. አሸዋማ አፈር ሐ. ሇም አፈር
ሇ. ቀይ አፈር መ. ሸክሊ አፈር
15. ከሞቱ የእንሰሳት አካሌና ተክልች አካሌ የያዘ ብስባሽ የአፈር አይነት ምን ይባሊሌ?
ሀ. ጭቃ ሐ. ዜሮሶሌ
ሇ. ኮሲ መ. ሉቶሶሌ
16. በካርታ ወይም በለሌ ሊይ ከምዕራብ ወዯ ምስራቅ ወይም ከምስራቅ ወዯ ምዕራብ የሚሰመሩ
የሀሳብ መስመሮች አጠቃሊይ ብዛት ስንት ነው?
ሀ . 180 ሐ .90
ሇ .185 መ. 350
ትዕዛዝ 1፡- ከ17 እስከ 19 ሊለት ጥያቄዎች ስዕለን መሰረት አዴርጋችሁ መሌስ ስጡ፡፡

ምስል 1 ቋሚና አግዳሚ መስመሮች


17. በሚከተሇት አግዱሚና ቋሚ መስመሮች ሊይ የፊዯሌ "መ" ቦታ ፍጹማዊ መገኛ የሆነው የቱ
ነው?
ሀ. 10° ምዕራብ ኬንትሮስ እና 30° ዯቡብ ኬክሮስ
ሇ. 30° ዯቡብ ኬክሮስ እና 10°ምዕራብ ኬንትሮስ

ሐ. 20° ሰሜን ኬክሮስ እና 10° ምሥራቅ ኬንትሮስ


መ. 10° ሰሜን ኬክሮስ እና 20° ምሥራቅ ኬንትሮስ
18. 20° ኬክሮስ ሰሜን እና10° ኬንትሮስ ምስራቅ የሚገኘው ፊዯሌ የቱ ነው?
ሀ. ፊዯሌ “መ” ሐ. ፊዯሌ “ሀ”
ሇ. ፊዯሌ “ሇ” መ. ፊዯሌ “ሐ”
19. የምዴር ወገብን የሚያመሇክተው ፊዯሌ የቱ ነው?
ሀ. “ሠ“ ሐ. “ሇ”
ሇ. “መ” መ. “ሀ”
20. ከሚከተለት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከሌ የባህር በር የላሇው ሀገር የቱ ነው?
ሀ. ማሊዊ ሐ) ኬንያ
ሇ. ታንዛኒያ መ. ሶማሉያ
21. ኦክስጂንና አሌሚ ምግቦች ሇስውነታችን ህዋሶች የሚሰራጭበት እንዱሁም ካርቦን ዲይኦክሳይዴ
እና ላልች ቆሻሻዎች በዯም አማካኝነት የሚሄዴበት ሂዯት ነው?
ሀ. ተንፈሳ ሐ. ኢምጋት
ሇ. የዯም ዐዯት መ. ምጋት
22. ከሚከተሇት ውስጥ በጣም ወፍራም ግዴግዲ ያሇቸው እና ዯምን ወዯ ተሇያዩ የሰውነት ክፍሌ
የሚያሰራጩ የዯም ስሮች የትኞቹ ናቸው?
ሀ. ዯም መሌስ ሐ. ዯም ቅዲ
ሇ. ቀጭን የዯም ስሮች መ. ፕሊትላት
23. ከሚከተሇት ውስጥ በኦክስጅን ያሌበሇፀገ ዯም የሚሸከመው የሌብ ክፍሌ የቱ ነው?
ሀ. ቀኝ ተቀባይ ሌበ ገንዲ
ሇ. ቀኝ አቀባይ ሌብ ገንዲ
ሐ. ግራ ተቀባይ ሌብ ገንዲ
መ. ቀኝ ተቀባይ ሌብ ገንዲ
24. ሴቶች ሊይ ብቻ በየ28 ቀኑ በከረቤዛ አሊስፈሊጊ የሆኑ ዯም የሚወገደበት ተፈጥሮአዊ ክስተት
ምን ይባሊሌ?
ሀ. የወር አበባ ሐ. ፅንሰት
ሇ. እርግዝና መ. ውፃት
25.ከሚከተለት ውስጥ በጉርምስና በኮረዲነት ወቅት የሚከሰተው ተፈጥሯዊ ክስተትየሆነው የቱ
ነው?
ሀ. የዲላ መስፋት ሐ. የዴምፀ መጎርነን
ሇ. የክብዯትና ቁመት መጨመር መ. የጡንቻ መዲበር
26. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ ስሇሌይ ዘር ዴብሌቅ ትክክሌ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. በዏይን ወይም በአጉሉ መነጽር መሇየት አይቻሌም፡፡
ሇ. አብዛኞቹ ሌይ ዘር ዴብሌቆች ሙሙት ናችው፡፡
ሐ. የዴብሌቁ ይዘት ወጥና ተመሳሳይ አይዯሇም፡፡
መ. በምንዝሮቻቸው መካከሌ ሌዩነት የሇም፡፡
27. ከሚከተለት ውስጥ ዋህዴ ዘር ዴብሌቅ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. የአሽዋና የውሃ ዴብሌቅ ሐ. የዘይትና የውሃ ዴብሌቅ
ሇ. ዘይትና የበቆል ዴብሌቅ መ. የጨው ሙሙት
28. ከጨው፣አሽዋ እና ውሃ ዴብሌቅ ውስጥ ጨውን ብቻ ሇመሇየት የሚጠቅመው ዘዳ በቅዯም
ተከተሌ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ማሟሟት ጥሉያ ማትነን ሐ. ማትነን ማሟሟት ጥሉያ
ሇ. ማቀዝቀዝ ማተነን ጥሉያ ሀ. ማሟሟት ጥሌያ ማቀዝቀዝ
29. ከሚከተለት መካከሌ የጉሌበት መሇኪያ አሃዴ የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ኪል ሜትር ሐ. ጁሌ
ሇ. ኒውተን መ. ቮሌቴጅ
30. ቀሊሌ መኪና ስራን ሇመስራት የማይርዲው (የማይተቅመው) የቱ ነው?
ሀ. ሀይሌ ያበዛሌ ሐ. ፍጥነት ይጨምራሌ
ሇ. ጉሌበት ያበዛሌ መ. የህይሌ አቅጣጫ ይቀይራሌ
31. ከሚከተሇት አንደ ሀይሌን በማጎሌበት እና ጉሌበትን በመቆጠብ ክብዯት ያሊቸውን ነገሮችን
ታሊሊቅ ፎቆች ሊይ ሇማውጣት የምንጠቀምበት የቀሊሌ መኪና አይነት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. መፈንቅሌ ሐ.ሽክርክሪት
ሇ. ሽብሌቅ መ. ዘንባይ ወሇሌ
32. በአንዴ በተወሰነ አካባቢ በሰአት፣በዯቂቃ እና በየእሇቱ የሚቀያየር የአየር ፀባይ ምን ተብሌ
ይጠራሌ?
ሀ. የአየር ሁኔታ ሐ. የአየር ግፊት
ሇ. የአየር ንብረት መ. የአየር እፍጋት
33. ከሚከተለት የአየር ንብረት ክሌልች መካከሌ የሽግግር ቀጠና በመባሌ የሚታወቀው የቱ ነው?
ሀ. የበረሃ የአየር ንብረት ክሌሌ
ሇ. የሳር ምዴር ሞቃታማ የአየር ንብረት ክሌሌ
ሐ. የዯጋ የአየር ንብረት ክሌሌ
መ. የሀሩር ሞቃታማ የባህር ዲርቻ
34. ከታህሳስ እስከ የካቲት ባለት ወራት ዝናብ የሚያገኙ የምስራቅ አፍሪካ አካባቢ የቱ ነው?
ሀ. በምስራቅ አፍሪካ ሰሜናዊ ክፍሌ ሐ. ከምዴር ወገብ በስተዯቡብ
ሇ. በምዴር ወገብ ሰሜናዊ ክፍሌ መ. በምስራቅ አፍሪካ ምዕራባዊ ክፍሌ
35. ከሚከተለት ውስጥ ተገቢ ያሌሆነ የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም ዘዳ የቱ ነው?
ሀ. የአፈር መሸርሸርን ሇመከሊከሌ ዛፍ መትከሌ
ሇ. በውንዞች አካባቢ ዕፅዋትን መትከሌ
ሐ. በቤት ውስጥ ውሃን በአግባቡ መጠቀም
መ. ከኢንደስትሪ የሚሇቀቁ ቆሻሻ ፍሳሾችን መሌቀቅ
36. ከሚከተለት አማራጮች ውስጥ ስሇአፈር መሸርሸር መንስኤ ያሌሆነው የቱ ነው?
ሀ. እፅዋትን በውንዞች ዲርቻ መትከሌ
ሇ. ተራራማ ቦታን ሇእርሻ ሥራ ማዋሌ
ሐ. ተዲፋት ቦታን ቁሌቁሌ ማረስ
መ. በግጦሽ መሬት ከብቶች ሇረጅም ጊዜ ማሰማራት
37. ካምቢሶሌ እና ሊቪሶሌ የሚባሇው የአፈር ዓይነት የሚገኝበት የምስራቅ አፍሪካ የት ሀገር ነው?
ሀ. ዛምቢያ ሐ. ኤርትራ
ሇ. ታንዛንያ መ. ኢትዮጲያ
38. የአፈር ሽርሽራን ሇመከሊከሌ እፅዋት አሌባ በሆነ መሬቶች ሊይ የዛፍ ችግኞችን የመትከሌና
የመንከባከብ ተግብር ምን ይባሊሌ?
ሀ. ዴነና ሐ. እርከን መስራት
ሇ. ዲግም ዴነና መ. ጣምራ የዯን እርሻ
39. በሶማሉያ በዋናነት የሚገኘው የማዕዴን ዓይነት የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ብረት እና ኒኬሌ ሐ. እምነ-በረዴ እና ማይክ
ሇ. የተፈጥሮ ነዲጅ እና ወርቅ መ. አሌሙኒየም እና ሸክሊ አፈር
40. የምስራቅ አፍሪካ የማዕዴን አጠቃቀም ተግዲሮት ያሌሆነው የትኛው ነው?
ሀ. በሙያው የሰሇጠነ የሰው ሀይሌ እጥረት
ሇ. የማዕዴን ቁፋሮ የቴክኖልጂ እጥረት
ሐ) ከፍተኛ የሀገር ውስጥ ፍሊጎት መኖር
መ. በቂ የመሰረተ ሌማት አሇመኖር

You might also like