0% found this document useful (0 votes)
14 views9 pages

2018 - 6 (Worksheet)

Uploaded by

cubahavana235
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as DOC, PDF, TXT or read online on Scribd
0% found this document useful (0 votes)
14 views9 pages

2018 - 6 (Worksheet)

Uploaded by

cubahavana235
Copyright
© © All Rights Reserved
We take content rights seriously. If you suspect this is your content, claim it here.
Available Formats
Download as DOC, PDF, TXT or read online on Scribd

ክሮስፖይንት ትምህርት ቤት የ 2018 ዓ.

ም የአንደኛው መንፈቀ ዓመት የ 6 ኛ ክፍል


የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት መለማመጃ ጥያቄዎች(Worksheet)
ሥም:- ክፍል:- ተ.ቁ_________

ጥያቄዎቹን በአስተውሎ አንብብ(ቢ)። ከዚህም ትክክል ነው ብለህ(ሽ) ያመንህበትን(ሽበትን)


መልስ ከእያንዳንዱ ጥያቄ አንፃር በተዘጋጀልህ(ሽ) ክፍት ቦታ ላይ አስፍር(ሪ)።

________1. የአንድን አካባቢ ከሌላ ቦታ ወይም ሀገር መገኛ በማነፃፀር መግለፅ ምን ይባላል ?

ሀ. አንፃራዊ መገኛ ለ.ፍፁማዊ መገኛ ሐ. ሀናለ መ. መ/የለም

________2. ከማዕከላዊ አፍሪካ አካባቢ የምስራቅ አፍሪካን የሚያዋስኑ ሀገሮች የትኞቹ


ናቸው?

ሀ. ግብፅና ሊቢያ ለ. ቻድ፣ማዕከላዊ አፍሪካ እና የኮንጎ ዲሞክራቲክ


ሪፑብሊክ ሐ. ዛምቢያ፣ማላዊና ሞዛምቢክ መ. መ/የለም

________3. የአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ትስስር ላይ በመመስረት የአፍሪካ


አካባቢዎች በስንት ይከፈላሉ?

ሀ. በአራት ለ. በሶስት ሐ. በአምስት መ. በሁለት

________4. የአፍሪካ ቀንድ አገሮች የማባሉት የትኞቹ ናቸው?

ሀ. ኡጋንዳ፣ኬንያ እና ሩዋንዳ ለ. ቡሩንዲ፣ ኢትዮጵያ እና


ሶማሊያ ሐ. ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ጂቡቲ መ.
መ/የለም

________5. ስለ ጂፒኤስ (GPS) ትክክለኛው መግለጫ የቱ ነው?

ሀ. የዓለም የመገኛ ስርዓት ነው ለ. የመሬትን ሳተላይት በመዞር በየትኛውም አካባቢ


ያለምንም ክፍያ ነፃ አገልግሎት ይሰጣል ሐ. አንድ ነገር የሚንቀሳቀስበትን አቅጣጫ
ለማሳየት መ. ሁሉም መልሶች ናቸው

________6. የካርታ መረጃ በነፃ የሚሰጥ ሆኖ የመሬት አቀማመጥን በሚፈለግበት ቦታ ላይ መረጃ


ለመስጠት የተሰራ ምን ይባላል?

ሀ. የካርታ ጎግል ለ. የምድር ጎግል ሐ. ሀናለ መ. መ/የለም

________7. ስርዓተ ደም ዝውውር ምንን ያቀፈ ነው?


ሀ. አንጀት፣ጨጓራ እና ልብን ለ.ልብ፣የደም ቧንቧዎችን እና
ደምን ሐ.የደም ቧንቧዎችን፣ልብን እና ጨጓራን መ.ሁሉም
መልሶች ናቸው

________8. ሄሞግሎቢን የሚባለውን ፕሮቲን የያዙ የደም ህዋሳት የትኞቹ ናቸው?

ሀ. ነጭ የደም ህዋሳት ለ.እንክብሊቶች ሐ. ቀይ የደም ህዋሳት


መ.ሀናሐ

________9. ደምን ከልብ ወደተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻችን የሚያጓጉዙ ምን ይባላሉ?

ሀ. ደም ወሳጅ(ቅዳ) ቧንቧዎች ለ. ደም መልስ ቧንቧዎች ሐ. ርቂቶች መ.ሀናለ

________10. በግራ ተቀባይ እና ግራ ሰጪ ገንዳዎች መካከል የሚገኘው ክፍክድ ምን ተብሎ


ይጠራል ?

ሀ. ሶስትያ ክፍክድ ለ. ሁለትያ ክፍክድ ሐ.ሴፕተም


መ.ካርዲዮቫስኩላር

________11. በህፃንነት እና ወጣትነት መካከል የሚገኝ የሽግግር ጊዜ ምን ተብሎ ይጠራል?

ሀ. ጉልምስና ለ. ጉርምስና ሐ. እርጅና መ. መ/የለም

________12. እንቁላል በእንቁልጢ ውስጥ በመዳበር ወደ ቦየ እንቁልጢ የሚገባበት ሂደት ምን


ይባላል ?

ሀ. ዑደተ-ፅዳት ለ. ውፀት ሐ. ማህፀን መ. መ/ አልሰፈረም

________13. ስለ ድልሺ ትክክለኛው መግለጫ የቱ ነው?

ሀ. ድልሺ አየር በማስገባት እና በማስወጣት ሂደት ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያለው ጡንቻ ነው።

ለ. ድልሺ ሲኮማተር ወይም ወደ ታች ሲወርድ የደረት ይዘት ይጨምራል አየር ደግሞ ወደ ውስጥ
ይገባል

ሐ. ድልሺ ሲረግብ(ወደ ላይ ሲወጣ) አየር ወደ ውጪ ይወጣል

መ. ሁሉም መልሶች ናቸው

________14. ይዘቶች በተመሳሳይ ሁኔታ ተበታትኖ ሲገኙ የሚፈጠር የድብልቅ ዓይነት ምን ተብሎ
ይጠራል ?

ሀ. ዋህድዘር ድብልቅ ለ. ልይይዘር ድብልቅ ሐ. ሀናለ መ.


መ/የለም
________15. የፈሳሽ እና የማይሟሟ እንዲሁም ክብደት ከፈሳሽ የሚበልጠውን ጠጣር ድብልቅ
ለመለየት የሚጠቅም ዘዴ ምን ተብሎ ይጠራል?

ሀ.ማጥለል ለ. ማትነን ሐ. ማቅረር መ. ንጥረት

________16. ለእንቅስቃሴ ጉልበት ምሳሌ ሊሆን የሚችለው የቱ ነው?

ሀ. የኬሚካል ጉልበት ለ. የኑክለር ጉልበት ሐ . የመለጠጥ ጉልበት መ. የሙቀት


ጉልበት

________17. ቀላል ማሽኖች ለምን ይጠቅማሉ?

ሀ. ኃይል ለማብዛት ለ. የኃይልን አቅጣጫ ለመቀየር ሐ. ፍጥነት ለማብዛት መ. ሁሉም መልሶች


ናቸው

________18. ከፍተኛ ክብደት ያለውን ሸክም በላዩ ላይ በማንቀሳቀስ ከዝቅተኛ ቦታ ወደ ከፍተኛ


ቦታ ለማውጣት የሚረዳ ቀላል ማሽን የቱ ነው?

ሀ. መፈንቅል ለ. በከራ ሐ. ብሎን መ. ዘንባይ ወለል

________19. ለሁለተኛ ደረጃ መፈንቅል እንደ ምሳሌነት ሊጠቀሱ የሚችሉት የትኞቹናቸው?

ሀ. የጠርሙስ ክዳን መክፈቻ እና የእጅ ጋሪ ሐ. የዓሣ ማጥመጃ መንጠቆ እና


መንሽ

ለ. መቀስ፣ ፒንሳ(መቆንጠጫ) እና የሚስማር መንቀያ(መዶሻ) መ. መ/የለም

________20. የኃይል እንቅስቃሴ አቅጣጫ ከክብደት እንቅስቃሴ አቅጣጫ በተቃራኒው የሚሆነው


በየትኛው የበከራ ዓይነት ነው?

ሀ. በጥምር በከራ ለ. በነጠላ ቋሚ በከራ ሐ. በነጠላ ተንቀሳቃሽ በከራ መ.


ሀናለ

________21. የምስራቅ አፍሪካ አካባቢ በተፈጥሮ ሀብት የበለፀገችበት ምክንያት ምንድነው?

ሀ. የተፈጥሮ የመሬት አቀማመጥ ለ. የአየር ንብረት ሐ. ሀናለ መ. መ/የለም

________22. በተወሰነ አጭር ጊዜ ውስጥ በተወሰነ አንድ ቦታ ላይ የሚፈፀም ምን ይባላል?

ሀ. የአየር ንብረት ለ. የአየር ሁኔታ ሐ. ሀናለ መ. ሁሉም

________23. የአየር ሁኔታ የትኛው ባህርይ ይኖረዋል ?

ሀ. በትንሽ ቦታ ላይ ለአጭር ጊዜ ውስጥ የሚከሰት ለ. በተደጋጋሚነት ይቀየራል


ሐ. አንድ ቦታ በአንድ ዓመት ብዙ ዓይነት የአየር ሁኔታን ያስተናግዳል መ. ሁሉም መልሶች
ናቸው

________24. የአየር ንብረት ባህርይን የሚገልፀው የቱ ነው?

ሀ. በሰፊ ቦታ ላይ ለረዥም ጊዜ በተመሳሳይ ሁኔታ የሚታይ ነው ለ. በተወሰነ ቋሚ ነው

ሐ.በአንድ በታ የተለመደ አየር ነው መ.ሁሉም

________25. የአየር ባህርይ እንዲቀየር የሚያደርገው የቱ ነው?

ሀ. የመሬት ኬክሮስ(ላቲትዩድ) ለ. ንፋስ እና የአየር ህምቅ ሐ. የአየር ግፊት መ. ሁሉም


መልሶች ናቸው

________26. የትሮፒክስ አየር ንብረት አካባቢ የሚባለው የቱ ነው?

ሀ. ዝናባማ የደን አየር ንብረት ዞን ሐ.ከፊል በረሃማ እና በረሃማ የአየር


ንብረት ዞን

ለ. እርጥበታማ የትሮፒክስ አየር ንብረት ዞን መ.ሁሉም

________27. ዝናባማ የደን አየር ንብረት ዞን በኬከሮስ(ላቲትዩድ) በስንት ዲግሪ ላይ ይገኛል


?

ሀ. 0°----5° በሰሜንና ደቡብ የምድር ወገብ ሐ.0°-----23½° በሰሜንና ደቡብ የምድር


ወገብ

ለ. 23½°-----66½° በሰሜንና ደቡብ የምድር ወገብ መ. መ/የለም

________28. ዝናባማ የደን አየር ንብረት ዞን የት አካባቢ ይገኛል?

ሀ. በትልቁ ቪክቶሪያ ሐይቅ ዳርቻ ለ. በከፍተኛ በረሃማ አካባቢ ሐ. ሀናለ


መ.መ/የለም

________29. ዝናባማ የደን አየር ንብረት ዞን ዋና ባህርይው የቱ ነው?

ሀ. በዓመቱ ውስጥ ትልቁ ዝናብ እስከ 2000 ሚ.ሜ የሚሆን ነው ሐ. ከፍተኛ የደመና ሽፋን
አለው

ለ. አማካይ የሙቀት መጠኑ 27 °C ነው መ. ሁሉም መልሶች ናቸው

________30. በክረምት ወቅት በሰሜን ንፍቀ ክበብ ወቅቶቹ የትኞቹ ናቸው ?

ሀ. መስከረም፣ ጥቅምት እና ህዳር ለ.ታህሣሥ፣ጥር እና የካቲት


ሐ.ሰኔ፣ሐምሌ እና ነሐሴ መ. መ/የለም
________31. ከምድር ወገብ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ በሄድን ቁጥር የዝናቡ መጠን ምን እየሆነ
ይሄዳል?

ሀ. እየጨመረ ለ. እየቀነሰ ሐ. ሀናለ መ. መ/የለም

________32.የከፊል በረሃማ እና በረሃማ የአየር ንብረት ዋና መገለጫ ባህርይው የቱ ነው?

ሀ.ጥቂት ዝናብ እስከ 760 ሚ ሜ በታች ነው ሐ. የተወሰነ ዳመና ሽፋን አለው

ለ. አማካይ የሙቀት መጠኑ 35 °C -----38 °C ነው መ. ሁሉም

________33. የምስራቅ አፍሪካ አገሮች ውስጥ የማትካተተው አገር የቷ ናት?

ሀ. ኬንያ ለ. ኡጋንዳ ሐ. ቡሩንዲ መ. ግብፅ

________34. ምስራቅ አፍሪካ የት ይገኛል ?

ሀ. በኬክሮስ 12° ከደቡብ እስከ 22.5° ሰሜን መካከል ሐ. ሀናለ

ለ. በኬንትሮሰ 12° ከደቡብ አስከ 22.5° ሰሜን መካከል መ. መ/የለም

________35. የሳተላይት ፎቶዎች ዕድሜያቸው ከስንት ዓመት ማለፍ የለበትም?

ሀ. ከ 10 ዓመት ለ. ከ 1 ዓመት ሐ. ከ 20 ዓመት መ. ከ 3 ዓመት

________36. በሁለት ጎኑ ስርጉድ የሆነ የዲስክ ቅርፅ ያለው የደም ህዋስ የቱ ነው ?

ሀ. እንክብሊቶች ለ. ነጭ የደም ህዋስ ሐ. ቀይ የደም ህዋስ መ. ለናሐ

________37. ትንቧ በአማካይ 12 ሳ.ሜ የሚረዝም ሆኖ የትኛውን የእንግሊዝኛ ፊደል ቅርፅ ባለው
ልም አጽሞች የተሸፈነ ነው?

ሀ. B ለ. D ሐ. O መ. C

________38. በመሬት ስበት ምክንያት የሚፈጠር ጉልበት ሆኖ አንድ በከፍታ ላይ ያለ ነገር


ያለው ጉልበት ምን ይባላል?

ሀ. የኑክለር ጉልበት ለ. የኬሚካል ጉልበት


ሐ. የኤሌክትሪክ ጉልበት መ . በመሬት ስበት ምክንያት የሚፈጠር የተከማቸ
ጉልበት

________39. ቁሶችን ለመሰንጠቅ የሚጠቅም ቀላል ማሽን የሆነና የዘንባይ ወለል ዓይነት ማሽን
ሆኖ ጫፉ ስለታማ የሆነ ምን ይባላል?

ሀ. በከራ ለ. ብሎን ሐ. ዘንባይ ወለል መ. ሽብልቅ


________40. የሳንባን ተግባር የሚገልጸው የቱ ነው?

ሀ. ደምን ወደ ልብ ማጓጓዝ ሐ. ደምን ወደኋላ እንዳይመለስ መከላከል

ለ.ደምን በሁሉም አካላት ውስጥ መሰራጨት መ. ለትንፈሳ የሚውል አካል ነው

አዘጋጅ:- መ/ር አበበ በቀለ


ክሮስፖይንት ትምህርት ቤት የ 2018 ዓ.ም የአንደኛው መንፈቀ ዓመት የ 8 ኛ ክፍል የአጠቃላይ
ሳይንስ ትምህርት አጋማሽ ፈተና።(20%)

ሥም:- ________________________________ ክፍል:- ______ ተ.ቁ :- ______

I. መግለጫው እውነት ከሆነ "ትክክል" ሐሰት ከሆነ ደግሞ "ስህተት" በማለት


መልስ(ሽ)።(እያንዳንዱ 1 ነጥብ)

__________1. ተሰፋሪ አካል የሆነው መጠነ-ቁስ የተማከለ አሀዱ ኪሎግራም ነው።

__________2. መጠነ-ሙቀት የአንድ አካል የሙቀት ወይም የቅዝቃዜ መጠን ነው።

__________3. የአንድ ነገር መጠነ ሙቀት 80 °C ቢሆን ፣ ውጤቱ በፋራናይት ስኬል 178 °F ሲሆን
በከልቪን ስኬል ደግሞ 351K ነው።

__________4.ተቀራራቢነት ማለት የአንድ ነገር የልኬት ዋጋ ትክክል እና ወደ እውነታ በጣም


የቀረበ መሆኑን የሚያሳይ ነው።

__________5. ማንኛውም ሳይንሳዊ ጥናት ቅደም ተከተል የሚጀምረው በምልከታ ነው።

__________6. "በመቀጠል መቆራረጥ የማይቻል ቁራጭ ላይ ይደርሳል።ቁስ አካል ተቆራራጭ ነው።"


የሚለውን ሀሳብ ገልፆ የነበረው ፈላስፋ ዲሞክራተስ ይባላል።

__________7. የኒውትሮን መጠነ ቁስ በአመአ 1.0073 ሲሆን በግራም(g) ደግሞ 1.673×10¯²⁴ ነው።

II. ትክክለኛውን መልስ ከእያንዳንዱ ጥያቄ አንፃር በተዘጋጀልህ(ሽ) ክፍት ቦታዎች ላይ አስፍር
(ሪ)።(እያንዳንዱ 1 ነጥብ)

_________8. 6kg የሆነ ነገር ወደ ግራም እና ሚሊ ግራም ሲቀየር (በቅደም ተከተል)

ሀ. 60,000 ግራም፣6,000,000 ሚሊ ግራም ሐ. 6,000 ግራም፣600,000 ሚሊ ግራም

ለ. 6000 ግራም፣ 6,000,000 ሚሊ ግራም መ. መ/የለም

________9. ጎኑ 5cm የሆነ ካሬ ስፋቱ በ m² ስንት ይሆናል?

ሀ. 0.005m²=5×10¯³m² ለ. 0.0005m²=5×10¯⁴m² ሐ.
0.00005m²=5×10¯⁵m² መ. መ/የለም

________10. አንድ ድንጋይ 25cm³ ይዘት እና 75g መጠነ-ቁስ አለው። የዚህ ድንጋይ እፍጋት
ስንት ይሆናል?

ሀ. 4 g/cm³ ለ. 5 g/cm³ ሐ. 3 g/cm³ መ. 100 g/cm³


________11. የፖታስየም አቶም(K) 19 ፕሮቶኖች አሉት። የመጠነ ቁስ ቁጥሩ ደግሞ 39 ነው።
አቶማዊ ቁጥሩ ፣ የኤሌክትሮን ቁጥሩ እና የኒውትሮን ቁጥሩ ስንት ነው ?

ሀ. 19፣19፣39 ለ. 19፣39፣20 ሐ. 19፣19፣20 መ. 19፣19፣58

________12. የባለ ብዙ አቶም ወይም አቶመ ብዙ ሞሎኪዪሎች ምሳሌ ሊሆን የሚችለው የቱ ነው?

ሀ. Ne ለ. F₂ ሐ. Ar መ. S₈

________13. ከተመሳሳይና ተከታታይ ሃይድሮካርቦን ቤተሰብ (Homologeous Series) ውስጥ


አንዱ የቱ ነው?

ሀ. አልኬኖች ለ. አልኪኖች ሐ. አልካይኖች መ. ሁሉም

_________14. የአልካይን አጠቃላይ ቀመር በመጠቀም n=7 ሞሎኪዩላዊ ቀመሩ ስንት ነው?

ሀ. C₇H₁₂ ለ. C₇H₁₄ ሐ. C₇H₁₆ መ. መ/የለም

III. በ "ለ" ሥር ያሉትን ሀሳቦች በ "ሀ" ሥር ካሉት ጋር አዛምድ/ጅ/።(እያንዳንዱ 1 ነጥብ)

ሀ ለ

_________15. ኢታኖይክ ወይም አሴቲክ አሲድ ሀ. ኦክሳይዶች፣አሲዶች፣ቤዞችና ጨዎች

_________16. ፎርማልዳይድ(ፎርማሊን) ለ. ጥሬያቸው ለሚበሉ አትክልቶች


ይጠቅማል

_________17. የኢ-ካርቦናማ ውህዶች ምድብ ሐ. የባክቴሪያ፣የፈንገስና የእርሾ


ድርጊቶችን

ሙሉ በሙሉ ያግታል

IV. ባዶ ቦታዎቹን በተስማሚው መልስ አሟላ(ዪ) ( 1 ነጥብ)

18. የአንድ አቶም ____________________በኒውክለሱ ውስጥ የሚገኙ የፕሮቶኖች እና


የኒውትሮኖች ቁጥር ድምር ነው።

19. በኒውክለስ ውስጥ የሚገኙ የፕሮቶኖች ቁጥር _____________________ ይባላል።

V. ለሚከተለው ጥያቄ አጭር እና ግልፅ መልስ ስጥ/ጭ/።(እያንዳንዱ 1 ነጥብ)

20. ቤዛማ ኦክሳይዶች(ብረት አስተኔያዊ ኦክሳይዶች) ማለት ምን ማለት ነው?

____________________________________________________________

____________________________________________________________
አዘጋጅ:- መ/ር አበበ በቀለ

You might also like