1.
በካርታ ወይም በለሌ ሊይ ከሰሜን ወዯ ዯቡብ ተሰምረዉ የሚገኙ የሀሳብ መስመሮች -------------
ይባሊለ፡፡
A. ቋሚ መስመሮች C. የምዴር ወገብ
B. አግዲሚ መስመሮች D. የካንሰር መስመር
2. የካፕርኮርን መስመር የሚገኘዉ በስንት ዴግሪ ሊይ ነዉ?
A. 23 ⁄ ኛ ዱግሪ ስሜን C. 66 ⁄ ዱግሪ ሰሜን
B. 23 ⁄ ኛ ዱግሪ ዯቡብ D. 66 ⁄ ኛ ዱግሪ ዯቡብ
3. ከሚከተለት ዉስጥ የምስራቅ አፍሪካ አጎራባች ያሌሆነዉ ሀገር የቱ ነዉ?
A. ዱሞክራቲክ ኮንጎ C. ግብፅ
B. ዯቡብ አፍሪካ D. አንጎሊ
4. ከሚከተለት ዉስጥ በአፍሪካ ካርታ የምስራቅ አፍሪካን ፍፁማዊ መገኛ የሚያመሇክተዉ የትኛዉ
ነዉ?
A. ከ180ሰ-280 ዯ ኬክሮስ እና ከ220 ምሥራቅ -520 ምስራብ ኬንትሮስ
B. ከ220ሰ-510ዯ ኬንትሮስ እና ከ180 -280 ምዕራብ ኬክሮስ
C. ከ150ሰ-380 ዯ ኬክሮስ እና 240 ምሥራቅ - 540ምዕራብ ኬንትሮስ
D. ከ 180ሰ-270ዯ ኬክሮስ እና ከ 220 ምሥራቅ -510280 ምሥራቅ ኬንትሮስ
5. በዩጋንዲ ፣ በታንዛንያ እና በኬንያ መካከሌ የሚገኝ ሐይቅ ምን ይባሊሌ?
A. የቪክቶሪያ ሐይቅ C. የማሊዊ ሐይቅ
B. የታንካኒካ ሐይቅ D . የሩድሌፍ ሐይቅ
6. የምስራቅ አፍሪካ ትሌቁ ተራራ የት ሀገር ይገኛሌ?
A. በዩጋንዲ C. በኬንያ
B. በታንዛንያ D. በዩጋንዲ እና በታንዛንያ መካከሌ
7. በየብስ፣ በመኪና እና በአየር የሚንቀሳቀሱ አካሊትን አቅጣጫ ሇመጠቆም የሚያገሇግሌ መተግበሪያ
መሳሪያ -------------ነዉ፡፡
A. ጎግሌ ካርታ C. ጂፒኤስ
B. ጎግሌ ኧርዝ D. ሁለም
8. በኦክስጂን ያሌበሇፀገ ዯም ከትሌቁ ዯም መሌስ ተቀብል ወዯ ቀኝ አቀባይ ሌበ ገንዲ የሚሌከዉ -
------------ይባሊሌ፡፡
A. ግራ አቀባይ ሌበ ገንዲ C. ቀኝ አቀባይ ሌበ ገንዲ
B. ግራ ተቀባይ ሌበ ገንዲ D. ቀኝ ተቀባይ ሌበ ገንዲ
9. በዯረታችን ዉስጥ የሚሰማን እንቅስቃሴ ወይም የሌብ ትርታን የምናዲምጥበት መሳሪያ ምን
ተብል ይጠራሌ?
A. ስቴቶስኮፕ C. ቴላስኮፕ
B. ማይክሮስኮፕ D. ኢርፎን
10.የወር አበባ ዑዯት ከ------------እስከ--------ዓመት የዕዴሜ ክሌሌ ዉስጥ ባለት ሴቶች ሊይ
የሚታይ ጤናማ ተፈጥሮአዊ ሂዯት ነዉ፡፡
A. ከ10 - 14 ዓመት C. ከ12 - 70 ዓመት
B. ከ12 - 55 ዓመት D. ከ12 - 80 ዓመት
11.በከባቢ አየር ዉስጥ ያሇዉ ተፈጥሮአዊ ክምችት በመቶኛ ሲሰሊ 0.03% የሚሆነዉን ቦታ
የሚይዘዉ የአየር ምንዝር የቱ ነዉ?
A. ናይትሮጂን C. ካርቦን ዲይኦክሳይዴ
B. ኦክስጂን D. አርጎን
12.ከሚከተለት ዉስጥ ሇኦክስጂን እና ሇካርቦን ዲይኦክሳይዴ ወዯ ዯም ዉስጥ መግቢያ እና መዉጫ
ሆኖ የሚያገሇግሇዉ የመተንፈሻ አካሌ ምን ይባሊሌ ?
A. አቢይ ትንቧ C. ዯቂቅ ትንቧ
B. ባሊ ትንቧ D. ትንከረት (የአየር ከረጢት)
13.ከሚከተለት ዉስጥ ዋህዴ -ዘር ዴብሌቅ ያሌሆነዉ የቱ ነዉ?
A. ዯም C. አየር
B. የስኳር ሙሙት D. የአሌኮሌ እና የዉሃ ዴብሌቅ
14.በአንዴ ዴብሌቅ ዉስጥ ያለ ምንዝሮችን በቀሊለ ሇመሇየት የሚረዲን(የሚያስችሇን) ዘዳ የቱ ነዉ?
A. ምንዝሮች ባሊቸዉ ነጥበ-ፍላት C. ምንዝሮች ባሊቸዉ እፍግታ
B. ምንዝሮች ባሊቸዉ ነጥበ ቅሌጠት D. ሁለም መሌስ ናቸዉ
15.ጥቃቅን ቀዲዲዎች ባለት እቃ ሊይ የፈሳሽ እና ያሌሟሙ የጠጣር ዴብሌቅን የምንሇይበት ዘዳ --
----------ይባሊሌ፡፡
A. ንጥረት C. ጥሉያ
B. ቀረራ D. ትንት
16.ከሚከተለት ዉስጥ ታዲሽ ካሌሆኑ የጉሌበት ምንጮች ዉስጥ የሚመዯበዉ የቱ ነዉ?
A. የተፈጥሮ ነዲጆች C. ንፋስ
B. ዉሃ D. የፀሐይ ብርሃን
17.አናጢዎች ቤት ሲያፈርሱ ሚስማርን በመድሻ ሇመንቀሌ የሚጠቀሙበት የቀሊሌ ማሽን አይነት-
------------ተብል ይጠራሌ፡፡
A. ሽብሌቅ C. መፍቻ
B. መፈንቅሌ D. ሽክርክሪት ዘንግ
18.ከምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት ክሌልች ዉስጥ የሽግግር ቀጠና ተብል የሚጠራዉ የትኛዉ
የአየር ንብረት ክሌሌ ነዉ?
A. የዯጋ የአየር ንብረት ክሌሌ C. የሳር ምዴር ሞቃታማ የአየር ንብረት ክሌሌ
B. የሐሩር ሞቃታማ የአየር ንብረት ክሌሌ D. የበረሃ የአየር ንብረት ክሌሌ
19.ከሚከተለት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ዉስጥ የወርቅ ማዕዴን የማይገኝበት ሀገር የቱ ነዉ?
A. ሶማሉያ C. ታንዛንያ
B. ቡሩንዱ D. ዩጋንዲ
20.በምስራቅ አፍሪካ ሰሜናዊ ክፍሌ የሚገኙ ብዙ አካባቢዎች ዝናብ የሚያገኙት በየትኛዉ
የዝናብ ወቅት ነዉ?
A. ከሰኔ እስከ መስከረም ባለት ወራት C. ከመጋቢት እስከ ሰኔ
B. ከታህሳስ እስከ የካቲት ባለት ወራት D. በጥቅምት እና በሚያዝያ
21. ከሚከተለት ዉስጥ የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ዘዳ የሆነዉ የቱ ነዉ?
A. ታዲሽ የኃይሌ ምንጮችን መጠቀም C. የተፈጥሮ ሀብትን ባግባቡ
መጠቀም
B. ሀገር በቀሌ እፅዋትን መትከሌ D. ሁለም መሌስ ናቸዉ
22.ከሚከተለት ዉስጥ የተፈጥሮ ሀብት ያሌሆነዉ የትኛዉ ነዉ?
A. አየር C. ህንፃዎች
B. አፈር D. እፅዋት
23. ከሚከተለት የምስራቅ አፍሪካ የአፈር አይነቶች ዉስጥ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኘዉ የቱ ነዉ?
A. ኒቶሶሌ C. ዜሮሶሌ
B. ፈራሶሌ D. ካምቢሶሌ
24.ከሚከተለት ዉስጥ ሇአፈር መሸርሸር ምክንያት ያሌሆነዉ የቱ ነዉ?
A. በግጦሽ መሬት ከብቶችን ሇአጭር ጊዜ ማሰማራት C. በተዲፋት ቦታ ሊይ ቁሌቁሌ
ማረስ
B. የእፅዋት ሽፋን መመናመን D. ተራራማ ቦታን ሇእርሻ ስራ ማዋሌ
25.ከሚከተለት ዉስጥ ሇቱሪዝምና ሇመዝናኛ አገሌግልት የማይዉሌ የምስራቅ አፍሪካ ወንዝ የቱ
ነዉ?
A. የቪክቶሪያ ፏፏቴ C . የጭስ አባይ ፏፏቴ
B. የባሮ ወንዝ D. የዛምቤዚ ወንዝ
26. ከምስራቅ አፍሪካ ሐይቆች መካከሌ ከስምጥ ሽሇቆ ዉጭ የሚገኘዉ ሀይቅ የቱ ነዉ?
A. የዝዋይ ሐይቅ C. የጣና ሐይቅ
B. የጫሞ ሐይቅ D. የቱርካና ሐይቅ
27.በምስራቅ አፍሪካ ሁሇተኛዉ ጥንታዊ ስሌጣኔ የማን ስሌጣኔ ነበር?
A. የኑቢያ ስሌጣኔ C. የኤርትራዊያን ስሌጣኔ
B. የግብፃዊያን ስሌጣኔ D. የአክሱም ስሌጣኔ
28.ምስራቅ አፍሪካን የማያዋስነዉ ዉሃማ አካሌ የቱ ነዉ ?
A. የሜዴትራኒያን ባህር C. የኤዯን ባህረ ስሊጤ
B. የቀይ ባህር D. የህንዴ ዉቅያኖስ
29.ከምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች ዉስጥ በሕዝብ ቁጥር አነስተኛዉ ሀገር ማን ነዉ?
A. ኤርትራ C. ሩዋንዲ
B. ሲሸሌስ D. ቡሩንዱ
30. የአሇማችንን ሁሇት ሶስተኛ የሽቶ ምርት በማምረት የምትታወቅ የምስራቅ አፍሪካ ሀገር ማን
ናት?
A. የታንጋኒካ ሀይቅ C. የኮሞሮስ ዯሴት
B. የማዲጋስካር ዯሴት D. የሲሽሌስ ዯሴት
31.በእዴሜ ጠገብ ህንፃዎቿ በዩኒስኮ ታሪካዊ ከተማ በመባሌ የአሇም የቅርስ መዝገብ ሊይ
የተመዘገበች ከተማ ማን ናት?
A. የአክሱም ከተማ C. የሊሉበሊ ከተማ
B. የባህርዲር ከተማ D. የአስመራ ከተማ
32.ከሚከተለት ዉስጥ የተፈጥሮ መስህብ ያሌሆነዉ የቱ ነዉ?
A. የሐረር ጀጎሌ ግንብ C. የታንጋኒካ ሀይቅ
B. የአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ D. የኮሞሮስ ዯሴት
33.የሐረር ጀጎሌ ግንብ የተገነባዉ በማን አማካኝነት ነዉ?
A. በአህመዴ ግራኝ C. በቅደስ ሊሉበሊ
B. በአሚር ኑር D. በአፄ ሚኒሉክ
34.አንዴ ሀገር ከላልች ሀገሮች ጋር የሚያዯርገዉ እቃዎችን የመሸጥ እና የመግዛት ሂዯት ምን ተብል
ይጠራሌ?
A. የርስበርስ ንግዴ C. የዉጭ ንግዴ
B. የዉስጥ ንግዴ D. ባህሊዊ ንግዴ
35.የኢንደስትሪ ዉጤቶችን ወዯ ዉጭ ሀገራት ሇመሊክ የተሻሇ እንቅስቃሴ ያሊት ሀገር የቷ ናት?
A. ኬንያ C. ኢትዮጵያ
B. ታንዛንያ D. ሁለም መሌስ ናቸዉ
36.ከሚከተለት ዉስጥ የኤች አይቪ /ኤዴስ/ መተሊሇፊያ መንገዴ ያሌሆነዉ የቱ ነዉ?
A. አብሮ በመመገብ C. በእርግዝና ወቅት ከእናት ወዯ ሌጅ
B. ሌቅ በሆነ የግብረ ስጋ ግንኙነት D. ስሇታማ ነገሮችን በጋራ መጠቀም
37.በጫት ዉስጥ የሚገኝ ዉህዴ ኬሚካሌ ምን ተብል ይጠራሌ?
A. ኒኮቲን C. ኢታኖሌ
B. ካቴኒን D. ካፊን
38.ከሚከተለት ዉስጥ ሇዴርቅ ተጋሊጭ የሆነዉ የምስራቅ አፍሪካ ሀገር የቱ ነዉ?
A. ኢትዮጵያ C. ዩጋንዲ
B. ሶማሉያ D. ሁለም መሌስ ናቸዉ
39.ከምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ዴርጅት ራሷን ያገሇሇች ሀገር ማን ትባሊሇች?
A. ኬንያ C. ኤርትራ
B. ሶማሉያ D. ሱዲን
40.ምስራቅ አፍሪካ ካሇበት ወቅታዊ የዴርቅ እና ረሃብ ችግር ሇመዉጣት የሚያስችሇዉ ሀገር በቃሌ ዘዳ
ያሌሆነዉ የትኛዉ ነዉ?
A. እህሌን በጎተራ መርጎ ማስቀመጥ
B. በአጭር ጊዜ የሚዯርሱ የሰብሌ አይነቶችን መዝራት
C. በቤት ጣሪያ ጭስ ሊይ ማስቀመጥ
D. ባህሊዊ የአስተራረስ ዘዳን መጠቀም