You are on page 1of 8

በቴክኖሎጂ ሽግግር እና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን

አገልግሎት የድጋፍ ማዕቀፎች ላይ ግንዛቤ


ማስጨበጫ
እና የክህሎት ስልጠና

ጥቅምት 2013 ዓ.ም


ይዘት

• ቴክኖሎጂ ዲዛይን / solid work…/

• Project report writing and editing guide lines

• የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ምንነትና አሰጣጥ


ሂደት
• የ100% ቴክኖሎጂ የመቅዳትና የማሸጋገር ሂደት

• የእሴት ሰንሰለት ትንተን ሂደት/Value chain


development/
የስልጠናው ዓላማ፡

በቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት

አሰጣጥ ዙርያ የሚታዩ የአፈጻጸም ችግሮችን እና የክህሎት

ክፍተቶችን ለመፍታት ከአሰልጣኞች፣ ከሚመለከታቸው

ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ ግንዛቤ እና ተገቢውን

ክህሎት በመያዝ በዘርፉ የተሰማሩ አካላትን ውጤታማ ማድረግ

ነው፡፡
ዝርዝር ዓላማዎች፡

 በቴክኖሎጂ ዲዛይን እና ዶክመንት አዘገጃጀት እና ተግባራዊ አሰራር ላይ የጋራ

ግንዛቤ እና ተገቢውን ክህሎት መያዝ እና መፈጸም

 ከአከባቢ የልማት ቀጠና በመነሳት በእሴት ሰንሰለት ትንተና ሂደት ላይ የገራ ግንዛቤ

መያዝ እና ተግባራዊ ማድረግ

 በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ስራዎች ላይ የጋራ ግንዛቤ መያዝና

ለኢንተርፕራይዞች ውጤታማ ድጋፍ መስጠት

 የማያቋርጥ የምርትንና አገልግሎት እና የአመራረት ኡደትን ማሻሻል ስልት /ካይዘን/

ላይ የጋራ ግንዛቤ መያዝ እና መተግበር


ከስልጠናው የሚጠበቅ ውጤት

በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን

አገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ ግልጽ የሆነ ግንዛቤ እና

ለዘርፉ ተግባር ውጤታማነት አስፈላጊ በሆኑ የአሰራር

ሰነዶች፣ዶክመንቶችና እና ሶፍት ዌር ስራዎች ላይ

ተገቢውን ክህሎት በመያዝ ውጤት ማስመዝገብ!!!


የስልጠናው አካሂድ
• ለሁለት ሳምንታት ስልጠናውን በጋራ ተወስዶ በየት/ት
ክፍሎቹ በጥብቅ ዲስፕሊን እና በባለሙያዎች ድጋፍና
ክትትል ሌሎችን በማብቃት የሚሰፋ እና የሚተገበር ይሆናል
• ተገቢውን መረጃ በሲዲ፣በፍላሽ …በፎቶ እና በቪዲዮ በመዛዝ
ለቀጣይ ስራዎች የምንጠቀም ይሆናል
መከተል የሚገባን የስልጠና ህጎች
• ከኮሮና ቫይረስ መከላከል አንጻር የተቀመጡ ህጎችን ተግባራዊ ማድረግ/...ማክስ

መጠቀም፣ሳኒታይዘር መጠቀም፣ማህበራዊ ርቀት…/

• ስልክ መዝጋት/ሳይለንት ማድረግ/

• ማርፈድ አይቻልም

• ያለበቂ ምክኒያት መቅረት አይቻልም

• የጎንዮሽ ውይይት አይፈቀድም/…በአሰልጣኙ ከሚፈቀደው ከውይይት ጊዜ ውጪ…/

• ከእረፈት ጊዜ ውጪ መውጣትና መግባት ነውር ነው/…ያለ በቂ ምክኒያት…/

• የነቃ ተሳትፎ ማድረግ/ መማማር…/

• ት/ት አዘል ቀልዶችን በየመሃሉ ማቅረብ/…ሳይሰላቹ መከታተል…/


መልካም የስልጠናና መማማርያ

ጊዜ ይሁንልን!!!

አምላክ አገራችንን ሰላም

ያድርግልን!!!

You might also like