You are on page 1of 3

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት ሇ2011 የትምህርት ዘመን በክረምት መርሐ ግብር መስፈርቱን

የሚያሟለ አዲስ አመልካቶችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

Institute of Water Technology College of Natural Science


1 Hydraulic Engineering (M.Sc.) 1 Botanical Science (MSc)

2 Irrigation and Drainage Engineering (M.Sc.) 2 Zoological Sciences (MSc)


3 Hydrology (M.Sc.) 3 Biotechnology(MSc)
4 Dam Engineering (MSc) 4 Environmental Sciences(MSc)
5 Sustainable Water Resource Engineering (MSc) 5 Medical Entomology and Vector Control (MSc)
6 Irrigation Engineering and Management (MSc) 6 Chemistry (Inorganic) (MSc)
7 Integrated River Basin Management (M.Sc.) 7 Chemistry (Physical)(MSc)
9 Water Supply and Sanitation Engineering (M.Sc.) 8 Industrial Chemistry (MSc)
10 Hydropower Engineering (M.Sc.) 9 Mathematical Modeling (MSc.)
11 Climate Change and Development (MSc) 10 Sport Medicine (MSc)

Institute of Technology 11 Applied Statistics (MSc)


1 Computer Science (M.Sc.) 12 Industrial Statistics (MSc)

2 Electrical Power Engineering 13 Material Sciences & ENGINEERING (MSc)


3 Construction Technology and Management (M.Sc.)
4 Geotechnical Engineering (M.Sc.)
5 Information Technology (M.Sc.)
6 Road and Transport Engineering (MSc)
7 Structural Engineering (MSc)
8 MSc in Urban Design and Sustainable Development
9 MSc in Architecture

College of Medicine & Health Sciences


College of Business and Economics
1 Clinical Anatomy
2 MPH in Epidemiology & Biostatistics 1 Development Economics (M.Sc.)
2 Economic Policy Analysis(M.Sc)
3 MPH (General)
4 MPH in Reproductive Health 3 MBA Business Administration (M.Sc.)
5 Clinical Midwifery (MSc) 4 Accounting and Finance (M.Sc.)
6 Medical Microbiology (MSc) 5 Agricultural Economics (M.Sc)
7 Reproductive and Maternal Health (MSc)
College of Social Science and Humanities
1 Social Anthropology (M.Sc.)
2 Environmental Change Management (MSc.)
3 Environment & Sustainable Development (MSc)
4 Teaching Amharic (TEAM)
5 Governance & Development (MA)

College of Agricultural Sciences


1 Animal Nutrition (MSc)
2 Animal Genetics and Breeding
3 Agronomy (M.Sc.)
4 Sugarcane Production Technology (M.Sc.)
5 Irrigation Agronomy
6 Animal production (M.Sc.)
7 Soil science (MSc)
8 Rural Development and agricultural extension (M.Sc.)
9 Horticulture
10 MSc in Diary Science and Technology
11 MSc in Plant Breading
12 Agro forestry (MSc)
13 Watershed management
School of Pedagogy and Behavioral Sciences
1 Curriculum & Instruction (MA)

2 Educational Psychology (MA)


ሇምዝገባ የሚያስፈልጉ መረጃዎች
1 የትምህርት መረጃ፡-ሙለ የትምህርት መረጃ ኦርጅናልና ሁሇት(2) ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ሁሇት(2) ጉርድ ፎቶ ግራፍ
2 የድጋፍ ደብዳቤ፡-የአመልካቹን ጥንካሬና ባህሪ የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ከመ/ቤት ኃላፊ /ከቀድሞ መምህር/ Recommendation Letter
3 የመመዝገቢያ ክፍያ፡- የማመልከቻ ክፊያ የ100 ብር ደረሰኝ በመያዝ የማመልከቻ ቅጽ ከቅበላ ክፍል ቢሮ ቁጥር 210፤ 211 እና
ከዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት (www.amu.edu.et) ማግኘት ይችላለ፡፡
4 በመንግስት /በድርጅት ስፖንሰርነት ሇሚማሩ በመስሪያ ቤቱ/ በድርጅቱ ኃላፊ የሚፈረም /Sponsor ship form / ከቅበላ ክፍል ቢሮ
ቁጥር 210 ፤ 211 እና ከዩቪርሲቲው ድህረ-ገፅ (www.amu.edu.et) ማግኘት ይችላለ፡፡

የማመልከቻ 'የፈተና መስጫ'የውጤት ማሳወቂያ' የምዝገባ ጊዜ እና ቦታ

 የማመልከቻ ጊዜ ፡- ከግንቦት 19/2009 ዓ.ም እስከ ሰኔ 14 /2011 ዓ.ም


 የማመልከቻ ቦታ ፡-አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አ/ዳ/ጽ/ቤት ቅበላ ክፍል 211 እና አዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ጽ/ቤት/ አራት ኪሎ
ሮሚና ካፌ ጎን
 ሇፈተና ያሇፉ አመልካቾች ዝርዝር የሚወጣበት ቀን፡-ሰኔ 18/2011 ዓ.ም
 የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡-ሰኔ 25/2011 ዓ.ም በድህረ-ምረቃ ት/ቤት ህንጻ ፈተና ይሰጣል
 ፈተናያሇፉየሚገሇጽበት፡-ሰኔ 28 /2011 ዓ.ም
 የምዝገባጊዜ፡- ሐምሌ 8/2011ዓ.ም ይሆናል፡፡

ማሳሰብያ፡-ማንኛውም የመግቢያ ፈተና ያሇፈ አመልካች ኦፊሻል ትራንስክሪፕት/ Official Transcript/ በምዝገባ ወቅት ካላቀረበ መመዝገብ
የማይችል መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ ሇማሳሰብ እንወዳሇን፡፡

አርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ ሬጅስትራር እና አልሙናይ ዳይረክቶሬት ጽ/ቤት

You might also like