You are on page 1of 3

Thursday, May 13, 2010

ስማችሁ የሇም

በሰማያዊው ዘፋን ዗ንዴ አንዴ ውሳኔ ተሊሇፈ፡፡ «እነዙህ የኢትዮጵያ ሰዎች ሃይማኖተኞች ናቸው፡፡ ስሇዙህም
ዓሇም ከማሇፉ በፊት አስቀዴመው ተጠርተው ዋጋቸውን ሉቀበለ ይገባሌ» የሚሌ፡፡ አንዴ ሉቀ መሌአክ እሌፍ
አእሊፍ መሊእክትን አስከትል ከሰማይ ሲወርዴ ታየ፡፡ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሰዎችንም ሁለ ሇሰማያዊ ፍርዴ
ሰበሰባቸው፡፡

ወዱያውኑ በመንግሥተ ሰማያት በር ሊይ ሁሇት ዓይነት ሰሌፎች ታዩ፡፡ አንዯኛው ሰሌፍ ረዥም፤ ላሊኛው
ሰሌፍ ግን አጭር ነበር፡፡ ረዥሙ ሰሌፍ ባሇበት ቦታ ገበሬዎች፣ ወዚዯሮች፣ የዕሇት ሥራ ሠራተኞች፣ እናቶች፣
አባቶች፣ ሕፃናት፣ ሉስትሮዎች፣ የቤት ሠራተኞች፣ ሾፌሮች፣ መሐንዱሶች፣ ሐኪሞች፣ አስተማሪዎች፤ ማን
ያሌተሰሇፈ አሇ፡፡ ከጥቂቶቹ በቀር ብዘዎቹ መንግሥተ ሰማያት የመግቢያ ካርዴ ማግኘት ቻለ፡፡

ይህንን ሁኔታ ሲመሇከቱ በአጭሩ ሰሌፍ በኩሌ የተሰሇፉት የሌብ ሌብ ተሰማቸው፡፡ መጀመርያውኑ ሇብቻቸው
ሰሌፍ የሠሩት ከሕዜብ ጋር ሊሇመዯባሇቅ እና ሊሇመምታታት ብሇው ነበር፡፡ እንዳት ሲያስተምሩት፣
ሲያስመሌኩት፣ ሲያስሰግደት፣ ሲያሳሌሙት፣ ከኖሩት ሕዜብ ጋር አብረው ይሰሇፋለ? መጀመርያ ነገር እነርሱ
ያስተማሩት ሕዜብ መንግሥተ ሰማያት ከገባ እነርሱ የማይገቡበት ምንም ምክንያት የሇም፡፡ ሁሇተኛ ዯግሞ
ወዯፊትም ቢሆን በመንግሥተ ሰማያት ሇየት ያሇ የክብር ቦታ ሉጠብቃቸው ስሇሚችሌ ሇየት ብሇው
መሰሇፋቸው ተገቢ ነው፡፡ ይህንን እያሰቡ እና እያወሩ እያሇ አንዴ መሌአክ ወዯ እነርሱ ሰሌፍ መጣ፡፡

ተሰሊፊዎቹ በኩራት ገሌመጥ ገሌመጥ አለ፡፡ እንዱያውም «ከመካከሊችን ማን ይሆን ቀዴሞ የሚገባው» የሚሇው
ነገር ሉያጨቃጭቃቸው ነበር፡፡ አንዲንድች በተከታዮቻቸው ብዚት፣ አንዲንድች በነበራቸው መንፈሳዊ ሥሌጣን፣
አንዲንድች ባገኙት የካሴት እና የመጽሐፍ ገቢ፣ ላልችም በሕዜቡ ዗ንዴ በነበራቸው ተዯናቂነት፣ የቀሩትም
ዯግሞ በንግግር እና በዴምጽ ችልታቸው እየተማመኑ እኔ እበሌጣሇሁ እኔ እቀዴማሇሁ ሲባባለ መሌአኩ
«እናንተ እነማን ናችሁ?» የሚሌ ያሌተጠበቀ ጥያቄ ጠየቃቸው፡፡

ሁለም መሌአክነቱን ተጠራጠሩት፡፡ አገር ያከበራቸውን፣ሕዜብ ያረገዯሊቸውን፣እነርሱን ሇማየት እና ሇመንካት


አዲሜ የተንጋጋሊቸውን፣ በየፖስተሩ፣ በየካሴቱ፣ በየመጽሐፉ፣ በየመጽሔቱ «ታዋቂው» እየተባለ ሲቀርቡ
የኖሩትን፤ ሰይጣን ያወጣለ፣ መንፈስ ይሞሊለ፣ ጠበሌ ያፈሌቃለ፣ እየተባለ ሲያርደ ሲያንቀጠቅጡ የኖሩትን፤
ሲ዗ምሩና ሲያስተምሩ ወፍ ያወርዲለ የተባለትን፤ ገን዗ብ ከፍል መንፈሳዊ ቦታ ተሳሌሞ ሇመምጣት ሕዜብ
ቢሮአቸውን ዯጅ ሲጠናቸው የኖሩትን እነዙህን ጉምቱ ጉምቱ ሰዎች የማያውቅ መሌአክ እንዳት ሉኖር ቻሇ?
ተጠራጠሩ፡፡

«ሇምንዴን ነው ሇብቻ ሰሌፍ የሠራችሁት? ሇምን ከሕዜቡ ጋር አሌተሰሇፋችሁም?» መሌአኩ ይበሌጥ የሚገርም
ጥያቄ አመጣ፡፡ ተሰሊፊዎቹ እርስ በርሳቸው ተያዩ፡፡ ከመካከሌ አንዴ በነገሩ የተበሳጨ ሰባኪ «እንዳት እንዯዙህ
ያሇ ጥያቄ በዙህ በመንግሥተ ሰማያት በር ሊይ እንጠየቃሇን፤ እስካሁንም ተሰሌፈን መቆየት አሌነበረብንም፡፡
እኛን ሇመሆኑ የማያውቅ አሇ? ስንት ሕዜብ ያስከተሌን ሰባክያን፤ ስንት ሕዜብ የፈወስን አጥማቂዎች፣ ስንት
ሕዜብ ያስመሇክን አስመሊኪዎች፣ ስንቱን ያስረገዴን ዗ማሪዎች፤ ስንቱን የታዯግን ፈዋሾች፣ ስንቱን የመራን
የእምነት መሪዎች፤ ስንቱን በባድ እግሩ ያስኬዴን ባሕታውያን፤ ስንቱን ሇገዲም ያበቃን መነኮሳት፤ ሕዜብ
ተሰብስቦ የሾመን «ሐዋርያት»፤ እንዳት እነማን ናችሁ ተብሇን እንጠየቃሇን?» ሁለም በጭብጨባ ዯገፉት፡፡

መሌአኩ «መሌካም፤ የስም ዜርዜሩን ሊምጣውና ስማችሁ እዙያ ውስጥ ካሇ ትገባሊችሁ» ብል አንዴ ትሌቅ
ሰማያዊ መዜገብ ይዝ መጣ፡፡ «እኛ ካሌተጻፍን እና የኛ ስም ከላሇ ታዴያ የማን ስም በዙህ መዜገብ ውስጥ
ሉኖር ነው፡፡ ይኼው እኛ የማናውቀው ሰው ሁለ እየገባ አይዯሇም እንዳ?» አሇ አንዴ አስመሊኪ በንዳት፡፡
«ሌክ ነህ፤ እናንተ የማታውቁት፣ ፈጣሪ ግን የሚያውቀው፤ እናንተንም የማያውቅ ፈጣሪውን ግን የሚያውቅ ብዘ
ሕዜብ አሇ ወዲጄ» አሇው መሌአኩ መዜገቡን እየገሇጠ፡፡

«የሁሊችሁንም ስም ማስታወስ ስሇምችሌ ሁሊችሁም ስማችሁን ንገሩኝ» አሊቸው፡፡ ከወዱህ ወዱያ እየተንጫጩ
ስማቸውን ከነማዕረጋቸው ነገሩት፡፡ መሌአኩ ከፊቱ ሊይ የኀ዗ንም የመገረምም ገጽታ ይነበብበታሌ፡፡ ቀስ እያሇ
የስም ዜርዜሩን ያይና ገጹን ይገሌጣሌ፤ ያይና ገጹን ይገሌጣሌ፤ ያያሌ፣ ገጹን ዯግሞ ይገሌጣሌ፡፡ ብዘ ሺ
ገጾችን ገሇጠ፣ ገሇጠ፣ገሇጠ፤ ማንንም ግን አሌጠራም፡፡ ከዙያ ይባስ ብል የመጨረሻውን የመዜገቡን ሽፋን ከቀኝ
ወዯ ግራ መሌሶ ከዯነው፡፡ «ምንም ማዴረግ አይቻሌም፤ የማናችሁም ስም መዜገቡ ሊይ የሇም» ብል መሌአኩ
በኀ዗ን ሲናገር «ምን?» የሚሌ የዴንጋጤ ኅብረ ዴምጽ ተሰማ፡፡ «የማናችሁም ስም ወዯ መንግሥተ ሰማያት
ከሚገቡት ሰዎች ዜርዜር ውስጥ የሇም» አሇ መሌአኩ በዴጋሜ፡፡

«ሉሆን አይችሌም» «የተሳሳተ መዜገብ ይ዗ህ መጥተህ እንዲይሆን» «ወዯ ሲዖሌ የሚገቡትን መዜገብ ይሆናሌ
በስሕተት ያመጣህው» «እኛኮ አገሌጋዮች ነን፤ የከበረ ስም እና ዜና ያሇን፤ ስንኖርም፣ መዴረክ ሊይ
ስንቀመጥም፣ ዴሮም ሌዩ ነን፤ የኛ መዜገብ ሌዩ መሆን አሇበት» «እስኪ ላሊ መሌአክ ጥራ» ብቻ ሁለም
የመሰሇውን በንዳት እና በዴንጋጤ ይሰነዜር ጀመር፡፡ ላልች መሊእክትም ላልች ዓይነት መዜገቦችን ይ዗ው
መጥ ተው እያገሊበጡ ፈሇጉ፡፡ የነዙያ «የከበሩ አገሌጋዮች» ስም ግን ሉገኝ አሌቻሇም፡፡

«እኛኮ የታወቅን ነን» አለ አንዴ አጥማቂ፡፡ «ሕዜብማ ያውቃችሁ ይሆናሌ መዜገብ ግን አያውቃችሁም»
አሊቸው መሌአኩ፡፡ «እንዳት እኮ እንዳት? » አለ በዋና ከተማዋ ታዋቂ የነበሩ ፓስተር፡፡ «ሉሆን አይችሌም፤
ፈጽሞ ሉሆን አይችሌም» አለ አንዴ ሼሕ፡፡ «የዙህን ምክንያት ማወቅ ትፈሌጋሊችሁ? » አሇ አንደ መሌአክ፡፡
«አዎ» የሚሌ ኅብረ ዴምጽ ተሰማ፡፡

«ምክንያቱኮ ቀሊሌ ነው፡፡ ላልችን መንፈሳዊ እንዱሆኑ ታስተምሩ ነበር እንጂ እናንተ መንፈሳውያን
አሌነበራችሁም፡፡ እናንተ ዴራማ ስትሠሩ ነውኮ የኖራችሁት፡፡ መዴረክ ሊይ ወጥታችሁ መንፈሳዊ ዴራማ
ትሠሩ ነበር፡፡ ሌብሳችሁ፣ንግግራችሁ፣የእጅ አጣጣሊ ችሁ፣ ጸልታችሁ፣ የተዋናይ ነበርኮ፡፡ የማትሆኑትን ነበር
ስታስተምሩ የነበራችሁት፡፡

ሇመሆኑ ሇሕዜቡ የምታስተምሩትና እናንተ የምትመሩበት የሃይማኖት መጽሐፍ አንዴ ነው? ወይስ
ይሇያያሌ? እናንተ የምዴር ቤታችሁን በብዘ ሺ ብሮች እየገነባችሁ ሰዎች ግን ቤታቸውን ረስተው የሰማዩን
ቤት ብቻ እንዱያስቡ ታስተምሩ ነበር፤ ሕዜቡን ስጡ ስጡ እያሊችሁ እናንተ ግን አምጡ አምጡ ትሊሊችሁ፡፡
ሕዜቡን በባድ እግሩ እያስኬዲ ችሁ እናንተ የሚሉዮኖች መኪና ትነደ ነበር፤ ሕዜቡን እያስጾማችሁ፣ እናንተ
ግን ጮማ ትቆርጡ ነበር፤ ታስተምሩት የነበረውኮ ያጠናችሁትን ቃሇ ተውኔት እንጂ የምታምኑ በትን እና
የምትኖሩትን አይዯሇም፡፡ እናንተኮ ግብር የማትከፍለ ነጋዴያን ነበራችሁ፡፡ እናንተ ከገዲም ወዯ ከተማ
ትገባሊችሁ፤ ሰውን ግን ከከተማ ወዯ ገዲም ትወስዲሊችሁ፡፡

እርስ በርሳችሁ እንዯ ውሻ እየተናከሳችሁ ሇማስተማር እና ሇመ዗መር ሲሆን፣ ሇማስመ ሇክና ሇማሰገዴ ሲሆን፣
የአዝ እንባ እያነባችሁ መዴረክ ሊይ ትወጣሊችሁ፡፡ እርስ በርሳ ችሁ ከበርሉን ግንብ የጠነከረ የመሇያያ ግንብ
እየገነባችሁ ሕዜቡን ግን አንዴ ሁኑ፣ ተስ ማሙ፣ ታቻቻለ እያሊችሁ ታስተምራሊችሁ፡፡ ሇመሆኑ ይህ ሁለ
ፓስተር፣ሰባኪ፣ ዗ማሪ፣ መነኩሴ፣ባሕታዊ፣ ዑሊማ፣አሰጋጅ፣አስመሊኪ፣ የእምነት አባት፣እያሊት ነው ኢትዮጵያ
እንዱህ ስሟ በዴህነት እና በጦርነት የሚነሣው? ሙስና እና የ዗መዴ አሠራር፣ ጠባብ ነት እና
዗ረኛነት፣ስግብግብነት እና ማጭበርበር፤ ክፋት እና ምቀኛነት የበዚው ይኼ ሁለ አገሌጋይ እያሊት
ነው? ሇመሆኑ እናንተ ባትኖሩ ኖሮ ይህች ሀገር ከዙህስ የከፋስ ምን ትሆን ነበር?

ሇመሆኑ ተከፋፍሊችሁ፣ተከፋፍሊችሁ፣ተከፋፍሊችሁ መጨረሻችሁ ምንዴን ነው? ሇመሆኑ አንዴ ባትሆኑ እንኳን


ሇመግባባት፤ ሇመገነዚ዗ብ፤ ቢያንስ ሊሇመጠሊሊት፤ ቢያንስ በጠሊትነት ሊሇመተያየት፤ ሊሇመወጋገዜ፤
ሊሇመነቃቀፍ አስባችሁበት ታውቃሊችሁ? የሀገራ ችሁ ፖሇቲከኞች እንኳን የሥነ ምግባር ዯንብ ይኑረን ሲለ
እናንተ ሇመሆኑ የሥነ ምግባር ዯንብ አሊችሁ? ሻማ ሲበራ ዋናው ጨሇማ ከሻማው ሥር ነው የሚገኘው፡፡
ላሊውን ታበራና ሻማዋ ሇራሷ ጨሇማ ትሆናሇች፡፡ እናንተስ? በየቤተ እምነታችሁ ያሇውን ችግር መቼ ፈታችሁ
ነው ሕዜብ እናስተምራሇን የምትለት? ሇናንተ ሁሌጊዛ ጠሊታችሁ ላሊ እምነት የሚከተሇው ብቻ
ነው? ሇራሳችሁ ግን ከራሳችሁ በሊይ ጠሊት የሇውም፡፡ ሕዜቡኮ አንዲችሁ ላሊውን ስትተቹ፤ አንዲችሁ በላሊው
ስትሳሇቁ፤ አንዲችሁ በላሊው ሊይ ነጥብ ስታስቆጥሩ፤ አንዲችሁ የላሊውን ኃጢአት ስት዗ረዜሩ መስማት
ሰሌችቶት ነበር፡፡

«ታዴያ እኛ ያስተማርነው ሕዜብ እንዳት ጸዯቀ? » የሚሌ አንዴ ዴምጽ ተሰማ፡፡

«ሕዜቡማ ምን ያዴርግ በምትናገሩት እናንተ አሌተጠቀማችሁም እንጂ ሕዜቡማ ተጠቀ መበት፡፡ ሕዜቡማ
በሁሇት መንገዴ ተጠቀመ፡፡ እናንተን እያየ «እንዯነዙህ ከመሆን አዴነን» በማሇቱ ተጠቀመ፤ የምትለትን
እየመ዗ነ በማዴረጉም ተጠቀመ፡፡ እንዯ እናንተ ቢሆን ኖሮማ ማን ይተርፍ ነበር፤ አጫርሳችሁት ነበርኮ፡፡ የዙህ
ሕዜብ ጉብዜናው ይሄ አይዯሌ እንዳ፤ ሙዘን ሌጦ መብሊቱ፡፡ ሲገዚው ከነሌጣጩ ነው፤ ሲበሊው ግን ሌጦ
ነው፡፡ የእናንተንም ትምህርት የሰማው መሊጥ ያሇበትን ሌጦ እየጣሇ ነው፡፡

እናንተ ሇዙህች ሀገር መዴኃኒት ነበራችሁ፡፡ ነገር ግን ጊዛው እንዲሇፈበት መዴኃኒት በሽታዎቿ ሆናችሁ፡፡
የሚከተሌ እንጂ የሚዴን፤ የሚያዯንቅ እንጂ የሚሇወጥ፤ የሚያወቅ እንጂ የሚሠራ፣ የሚመስሌ እንጂ የሚሆን
መች አፈራችሁ? ሕዜቡን የናንተ ተከታይ አዴርጋችሁት ቀራችሁ፡፡ ያንን ጠባያችሁን ይዚችሁ እዙህ ከገባችሁ
ዯግሞ የገባውን ታስወጡታሊቸሁ ተብል ይፈራሌ፡፡

የሚያሇቅሱ ዴምጾች እየበረከቱ መጡ፤ አንገታቸውን ያቀረቀሩት ብዘዎች ናቸው፡፡ አንዲንድቹን ፀፀቱ
ያንገበግባቸው ነበር፡፡ ላልቹም ራሳቸውን ጠለት፡፡

«አሁን ምንዴን ነው የሚሻሇን» አለ አንዴ ፓስተር፡፡

«የዙህን መሌስ እኔ መስጠት አሌችሌም፤ ፈጣሪዬን ጠይቄ መምጣት አሇብኝ» አሇና መሌአኩ ትቷቸው ሄዯ፡፡
ከዯቂቃዎች በኋሊ ሲመሇስ እንዱህ የሚሌ መሌስ ይዝ ነበር፡፡

«አንዴ እዴሌ ይሰጣችሁ፡፡ ትስተካከለ እንዯሆነ አንዴ እዴሌ ይሰጣችሁ፡፡ ሕዜቡን ተውትና ራሳችሁን
አስተካክለት፤ ያኔ ሕዜቡ በራሱ ጊዛ ይስተካከሊሌ»

ዴንገት ሁለም መሬት ሊይ ተገኙ፡፡ እነሆ አሁን በየቤተ እምነቱ ያለት በዙህ መንገዴ የተመሇሱት ናቸው፡፡

You might also like