Professional Documents
Culture Documents
የግንቦት 11, 1999 ዓ.ም. ሰንበት በAዲስ Aበባዋ ኮተቤ ሰባተኛ ቀን Aድቬንተስት ቤ/ክ ልዩ
በረከት ሆኖ ነበር ያለፈው፡፡ ከብሩህ ሰንበትነቱና የተባረኩ መደበኛ የAምልኮ ፕሮግራሞቹ በተጨማሪ
በዚሁ Eለት ዋናው Aገልግሎት መጨረሻ የፓ/ር ነጋሽ ሞት ባይኖር መታሰቢያ ቤተ መፃህፍት ሙሉ
ጉባኤ በተገኘበት ተመርቋል፡፡ በዚሁም ጊዜ ፓ/ር ሉቃስ Aዴ የመካከለኛው ሰበካ ስራ መሪ ፣ ዶ/ር
ሰለሞን ነጋሽና የፓ/ር ነጋሽ የስራ ባልደረቦች የነበሩ Aንጋፋ Aገልጋዮች ተገኝተዋል፡፡ በዋናው የሰንበት
Aገልግሎት የጌታን ቃል ካካፈሉ በኃላ ፓ/ር ሉቃስ ዶ/ር ሰለሞንንና መላውን ቤተሰብ ይህን ራEይ
Eውን ስላደረጉ Aመስግነዋቸዋል፡፡ በመቀጠልም ፓ/ር ነጋሽ በህይወት ሳሉ ጌታን በቅንነትና በትጋት
ስላገለገሉባቸው Aርባ የስራ Aመታት Aውስተዋል፡፡ ዶ/ር ሰለሞንም የኮተቤ ቤ/ክ ከAዲሱ የAምልኮ
ህንፃዋ Aንድ ክፍል ለዚህ Aገልግሎት በመለየት ፓ/ር ነጋሽ በህይወት ሳሉ በማስረከቧ ያመሰገኑ ሲሆን
Aባታቸው ፓ/ር ነጋሽ ህይወታቸው ከማለፉ ጥቂት ሰከንዶች ቀድመው Eንኳን ስለዚህ ቤተ መፅሃፍት
ምን ያህል የጋለ ጉጉት Eንደነበራቸው Aውስተዋል፡፡ በቤተ መፃህፍቱ የተባረኩ የተለያዩ የመፅሃፍ
ቅዱስ Eትሞች የሚገኙ ሲሆን ኮሜንቴሪዎች፣ የፓስተሩ የግል ፅሁፍ ስብስቦች፣ የተለያዪ የትንቢት
መንፈስ መፅሃፍት፣ ትምህርት መፃህፍት Eና Aምስት ኮምፒውተሮች ይገኛሉ፡፡ በምረቃው መጨረሻ
ቀለል ያለና ጣፋጭ መስተንግዶ የተደረገ ሲሆን በዚሁ ወቅት በወቅቱ ከተገኙ ምEመናን ለቤተ
መፃህፍቱ የሚሆኑ መፃህፍት ተበርክተዋል፡፡ ዶ/ር ሰለሞን በዚያው ሰንበት ከሰዓት በኮተቤ የወጣቶች
ፕሮግራም ሰፊ ቃለ ምልልስ ያደረጉ ሲሆን በዚያ የነበሩ ሁሉ ብዙ ያተረፉት ነበር፡፡ የተሰጡ የጌታ
ባሪያና ትጉህ የህብረተሰቡ Aገልጋይ የሆኑት ዶ/ር ሰለሞን በAሁኑ ወቅት የቤታኒ ፋውንዴሽን
Eንቅስቃሴዎችን Eያስባበሩ የሚገኙ ሲሆን ይኸው በታናሽ ልጃቸዉ ስም የተሰየመው መንግስታዊ
ያልሆነ ድርጅት ጥሩ ልማታዊ AስተዋፅO በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በተጨማሪም ዶክተሩ ከAAዩ ጋር
በመስራት በፈረንጆች 2008 ላይ በቸገራችን በIንፎርሜሽን ሲስተምስ የዶክትሬት ስልጠና ለመጀመር
በዉጪ ያሉ Iት/ያዊያንን በማስተባበር Eንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ፡፡
‘የAፍሪካ ሜሊኒየም’
Aድርጎ ባፀደቀው በዓል
Aገራችን Eንደሚገቡ
ይጠበቃል፡፡ ይህንን
የሜሊኒየም Eንቅስቃሴ
በተመለከተ ብዙ
መረጃዎችን
http://www.ethiopianmille
nnium.com ላይ ሊያገኙ
ይችላሉ፡፡
የEግዚAብሔር ፀጋ
ብቻ ለዚህ ድንቅ ታሪካዊ
ቀን ያደረሰን በመሆኑና Eርሱም ብቻ ለAገራችን Eውነተኛ በረከት ሊያደርገው የሚችል በመሆኑ
የፍልውሃ Eድቬንቲስት ወጣቶች ‘በሜሊኒየሙ ሚሊዮኖችን’ የሚል ራEይ Aንግበው ተነስተዋል፡፡
ይኸው ራEይ ብዙ ዝርዝር ተግባራት ያሉት ሲሆን ከEነዚህም ውስጥ በAዲስ Aበባ ኤግዚቢሽን
ማEከል ለ15 ቀናት የሚቆይ ክሩሴድ ማድረግን ያካትታል፡፡ የትንቢት ቃል ጌታ ለልጆቹ ይህን ራEይ
በመስጠቱ Eያመሰገነች የፕሮጀክቱ ሙሉ ፅሁፍ በድህረ ገፃችን ላይ የተቀመጠ በመሆኑ Eንዲጎበኙት
ትጋብዛለች፡፡ በዚያ ላይ Aድራሻቸው ለሚገኝ Aስተባባሪዎች የIሜይል Aድራሻዎን ቢልኩ በታማኝነት
Eንቅስቃሴው ከምን መድረሱን ያሳውቁዎታል፡፡ ጌታ ሆይ የተወደዱ የፍልውሃ ወጣቶችንና
Aብረዋቸው ለበጎ ስራ Eጃቸውን የሚያበረቱትን ሁሉ Aብዝተህ ባርክ !!!
የግንቦት 12, 1999 ዓ.ም Eሁድ ለጊምቢ ከተማና ጊምቢ ሰባተኛ ቀን Aድቬንቲስት ቤ/ክ Eፁብ
ቀን ሆና የዋለች ሲሆን በሺህ የሚቆጠሩ Aድቬንቲስቶችና የከተማይቱ ነዋሪዎች ልዪ የቤተሰብ በዓልን
Aክብረዋል፡፡ ፓ/ር በቀለ ገብሬ በዩኒየናችን የቤተሰብ፣ የግሎባል ሚሽንና መጋቢነት ክፍል ሃላፊ
Eንዳሉት በረከቱ በቃት ሊገለፅ ከሚችል በላይ ነበር፡፡ በከተማይቱ Aዳራሽ በነበረዉ በዓል የዞኑ
ፕሬዚዳንት Aቶ ተክሌ ዴሬሳ፣ የከተማይቱ ከንቲባ Aቶ ሳሙኤል Aለማየሁ Eና የዞኑ ኤች Aይ ቪ
ኤድስ ሴክሬቴሪያት Aስተባባሪ Aቶ ታሪኩ ተሰማ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ለ25 ዓመታትና ከዚያ በላይ
በሦስት ጉልቻ የቆዩ 96 ጥዶች የጋብቻ በዓላቸውን Aክብረዋል፡፡ ከEለቱ የበዓሉ ተካፋዮች ረዥም
የጋብቻ Eድሜ የቆዩ 68 ዓመታትን በትዳር የኖሩ ሲሆን ይህን ወርቃማ Eድል በመጠቀምም ሦስት
Aዳዲስ ጥንዶች የጋብቻ ቃል ኪዳናቸውን ፈፅመዋል፡፡ በEለቱ ተለብሰው የነበሩ ቲ-ሸርቶች
(ካናቴራዎች) በፊት ለፊታቸው ‘የAድቬንቲስት የቤተሰብ Aገልግሎት’ የሚል የተፃፈባቸው ሲሆን ከኃላ
ደግሞ በትዳር ዓለም ያሉቱ ‘ለቤተሰቤ Eጠነቀቃለሁ’ ወጣቶች ደግሞ ‘መታቀብን Eመርጣለሁ’ የሚሉ
ፅሁፎች በEንግሊዝኛና በOሮሚኛ ተፅፎባቸው ነበር፡፡ የዩኒየናችን የጤና ክፍል ሃላፊ ወንድም
ተመስጌን ቡልቲ በበዓሉ የተገኙ ሲሆን ጠቃሚ የጤና መልEክት በተለይ በኤች Aይ ቪ /ኤድስ ላይ
ሰጥተዋል፡፡ በወቅቱም የጊምቢ Aድቬንቲስት ሆስፒታል ነፃ የበጎ ፈቃድ የምክርና ምርመራ Aገልግሎት
የሰጠ ሲሆን የዞኑን ፕሬዝዳንት፣ ከንቲባውንና የካቢኔ Aባላትን ጨምሮ ሁሉም የመንግስት
ባለስልጣናት ይህንን ምርመራ በማድረግ ታላቅ Aርዓያነት የተሞላ ተግባር ፈፅመዋል፡፡ ለ50
ዓመታትና ከዚያ በላይ በትዳር የቆዩ ጥንዶች የምስክር ወረቀታቸውን ከፓ/ር በቀለ ገብሬ የዩኒየን ሃላፊ
Eጅ ሲቀበሉ ከ25-49 ዓመታት በትዳር የቆዩ ደግሞ ከፓ/ር ተሰፋ ቀኖ የምEራብ ሰበካ ስራ መሪ Eጅ
ተቀብለዋል፡፡ በዓሉ በIትዮጵያ ቴሌቪዘዥን ሽፋን የተሰጠው ሲሆን የAድቬንቲስት ሬዲዮ የIትዮጵያ
ክፍልም በተከታታይ ፕሮግራም በቤተሰብ ዝግጅቱ ለማቅረብ ማቀዱ ተሰምቷል፡፡ ፓ/ር ብላክ የተባሉ
Aሜሪካዊ Aገልጋይም በወቅቱ በወለጋ የፀሎት ሳምንት Eያካሄዱ የነበሩ ሲሆን በዚሁ ክብረ በዓል
ጠቃሚ መልEክት Aስተላልፈዋል፡፡ ይህ ድንቅ ሰማያዊ በረከት በፎቶ ግራፎችም ሆነ በቪዲዮ የተቀረፀ
ሲሆን የዩኒናች ግኑኝነት ክፍል ሃላፊና በበዓሉም ንቁ ተሳታፊ ከሆኑት ከወንድም በቀለ መርጋ በኩል
ሊገኙ ይችላሉ፡፡ የመካከለኛው Iትዮጵያ ሰበካና የደቡብ Iት/ያ ሰበካም ተመሳሳይ የቤተሰብ በዓላትን
የማዘጋጀት ራEይ ያላቸው ሲሆን የምEራቡ የተከናወነ በዓል ልምድ Eንደሚያበረታታቸው
ይታመናል፡፡
Ë የሚባረኩህን Eባርካለሁ
በጅማ ዩኒቨርስቲ “ዝግመተ ለውጥ ወይስ ፍጥረት - በፍጥረት የሚያምነው Eይታ” በሚል
ርEስ ሴሚናር ቀረበ፡፡ በሴሚናሩ ማብቂያ የሞቀ ወይይትና ክርክር ተካሂዶ የነበረ ሲሆን በAጭሩ
ድንቅ የሆነ ትምህርታዊ ገለፃና ክርክር ተከናውኗል፡፡ በወቅቱም የዩኒቨርስቲው መምህራን ተማሪዎችና
Eንግዶች ተገኘተዋል፡፡ የሴሚናሩ Aቅራቢ የተወሰኑ ፅሁፎችን በድህረ ገፃችን ላይ ያቀረበ ስለሆነ
ትጎበኙት ዘንድ ተጋብዘዋል፡፡
K¨\
Aልቀጥርም በቃ…
Eግዲህ Aልቀጥርም ምስጋናን ለነጌ
Aስታውሳቸዋለሁ… ከበቂ በላይ ነው የ ‘ልጅ ነህ’ ማEረጌ
ልክ ይህን ስገዛ ልክ Eዚህ Aገር ስሄድ ሰማይ ባዶ ሆኖ ለEኔ መራገፉ
ልክ ይሄ Eዳ ሲያልቅ ልክ ኪሴ ሲክብድ ከበዛው ሃጢያቴ ምህረቱ ማለፉ
ያኔ… ያልተሰማ ያልታየ ያልታሰበ በሰው
የኔማ ጌታዬን የማመሰግነው የመኖርያ ቤቴ በሰማያት ያለው
Eንዴት Eንደሆነ Eኔ ብቻ Aውቃለሁ፡፡ ያላስመሰገኑኝ Eነኚህ ነገሮች
በፆም ፀሎት ነዋ Aዳር ይታወጃል መች ላመስግን ነው ኸረ መች? ኸረ መች?
በሽብሸባ ነው E”ጂ ከበሮም ይነሳል ደግሞስ በየቀኑ በህይወት Eንድኖር
የኔ ካላለቀስኩ በምስጋናው ብዛት Aስር ሺ ሲደመር ስምንት መቶ ሊትር
ጠረጥረዋለሁ የዓይ’@ን ጤንነት፡፡ Aየር ሚሰፍርልኝ ካልሆነ EግዚAብሄር
ብዬ ያልኩባቸውን በማይመስሉ ቀናት ኸረ ማነው ይነሳ ቆም ይከራከር፡፡
ዛሬ ላይ ሳያቸውን በጌታዬ ብርታት ደግሞም ውስጤ ያሉ ስጋ Aጥንቶቼ
Aፍርባቸዋለሁ ይህ Eንኳን ያንስኛል ከመቶ ትሪሊየን የበዙ ሴሎቼ
የታል ፆም ፀሎቱ ከበሮውስ የታል? Eንዲህ ተዋህደው ተግባብተውና ተግተው
ለካስ ከጠላት ነው ይሄ ሁሉ ምክር ስራቸውን ሲወጡ Eያኖሩኝ ይኸው
Eንዳላመሰግን Eንዳልለው ክበር ከዛሬው ኮምፒውተር Aለ ከሚባው
“በቃ ትሰግዳለህ ያውም በበለጠ ሚበልጠው ተሰጥቶኝ በጭንቅላቴ ይዤው
Aገር ምድሩ Eከኪልህ Aምልኮው ቀለጠ ላፕ ቶፕ ስገዛ ዘምራለሁ ብለው
ታዲያልህ ታገሳ ያ ጉዳይ ይፈፀም ኸረ Aያምርብኝም ዛሬ ላመስግነው!!
ትምህርትህን ጨርስ ሌላም ዲግሪ ድገም” ጌታ ሆይ
ይኸው ዛሬና Eዚህ በዚሁም ሁኔታ
ላመልክህ ወደድኩኝ ክበር የኔ ጌታ!!
ውሸታም!!! ነጌም ሌላ ይመጣል ጨርሼ Aልቀመጥ
ውሸታም ጠላቴ Eዚህም የሚለኝ ለክብሩ ሚገባን Aምልኮዬን ስሰጥ
በለስላሳ ድምፁ ሰብኮ ያሳመነኝ ነጌም ሌላ ይመጣል ጨርሼ Aልቀመጥ
ለካስ ያው ውሸት ነው Eውነት ከዬት ለክብሩ ሚገባን Aምልኮዬን ስሰጥ
ያመጣል?
የመዳን ቀን ዛሬ ለሃሌም ይሰራል፡፡ ሃሌሉያ!!
ከAትክልት Iሳይያስ
*******************
) “ጥበብ በዚህ Aለ፡፡ AEምሮ ያለዉ የAዉሬዉን ቁጥር ይቁጠረዉ፡ ቁጥሩ የሰዉ ቁጥር
ነዉና፡ ቁጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነዉ፡፡” ዮሐንስ ራEይ 13፡18
*******************
)“መዳን የሌለበት ትምህርት ሊያፈራ የሚችለዉ የመጠቁ ሀጢያተኞችን ብቻ ነዉ፡፡”
ዳግ ባችለር
(Aድቬንቲስት ወርልድ- ግንቦት 2007)
የAዘጋጁ ማስታወሻ
4uÑ@ ìÒ 9—ዋ ¾ƒ”u=ƒ nM ²?“ SêH@ƒ ›G<” ¾}c^Ú‹ c=J” የረዳንን
EግዚAብሔር Aምላክን Eናመሰግናለን፡፡
Eንጋብዝዎታለን::