You are on page 1of 4

ወደዜግነ

ትፖለቲካ መሸጋገሪያው ድልድይ


ሀቀኛየማንነ
ትፓለቲካንማራመድነ
ው!
ሀብታሙ ግርማ

ሀብታሙ ግርማ፣በጅግጅጋዩኒቨርሲቲየኢኮኖሚክስትምህርትክፍልመምህርሲሆኑበኢሜይል
አድራሻው r
uhe215@gmai
l
.com

እንደመግቢያ

በዛሬው ዕለትዶክተርአብይ አህመድ በሊቀመን


በርነ
ትየሚመሩትኦዴፓየፌዴራሊዝም ጉዳይ
ለድርድርየማይቀርብ ነ
ው ብሏል።በኦዴፓ አቋም የማይስማማ የህብረተሰብ ክፍል ወይም
የፖለቲካቡድንመኖሩከኦዴፓመግለጫ በፊትም ሆነበኋላነ
በር፣ይኖራልም።ከጉዳዩጋርተያይዞ
ለየትያለብኝሁለትነ
ገሮችንልጥቀስ።

አን
ደኛማን
ነትንመሠረት ያደረጉ ጥቃቶች በአራቱም የአገሪቱ ጫ ፎች ከመቼውም ጊዜ በላይ
በነ
ገሰበትበዚህወቅትበማን
ነትላይያተኮረፓለቲካንእርግፍአድርገንእን
ተወው ማለትአን
ድም
ከእውነ
ትሌላም ከምክን
ያትመጣላትነ
ው።ሁለተኛጠቅላይ ሚኒስትርአብይንከሀዲ ማድረጉ
ጠቅላዩየሚመሩትፓርቲኦዴፓመሆኑንአለማወቅመሆኑነ
ው።ፓርቲው ከኦህዴድ ወደኦዴፓ
የስም ለውጥ ሲያደርግፌዴራሊዝሙንለመቀየርሳይሆንለፌዴራሊዝሙ መርሆችሀቀኛለመሆን
ቃልገብቶነ
ው።ይህ ማለትምንማለትነ
ው?ይህ ማለትበኦሮሚያም ሆነበሌሎች ክልሎች
የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንበነ
ጻነት የመኖርእናየመስራት ህገመን
ግስታዊ መብታቸውንአክብሮ
ለማስከበርነ
ው።ጠቅላይሚኒስትርአብይባደረጓቸው ሁሉም ን
ግግሮቻቸው በይፋየገለጹትይህን
ሆኖሳለዛሬላይ ወቀሳበዘመቻመጀመሩምንአዲስነ
ገርተገኝቶእን
ደሆነግራአጋቢነ
ው።

የዚህጽሑፍአላማ አሁንካለው ተጨ ባጭ አገራዊእውነ


ታዎችአን
ጻርበቋን
ቋእና(
ወይም)ማን
ነት
ላይ የተመሠረተፌዴራላዊ ሥርዓትአማራጭ የሌለው መሆኑንጽን
ሰሀሳባዊ አስረጅ ማቅረብ

ው።

*
***
***
***
***
*

ብሔርምንድነ
ው?ብሔርተኛስማነ
ው?

በዘልማድ አን
ድንግለሰብ ወይም ቡድንእየጠቀስንእከሌ እኮብሔርተኝነ
ትያጠቃዋል፣ለሀገር
ስጋትነ
ው ወዘተ.
.
..እያልንመፈረጅ በተደጋጋሚ ከምታዘባቸው የማህበራዊ ሚዲያልውውጦች

1st
አን
ዱነው።ግለሰቦችንወይም ቡድኖችንበብሔርተኝነ
ትስን
ፈርጅእውንብሔርተኛየሚለውንቃል
መዝገበ ቃላታዊ እና(
ወይም)ጽን
ሰ ሐሳባዊ ትርጉም ተረድተነ
ዋል?ግለሰቦቹንየምን
ኮንን
በት
አግባብ ምን
ድነው? በምክን
ያት ወይስ የብየናችን መሠረት ግለሰባዊ ጥላቻ (
per
sonal
ani
mosi
ty)
፣የእውቀትማነ
ስ(i
l
li
ter
acy
)፣የስሚ ስሚ (
her
esay
)፣ወይን
ስ..
.
?

በአማርኛ የፖለቲካ መዝገበ ቃላት ውስጥ በማወቅም ሆነባለማወቅ ከበዘበዝናቸው ቃላት


(
abused)ብሔርተኝነ
ትየሚለውንቃል አን
ዱነው።ብሔርተኛየሚለው ቃል እን
ግልትሁለት
መልክ አለው፤አን
ደኛው የትርጉም ሲሆንሌላው የይዘትነ
ው።ከትርጉም አን
ጻርብሔርተኝነ

አሉታዊ ትርጉም የመስጠት፣ከይዘት አን
ጻርደግሞ የቃሉንመግለጫ የምን
ረዳበት አጥብበን
እና(
ወይም)አድሏዊበሆነመን
ገድነ
ው።

በመሠረቱማህበረሰባዊ የሆነጽን
ሰሐሳብ መረዳትያለብንከወልወይም ከቡድንአን
ጻርእን

ከግለሰባዊነ
ትአይደለም።እናም የአን
ድ ማህበረሰብ ስሪቶች (
soci
alf
abr
ics)መገለጫ ዎች
የጋራወይም ቡድናዊሊሆኑይችላሉ።ተፈጥሯዊየጋራ(
ቡድናዊ)መገለጫ ከሆኑየማህበረሰብ
ስሪቶች መካከልጾታ፣ዘር፣ጎሳ፣ሀይማኖትእናብሔርጥቂቶቹናቸው።እያን
ዳንዱ የማህበረሰብ
አባልማን
ነትየእነ
ዚህሁሉድምርነ
ው።

ብሔርሲባል.
..
.

የተለያዩ ማህበረሰቦች እን
ደየእድገት ደረጃቸው ብሔረሰብ ወይም ብሔር ተብለው ሊጠሩ
ይችላሉ።በብሔረሰብደረጃየሚፈረጁ ማህበረሰቦችየጋራጉዳያቸው በአመዛኙመን
ፈሳዊየሆነ፣
ማለትም የጋራቋን
ቋያላቸው፤በታሪክ፣በባህልእናትውፊትየተዛመዱ ናቸው።እነ
ዚህበብሔረሰብ
ደረጃ ያሉ ማህበረሰቦች እየበረከቱ፣ እናም የማህበረ ኢኮኖሚያቸው ውስብስቦሽ
(
sophest
icat
edsoci
o-economi
cset
up)ሲጨ ምር፣ትስስራቸው እናየጋራ ጥቅማቸው
መን
ፈሳዊ እሴቶች ከመጋራትበዘለለኢኮኖሚያዊ እናፖለቲካዊ ይኖራቸዋል።በመሆኑም ብሔር
የምን
ለው የጋራማን
ነትእናየፖለቲካኢኮኖሚ ትስስር(
ዝምድና)ያላቸው የተለያዩማህበረሰቦች
ድምር ነ
ው። የጋራ መን
ፈሳዊ እሴቶቻቸው የብሔሩ ማን
ነት የምን
ለው ሲሆን የጋራ ቁሳዊ
ጥቅማቸው ደግሞ አን
ድየፖለቲካናኢኮኖሚ ማህበረሰብመሆናቸው ነ
ው።

ብሔርተኛሲባል.
..

ከላይእን
ደተመለከተው ብሔርአን
ዱየማህበረሰብ(
ህዝብ)ክፍፍልመገለጫ ሲሆንብሔርተኝነ

ማለትየጋራመን
ፈሳዊም (
የማን
ነት ሆነቁሳዊጥቅሞች)ያላቸው ማህበረሰቦችየጋራመለያቸው
ወይም ጥቅማቸው ሲነ
ካባቸው እን
ደማህበረሰብ የሚሰጡትምላሽ ብሔርተኝነ
ትእን
ለዋለን

የተለያዩፍላጎቶች ያሏቸው ማህበረሰቦች ልዩነ
ቶቻቸውንወደጎንትተው በአን
ድ በመቆም የጋራ
መን
ፈሳዊ (
ማንነ
ታዊ)ሆነቁሳዊ (
ፖለቲካ-
ኢኮኖሚ)ድን
በራቸውንለመከላከል ለሚያደርጓቸው

2nd
መተባበር የሚገቡት ዉል ብሔርተኝነ
ት ይባላል። በመሆኑም የብሔርተኝነ
ት መገለጫ ዎች
ማህበረሰቦቹየሚገቡትየተጻፈም ሆነያልተጻፈ ስነባህሪያዊ፣ማህበራዊ፣ፖለቲካዊእና(
ወይም)
ኢኮኖሚያዊዉልነ
ው ።ዉሉየጋራጥቅም ስጋቶቻችንአልጠፉም፣በመሆኑም ምላሻችንመቀጠል
አለበትብለው የጋራመግባባትእስከያዙጊዜድረስይጸናል።

ከኢትዮጵያነ
ባራዊ ሁኔ
ታአኳያከጋራማን
ነትአልፎየጋራኢኮኖሚ እናፖለቲካዊ ህልዉ ያላቸው
ማህበረሰብ ስብስቦች አሉ የሚል እምነ
ት የለኝም። ስለሆነ
ም ጭ ቆና አለ ካልን በማን
ነት
የመጨ ቆንእናያለመጨ ቆንጉዳይ ነ
ው ያለው።የጸረጭ ቆናትግሉም ማን
ነትንመሠረቱያደረገ
ትግልነ
ው።በመሆኑም ከዚህ በኋላባለው የመጣጥፉ ክፍልብሔርተብሎ የተጠቀሰው ሁሉ
ከብሔርስሪቶችአን
ዱከሆነ
ው ማን
ነትአን
ጻርነ
ው።

*
***
***
***
***
***
***

የብሔርፖለቲካ'
የቢቸግር'
ፖለቲካነ
ው!

የማህበረሰብ ክፍሎች የጋራ በሚያደርጋቸው ነ


ገር፣ ማለትም በዘር፣ በብሔራቸው፣
በሀይማኖታቸው፣በጾታቸው ወይም በሞያቸው ከተጠቁልዩነ
ቶቻቸውንትተው የተጠቁበትንነ
ገር
ይዘው ከጥቃትራሳቸውንለመመከትምላሽይሰጣሉ።ምላሻቸው በተለያዩመደበኛወይም ኢ-
መደበኛአደረጃጀቶችሊሆንይችላል።

ታሪክ ከሚያነ
ሳቸው ታላላቅ እውነ
ቶች አን
ዱ በቡድናዊ ጭ ቆናዎች ገፊ ምክን
ያት ጨ ቋኞችን
ለመታገልየተደረጉየጸረጭ ቆናትግሎችትልቁንስፍራይይዛል።ለአብነ
ትም ፦በዘርመሠረታቸው
የተጨ ቆኑ የተሰባሰቡበት በአሜሪካ የጥቁር ህዝቦች የነ
ጻነት ትግል፣በኢኮኖሚ ደረጃቸው
የተበዘበዙ ብዝበዛውንለመታገልየተሰባሰቡበትየወዛደሮች ትግል፣ወይም የሶሻሊስትን
ቅናቄ፤
ሀይማኖታቸውን መሠረት አድርጎ የተቃጣባቸውን ጥቃት ለመመከት የተቋቋሙ የሀይማኖት

ቅናቄዎች፤በጾታ ክፍፍል በወን
ዶች ተጨ ቁነ
ናል ያሉ ሴቶች የጾታ ጭ ቆናንለመታገል በሚል
የመሠረቱትየእን
ስታይን
ቅናቄ(
femi
ni
stmov
ement
)፤በብሔርማን
ነታቸው የተበደሉበማን
ነት
ወይም በብሔርፓለቲካአደረጃጀትመሰባሰብወዘተመጥቀስይቻላል።

*
***
***
***
***
***
***

የማንነ
ትፖለቲካ(
Ident
it
yPol
i
tics)መከተልወደዜግነ
ትፖለቲካየሚያሸጋግረን
ድልድይነ
ው!

የትኛውም የጸረ ጭ ቆና ትግል አስፈላጊ ብቻ ሳይሆንለሰው ልጆች የህልውና ጉዳይ ነ


ው፣
ምክን
ያቱም ጭ ቆናሰዎችንወደአክራሪነ
ትይመራልና።የአክራሪነ
ትመገለጫ ዎችየሆኑትጥላቻ፣
ኢ-
ምክን
ያታዊነ
ት፣ፍርሃት፣ጭ ካኔየጭ ቆናልጆች ናቸው።የጭ ቆናየበኩርልጅ ጥላቻ ነ
ው፤

3r
d
ቀጥሎ ኢ-
ምክን
ያታዊነ
ት ይወለዳል፤ ስሜታዊነ
ት እና ፍርሃት ደግሞ ይከተላሉ። የጭ ቆና
የመጨ ረሻልጁ ጭ ካኔይባላል። ከሁሉም የጥላቻልጆች ጭ ካኔየተባለው ልጅ እጅግ አደገኛ

ው።ጭ ካኔየሰብአዊነ
ት እና(
ወይም)የማህበረሰብ መሠረቶች የሆኑትንእምነ
ት፣ሞራል እና
ግብረገብንበመሸርሸርእን
ደግለሰብወይም እን
ደማህበረሰብየመቆም ህልውንይነ
ፍጋል።

የአክራሪነ
ትመሠረቱጭ ቆናበመሆኑየየትኛውም አይነ
ትአክራሪነ
ት፣ማለትም ፦የጾታ፣የሀይማኖት

የብሔር፣የኢኮኖሚ፣ወዘተፍትህንእናእኩልነ
ትንበማስፈን
፣ጭ ቆናንበመታገልይፈታል።ስለዚህ
አክራሪብሔርተኝነ
ትንለመዋጋትብሔርእናማን
ነትንመሠረትያደረገአድልኦእን
ዳይኖርወይም
ጭ ቆናንበመታገልይፈታል።

በብሔር መደራጀት ብሔራዊ ጭ ቆናን ለመዋጋት አን


ዱ መን
ገድ ቢሆን
ም በራሱ ግን ግብ
አይደለም፤ ዓላማውም ብሔራዊ ጨ ቋኞችንመበቀል፣ማሳደድ ወይም መጨ ቆንአይደለም፤
ብሔራዊ ማን
ነትንከማስከበርም አልፎ ለሌሎች ብሔራዊ ጭ ቆናስርላሉ (
ለሚገጥማቸው)
ማታገያሐሳብ ማዋጣትነ
ው።በመሆኑም በብሔርመደራጀቱግብ የሚሆነ
ው ትግሉ በሀሳብ
የተመራሲሆንነ
ው፤ሀሳቡ አድጎናዳብሮቢያን
ስበየትኛውም ጊዜእናበየትኛውም ቦታየብሔር
ጭ ቆናንለመዋጋትየሚችል ኃልዮት(
theor
y)ለመገን
ባትየራሱ አስተዋጽኦማበርከትመቻሉ

ው።ልክየኢኮኖሚ ጭ ቆናየደረሰባቸውንየአውሮፓ ወዛደሮችንለማታገል እነካርል ማርክስ
ሳይን
ሳዊ ህብረተሰብአዊነ
ት(sci
ent
if
icsoci
al
ism)ኃልዮትነ
ድፈው በአለም ያሉወዛደሮችን
ለማታገልእን
ደርዕዮትመሣሪያእን
ደዋለው ማለትነ
ው።

የብሔርመደራጀትዓላማ ማን
ነታዊጭ ቆናንመታገልቢሆን
ም ግቡግንከብሔሩየተሻገረመሆን
አለበትነ
ውነገሩ፤በሌላአማርኛሀቀኛየማን
ነትፓለቲካመከተልወደዜግነ
ትፓለቲካለመሸጋገር
አማራጭ የሌለው መፍትሄነ
ው።

4t
h

You might also like