Professional Documents
Culture Documents
Rasd Qs by Diplomas - On Industrial Policy
Rasd Qs by Diplomas - On Industrial Policy
1. የአመለካከት ጥያቄዎች
የኮንደሚንየም ልማት የመክፈል አቅም በሌለው በድሃውና አቅም ባለው በሃብታሙ መካከል
ይባስ ልዩነት እየፈጠረ አይደለም ወይ? የከተማዋን ታሪካዊ ገፅታዎችንም እያጠፋ አይደልም
ወይ? ጥራቱስ እንደት ይታያል?
ለሰው ሃብታችን የሚከፈለው ክፍያ ይህን ያክል መውረዱ ለምን አስፈለገ? የሰለጠነ የሰው
ሃብታችን በብቃቱ እውነት ከሌላ ሃገራቶች ጋር ተወዳዳሪ አይደለም ወይ?