Professional Documents
Culture Documents
Project Proposal For Pipe Bender
Project Proposal For Pipe Bender
ሕዳር /2007¯.U
T¨<Ý
SÓu=Á
3. ¾U`ƒ ›T^à‹:-
- Ç=e¡]ýi”:-
- ስእላዊ መግለጫ፡-
- ስፐስፊኬሽን፡
- ኢኮኖሚያዊ፡-
- ማህበራዊ፡-
- አካባቢያዊ፡-
- ፖለቲካዊ፡-
1.2. የሩቅ አካባቢ የቴክኖሎጂ አዝማሚያና ዕድገት፡- በተለያዩ አገሮች ዘመናዊ የቱቦ መቁረጫ ማሽን
በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀ የብረት ቱቦ ምርት ማምረት መቻላቸው ማሳያ ነው ለምሳሌ በቻይና
አሜሪካ ፡ ጀርመን ተጠቃሽ አገሮች ናቸው፡፡ ከዚህ በመነሳት ይህ የብረት ቱቦ መቁረጫ ማሽን
ፕሮጀክት ትኩረት የሚያደርገው ከውጭ የሚመጣውን መቅዳት ብቻ ሳይሆን ከአካባቢው ሁኔታ ጋር
ለማጣጣም የሚያስችል የተለያዩ ስራዎችንም ያካትታል፡፡
1.3. የውስጥ የቴክኖሎጂ አቅም ሁኔታ፡-የብረት ቱቦ መቁረጫ ማሽኑን ለማምረትና ወደ ገበያ ለማቅረብ
በየተቋማቱ (ጥቃቅንና አነስተኛ፡ የቴክኒክና ሙያ) በቂ የሆነ የእውቀት ክህሎትና ግብአቶች (ጥሬ
2.1. አጠቃላይ የገበያ ፍላጎት፡- በሃገራችን በተለይም በከተሞች አካባቢ ሰፊ የብረታ ብረት ስራ ማለትም
2.2. የተወሰነ ገበያ ፍልጎት፡- በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ስር በብረታብረት ስራ ከተደራጁት ማህበራት
ውስጥ አብዛኞቹ ከውጭ ሃገር በውድ ዋጋ የሚገባውን ማሽን ገዝተው የመጠቀም አቅም
ያላዳበሩ በመሆናቸው እንዲሁም አቅርቦቱ ውስን ስለሆነ ማሽኑን አምርቶ
ማቅረብ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበታል፡፡
2.3. የጠባብ ገበያ ፍላጎት፡- አገራችን በከፍተኛ የእድገት ደረጃ ላይ እንደሆነች ይታወቃል፡፡ ስለሆነም
ከፍተኛ ተቋራጮችና የትላልቅ ኢንዳስትሪ ባለቤቶች የብረት ቱቦ መቁረጫ ማሽን በተሻሻለ መልኩ
ይፈልጉታል ተብሎ ይታመናል፡፡
3. ¾U`ƒ ›T^à‹:- እንደ አማራጭ ብዙ ምርጫዎች ቢኖሩም በተሻለ መልኩ ለአገራችንና ለአካባቢያችን
በቀላል ዋጋና በቀላል አሰራር ማምረትና ማሰራጨትን እንዲሁም ጥራትን ግምት ውስጥ በማስገባት ምርጫ
አንድን (የመጀመሪያውን) የብረት ቱቦ መቁረጫ ማሽን በመጀመሪያ ደረጃ መርጠናል፡፡ ምርጫ ሁለት ወጪ
ቆጣቢ እንዲሁም ለማምረትና ለማንቀሳቀስ ቀላል ቢሆንም ቱቦዎችን በጥራት ለመቁረጥ አስቸጋሪ በመሆኑ
በቀዳሚነት አልያዝነውም፡፡ምርጫ ሶስት ከሁሉም በአቅምም በጥራትም የተሻለ ቢሆንም ከአገራችንና
አካባቢያችን የማምረት (የቴክኖሎጂ) አቅም አኳያ አምርቶ ለገበያ ለማቅረብ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ ብሎም
በሃይድሮሊክ ስለሚሰራ አዋጪ ሆኖ አላገኘነውም፡፡ ምርጫ አራት በሞተር ሃይል የሚንቀሳቀስ እና ጥራቱም
ከምርጫ አንድ ጋር የተቀራረበ ስለሆነ ወጪን ከመጨመር ያለፈ ጥቅሙ ብዙም አይደለም፡፡
1 2
3 4
Ç=e¡]ýi”:- ማሽኑ በቀላሉ በሰው ሃይል የሚሰራና ለአጠቃቀምም ምቹ ከመሆኑም ባሻገር በትንሽ
የሰው ሃይል ከቦታ ወደ ቦታ ማንቀሳቀስ ይቻላል፡፡ በጥራት የብረት ቱቦዎችን ከመቁረጥ አኳያም አስተማማኝ ነው፡፡
ከሞተሩ በስተቀር ማሽኑ በቀላሉ በቅርብ ከሚገኙ ጥሬ ዕቃዎች ማምረትም ይቻላል፡፡
ስእላዊ መግለጫ፡-
ስፐስፊኬሽን፡ - ማሽኑ በቀላሉ በቀን ብዙ ምርት ማምረት ይችላል (በሰዓት 150 ቁርጥ)
-
Machine cost of each machine per hours
4. የአዋጭነት መነሻ ሃሳቦች፡- ምርቱ በአካባቢው በቅርብ ከሚገኙ ጥሬ ዕቃዎች ሊሰራ መቻሉ፡ የተጠቃሚ
ፍላጎት መኖር እና በቀላል ዋጋ ተመርቶ ለገበያ መቅረቡ አዋጭነቱን ያሳየናል፡፡
4.1. የኢንቨስትመንት መጠን፡- ምርቱ እንደአዲስ በተቋቋመ ድርጅት ይመረታል ተብሎ ሳይሆን ከዚህ
በፊት በተደራጁ ተቋማት ጥሬ እቃ በመግዛት ለማምረት የሚከተሉት ወጪዎች ያስፈልጋሉ፡፡
4.2. አዋጪ የማምረት መጠን፡- በሳምንት ሁለት ማሽን ፡በወር ሰባት ማሽን፡ በዓመት ሰማንያ አራት
ማሽን እናመርታለን ብለን አቅደናል፡፡ነገር ግን አዋጪ የማምረት መጠን ለማግኘት የማምረቻ ዋጋ
5. ከአማራጮች የተሻለውን መምረጥ፡- ከላይ ለመዘርዘር እንደተሞከረው በአጠቃላይ ምርጫ እንድ ለማምረትም
በጥራት ለመጠቀምም እንዲሁም በዋጋ አንፃር ከአራቱም ምርጫዎች የተሻለ ስለሆነ በአንደኝነት መርጠነዋል፡፡
የትግበራ እቅድ
ተ.ቁ የሚከናወኑ አበይት ተግባራት የግዜ ሰሌዳ ምርመራ
1 ፕሮፖዛል ማዘጋጀት 24/3/07 – 28/3/07
2 የምርት ዲዛይን 28/3/07 – 14/04/07
3 የፕሮዳክሽን ዲዛይን ከ 15/04/07 – 1/05/07
7 አብዢ ጥቃቅንና አነስተኛ ከ 1/06/07 ጀምሮ
ኢንተርፕራይዝን አሰልጥኖ ማብቃት
8 ኤግዚቢሽን ወይም ሲምፖዚየም ወይም ---------
ባዛር ማከናወን
9 በብዛት ምርቱን የማምረት ስራ መጀመር ------ እንደ ተቋማቱ ፍላጎትና አቅም
የሚወሰን ይሆናል