You are on page 1of 13

ባሕር ዳር ጥር 10 ቀን 2008 ዓ.


21ኛ ዓመት ቁጥር 5 Bahir Dar 19 January, 2016
21th Year No. 5

bxþT×eà ØÁ‰§êE ÁäK‰sþÃêE ¶pÜBlþK


yx¥‰ B¼¤‰êE KLL MKR b¤T
ZKr ÞG
ZIKRE HIG
Of the Council of the Amhara National Regional State
in the Federal Democratic Republic of Ethiopia
Issued under the auspices of the  1324
bx¥‰ B¼¤‰êE KL§êE mNGST ÃNÇ ዋU.16 BR
Council of the Amhara National
MKR b¤T «ÆqEnT ywÈ Regional State Unit Price Birr…16

ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር 234/2008 ዓ.ም Proclamation No. 234/2016

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት The Amhara National Regional State Science,
Technology and Information Communication
የሣይንስ፣ ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን
Commission Establishment Proclamation
ኰሚዩኒኬሽን ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

አዋጅ ቁጥር 234/2008 ዓ.ም Proclamation No. 234/2016


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት A Proclamation Issued to Provide for the
Establisment of the Science,Technology and
የሣይንስ፣ ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን
Information Communicatio Commission in the
ኰሚዩኒኬሽን ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ Amhara National Regional State
አዋጅ
የውጭ ቴክኖሎጅዎችን ወደ ክልሉ ለማስገባት፣ WHERE AS, it has been found necessary to create
ለማላመድና ለመጠቀም እንዲሁም የክልሉን capacity that shall help, the national science,
ኢንዱስትሪያዊ ዕድገት በሳይንሳዊ ምርምሮች technology and innovation policy, that is designed at
ለመደገፍ የሚያስችል ሆኖ በሀገር ደረጃ the country level, to be realized with in the region,
የተቀረፀውን ብሄራዊ የሣይንስ፣ የቴክኖሎጅና that shall enable importing adaptaion and utilization
foreign technologies, as well as, to help the region’s
የኢኖቬሽን ፖሊሲ በክልሉ ውስጥ ተግባራዊ
industrial growth by using scientific researches;
ለማድረግ የሚያግዝ አቅም መፍጠር አስፈላጊ
ሆኖ በመገኘቱ፤
ገጽ 2 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 2

በክልሉ ውስጥ ኮሚዩኒኬሽን WHERE AS, the sectors, the public and the
የኢንፎርሜሽን
government, having gained , adequate, current and
ቴክኖሎጅን በማልማትና በማስፋፋት ሴክተሮች፣
quality information, to be able to provide their service
ሕዝብና መንግስት በቂ፣ ወቅታዊና ጥራት ያለው
provision in a qualitative and efficiency way through
መረጃ በማግኘት የአገልግሎት አሰጣጣቸውን
developing and expanding the information and
በጥራትና በፍጥነት ማቅረብ እንዲችሉ አግባብ
communication technology in the region, by realizeng
ካላቸው የፌደራል መንግስት አካላት ጋር የጋራ
joint and integrated working system with the
ቅንጅታዊ አሠራርን በማስፈን አስተማማኝ የሆነ
appropriate federal government bodies and thereby
የኢንፎርሜሽንና ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ መሠረተ putting in place reliable infrastructure of information
ልማት በመዘርጋት ለክልሉ ሁለንተናዊ ልማት and communication technology, it has been found
መፋጠንና ለመልካም አስተዳደር መጐልበት necessary to create one way economic society which
በዕውቀትና መረጃ ላይ የተመሠረተ አንድ ወጥ depends upon knowledge and information for the
ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብ መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ overall development acceleration and good governance
በመገኘቱ፤ enrichment of the Region;

ይኸው ዘርፍ እንደ አንድ ክፍለ ኢኮኖሚ ተለይቶ WHERE AS, this sector, having been identified as
መልማት በሚገባው ደረጃ እንዲበለፅግና
በክልሉ one sector economy, to be prosperous at a proper level
ልማት ረገድ በዘርፉ የተሠማራው የግል ሴክተር therein, with regard to the development of the region,
it has been found necessary to facilitate situations
የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የሚያስችሉ ሁኔታዎችን
which enable the private sector engaging in the sector
ማመቻቸትና በዚሁ ዙሪያ የሚገኘውን ዕውቀትና
to make its contribution and utilize those knowledge
መረጃ አይነተኛ የዕድገት መሳሪያ አድርጐ መጠቀም
and information obtained from the sector as a
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
fundamental instrument of development therein ;

የክልሉ ህብረተሰብ ከዓለም አቀፍ ዕውቀትና ከየዕለቱ WHERE AS, it is necessary to produce a human
የመረጃ ፍሰት ተጠቃሚ የሚሆንበትን ዕድል resource having adequate professional knowledge and
በመፍጠርና በሃገራዊ ጉዳዮች ውሣኔ አሰጣጥ skill in the information and communication technology
ተሣታፊ በማድረግ ዲሞክራሲያዊ አስተዳደሩን that enables to further strengthen the democratic
ይበልጥ ማጠናከር የሚያስችልና በኢንፎርሜሽን administration by creating the opportunity, through
which the regional community may be beneficiary in
ቴክኖሎጅ በቂ የሙያ ዕውቀትና ክህሎት ያለው
international knowledge and day to –day information
የሰው ኃይል ማፍራት በማስፈለጉ፤
flow and by making same participant in decision
making of national issues thereof;
ገጽ 3 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 3

የክልሉ የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን


ቴክኖሎጅ WHERE AS, the Regional Information and
ልማት በተቀናጀ ሁኔታ በሥራ ላይ ውሎ ተጨባጭ Communication Technology Development being
operational and a tangible change to be registered
ለውጥ እንዲመዘገብ ዘርፉን ወጥነት ባለው መንገድ
therein, it has been found necessary to establish an
የሚያስተባብር፣ የሚደግፍ፣ አፈፃፀሙን ውጤታማ
autonomous organ that coordinates and supports the
በሆነ መልኩ ለማከናወን የሲስተም ቀረፃና
sector in a regular and consistent way, supervises
የአገልግሎት ስታንዳርድ በማዘጋጀት ሁሉንም
closely the overall duties and activities and monitors
ተግባራትና እንቅስቃሴዎች በቅርብ የሚከታተልና
its quality thereof and to carry out the
ጥራቱን የሚቆጣጠር ራሱን የቻለ አካል ማቋቋም
implementation in an effective way , by preparing
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ system of recording and service standard therein;
የአማራ ክልል ምክር ቤት በተሻሻለው የብሄራዊ NOW, THEREFORE, the Council of the Amhara
ክልሉ ህገ-መንግስት አንቀፅ /49/ ንዑስ አንቀጽ 3/1/ Region, pursuant to the powers vested in it under
ድንጋጌ ስር በተሰጠው ስልጣን መሠረት ይህንን Article /49/, sub-article 3/1/ of the Revised National
አዋጅ አውጥቷል፡፡ Regional Constitution, hereby issued this proclamation.

ክፍል አንድ PART ONE


ጠቅላላ General
1. አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ አዋጅ “የሣይንስ፣ ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን This proclamation may be cited as “ the science,
ኰሚዩኒኬሽን ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር Technology and Information Communication
Commission Establishment Proclamation No.
234/2008 ዓ.ም” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
234/2016.”
2. ትርጓሜ
2. Definition
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያስጠው ካልሆነ Unless the context otherewise requires, in this
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡- proclamation:

1) “ሣይንስና ቴክኖሎጅ” ማለት ሀገር በቀል 1) “Science and Technology” means a technology

ቴክኖሎጅዎችን የማልማትና ውጤታማ that holds a system of promoting the country’s

የውጭ ቴክኖሎጅዎችን፣ እውቀቶችን፣ own technology and searching, selecting , cause to


ሀሣቦችንና ሁኔታዎችን የማፈላለግ፣ importing, learning, adaptation , utilizing and

የመምረጥ፣ የማስገባት፣ የመማር፣ discarding of effective foreign technologies,

የማላመድ፣ የመጠቀምና የማስወገድ knowledge, ideas and conditions;

ስርዓቶችን የያዘ ቴክኖሎጅ ነው፤


2) “ቴክኖሎጅ” ማለት በስነ-ቴክኒክ ወይም በመረጃ 2) “Techonology “ means a concept that focuses on the

ቴክኖሎጅ አማካኝነት የተደረሰባቸውን ወይም implementation or the realization of findings,


innovations and arts that have been achieved or shall
የሚደረሰባቸውን ግኝቶች፣ ፈጠራዎችና
have been achieved, in case of technic or information
ጥበቦች በተጨባጭ ተግባር ላይ ማዋልን
technology;
የሚመለከት ጽንሰ ሀሣብ ነው፤
ገጽ 4 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 4

3) “ኢንፎርሜሽን” ማለት ማናቸውም ዓይነት 3) “Information” means any type of information and that
includes a means through which it may be prepared in
መረጃ ሆኖ ውሣኔ ለሚያሻው
special form and content , so that it may have a better
ለማንኛውም ዓይነት ጉዳይ ይበልጥ
benefit for any kind of matter which seeks a decision
ጠቀሜታ እንዲኖረው ለማድረግ ሲባል thereof;
በተለየ ቅርፅና ይዘት የሚዘጋጅበትን ዘዴ
ይመለከታል፤
4) “ኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ” 4) “Information Communication Techonology” means

ማለት ኮምፒዩተርና ኮምፒዩተርነክ any technology that holds a system of using


computer related technologies, program and telecom
መሣሪያዎችን፣ ፐሮግራሞችንና የቴሌኮም
apparatuses for cration, distribution, communication,
ዕቃዎችን የመጠቀም፣ መረጃ
collection, receiving and deleting information thereof;
የማመንጨት፣ የማሰራጨት፣
የመለዋወጥ፣ የማከማቸት፣ የማግኘት እና
የማስወገድ ስርዓቶችን በጥምረት የያዘ
ማናቸውም ቴክኖሎጅ ነው፤
5) “ኮሚዩኒኬሽን” ማለት ኢንፎርሜሽንና 5) “Communication” means any such thing that
ቴክኖሎጅን በማቀናጀትና በማስተሳሰር comprises activities of providing and receiving
compelete information to service seekers by integrating
ለተጠቃሚዎች በተሟላ ግንኙነት መረጃ
and interlinking information and technology thereof.
የመስጠትና የመቀበል ተግባራትን
የሚያጠቃልል የመገናኛ ስርዓት ነው፡፡

ክፍል ሁለት PART TWO


ስለ ክልሉ ሣይንስ፣ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን Establishment, Objective ,Powers and
Organizational Structure of Science,
ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ ኮሚሽን መቋቋም፣
Technology , and Information Communication
ዓላማ፣ ስልጣንና ድርጅታዊ አቋም
Technology Commission of the Region
3. ስለኮሚሽኑ መቋቋም 4. Establishment
1) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 1) The Amhara National Regional State Science,
የሣይንስ፣ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን Technology and Information Communcation
ኰሚዩኒኬሽን ኮሚሽን ከዚህ በኃላ ”ኮሚሽኑ” Commission , hereinafter referred to as “the
እየተባለ የሚጠራ ራሱን የቻለና ህጋዊ ሰውነት Commission” is hereby established as an autonomous
ያለው የክልሉ መንግስት መስሪያ ቤት ሆኖ Regional Government Office, having its own
በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል፤ personality under this proclamation;

2) የኮሚሽኑ ተጠሪነት ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር 2) The Commission shall be accountable to the Head of
ይሆናል፡፡ the Region.
ገጽ 5 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 5

4. ዓላማዎች 4. Objectives

ኮሚሽኑ በዚህ አዋጅ መሠረት የሚከተሉት The commission shall have the following objectives ,
ዓላማዎች ይኖሩታል፡- pursuant to this proclamation:

1) በመረጃና በእውቀት ላይ ተመስርቶ ውሣኔ 1) to create an economic community whose capacity


የመስጠት አቅሙ የዳበረ ኢኮኖሚያዊ of making decision based on information and

ማህበረሰብ መፍጠር፤ knowledge is matured therein.

2) የውጭ ቴክኖሎጅዎችን ወደ ክልሉ 2) Create a conducive environment for the region’s


በማስገባት፣ በማላመድና ጥቅም ላይ industrial development sustainability to be
እንዲውሉ በማድረግ የክልሉ supported with scientific researches, causing to

ኢንዱስትሪያዊ ዕድገት ቀጣይነት imnport , adapt and utilize the foreign technologies

በሳይንሳዊ ምርምሮች የሚደገፍበትን ምቹ to the Region;

ሁኔታ መፍጠር፤
3) በክልሉ ውስጥ በውጤታማ ቅንጅትና 3) ensure the establishment of science and technology

ትብብር ላይ የተመሰረተ የሣይንስና system based on the effective integration and


collaboration in the region and the implementation
ቴክኖሎጅ ስርዓት መዘርጋትና ዘርፉ
of the sector integrated with other economic and
ከሌሎች ኢኰኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት
social development programs and plans.
ፐሮግራሞችና ዕቅዶች ጋር ተዋህዶ
መተግበሩን ማረጋገጥ፡፡

5. ዋና መስሪያ ቤት 5. Head Office


የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት በባህር ዳር ከተማ Head Office of the Commission shall be in Bahir
ሲሆን እንደአስፈላጊነቱ በክልሉ ውስጥ በሌሎች Dar Town, and as deemed as necessary, it shall

አካባቢዎች ቅርንጫፍ ወይም ማስተባበሪያ have branches or coordinating offices in other areas

ጽ/ቤቶች ይኖሩታል፡፡ of the region.

6. የኮሚሽኑ ስልጣንና ተግባር 6. Powers and Duties of the Commission

ኮሚሽኑ በዚህ አዋጅ መሠረት


የሚከተሉት The commission shall have the following particular
ዝርዝር ሥልጣንና ተግባራት ይኖረታል፡- powers and duties, pursuant to this proclamation:

1) ብሔራዊውን የሣይንስ፣ ቴክኖሎጅና 1) implement the National science, technology and


innovation, as well as, the country’s
ኢኖቬሽን እንዲሁም የሀገሪቱን
information communication policies and
የኢንፎርሜሽን ኰሚዩኒኬሽን ፖሊሲዎችና
strategies in line with the regional real
ስትራቴጅዎች ከክልሉ ተጨባጭ
situations;
ሁኔታዎች ጋር በማጣጣም ተግባራዊ
ያደርጋል፤
ገጽ 6 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 6

2) search for the effective foreign technologies,


2) ውጤታማ የሆኑ የውጭ ቴክኖሎጅዎችን
and as deemed as necessary, cause to import to
ያፈላልጋል፣ እንደአግባብነታቸው ወደ
the region, adapt, encourage innovation and
ክልሉ ያስገባል፣ ያላምዳል፣ፈጠራን
implement same to the regional economic
ያበረታታል፣ ለክልሉ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም
benefits;
እንዲውሉ ያደርጋል፤
3) ከኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽንም ሆነ 3) direct over and coordinate activities performed
ከሣይንስና ቴክኖሎጅ ስራዎች ጋር in the region in related with the information
በተያያዘ በክልሉ ውስጥ የሚከናወኑትን communication , as well as, the science and
ተግባራት በበላይነት ይመራል፣ technology activities;

ያስተባብራል፤
4) የኢንፎርሜሽንና ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጅን 4) Produce human resources who are necessary to

በአግባቡ ለማልማትና ለመጠቀም properly develop and utilize the information

የሚያስፈልገውን የሰለጠነ የሰው ኃይል and communication technology; with a view to


developing and utilizing same therein; cause the
ያፈራል፣ ቴክኖሎጅውን በአግባቡ
promotion and access of the infrastructures and
ለማልማትና ለመጠቀም እንዲቻል
cause working systems of government and
የመሠረተ ልማት ግንባታ እንዲስፋፋና
public services to be modern, efficient and
ተደራሽ እንዲሆን ያደርጋል፣ የመንግስትና
eddective thereof ;
የህዝብ አገልግሎቶችን አሠራር ዘመናዊ፣
ቀልጣፋና ውጤታማ ያደርጋል፤
5) በክልሉ ውስጥ ፈጣን የአገልግሎት አሰጣጥ 5) Coordinate and cause the organization of the

እንዲጐለብትና መልካም አስተዳደር government the day-to –day activities, being to

እንዲሰፍን የክልሉ መንግስት የዕለት be supported with information and


communication technologies, so that prompt
ተዕለት ሥራዎች በኢንፎርሜሽንና
service provision would be enhanced and good
ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ የተደገፉ ሆነው
governance promoted in the region;
እንዲደራጁ ያደርጋል፣ ያስተባብራል፤
6) በሳይንስ፣ በቴክኖሎጅና በኢንፎርሜሽን 6) advise the regional state with regard to science,

ኰሚዩኒኬሽን ጉዳዩች ረገድ የክልሉን technology and information communcation;

መንግስት ያማክራል፤
7) በዘርፉ ልማት ላይ ለተሰማሩ ኩባንያዎች 7) organize centers for companies that have
ማዕከላትን ያደራጃል፣ ከቴክኖሎጅው ጋር participated on the sectors development; render
በተያያዘ የኢንተርፕሬነርሽፕ ሥልጣናዎችን enterpreneourship trainings related with the
ይሰጣል፣ የመስሪያ ቦታዎችና ቁሣቁሶች technology; cause to facilitate the working
እንዲመቻቹላቸው ያደርጋል places and materials therein;
ገጽ 7 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 7

8) በክልሉ ውስጥ የሚለሙትን የሀርድ ዌርና 8) set working standards for hardware and
የሶፍትዌር ግንባታዎች ስታንዳርድ ያወጣል፣ software development being undertaken in the
ገቢራዊነቱን አፈፃፀሙን ይከታተላል፤ region ; follow-up its implementation;
9) በክልሉ ውስጥ ከሚገኙት የትምህርት፣ 9) Cause to be promoted science and technology,
የምርምር የቴክኒክ ሙያም ሆነ የኢንዱስትሪ as well as, the university and industry linkage

ተቋማት ጋር በመተባበር ሣይንስና ቴክኖሎጅ shall be encouraged in collaboration with the


regional education, research , technic-vocation,
እንዲስፋፋ ብሎም የዩኒቨርስቲና የኢንዱስትሪ
as well as, the industry institutions;
ትስስር እንዲጠናከር ያደርጋል፤
10) በክልሉ ውስጥ የሚካሔዱት የጥናትና 10) follow up and supervise the study and research

መርምር ተግባራት ተገቢውን የምርምር ስነ- activities , carried out in the region, following

ምግባር የተከተሉ እንዲሆኑ ይከታተላል up the appropriate research ethics;

ይቆጣጠራል፤
11) የሣይንሳዊ ምርምር ውጤቶችና የፈጠራ 11) work in integration with the approppriate
ስራዎች ተገቢውን ህጋዊ እውቅናና ጥበቃ federal government institutions, the scientific

እንዲያገኙ አግባብ ካላቸው የፌደራሉ research results and innovations to get the

መንግስት ተቋማት ጋር በመቀናጀት appropriate legal recognition and protection;

ይሰራል፤
12) የክልሉን የማህበረሰብ እውቀትና የቴክኖሎጅ 12) Study, register, organize database and protect

ሽግግር ተግባራት ያጠናል፣ the region’s community knowledge and the

ይመዘግባል፣የመረጃ ቋት ያደራጃል፣ technology transfer activities;

ይጠብቃል ፤
13) የተለያዩ የሣይንስና ቴክኖሎጅ መረጃዎች 13) cause the various science and technology

በክልሉ የስራ ቋንቋ እየተተረጐሙ information to be distributed for beneficiery,

ለተጠቃሚው ህዝብ እንዲሰራጩ ያደርጋል፤ translated with the working language of the
region;
14) በኢንፎርሜሸን ኮሚዬኒኬሽንም ሆነ በሣይንስና 14) work for the women participation promotion

ቴክኖሎጅ ዘርፎች የሴቶች ተሳትፎ and encouragement by the information

እንዲያድግና እንዲጐለብት ይሰራል፤ communication, as well as, the science and


technology sectors;
15) በተፈጥሮ ሣይንስና በሂሣብ ትምህርት የላቀ 15) render incentive rewards and support for

ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ወይም students who shall score better result with

የፈጠራ ክህሎት ላላቸው መምህራን፣ natural science and mathematics, or to teachers


who have the skill of innovation, researchers
ተመራማሪዎችና ሌሎች ግለሰቦች የማበረታቻ
and to other individuals;
ሽልማት ይሰጣል፣ ይደግፋል፤
ገጽ 8 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 8

16) በክልሉ ውስጥ በአገልግሎት ላይ እየዋሉ 16) follow up and ensure the caliberation activities
ባሉት የሣይንስ መሣሪያዎች ላይ የካሊብሬሽን performed periodically on science apparatuses
ስራዎች መከናወናቸውን በየጊዜው that are rendering service in the region;
ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፤
17) ምርቶችና አገልግሎቶች የጥራት ደረጃቸውን 17) carry out activities that products and services
አሟልተው እንዲገኙ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው fullfiled the standards of quality , in
አካላት ጋር በተመባበር ይሰራል፣ ባህላዊ collaboration with the pertinent bodies; and

መመዘኛዎች ወደ ዘመናዊ አለካክ ተለውጠው follow up the implementation of the traditional

መተግበራቸውን ይከታተላል፤ standards that have been changed in to


modernized measurement;
18) የግል ባለሃብቱ ለኢንፎርሜሽንና ኮሚዩኒኬሽንም 18) create favorable conditions for the private
ሆነ ለሳይንስና ቴክኖሎጅ ዘርፎች እድገት investor so as to make his contributions to the
መፋጠን የበኩሉን አስተዋፅኦ ያበረክት ዘንድ acceleration of information and communication,

ምቹ ሁኔታዎችን ይፈጥራል፣ ተባብሮ as well as, to the science and technology sectors
thereof; and work jointly;
ይሠራል፤
19) የንብረት ባለቤት ይሆናል፣ በህግ መሠረት 19) own property, enter into contracts in line with
ውሎችን ይዋዋላል፣ በስሙ ይከሳል፣ ይከሰሳል፤ law, as well as, sue and be sued in its own
name;
20) ዓላማዎቹን ከግብ ለማድረስ የሚያስፈልጉትን 20) prepare and put into effect working manuals

የአሠራር ማንዋሎች አዘጋጅቶ በሥራ ላይ necessary for the attainment of its objectives;

ያውላል፣ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር cause the importation of information

በመመካከር ለክልሉ ሁለንተናዊ ጠቀሜታ communication, science and technology outputs


in consultation with bodies concerned.
ያላቸው የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ፣ሣይንስና
ቴክኖሎጅ ውጤቶች እንዲገቡ ያደርጋል፡፡
7. ድርጅታዊ አቋም 7. Organizational Structure
ኮሚሽኑ በዚህ አዋጅ አንቀጽ /6/ ስር የተሰጡትን The commission shall have the following bodies that
ሥልጣንና ተግባራት በሥራ ላይ ለማዋል ይቻለው shall enable to implement the rendered powers and
ዘንድ የሚከተሉት አካላት ይኖሩታል፡- duties under Article /6/ of this proclamation:
1) ኰሚሽነርና እንዳስፈላጊነቱ ምክትል 1) the commissioner and deputy commissioners, as
ኰሚሽነሮች፤ deemed as necessary;
2) የሣይንስ፣ ቴክኖሎጅና የኢንፎርሜሽን 2) the science, technology and information
ኰሚዩኒኬሽን ጉዳዮች አማካሪ ምክር ቤት፤ communication affairs’ advisory council;

3) አስፈላጊ የቴክኒክም ሆነ የድጋፍ ሰጭ 3) the necessary technic, as well as, support


ክፍሎችና ሰራተኞች፡፡ departments and workers.
ገጽ 9 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 30 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 9

8. ስለ ኮሚሽነሩ አሿሿምና ተጠሪነት 8.Appointment and Accountability of the


Commissioner
ኮሚሽነሩ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሚሾም ሲሆን The commissioner shall be appointed by the Head of the
ተጠሪነቱም ለዚሁ አካል ይሆናል፡፡ Region and shall be accountable to same herein.

9. ስለ ኮሚሽነሩ ሥልጣንና ተግባር 9. Powers and Duties of the Commissioner

1) ኮሚሽነሩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ /6/ ሥር 1) The Commissioner of the Commission shall
ለኮሚሽኑ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባራት implement powers and duties vested to it under
በሥራ ላይ ያውላል፤ Article /6/ of this proclamation;
2) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ ስር የሠፈረው 2) Without prejudice to the General provision of sub-
አጠቃላይ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ ኮሚሽነሩ፡- article /1/ of this Article hereof, the commissioner
shall:
ሀ/ የኮሚሽኑን ዓመታዊ የሥራ ዕቅድና a/ prepare and submit to the regional state, the
የማስፈፀሚያ በጀት ረቀቅ አዘጋጅቶ ለክልሉ annual working plan and execution budget
መንግስት ያቀርባል፣ ሲፈቀድም በሥራ ላይ proposal; cause the implementation of same
እንዲውል ያደርጋል፤ upon approval;
ለ/ በፀደቀው የሥራ መርሃ-ግብርና በጀት ላይ b/ withdraw money based upon the working
ተመስርቶ ገንዘብ ወጭ ያደርጋል፤ program and budget approved thereof ;
ሐ/ የኮሚሽኑን ሠራተኞች በክልሉ ሲቪል c/ recruit , administer , and fire the employees of
ሰርቪስ ህጐች፣ ደንቦችና መመሪያዎች the commission, pursuant to the regional civil
መሠረት ይቀጥራል፣ ያስተዳድራል፣ service laws, regulations and directives; study a

ያሰናብታል፣ ሥራቸውን በብቃትና beneficiary system of incentives enabling the

በውጤታማነት ይፈፅሙ ዘንድም የማበረታቻ employees of the commission to encourage


thereto, consequently they would carry out their
ጥቅሞች ስርዓት ያጠናል፣ በክልሉ
tasks efficiently and effectively; and, thereby
መስተዳድር ምክር ቤት ሲፈቀድ ተግባራዊ
implement same upon its approval by the
ያደርጋል፤
Council of the Regional Government;
መ/ ኮሚሽኑን በሶስተኛ ወገኖች ፊት ይወክላል፤ d/ represent the commission before the third parties;
ሠ/ ወቅታዊ የሥራ ክንውንና የፋይናንስ e/ submit reports of periodic activity performance
አጠቃቀም ሪፖርቶችን ለክልሉ ርዕሰ and finance utilization to the Office of the Head

መስተዳድር ጽ/ቤት ያቀርባል፤ of the Region;

ረ/ ተግባርና ኃላፊነቱን በሚገባ ለመወጣት f/ with a view to discharging his duties and
responsibilities, may delegate subordinate work
አስፈላጊ ሆኖ ባገኘው መጠን የኮሚሽኑን
heads and other emoloyees of the commission to the
የበታች የሥራ ኃላፊዎችና ሌሎች
extent he finds it necessary.
ሠራተኞች በመወከል ሊያሠራ ይችላል፡፡
ገጽ 9 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 9

10. የምክትል ኮሚሽነሮች አሿሿምና ስልጣን 10. Appointment and Powers of the Deputy
Commissioners
1) ምክትል ኮሚሽነሮች በኮሚሽነሩ አቅራቢነት 1) The deputy commissioners shall be appointed by

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሚሾሙ ሲሆን the Head of the Region, with the proposal of the

ተጠሪነታቸው ለኮሚሽነሩ ይሆናል፤ commissioner, and shall be accountable to the


commissioner;
2) ምክትል ኮሚሽነሮች እንደየትምህርት 2) The deputy commissioners as their educational
ዝግጅታቸውና የሙያ ቀረቤታቸው qualification and profession shall receive and

በኮሚሽኑ ውስጥ የሚደራጁትን አበይት direct the major information communication and

የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽንና የሣይንስና science and technology sectors that shall be


organized in the commission;
ቴክኖሎጅ ዘርፎች ተረክበው በሀላፊነት
ይመራሉ፤
3) ዋና ኮሚሽነሩ አስቀድሞ በጹሑፍ የወከለው 3) The deputy commissioner who is senior in

ሰው ያለ መሆኑ ካልተረጋገጠ በስተቀር appointment among deputy commissioners shall


ኮሚሽነሩ በማይኖርበት ወይም ስራውን carry out activities to replace the commissioner

ለማከናወን በማይችልበት ጊዜና ሁኔታ with a responsibility , unless it is ascertained that


the commissioner delegated another person in
ከምክትል ኮሚሽነሮቹ መካከል በሹመት
writing, where in the absence or inability of the
ቀደምትነት ያለው ምክትል ኮሚሽነር
commissioner to carry out his activeties.
እርሱን ተክቶ በሀላፊነት ይሰራል፡፡

ክፍል ሶስት PART THREE


ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች MISCELLANEOUS PROVISIONS
11. ስለ አማካሪ ምክር ቤት ምስረታና የአባላቱ 11. Formation and Composition of Members of the
ጥንቅር Advisory Council;

1) የክልሉ ሣይንስ ቴክኖሎጅና ኢንፎርሜሽን 1) The regional science, techonology and


information Communication affairs advisory
ኰሚኒኬሽን ጉዳዮች አማካሪ ምክር ቤት
council herein after called “ the council” is
ከዚህ በኃላ “ምክር ቤቱ” እየተባለ የሚጠራ
hereby established with this proclamation;
በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል
2) ምክር ቤቱ የሚከተሉት አባላት 2) The council shall have the following bodies:

ይኖሩታል፡-
ሀ.የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና a. deputy Head of the Region and the Education

የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሰብሳቢ፤ Bureau Head Chair- person;


b. The Regional Trade, Industry and Market
ለ.የክልሉ የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ገበያ ልማት
Development Bueau Head member;
ቢሮ ኃላፊ አባል፤
ገጽ 10 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 10

ሐ.የክልሉ፣ ሙያና ኢንተርፐራይዝ ልማት ቢሮ c. The Regional Technic Vocation and Enterprise

ኃላፊ አባል፤ Development Bureau Head member;

መ. የክልሉ የግብርና ቢሮ ኃላፊ አባል፤ d. The Agriculture Bureau Head of the Region
member;
ሠ.የክልሉ የጤና ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ አባል፤ e. The Health Bureau Head of the Region
member;
ረ.በክልሉ ውስጥ የሚገኙት ዩኒቨርስቲዎች f. The Universities presidents of the Region
ፕሬዘዳንቶች አባላት፤ member
g. The Commissioner member and
ሰ.ኮሚሽነሩ አባልና ፀሀፊ፡፡
secretary.
12. የምክር ቤቱ ተግባርና ሀላፊነት 12.Duties and Responsibilities of the Council
ምክር ቤቱ በዚህ አዋጅ መሰረት የሚከተሉት The council shall have the following particular duties
ዝርዝር ተግባርና ሀላፊነቶች ይኖሩታል፡- and responsibilities, pursuant to this proclamation:

1) በውጤታማ ቴክኖሎጅዎች መረጣና 1) advise the commission with regard to selection and
use of effective technologies;
አጠቃቀም ረገድ ኮሚሽኑን ያማክራል፤
2) facilitate the condition that proportional resource
2) ለሣይንስና ቴክኖሎጅ ልማት ተመጣጣኝ
shall be allocated to the science and technolgy
ሀብት የሚመደብበትን ሁኔታ ያመቻቻል፤
development;

3) የቴክኖሎጅ ሽግግር የተካሄደባቸውን 3) evaluate the activities of product and service


delivery institutions, that the technology transfer
የምርትና አገልግሎት ሰጭ ተቋማት
have been performed;
እንቅስቃሴ ይገመግማል፤
4) የቴክኖሎጅ ሽግግሩ በሚመለከታቸው 4) work and encourage integration work system to be

ተቋማት መካከል ቅንጅታዊ አሰራር established among the institutions that are
pertinent to technology transfer;
እንዲሰፍን ይሰራል፣ ያበረታታል፤
5) በሣይንስና ቴክኖሎጅ ዘርፍ የሚካሄደውን 5) follow up the capacity building support conducted

የአቅም ግንባታ ድጋፍ ይከታተላል፣ in science and technology sector; and cause in
effect of devising the promoting and incentive
የማትጊያ፣ የማበረታቻ ስርዓት ተነድፎ
system.
በስራ ላይ እንዲውል ያደርጋል፡፡
13. የምክር ቤቱ የስብሰባ ጊዜና የውሣኔ 13.The Time of Meeting and Making Decisions

አሰጣጥ ስነ-ስርዓት Procedure of the Council

1) ምክር ቤቱ በ6 ወር አንድ ጊዜ መደበኛ 1) The council shall hold a regular meeting once in six
ሥብሰባ ያደርጋል፤ ሆኖም እንአስፈላጊነቱ months , as deemed as necessary , it may conduct
በማናቸውም ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርግ an urgent meeting at any time;
ይችላል፤
ገጽ 11 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january,2016 page 11

2) ከምክር ቤቱ አባላት መካከል ከግማሽ በላይ 2) The quorum shall be held where members are
more than half among the council members
የሚሆኑት በስብሰባው ላይ ከተገኙ
attend the meeting ;
ምልዓተ-ጉባኤ ይሆናል፤
3) የምክር ቤቱ ውሣኔዎች በድምፅ ብልጫ 3) The decisions of the council shall be passed with

ያልፋሉ፤ ሆኖም ድምፁ እኩል ለእኩል a majority votes; whereas, when the vote is in tie,
the chair person shall have a decisive vote;
የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ወሣኝ ድምፅ
ይኖረዋል፤
4) የዚህ አንቀፅ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ 4) Without prejudice to this Article provisions, the

ሆነው ምክር ቤቱ የራሱን የስብሰባ ስነ- council may issue its own meeting procedure
regulation.
ስርዓት ደንብ ሊያወጣ ይችላል፡፡
14. ስለ በጀት 14. Budget
የኮሚሽኑ በጀት በክልሉ መንግስት The commission budget shall be allocated with the
regional government.
ይመደባል፡፡

15. ስለ ሂሣብ መዛግብትና ኦዲት 15. Books of Account and Audit

1) ኮሚሽኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ 1) The commission shall maintain complete and
መዛግብትን ይይዛል፤ accurate books of account;

2) የኮሚሽኑ የሂሣብ መዛግብትና ገንዘብም 2) The books of account and other financial or
property related documents belonging to the
ሆነ ንብረት ነክ ሰነዶች በክልሉ ዋና
commission shall be audited by the office of the
ኦዲተር መስሪያ ቤት በየጊዜው
Auditor General of the Regional State on
ይመረመራሉ፡፡
periodic basis.
16. ስለተሻሩና ተፈፃሚነት ስለማይኖራቸው 17. The Repealed and Inapplicable Laws
ህጐች
1) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 1) An Issued Regulation No. 72/2009 (as

የኢንፎርሜሽንና ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ ammended) of the Council of Regional


Government to provide for the establisment and
ልማት ኤጀንሲን ለማቋቋምና ስልጣንና
determination powers and duties of the
ተግባራቱን ለመወሰን የወጣው ክልል
information and communication technology
መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር
development agency in the Amhara National
72/2002 ዓ.ም /እንደተሻሻለ/ በዚህ አዋጅ
Regional State is repealed with this
ተሽሯል፤
Proclamation;
ገጽ 12 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዝክረ ሕግ ጋዜጣ ቁጥር 5 ጥር 10 ቀን 2ዐዐ7 ዓ.ም. The Amhara National Regional State Zikre Hig Gazette No. 5, 19 january ,2016 page 12

2) ይህንን አዋጅ የሚቃረን ማናቸውም ሌላ ደንብ፣ 2) Any other regulation, directives or customary practice

መመሪያ ወይም የተለመደ አሠራር በዚህ አዋጅ inconsistent with this proclamation shall not be

ውስጥ በተሸፈኑት ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት applicable on matters provided in this proclamation.

አይኖረውም፡፡

17. መብቶችንና ግዴታዎችን ስለማስተላለፍ 17. Transfer of Rights and Obligations


The rendered rights and obligations to the regional
በክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር
information and communication techonolgy
72/2002 ዓ.ም/እንደተሻሻለ/ መሠረት ለክልሉ
development agency, pursuant to the regional
ኢንፎርሜሽንና ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ
government council regulation No. 72/2009 (as
ልማት ኤጀንሲ ተሰጥተው የነበሩ መብቶችና ammended) have been transfered to the newly
ግዴታዎች በዚህ አዋጅ መሠረት አዲስ estabalished commission, pursuant to this
ወደተቋቋመው ኮሚሽን ተላልፈዋል፡፡ procamation.

18. ደንብና መመሪያ የማውጣት ስልጣን 18. Power to Issue Regulation and Directives

1) የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የዚህን 1) The Regional Government Council may issue
አዋጅ ድንጋጌዎች በተሟላ ሁኔታ regulations necessary for the full
ለማስፈፀም የሚያስፈልጉትን ደንቦች implementation of this proclamation provisions;

ሊያወጣ ይችላል፤
2) ኮሚሽኑ ይህንን አዋጅና በዚህ አዋጅ 2) The Commission may issue particular directives

መሠረት የሚወጡትን ደንቦች በተሟላ necessary for the full implementation of this

ሁኔታ ለማስፈፀም የሚያስፈልጉትን proclamation and the regulations to be issued


pursuant to this proclamation.
ዝርዝር መመሪያዎች ሊያወጣ ይችላል፤

19. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ 19. Effective Date

ይህ አዋጅ በክልሉ መንግስት ዝክረ-ህግ ጋዜጣ This proclamation shall come into force as of the date
of its official publication on the Zikre-Hig gazzettee of
ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
the Regional State.

ባ/ዳር
Done at Bahir Dar,
ጥር 10 ቀን 2008 ዓ.ም th
This 19 Day of January, 2016
ገዱ አንዳርጋቸው Gedu Andargachew
የአማራ ብሔራዊ ክልል ፕሬዚዳንት President of the Amhara National Region

You might also like