Professional Documents
Culture Documents
System of Inter-Governmental Relations Determination Proclamation No. 1231/2021
System of Inter-Governmental Relations Determination Proclamation No. 1231/2021
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፴፩/፪ሺ፲፫ Proclamation No. 1231/2021
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ The System of Inter-Governmental Relations in the
የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ Federal Democratic Republic of Ethiopia’s
……………………………….……..………ገጽ ፲፪ሺ፱፲፬ Determination Proclamation…………….Page 12914
፪.ትርጓሜ
2. Definitions
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ
Unless the context requires otherwise, in this
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡-
Proclamation:
፩/ “ክልል” ማለት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ 1/ “Region” shall mean any Region specified
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ-መንግስት እውቅና under Art. 47 of the Constitution and
የተሰጠው ክልል ሲሆን ለዚህ አዋጅ ዓላማ may, for the prpuse of this proclamation,
ሲባል በሕግ የተሰጣቸው ሥልጣን include the Addis Ababa City and the
እንደተጠበቀ ሆኖ የአዲስ አበባ ከተማና Dire Dawa Administrations.
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮችን ይጨምራል፡፡
፫.የተፈጻሚነት ወሰን
3. Scope of Application
፩/ ይህ አዋጅ በፌደራልና በክልል መንግሥታት፣ 1/ This proclamation shall be applicable to the
እንዲሁም በራሳቸው በክልል መንግሥታት relations exercised between the Federal and
መካከል በጋራ እና በጣምራ በተሰጣቸው Regional States as well as those between and
ሥልጣኖች ዙሪያ በሚካሄዱ ግንኙነቶች ላይ among the Regional States themselves.
ተፈጻሚ ይሆናል፡፡
2/ Without prejudice to the general provision
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ስር የሰፈረው stipulated in Sub-Art. (1) of this Article
አጠቃላይ ድንጋጌ እንደተጠበቀ ሆኖ አዋጁ hereof, the key inter-governmental relations
በተለይ ተፈጻሚ የሚሆንባቸው ቁልፍ and institutions to which the proclamation is
የመንግስታት ግንኙነቶችና ተቋማት ከዚህ በታች to specifically apply shall be the following as
የተመለከቱት ይሆናሉ፡- indicated here-below:
፲፪ሺ፱፻፲፰
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12918
ሀ) በሀገር-አቀፉ የህግ አውጪዎች ግንኙነት A. Vertical relations between the Federal and
መድረክ አማካኝነት በፌደራልና በክልል Regional State legislatures carried out through
መንግስታት መካከል የሚካሄድ የተዋረድ the instrumentality of the National
ግንኙነት፤ Legislatives Forum;
ለ) በሀገር-አቀፉ የህግ አስፈጻሚዎች ግንኙነት B. Vertical relations between the Federal and
Regional Executives carried out through the
መድረክ አማካኝነት በፌደራልና በክልል
instrumentality of the National Executives
መንግሥታት መካከል የሚካሄድ የተዋረድ
Forum;
ግንኙነት፤
ሐ) በሀገር-አቀፉ የሕግ ተርጓሚዎች ግንኙነት C. Vertical relations between the Federal and
መድረክ አማካኝነት በፌደራልና በክልል State judicial bodies carried out through the
የዳኝነት አካላት መካከል የሚካሄድ የተዋረድ instrumentality of the National Judicial
ግንኙነት፤ Forum;
መ) የፌደራልና የክልል ዋና ኦዲተር መስሪያ D. With the Offices of the Federal and Regional
ቤቶችን ጨምሮ በሀገር-አቀፉ የዘርፍ አስፈፃሚ Auditor General included, sector-driven
መድረኮች አማካኝነት በፌደራሉ መንግስት relations between the Federal State sector
አስፈጻሚ አካላትና በክልል አቻዎቻቸው executive bodies and their counterparts in the
መካከል በተናጠል የሚካሄድ ዘርፍ-ተኮር Regional States, separately carried out
through the instrumentality of the National
ግንኙነት፤
Sector Executives Forum;
ሠ) እንደ አጀንዳዎቹ ስፋትና ጥልቀት ሁለት
E. All-embracing and sector-driven relations
ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ወይም በሁሉም
between or among the Regional States
የክልል መንግሥታት የተናጠል ወይም የጋራ horizontally carried out through the
መድረኮች አማካኝነት የሚካሄድ ሁሉንአቀፍ instrumentality of two or more or all separate
ወይም ዘርፍ-ተኮር የጎንዮሽ ግንኙነት፤ or collective Regional forums, depending on
ረ) በፌደሬሽን ምክር ቤትና በክልሎች መድረክ the vastness and depth of the agenda;
አማካኝነት የሚካሄድ የፌደራልና የክልል F. Federal and State relations carried out through
መንግስታት ግንኙነት፤ the instrumentality of the House of Federation
ሰ) እንደ አስፈላጊነቱ በዚህ አዋጅ መሰረት and Regional States’ Forum;
የሚካሄዱ ሌሎች ግንኙነቶች፣ የሚደራጁ የጋራ G. Any other relations carried out in pursuance
መድረኮችና በተናጠልም ሆነ በጋራ የሚዋቀሩ of this proclamation, jointly organized forums
as well as additional arrangements to be
የዚሁ ግንኙነት አሳላጭ ተጨማሪ
structured with a view to facilitating the
አደረጃጀቶች፡፡
conduct of such relations, as deemed
necessary.
‹
PART TWO
ክፍል ሁለት FUNDAMENTAL PRINCIPLES
መሰረታዊ መርሆዎች
፬.መሰረታዊ መርሆዎች 4. Fundamental Principles
Inter-Governmental relations between the Federal
በዚህ አዋጅ መሰረት የፌደራልና የክልል
State and Regional States as well as among the
መንግስታት እንዲሁም የክልሎች የርስበርስ
Regional States conducted with one another on the
ግንኙነቶች የሚከተሉትን መርሆዎች በጥብቅ
basis of this Proclamation shall be carried out in
በማክበርና በመከተል ይካሄዳሉ፡፡ strict adherence to and observance of the following
principles:
፲፪ሺ፱፻፲፱
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12919
PART THREE
ክፍል ሶስት
ESTABLISHMENT OF INTER-
ስለመንግስታት ግንኙነቶች ሥርዓት አመሰራረት፣ GOVERNMENTAL RELATIONS THEIR
ተቋማዊ አደረጃጀትና ተግባር INSTITUTIONAL SETUP AND FUNCTIONS
5. Establishment
፭. ስለምስረታ The system of regular Inter-Governmental
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Relations in the Federal Democratic Republic of
መደበኛ የመንግስታት ግንኙነት ሥርዓት ከዚህ Ethiopia, hereinafter referred to as the ‘Inter-
በኋላ “የመንግስታት ግንኙነት ሥርዓት” ተብሎ Governmental Relations System’, is hereby
የሚጠራው በዚህ አዋጅ ተመስርቷል፡፡ established as per this Proclamation.
መድረክ፣
፪/ ሀገር--አቀፉ የሕግ አስፈጻሚዎች ግንኙነት 2/ The National Executives Relations’ Forum;
መድረክ፣
3/ The National Judicial Relations’ Forum;
፫/ ሀገር-አቀፉ የህግ ተርጓሚዎች ግንኙነት
መድረክ፣
፬/ ሀገር-አቀፉ የአስፈፃሚዎች ዘርፋዊ ግንኙነት 4/ The National Sectoral Executives Relations’
Forum;
መድረክ፣
፭/ የፌደሬሽን ምክር ቤትና የክልሎች ግንኙነት 5/ The House of Federation and Regional States
መድረክና፣ Relations’ Forum; and;
፮/ የክልል መንግሥታት የግንኙነት መድረኮች፡፡
6/ The Regional Relations Forum;
፲፪ሺ፱፻፳
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12920
ኮሚቴዎች ሰብሳቢዎችና ሌሎች አካላት እንደ of both the Federal and Regional Councils
ተገቢነታቸው በአባልነት ወይም በአስረጂነት and other bodies whom it considers vital
፩/ በሕገ-መንግስቱ ለፌደራልና ክልል መንግስታት 1/ Cause the enactment of laws which are
በጋራ የተሰጡ ሥልጣንና ኃላፊነቶችን ተፈፃሚ harmonized and complementing with one
another with a view to enabling one to
ለማድረግ የሚያስችሉ፣ እርስበርስ የተጣጣሙና
execute the Powers and Functions vested in
የተመጋገቡ ሕጎች እንዲያወጡ ምክክር
both the Federal and Regional States
ያደርጋል፣ አፈፃፀማቸውን ይከታተላል፣
Separately and collectively by virtue of the
ይገመግማል፤
constitution, follow up and evaluate their
implementation thereof;
፲፪ሺ፱፻፳፩
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12921
፪/ በሕገ-መንግስቱ በተናጠል ህግ የማውጣት 2/ Carry out consultations and assist a given level
ክትትል ያደርጋል፣ የእርምት እርምጃዎች executive deals, take or cause the taking of
መድረክ FORUM
፮/ በዘርፋዊ የአስፈፃሚ መድረኮች ደረጃ ዕልባት 6/ Carry out consultations with the Regional
States as well as listen to their respective
ያላገኙና ዘርፍ ተሻጋሪ የሆኑ ጉዳዮች
views and opinions in connection with the
ሲያጋጥሙ በነዚሁ ላይ ይመክራል፣
enforcement of those Powers and
ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤
Responsibilities of the Federal Government
that would affect the competence of the
regions;
gA ፲፪ሺ፱፻፳፬ Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12924
፩/ ሀገር-አቀፉ የህግ ተርጓሚዎች የግንኙነት 1/ The National Judicial Relations’ Forum shall
have the following members:
መድረክ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል፡-
President of the Federal Supreme Court;
ሀ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት፣
Presidents of the Regional State Supreme
ለ)የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች
Courts.
ፕሬዚደንቶች፡፡
2/ The forum may extend invitations to the
፪/ መድረኩ አስፈላጊ ናቸው ብሎ ያመነባቸው personnel from among the Federal and
የፌደራልም ሆነ የክልል የዳኝነት አካላት Regional Judicial bodies or other institutions
ወይም ሌሎች ተቋማት ባልደረቦች እንደ whom it considers vital so that they would
ተገቢነቱ በአባልነት ወይም በአስረጂነት participate in its sessions, be it in the capacity
እንዲሳተፉ ሊጋብዝ ይችላል፡፡ of a member or expert informant, as deemed
appropriate.
gA ፲፪ሺ፱፻፳፭ Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12925
፲፪. የመድረኩ ተግባርና ኃላፊነት 12. Duties and responsibilities of the Forum
በሕገ-መንግስቱ አንቀፅ ፹ ስር የተደነገገውን While the existing justice and judicial
፩) የዳኝነት አካሉ በቴክኖሎጂ የታገዘ፣ ተደራሽ፣ 1/ Deliberate on and work out common
ቀልጣፋና የተገልጋዩን ህብረተ-ሰብ እርካታ strategies on methods in which the judicial
በየጊዜው እየፈተሸና እያሳደገ በሚኬድባቸው organ ecomes technology-assisted,
፪) የሕግ የበላይነትና ፍትሀዊነት በሚረጋገጥባቸው 2/ Hold discussions on the issues which are
ጉዳዮች ላይ ውይይቶችን ያካሂዳል፣ pivotal to insure the rule of law and
አፈጻጸማቸውን በቅርብ ይከታተላል፤ primacy of justice and follow the
implementation thereof;
፫) የፌደራል ሕጎች በክልል ደረጃ የተቀራረበ 3/ Carry out consultations in such a way as to
realize the existence of a harmonized
አተረጓጎም እንዲኖራቸው ምክክር ያደርጋል፣
interpretation of the federal laws at the level
የመፍትሄ እርምጃዎችን ይወስዳል፤
of the Regional States and thereby take
measures of solution to that end;
፬) ነፃና ገለልተኛ የሆነና የሕዝብ አመኔታን 4/ Strive towards the building up of the
independent and impartial judicial system
ያተረፈ የዳኝነት ሥርዓት እንዲገነባ ይጥራል፤
having earned the trust of the public at
large;
፭) በውክልና በሚሰጥ የፌደራል የዳኝነት 5/ Carry out discussions in respect of the federal
ሥልጣንና ተያያዥነት ባላቸው ሌሎች judicial powers given through delegation
አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይቶችን and other administrative matters in
ያካሂዳል፣ የአፈጻጸም ስልት ይቀይሳል፤ connection therewith and devise
implementation mechanism thereof;
gA ፲፪ሺ፱፻፳፮
Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12926
የሚደረስበትን መንገድ በጋራ ይቀይሳል፣ making the levels of performance closer with
ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ ዘርፋዊ የአስፈፃሚ Two or more Sectoral Executive Bodies
Relations’ Forums shall, should they find
አካላት የግንኙነት መድረኮች አስፈላጊ ሆኖ
necessary, have the right to establish a grand
ሲያገኙት በጋራ የሚታቀፉበት አቢይ መድረክ
forum or council in which they are embraced
ወይም ጉባኤ የማቋቋም መብት አላቸው፤ ዝርዝር
provided that they may determine its specific
ተግባርና ሀላፊነቱንም የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች
duties and responsibilities in pursuance of the
መንፈስ ተከትለው ሊወስኑ ይችላሉ፡፡
spirit contained in the provisions of this
Proclamation.
ስለፌደሬሽን ምክር ቤትና የክልሎች ግንኙነት THE HOUSE OF FEDERATION AND THE
መድረክ REGIONAL STATES RELATIONS’ FORUM
፲፯. የመድረኩ ተግባርና ኃላፊነት 17. Duties and Responsibilities of the Forum
የፌደሬሽን ምክር ቤትና የክልሎች ግንኙነት The House of Federation and the Regional States
መድረክ በዚህ አዋጅ መሰረት የሚከተሉት Relations’ Forum shall, pursuant to this
ዝርዝር ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡- proclamation, have the specific duties and
responsibilities:
gA፲፪ሺ፱፻፳፱ Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12929
ድጎማ ቋትና ክፍፍል እንዲሁም በሕገ- subsidy which the Federal Government is
bound to grant to the Regional states and the
መንግስቱ ለፌደራልመንግሥቱና ለክልል
sharing of the joint revenues assigned to both
መንግሥታት በተሰጡ የጋራ ገቢዎች ክፍፍል
the Federal and State Governments by virtue
ላይይወያያል በመካከላቸው የርስበርስ
of the constitution and thereby facilitate the
መግባባት የሚፈጠርበትን ሁኔታ ያመቻቻል፣
condition in which create mutual
understanding as between them;
፫/ በብሔር ብሔረ-ሰቦችና ህዝቦች፣በተለይም አናሳ 3/ Carry out discussions in view of the handling
ቁጥር ባላቸው ማህበረ-ሰቦች አያያዝ ላይ of nations-nationalities with special attention
ውይይቶችን ያካሂዳል፣ ምርጥ ልምዶችን to the minority communities, scale up the best
፩/ የክልል መንግሥታት የጋራ ግንኙነት መድረክ 1/ The Regional States Joint Relations’ Forum
shall have the following members:
የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል፦
A/ Speakers of the Regional States;
ሀ/ የየክልሉ ምክር ቤት አፈ-ጉባዬዎች፣
ለ/ የሁሉም ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች፣ B/ Heads of Governments of all the Regional
States;
ሐ/የአዲስ አበባ ከተማና የድሬዳዋ
C/ Mayors and House of Speakers of the Addis
አስተዳደሮች አፈ-ጉባዔዎች እና
Ababa City and Dire Dawa Administrations.
ከንቲባዎች፡፡
2/ The forum may extend invitations to the
፪/ መድረኩ አስፈላጊ ናቸው ብሎ ያመነባቸው
representatives of other bodies or institutions
የሌሎች አካላት ወይም ተቋማት ባልደረቦች
whom it considers necessary so that they would
በስብሰባው ላይ በአባልነት ወይም
participate in its sessions, be it in the capacity
በአስረጂነት እንዲሳተፉ ሊጋብዝ ይችላል፡፡ of a member or informant.
፲፱. የመድረኩ ተግባርና ኃላፊነት 19. Duties and Responsibilities of the Forum
የክልል መንግሥታት የጋራ ግንኙነት መድረክ The Regional States Joint Relations’ Forum shall,
በዚህ አዋጅ መሰረት የሚከተሉት ዝርዝር pursuant to this Proclamation, have the following
ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል፡- specific Duties and Responsibilities:
፩/ የሀገር-አቀፍ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና 1/ Evaluate the positive and adverse bearing which
ዕቅዶች አፈፃፀም በክልሎች ላይ the implementation of the Nation-wide policies,
ያሳደራቸውን ወይም የሚያሳድራቸውን በጎና strategies and plans has caused or to cause on the
Regional States and submit amendment
አሉታዊ ተፅእኖዎች ይገመግማል፣
proposals to the Federal Government, as deemed
እንዳስፈላጊነቱ የማሻሻያ ሀሳቦችን ለፌደራል
necessary;
መንግሥቱ ያቀርባል፣
2/ Put in place a procedure in which a consensus
፪/ በአንድ ክልል ውሳኔ ያገኘ ጉዳይ በሌሎች
might be reached to the extent that a case having
ክልሎች ተፈፃሚነት እንዲኖረው የጋራ been determined by one Regional State shall also
መግባባት የሚደረስበትን አሰራር ይዘረጋል፣ apply to other Regions and thereby follow up the
አተገባበሩን ይከታተላል፣ implementation thereof;
፫/ በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በመሰረታዊ 3/ Devise a joint mechanism for the existence of
ሰብዓዊ መብቶችና ነጻነቶች አያያዝና proximity of performance in respect of
አጠባበቅ ረገድ ተቀራራቢ አፈፃፀም እንዲኖር development, good governance as well as the
የጋራ ስልት ይቀይሳል፣ የተሞክሮ ልውውጥ handling and protection of the fundamental
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12931
፬/ የፌደራል መንግሥቱን ልዩ ትኩረት በሚሹ 4/ Deliberate on those issues requiring the special
ጉዳዮች ላይ ይመክራል፣ የተደረሰበትን የጋራ attention of the Federal Government, notify the
እንዳስፈላጊነቱ ርእሳነ-መስተዳድሮችን ወይም shall have the right to establish joint forums
made up of the Heads of Governments or those
የዘርፍ አስፈፃሚ አካላት የበላይ ኃላፊዎችን ያቀፉ
of the Sectoral Executive Offices, as deemed
የጋራ መድረኮችን የማቋቋም መብት አላቸው፤
necessary.The specific duties and
የነዚህ መድረኮች ዝርዝር ተግባርና ኃላፊነቶች
responsibilities of these forums shall be
ይህንን አዋጅ መሰረት አድርጎ በሚወጣ መመሪያ
determined in the future pursuant to this
ይወሰናል፡፡
Proclamation.
መገናኛ ዘዴዎች አማካኝነት ለህዝብ ይፋዊ nature of the matters governed by their
relations
መግለጫዎችን ይሰጣሉ፡፡
2/ Inter-governmental relations’ forums shall,
፪/ የመንግሥታት ግንኙነት መድረኮች የርስበርስ
after having conducted mutual consultations
ምክክሮችን ካካሄዱ በኋላ ወሳኝ በሆኑ የጋራ
with one another, sign the memoranda of
ጉዳዮቻቸው ላይ የሚደርሱባቸውን
understandings indicative of their agreements
ስምምነቶች፣ ያሳለፏቸውን ውሳኔዎችና
reached on the crucial issues of their common
አፈፃፀማቸዉን የሚያሳዩ የመግባቢያ ሰነዶች
concern, decisions passed and implementation
ይፈራረማሉ፣ ስምምነቶቹንም ለየምክር thereof, not to mention that they shall also
ቤቶቻቸው ያሳውቃሉ፡፡ communicate such an agreement to their
respective councils.
፫/ የአስፈፃሚዎች ዘርፋዊ የግንኙነት መድረኮች
3/ The Sectoral Executives Relations’ Forums
አፈፃፀማቸውን በተመለከተ ለሀገር-አቀፉ
shall, in respect of their performance, submit
የአስፈፃሚዎች ግንኙነት መድረክ ሪፖርት
reports to the National Executives Relations’
ያቀርባሉ፡፡
Forum.
፲፪ሺ፱፻፴፫
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12933
፬/ የመንግስታት ግንኙነት መድረኮች በየደረጃው 4/ With regard to those bodies which are reluctant
የሚያሳልፏቸውን ውሳኔዎች ተፈጻሚ to implement the decisions passed at various
በማያደርጉ አካላት ላይ እንዳግባብነቱ የጎንዮሽ levels, they shall, as appropriate, report to the
ለሚገኙ የክልል ርዕሳነ-መስተዳድሮችና Heads of Governments in an opposite setup
ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሪፖርት በማድረግ and to the Prime Minister and thus have
ተገቢው የእርምት እርምጃ በወቅቱ እንዲወሰድ proper corrective measures taken against them
on time, not to mention that they shall expose
ያደርጋሉ፤ ጉዳዩንም በብዙሀን መገናኛ
the matter through the mass media, as well.
ዘዴዎች አማካኝነት ያጋልጣሉ፡፡
፳፫. ስለመወያያ አጀንዳዎች አቀራረፅና አቀራረብ 23. Framing and Presentation of the Discussion
Agenda
፩/ በመንግሥታት ግንኙነት መድረኮች ውይይት
1/ The topical issues to be tabled for discussion
የሚደረግባቸው ርዕሰ-ጉዳዮች በሚመለከታቸው
by the forums of inter-governmental relations
የመድረኩ አባላት ስምምነት ላይ
shall be those which have been the subject of
የተደረሰባቸው ይሆናሉ፡፡ prior consultations and agreed-upon on the
part of the pertinent bodies in advance.
፪/ የፌደራልም ሆኑ የክልል አካላት በመወያያ
2/ Both the Federal and Regional bodies shall,
አጀንዳዎች አቀራረፅ ወቅት እኩል የመሳተፍ
while structuring the discussion agenda, have
ዕድል ይኖራቸዋል፡፡
equal opportunity to participate thereto.
፫/ አጀንዳ የመቅረፁን ሂደት የየመድረኮቹ
3/ The secretariats shall coordinate the process
ሴክሬታሪያቶች ያስተባብራሉ፡፡
whereby the agenda are structured.
፳፬. ስለ ስብሰባ አመራር 24. Presiding Over Meetings
፩/ የትኛውም የመንግስታት ግንኙነት መድረክ 1. All meetings of any forum of inter-
ስብሰባ በጋራ አመራር ይካሄዳል፡፡ governmental relations shall be conducted by
means of collective leadership.
፪/ የፌደራል መንግስቱ የስራ ኃላፊዎች 2. Federal State and the Regional States in their
ሰብሳቢና የክልል አቻዎቻቸው በዙር vertical relations shall be presided or chaired
በምክትል ሰብሳቢነት ይመራሉ፡፡ by the managing heads of the pertinent
Federal Government Offices and their
Regional State counterparts on rotational
basis.
፪ሺ፱፻፴፬
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12934
፳፭. ስለ ስብሰባ ጊዜና የውሳኔ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት 25.Meeting Time and Decision-Making
፩/ የመንግሥታት ግንኙነቶች መድረክ መደበኛ Procedure
፪/ ከመድረኩ አባላት መካከል ሁለት ሶስተኛ 2/ There shall be a quorum where two-thirds of
የሚሆኑት በስብሰባው ላይ ከተገኙ ምልአተ- the members of the forum show up at the
meeting.
ጉባኤ ይሆናል፡፡
፫/ ለግንኙነት መድረኮች ቀርበው ውይይት 3/ All matters submitted to and discussed at the
የተደረገባቸውና ውሳኔ የሚሹ ጉዳዮች በተቻለ relations’ forum shall, pending decision, be
መጠን በስምምነት እና በድርድር እልባት made to obtain final disposition to the extent
possible.
እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡
፬/ ማናቸውም የውሳኔ ሀሳብ በስምምነትም ሆነ 4/ Where no recommendation has been
፫/ የፌደራልና የክልል መንግሥታት በጋራ 3/ The Federal State and the Regional States shall,
ተስማምተው ሴክሬታሪያቱን የሚመሩ with a joint agreement, assign the appointees
ተሿሚዎችን ይመድባሉ፡፡ to head the secretariat.
፬/ ሴክሬታሪያቱ ለስራው አስፈላጊ ባለሙያዎችና 4/ The Secretariat shall have its own experts and
other employees essential for the duty thereof.
ሌሎች ሰራተኞች ይኖሩታል፡፡
፭/ ለሴክሬታሪያቱ ስራ ማስኬጃ የሚያስፈልገዉን 4/ The Federal State and the Regional States shall
በጀት የፌደራልና የክልል መንግሥታት jointly allocate the operational budget
በማዋጣት በጋራ ይመድባሉ፤ ዝርዝሩ ይህንን necessary for the activities of the secretariat
አዋጅ ለማስፈፀም በሚወጣ ደንብ ይወሰናል፡፡ through contribution; provided that its details
shall be determined in a regulation to be
፮/ የበጀት አፈፃፀሙን ኦዲት በተመለከተ
issued for the execution of this proclamation.
ክልሎችና የፌደራሉ መንግሥት በጋራ 5/ With respect to the auditing of the budget
ተስማምተው በሚሰይሙት አካል እንዲከናወን utilization, the Regional States and the
ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡ Federal Government may cause it to be
conducted by a body to be designated in a
joint agreement.
፳፯. የሴክሬታሪያቱ ተግባርና ኃላፊነት
27. Duties and Responsibilities of the Secretariat
ሴክሬታሪያቱ በዚህ አዋጅ መሰረት የሚከተሉት The Secretariat shall, pursuant to this
ተግባርና ሃላፊነቶች ይኖሩታል- Proclamation, have the following specific duties
and responsibilities:
፩/ መንግሥታቱ በጋራ የነደፏቸውን
1/ Follow up the implementation of the programs
ፕሮግራሞች፣ ዕቅዶችና የደረሱባቸዉን
and plans which the governments have jointly
ስምምነቶች አፈፃፀም ይከታተላል፤
formulated along with the agreements reached;
የመንግሥታት ግንኙነትን የሚመለከቱ
ተግባራትን የማስተባበርና የማሳለጥ እንዲሁም
ሙያዊና ቴክኒካዊ ስራዎችን ያከናውናል፤
2/ Study the significance which the interactions
፪/ ግንኙነቶቹ ለሥርዓቱ መጎልበት፣ ለህብረቱ
would entail in view of entrenching of the
መጠናከርና ለህዝቦች ወዳጃዊ ትስስር
system, strengthening of the union and friendly
የሚያስገኙትን ፋይዳ ያጠናል፣ መድረኮቹ ties of the peoples and strive so that the forums
በሀብት አጠቃቀምና በጥራት ረገድ ውጤታማ become effective in respect of resource
እንዲሆኑ ይሰራል፣ utilization and quality thereof;
፲፪ሺ፱፻፴፮
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12936
፬/ አለመግባባቶችንና ግጭቶችን ሊፈጥሩ የሚችሉ 4/ Having early neutralized those issues capable of
ጉዳዮችን አስቀድሞ በመለየት የመድረኩ likely creating misunderstandings and conflicts,
የትኩረት አጀንዳዎች እንዲሆኑ ያደርጋል፤ cause same to become the priority agenda of
the forum;
፭/ በመንግሥታቱ መካከል የመረጃ ልውውጡ
5/ Work for the information exchange to be
ሳይቋረጥ እንዲሳለጥ ይሰራል፤
accelerated as between and among the
governments without any disruption;
፱/ ግንኙነቶቹን የሚያጠናክሩና በሀገር-አቀፉ 9/ Carry out such other related functions as are
instrumental to consolidate the relations and
የአስፈጻሚዎች ግንኙነት መድረክ
assigned to it by the National Executive
የሚሰጡትን ሌሎች ተዛማች ተግባራት
Relations’ Forum.
ያከናውናል፡፡
፲፪ሺ፱፻፴፯
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12937
በዚህ አዋጅ መሰረት የተቋቋሙትን የቀጥታም There may, as deemed necessary, be set up various
offices that are entrusted with coordinating inter-
ሆነ የጎንዮሽ መንግሥታዊ ግንኙነቶችና በየዘርፉ
governmental relations established either vertically
የተደራጁትን መድረኮች የሚያስተባብሩ የተለያዩ
or horizontally and those forums structured at each
ጽህፈት ቤቶች እንዳስፈላጊነቱ ሊቋቋሙ
and every sector in accordance with this
ይችላሉ፡፡
Proclamation.
፳፱. የክልሎችና የሌሎች መድረኮች ፅህፈት ቤቶች 29.Duties and Responsibilities of the Offices of
ሪፖርቶችን እያዘጋጁ ለጋራ መድረኮች concerning such relations and submit same
to the joint forums;
ያቀርባሉ፣
4/ Render support services pertaining to the
፬/ ግንኙነቶችን የሚመለከቱ የድጋፍ
relations;
አገልግሎቶችን ይሰጣሉ፣
5/ Provide up-to-date information and
፭/ የግንኙነቶቹን አካሄድና ውጤታማነት
explanatory statements to the mass media
በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሀንና ለተለያዩ
and to the various sections of the society in
የህብረተሰብ ክፍሎች ወቅታዊ መረጃዎችንና
connection with the functioning and
ማብራሪያዎችን ይሰጣሉ፣ effectiveness of the relations;
፮/ የመድረኮቹን ስብሰባዎች ያመቻቻሉ፤ 6/ Facilitate meetings of the forums;
፯/ የመንግሥታት ግንኙነትን የሚያጠናክሩ 7/ Carry out such other related duties as might
strengthen inter-governmental relations.
ሌሎች ተዛማጅ ተግባራትን ያከናዉናሉ፡፡
፲፪ሺ፱፻፴፰
gA Ød‰ል ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፯ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 7, 11th January, 2021 ……..page 12938
፫/ የነዚህ ኮሚቴዎች ዝርዝር ተግባርና ኃላፊነቶች 3/ The specific duties and responsibilities of
these committees shall be determined by the
በያቋቋሟቸው አካላት ይወሰናሉ፡፡
bodies having established them thereof.
መድረክ ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም Forum shall have the Power to issue
Regulations necessary for the
የሚያስፈልጉትን መመሪያ የማውጣት
implementation of this Proclamation.
ሥልጣን አለው፡፡
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ date of its publication on the Federal Negarit
Gazette.
አዲስ አበባ ጥር ፫ ቀን ፪ሺ፲3 ዓ.ም Done at Addis Ababa On the January 11th Day of, 2021.