You are on page 1of 1

ማሳሰቢያ

1. ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም ወደ ዌብሳይቱ ይግቡ http://vacancy.wegagenbanksc.com.et:9090


2. Log in ይጫኑ፤
3. በርስዎ ስም የተፈጠረ መግቢያ ከሌለዎ sign up የሚለውን በመጫን አዲስ መግቢያ ይፍጠሩ፤
- Sign up ሲገቡ የሚከተሉትን መረጃዎች ይሙሉ፤
 First Name
 Last Name
 Password
 Confirm Password (ማስጠንቀቂያ- ከላይ በPassword ማስገቢያ ላይ ያስገቡትን
ደግመው ያስገቡ)
 E-Mail
እነዚህን መረጃዎች ካስገቡ በኋላ sign up የሚለውን ይጫኑ፤
4. E-Mail እና Password ቦታ ላይ ያስገቡትን በመያዝ Login የሚለውን በድጋሚ በመጫን ይግቡ፤
5. User Name የሚለው ቦታ ላይ E-Mailዎን እንዲሁም Password የሚለው ቦታ ላይ Passwordዎን
ያስገቡ፡፡ በመጨረሻ Login የምትለዋን ይጫኑ፤
6. ወደ ውስጥ ከገቡ በኋላ Add Application Profile የሚለው የድህረገጽ ቦታ ላይ ያሉትን
 Personal Information
 Educational Status
 Language Skill ይሙሉ
ከላይ ያሉት መረጃዎች ካልተሟሉ ወደ Job Application List መግባት አይችሉም፤
7. የሥራ ልምድ ካለዎት Previous Work Experience እና Current Work Experienceን ይሙሉ፤
8. የትሬኒንግ ወይም ሰርተፍኬት መረጃዎች ካለዎት Training የሚለውን በመጫን ያስገቡ፤
9. እነዚህን መረጃዎች ሲያስገቡ ከተሳሳቱ Editን በመጫን ማስተካከል ወይም Deleteን በመጫን በመሰረዝ
አዲስ ማስገባት ይችላሉ፤
10. በመቀጠል የወጡትን ማስታወቂያዎች ለማየት Job Application List የሚለውን ይጫኑ፤
11. በሰንጠረዡ ውስጥ ከተጠቀሱት ውስጥ ያለውን የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ለመምረጥ Detail
የሚለውን በመጫን የሥራ ዝርዝሩን ከተመለከቱ በኋላ Apply የሚለውን ይጫኑ፤
12. የማረጋገጫ መልዕክት ባስገቡት ኢሜል ይላካል፤
ለተጨማሪ መረጃ፡- 0115-50-04-66/0115-58-49-95

You might also like