Professional Documents
Culture Documents
1.
1.
5 ሰማያዊ አሳነባሪ (Blue whale) በመጠን እስካሁን በአለማችን ከነበሩ እና ካሉ እንሰሳዎች ትልቁ ነው::
6 የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን የእግር አጥንቶቾ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ
መራመድ አትችልም::
10 የዱር አይጥ (Rat) በፍጥነት መራባት የሚችሉ ሲሆን በ 18 ወራት ብቻ 2 አይጦች 1 ሚሊዮን ዘመዶችን ማፍራት
ይችላሉ::
11 አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ 4000 በላይ አበቦችን መጎብኝት አለባት ::
13 አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ወፍረት ካለው አንድ ላይ ከተያያዘ የብረት ሺቦ ይጠነክራል::
15 ኦይሰትር(Oyster) የተባለ የአሳ ዝርያ ከአንዱ ፆታ ወደ ሊላኛው እንዲሁም ወደ ነበረበት ለወሲብ በሚመቸው
ፆታውን መቀየር ይችላል::