You are on page 1of 7

ቀን፡16 ግንቦት 2013 ዓ/ም

በኢት/ፖሊ/ዩኒቨርሲቲ

ለክልሎች ድጋፍ ዲቪዥን

ሠንዳፋ

ጉዳዩ፡- የሙያ ምደባ እንዲሻሻልልኝ ስለመጠየቅ ይሆናል፣

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የክፍላችሁ ባልደረባ የሆንኩት መ/ቁ-28217 ረ/ኢ/ር ሲሳይ ወዳይ ሰንደቁ
የተባልኩት ከሚያዚያ 01 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ በማኔጅመንት የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ (BA) በረዳት
ምሩቅ 1 ደረጃ በመምህርነት የተመደብኩ መሆኔ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም አሁን የማመለክተው ዋና ፍሬ ሃሳብ ቀደም ሲል በህዳር ወር 2012 ዓ/ም የመምህርነት ውድድር
ማስታወቂያ በመጣበት ወቅት ገና የማስተርስ (ሁለተኛ) ዲግሪዬን ፕሮፖዛል በመስራት ላይ የነበርኩ በመሆኑ በወቅቱ
የተወዳደርኩት በመጀመሪያ ዲግሪዬ ሲሆን አሁን ግን የማስተርስ ዲግሪዬን (ሁለተኛ ዲግሪ) በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ
አድሚነሰተሬሽን (MBA) ያጠናቀቅኩ መሆኔ ታውቆ ከረዳት ምሩቅ 1 ወደ ሌክቸረርነት ማዕረግ ማደግ
እንድችልና ደመወዜም እንዲስተካከልልኝ በእናንተ በኩል ለሚመለከተው አካል እንዲጠየቅልኝ በአክብሮት
እየጠየቅኩኝ ለመረጃ ይረዳ ዘንድ 02 ገፅ ኮፒ የት/ት ማስረጃ ከዚህ ማመልከቻ ጋር በማያያዝ ያቀረብኩኝ
መሆኔን በትህትና አመለክታለሁ፡፡

ከሠላምታ ጋር

ሲሳይ ወዳይ

ረ/ኢ/ር

What is technology?

Technology is the set of knowledge, skills, experience and techniques through


which humans change, transform and use our environment in order to create
tools, machines, products and services that meet our needs and desires.
Etymologically the word comes from the Greek tekne (technical, art, skill) and
logos (knowledge)

The origin of the technology dates back to the Stone Age, when our ancestors
discovered the existence in nature of a series of stone (silex, quartz, obsidian ....)
extremely hard which could mold and sharpen it, this discovery with experience
developed to sharpen allowed them to make the first knives, axes and cutting
tools which facilitated the work of hunting in order to ensure a daily food ration.

In the previous example we have seen humans transformed his surroundings


selecting a stone and modifying it to create a tool by his skill and knowledge,
allowing hunt animals more quickly and effectively.

All objects around us in our daily lives are products of different technological
advances that have developed over the centuries of our existence, we have
transformed natural resources to make tools and machines that make our lives
more easy, satisfy our curiosity an desire to excel. Computers, tablets and
smartphones, locomotives, cars and airplanes, the bulb and the microchip, the
first man on the Moon and conquer of the space are milestones of our latest
technology.

Technology classification

Technology not only provides objects or material goods such as knives,


computers or spacecraft, also includes all those methodologies and intangible
goods which satisfy our needs and desires, so we can classify the technology into
2 groups:

 Hard technologies - are those that give us tangible goods.

 Soft technologies - are those that give us intangibles.


Organizational methods such as lean manufacturing, developing and selling
business strategies, financial accounting systems, creation and development of
software, coaching ... are examples of soft technologies.

Usually the soft technologies are related to economy, management and


administration, sociology... while hard technologies are related to the field of
physics and chemistry.

There are other ways to classify and identify existing technologies,


classifications as:

 Flexible Technology - encompasses the set of technologies that can be


used in many application areas, the microchip is used in multiple products like
televisions, telephones, computers, machines ... and in multiple applications
such as medicine, space research ...

 Fixed Technology - encompasses the whole of technology can only be


used for a product or specific area, such as fungicides are products that are
only used for the removal of bacteria, fungi, virus and molds.

Effects of technology

There is no doubt that technological advances have radically changed our way of
thinking, being and living as well as the surrounding environment. We have
excavated large areas of land for searching and extraction of metals and minerals
that allow us to manufacture machines and tools, we have cut numerous
extensions of trees in order to obtain wood, we synthesized chemical compounds
in the laboratory which have interacted and changed our environment, use
combustion products that emit CO2 into our atmosphere, our daily activity
generates a lot of waste ... problems such as deforestation, climate change, acid
and radioactive rain and the hole in the ozone layer surrounds our planet Earth
has its origin in the various technologies developed and used by humans.

Technology has changed the concept of war and the battlefield allowing us to
create machines and increasingly lethal weapons such as bombs. Only between
World War I and II died more than three people than all the wars that occurred
during the previous 2.000 years.

Therefore humans are developing technologies more clean and respectful of our
environment and ourselves.

But all is not bad but on the contrary, thanks to technology our hope and quality
of life has greatly increased thanks to the technical and scientific advances we
are able to detect and cure diseases that previously were fatal, have created a
society where any person has access to knowledge through internet, thanks to
technology we generate, store and distribute any type of food, clothing and
products that improve our level and quality of life, technology has created
machines that perform arduous, dangerous work and requiring a great effort for
man, thanks to technology we can communicate with anyone in the world, have
conquered the moon and soon the space.

ቀን

በአራዳ ክፍለ ከተማ

 ለወረዳ 1 ዋና ስራ አስፈፃሚ
አዲሰ አበባ

ጉዳዩ፡-ቅሬታ ስለማቅረብ ይመለከታል፡-

ከላይ በጉዳዩ ለመግለፅ እንደተሞከረው አመልካች እኔ ወ/ሮ እማዋይሽ እንዳለ ተገኝ የተባልኩት የዚሁ ወረዳ
ነዋሪ ስሆን የማመለክተው ዋና ፍሬ ሃሳብ እንደሚከተለው ይሆናል፡፡

ይኽውም በ 14 ቀበሌ በተለምዶ ቆዳ ግቢ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በእናቴ ገላየ ነጋሽ ቤት ውስጥ
እየኖርኩኝ ሰፈሩ ለልማት በመነሳቱ ምክንያት ወደ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ወደ ነበረው ህንፃ
የተዛወርን መሆናችን የሚታወቅ ሲሆን ቀደም ሲል ስንኖርበት የነበረው ቤታችን ሁለት ክፍል ሆኖ እያለ
ለእኔ ግን የተሰጠኝ አንድ ክፍል ቤት ብቻ ነው እንዲሁም ቤቱ በእኔ ስም ብቻ ያልሆነ በመሆኑና በእነ
ተብሎ የስም ዝውውር የተሰራልን በመሆኑ እኔ አምስት ቤተሰብ ይዥ ሌላ ተጨማሪ ሰው በዚህ ቤት
ውስጥ ለማስተናገድ ስለምቸገር በእናንተ በኩል ታይቶ እንዲሁም የችግሩን አሳሳቢነት ግምት ውስጥ
አስገብታችሁ እንደማንኛውም ሰው በቤታችን ልክ ሁለት ክፍል ቤት እንዲሰጠኝ ስል በትህትና
አመለክታለሁ፡፡

ግልባጭ

 ለወረዳ 1 ቤቶች ልማት ፅ/ቤት ኃላፊ

አ/አበባ ከሠላምታ ጋር//

እማዋይሽ እንዳለ

ቀን 23 ግንቦት 2013 ዓ/ም

በኢት/ፖሊ/ዩኒቨርሲቲ

ለፖሊ/ስል/አካ/ብቃ/አጫ/ስል/ም/ፕ/ት ፅ/ቤት

ሠንዳፋ

የውስጥ ማስታወሻ
ጉዳዩ፡- በክልሎች ስልጠና ድጋፍ ዲቪዥን ከሚያዚያ ----እስከ ግንቦት-----ወር 2013 ዓ/ም የተሰሩ ስራዎችን
ስለመግለፅ ይሆናል ፡-

ከላይ በጉዳዩ ለመግለፅ እንደተሞከረው በክልሎች ስልጠና ድጋፍ ዲቪዥን በወሩ ውስጥ የተከናወኑ ስራዎች
እንደሚከተለው ይገለፃሉ፡-

ይኽውም፡- የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ዩኒ/ኮሌጅ ከፌደራል ፖሊስ ማዕ/የወንጀል ኢንተለጀንስ ዳይ/ሬት ጋር
በመተባበር በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ የስራ ክፍሎች ማለትም
በወን/መከ/ዘርፍ፤በወን/ምርም፤በኮንትሮባንድ፤በመስራት ላይ ላሉ አባላትና አመራሮች በበፖሊስ ዩኒቨረሲቲ
የኢነተለጀንስ ኦፊሰሮችን የ 3 ሳምንት መሰረታዊ የህግ ማስከበር ኢንተለጀንስ ኪነሙያ ለ 3 ሳምንታት ስልጠና
ለ 292 ወንዶች ለ 20 ሴቶች በድምሩ 317 ሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠቷል፡፡

ሰልጣኞቹ በስልጠና ቆይታቸውም የሚከተለውን ትምህርት ተምረዋል፡-


1. መረጃና ክትትል -----------ለ 12 ሰዓታት
2. የፖሊስ ሥነ-ምግባር-----------ለ 9 ሰዓታት
3. በምርጫ ወቅት የፖሊስ ሚናና ተግባር-----------ለ 6 ሰዓታት
4. የሕግ ማስከበር መረጃ መግቢያ -----------ለ 6 ሰዓታት
5. የሕግ ማስከበር መረጃ የሥምሪት መስኮች-----------ለ 12 ሰዓታት
6. የመረጃ ምንጭ ምልመላና አያያዝ-----------ለ 18 ሰዓታት
7. የመረጃ ሪፖርት አጻጻፍ-----------ለ 6 ሰዓታት
8. የኦፕሬሽን ደኅንነት አጠባበቅ-----------ለ 6 ሰዓታት
9. የሕግ ማስከበር መረጃ መኮንኖች የሥነ-ምግባር ጉዳዮች -----------ለ 12 ሰዓታት
በአጠቃላይ ሰልጣኞች ለ 84፡00 ሠዓታት በስልጠና ላይ ቆይተዋል፡፡

ስለሆነም ከሚያዚያ 27/2013 ዓ/ም እስከ 13/2013 ዓ/ም ድረስ ከብሄራዊ መረጃ ደህንነት ጋር በመተባበር
ሲሰጥ የቆየውን ስልጠና በማጠናቀቃቸው በ 14/9/2013 ዓ/ም ክቡር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ.ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
ጄኔራል እና ሌሎች የክብር እንግዶች በተገኙበት በወቅቱ ተመርቀዋል፡፡

በስልጠናው ላይ ያጋጠሙ ችግሮች

 የመብራት መቆራረጥ ፤

 የውሃና የሽንት ቤት ችግር ፤

 የምግብ ጥራትና ተመሳሳይ ምግቦች በተደጋጋሚ ጊዜ ለሰልጣኞች መቅረብ፤


 አልፎ አልፎ የመብራት መጥፋት ችግር የነበረ ሲሆን በአጠቃላይ ሰልጣኞቹ የነበሩትን ችግሮች
ተቋቁመው ስልጠናውን በስኬት ያጠናቀቁ መሆናቸውን በተደረገው የሥልጠናው ማጠቃላያ ግምገማ
ለማወቅ ተችሏል፡፡

ከሠላምታ ጋር//

ሲሳይ ወዳይ

ረ/ኢንስፔክተር

የክልሎች ስልጠና ድጋፍ ዲቪዥን አባል

You might also like