You are on page 1of 6

“እንኳን ለጌታችንና ለመዲሃኒታችን

እንኳን ደስ አላችሁ! የዓለም


ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም
በጨለማ ላለን

ብርሃን ሊሆን

አደረሳችሁ!!”
ኢየሱስ መጠ !! መዲሃኒት
የሆነ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
ተወልዶልናል፡፡
“ሕፃን ተወልዶልናልና፣
ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤
ስሙም ድንቅ መካር፣
ኃያል አምላክ፣
የዘላለም አባት፣
የሠላም አለቃ ተብሎ
ይጠራል፡፡”
ትንብተ ኢሳይያስ 9፣6
“ልጅም ትወልዳለች፤
እረሱም ሕዝቡን
ከኃጢታቸው ያድናቸዋልና
ስሙ ኢየሱስ ትለዋለህ፡፡
በነብይ ከጌታ ዘንድ፡፡ እነሆ፣
ድንግል ትፀንሳለች ልጅም
ትወልዳለች፣ ስሙንም
አማኑኤል ይሉታል፣…
ትርጓሜውም እግ/ር ከእኛ
ጋር ነው ማለት ነው”
“ልጅም ትወልዳለች፤
እረሱም ሕዝቡን
ከኃጢአታቸው
ያድናቸዋልና
ስሙን ኢየሱስ
ትለዋለህ፡፡
ማቴ 1፣21
“መልአኩም እንዲህ
አላቸው፡፡ እነሆ፣ ለህዝቡ ሁሉ
የሚሆን ታላቅ ደስታ
የምስራች እናግራችኋለሁና
አትፍሩ፣
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት
እርሱም ጌታ የሆነ
ተወልዶላችኋልና፡፡”
ሉቃስ 2፣10-11

You might also like