You are on page 1of 1

እኔ ሁሉን በሚችል ሰማይንና ምድርን በፈጠረ

በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ።

ደግሞም በአንድ ልጁ በመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ


ከድንግል ማሪያም በተወለደ፣
በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራን በተቀበለ፣
በተሰቀለ፣በሞተ፣በተቀበረ፣ ወደ ሲኦል በወረደ፣
በሦስተኛውም ቀን ከሙታን በተነሳ፣ ወደ ሰማይ በወጣ፣
ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ፣
በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ ከዚያም በሚመለስ፣
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ፡፡

ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ


በአንዲት ቅድሰት የሐዋሪያት ቤተ ክርስቲያን
በቅዱሳን አንድነት፣ በኃጢአት ስርየት፣
በስጋ ትንሳኤ፣ በዘላለም ሕይወት አምናለሁ።
አ ሜ ን።

You might also like