You are on page 1of 8

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

በማሇዳ
ንቁ
✞ ስግደት ✞ t.me/abat_memhir_girma
ክርስትና በአንደበት ብቻ አይኖርም፡፡ በመምሰሌም አይገፋም፡፡ ማኅተብ በማሰር ብቻ አይገሇጽም፡፡ ብዙ በማገሌገሌ ብቻ አይጸናም፡፡ በጾም
ጸልት ብቻ አይገደብም፡፡ ቤተክርስቲያን በመሳሇም ብቻ አይወሰንም፡፡ አድባራት በመጎብኘት ብቻ አይገደብም፡፡ የክርስትና #መሠረት ይህ
ቅዱስ ቃሇ-ትእዛዝ ነው፡፡
(የማቴዎስ ወንጌሌ ምዕ. 22)

----37፤ ኢየሱስም እንዲህ አሇው። ጌታ አምሊክህን በፍጹም ሌብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።
38፤ ታሊቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት።
#ታሊቂቱና_የቀደመቺው ትእዛዝ ይህቺ ናት፡፡ ፍጥረታት ሁለ ከዚህች ትእዛዝ ይነሣለ፡፡ የሰው ሌጆች የመጀመሪያ ትሌቂቱ ትእዛዝ ይህች ናት፡
፡ ሇጌታ አምሊክህን በፍጹም ሌብሀ፥ በፍጹም ነፍስህም፥ በፍጹም አሳብህም #ውደድ፡፡
#መውደድን ከምን አስነሥቶ ጠቆመ? ከሌብ፡፡ መውደድ ከሌብ ይጀምራሌ፡፡ ዘወትር በሄድንበትና በቆምንበት ሁለ፣ በሆነሌንና
በማይሆንሌንም ሌክ፣ ከውስጣችን አምሊክን ማፍቀር ከሌብ መውደድ ነው፡፡ ይህ የሌብ መውደድ ወደ ነፍስ ይሄዳሌ፡፡ 'እኔ' እንተውና
'እርሱ' እንሊሇን፡፡ 'ከእርሱም ሇእርሱ' እንሊሇን፡፡ እስከ ጥሌቅም መስዋትነት እናፈቅረዋሇን፡፡ በመጨረሻው በፍጹም አሳብህ ይሊሌ፡፡
አሳብ ታዲያ በሕሉናችን ጓዳ ተጸንሶ ወደ ውጪ የሚወሇድ ግሌጽ ውጤት እንጂ ተጨንግፎ የሚቀር ብቻ መሆን አይገባውም፡፡ መገሇጥ
ይገባዋሌ፡፡ መታየት ይገባዋሌ፡፡ መተግበር ይገባዋሌ፡፡
#እነሆም ከሌባችን አስጀምረን፤ በነፍሳችን አኑረን በአሳባችን የምንይዘው ፍቅር የሚታየው
#በምግባራችን ብቻና ብቻ ነው፡፡ የሚጨበጠው ሲተገበር ነው፡፡ የሚኖረውም ሲተገበር ነው፡፡ እውነታነቱም የሚታየው በማድረግ ሲገሇጥ
ነው፡፡ ማውራትማ ሁለ አንደበት ያሇው ይችሊሌ፡፡ "እወዳሇሁ"
ማሇትማ ቀሊሌ ነው፡፡ መናገርማ ያሌወደደም እኮ ይችሊሌ፡፡ ከሌቡና ከነፍሱ የወደደ፤ ሇይስሙሊ ከወደደው እንኪያስ ከተግባር ውጪ በምን
ይሇያሌ ?
#ስግደት አንዱ ታሊቅ የፍቅራችን መግሇጫ፣ የመገዛታችን መታያ፣ የአክብሮታችን ውጤት፣ የተፈጥሮአችን ዓሊማ፣ የጸጋችን መነሻ፣
የሞገሳችን ምንጭ፣ የኃይሊችን መገኛ፣ ዲያቢልስን ማሸነፊያ፣ በጠቅሊሊው እንደ እስትንፋስ መኖሪያ ነው፡፡
እናስተውሌ!!!
#ዲያቢልስና የሰው ሌጆች የምንሇይበት ትሌቁ ድንበር ስግደት ነው፡፡ ክፉ ኃይሊት ከሰማይ የተባረሩት
አንገዛም ብሇው ነው፡፡ አንሰግድም ብሇው ነው፡፡ አንወድቅም ብሇው ነው፡፡
ታዲያም የሰው ሌጅ በወደቀው የጨሇማው ሠራዊት ምትክ ክብሩን ሇመውረስና ምሥጋናውን ሇማድረስ ሲፈጠር ይኽንን ተከትል ነው፡፡
አንወድቅም ባለት ሠራዊት ፋንታ እንወድቃሇን የሚለን፣ አንገዛም ባለት ሠራዊት ፋንታ እንገዛሇን የሚለን፣ አንሰግድም ባለት እብሪተኞች
ምትክ የሚሰግዱ የሰው ሌጆችን እግዚአብሔር አምሊክ ፈጠረ፡፡
እንኪያስ ስግደት ከክፉው መሇያ ነው፡፡ የክርስትና ማንነት ነው፡፡ አምሊክ አሇኝ የምንሌበት ነው
#ስግድት ኃይሌ ማምጫ ነው፡፡ #ስግደት ክፉውን መቁረጫ ነው፡፡ #ስግደት የጸጋ ምንጭ ነው፡፡ #ስግደት መከሊኪያ ጋሻ ነው፡፡ #ስግደት
የሥሌጣን መገኛ ነው፡፡ #ስግደት የጸልት ማሰሪያ ነው፡፡ #ስግደት የቅዳሴ ማጽደቂያ ነው፡፡ #ስግደት የሃይማኖት መታያ ነው፡፡ #ስግደት
የእምነት መጨመሪያ ነው፡፡ #ስግደት ሰውነትን ሇፍቅር ማስገዢያ ነው፡፡ #ስግደት ሕይወት ነው፡፡
በርቱ
✍© ከመምህር ግርማ ተማሪ ናትናኤሌ ሶልሞን
t.me/abat_memhir_girma

ስግደት አንድ፦
የአምሌኮት ስግደት በማሇዳ
✡ ሇአጋእዝተ ዓሇም ሥሊሴ የሚሰገድ
✡ አምሌኮን የሚገሌጽ
ንቁ!
✡ መቼውንም የማይቋረጥ ስግደት ነው፡፡
1) የአምልኮት ስግደት
t.me/abat_memhir_girma ቅዱስ ያሕዌ ፣
(ማስታኯሻ 3X ማሇት 3 ዹዜ ቇለት ቅዱስ እብኖዲ ፣ በማሇዳ
እንደማሇት ነው፡፡ ሇምሳሌ ቅዱስ ታዖስ ፣ ንቁ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 1..
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 2.. ቅዱስ ኢየሱስ ፣
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 3) ቅዱስ ክርስቶስ ፣
ቅዱስ አማኑኤል ፣
እሰግድ ለአብ
እሰግድ ለወልድ እስከዚች ጊዜ ላደረሠን፥
እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ በመለኮቱ ኃይል ለጠበቀን፥
እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ፍጹም ፍቅሩን ለሰጠን፥
(3X)
ቸርነቱን ላበዛልን፥
ስብሐት ለአብ በብርሃኑ መንገድ ለመራን፥
ስብሐት ለወልድ ኃጢአታችንን ለታገሠልን፥
ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ
በሥጋ ወደሙ ለባረከን፥
ምስጋና ለኵሉ አብ ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል
ምስጋና ለኵሉ ወልድ እግዚአብሔር
ምስጋና ለኵሉ መንፈስ ቅዱስ አምልኮም ምስጋናም ክብርም ይግባው
ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ፤
ሃሌሉያ ለአብ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን!
ሃሌሉያ ለወልድ
ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ (3X)

ቅዱስ እግዚአብሔር ፣
በማሇዳ
ቅዱስ ኃያል ፣ ንቁ
ቅዱስ ሕያው ፣

ቅዱስ ጸባኦት ፣
ቅዱስ አዶናይ ፣
ቅዱስ ኤልሻዳይ ፣
2) የአምልኮት ስግደት t.me/abat_memhir_girma
ኗብ ኯልድ መንፈስ ቅዱስ ይልካል 3X
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ኯደኔ ና 3X ኗብ ኯልድ መንፈስ ቅዱስ ያስሇጥናል 3X
ኗማኑኤል ሆይ ኯደኔ ና 3X ኗብ ኯልድ መንፈስ ቅዱስ ምስክር ይሆናል 3X
መድኅኒትዓሇም ሆይ ኯደኔ ና 3X ኗንዱ ኗብ ቅዱስ ነው 3X
ኗንዱ ኯልድ ቅዱስ ነው 3X
ሇኗብ፣ እሰግዳሇሁ 3X ኗንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X
ሇኯልድ፣ እሰግዳሇሁ 3X
ሇመንፈስ ቅዱስ እሰግዳሇሁ 3X ምስዺና ይሁን ሇኗብ 3X
ምስዺና ይሁን ሇኯልድ 3X
ኗብ ቅዱስ ነው 3X ምስዺና ይሁን ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
ኯልድ ቅዱስ ነው 3X ቇቇረኧቱን ሇሰጠን፣
መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X ሇኃይለን ላቇዛልን፣
ኗብ ፀሐይ ነው 3X ቇቇዚህ ሰኗት ላቆመን
ኯልድ ፀሐይ ነው 3X ቇቷርነቱ መንዷድ ሇመራን፣
መንፈስ ቅዱስ ፀሐይ ነው 3X
ቇዚህ ሰዓት ቇጸዺ ሇጠቇቀን፣
ኗብ ፍቅር ነው 3X ቇብርሀንህ ኃይል ሇመራኸን፣
ላንተ ክብር ምስዺና ይግባህ
ኯልድ ፍቅር ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ፍቅር ነው 3X ሃሌለያ ሇኗብ 3X
ሃሌለያ ሇኯልድ 3X
ኗብ እሳት ነው 3X ሃሌለያ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
ኯልድ እሳት ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ እሳት ነው 3X ቅዱስ እግዚኗብሔር፣
ቅዱስ ኃያል፣
ኗብ ብርሃን ነው 3X ቅዱስ ሕያው፣
ኯልድ ብርሃን ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ብርሃን ነው 3X ቅዱስ ኤልሻዳይ፣
ቅዱስ ኗዶናይ፣
ኗብ ዸንድ ኯይን ነው 3X ቅዱስ ያሕዌ፣
ኯልድ ዸንድ ኯይን ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ዸንድ ኯይን ነው 3X ቅዱስ ጸባኦት፣
ቅዱስ ኢየሱስ፣
ኗብ መሇኮታዊ ቀስት ነው 3X ቅዱስ ክርስቶስ፥
ኯልድ መሇኮታዊ ቀስት ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ መሇኮታዊ ቀስት ነው 3X ቅዱስ ኗማኑኤል፣
የድንግል ማርያም ልጅ፣
ኗብ መሇኮታዊ ብርሃን ነው 3X ኗምልኮና ክብር ምስዺና ይግባው፡፡
ኯልድ መሇኮታዊ ብርሃን ነው 3X t.me/abat_memhir_girma
መንፈስ ቅዱስ መሇኮታዊ ብርሃን ነው 3X

ኗብ የሃይማኖት መስረት ነው 3X በማሇዳ


ኯልድ የሃይማኖት መስረት ነው 3X ንቁ
መንፈስ ቅዱስ የሃይማኖት መስረት ነው 3X
3) የአምልኮት ስግደት t.me/abat_memhir_girma
ስብሐት ሇአብ ሇወሌድ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
አብ ሆይ ወደኔ ና 3X ሃላለያ ሇአብ ሇወሌድ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
ወሌድ ሆይ ወደኔ ና 3X
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይወደሳለ
አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ያነጻለ
እሰግድ ሇአብ 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ያፀራለ
እሰግድ ሇወሌድ 3X
እሰግድ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ያጸናለ
አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ያስጨክናለ
አብ ጥበብ ነው 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይጋርዳለ
ወሌድ ጥበብ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ጥበብ ነው 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ያሇብሳለ
አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ሰውን ይስባለ
አብ ፍጹም እውነት ነው 3X አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ባሇሟሌ ያደርጋለ
ወሌድ ፍጹም እውነት ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ፍጹም እውነት ነው 3X እግዚአብሔር አብ ቅዱስ ነው 3X
እግዚአብሔር ወሌድ ቅዱስ ነው 3X
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው 3X
አብ ጎሕ ነው 3X
ወሌድ ጎሕ ነው 3X
ሥለስ ቅዱስ 3X
መንፈስ ቅዱስ ጎሕ 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር፣
አብ የጽድቅ አክሉሌ ነው 3X
ቅዱስ ኃያሌ፣
ወሌድ የጽደቅ አክሉሌ ነው 3X
ቅዱስ ሕያው፣
መንፈስ ቅዱስ የጽድቅ አክሉሌ ነው 3X
ቅዱስ ጸባኦት፣
አብ የሃይማኖት ጋሻ ነው 3X
ቅዱስ አዶናይ፣
ወሌድ የሃይማኖት ጋሻ ነው 3X
ቅዱስ ኤሌሻዳይ፣
መንፈስ ቅዱስ የሃይማኖት ጋሻ ነው 3X
ቅዱስ ኢየሱስ፣
አብ ሐሉብ ነው 3X
ቅዱስ ክርስቶስ፣
ወሌድ ሐሉብ ነው 3X
ቅዱስ አማኑኤሌ፣
መንፈስ ቅዱስ ሐሉብ ነው 3X
ይህንን ኀብስት ሊበሊን
አብ ዘሊሇማዊ ነው 3X
ይህንንም ጽዋ ሊጠጣን
ወሌድ ዘሊሇማዊ ነው 3X
ምግባችንንና ሌብሳችንንም ሊዘጋጀሌን
መንፈስ ቅዱስ ዘሊሇማዊ ነው 3
አብ መሇኮታዊ እሳት ነው 3X
በደሊችንን ሇተወሌን
ወሌድ መሇኮታዊ እሳት ነው 3X
ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ሇሠጠን
መንፈስ ቅዱስ መሇኮታዊ እሳት ነው 3X
እስከዚችም ሰዓት ሊደረሰን
አብ መሇኮታዊ ጦር ነው 3X
በፍቅሩ ሇጠበቀን
ወሌድ መሇኮታዊ ጦር ነው 3X
ምሕረቱን ሊበዛሌን
በማሇዳ
መንፈስ ቅዱስ መሇኮታዊ ጦር ነው 3X
ብርሃኑን ሊበራሌን ንቁ
አብ መሇኮታዊ ፋና ነው 3X
ሇድንግሌ ማርያም ሌጅ
ወሌድ መሇኮታዊ ፋና ነው 3X
ውዳሴና መገዛት አንድ አምሊክ ሇሚሆን
መንፈስ ቅዱስ መሇኮታዊ ፋና ነው 3X ሇአብ ሇወሌድ ሇመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን::
t.me/abat_memhir_girma
ሇአብ ምስጋና ይገባሌ 3X
ሇወሌድም ምስጋና ይገባሌ 3X
ሇመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባሌ 3X
4) የአምልኮት ስግደት t.me/abat_memhir_girma
ንጹሕ ምስጋና ሇአብ 3X
ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X ንጹሕ ምስጋና ሇወሌድ 3X
ጌታ ኤሌሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X ንጹሕ ምስጋና ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X
ንስብሖ ሇአብ 3X
እሰግድ ሇአሐዱ አብ 3X ንስብሖ ሇወሌድ 3X
እሰግድ ሇአሐዱ ወሌድ 3X ንስብሖ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
እሰግድ ሇአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X
ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X
አብ መሇኮታዊ ፀሐይ ነው 3X ኪያከ ንሴብሕ እግዚኦ 3X
ወሌድ መሇኮታዊ ፀሐይ ነው 3X ኪያከ ሃላለያ እግዚኦ 3X
መንፈስ ቅዱስ መሇኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
ስብሐት ሇእግዚአብሔር አብ 3X
አብ መሇኮታዊ መብረቅ ነው 3X ስብሐት ሇእግዚአብሔር ወሌድ 3X
ወሌድ መሇኮታዊ መብረቅ ነው 3X ስብሐት ሇእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X
መንፈስ ቅዱስ መሇኮታዊ መብረቅ ነው 3X እግዚአብሔር እብኖዲ፣
እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣
አብ መሇኮታዊ ሰይፍ ነው 3X እግዚአብሔር ማስያስ፣
ወሌድ መሇኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ መሇኮታዊ ሰይፍ ነው 3X እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣
እግዚአብሔር ትስቡጣ፣
አብ የብርሃን ጸዳሌ ነው 3X እግዚአብሔር ታኦስ፣
ወሌድ የብርሃን ጸዳሌ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳሌ ነው.3X
በደሊችንን ሇታገሠን
አብ ንጉሥ ነው 3X ሰሊሙን ሇሰጠን
ወሌድ ንጉሥ ነው 3X ነፍሱን ሇሰዋሌን
መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X
ትዕግስቱን ሊበዛሌን
አብ የኃይሌ መንፈስ ነው 3X በዚህ ሰአት ሇጠበቀን
ወሌድ የኃይሌ መንፈስ ነው 3X ምሕረቱን ሇሰጠን
መንፈስ ቅዱስ የኃይሌ መንፈስ ነው 3X
በረከቱን ሇቸረን
አብ ከሃሉ ነው 3X ከጠሊት ሇጋረደን
ወሌድ ከሃሉ ነው 3X ሞገሱን ሊሇበሰን
መንፈስ ቅዱስ ከሃሉ ነው 3X ሇድንግሌ ማርያም ሌጅ
ክብርና ምስጋና አንድ አምሊክ ሇሚሆን
አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3X ሇአብ ሇወሌድ ሇመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡
አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3X
አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3X t.me/abat_memhir_girma

በቅዱስ አብ እታመናሇሁ 3X
በቅዱስወሌድ እጠበቃሇሁ 3X
በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እጸናሇሁ 3X በማሇዳ
ንቁ
5) የአምልኮት ስግደት t.me/abat_memhir_girma ምስጋና ይገባል ሇአብ 3X
ምስጋና ይገባል ሇወልድ 3X
ጸባዖት ሆይ ወደኔ ና 3X ምስጋና ይገባል ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
እብኖዲ ሆይ ወደኔ ና 3X
ማስያስ ሆይ ወደኔ ና 3X ሃሌለያ ሇአብ 3X
ሃሌለያ ሇወልድ 3X
ሇአብ እሰግዳሇሁ 3X ሃሌለያ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
ሇወልድም እሰግዳሇሁ 3X
ሇመንፈስ ቅዱስም እሰግዳሇሁ 3X ስብሐት ሇአብ 3X
ስብሐት ሇወልድ 3X
አብ የብርሃን አዕማድ ነው 3X ስብሐት ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
ወልድ የብርሃን አዕማድ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ የብርሃን አዕማድ ነው 3X በረከቱን ሇሰጠን
አንድ እግዚአብሔር ጽኑ ፍሕም ነው 3X ኃይለን ላበዛልን
በዚህ ሰዓት ላቆመን
አብ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X
ወልድ የመባርቅት ብልጭታ ነው 3X በቸርነቱ መንገድ ሇመራን
መንፈስ ቅዱስ የመባርቀት ብልጭታ ነው 3X በዚህ ሰዓት በጸጋ ሇጠበቀን
አንድ እግዚአብሔር ባሇ ግርማ ነው 3X በብርሀኑ ኃይል ሇመራን
አብ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X ሇድንግል ማርያም ልጅ
ወልድ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X ሇጌትነቱ ፍጹም ምስጋና ይግባው
መንፈስ ቅዱስ የእሳት ባሕሪይ ነው 3X
አንድ እግዚአብሔር የመሇኮት ነበልባል ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ነው 3X
ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ነው 3X
አብ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው 3X
ወልድ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ ፀሐይ ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር፣
አንድ እግዚአብሔር የዓሇም ብርሃን ነው 3X ቅዱስ ኃያል፣
ቅዱስ ሕያው፣
አብ የመሇኮት ጦር ነው 3X
ወልድ የመሇኮት ጦር ነው 3X ቅዱስ ጸባኦት፣
መንፈስ ቅዱስም የመሇኮት ጦር ነው 3X ቅዱስ አዶናይ፣ በማሇዳ
አንድ እግዚአብሔር የእምነት ጋሻ ነው 3X ቅዱስ ኤልሻዳይ፣
ንቁ
አብ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X ቅዱስ ኢየሱሰ፣
ወልድ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X ቅዱስ ክርስቶስ፣
መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ መርከብ ነው 3X ቅዱስ አማኑኤል፣
አንድ እግዚአብሔር የጽድቅ መልሕቅ ነው 3
ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ይግባው
አብ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X ዛሬም ዗ወትርም ሇ዗ላሇሙ አሜን፡፡
ወልድ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ የትሩፋት አበጋዝ ነው 3X t.me/abat_memhir_girma
አንድ እግዚአብሔር የባሕሪይ ባሇጸጋ ነው 3X
6) የአምልኮት ስግደት t.me/abat_memhir_girma አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
በአብ ሰም አመልካለሁ 3X መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
በወልድ ስም እታመናለሁ 3X
በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይገባል 3X
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል 3X
ለአብ እሰግዳለሁ 3X ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ መገዛት ይገባል 3X
ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል 3X
አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X በረከቱን ለሰጠን፣
መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው 3 ኃይሉን ላበዛልን፣
በዚህ ሰአት ላቆመን፣
አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X በቸርነቱ መንገድ ለመራን፣
መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ ነው 3X በዚህ ሰእት በጸጋ ለጠበቀን፣
በብርሀንህ ኃይል ለመራኸን፣
አብ ነድ ነው 3X ላንተ ክብር ምስጋና ይግባህ፣
ወልድ ነድ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X ቅዱስ እግዚአብሔር፣
ቅዱስ ኃያል፣
አብ ፍሕም ነው 3X ቅዱስ ሕያው፣
ወልድ ፍሕም ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X ቅዱስ ኤልሻዳይ፣
ቅዱስ አዶናይ፣
አብ ነበልባል ነው 3X ቅዱስ ያህዌ፣
ወልድ ነበልባል ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X
ቅዱስ ጸባኦት፣
የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X ቅዱስ ኢየሱስ
የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X ቅዱስ ክርስቶስ፣
የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል ነው 3X
ቅዱስ አማኑኤል፣
ምስጉን አብ ታላቅ ነው 3X የድንግል ማርያም ልጅ፣
ምስጉን ወልድ ታላቅ ነው 3X ክብር ጌትነትና ምስጋና ላንተ ይገባል፨
ምስጉን መንፈስ ቅዱስ ታላቅ ነው 3X
t.me/abat_memhir_girma
ስቡሕ አብ ክቡር ነው 3X
ስቡሕ ወልድ ክቡር ነው 3X
ስቡሕ መንፈስ ቅዱስ ክቡር ነው 3X በማሇዳ
አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X ንቁ
ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
7) የአምልኮት ስግደት
t.me/abat_memhir_girma ምስጋና ሇአብ ሇወሌድ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
ሃላለያ ሇአብ ሇወሌድ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
ሥሊሴ ሆይ ወደኔ ና 3X ስብሐት ሇአብ ሇወሌድ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X
እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X
አምሊክ ሆይ ወደኔ ና 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤሌሻዳይ
እሰግዳሇሁ ሇአብ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ
እሰግዳሇሁ ሇወሌድ 3X
እሰግዳሇሁ ሇመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ
ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ
ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X
ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓሇም
ኃያሌ ነህ አዎ ኃያሌ ነህ 3X በአምሳለ ሇፈጠረን
መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ፍጹም ኃይለን ሇሰጠን
ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X በዚህ ግዜ ሇጠበቀን
ከሃሉ ነህ አዎ ከሃሉ ነህ 3X ምሕረቱን ሊበዛሌን
ሐሉብ ነህ አዎ ሐሉብ ነህ 3X ምግባችንንና ሌብሳችንንም ሊዘጋጀሌን
የማሇዳ ጎሕ ነህ አዎ የማሇዳ ጎሕ ነህ 3X ኃጢአታችንን ሇተውሌን
እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X በክቡር ደሙ ቅዱስ ሥጋው ሊነገሠን
የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X ሇድንግሌ ማርያም ሌጅ
የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X አምሌኮ ክብርና ምስጋና ይሁን
ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X ሇአብ ሇወሌድ ሇመንፈስ ቅዱስ
የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X ዛሬም ዘወትርም ሇዘሊሇሙ አሜን
@t.me/abat_memhir_girma
የመሇኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X
የመሇኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X
የመሇኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X
የመሇኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X
በማሇዳ
የመሇኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X ንቁ
የመሇኮት ነበሌባሌ ነህ አንተ ነበሌባሌ ነህ 3X

You might also like