Professional Documents
Culture Documents
BSC 2010 Final
BSC 2010 Final
መጋቢት 2009
ዓ.ም
አዲስ አበባ
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 1
ማውጫ
1. መግቢያ.........................................................................................................3
2.1 ጠንካራጎኖች....................................................................................4
2.2 ደ.ካማ ጎኖች......................................................................................4
2.3 የድክመቶች ትንተና..........................................................................5
4.1 ዋና ዓላማ.......................................................................................6
4.2 ዝርዝር ላማዎች................................................................................6
4.3 ዋና ዋና ግቦች.....................................................................................7
8. የማስፈጸሚያ ስልቶች..........................................................................12
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 2
1. መግቢያ
በብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ 13 ሰራተኞችን ያሟላ ሲሆን የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ ከብረታ ብረትና
ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመቀናጀት ከ 2004 ሚያዚያ ወር ጀምሮ 80 የኦሮሚያ ክልል
አሰልጣኞችን በመሰረታዊ የብየዳ ስልጠና ያሰለጠነ ሲሆን 415 ሙያተኞችን በመሰረታዊ ብየዳ ላይ
በማብቃት ወደ ህዳሴ ግድብ ተሰማርተው የሚጠበቅባቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ማድረግ
ተችሏል፡፡
የብየዳ ማዕከሉ የወርክሾፕ አደረጃጀቱን በማጠናከርና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ሰርቲፋይድ በሆኑ 4 የዌልዲንግ
ማስተሮቹ በመጠቀም 38 የሚሆኑ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት አሰልጣኞች እናየብረታ
ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሙያተኞችበማሰልጠን በጀርመን ከፍተኛ ኤክስፐርቶች (መዛኞች)
ብቃታቸውን በማረጋጋጥ ሰርቲፋይድ ዌልደር እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል፣ ፡፡ እንዲሁም በ 2008
ዓ.ም 53 እና በ 2009 ዓ.ም 48 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት አሰልጣኞች ስልጠናቸውን
ጨርሰው 65 ሰልጣኞች ተመዝነው ሙሉ በሙሉ አልፈዋል፡፡
በብየዳ አቅም ግንባታ በቀጣይ አሰልጠኞችን እስከ ብየዳ ኢንጂነር ደረጃ በማብቃት ማዕከሉን በዓለም
አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲያገኝ የማድረግና በተመረጡ ክልሎች ቅርንጫፍ ማዕከላትን የማደራጀትና
ወደ ሥራ እንዲገቡ የማድረግ፣ በብየዳ ሙያ ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰርቲፋይድ የሆኑ ብዛት
ያላቸውን ብቁ በያጆች (ዌልዲንግ ማስተሮችን/መሪ አሰልጣኞችንና ኢንጂነር ደረጃ) የማፍራት፣
ስራዎችን ተግባራዊ በማድረግ ማዕከሉ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ሰርቲፊኬት የመስጠት አቅም
እንዲኖረው ርብርብ ይደረጋል፡፡
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 3
የቅበላ አቅማችንን ተጨማሪ የመበየጃ ስቴሽኖችን በመስራት ከ 20 ወደ ሰላሳ ማሳደግ መቻሉ፣
ጀርመን አገር ከሚገኘው SLV Mannheim የብየዳ ኢንስቲትዩት ጋር ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነት
መጀመርና የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም እና ወደ ሰርቲፊኬሽን መስመር እንዲገቡ በማድረግ 65
ስልጣኞችን በማስፈተን ሙሉ በሙሉ (Certified) ማድረግ ተችሏል
2.3 የድክመቶችትንተና፤
በአመለካከት
የቴክኖሎጂ ሠራዊት መገንባት የሚያስችሉ የመተጋገሉ መንፈስ አነስተኛ መሆን፣
የአጋር ድርጅቶች በገቡት ቃል መሠረት የሚጠበቀው ደረጃ ላይ ሳያደርሱ ባልታወቀ ሁኔታ
ማቋረጣቸውና ለዚህ ተገቢ ትኩረት አለመሰጠቱ፤
የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት (በሥራ ቦታ ከተገኙ በኋላ የመንግስትን የስራ ሰዓት መሸራረፍ፣ በተግባር
ያልሰሩትን ከፍተኛ ውጤት የመፈለግ፣ ግምገማን በጥሩ ጎኑ ተቀብሎ ድክመቶች ላይ ለመስራት አለመፈለግ፤
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 4
በግብዓት
ለብየዳ ስልጠና የሚያገለግሉ ግብዓቶችን በግዢ ገቢ ለማድረግ ከፍተኛ ክትትልና ድጋፍ
ቢደረግም የሚጠበቀው ያህል ገቢ ማድረግ አለመቻሉ
በአደረጃጀት
ማዕከሉ እንደ ማንኛውም የማሰልጠኛ ተቋም እራሱን ችሎ እና በደጋፊ ክፍል ባለመደራጀቱ
የስልጠና ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠሩ
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 5
4. የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከል ዕቅድ ዓላማና፣ ዋና ዋና ግቦች
4.1) ዋና ዓላማ
በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከፍተኛ ቴክኖሎጂዎችን የማምረት፣ አቅም የመፍጠርና በዘርፉ ለተሰማሩ አነስተኛ፣ መካከለኛና
ከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች የብየዳ ስልጠና በመስጠት ገቢ ምርቶችን የመተካት አቅም በመገንባት በገበያ ተወዳዳሪነታቸውን
ማሳደግ፣
በብረታ ብረት ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸው ብቁ የብየዳ ባለሙያዎች
ለማቅረብ እንዲችሉ የቴ/ሙ/ተቋማትንና የኢንዱስትሪ አሰልጣኞችን በብየዳ ቴክኖሎጂ ዓለም በደረሰበት
የክህሎት ደረጃ ለማድረስ አቅም መገንባት
በሳታላይት የብየዳ ስልጠና እንዲሰጡ የተቋቋሙ የማሰልጠኛ ተቋማትን አቅም የመገንባትና ድጋፍና
ክትትል የማድረግ
በኢንተርናሽና ደረጃ የብየዳ አሰልጣኞችን(Welding Specialist) ማፍራት
4.3) ዋና ዋና ግቦች
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 6
5. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ግቦች
መለ ኪያ መነሻ ግቦች
ተ. ቁ አመላካቾች ዓመት
2007 2008 2009 2010 2011 2012 2017
1. ብቁበያጆችንለማፍራትየተደራጁተቋማት(Welding Centers)፣ ቁጥር 1 1 4 6 7 8 13
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 7
6. የብየዳ ስልጠና የመፈፀም አቅም
በኢትዮጵያ በተደረገ ጥናት እስከ አስር አመት ድረስ ወደ 10000 (አስር ሽህ) በኢንተርናሽናል ደረጃ ሰርቲፋይድ ወይም ብቁ የሆነ በያጅ እንደሚያስፈልግ ተገልጧል፡፡
በዚህም መዘረት ከ 2008 ዓ/ም ጀምሮ በወጣው የ 2 ኛውና የ 3 ኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ውስጥ ይህንን አስር ሽህ ብቁ በያጅ እንዲፈራ በእቅድ
ተቀምጦ ስራ ተጀምሯል፡፡ ይህም እስከ 2012 ዓ/ም 4000 የሚሆነውን ሰርቲፋይድ በያጅ ማፍራት ሲሆን ቀሪውን ደግሚ እስከ 2017 ዓ/ም መፍራ እንዳለበት በእቅድ
ተይዟል፡፡
ይሁንና እስከ በኢንተርናሽናል ደረጃ የሚሰጠጥ ሰርቲፋይድ ወይም ብቁ በያጅ ለማፍራ የብየዳ ስልጠናው ስድስት ሞጁሎችን የሚይዝ ሲሆን ይህንን የብየዳ ስልጠና
ለመስጠት በህጉ መሰረት በትንሹ የብየዳ ስፔሻሊስት(Welding Specialist) ደረጃ ወይም የብየዳ ማስተር(Welding Teacher) መሆን እንዳለበት ተቀምጧል፡፡
ይሁን እንጂ በአሁኑ ሰዓት እዚህ ደረጃ ላይ ወይም የብየዳ ማስተር(Welding Teacher) ላይ የደረሱ በሀገሪቱ አራት የብየዳ አሰልጣኞች ብቻ ናቸው፡፡
በአማካይ ይህንን የብየዳ ስልጠና ለመስጠት እንደ ስልጠና ሂደቱ የሚለያይ ሆኖ ከ 3 ወር እስከ አራት ወር ይወስዳል፡፡ ይህ ማለት በአመት እስከ ሶስት ዙር ድረስ እስከ
ሞጁል ስድስት ያለውን የብየዳ ስልጠና መስጠት የሚቻል ሲሆን የምዘና ጊዜን አያካትትም፡፡ ስልጠናው ስታንዳርድ አንድ ማሽን ለአንድ ሰው ነው ፡፡
እንደ ማዕከል ከዚህ መነሻ በመነሳት አሁን ያለውን 30 የብየዳ ስቴሽን ወደ አርባ በማሳደግ በአመት ሶስት ጊዜ ስልጠናውን መስጠት ቢቻል 120 ብቁ በያጆችን በአንድ
አመት ውስጥ ማፍራት ይቻላል፡፡
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 8
በክልል ደረጃ ሁሉም ግብዓት ተማልቶ ወደ ስልጠና የሚገቡ ተቋማት ስድስት ቢሆኑ እና እያንዳንዳቸው በአንድ ዙር 30 ሰልጣኞችን ማፍራት የሚችሉበት ደረጃ ላይ
ደርሰዋል ቢባል አንድ የብየዳ ስልጠና ተቋም 90 ሰልጣኖችን ማፍራ ይችላል፡፡ ስድስት ተቋማት ደግሞ 540 ብቁ በያጆችን ማፍራት ይችላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ወደ 660
ሰልጣኞችን እንደሃገር በአንድ አመት ማፍረት ይቻላል፡፡
ነገር ግን በክልሎች እንዳየነው የስልጠና ግብዓት የማሽነሪና የሰው ሃይል እጥረት እንዳለበቸው በአካል ተገኝተን ያረጋገጥነው ነው፡፡
ስለዚህ በቅርብ የሚሰጠው የሰርቲፊኬሽን ስራ ላይ የሚመዘኑ በሞጁል አራት ላይ ወደ 70 የሚጠጉ ሲሆን ቀሪዎች ወደ 25 የሚሆኑት በሞጁል ስድስት ምዘናቸውን
ያከናውናሉ፡፡
ስለዚህ ከላይ የተቀመጠው ከምዘና በኋላ እስከ ሞጁል ስድስት ያጠናቀቁትን ወደ ብየዳ ማስተር ስልጠና ማብቃትና በክልል የሚሰጠውን የብየዳ ስልጠና እንዲመሩ
ማስቻል ይጠይቃል፡፡ ቀሪዎችን ደግሞ በቀጣይ ዙር የፓይፕ ስልጠና እንዲወስዱ በማድረግ ብቃታቸውን እንዲያረጋግጡ በማድረግ እንደ ሃገር የተቀመጠውን ግብ
ማሳካት ይቻላል፡፡
በአጠቃላይ በዚህ የብየዳ ስልጠና ላይ ከላይ ባስቀመጥነው የመፈፀም አቅም መሰረት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ሚስተካከልበት ሁኔታ መፈጠር አለበት፡፡
ግብ 1. የዓለም አቀፍ የብቃት ደረጃ ያሟሉ ብቁ በያጆችን ማፍራት የሚችሉ 6 የብየዳ ማሰልጠኛ ተቋማትን (Welding Centers) ማደራጀት፣
የዌልዲንግ ማሰልጠኛ ማዕከላት ማሟላት የሚገባቸውን መስፈርት (ISO 9606) በመጠቀም ማዕከላቱ እንዲደራጁ ድጋፍ ማድረግ፣
የዓለም አቀፉን መመዘኛ ያሟሉ ማዕከላትን ገምግሞ በአለም አቀፍ የብቃት ደረጃ ሙያተኞችን ማፍራት የሚችሉ መሆናቸውን
በማረጋገጥ ስልጠና እንዲጀምሩ ማድረግ፣
ግብ 2. በብየዳ ቴክኖሎጂ ብቁ በያጆችን ማፍራት የሚችሉ የማዕከሉን ጨምሮ 30 አሰልጣኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለዌልዲንግ አሰልጣኝነት (Certified
Welding Teachers) ማብቃት፣
በአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን የተቀመጠውን የብየዳ አሰልጣኞች የብቃት ማዕቀፍ መነሻ በማድረግ የማዕከሉን የአሰልጣኞች
ብቃት ማዕቀፍ ማዘጋጀት፣
ከማንሃይም ኢንስቲትዩት በሚደረግ ቴክኒክ ድጋፍ ቀድመው የሰለጠኑትን ጨምሮ 55 የአሰልጣኞችን ብቃት ማረጋገጥና ሰርቲፋይድ
እንዲሆኑ ማድረግ፣
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 9
ግብ 3. በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁ የሆኑ 4 ከፍተኛ የብየዳ ኢንጂነሮች (welding Engeeners)
በአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን የተቀመጠውን የብየዳ ኢንጂነሮች የብቃት ማዕቀፍ መነሻ በማድረግ የማዕከሉን አሰልጣኞች
ብቃት ማዕቀፍ ማዘጋጀት፣
በጀርመኑ ኤስ ኤል ቪ ማንሃይም ኢንስቲትዩት ቴክኒክ ድጋፍ የማዕከሉን ዌልዲንግ ማስተሮች በስነማሰልጠን ዘዴ ማብቃት የሚችሉ
የአገር ውስጥ ዩኒቨርስቲዎችን መለየት፣
በተዘጋጀው የአሰልጣኞች ብቃት ማዕቀፍ መሰረት ከተመረጠው ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የአለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ማብቂያ
(ማሰልጠኛ) ካሪኩላ መቅረጽ፣
የጋራ ስምምነት በመፈጸም የአሰልጣኞችን ስልጠና በሀገር ውስጥና በውጪ ማከናወን፣
ግብ 4 በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ ከኢንዱስትሪውና ከቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት የተውጣጡ 120 ሰልጠኞች በማዕክሉ 540/1600 ደግሞ በተመረጡ
የሳታላይ የብየዳ ስልጠና ተቋማት ብቁ በያጆችን (Certified Welders) ማፍራት፣
ከዘርፉ መሪ ኢንዱስትሪ ጋር በመቀናጀት የአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን ቤንችማርክ በማድረግ የአገራችን የብየዳ ሙያ ደረጃ
እንዲዘጋጅ ማድረግ፣
በተዘጋጀው ሙያ ደረጃ መሰረት የማሰልጠኛ ስርዓተ ስልጠናና ተያያዥ መርጃ መሳሪያዎች (ቢጋሮች፣ ማኑዋሎች፣ ስታንዳርዶች)
ማዘጋጀት፣
ለስልጠናው የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (ዎርክሾፕ አደረጃጀት፣ ማሽነሪዎች ጥገና፣ ጥሬ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የደኅንነት መጠበቂያ
መሳሪያዎች) ማሟላት፣
በቀጣይ በዘርፉ አቅም የሚገነቡ ሙያተኞችና አሰልጣኞች በዘርፉ ከተሰማሩ ኢንዱስትሪዎችና የቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት መለየት፣
በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት ስልጠናውን ማከናወን፣
በማጠናቀቂያ የሙያተኞችን ብቃት በዓለም አቀፉ ደረጃ መድረሱን በመመዘን ማረጋገጥ፣
ብቃታቸው ለተረጋገጠ በያጆች የአለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲያገኙ ማድረግ፣
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 10
8. የማስፈጸሚያ ስልቶች
የትኩረት ዘርፎች ባለድርሻ አካላት በፕሮጀክቱ ላይ ያላቸውን ሚና በማስገንዘብና በጋራ ዕቅድ በማሳተፍ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ማድረግ፣
ለብየዳ ስልጠናን አለም ዓቀፍ ደረጃ ሰርቲፊኬት በሀገር አቅም መስጠት እስክቻል ድረስ ፍቃደኛ ወይም በአጋር ድርጅቶች ድጋፍ በየውጪ ባለሙያዎች
እንዲያበቁ ማድረግ
በክልልና ከተማ መስተዳድር የሚገኙትን የተመረጡት ቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት የብየዳ ማሰልጠኛ ተቋም እንዲያቋቁሙ በሚዘጋጁ መስፈርቶች መሰረት ፍተሻ
በማካሄድ መገምገምና መለየት፣
የብየዳ ሥልጠናው የመጀመሪያው የትኩረት አቅጣጫ በምህንድስና ልህቀት ማዕከል በሚገኘው ብሔራዊ የብየዳ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት አማካይነት ከየክልሉ
ቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማትተመልምለውለሚመጡየማኑፋክቸሪንግመሪአሰልጣኞች የአሰልጣኞች /multipliers/ ሥልጠናመስጠትነው፡፡
የብየዳ ቴክኖሎጂ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን ሚናና አተገባበር የሚገልጽ የክልል የቴ/ሙ/ት/ስ/ አስፈጻሚ አካላት ወርክሾፕ በማዘጋጀት ክልሎች ለትግበራ
ዝግጁ የሚሆኑበትን ሥርዓትና ሃላፊነታቸው ምን መምሰል እንዳለበት ግንዛቤ በማስያዝ ከዝግጅት እስከ አፈፃፀም የሚኖራቸውን ሚና በመንደፍና የጋራ ዕቅድ
በማዘጋጀት ወደ ትግበራ የሚገባበት ስልት መንደፍ፣
የብየዳ ቴክኖሎጂ ሥልጠናውን ለማከናወን በምህንድስና ልህቀት ማዕከል የተደራጀውን ብሔራዊ የብየዳ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት አደረጃጀት መልካም ተሞክሮ
በተለይም የወርክሾፕ አደረጃጀትና ሌይአውት፣ የስልጠና ጋይድላይን፣ የማሰልጠኛ ማቴሪያሎች አደራጅቶ ለክልሎች በማድረስ በተመረጡ የብየዳ ማሰልጠኛ
ተቋማት እንዲተገበሩት ማድረግ፣
ለብየዳ ቴክኖሎጂ ሥልጠናው የሚያስፈልጉ ግብዓቶች /Resource & consumables/ በዝርዝር በማዘጋጀትና ማሽነሪዎቹም በየደረጃው እንዲዘጋጁ በማድረግ
ስልጠናው ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ፣ ለዚህም ዝርዝር መረጃዎች ለክልሎችና ሥልጠና ለሚሰጡ ተቋማት እንዲደርስ ማድረግ፡፡ እነዚህ ማሽነሪዎች ተቋማት
ካሉዋቸው በተጨማሪ የሚደራጁና ስታንዳርዱን እንዲጠብቁ የሚያስችሉ ይሆናል፤፤
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 11
የአቶ አብርሐም መዘምር 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ
የሚፈጸምበት ሩብ
ዓመት
የአፈጻጸም መነሻ
የ 2010 ዒላማ
የአፈጻጸም ስታንዳርዶች
ስትራቴጂክ
ለግቡና
መለኪያ
ተግባሩ ፈጻሚ
ግብ
50 75 የብየዳ
1.1. በስታንዳርዱ መሰረት አገልግሎቱን በስታንዳርድ መሰረት የተሰጠ
1 መቶኛ 80 90 25 100 100 100 በአመት ቡድን
መስጠት አገልግሎት
2 3
1.2. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ግብረ መልስ
የተሰበሰበ ግብረ መልስ አብርሃም
በማሰባሰብና በማደራጀት የተገልጋይ 1.5 በየሞጁሉ ማጠናቀቂያ
ቁጥር 1 4 1 4 4 100 በአመት
እርካታ መለካት
የብየዳ
1.
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 12
የሚፈጸምበት ሩብ
ዓመት
የአፈጻጸም መነሻ
የ 2010 ዒላማ
የአፈጻጸም ስታንዳርዶች
ስትራቴጂክ
ለግቡና
መለኪያ
ተግባሩ ፈጻሚ
ግብ
10 20
ማሻሻል
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 13
የሚፈጸምበት ሩብ
ዓመት
የአፈጻጸም መነሻ
የ 2010 ዒላማ
የአፈጻጸም ስታንዳርዶች
ስትራቴጂክ
ለግቡና
መለኪያ
ተግባሩ ፈጻሚ
ግብ
50 የብየዳ
የአጋሮችን
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 14
የሚፈጸምበት ሩብ
ዓመት
የአፈጻጸም መነሻ
የ 2010 ዒላማ
የአፈጻጸም ስታንዳርዶች
ስትራቴጂክ
ለግቡና
መለኪያ
ተግባሩ ፈጻሚ
ግብ
ችን
10.1. የተመደበውን
ሃብት በጊዜና በወቅቱ
የብየዳ
ለስልጠና እንዲውል ፕሮፖዛል ለዕቅድ እና በጀት ክፍል
2 ቁጥር 4 1 2 3 4 4 100 ዓመት ስልጠና
በማዘጋጀት ለሚመለከተው ክፍል ገቢ የተደረገ ሪፖርት
ቡድን
ማድረግና መከታተል
10.
ውጤታማነት
የብየዳ
12.1. በዳይሬክቶሬቱ በሚገኙ ቡድኖችና
ስልጠና
ሰራተኞች መካከል የግንኙነት እቅድ/ 0.5 የተሻሻለ የግንኙነት ዕቅድ በቁትር - 1 1 1 1 100 ዓመት
ቡድን
ስልት ማሻሻል
12.2. በሌሎች ልማት ቡድኖችና 0.5 የተዘጋጀ የግንኙነት ስልት በቁጥር - 1 1 1 1 100 ዓመት የብየዳ
.የሥራ
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 15
የሚፈጸምበት ሩብ
ዓመት
የአፈጻጸም መነሻ
የ 2010 ዒላማ
የአፈጻጸም ስታንዳርዶች
ስትራቴጂክ
ለግቡና
መለኪያ
ተግባሩ ፈጻሚ
ግብ
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 16
የሚፈጸምበት ሩብ
ዓመት
የአፈጻጸም መነሻ
የ 2010 ዒላማ
የአፈጻጸም ስታንዳርዶች
ስትራቴጂክ
ለግቡና
መለኪያ
ተግባሩ ፈጻሚ
ግብ
ማሰባሰብና መቀመር፣ 0.5 የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ በቁጥር 1 - 1 100 100 6 ወር አብርሃም
14.4. የተቀመሩ ምርጥ ተሞክሮዎችን በተለያዩ አማራጮች 0.5 የሰፋ ምርጥ ተሞክሮ በቁት 1 1 100 100 6 ወር አብርሃም
ማስፋት፣
ክህሎትና አመለካከት)
16.
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 17
የሚፈጸምበት ሩብ
ዓመት
የአፈጻጸም መነሻ
የ 2010 ዒላማ
የአፈጻጸም ስታንዳርዶች
ስትራቴጂክ
ለግቡና
መለኪያ
ተግባሩ ፈጻሚ
ግብ
የራስ ማብቂያ እና
16.7. ፈፃሚና አመራር ራሱን የሚያበቃበት እና 1 ውጤታማነት፤ዕቅድ፤ሪፖ በቁጥር 80 1 1 1 1 80 100 12 ወር አብርሃም
ተጨባጭ ለውጥ እያየ ውጤታማ እንዲሆን
ማድረግ ርት፤ያደገ አመለካከት
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 18
የሚፈጸምበት ሩብ
ዓመት
የአፈጻጸም መነሻ
የ 2010 ዒላማ
የአፈጻጸም ስታንዳርዶች
ስትራቴጂክ
ለግቡና
መለኪያ
ተግባሩ ፈጻሚ
ግብ
ያዘጋጀው---------------------------------- ያፀደቀው----------------------------------
ቀን ----------------------------------------- ቀን-----------------------------------
የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 19