You are on page 1of 19

በፌ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኤጀንሲ ምህንድስና ብቃት ማዕከል

የብሄራዊ ብየዳ ማሰሰልጠኛ ቡድን


2010 በጀት ዓመት ሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ

መጋቢት 2009
ዓ.ም
አዲስ አበባ

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 1
ማውጫ

1. መግቢያ.........................................................................................................3

2. የዓመቱ ጠንካራ ጎኖች፣ ደካማ ጎኖችና፣ ትንተና ...........................................4

2.1 ጠንካራጎኖች....................................................................................4
2.2 ደ.ካማ ጎኖች......................................................................................4
2.3 የድክመቶች ትንተና..........................................................................5

3. በቀጣይ ትኩረት የሚደረግባቸው ተግባራት..................................................5

4. የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከል ዕቅድ ዓላማና፣ ዋና ዋና ግቦች.............................6

4.1 ዋና ዓላማ.......................................................................................6
4.2 ዝርዝር ላማዎች................................................................................6
4.3 ዋና ዋና ግቦች.....................................................................................7

5. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የሁለተኛው ዕ/ት/ ዕቅድ ግቦች...............................8

6. የብየዳ ስልጠና የመፈፀም አቅም...............................................................9

7. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 ዓ.ም ዕቅድ ዋና ግቦችና ተግባራት.............10

8. የማስፈጸሚያ ስልቶች..........................................................................12

9. የ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ...................................................13

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 2
1. መግቢያ

የብረታብረትና ኢንጅነሪንግ ንዑስ ዘርፍላይ በማኑፋክቸሪንግ እና ኮንስትራክሽን የብየዳ ሙያን ዓለም


በደረሰበት የክህሎት ደረጃ ለማድረስ ኤጀንሲው በምህንድስና ብቃት ማዕከል የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን
በማቋቋም በዓለም አቀፍ ደረጃ በብየዳ በክልልና ከተማ መስተዳድር ለሚመጡ መሪ አሰልጣኞች የአቅም
ግንባታ ስልጠና በመስጠት ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ 13 ሰራተኞችን ያሟላ ሲሆን የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ ከብረታ ብረትና
ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመቀናጀት ከ 2004 ሚያዚያ ወር ጀምሮ 80 የኦሮሚያ ክልል
አሰልጣኞችን በመሰረታዊ የብየዳ ስልጠና ያሰለጠነ ሲሆን 415 ሙያተኞችን በመሰረታዊ ብየዳ ላይ
በማብቃት ወደ ህዳሴ ግድብ ተሰማርተው የሚጠበቅባቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ማድረግ
ተችሏል፡፡

የብየዳ ማዕከሉ የወርክሾፕ አደረጃጀቱን በማጠናከርና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ሰርቲፋይድ በሆኑ 4 የዌልዲንግ
ማስተሮቹ በመጠቀም 38 የሚሆኑ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት አሰልጣኞች እናየብረታ
ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሙያተኞችበማሰልጠን በጀርመን ከፍተኛ ኤክስፐርቶች (መዛኞች)
ብቃታቸውን በማረጋጋጥ ሰርቲፋይድ ዌልደር እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል፣ ፡፡ እንዲሁም በ 2008
ዓ.ም 53 እና በ 2009 ዓ.ም 48 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት አሰልጣኞች ስልጠናቸውን
ጨርሰው 65 ሰልጣኞች ተመዝነው ሙሉ በሙሉ አልፈዋል፡፡

በብየዳ አቅም ግንባታ በቀጣይ አሰልጠኞችን እስከ ብየዳ ኢንጂነር ደረጃ በማብቃት ማዕከሉን በዓለም
አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲያገኝ የማድረግና በተመረጡ ክልሎች ቅርንጫፍ ማዕከላትን የማደራጀትና
ወደ ሥራ እንዲገቡ የማድረግ፣ በብየዳ ሙያ ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰርቲፋይድ የሆኑ ብዛት
ያላቸውን ብቁ በያጆች (ዌልዲንግ ማስተሮችን/መሪ አሰልጣኞችንና ኢንጂነር ደረጃ) የማፍራት፣
ስራዎችን ተግባራዊ በማድረግ ማዕከሉ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ሰርቲፊኬት የመስጠት አቅም
እንዲኖረው ርብርብ ይደረጋል፡፡

2. የዓመቱ ጠንካራ ጎኖች፣ ደካማ ጎኖችና፣ ትንተና

2.1 ጠንካራ ጎኖች


 የቴክኖሎጂ ሰራዊት ግንባታ አደረጃጀት መፈጠሩና ግንባታው በተሻለ ሁኔታ መጀመሩ፣
 የብየዳ ስልጠና በታቀደው መሠረት ባልተሟላ ግብዓትና ሴፍትም ቢሆን መተግበሩ

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 3
 የቅበላ አቅማችንን ተጨማሪ የመበየጃ ስቴሽኖችን በመስራት ከ 20 ወደ ሰላሳ ማሳደግ መቻሉ፣
 ጀርመን አገር ከሚገኘው SLV Mannheim የብየዳ ኢንስቲትዩት ጋር ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነት
መጀመርና የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም እና ወደ ሰርቲፊኬሽን መስመር እንዲገቡ በማድረግ 65
ስልጣኞችን በማስፈተን ሙሉ በሙሉ (Certified) ማድረግ ተችሏል

2.2 ደካማ ጎኖች

 የለውጥ መሳሪያዎችን በእምነት ይዞ በቁርጠኝነት አለመተግበር


 ለብየዳ የስልጠና ቡድን ለሰራተኛ የሚያስፈልጉና በግዢ ገቢ እንዲሆኑ የተጠየቁ የማሽን፣ ጥሬ እቃና
የሌሎች ግብዓቶች አቅርቦቶች ባለመግባታቸው ስራዎችን በታቀደው ጥራትና መጠን ለመተግበር
ማነቆ መሆኑና በሠራተኞች ዘንድ ቅሬታ መፍጠሩና በስልጠናው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ መፍጠሩ፤
 የመንግስት ስራ ሰዓት መሸራረፍ
 የተግባራት ስታንዳርዶች ተሟልተው ባለመዘጋጀታቸው አፈጻጸሞችን ለመለካት ችግር መፍጠሩ፣
 በወርክሾፕ ውስጥ ባለው ጥገና ምክንያት የስልጠና ሂደት ላይ መቆራረጥ መፍጠሩ
 ከፍተኛ የውሃ እጥረት በመኖሩ በሰልጣኞችና ሰራተኛ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ መፍጠሩ

2.3 የድክመቶችትንተና፤

በአመለካከት
 የቴክኖሎጂ ሠራዊት መገንባት የሚያስችሉ የመተጋገሉ መንፈስ አነስተኛ መሆን፣
 የአጋር ድርጅቶች በገቡት ቃል መሠረት የሚጠበቀው ደረጃ ላይ ሳያደርሱ ባልታወቀ ሁኔታ
ማቋረጣቸውና ለዚህ ተገቢ ትኩረት አለመሰጠቱ፤
 የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት (በሥራ ቦታ ከተገኙ በኋላ የመንግስትን የስራ ሰዓት መሸራረፍ፣ በተግባር
ያልሰሩትን ከፍተኛ ውጤት የመፈለግ፣ ግምገማን በጥሩ ጎኑ ተቀብሎ ድክመቶች ላይ ለመስራት አለመፈለግ፤

ግምገማን በአሉታዊ ነገር መፈረጅ ወዘተ…) የተጠበቀውን ያህል ቀንሶ አለመታየቱ፤

 የግምገማና ክትትል ማነስ፤


በክህሎት
 በለውጥ ስራዎች ትግባራ ላይ ክፍተት መኖሩ
 ፈጻሚዎች የተግባሮቻቸውን ስታንዳርድ የማዘጋጀት የክህሎት ክፍተት መኖሩ

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 4
በግብዓት
 ለብየዳ ስልጠና የሚያገለግሉ ግብዓቶችን በግዢ ገቢ ለማድረግ ከፍተኛ ክትትልና ድጋፍ
ቢደረግም የሚጠበቀው ያህል ገቢ ማድረግ አለመቻሉ
በአደረጃጀት
 ማዕከሉ እንደ ማንኛውም የማሰልጠኛ ተቋም እራሱን ችሎ እና በደጋፊ ክፍል ባለመደራጀቱ
የስልጠና ሂደቱ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠሩ

3. በቀጣይ ትኩረት የሚደረግባቸው ተግባራት

 የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ያለመቆራረጥ እንዲሰሩ ማድረግ


 ያልተጠናቀቁ የፈጻሚ የአቅም ግንባታ ስራዎች ማከናወን
 ከትኩረት ዘርፎች መሪ መ/ቤቶችና ከሕዝብ ክንፍ ጋር ወደ ስራ መግባት
 በክልል አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የብየዳ ስልጠና እንዲሰጥ ድጋፍና ክትትል ማድረግ
 ከአውሮፓ የብየዳ ማህበር ጋር በቀጣይ የምንሰራበት ስልት በመቀየስና ግንኙነት መፍጠር
 የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የማደራጀት ስራ መቀጠል
 በክልሎችተጨማሪ የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከላት እነዲቋቋሙ ድጋፍ ማድረግ
 ጀርመን አገር ከሚገኘው SLV Mannheim የብየዳ ኢንስቲትዩት ጋር የሰርቲፊኬሽን ስራ
ማከናወን
 የብየዳ ኢንጅነሪንግ ስልጠና ማሰጠት፡፡
 የብየዳ ማስተር ስልጠና መስጠት፡፡
 የአቅም ግንባታ ስራዎችን ማከናወን በውስጥ ስልጠና አቅም መገንባት፤
 በተለዩት የኪራይ ሰብሳቢነትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት፡፡
 የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉን መረጃ አያያዝ አጠናክሮ መቀጠል
 የግዢ ሂደቱ ላይ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 5
4. የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከል ዕቅድ ዓላማና፣ ዋና ዋና ግቦች

4.1) ዋና ዓላማ

 በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከፍተኛ ቴክኖሎጂዎችን የማምረት፣ አቅም የመፍጠርና በዘርፉ ለተሰማሩ አነስተኛ፣ መካከለኛና
ከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች የብየዳ ስልጠና በመስጠት ገቢ ምርቶችን የመተካት አቅም በመገንባት በገበያ ተወዳዳሪነታቸውን
ማሳደግ፣

4.2) ዝርዝር ዓላማዎች

 በብረታ ብረት ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያላቸው ብቁ የብየዳ ባለሙያዎች
ለማቅረብ እንዲችሉ የቴ/ሙ/ተቋማትንና የኢንዱስትሪ አሰልጣኞችን በብየዳ ቴክኖሎጂ ዓለም በደረሰበት
የክህሎት ደረጃ ለማድረስ አቅም መገንባት
 በሳታላይት የብየዳ ስልጠና እንዲሰጡ የተቋቋሙ የማሰልጠኛ ተቋማትን አቅም የመገንባትና ድጋፍና
ክትትል የማድረግ
 በኢንተርናሽና ደረጃ የብየዳ አሰልጣኞችን(Welding Specialist) ማፍራት

4.3) ዋና ዋና ግቦች

1. ብቁ በያጆችን (Certified Welders) ለማፍራትበክልሎች የተደራጁ 6 ተቋማት፣


2. በአለም አቀፍ ደረጃ የበቁ 4 ዌልዲንግ ኢንጂነሮች፣
3. በብየዳ አሰልጣኝነት በዓለም አቀፍ ደረጃ የበቁ 26 አሰልጣኞች (Certified Welding Teachers)፣
4. በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁ የሆኑ በማዕከል 120 በክልል ተቋማት 540 በያጆች (Certified Welders)፣

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 6
5. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የሁለተኛው ዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ግቦች

መለ ኪያ መነሻ ግቦች
ተ. ቁ አመላካቾች ዓመት
2007 2008 2009 2010 2011 2012 2017
1. ብቁበያጆችንለማፍራትየተደራጁተቋማት(Welding Centers)፣ ቁጥር 1 1 4 6 7 8 13

2. በብየዳአሰልጣኝነትበዓለምአቀፍደረጃየበቁአሰልጣኞች (Certified Welding ቁጥር 0 20 40 55/26 80 105 210


Teachers)፣

3. በአለምአቀፍደረጃየበቁዌልዲንግኢንጂነሮች (Welding Engineers)፣ ቁጥር 0 0 4 4 4 4 15

4. በዓለምአቀፍደረጃብቁየሆኑበያጆች (Certified Welders)፣ ቁጥር 40 80 580 1600 2800 4,000 10,000

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 7
6. የብየዳ ስልጠና የመፈፀም አቅም

በኢትዮጵያ በተደረገ ጥናት እስከ አስር አመት ድረስ ወደ 10000 (አስር ሽህ) በኢንተርናሽናል ደረጃ ሰርቲፋይድ ወይም ብቁ የሆነ በያጅ እንደሚያስፈልግ ተገልጧል፡፡
በዚህም መዘረት ከ 2008 ዓ/ም ጀምሮ በወጣው የ 2 ኛውና የ 3 ኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ውስጥ ይህንን አስር ሽህ ብቁ በያጅ እንዲፈራ በእቅድ
ተቀምጦ ስራ ተጀምሯል፡፡ ይህም እስከ 2012 ዓ/ም 4000 የሚሆነውን ሰርቲፋይድ በያጅ ማፍራት ሲሆን ቀሪውን ደግሚ እስከ 2017 ዓ/ም መፍራ እንዳለበት በእቅድ
ተይዟል፡፡

ይሁንና እስከ በኢንተርናሽናል ደረጃ የሚሰጠጥ ሰርቲፋይድ ወይም ብቁ በያጅ ለማፍራ የብየዳ ስልጠናው ስድስት ሞጁሎችን የሚይዝ ሲሆን ይህንን የብየዳ ስልጠና
ለመስጠት በህጉ መሰረት በትንሹ የብየዳ ስፔሻሊስት(Welding Specialist) ደረጃ ወይም የብየዳ ማስተር(Welding Teacher) መሆን እንዳለበት ተቀምጧል፡፡

ይሁን እንጂ በአሁኑ ሰዓት እዚህ ደረጃ ላይ ወይም የብየዳ ማስተር(Welding Teacher) ላይ የደረሱ በሀገሪቱ አራት የብየዳ አሰልጣኞች ብቻ ናቸው፡፡

የብየዳ ስልጠና ሂደቶችና የሚሰ,ወስዱት አማካኝ የስልጠና ሰዓት

ተ/ቁ የስልጠና በአርክ የብየዳ ሂደት ማግ የብየዳ ሂደት ቲግ የብየዳ ሂደት


ሞጁል
1 ሞጁል 1 90 ሰዓት 90 ሰዓት 50 ሰዓት
2 ሞጁል 2 50 ሰዓት 90 ሰዓት 50 ሰዓት
3 ሞጁል 3 75 ሰዓት 75 ሰዓት 50 ሰዓት
4 ሞጁል 4 75 ሰዓት 75 ሰዓት 50 ሰዓት
5 ሞጁል 5 75 ሰዓት 75 ሰዓት 50 ሰዓት
6 ሞጁል 6 75 ሰዓት 50 ሰዓት 50 ሰዓት
ድምር ሰዓት 440 ሰዓት(76 ቀን ወይም 455 ሰዓት(74 ቀን 300 ሰዓት (50 ቀን 9
16 ሳምንት) ወይም 14 ሳምንት) ሳምንት)

በአማካይ ይህንን የብየዳ ስልጠና ለመስጠት እንደ ስልጠና ሂደቱ የሚለያይ ሆኖ ከ 3 ወር እስከ አራት ወር ይወስዳል፡፡ ይህ ማለት በአመት እስከ ሶስት ዙር ድረስ እስከ
ሞጁል ስድስት ያለውን የብየዳ ስልጠና መስጠት የሚቻል ሲሆን የምዘና ጊዜን አያካትትም፡፡ ስልጠናው ስታንዳርድ አንድ ማሽን ለአንድ ሰው ነው ፡፡

እንደ ማዕከል ከዚህ መነሻ በመነሳት አሁን ያለውን 30 የብየዳ ስቴሽን ወደ አርባ በማሳደግ በአመት ሶስት ጊዜ ስልጠናውን መስጠት ቢቻል 120 ብቁ በያጆችን በአንድ
አመት ውስጥ ማፍራት ይቻላል፡፡

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 8
በክልል ደረጃ ሁሉም ግብዓት ተማልቶ ወደ ስልጠና የሚገቡ ተቋማት ስድስት ቢሆኑ እና እያንዳንዳቸው በአንድ ዙር 30 ሰልጣኞችን ማፍራት የሚችሉበት ደረጃ ላይ
ደርሰዋል ቢባል አንድ የብየዳ ስልጠና ተቋም 90 ሰልጣኖችን ማፍራ ይችላል፡፡ ስድስት ተቋማት ደግሞ 540 ብቁ በያጆችን ማፍራት ይችላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ወደ 660
ሰልጣኞችን እንደሃገር በአንድ አመት ማፍረት ይቻላል፡፡

ነገር ግን በክልሎች እንዳየነው የስልጠና ግብዓት የማሽነሪና የሰው ሃይል እጥረት እንዳለበቸው በአካል ተገኝተን ያረጋገጥነው ነው፡፡

ስለዚህ በቅርብ የሚሰጠው የሰርቲፊኬሽን ስራ ላይ የሚመዘኑ በሞጁል አራት ላይ ወደ 70 የሚጠጉ ሲሆን ቀሪዎች ወደ 25 የሚሆኑት በሞጁል ስድስት ምዘናቸውን
ያከናውናሉ፡፡

ስለዚህ ከላይ የተቀመጠው ከምዘና በኋላ እስከ ሞጁል ስድስት ያጠናቀቁትን ወደ ብየዳ ማስተር ስልጠና ማብቃትና በክልል የሚሰጠውን የብየዳ ስልጠና እንዲመሩ
ማስቻል ይጠይቃል፡፡ ቀሪዎችን ደግሞ በቀጣይ ዙር የፓይፕ ስልጠና እንዲወስዱ በማድረግ ብቃታቸውን እንዲያረጋግጡ በማድረግ እንደ ሃገር የተቀመጠውን ግብ
ማሳካት ይቻላል፡፡

በአጠቃላይ በዚህ የብየዳ ስልጠና ላይ ከላይ ባስቀመጥነው የመፈፀም አቅም መሰረት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ ሚስተካከልበት ሁኔታ መፈጠር አለበት፡፡

7. የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 ዓ.ም ዕቅድ ዋና ግቦችና ተግባራት

ግብ 1. የዓለም አቀፍ የብቃት ደረጃ ያሟሉ ብቁ በያጆችን ማፍራት የሚችሉ 6 የብየዳ ማሰልጠኛ ተቋማትን (Welding Centers) ማደራጀት፣

 የዌልዲንግ ማሰልጠኛ ማዕከላት ማሟላት የሚገባቸውን መስፈርት (ISO 9606) በመጠቀም ማዕከላቱ እንዲደራጁ ድጋፍ ማድረግ፣
 የዓለም አቀፉን መመዘኛ ያሟሉ ማዕከላትን ገምግሞ በአለም አቀፍ የብቃት ደረጃ ሙያተኞችን ማፍራት የሚችሉ መሆናቸውን
በማረጋገጥ ስልጠና እንዲጀምሩ ማድረግ፣

ግብ 2. በብየዳ ቴክኖሎጂ ብቁ በያጆችን ማፍራት የሚችሉ የማዕከሉን ጨምሮ 26 አሰልጣኞች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለዌልዲንግ አሰልጣኝነት (Certified
Welding Teachers) ማብቃት፣

 በአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን የተቀመጠውን የብየዳ አሰልጣኞች የብቃት ማዕቀፍ መነሻ በማድረግ የማዕከሉን የአሰልጣኞች
ብቃት ማዕቀፍ ማዘጋጀት፣
 ከማንሃይም ኢንስቲትዩት በሚደረግ ቴክኒክ ድጋፍ ቀድመው የሰለጠኑትን ጨምሮ 55 የአሰልጣኞችን ብቃት ማረጋገጥና ሰርቲፋይድ
እንዲሆኑ ማድረግ፣
ግብ 3. በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁ የሆኑ 4 ከፍተኛ የብየዳ ኢንጂነሮች (welding Engeeners)

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 9
 በአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን የተቀመጠውን የብየዳ ኢንጂነሮች የብቃት ማዕቀፍ መነሻ በማድረግ የማዕከሉን አሰልጣኞች
ብቃት ማዕቀፍ ማዘጋጀት፣
 በጀርመኑ ኤስ ኤል ቪ ማንሃይም ኢንስቲትዩት ቴክኒክ ድጋፍ የማዕከሉን ዌልዲንግ ማስተሮች በስነማሰልጠን ዘዴ ማብቃት የሚችሉ
የአገር ውስጥ ዩኒቨርስቲዎችን መለየት፣
 በተዘጋጀው የአሰልጣኞች ብቃት ማዕቀፍ መሰረት ከተመረጠው ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የአለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ማብቂያ
(ማሰልጠኛ) ካሪኩላ መቅረጽ፣
 የጋራ ስምምነት በመፈጸም የአሰልጣኞችን ስልጠና በሀገር ውስጥና በውጪ ማከናወን፣

ግብ 4 በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ ከኢንዱስትሪውና ከቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት የተውጣጡ 120 ሰልጠኞች በማዕክሉ 540 ደግሞ በተመረጡ
የሳታላይ የብየዳ ስልጠና ተቋማት ብቁ በያጆችን (Certified Welders) ማፍራት፣

 ከዘርፉ መሪ ኢንዱስትሪ ጋር በመቀናጀት የአውሮፓ ብየዳ ፌዴሬሽን ጋይድላይን ቤንችማርክ በማድረግ የአገራችን የብየዳ ሙያ ደረጃ
እንዲዘጋጅ ማድረግ፣
 በተዘጋጀው ሙያ ደረጃ መሰረት የማሰልጠኛ ስርዓተ ስልጠናና ተያያዥ መርጃ መሳሪያዎች (ቢጋሮች፣ ማኑዋሎች፣ ስታንዳርዶች)
ማዘጋጀት፣
 ለስልጠናው የሚያስፈልጉ ግብዓቶች (ዎርክሾፕ አደረጃጀት፣ ማሽነሪዎች ጥገና፣ ጥሬ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የደኅንነት መጠበቂያ
መሳሪያዎች) ማሟላት፣
 በቀጣይ በዘርፉ አቅም የሚገነቡ ሙያተኞችና አሰልጣኞች በዘርፉ ከተሰማሩ ኢንዱስትሪዎችና የቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት መለየት፣
 በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት ስልጠናውን ማከናወን፣
 በማጠናቀቂያ የሙያተኞችን ብቃት በዓለም አቀፉ ደረጃ መድረሱን በመመዘን ማረጋገጥ፣
 ብቃታቸው ለተረጋገጠ በያጆች የአለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲያገኙ ማድረግ፣

8. የማስፈጸሚያ ስልቶች

 የትኩረት ዘርፎች ባለድርሻ አካላት በፕሮጀክቱ ላይ ያላቸውን ሚና በማስገንዘብና በጋራ ዕቅድ በማሳተፍ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ማድረግ፣

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 10
 ለብየዳ ስልጠናን አለም ዓቀፍ ደረጃ ሰርቲፊኬት በሀገር አቅም መስጠት እስክቻል ድረስ ፍቃደኛ ወይም በአጋር ድርጅቶች ድጋፍ በየውጪ ባለሙያዎች
እንዲያበቁ ማድረግ
 በክልልና ከተማ መስተዳድር የሚገኙትን የተመረጡት ቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማት የብየዳ ማሰልጠኛ ተቋም እንዲያቋቁሙ በሚዘጋጁ መስፈርቶች መሰረት ፍተሻ
በማካሄድ መገምገምና መለየት፣
 የብየዳ ሥልጠናው የመጀመሪያው የትኩረት አቅጣጫ በምህንድስና ልህቀት ማዕከል በሚገኘው ብሔራዊ የብየዳ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት አማካይነት ከየክልሉ
ቴ/ሙ/ት/ስ/ ተቋማትተመልምለውለሚመጡየማኑፋክቸሪንግመሪአሰልጣኞች የአሰልጣኞች /multipliers/ ሥልጠናመስጠትነው፡፡
 የብየዳ ቴክኖሎጂ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለውን ሚናና አተገባበር የሚገልጽ የክልል የቴ/ሙ/ት/ስ/ አስፈጻሚ አካላት ወርክሾፕ በማዘጋጀት ክልሎች ለትግበራ
ዝግጁ የሚሆኑበትን ሥርዓትና ሃላፊነታቸው ምን መምሰል እንዳለበት ግንዛቤ በማስያዝ ከዝግጅት እስከ አፈፃፀም የሚኖራቸውን ሚና በመንደፍና የጋራ ዕቅድ
በማዘጋጀት ወደ ትግበራ የሚገባበት ስልት መንደፍ፣
 የብየዳ ቴክኖሎጂ ሥልጠናውን ለማከናወን በምህንድስና ልህቀት ማዕከል የተደራጀውን ብሔራዊ የብየዳ ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት አደረጃጀት መልካም ተሞክሮ
በተለይም የወርክሾፕ አደረጃጀትና ሌይአውት፣ የስልጠና ጋይድላይን፣ የማሰልጠኛ ማቴሪያሎች አደራጅቶ ለክልሎች በማድረስ በተመረጡ የብየዳ ማሰልጠኛ
ተቋማት እንዲተገበሩት ማድረግ፣
 ለብየዳ ቴክኖሎጂ ሥልጠናው የሚያስፈልጉ ግብዓቶች /Resource & consumables/ በዝርዝር በማዘጋጀትና ማሽነሪዎቹም በየደረጃው እንዲዘጋጁ በማድረግ
ስልጠናው ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ፣ ለዚህም ዝርዝር መረጃዎች ለክልሎችና ሥልጠና ለሚሰጡ ተቋማት እንዲደርስ ማድረግ፡፡ እነዚህ ማሽነሪዎች ተቋማት
ካሉዋቸው በተጨማሪ የሚደራጁና ስታንዳርዱን እንዲጠብቁ የሚያስችሉ ይሆናል፤፤

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 11
የአቶ ኤፌሶን መርጊያ 2010 በጀት ዓመት ዕቅድ
የሚፈጸምበት ሩብ ዓመት
ስትራቴጂክ ግብ

ለግቡና የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የ 2010 ዒላ
የአፈጻጸም
መለኪያ
ተግባሩ

መነሻ
የታቀዱ ተግባራት የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 ፈጻሚ አካል


የተሰጠ
1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ
ክብደት

I. ተገልጋይ /ዜጋ (57%)


የተገልጋይ ዕርካታን ማሳደግ
(የቴክኖሎጂና ብየዳ አገልግሎት 3                      
የተገልጋይ እርካታን ማሳደግ

ተጠቃሚዎች)
50 75 የብየዳ
1.1. በስታንዳርዱ መሰረት አገልግሎቱን በስታንዳርድ መሰረት
1 መቶኛ 80 90 25 100 100 100 በአመት   ቡድን
መስጠት የተሰጠ አገልግሎት

1.2. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ግብረ 2 3


መልስ በማሰባሰብና በማደራጀት 1.5 የተሰበሰበ ግብረ መልስ ቁጥር 1 4 1 4 4 100 በአመት   ኤፌሶን
የተገልጋይ እርካታ መለካት
የብየዳ
1.3. ከተገልጋዮች በተገኘ ግብረ መልስ የተሸሻለ የአገልግሎት
1.

0.5 መቶኛ 100 50 100 2 100 ዓመት   ቡድን


የአገልግሎት ስታንዳርዱን ማሻሻል ስታንዳርድ

ያደገ ብቁ የሰው ሃይል አቅርቦት 38                      


ብቁ የሰው ሃይል አቅርቦትን ማሳደግ

2.1. በብየዳ ስልጠና ብቁ በያጆችን


ማፍራት የሚችሉ የክልል
ሳትላይት አሰልጣኞች በዓለም በዓለም አቀፍ ደረጃ
አቀፍ ደረጃ ለዌልዲንግ 5 ብቃታቸው የተረጋገጠ ቁጥር 0 20 20 1 100 ዓመት አሰልጣኞች
አሰልጣኝነት (Certified Welding የዌልዲንግ አሰልጣኞች
Teachers) ማብቃት፣

2.2. በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ 30 60


ከኢንዱስትሪውና ከቴ/ሙ/ት/ስ/
በዓለም አቀፍ ደረጃ
ተቋማት የተውጣጡ ሰልጠኞች 28   48 120 90 120 4 100 ዓመት ኤፌሶን
የሰለጠኑ በያጆች
በአለም አቀፍ ደረጃ ብቁ በያጆችን
(Welders) ማሰልጠን፣
2.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 12
የሚፈጸምበት ሩብ ዓመት
ስትራቴጂክ ግብ

ለግቡና የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የ 2010 ዒላ
የአፈጻጸም
መለኪያ
ተግባሩ

መነሻ
የታቀዱ ተግባራት የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 ፈጻሚ አካል


የተሰጠ
1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ
ክብደት

የተሻሻለ የትምህርትና ስልጠና


11                    
ውጤታማነት
የትምህርትና ስልጠና ውጤታማነት

3.1. የብየዳ ማሰልጠኛ ማዕከሉ በ ISO 10 20


በአለም አቀፍ አውቅና የብየዳ
ስታንዳርድ አለም አቀፍ አውቅና
2 እንዲያገኝ የተደራጀ መቶኛ 0  50 35 50 1 100 ዓመት   ስልጠና
እንዲኖረው በማደራጀት 50%
ተቋማ ቡድን
ደረጃ እንዲደርስ ማድረግ
3.2. የቅበላ አቅምን ለማሳደግ የብየዳ 1 2
ማሽኖች ግዥ እና ተጨማሪ
2 በቁጠር 30 40 100 ኤፌሶን
ማሻሻል

የብየዳ ስቴሽን ግንባታ


እንዲፈፀም ክትትል ማድረግ
3.3. የግብዓት ዥግጅት ክትትል 4 1 2
4 3 4 ኤፌሶን
ማድረግ
3.

የተሻሻለ የትምህርትና ስልጠና


1                      
ፍትሓዊነት ማሻሻል

ፍትሓዊነት
ትምህርትና ስልጠና

4.1. በአለም አቀፍ ደረጃ ከሚሰለጥኑት


የብየዳ
በያጆች (Certified Welders) የጨመረ የሴቶች
1 መቶኛ 4 20 8 10 4 100 በዓመት   ስልጠና
ውስጥ የሴቶች በያጆችን ተሳትፎ ተሳትፎ
3 6 ቡድን
10 በመቶ ማድረስ
4.

የተሻሻለ የትምህርትና ሥልጠና


ተደራሽነት ማሻሻል

5                      
የትምህርትና ሥልጠና

ተደራሽነት
5.1. የዓለም አቀፍ የብቃት ደረጃ 3 የዓለም አቀፍ የብቃት ቁጥር 1 6 3 4 4 100 ዓመት የብየዳ
ያሟሉ ብቁ በያጆችን ማፍራት ደረጃ ያሟሉ ተቋማት ስልጠና
የሚችሉ የብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን
ተቋማትን (Welding Centers)
መደራጀታቸውን በሱፐርቭዥን 1 2
ማረጋገጥ
5.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 13
የሚፈጸምበት ሩብ ዓመት
ስትራቴጂክ ግብ

ለግቡና የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የ 2010 ዒላ
የአፈጻጸም
መለኪያ
ተግባሩ

መነሻ
የታቀዱ ተግባራት የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 ፈጻሚ አካል


የተሰጠ
1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ
ክብደት

5.2. በማኑፋክቸሪንግ ሴክተር


የብየዳ
ኢንድሰትሪዎች ለይ የብየዳ
2 ቁጥር 0 1 1 100 ዓመት ስልጠና
ቴክኖሎጂ ያለበትን ደርጃ የዳሰሳ
1 ቡድን
ጥናት ማድረግ

ያደገ የህብረተሰብ ባለቤትነት 2                    

6.1. በብየዳ ስልጠና ቡድን ግቦችና የብየዳ


የህብረተሰብ ባለቤትነት

ተግባራት ዙሪያ ለህብረተሰቡ እና 1 በሩብ ስልጠና


1 የተፈጠረ ግንዛቤ ቁጥር 1 1 1 100  
ለሚመለከታቸው አካላት ግንዛቤ ዓመት ቡድን
መፍጠር
ማሳደግ

6.2. የመንግስት ባለድርሻ መ/ቤቶች የብየዳ


የባለቤትነት ስሜት
እና ልማት ድርጅቶች አደረጃጀትን በሩብ ስልጠና
1 የተፈጠረለት መቶኛ 50 85 75 85 85 100  
በመጠቀም የህብረተሰብ ዓመት ቡድን
የህብረተሰብ ክፍል
ባለቤትነትን ማሳደግ፣
የ 6.

የተሻሻለ የአጋሮችን ተሳትፎ 2                      


7.

8.

II. የፋይናንስ እይታ (8%)


የተሻሻለ የሀብት አጠቃቀም
ውጤታማነት

3                    
ውጤታማነት
አጠቃቀም

ማሻሻል

10 100 10 100
11.1. ከመንግስትና ከአጋሮች
የሀብት

ለታቀደለት ዓላማ የዋለ 0 0


የተገኘውን ሀብት 2 መቶኛ 100 100 100 ዓመት ኤፌሶን
ሃብት
ለታቀደለት ዓላማ ማዋል
11.

ኤፌሶን
11.2. በየሩብ ዓመት (የአላቂ
ለሁሉም አላቂ እቃዎች በሩብ
ዕቃዎች) የሀብት አጠቃቀም 1 ቁጥር 2 4 1 2 3 4 4 100
ተዘገጅቶ የቀረበ ሪፖርት ዓመት
ሪፖርት ማዘጋጀት

III. የውስጥ አሰራር እይታ(10%)



የተሻሻለ የሥራ ግንኙነት 2                    


.የ
12.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 14
የሚፈጸምበት ሩብ ዓመት
ስትራቴጂክ ግብ

ለግቡና የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የ 2010 ዒላ
የአፈጻጸም
መለኪያ
ተግባሩ

መነሻ
የታቀዱ ተግባራት የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 ፈጻሚ አካል


የተሰጠ
1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ
ክብደት

12.1. በዳይሬክቶሬቱ በሚገኙ የብየዳ


ቡድኖችና ሰራተኞች መካከል ስልጠና
0.5 የተሻሻለ የግንኙነት ዕቅድ በቁትር - 1 1 1 1 100 ዓመት
የግንኙነት እቅድ/ ስልት ቡድን
ማሻሻል
የብየዳ
12.2. በሌሎች ልማት
ግንኙነትን ማሻሻል

ዓመት ስልጠና
ቡድኖችና በክልሎች መካከል 0.5 የተዘጋጀ የግንኙነት ስልት በቁጥር - 1 1 1 1 100
የግንኙነት ስልት ማዘጋጀት፣ ቡድን

ዓመት የብየዳ
12.3. የተዘጋጀውን ስልት
የተሻሻሉ የውስጥና ስልጠና
በመተግበር የውስጥና የውጭ 1 መቶኛ 86 100 100 100 100 100 100
የውጭ የሥራ ግንኝነቶች ቡድን
የሥራ ግንኙነትን ማሻሻል

የተሻሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ


3                    
የአገልግሎት አሰጣጥ ቅልጥፍናና

ቅልጥፍናና ውጤታማነት
13.1. የ QMS መተግበር 0.5 በመቶኛ 50 25 50 100 100 አመት ኤፌሶን
ውጤታማነት ማሻሻል

መቶኛ 100 100 100 100 100


100
13.2. ካይዘንን ተግባራዊ 1.5
በማድረግ የአገልግሎት በካይዘን ትግበራ ያደገ
100 ዓመት ኤፌሶን
ቅልጥፍናን ማሳደግ የአገልግሎት ቅልጥፍና
13.

የጎለበተ የክትትል፣ ግምገማና


3                    
የክትትል፣ ግምገማና ድጋፍ

ድጋፍ አሠራር
አሠራርን ማጐልበት

14.1. በቡድኑ ዋና ዋና ተግባራት


አተገባበር ላይ ቼክ ሊስት በቸክልስቱ መሰረት
24 6 6 6 24 100 12 ወር ቡድኑ
በማዘጋጀትና በተዘጋጀው መሰረት 2 የተደረገ ክትትል፤ ግምገማ በቁጥር 6
ክትትል፣ ግምገማና ድጋፍ
መስጠት፣
14.2. በክትትልና ግምገማው 1 የተሰጠ ግብረ መልስ ቡቀጥር 1 24 6 6 6 6 24 100 12 ወር ኤፌሶን
ውጤት መሠረት ግብረ መልስ
መስጠት፣
14.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 15
የሚፈጸምበት ሩብ ዓመት
ስትራቴጂክ ግብ

ለግቡና የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የ 2010 ዒላ
የአፈጻጸም
መለኪያ
ተግባሩ

መነሻ
የታቀዱ ተግባራት የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 ፈጻሚ አካል


የተሰጠ
1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ
ክብደት
14.3. ምርጥ ተሞክሮዎችን
0.5 የተቀመረ ምርት ተሞክሮ በቁጥር 1 - 1 100 100 6 ወር
መለየት፣ ማሰባሰብና ኤፌሶን
መቀመር፣
14.4. የተቀመሩ ምርጥ 0.5 የሰፋ ምርት ተሞክሮ በቁት 1 1 100 100 6 ወር
ተሞክሮዎችን በተለያዩ ኤፌሶን
አማራጮች ማስፋት፣
14.5. የተከናወኑ ተግባራትን
1 የተደረገ የሪፖርት ብዛት ቁጥር 6 24 6 6 6 6 24 100 12 በወር ኤፌሶን
በወቅቱ በሪፖርት ማሳወቅ
IV.የመማማርና እድገት እይታ(20%)
የተሻሻለ ተቋማዊ የአሰራር ስርዓት
4                    
መዘርጋት
15.1. የብየዳ ስልጠና ማዕከሉን የብየዳ
በኢንተርናሽናል ደረጃ እውቅና ስልጠና
እንዲሰጥ ለሚያደርግ የተለዩ ቡድን
በቢቢአር መሰረት
ቦታዎችን ቤንችማርክ (SLV/
1.5 የተመረጡ የአሰራር በቁጥር 2 2 1 100 ዓመት
Asia & IIW secretariat France)
ስራዓት ማሻሻያ ስልቶች
ጉብኝት በማድረግ የአሰራር
ስርዓት መቅዳትና ተግባራዊ
ማድረግ
15.2. የተመረጡ አሰራር ስርዓት የተዘረጋ/ የተዘጋጀ
.ተቋማዊ የአሰራር ስርዓት ማሻሻል

ስልቶች መዘርጋት (የስርዓት 1 የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ በቁጥር 3 1 2 3 3 100 ዓመት


ሰነዶችን ማዘጋጀት) ስልት
የብየዳ
15.3. በተዘረጉ የማዕከሉ የአሰራር
በሰራ ላይ የዋሉ የአሰራር ስልጠና
ስርዓት ስልቶች ስራ ላይ 0.5 በቁጥር 3 3 3 100 100 ዓመት
ስርዓት ማሻሻያ ስልቶች ቡድን
እንዲውሉ ማድረግ
15.4. የቅበላ አቅምን ለማሳደግ የብየዳ
የግብዓት ማዘጋጃ ወርክሾፕ ስልጠና
ማስፋፊያ ስራ እንዲከናወን 1 የተስፋፋ ወርክሾፕ በቁጥር 1 1 1 100 ዓመት ቡድን
በማድረግ የብየዳ ስቴሽኖችን
መጨመር
15.

ያደገ የትምህርትና ስልጠና ልማት 14                      


የትምህ
ርትና

ሰራዊት አቅም (የተሻሻለ


የፈፃሚዎችን ዕውቀት፣ ክህሎትና
አመለካከት)
16.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 16
የሚፈጸምበት ሩብ ዓመት
ስትራቴጂክ ግብ

ለግቡና የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የ 2010 ዒላ
የአፈጻጸም
መለኪያ
ተግባሩ

መነሻ
የታቀዱ ተግባራት የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 ፈጻሚ አካል


የተሰጠ
1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ
ክብደት
በ ISO ስታንዳርድ
16.1. ISO standared and
0.5 መሰረት የሰለጠነ የሰው በቁጥር 1 1 1 100 ዓመት
QMS ስልጠና ማሰጠት
ሃይል

16.2. የማዕከሉን አሰልጣኞ የብየዳ


0.5 ብቃቱ የተገነባ ፈፃሚ መቶኛ 100 30 60 100 100 100 ዓመት
ቴስቲንግ ስልጠና ማሰጠት

16.3. በአለም አቀፍ ደረጃ የበቁ


በያጅ አሰልጣኞችን(Certified
በዓለም አቀፍ ደረጃ
Welding) ወደ ዌልዲንግ 1 1 1 1
ብቃታቸው የተረጋገጠ ቁጥር 10 1 100 ዓመት ኤፌሶን
አሰልጣኝነት (Certified 2
ዌልዲንግ ማስተሮች
Welding Teachers) ደረጃ
ማብቃት

16.4. ክፍተቱን ለመሙላትና ሠራዊት የተዘጋጀ የሠራዊት


1 ቁጥር 1 20 20 20 20 1 100 12 ወር ቡድኑ
መገንባት የሚያስችል ዕቅድ ማዘጋጀትና ግንባታ ዕቅድና ተግበራ
መተግበር
16.5. በልማት ሠራዊት ግንባታ ሥልጠና ያገኙ የልማት
መሟላት ያልቻሉትን ክፍተቶች 1 ቁጥር 10 12 10 - 12 10 100 12 ወር ቡድኑ
በተጨማሪ ሥልጠና መሟላታቸውን ቡድኑ አባላት
ማረጋገጥ፣
ስልጠና ልማት ሰራዊት አቅምን ማሳደግ

ብቃቱ ተፈትሾ
16.6. አዲስ ፈፃሚና አመራር በተዘጋጀው 1 የተቀላቀለ ፈፃሚና ቁጥር 22 - 5 5 - 22 100 4 ወር ቡድኑ
የብቃት ማዕቀፍ መሠረት እየተፈተሸ
መቀላቀሉን ማረጋገጥ፣ አመራር

16.7. በተግባራዊ እንቅስቃሴያቸው ግንባር በልማት ቡድኑ የተፈሩ


ቀደሞችን የመለየትና የተደራጀ የልማት 1 በቁጥር 15 - 5 5 - 15 100 12 ወር ቡድኑ
ግንባር ቀደሞች
ሰራዊት ግንባታ ንቅናቄ ውስጥ
ማስገባት፣
1 በግንባር ቀደሞች ተግባር በቁጥር- 15 1 2 3 1 15 100 12 ወር ቡድኑ
የተለወጡ ሌሎች
ፈፃሚዎች

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 17
የሚፈጸምበት ሩብ ዓመት
ስትራቴጂክ ግብ

ለግቡና የአፈጻጸም ስታንዳርዶች

የ 2010 ዒላ
የአፈጻጸም
መለኪያ
ተግባሩ

መነሻ
የታቀዱ ተግባራት የግብና ተግባር ውጤት 2ኛ 3 ፈጻሚ አካል


የተሰጠ
1ኛ ኛ 4ኛ መጠን ጥራት ጊዜ ወጪ
ክብደት

በከይዘን ቦርድ በመጠቀም


16.8. የሰራዊት መገንቢያ መሳሪያዎችን የተገኘ ውጤት እና
1 በቁጥር 3 40 20 10 40 3 100 12 ወር ቡድኑ
አስተሳሰስሮ በመጠቀም ውጤታማነትን በካይዘን የተደራጀ
መጨመር ቡድኖች

የራስ ማብቂያ እና
16.9. ፈፃሚና አመራር ራሱን 1 ውጤታማነት፤ዕቅድ፤ሪፖ በቁጥር 80 1 1 1 1 80 100 12 ወር
የሚያበቃበት እና ተጨባጭ ለውጥ ኤፌሶን
እያየ ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ ርት፤ያደገ አመለካከት

ያደገ ተቋማዊ የቴክኖሎጂ አቅም 3                      


ተቋማዊ የቴክኖሎጂ አቅምን ማሳደግ

17.1. የብየዳ ስልጠና ማዕከሉን የብየዳ


አገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት ስልጠና
ለማሳደግ የቴክኖሎጂ አቅም በቤንች ማርክ መሰረት ቡድን
ክፍተቶችን በመለየት እንዲሞላ 2 የተለዩ የቴክኖሎጂ መቶኛ 100 40 75 100 100 100 ዓመት
ማድረግ አቅም ክፍተቶች
 ጭስ ማስወጫ
 NDT & DT
17.2. 17. የቴክኖሎጂ መረጃ ቋት በተዘጋጀው መረጃ ቋት የብየዳ
(Data Bank) በማዘጋጀት የብየዳ ተደራሽ የሆነ የብየዳ ስልጠና
ስልጠናና የትራክተር ፋብርኬሽን 1 አሰልጣኞችና ሰልጣኞች ቡድን
ስራዎችን መረጃ ማደራጀትና መረጃ ሰነድ
ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ማድረግ፣
17.

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 18
ያዘጋጀው---------------------------------- ያፀደቀው----------------------------------

ፊርማ ------------------------------------ ፊርማ ------------------------------------

ቀን ----------------------------------------- ቀን-----------------------------------

የብሄራዊ ብየዳ ማሰልጠኛ ቡድን የ 2010 በጀት ዓመት የሚዛናዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ገጽ - 19

You might also like