Professional Documents
Culture Documents
Mel 1
Mel 1
ታህሳስ 05/2013
መግቢያ
አንድን ሀገር ለማሳደግ በኢንደስትሪው በኩል ያሉትን ስራዎች ማሳደግ ወሳኝነት አለው ለዚህም ደግሞ
በተለያ ሀገራት ላይ እንደሚታየው ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጎን ለጎን ልክ እንደ ምርታማነት ማሻሻያና
የልእቀት ማእከል ያሉ ተቋማት ወሳኝነት አላቸው፡፡ስለሆነም በዚህ ተቖም ላይ ያለን ሰራተኞች የግል
1. የግል ጥንካሬዎች
- ጥሩ የጊዜ አጠቃቀም ችሎታ አለኝ
- ከስራ ባልደረቦቼ ጋር መልካም ግንኙነት አለኝ፡፡
- ጥሩ የስራ ተነሳሽነት አለኝ፡፡
- አዳዲስ ሃሳብና ስራዎችን የመፍጠር አቅም አለኝ፡፡
- እራሴን በትምህርት ለማጎልበት እጥራለሁ፡፡
ግቦች
- አቅምን ማጐልበት፤
- ለድርጅቱ አዳዲስ ነገሮችን ማምጣት
- እራሴን በትምህርት ማብቃት
2-ዋና ዋናዝርዝርተግባራት
ግብ 1፣-አቅምን ማጎልበት
1. የተዘጋጀውን ዕቅድ በሞሪኒግ ብሪፍ ቡድን አባላትና ከኃላፊ ጋር ውይይት በማድረግ ማፅደቅ፣
2 ከስራ ባልደረቦች ጋር በመልካም ግንኙነት ስራዎችን በአግባቡ ማከናወን
ዓላማ፡-
1. በ 2013 ዓ.ም. ለድርጅቱ እናም ለራሴ አዲስ አስተሳሰቦችን ማስተዋወቅ
2. በ 2013 ዓ.ም. አሁን ካለሁበት ደረጃ በአስተሳሰብ እና በክህሎት ከፍ ብሎ መገኘት
3. በ 2013 ዓ.ም. ለማህበረሰቡ ጠቃሚ የሆነ ነገር በድርጅቱ መስራት፡፡
4. በ 2013 ዓ.ም. የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ክፍልን ለስልጠና ዝግጁ ማድረግ
ዝርዝርተግባራት፡