You are on page 1of 3

በምርታማነት ማሻሻያ እና የልቀት ማዕከል

የኮምፒውተር ሳይንስ ማሰልጠኛ የስራ ክፍል

የግል እቅድ

የዕቅዱ ባለቤት ፡ መልሰዉ ዳኛዉ

የስራ ድርሻ ፡ ረዳት አሰልጣኝ

ታህሳስ 05/2013 ዓ/ም

መግቢያ

እንደሚታወቀው ሀገራችን የሁለተኛውን ዕቅድና ትራንስፎርሜሽን ከጀመረች ዓመታት


አስቆጥራለች፡፡ ይህንን ዕቅድ ለማሳካት እያንዳንዱ ግለሰብ በየተሰማራበት የስራ መስክ
የየበኩሉን ድርሻ በመወጣት ይህንን ሁለተኛውን GDP ከመንግስት ጋር በመቆም ዕቅዱ
እንዲሳካ ያላሰለሰ ጥረት ማድረግ አለበት፡፡ ስለሆነም የዚህ የምርታማነት ማሻሻያ እና
የልህቀት ማዕከል ከእነዚህ ተቋማት አንዱ እንደመሆኑ መጠን በውስጡ የሚገኙ ሰራተኞች
ይህንን የለዉጥ ጉዞ በመቀላቀል ልማቱን ለማስቀጠል እንዲቻል የበኩሌን አስተዋፆ
እንደማደርግ እያረጋገጥኩኝ ከዚህ በመቀጠል የግል ዕቅዴን እንደሚከተለው አቀርባለሁ፡፡

1. በኮምፒውተር ሳይንስ የስራ ክፍል ዋና ዋና ስራዎች እና የታቀዱ ዕቅዶች


በተገቢው ሁኔታ ማከናወን
2. የስልጠና ክፍሉን ማደራጀትና ለስልጠና ዝግጁ ማድረግ
3. የኢንተርፕራይዙን የቴክኖሎጂ ፍላጎት በመለየት ቴክኖሎጂ መስራት፤
4. የተሞላ የቴክኖሎጂ ሰነድ ማዘጋጀት ፤
5. በማሰልጠኛ ክፍሉ ላይ ካይዝን መተግበር
6. ባቀድኩት መሰረት የክህሎት ስልጠና መስጠት ፡፡
7. እራሴን በዕውቀትና በጥሩ ስነ-ምግባር በማነፅ ለሌሎች መልካም አርአያ እሆናለሁ
፡፡
8. ከስራ ባልደረቦቼና ከማዕከሉ ማህበረሰብ ጋር ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተቀራርቦ
በመስራት የማዕከሉ ዕቅድ እንዲሳካ እተጋለሁ፡፡
9. በተጨማሪም ከስራ ሂደት መሪ የሚሰጠኝን ስራዎችን እና መመሪያዎች
በአግባቡ ለመወጣት እተጋለሁ፡፡

የባለሙያዉ ስም ፡- መልሰዉ ዳኛዉ

ፊርማ……………………………

You might also like