You are on page 1of 7

ቁጥር፡-እነ/ከ/አስ/ ን/ገ/ል/ 570/2015 ዓ.


ቀን፡14/10/2015 ዓ.ም
ለሰ/ሸ/ዞን/ን/ኢ/ገ/ል/መምሪያ
ለገበያ ዋጋ መረጃናመሰረተ ልማት ቡድን
ደብረ ብርሃን
ጉዳዩ፡- የ 4 ኛ ሩብ አመት ሪፖርት መላክን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በእነ/ ከ/አስ/ን/ ገ/ል /ጽ/ቤት ከገበያ መሰረተ

ልማትአንፃር የ 4 ኛ ሩብ አመት የተከናወኑ ተግባራት ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር -----------ገፅ

አባሪ አያይዘን የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

“ከሠለምታ ጋር”

መንግስት ጥላዬ

የገበያ መሰረተ ልማት አስተዳደር ባለሙያ


መሰረት ልማት አስተዳደር የ 4 ኛ ሩብ አመት ወር የተግባራት አፈፃፃም ሪፖርት ማድረጊያ ፎርማት

1. የገበያ መሰረት ልማት ተግባራት አፈፃፃም

ሰንጠረዥ 1. እቅድ ክንውን

እቅድ ክንዉን አፈጻጸምበ%


ገበያማቋቋም

አመታዊ በዚህ ወር እስከዚህ ወር በዚህ ወር እስከዚህ ወር በዚህ ወር እስከዚህ ከዓመቱ

1. ገበያማቋቋም 1
ሰሊጥገበያ

ነጭቦሎቄገበያ

ቀይቦሎቄገበያ

ማሾገበያ

አኩሪአተርገበያ

ጥራጥሬገበያ

ቡናገበያ

አጠናገበያ - - - - 1 - -

ገጠርመደበኛገበያ

ከተማመደበኛገበያ 1

የመ/ደ/የቁ/እ/ገበያ

የቆዳናሌጦገበያ
የእንስ/ማቆያጣቢያ

ዓሣገበያ

ኬላ

ቄራ

2. ገበያማሻሻል 6 5 1 11

ሰሊጥገበያ -

ነ/ቦሎቄገበያ -

ጥራጥሬገበያ

አጣናገበያ 1 - 1 3 - 300 300

ገጠርገበያ

ከተማገበያ 1 - 1 3 - 300 300

ቁ/እ/ት ገበያ 1 - 1 2 - 200 200

ቆ/ሌጦገበያ 1 - 1 - 1 -- 100 100

ማቆ/ጣቢያ 1 - 1 - 1 - 100 100

አሳገበያ -

ቄራአ/ት 1 - 1 - 1 - 100 100

1.1 የነበሩ ጥንካሬዎች


 የጎዳና ላይ ንግድን አስቀርቷል
 ህገወጥ ነጋዴን ቀንሷል
 ሌብነትና ስርቆትን ቀንሷል
 የመሰረተ ልማት ግንባታ እንዲስፋፋ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ተሰርቷል፡፡
 ቡድኑ በጋራ በመሆን ወይም በመቀናጀት የቡድኑን ስራ በጋራ ተሰርቷል፡፡
 ኮሜቴውን በማነጋገር መስራት የሚገባቸውን ስራዎች መስራት እንዳለባቸው የጋራ ተደርጓል፡፡
 ከተማ አስተዳደሩ በራሱ 150000 ያህል በጀት መድቦ የገረጋንቲና የጠጠር ፈሰሳ አድርጎ ገበያውን አስተካክላል፡፡
 እንደአጠቃላይ ነጋዴዎቹ 1.2 ሚሊዮን ብር መድቦ ገበያው ተስተካክላል፡፡
1.2 የነበሩ እጥረቶች
1.3 ከአብይ ተግባር በእጥረት፡-

 በበአሉ ምክንያት ይሰራሉ የተባሉ ስራዎች ሳይሰሩ መቅረታቸው

 ሁሉንም ኮሚቴ ጎትጉቶ ወደ ስራ ከማስገባት አንፃር ተኩረት ተሰጥቶ ያለመስራት

2.3 ያጋጠሙ ችግሮች

 ሁሉንም የገበያ ቦታ የይዞታ ማረጋገጫ እንዲኖራቸው ከማድረግ አኳያ የሚሰጠው አካል ፕሮሰስ የማብዛት ወይም አሁን ላይ አንሰጥም በማለት
ምላሽ መስጠት
 የመብራት መጥፋት ሪፖርቱ በወቅቱ እንዳይሰራ ማድረግ
 አጋር አካለት ካለው ችግር አንፃር ተኩረት ሰጥቶ ያለመስራት
 አንዳንድ ነጋዴዎች ገበያ ቦታ ውስጥ ያለመገበያት

2.4 የተወሰዱ መፍትሄዎች


 የይዞታ ማረጋገጫ መኖር እንዳለበት የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራት

 መብራት ጠብቆ ሰርቶ መላክ

 ቡድኑ በራሱ ወይም ኮሚቴውን በማነጋገር መስራት


 አጋር አካለት ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰሩ ወይይት ማድረግ

 ከገበያ ውጭ የሚገበዮትን ነጋዴዎች ወደ ገበያ ገብተው ዉል በማስገባት እንዲሰሩ ማድረግ፡፡

3 ገበያ ማቋቋም በተመለከተ

4 ገበያ ማሻሻል በተመለከተ

ሰንጠረዥ 3. የተሻሻሉ ገበያዎች መረጃ መሰብስቢያ ቅፅ

ገጠርገ ከተማገበ ማቆ/


ሰሊጥ ነ/ቦሎቄ ጥራጥሬ አጣና ቁ/እ/ት ቆ/ሌጦ አሳ ቄራአ/ት
በያ ያ ጣቢያ ድምር
 

 ዝርዝር ተግባራት
.
 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ
የይዞታማረጋጫ
አጥርየታጠረ 1 1 2
መጸዳጃቤት

ገበያመረጃመለጠፊያቦርድ 1 1
የይዞታማረጋገጫ
ገጠርገ ከተማገበ ማቆ/
ሰሊጥ ነ/ቦሎቄ ጥራጥሬ አጣና ቁ/እ/ት ቆ/ሌጦ አሳ ቄራአ/ት
በያ ያ ጣቢያ ድምር
 

 ዝርዝር ተግባራት
.

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 እስከዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ

 በዚህ
አጥር

ሸድየተዘጋጀለት

መተላለፊያመንገድ 1 3 3
በምርትዓይነትየተደራጀ 1 2 2
ፓርኪንግ የተዘጋጀለት
የቁ/እ/ት መጫ/ማዉረጃ 1 1
በቁም እ/ዓይነት የተከፋፈለ 1 4 1 4
ደረ/ፈ/ቆሻሻማስወገጃ 1 1
በተጨማሪ የተከናወኑ ተግባራት
 በእነዋሪ ከተማ የአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የተዘጋጁ ልብሶች
የነበረዉን ገበያ በአዲስ ክላስተር ተከምሮ እንዲሰራ መቻሉ ፡፡
 በበአል ምክንያት በመስመር ዳር የሚሸጡ ነጋዴዎችን ማቆም
መቻሉ
 የቡድኑን ስራ ከገበያ ዋጋ መረጃ ጋር በመነጋገር መስራት መቻሉ
 የቁም እንሰሳት ገበያን በየአይነቱ የመከፋፈል ስራ ተሰርቷል፡፡
 የእነዋሪ ከተማ መደበኛ ገበያ ለሶስተኛ ግዜ መሻሻሉ
 ገበያው የመንገድ ከፈታ በማድረጉ ሻጭና ገዥ ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል
 የገበያ ኮሚቴ አንድ ተቋቁሟል
 ህገወጥ ነጋዴን መቀነስ ተችሏል
 የጎዳና ላይ ንግድን መቀነስ መቻሉ
 ነጋዴዎች ለያዙት መደብ ዉለታ እንዲገቡ ተደርጓል
 በአጠቃላይ ለስድስት የንግድ ዘርፎች ቦታበካሬሜትር፡-ለአጣና
ገበያ(150 ካ.ሜ)፤ለተዘጋጁ ልብሶች ገበያ(800 ካ.ሜ)፤ ለአትክልትና
ፍራፍሬ ገበያ(522 ካ.ሜ)፤ለሸቀጣሸቀጥ ገበያ(312 ካ.ሜ)፤ለሸማ
ገበያ(378 ካ.ሜ) እና ለሰንበቴ ገበያ(600 ካ.ሜ) በግዜያዊነት ለተሻሻሉ
ገበያዎች መስጠት መቻሉ

You might also like