Professional Documents
Culture Documents
2 2011 2
2 2011 2
የምዕ/ጎጃ/ዞን/ማረ/ቤቶች መምሪያ
ቀን 01/10/2010 ዓ/ም
/
ለአብክመ ማረ ቤቶች ኮሚሽን
/
ባ ዳር፣
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ምዕ/ጎ/ዞ/ማረ/ቤት መምሪያ ወርሃዊ ሪፖርት ለአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን ይልካል
፡፡
በመሆኑም ይህን የግንቦት ወር ሪፖርት በ 05 ገፅ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክን መሆናችንን በአክብሮት
እንገልፀለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
የሻምበል እዉነቱ
የዕ/ዝ/ክ/ደ/ባለሙያ
ግልባጭ//
ለታ/አያ/አስ/ዋ/የስ/ሂደት
ለማረ/ማነ/ዋ/የስራ ሂደት
ለግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት
ለሰው/ሀ/ል/ደ/የስ/ሂደት
ለዕ/ዝ/ክ/ግ/ደ/ስራ/ሂደት
ፍ/ሰላም
0
1 በህ/ታ/ ፍ/አስ/ ቡድን የተከናወኑ ተግባራት
ድምር
ድምር
ድምር
ድምር
ድምር
ወንድ
ወንድ
ወንድ
ወንድ
ወንድ
ሴት
ሴት
ሴት
ሴት
ሴት
1 ፍ/ 919 18 937 137 9 146 85 4 89 1141 31 1172 5 6 11 79.9
ሰላ
ም
2. በጥበቃ መረጃና ደህንነት ቡድን የተከናወኑ ተግባራት
የበር ፍተሻ፣የወጭ እጀባ፣ቋሚ የለሊትና የቀን ጥበቃ ስራ በአግባቡ እየተሰራ ስለሆነ የተፈጠረ ችግር የለም፡፡
ድምር
ድምር
ድምር
ድምር
ድምር
ድምር
ወንድ
ወንድ
ወንድ
ወንድ
ወንድ
ወንድ
ወንድ
ሴት
ሴት
ሴት
ሴት
ሴት
ሴት
ሴት
- - - 32 15 47 779 15 794 2 3 5 100 - 100 - - - - - -
የታራሚዎች የጤና አጠባብቅ ሁኔታ ፡-በመከላክል ላይ ያተኮረ የጤና ትምህርት በፕሮግራሙ መሰረት ይሰጣል።እንዲሁም ለአዲስ ገቢ
ታራሚዎች የቅድመ ጤና ምርመራ አገልግሎት ተሰጥቷል ፡፡ የግልና የአካባቢ ንጽህና ጥበቃ ስራም ተሰርቷል፡፡
የመድሃኒት እጥረት
ተ.ቁ የማረ/ቤቱ የምግብ አቅርቦቱ የሚቀርብበት በወሩ ውስጥ በማረሚያ ቤቱ የነበሩ በወሩ ውስጥ ምርመራ
1
ስም ዘዴ ታራሚዎች ብዛት ለምግብና
አውት ሶርስ ማረሚያ ወ ሴ ህፃን ድ ወጭ የሆነ
ተደርጎ ቤቱ በራሱ የገንዘብ
እያቀረበ መጠን
1 ፍ/ሰላም 33,996 6885 287 35,168 703,360
በተጨማሪ ከምግብና አቅርቦቱ ጋር በተያያዘ መገለፅ ያለባቸው ጥንካሬዎችና ያጋጠሙ ችግሮች እንዲሁም የተወሰዱ
መፈትሄዎች
ምግብና አዉትሶርስ ተደርጎ በሜኑ መሰረት እየቀረበላቸው ይገኛል።ያገጠመ ችግር የለም፡፡
2. በማረ/ማነ/ዋ/የስ/ሂደት የተከናወኑ
ሀ የምክር አገ/ትን በተመለከተ
1 ፍ/ 21 - 21 19 - 19 - - - 76 - 76 58 - 58 100 - 100
ሰላ
ም
2
ም
የአደረጃጀቶችን እንቅስቃሴ በተመለከተ
3. በግ/ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት የተከናወኑ
የለም፡፡
ሀ. የሰው ሀይል
በዚህ ወር አንድ አባል የዲሲፕሊን ችግር ፈጥሮ ተቀጥቷል ፡፡ በአንፃሩ ግን የአባላት ስነ ምግባር ሁኔታ በጥሩ
ሁኔታ ላይ ነዉ፡፡
በወሩ በርካታ የስራ መደቦችን በቅጥር በማወዳደር ሲፈፀም ያለምንም ቅሬታ በአግባቡ አገልግሎት መሰጠት መቻሉ
የታራሚዎች ጠቅላይ ኮሜቴ ብዛት 1 ወንድ 3 ሴት-- ድምር 3 ፣የዞን ክላስተር ቡድን ብዛት 6 ወንድ 10 ሴት 2 ድመር
12፣የመኖሪያ ቤት ቡድን ብዛት 21 ወንድ 18 ሴት 3 ድምር 21 እና 1 ለ 10 የተደራጁ ታራሚዎች ቡድን ብዛት 1117
ሲሆን ወንደ 114 ሴት 3 በድምሩ 117 ነዉ ፡፡
የሠራተኞች 1 ለ 5 እደረጃጀት
የሰቪል ሠራተኞችና አባላት የማኔጅመንት ቡድን ብዛት 1 ወንድ 5 ሴት 1 ድምር 6፣ የክላስተር ቡድን ብዛት 2 ወንድ 5 ሴት 1
ድምር 6 ፣ የልማት ቡድን ብዛት 2 ወንድ 10 ሴት 7 ድምር 17 ፣ የ 1 ለ 5 አደረጃጀት ብዛት 21 ወንድ 104 ሴት 24 በድምሩ 128
ሲሆን አባልና ሰራተኛዉ ሳምንታዊ የስራ ግምገማ ያካሂዳል፡፡
በተቋሙ በየ 30 ቀኑ ለሰራተኛው እቅድ ማስያዝን እና ውጤት መሙላትን በተመለከተ በአዲስ ከተቋቋሙት ከህ/ታ/ፍ/አስ
ቡድንና ከህ/ታ/መ/ፍ/ና ጤና/አገ/አሰ/ቡድን በስተቀር ሁሉም የስራ ቡድን ወርሃዊ እቅድ በመስጠት ዉጤት የመሙላት ስራ
4
ተሰርቷል፡፡ በተለይ ደግሞ ሰዉ ሃይልና ማረም ማነፅ ለሰራተኞች ዉጤት ከመሙላት ባለፈ ግብረ መለስ በመስጠት በተሸለ
መልኩ ይንቀሳቀሳሉ፡፡