You are on page 1of 6

በአብክመ/ማረ/ቤቶች ኮሚሽን ቁጥር ምዕ/ጎጃ/ዞ/ማረ/ /

የምዕ/ጎጃ/ዞን/ማረ/ቤቶች መምሪያ
ቀን 01/10/2010 ዓ/ም

/
ለአብክመ ማረ ቤቶች ኮሚሽን

/
ባ ዳር፣

ጉዳዩ፡-የግንቦት ወር ወርሃዊ ሪፖርት መላክን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ምዕ/ጎ/ዞ/ማረ/ቤት መምሪያ ወርሃዊ ሪፖርት ለአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን ይልካል
፡፡

በመሆኑም ይህን የግንቦት ወር ሪፖርት በ 05 ገፅ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክን መሆናችንን በአክብሮት
እንገልፀለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

የሻምበል እዉነቱ

የዕ/ዝ/ክ/ደ/ባለሙያ

ግልባጭ//

 ለታ/አያ/አስ/ዋ/የስ/ሂደት
 ለማረ/ማነ/ዋ/የስራ ሂደት
 ለግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት
 ለሰው/ሀ/ል/ደ/የስ/ሂደት
 ለዕ/ዝ/ክ/ግ/ደ/ስራ/ሂደት

ፍ/ሰላም

0
1 በህ/ታራ/አያ/አስ/የስ/ሂ/የተከናወኑ ተግባራት

ሀ. በማረሚያ ቤቱ የሚገኙ ታራሚዎች ብዛት

ተ የማ በማረሚያ ቤቱ የሚገኙ ታራሚዎች ብዛት ፍርደኛ


. ረ/ ፍርደኛ መደበኛ ቀጠሮ ጊዜ ቀጠሮ ጠቅላላ ድምር ህፃናት ታራሚዎችን
ቁ ቤቱ ከጠቅላላው
ስም ታራሚ ጋር በ
% ስንመለከት

ድምር

ድምር

ድምር
ድምር

ድምር
ወንድ

ወንድ

ወንድ

ወንድ

ወንድ
ሴት

ሴት

ሴት
ሴት

ሴት
1 ፍ/ 779 19 798 135 2 137 100 2 102 1014 223 1037 5 4 9 77
ሰላ

ለ.ከጥበቃ ደህንነት አንፃር

 የበር ፍተሻ፣የወጭ እጀባ፣ቋሚ የለሊትና የቀን ጥበቃ ስራ በአግባቡ እየተሰራ ስለሆነ ችግር የለም፡፡

ሐ በጤና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ተግባራ

የምክር አገልግሎት እና ህክምና የተሰጣቸው


የምክር አገልግሎት በክሊንኩ ህክምና ያገኙ አባላትና በሆስፒታል በተመላላሽና የኤች አይ ቪ የደም ምርመራ
የተሰጣቸው ታራሚዎች ተኝተው የታከሙ ያደረጉ
ታራሚዎች የፖሊስ አባላትና የህግ ታራሚዎች የፖሊስ የህግ የፖሊስ የህግ
ቤተሰቦቻቸው አባላትና ታራሚዎች አባላትና ታራሚዎች
ቤተሰቦቻቸ ቤተሰቦቻቸው

ድምር

ድምር

ድምር

ድምር

ድምር

ድምር

ድምር
ወንድ

ወንድ

ወንድ

ወንድ

ወንድ

ወንድ

ወንድ
ሴት

ሴት

ሴት

ሴት

ሴት

ሴት

ሴት
377 20 397 33 12 45 344 8 352 6 - 6 77 - 77 - - - - - -

የታራሚዎች የጤና አጠባብቅ ሁኔታ ፡-በመከላክል ላይ ያተኮረ የጤና ትምህርት በፕሮግራሙ መሰረት ይሰጣል።እንዲሁም ለአዲስ ገቢ
ታራሚዎች የቅድመ ጤና ምርመራ አገልግሎት ተሰጥቷል ፡፡ የግልና የአካባቢ ንጽህና ጥበቃ ስራም ተሰርቷል፡፡

በችግር፡-ችግር የለም

መ. የምግብ አቅርቦትን በተመለከተ

ተ.ቁ የማረ/ቤቱ የምግብ አቅርቦቱ የሚቀርብበት በወሩ ውስጥ በማረሚያ ቤቱ የነበሩ በወሩ ውስጥ ምርመራ
1
ስም ዘዴ ታራሚዎች ብዛት ለምግብና
አውት ሶርስ ማረሚያ ወ ሴ ህፃን ድ ወጭ የሆነ
ተደርጎ ቤቱ በራሱ የገንዘብ
እያቀረበ መጠን
1 ፍ/ሰላም  1014 23 9 1046 601,880

 በተጨማሪ ከምግብና አቅርቦቱ ጋር በተያያዘ መገለፅ ያለባቸው ጥንካሬዎችና ያጋጠሙ ችግሮች እንዲሁም የተወሰዱ
መፈትሄዎች
 ምግብና አዉትሶርስ ተደርጎ በሜኑ መሰረት እየቀረበላቸው ይገኛል።ያገጠመ ችግር የለም፡፡

2. በማረ/ማነ/ዋ/የስ/ሂደት የተከናወኑ
ሀ የምክር አገ/ትን በተመለከተ

ተ.ቁ የማረ/ቤቱ የተሰጠ የምክር አገልግሎት አይነት ምርመራ


ስም ለአዲስ ገቢ በግል በቡድን የምክር የባህሪ ችግር ኖሮባቸው
ታራሚዎች የምክ/አገ/የተሰጣቸው አገ/የተሰጣቸው የምክር አገልግሎት
ታራ/ች ታራ/ች የተሰጣቸው ታራ/ች
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
1 ፍ/ሰላም 141 3 144 32 - 32 16 - 16 - - -

ለ የሙያ ስልጠናን በተመለከተ

ተ የማ እየተሰጡ ያሉ የሙያ ስልጠና ዓይነቶች


. ረ/ በእንጨት ስራ በብረታ ብረት በዘመናዊ ሸማ በልብስ ስፊት በኮንስትራክሽን በሌሎች የስልጠና
ቁ ቤቱ ስራ ዓይነቶች
ስም ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ

1 ፍ/ 25 - 25 40 - 40 - - - 65 - 65 107 - 107 52 - 52
ሰላ

ሐ የትም/ት እንቅስቃሴን በተመለከተ

ተ.ቁ የማረ/ቤቱ እየተሰጡ ያሉ የት/ት ዓይነቶች በርቀት ትም/ት


ስም በመደበኛ ት/ት እየተማሩ ያሉ መደበኛ ባልሆነ ት/ት እየተማሩ ያሉ እየተማሩ ያሉ
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
1 ፍ/ሰላም 262 8 270 74 8 82 2 - 2

መ . የግብርና ስልጠናን በተመለከተ

ተ.ቁ የማረ እየተሰጡ ያሉ የስልጠና ዓይነቶች ም


/ቤቱ በከብት እርባታ በዶሮ እርባታ በአዝርእት በአትክልትና በንብ ማነብ ሌሎች/ተፈጥሮ ር
ስም /ማድለብ ልማት ፍራፍሬ ሀብት/ መ
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ራ

2
1 ፍ/ - - - - - - 43 2 45 - - - - - - -
ሰላ

3. በግ/ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስ/ሂደት የተከናወኑ

ሀ ለስልጠና ስራ የግብዓት አቅርቦትን በተመለከተ የተከናወነ ተግባራት

የተሰራ ስራ የለም ፡፡

ለ የእለት ሣጥን ቆጠራን በተመለከተ ፡የእለት ሳጥን ቆጠራ በዕየለቱ ይደረጋል፡፡

ሐ የውስጥ ገቢን በተመለከተ

ተ.ቁ የማረ/ቤቱ በ 30 ቀን ውስጥ የተሰበሰበ የገንዘብ መጠን ጠቅላላ ድምር


ስም ከእደ ጥበብ ስራዎች ከግብርና ውጤት ሽያጭ
የተሰበሰበ የተሰበሰበ
ብር ሳ ብር ሳ ብር ሳ
1 ፍ/ሰላም 128,697 40 1378 - 130,075 -

መ. ተጨማሪ በሂደቱ የተከናወኑ ተግባርት፡

የለም፡፡

ሠ. በሂደቱ ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ መፍትሄዎች፡

 ያገጠመ ችግር፡- የግዥ መጓተት


የተወሰዱ መፍተሄዎች
 የለም

በውስጥ ኦዲት የተከናወኑ ተግባራት፡-

በወሩ ውስጥ የተከናወኑ የኦዲት ተግባራት፡ የውስጥ ገቢና የመደበኛ በጀት የሰነድ ምርመራ ተደርጓል፡፡

4 የሰው ሀይልን በተመለከተ

ሀ. የሰው ሀይል

ተ.ቁ የማረ/ቤቱ በተ g ሙ የሚገኝ የሰው ሀይል ምርመራ


ስም በስራ ላይ የነበሩ በስራ ላይ የነበሩ በህመምና በፍቃድ በህመምና በፍቃድ
የፖሊስ አባላት ሲቪል ሰራተኛ ምክንያት ስራ ላይ ምክንያት ስራ ላይ
ያልነበሩ ፖሊስ አባላት ያልነበሩ
ሲቪል ሰራተኛ
3
ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ
1 ፍ/ሰላም 126 13 139 12 16 28 5 1 6 1 1 2
ከዚህ በተጨማሪ የአባላትን የስነ ምግባር ሁኔታ በተመለከተ ያጋጠመ የዲስፒሊንና የስነ ምግባር ችግር

 በዚህ ወር ምንም አይነት የስነ - ምግባር ችግር የለም ፡፡

በወሩ በሂደቱ የነበረ እንቅስቃሴና የታየ ለዉጥ፡

ሳምንታዊ የ 1 ለ 5 የስራ ዉይይትና ግምገማ ይደረጋል፡፡

የታዩ ለዉጦች፡- የሰራተኛዉ በጋራ የመስራት ባህል ጨምሯል፡፡

የስራ ሰዓትን አክብሮ ስራ ቦታ ላይ የመገኘት ባህል ጨምሯል፡፡

ያጋጠሙ ችግሮች ፡- የተወሰኑ መኮነኖች የደንብ ልብስ አለመልበስ

የተወሰደ መፍትሄ ፡- እንዲለብሱ በተለያየ መልኩ ማስገንዘብ ተችሏል፡፡

በሂደቱ በአስተማረሪነታቸዉ የሚገለፁ ተግባራት፡-

ለአባላት በአዳዲስ መመሪያዎች ላይ ተገቢ ዉይይት ተደርጓል፡

5. የማረምና ማነጽ ሠራዊት ግንባታን በሚመለከት፡-


በተቋሙ ያለዉን የታራሚዎችና የሠራተኞች የማረምና ማነፅ የልማት ሠራዊት አደረጃጀት ለሥራዎቻችን ማስፈጸምያ
መሳሪያ አድርገን ለመጠቀም የሚያስችል አደረጃጀት ለመፍጠር ተችሏል፡፡ስለሆነም

የታራሚዎች የ 1 ለ 10 አደረጃጀትን በተመለከተ

የታራሚዎች ጠቅላይ ኮሜቴ ብዛት 1 ወንድ 3 ሴት-- ድምር 3 ፣የዞን ክላስተር ቡድን ብዛት 6 ወንድ 10 ሴት 2 ድመር
12፣የመኖሪያ ቤት ቡድን ብዛት 25 ወንድ 125 ሴት 5 ድምር 130 እና 1 ለ 10 የተደራጁ ታራሚዎች ቡድን ብዛት 119
ሲሆን ወንደ 1014 ሴት 23 በድምሩ 1037 ነዉ ፡፡

የሠራተኞች 1 ለ 5 እደረጃጀት
የሰቪል ሠራተኞችና አባላት የማኔጅመንት ቡድን ብዛት 1 ወንድ 5 ሴት 1 ድምር 6፣ የክላስተር ቡድን ብዛት 2 ወንድ 5 ሴት 1
ድምር 6 ፣ የልማት ቡድን ብዛት 2 ወንድ 10 ሴት 7 ድምር 17 ፣ የ 1 ለ 5 አደረጃጀት ብዛት 21 ወንድ 104 ሴት 24 በድምሩ 128
ሲሆን አባልና ሰራተኛዉ ሳምንታዊ የስራ ግምገማ ያካሂዳል፡፡

የውጤት ተኮር የምዘና ሥርዓትን በተመለከተ

4
በተቋሙ በየ 30 ቀኑ ለሰራተኛው እቅድ ማስያዝን እና ውጤት መሙላትን በተመለከተ ሁሉም የስራ ቡድን ወርሃዊ እቅድ

በመስጠት ዉጤት የመሙላት ስራ ተሰርቷል፡፡ በተለይ ደግሞ ሰዉ ሃይልና ማረም ማነፅ ለሰራተኞች ዉጤት ከመሙላት ባለፈ

ግብረ መለስ በመስጠት በተሸለ መልኩ ይንቀሳቀሳሉ፡፡

በ 1 ለ 10 የታራሚዎች አደረጃጀት የታዩ ለውጦችን በሚመለከት


ለስራ ያላቸዉ ተነሳሽነትና ስሜቱ መጨመር ፡፡

በሠራተኞች አደረጃጀት የታዩ ለውጦችን በሚመለከት፡-


 ስራን በጋራ የመስራት ባህል መጨመር፡፡
 የስራ ሰዓት መከበር

You might also like