Professional Documents
Culture Documents
ሀይማኖት ምንዴን ነው
1.1. "ሃይማኖት"፦ የሚሇው ቃሌ አይመነ, አሳመነ ከሚሇው "ግእዜ" የተገኘ ግስ ሲሆን ትርጉሙም፦
ማመን, መታመን, አመኔታ ማሇትነው። ይኸውም ቅዴመ ዓሇም፦ ከሁለ በፊት የነበረ
ፍጥረታትን የፈጠረ ፤ማዕከሊዊ አሇም፦ ዓሇምን ፈጥሮ የሚገዚ ፤ ዴህረ ዓሇም፦ ዓሇም አሳሌፎ
የሚኖር ሇእርሱ ግን አስገኝ አሳሊፊ የላሇ መሆኑን በአንዴነት በሦስትነት ያሇ ሁለን ቻይ
አምሊክ እንዲሇማመን ማሇት ነው።ሮሜ10፦9
ቅደስ ዮሏንስ አፈወርቅ ሃይማኖትን በመሰረት፤ ምግባርን በቤተ ህንጻ ይመስሊቸዋሌ።
መሰረት ያሇህንጻ ከቀን ሃሩር ከላሉት ቁር እንዯማያዴን ሁለ ሃይማኖትም ያሇ ምግባር
ከአጋንንት ፈተና ከሥጋዊ ጠሊት ከገሃነመ እሳት አያዴንምና። መሰረት ከህንጻ ጋር
ቢተባበር ግን ከቀን ሃሩር ከላሉት ቁር እንዯሚያዴን ሁለ "ሃይማኖትም" ከበጎ ምግባር
ጋር ቢተባበር ከፀብአ-አጋንንት, ከስጋዊ ጠሊት ከገሃነመ እሳት ያዴናሌ። ሃይማኖትን
ከምግባር ጋር አንዴ አዴርጎ የተያ እንዯሆነ ሁለን መስራት ይቻሊሌ።ያዕ፤2፦17
1.2. ሃይማኖት ፈጣሪና ፍጡር፣ ሰው ፈጣሪውን የሚያመሌክበት፣ ከፈጣሪው ጋር የሚገናኝበት፣
የእግዙአብሔር ሌጅ የሚሆንበት፣ ጽዴቅንም የሚሠራበት፣ የሊሇም ሕይወትን የሚያገኝበት
ረቂቅ መንገዴ ነው። "ያሇ እምነት እግዙአብሄርን ማግኘት ዯስ ማሰኘት አይቻሌም። ዕብ፤11፦6
1.3. አምሊክ እራሱን ገሌጦ ያዯረገው ይህ ሁለ ጉዝ ፍኖተ እግዙአብሄር /"ሃይማኖት" ይባሊሌ።
የክርስትና ሃይማኖት እግዙአብሄር ሇሰው ሌጆች በመገሇጡ የተገኘ አምሊካዊ ስጦታ
ነው።የሃይማኖት ምንጩ እና ባሇቤቱ "እግዙአብሄር" ነው። ስሇዙህ የሰው ሌጆችም ከእውቀት
ማነስ፤ ከፍርሃትና ከዴንጋጤ ያመጡት አይዯሇም።
1.4. ሃይማኖት በትህትና ወዯ እግዙአብሄር ሇቀረበ ሰው እውቀት የምትሰጥ ስሇሆነች "ጥበብ" ተብሊ
ትጠራሇች። ምሳ፡9፤1፦7 ማር 16፤16፦18
1.5. ሃይማኖትን ሇሚቀበለት የዴሌ ወይም የዴህነት መሳሪያ ነች።
1.6. ሃይማኖት ሇዓሇም ፈጣሪ አሇው ብልማመን ነው።
1.7. ሃይማኖት አንዱት ናት። ኤፌ 4፥5 ኤር6፥16። በሰውና በእግዙአብሄር መካከሌ ያሇውን
የእውነት ግንኙነት አንዴነውና።
1.8. ሃይማኖት ከዕውቀት በሊይ ነው፡፡ ሰው በስሜት ሕዋሳቱ መርምሮ ያውቃሌ፡- ሻካራውን
ከሇስሊሳው በእጁ ዲስሶ፣ ጨሇማውን ከብሩሁ በዓይኑ አይቶ፣ ጣፋጩን ከመራራው በምሊሱ
ቀምሶ፣ መሌካም መዓዚ ያሇውን ከላሇው በአፍንጫው አሽትቶ ሇይቶ ያውቃሌ፡፡ ከዙህ ውጭ
ግን በርህቀት /ከእርሱ በመራቅ/ እና በርቀት /በረቂቅነት/ ያለትን በስሜት ሕዋሳቱ መርምሮ
በእውቀት ሉዯርስባቸው አይችሌም፡፡ ይህም ሰው ሇእውቀቱ ዴንበር ሇአእምሮው ወሰን እንዲሇ
ያሳያሌ፡፡ እግዙአብሔር ዯግሞ ወሰን የላሇው መንፈስ እንዯመሆኑ ሰው በስሜት ሕዋሳቱ
ሉረዲው ሉዯርስበትም እንዯማይችሌ ግሌጽ ነው፡፡ ስሇዙህ ወሰን ያሇው ሰው ወሰን የላሇውን
እግዙአብሔርን የሚያውቀውና ከእግዙአብሔር ጋር የሚገናኘው በእምነት ከሆነ እምነት
/ሃይማኖት/ ከእውቀት በሊይ መሆኑን ሌብ ይሎሌ፡፡ ሇዙህም ነው ቅደስ ጴጥሮስ ማመን
ከማወቅ በፊት እንዯሆነ የመሰከረው፡፡ ‹‹እኛስ የሕያው እግዙአብሔር ሌጅ ክርስቶስ አንተ
እንዯሆነህ አምነናሌ፤ አውቀናሌም›› /ዮሏ. ፮.፥፷፱/
1.9. ሃይማኖት ተስፋ የምናዯርገውን የሚያስረግጥ ነው ‹‹እምነትስ ተስፋ ስሇምናዯርገው ነገር
የምታረጋግጥ የማናየውንም ነገር የምታስረዲ ናት፡፡›› /ዕብ. ፲፩÷፩/ ሰው በረቂቅነቱ ምክንያት
በዓይነ ሥጋ የማያየውን የእግዙአብሔርን ህሌውና የሚረዲው በእምነት ነው፡፡ እንዯዙሁም
ከእርሱ በመራ ምክንያት የማያያትን ነገር ግን ተስፋ የሚያዯርጋትን መንግስተ ሰማያትን
በእውነት ሇባሌዋ እንዯ አጌጠች ሙሽራ ተጋጅታ እንዲሇች የሚያረጋግጠው በእምነት ነው፡፡
/ራዕ. ፳፩፥፪/:: ስሇዙህ እምነት የማናየውን የምታስረዲ ተስፋ የምናዯርገውን የምታስረግጥ ናት፡፡
ምሥጢር፡- አመሠጠረ ሠወረ ካሇው የግዕዜ ቃሌ የተገኘ ሲሆን ይቤያዊ ፍቺው ሇሌብ ጓዯኛ ብቻ
የሚነገር በሁሇት ሰዎች መካከሌ የሚቀር ማሇት ነው፡፡
ሥሊሴ፡- ሠሇሰ ሦስት አዯረገ ካሇው የግዕዜ ቃሌ የወጣ ሲሆን ሦስትነት፣ ሦስት መሆን የሚሌ ፍቺ
አሇው፡፡ ምሥጢረ ሥሊሴ ስንሌም የአንዴነትን የሦስትነትን ነገር የሚነገርበት ምሥጢር ማሇት
ነው፡፡ ቅደሳት መጻሕፍትን አብነት በማዴረግ ከቅደሳን አባቶቻችን በተሊሇፈሌን ትምህርት መሠረት
እግዙአብሔርን በአንዴነት በሦስትነት እናምነዋሇን፤ እናመሌከዋሇን፡፡
የሥሊሴ አንዴነትና ሦስትነት እግዙአብሔር አንዴ ሲሆን ሦስት፣ ሦስት ሲሆን አንዴ ነው፡፡
አንዴነት
o ሥሊሴ በህሌውና፣ o በባህርይ፣
o እግዙአብሔር በመባሌ፣ o በሌብ፣
o በአምሊክነት፣ በአገዚዜ፣ o በቃሌ
o በሥሌጣን፣ o በእስትንፋስ
o በመሇኮት፣
ሀ. ሥሊሴ በህሌውና /በአኗኗር/ አንዴ ናቸው፡፡ ህሌውና ማሇት አንደ በአንደ መኖር ማሇት ነው፡፡
ይኽውም በኩነታት /በሁኔታዎች/ የሚገናብ ረቂቅ ምሥጢር ነው፡፡ ‹‹እኔ በአብ እንዲሇሁ አብም
በእኔ እንዲሇ አታምኑምን?....እኔ በአብ እንዲሇሁ አብም በእኔ እንዲሇ እመኑ›› /ዮሏ ፲፬፥፲ እና ፲፮/
ሥሊሴ በህሌውና አንዴ ስሇሆኑ /አንደ በአንዴ ስሊሇ/ አብ ተጠራ ማሇት አብን በተሇየ አካለ
መጠቆም ቢሆንም ወሌዴና መንፈስ ቅደስም በአብ ህሌውና አለ፡፡ ሇወሌዴም ሇመንፈስ ቅደስም
እንዱሁ ነው፡፡ ሇዙህ ነው መጽሏፍ ቅደስ ሥራው የሦስቱም ሆኖ ሳሇ ሇአንደ አካሌ ሰጥቶ
የሚናገረው፡፡
ሥሌጣን የሁለም ሲሆን ሇወሌዴ ሰጥቶ ይናገራሌ፡፡ በወሌዴ ህሌውና አብና መንፈስ ቅደስ ስሊለ
የእነርሱንም የሥሌጣን ባሇቤትነት መናገር ነው፡፡ ሇዙህ ነው ሥሌጣኑ የአብም ሥሌጣን ስሇሆነ
እንዱህ የተባሇው፡- ‹‹እርሱ ኢየሱስን እግዙአብሔር አስነሣው›› /ሏዋ. ፪፥፴፪/
መሪነት የሁለም ሆኖ ሳሇ ሇመንፈስ ቅደስ ሰጥቶ ይናገራሌ፡፡ በመንፈስ ቅደስ ህሌውና አብና
ወሌዴ ስሊለ የእነርሱንም መሪነት መናገር ነው፡፡ በህሌውናም አንዴ ስሇሆኑ “ሇእኔ ካሇኝ ወስድ
ይነግራችኋሌና ሇአብ ያሇው ሁለ የእኔ ነው” ይሊሌ፡፡
ከዙህ ወጥቶ ግን ሇሦስቱ አካሊት ሇየራሳቸው ሌብ፣ ቃሌ፣ እስትንፋስ አሊቸው ማሇት ክህዯት ነው፡፡
ሥሊሴ በመፍጠር አንዴ በመሆናቸው ‹‹ እግዙአብሔር ፈጠረ›› ብል መጽሏፍ ቅደስ አንዴ ፈጣሪ
መኖሩን እየተናገረ በላሊ መሌኩ በህሌውና አንዴ ናቸውና ፈጣሪነትን ሇአብ ሇወሌዴ ሇመንፈስ
ቅደስ ሰጥቶም ይናገራሌ፡፡ ‹‹የእግዙአብሔር ይቅርታው ምዴርን ሞሊ፣ በእግዙአብሔር ቃሌ ሰማዮች
ጸኑ፣ ሠራዊታቸውም ሁለ በአፉ እስትንፋስ፡፡” ሲሌ ሦስቱም አካሊት ፈጣሪ መባሌ የሚገባቸው
መሆኑን ያሳያሌ፡፡/መዜ. ፴፪፥፮/
መ. ሥሊሴ አምሊክ በመባሌ አንዴ ናቸው አብ አምሊክ ይባሊሌ፤ ወሌዴ አምሊክ ይባሊሌ፤ መንፈስ
ቅደስም አምሊክ ይባሊሌ፡፡ ነገር ግን አንዴ አምሊክ ቢባሌ እንጂ ሦስት አምሊክ አይባሌም፡፡ /፩ጢሞ.
፩፥፲፯፤ ኢሳ. ፵፥፳፰/
ሦስትነት
o በስም
o በአካሌ
o በግብር
o በኩነት እና በመሳሰለት ሦስት ናቸው፡፡
o አካሌ፡- ከራሰ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር በሥጋ በአጥንት በጅማት በቁርበት የተያያ ገጽን
መሌክዕን አምን ያሳያሌ፡፡
o ገጽ፡- ሌብስ የማይሸፍነው ከአንገት በሊይ ያሇውን መገሇጫ ወይም በአጭሩ ፊትን ያመሇክታሌ፡፡
መሇያ መታወቂያ ማሇት ነው፡፡
o ስም፡- ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር ያሇው አካሌ ከላሊ አካሌ ተሇይቶ ማን እንዯሆነ ታውቆ
የሚጠራበት ነው፡፡
ሀ. የተጸውዖ ስም፡- አንደ ከላሊው ተሇይቶ የሚጠራበት ቁጥራቸው ከአንዴ በሊይ ሇሆኑ ተመሳሳይ
ባሕርይ ሊሊቸው የሚሰጥ ስም ነው፡፡ ከላሊ ሁሇተኛ ወገን የሚሰጥ ስሇሆነ በአብዚኛው ዋናው
አገሌግልቱ ከብዘዎቹ ተመሳሳይ አካሊት አንደን ሇይቶ ሇመጥራት ነው፡፡
ሀ. የሥሊሴ የአካሌ ሦስትነት ሥሊሴ በአካሌ ሦስት ናቸው፡፡ ይህም ማሇት ሇአብ ፍጹም አካሌ
ፍጹም መሌክ ፍጹም ገጽ አሇው፡፡ ሇወሌዴም ፍጹም አካሌ ፍጹም መሌክ ፍጹም ገጽ አሇው፡፡
ሇመንፈስ ቅደስም ፍጹም አካሌ ፍጹም መሌክ ፍጹም ገጽ አሇው፡፡
‹‹እኔ ፊተኛው ነኝ፤ እኔም ሊሇማዊ ነኝ…ከሆነበትም መን ጀመሮ እኔ በዙያ ነበረሁ፡፡ አሁንም
ጌታ እግዙአብሔርና መንፈሱ ሌከውኛሌ፡፡››
አብ ማሇት አባት፣ አሥራፂ ማሇት ነው፡፡ ወሌዴን የወሇዯ፣ መንፈስ ቅደስን ያሰረጸ ነውና
መንፈስ ቅደስ ሠራፂ /የተገኘ፣ የወጣ/ ማሇት ነው፡፡ ከአብ አብን መስል ወሌዴን አህል የሠረፀ ነውና፡፡
አብ ወሌዴ መንፈስ ቅደስ የሚሇው የሥሊሴ የአካሌ ሰማቸው ነው፡፡ ምንም እንኳ ሥሊሴ በዙህ ጊዛ
ተገኙ ባይባሌም፣ ጥንት መሠረት ሳይኖረው ቅዴመ ዓሇም ሲኖር የኖረ ነው እንጂ እንዯ ተጸውዖ
ስም ኖሮ ኖሮ የወጣ አይዯሇም፡፡ የሥሊሴ አካሌ ጥንት እንዯላሇው ሁለ ሇስሙም ጥንት የሇውም፡፡
አብ ተሇውጦ ወሌዴ መንፈስ ቅደስን እንዯማይሆን የአብ ስሙ ተሇውጦ ወሌዴ መንፈስ ቅደስ
አይባሌም፡፡ ሇአብ የአባትነት ስም የአባትነት ክብር አሇውና፡፡ ወሌዴም ወሌዴ ቢባሌ እንጂ አብ
መንፈስ ቅደስ አይባሌም፣ የባሕርይ ክብሩ ከአብ ሳያንስ የሌጅነት ክብር የሌጅነት ስም አሇውና፡፡
መንፈስ ቅደስም መንፈስ ቅደስ ቢባሌ እንጂ አብ ወሌዴ ተብል አይጠራም፡፡ የባሕርይ ክብሩ ከአብ
ከወሌዴ ሳያንስ መንፈስ ቅደስ ተብል ይጠራሌ እንጂ፡፡
በብለይ ኪዲን
‹‹እግዙአብሔር አሇኝ፡- አንተ ሌጄ ነህ እኔም ዚሬ ወሇዴሁህ›› /መዜ. ፪፥፯/
ቅዴመ ዓሇም አካሌ እምአካሌ፣ ባሕርይ እምባሕርይ የወሌዴኩህ ሌጄ ነህ አሇኝ፡፡ ዚሬም በተዋህድ
የወሇዴኩህ ሌጄ ነህ አሇኝ ብል አብና ወሌዴን ያነሳሌ፡፡ ተናጋሪው ወሌዴ ነው፤ እግዙአብሔር ብል
አብን አንስቷሌ፡፡
በሏዱስ ኪዲን
‹‹ሂደና በአብ በወሌዴና በመንፈስ ቅደስ ስም እያጠመቃኋችሁ አሕዚብን ሁለ አስተምሩ፡፡››/ማቴ.
፳፰፥፲፱/
ሥሊሴ በክብር በሥሌጣን አንዴ ስሇሆኑ አብ ወሌዴ መንፈስ ቅደስ ተብሇው ሲጠሩ የሥሌጣን
ቅዯም ተከተሌን የሚያሳይ አይዯሇም፡፡ ሇዙህም ነው ሏዋርያው ቅደስ ጳውልስ ወሌዴን አስቀዴሞ፤
አብና መንፈስ ቅደስን አስከትል ሲጠራ በሚከተሇው ጥቅስ ማየት ይቻሊሌ፡፡
‹‹የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዙአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅደስም አንዴነት ከሁሊችሁ ጋር
ይሁን፡፡ አሜን፡፡›› /፪ቆሮ. ፲፫፥፲፬/
ሏዋርያው ቅደስ ጴጥሮስ ዯግሞ አብን አስቀዴሞ መንፈስ ቅደስንና ከዙያም ወሌዴን አስከትል
ሲጠራ የሚከተሇው ምንባብ ያሳያሌ፡፡
ሏ. የሥሊሴ የግብር ሦስትነት ግብር ማሇት ሥራ ማሇት ነው፣ ሥሊሴ በግብር ሦስት ናቸው፡፡
- አብ ቢወሌዴ ቢያሠርፅ እንጂ እንዯ ወሌዴ አይወሇዴም፤ እንዯ መንፈስ ቅደስ አይሠርፅም፡፡
ወሌዴም ቢወሇዴ እንጂ እንዯ አብ አይወሌዴም አያሠርፅም፤ እንዯ መንፈስ ቅደስም
አይሠርፅም፡፡ መንፈስ ቅደስም ቢሠርፅ እንጂ እንዯ አብ አይወሌዴም አያሠርፅም እንዯ
ወሌዴም አይወሇዴም፡፡
- ወሊዱ አሥራፂ፣ ተወሊዱ፣ ሠራፂ የሚሇው የሥሊሴ የአካሌ ግብር ስማቸው ነው፡፡ ይህም
በቅዴሳት መጻሕፍት ምስክርነት የተረጋገጠ ነው፡፡
‹‹እኔ ከአብ ንዴ የምሌክሊችሁ ጰራቅሉጦስ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ…›› /ዮሏ.
፲፭፥፳፮/ ይህ ዯግሞ መንፈስ ቅደስ ከአብ እንዯ ሰረፀ ያሳያሌ፡፡
አብ ወሌዴን ቢወሌዴ መንፈስ ቅደስን ቢያሠርፅ ከወሌዴ ከመንፈስ ቅደስ በፊት የነበረ አያሰኝም፡፡
በእኛ ግዕዜ /ሌማዴ/ አባት ሲበሌጥ ሲቀዴም፤ ሌጅ ሲተካ ሲከተሌ ነው፡፡ በሥሊሴ ግን አብን አባት
ወሌዴን ሌጅ መንፈስ ቅደስን ሠራፂ ስሊሇን መቅዯም መቀዲዯም፤ መከተሌ መከታተሌ፤ መብሇጥ
መበሊሇጥ የሇባቸውም፡፡ የውስጥ የባሕርይ ግብር ነውና፡፡
o ሌብነት
o ቃሌነትና
o እስትንፋስነት ናቸው፡፡
ሀ. ሌብነት፡- በአብ መሰረትነት ሇራሱ ሌባዊ /አዋቂ/ ሆኖ ሇወሌዴ ሇመንፈስ ቅደስ ሌብ /ዕውቀት/
መሆን ነው
ሇ. ቃሌነት፡- በወሌዴ መሠረትነት ሇራሱ ነባቢ /ቃሌ/ ሆኖ ሇአብ ሇመንፈስ ቅደስ ንባብ /ቃሌ/ መሆን
ነው
ሏ. እስትንፋስነት፡- በመንፈስ ቅደስ መሠረትነት ሇራሱ ሕያው ሆኖ ሇአብ ሇወሌዴ ሕይወት መሆን
ነው፡፡
የኩነታት ሦስትነት ከአካሊት ሦስትነት ይሇያሌ፡፡ ኩነታት ያሇተፈሌጦ በተጋብኦ በአንዴነት አካሊትን
በህሌውና እያገናቡ በአንዴ መሇኮት ያለና የሚኖሩ ናቸው፡፡ አካሊት ያሇተጋብኦ በፍጹምነት ያለ
በህሌውና እያገናቡ በአንዴ መሇኮት ያለና የሚኖሩ ናቸው፡፡ አካሊት ያሇተጋብኦ በፍጹምነት ያለ
ናቸው፡፡ ሥሊሴ በአካሊት ፍጹም ሦስት ሲሆኑ በሌብ፣ በቃሌ፣ በእስትንፋስ ግን ተገናዚቢዎች
ስሇሆኑ በአንዴ ሌብ ያስባለ፣ በአንዴ ቃሌ ይናገራለ፣ በአንዴ እስትንፋስ ሕያዋን ሆነው ይኖራለ፣
አንዴ ፈቃዴ ይፈቅዲለ፣ አንዴ አሳብ ያስባለ፣ በአንዴነት አንዴ ሥራ ይሠራለ፣ በአንዴነት
ይመሇካለ፡፡
በብለይ ኪዲን
1. ‹‹እግዙአብሔርም አሇ፡- ሰውን በአርአያችንና በአምሳሊችን እንፍጠር፡፡››/ፍ. ፩፥፳፮/
2. ‹‹እግዙአብሔር አምሊክም አሇ፡- እነሆ አዲም መሌካምንና ክፉን ሇማወቅ ከእኛ እንዯ አንደ
ሆነ፡፡››/ፍ ፫፥፳፪/ እግዙአብሔር አሇ ብል አንዴነቱን ከእኛ እንዯ አንደ ሆነ ብል ከሁሇት አካሌ
በሊይ እንዯሆኑና ሥሊሴ አንዴ አካሌ አሇመሆናቸውን ያሳያሌ፡፡
3. ‹‹ እግዙአብሔርም አሇ…ኑ እንውረዴ አንደም የላሊውን ነገር እንዲይሰማው ንቸውን በዙያ
እንዯባሌቀው፡፡›› /ፍ. ፲፩፥፮/
‹‹እግዙአብሔርም አሇ›› በሚሇው አንዴነቱን፣ ‹‹ኑ እንውረዴ›› በሚሇው ዯግሞ አንደ አካሌ ከአንዴ
በሊይ ሇሆኑ ላልች አካሊት መናገሩን እንገነባሇን፡፡ በተጨማሪም ‹‹ንቸውን እንዯባሌቀው››
የሚሇው የመፍረዴ የመቅጣት ስሌጣናቸው እኩሌ /አንዴ/ የሆኑ አካሊት እንዲለ ያሳያሌ፡፡
4. /ፍ. ፲፰፥፩-፲/ በዙህ የመጽሏፍ ቅደስ ክፍሇ ንባብ እግዙአብሔር ሇአብርሃም በሦስት ሰዎች
አምሳሌ መገሇጹ ተመሌክቷሌ፡፡ ይህም ቀዯም ባለት ጥቅሶች ግሌጽ ሆኖ ያሌተቀመጠውን
የእግዙአብሔር ሦስትነት ገሃዴ ያዯርገዋሌ፡፡
ሰው ወዲጁን በብሩህ ገጽ በፈገግታ ይቀበሇዋሌ፡፡ ብሩህ ገጽ የፍቅር መግሇጫ ነው፡፡ ርህራሄ ዯግሞ
ከፍቅር የሚመነጭ ነው፡፡ ምስጢሩም እግዙአብሔር እኛን በፍቅር አይን ተመሌክቶ በርህራሄው
ከመከራ እንዯሚያዴነንን የሚያስረዲ ነበረ፡፡ ‹‹የእግዙአብሔር ፍቅር›› ብል ቅደስ ጳውልስ
ሇጠቀሰው ነው፡፡ /በተጨማሪም ዮሏ. ፫፥፲፮፤ ፩ዮሏ. ፫፥፲፱ ተመሌከት/
ይህም በምሕረት ዓይን ይመሌከትህ፤ በውስጥ በአፍአ፣ በነፍስ በሥጋ ሰሊምን ይስጥህ ማሇት ነው፡፡
ቅደስ ጳውልስ ‹‹የመንፈስ ቅደስ ሕብረት›› ያሇው ነው፤ የመንፈስ ቅደስ ሰሊም ሲሌ፡፡ ሰሊም
የሚገኘው ሕብረት ባሇበት ነውና፡፡ ሰሊምና ሕብረት፤ ጸብና መሇያየት አይነጣጠለምና፡፡
ይህም ማሇት፡- እግዙአብሔር አብ ገናና ነው፤ ኃይለ እግዙአብሔር ወሌዴም ገናና ነው፤ ኃይለ
አሇው ኃይለ ስሇተገሇጸበት፣ በኃይሌ አንዴ ስሇሆኑ፡፡ ጥበቡ እግዙአብሔር መንፈስ ቅደስም ሀብቱ
ፍጹም ነው፡፡ መንፈስ ቅደስ ሀብቱ ብዘ ነውና ስፍር ቁጥር የላሇው ጥበብ ብል መንፈስ ቅደስን
አነሳ፡፡ /ኢዮ. ፱፥፬/
9. ‹‹የጌታንም ዴምጽ፡- ማንን እሌካሇሁ? ማንስ ወዯዙያ ሕዜብ ይሄዴሌናሌ? ሲሌ ሰማሁ›› /ኢሳ.
፮፥፰/ ማንን እሌካሇሁ? የሚሇው አንዴነቱን፣ ማንስ ይሄዴሌናሌ? የሚሇው ዯግሞ ሦስትነቱን
ያሳያሌ፡፡
- ኢሳ. ፵፰፥፲፪-፲፮ - ጦቢ. ፰፥፮ - ሲራ. ፫፥፳፪ - መዜ. ፴፪፥፭-፯ - ፍ. ፪፥፲፰
በሏዱስ ኪዲን
1. ‹‹ጌታችን ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋሊ ወዱያውኑ ከውኃ ወጣ፡፡ እነሆም ሰማይም ተከፈተሇት፡፡
የእግዙአብሔርም መንፈስ በርግብ አምሳሌ ወርድ በራሱ ሊይ ሲቀመጥ አየ፡፡ እነሆም በእርሱ
ዯስ የሚሇኝ የምወዯው ሌጄ ይህ ነው የሚሌ ዴምፅ ከሰማይ መጣ፡፡››/ማቴ. ፫፥፲፮-፲፯/
ሰማይ ተከፈተ መባለ ዯጅ በተከፈተ ጊዛ የውስጡ እንዱታይ እስከ አሁን ያሌተገሇጠ ምስጢር
ታየ፣ ተገሇጠ ሇማሇት ነው፡፡ ጌታ ሲጠመቅ ሦስት አካሊት በአንዴ ሰዓት /ጊዛ/ ተገኝተዋሌ፡፡ አንደ
አካሌ ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠምቆ ሲወጣ፤ መንፈስ ቅደስ በተሇየ አካለ በአምሳሇ ርግብ ሲወርዴ፤
አካሊዊ አብ በተሇየ አካለ በዯመና ሆኖ ሲመሇከት፣ የወዯዯውን ሇተዋህድ ሥጋ ወዯ ዓሇም የሊከው
ኢየስስ ክርስቶስ መሆኑን ሲናገር ሦስትነት ተረዴቷሌ፡፡
በግ ያሇው ሇሰው ሌጆች ቤዚ የሏዱስ ኪዲን መስዋዕት ሆኖ የቀረበውን እግዙአብሔር ወሌዴ ኢየሱስ
ክርሰቶስን ነው፡፡ ቅደስ ዮሏንስ መጥምቅ ስሇጌታችን ሲመሰክር፡-
ሀ . የሰው ምሳላነት የሰው ነፍስ ሦስትነት አሊት፡፡ ሌብነት፣ ቃሌነት፣ ሕይወትነት፡፡ በሌብነቷ
የአብ፣ በቃሌነቷ የወሌዴ፣ በሕይወትነቷ የመንፈስ ቅደስ ምሳላ ነች፡፡
- ነፍስ እነዙህ ሦስት ነገሮች ስሊሎት ሦስት ነፍስ እንዯማትባሌ ሥሊሴም በአካሌ ሦስት ቢሆኑም
አንዴ እግዙአብሔር አንዴ አምሊክ ቢባለ እንጂ ሦስት እግዙአብሔር ሦሰት አምሊክ አይባለም፡፡
የነፍስ ሌብነቷ ቃሌነቷ ሕይወትነቷን ከራሷ ታስገኛሇች፡፡ ቃሌና ሕይወት ከአንዱት ሌብ
ስሇተገኙ በከዊን /በመሆን/ ሌዩ እንዯ ሆኑ ሁለ በመነጋገር ይሇያለ፡፡ ቃሌ ተወሇዯ እስትንፋስ
ሠረፀ /ወጣ/ ይባሊሌ፡፡ እንዯዙሁ አብ ወሇዴን በቃሌ አምሳሌ ወሇዯው፤ መንፈስ ቅደስን
በእስትንፋስ አምሳሌ አሠረፀው፡፡ ነፍስ ስትገኝ በሦስትነቷ በአንዴ ጊዛ ተገኘች እንጂ ሌብነቷ
ቀዴሞ ቃሌነቷና እስትፋስነቷ በኋሊ የተገኙ አይዯለም፡፡ እንዯዙሁ አብ ወሌዴን ሲወሌዯው
መንፈስ ቅደስን ሲያሰርፀው አይቀዴማቸውም፡፡
ሇ. የፀሏይ ምሳላነት ሇፀሏይም ሦስትነት አሊት፡፡ ክበብ፣ ብርሃንና ሙቀት፡፡ በክበቧ አብ፤ በብርሃኗ
ወሌዴ በሙቀቷ መንፈስ ቅደስ ይመስሊለ፡፡
- የፀሏይ ብርሃን የፀሏይ ክበብ፣ የፀሏይ ሙቀት ብሇን ሦስት ጊዛ ፀሏይ ፀሏይ ማሇታችን
ሇፀሏይ ሦስትነት እንዲሊት ያሳያሌ እንጂ ሦስት ፀሏይ አሇ እንዯማያሰኝ እግዙአብሔር አብ፣
እግዙአብሔር ወሌዴ፣ እግዙአብሔር መንፈስ ቅደስ፤ አብ አምሊክ፣ ወሌዴ አምሊክ፣ መንፈስ
ቅደስ አምሊክ ማሇታችንም ሦስት እግዙአብሔር ሦስት አምሊክ አያሰኝም፡፡ /መዜ. ፲፰፥፬/
- የፀሏይ ክበቧ ብርሃኗንና ሙቀቷን ያስገኛሌ፤ ሆኖም ግን ብርሃንና ሙቀትን ቀዴሞ የሚገኝበት
ጊዛ የሇም፡፡ እንዯዙሁም ሁለ አብ ወሌዴን ቢወሌዴ መንፈስ ቅደስን ቢያሰርፅ ወሌዴና መንፈስ
ቅደስን ቀዴሞ የኖረበት ጊዛ የሇም፡፡ በሥሊሴ ንዴ መቅዯም መቀዲዯም የሇም፡፡ ክበብ
ብርሃኑን ፈንጥቆ ጨሇማን በማራቁ፣ ዋዕዩን /ሙቀቱን/ ሌኮ በማሞቁ ህሌውናውን /መኖሩን/
እንዱያሳውቅ የአብም ህሌውናውን በወሌዴ በመንፈስ ቅደስ ስሇተገሇጸ አብን ሊኪ ወሌዴ፣
መንፈስ ቅደስን ተሊኪ አሌን እንጂ በሥሊሴ መብሇጥ መበሊሇጥ ኖሮባቸው አይዯሇም፡፡
ሏ. የእሳት ምሳላነት እሳትም አንዴ ሲሆን ሦስትነት አሇው፤ አካለ፣ ብርሃኑና ሙቀቱ፡፡ በአካለ
አብ፣ በብርሃኑ ወሌዴ፣ በሙቀቱ መፈስ ቅደስ ይመስሊለ፡፡‹‹እሳት አመጣ›› ሲባሌ ብርሃኑን ‹‹እሳት
አብራ›› ሲባሌ ብርሃኑን ‹‹እሳት እንሙቅ›› ሲባሌ ሙቀቱን መናገር ነው፡፡ በዙህም ሇእሳት
ሦስትነት እንዲሇው እንረዲሇን፡፡
- እሳት አንዴ ሲሆን ሦስትነት እንዲሇው፤ ሦስትነት ስሊሇው እንዯ አንዴ እንዯሆነ ሥሊሴም
በአካሌ ሦስት ሲሆኑ በባህርይ በሕሌውና አንዴ ናቸው፡፡
መ. የባህር /የቀሊይ/ ምሳላነት የባህር ሦስትነት ስፋቱ ርጥበቱና ሐከቱ /መናወጹ/ ነው፡፡ በስፋቱ
አብ፣ በእርጥበቱ ወሌዴ በሐከቱ መንፈስ ቅደስ ይመስሊለ፡፡
- ይህ ሦስት ከዊን /ሁኔታ/ ያሇው ባሕር አንዴ ባሕር ይባሊሌ እንጂ ሦስት ባሕር እንዯማይባሌ
ሁለ ሦስት ከዊን ያሊት ባሕርየ ሥሊሴ፣ መሇኮተ ሥሊሴም አንዱት ብትባሌ እንጅ ሦስት
አትባሌም፡፡
ሠ. የሦስት ማዕን ቅርጽ (Equilaterial Triangle) ምሳላነት በማናቸውም ሁኔታ አንዴ ዓይነት
የሆኑ ሦስት ጎንዎች ጫፍና ጫፋቸው ሲገናኝ ሦስቱም ጎኖቹ ሦስቱም አንግልቹ እኩሌ የሆነ
ሦስት ማዕን (Equilaterial Triangle) ይገኛሌ፡፡
- ሦስቱ ጎኖች በየራሳቸው ጎን የቆሙ እንዯሆነ ሁለ ሥሊሴም በሦስት አካሊት፣ በሦስት ገጻት
ፍጹማን ናቸው፡፡
- በሦስቱ ጎኖች መካከሌ የርዜመት የውፍረት ሌዩነት እንዯላሇ በማናቸውም ነገር እኩሌ እንዯሆኑ
ሥሊሴም በክብር አንዴ ናቸው፡፡
- ከሦስቱ ጎን አንደ ከላሊ ሦስት ማዕን አይባሌም እንዯዙሁም ሁለ ከሥሊሴ አንደ ፍጡር
የሚሌ በአምሊክ ሕሌውና ሊይ ምን ያህሌ የክህዯት ትምህርት እንዲስተማረ ከምሳላው
እንረዲሇን
- የሦስቱ ጎን ግራ ቀኙ እንዲይታወቅ ሇሥሊሴም ግራ ቀኝ የሊቸውም
‹‹ተቀዲሚና ተከታይ ቀኝና ግራ የሇብንም፣ ጠፈር የሇብንም መሠረትም የሇብንም ጠፈርም መሠረትም
እኛው ነን›› /ቅዲሴ/
አዲምና ሔዋን ከበዯሌ በኋሊ እግዙአብሔርን እውነቱን የሰይጣንን ሏሰቱን በተረደ ጊዛ አዜነዋሌ፣
አሌቅሰዋሌ፣ ንሰሏም ገብተዋሌ፡፡ እግዙአብሔርም ንሰሏቸውን ተቀብል የሚዴኑበትን ተስፋ
ሰጥቷቸዋሌ፡፡ በዙህም መሠረት አምሊክ ሰው የሆነው እንዯ ተስፋው ቃሌ ከፍርዴ በታች የሆነውንና
በሞት ቀንበር የተያውን የሰውን ሌጅ ሇማዲን ነው፡፡ ሰውን ሉያዴነው የሚቻሇው ከአምሊክ ላሊ ማንም
ወይንም ምንም አሌነበረምና፡፡
፩ኛ. በአዲም ሊይ የተፈረዯበት የሞት ፍርዴ ሇማጥፋት ከሊይ እንዯተመሇከትነው የሰውን ሌጅ ከሞት
ሇማዲን ከአምሊክ በቀር ላሊ ማንም የሚቻሇው አሌነበረም፡፡ ሞትን ዯግሞ ሇማስቀረት ካሹ ራሱ
የሚሞት መሆን አሇበት፡፡ ሇዙያ ዯግሞ ሰው መሆን ግዳታ ነው፡፡ በመሆኑም እግዙአብሔር ወሌዴ ሰው
ሆኖ ሞትን ከነመውጊያው ሻረው፡፡ /፩ኛ ቆሮ. ፲፭፥፶፭፤ ፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲፰/
፪ኛ. በኃጢአት የረከሰውን የአዲምን ባሕርይ ሇማዯስ በአዲም በዯሌ ምክንያት የሰው ሌጅ ሞት ብቻ
የገጠመው ሳይሆን የንጽሕና ባሕርዩ ረክሶበታሌ፡፡ እግዙአብሔር ሁለን ቻይ እንዯመሆኑ በአምሊክነት
ሥሌጣኑ የአዲምን ሞት አስቀርቶ ሕያው እንዱሆን ማዴረግና እንዱሁ ያሇ ምንም ምክንያት ከወጣበት
ገነት እንዱገባ ማዴረግ ይቻሇዋሌ፡፡ ነገር ግን ይህ አሇማዴረጉ፡-
ሕያውነቱ የዱያብልስ ሕያውነት እንዲይሆን ነው፡፡ ይህም ማሇት እንዱሁ ሇአዲም ባሕርዩ
ሳይታዯስ ሕያውነትን ሰጥቶት ቢሆን ኖሮ አዲም እንዯ ዱያብልስ ባሕርዩ ርኩስ እንዯሆነ ይኖር
ነበረ፡፡ አስቀዴሞም ጌታ እግዙአብሔር ከገነት አስወጥቶ የነበረው ከዕፀ ሕይወት በሌቶ ባሕርዩ
እንዯረከሰበት ሇሇዓሇም ሕያው ሆኖ እንዲይኖር ነው፡፡ “አሁንም እጁን እንዲይረጋ ዯግሞም
ከሕይወት ዚፍ ወስድ እንዲይበሊ ሇሇዓሇም ሕያው ሆኖ እንዲይኖር ስሇዙህ የተገኘባትን መሬት
ያርስ ንዴ እግዙአብሔር አምሊክ ዯስታ ከሚገኝባት ገነት አስወጣው፡፡” እንዱሌ፡፡/ፍ. ፫፥፳፪/
የፈራጅነት ባሕርዩን የሚቃረን እንዲይሆን ነው፡፡ እግዙአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው፤ ዜም
ብል ያሇቅጣት አዲምን ቢያዴነው ከፈራጅነት ባሕርዩ ጋር የሚጋጭ ይሆናሌ፡፡ ያጠፋ ስሇጥፋቱ
መቀጣት አሇበትና፡፡ /፩ኛ ጴጥ. ፩፥፲፯ ከዙህ በተጨማሪም እግዙአብሔር በባሕርዩ ሁለን ቻይ
በመሆኑና ተቃዋሚ የላሇው በመሆኑ እንዯ ሰው በሥሌጣኑ ተጠቅሞ መሆን የማይገባውን
አያዯርግም፡፡ በእርሱ ንዴ ሁለ በአግባብና በሥርዓት ነውና፡፡
፬ኛ. አባታዊ ፍቅሩን የሁለ እረኛ መሆኑን ሇመገሇጽ እግዙአብሔር በባሕርዩ ያሇ ፍቅር አስገዴድት ወድ
ሰው ስሇሆነ በራሱ ጥፋት ከፈጣሪው የተጣሊውን እራሱ እንዯ በዯሇኛ ክሶ ታረቀው፡፡ ሌዐሇ ባሕርይ
ሲሆን ባሕርዩን ዜቅ አዴርጎ ሰው ሆኖ መከራን ተቀብል በመስቀሌ ተሰቅል ሞቶ ካሣን በመክፈለ
ሇሰው ያሇውን ሌዩ ፍቅር ገሌጧሌ፡፡
‹‹ፍቅር ኃያሌ ወሌዴን ከዘፋኑ ሳበው እስከሞትም አዯረሰው›› እንዲሇ አባ ሕርያቆስ በቅዲሴ ማርያም፡፡
ሰው ሆኖ በመምጣቱም ህሌውናው ጠፍቶን ከእርሱ እርቀን የነበረን ሰዎች አየነው፣ በዙህም አባትነቱን
አወቀን፤ ከሞትም ስሊዲነን የሥጋና የነፍሳችን እረኛ መሆኑን ተረዲን፡፡‹‹እንዯ በጎች ትቅበበዘ ነበረና
አሁንም ወዯ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመሇሱ›› እንዱሌ፡፡
፭ኛ. ሰይጣንን ዴሌ ሇመንሳት የአምሊክ ሰው የመሆን ምሥጢር ዴንቅ ረቂቅ ነው፡፡ ጌታ በቤተ-
መንግሥት ሲጠበቅ በከብቶች በረት፣ በሠራዊት ታጅቦ በመኮንኖች ተከቦ ይመጣሌ ተብል ሲጠበቅ እንዯ
ምስኪን ዯኃ ከብዘ ሰዎችና ከዱያብልስ በተሰወረ ጥበቡ ሰው ሆነ፡፡ ይህም የሰይጣንን እኩይ ተግባር
ሇማጥፋት ነው፡፡ ዱያብልስ በእባብ በሥጋዋ ተሠውሮ ምሊሷን ምሊስ አዴርጎ አዲምንና ሔዋንን
አስቷቸዋሌ፡፡ ክርሰቶስም ይህን ሉሽር በሰው ሥጋ ተሰውሮ ተገሌጧሌ፡፡ ጌታ እንዯ ሰውነቱ ሲራብ፣
ሲጠማ፣ ሲያንቀሊፋ፣ አሊዋቂ መስል ሲጠይቅ ተመሌክቶ ሰይጣን ፈጣሪነቱን ሳይረዲ ዯካማ መስልት
ነበረ፡፡ በመስቀሌ ሊይም ጌታችን ‹‹አምሊኬ አምሊኬ ሇምን ተውከኝ›› ሲሌ ዕሩቅ ብእሲ መስልት
ሥጋውን በመቃብር ነፍሱን በሲዖሌ ሇመቆራኘት ሲመጣ በእሳት ዚንጅር በነፋስ አውታር ወጥሮ ይዝ
ሲያስሇፈሌፈው ነፍሳትን በነጻ እንዯሚሇቅ ተናግሮ እጅ ሰጥቷሌ፤ በመስቀለ ሥር ዴሌ ተነስቷሌ፡፡
የመዲናችን ምክንያት
፩ኛ. ነቢያት - ሉሆኑ አሌቻለም ከክርሰቶስ መምጣት በፊት የነበሩት ነቢያት ቀዴሞውኑ ወዯ ሕዜቡ
ይሊኩ የነበሩት ሇትምህርት፣ ሇተግሣጽ እና መጻኢያቱን እየነገሩ ሇመምከር ነበረ፡፡ በመሆኑም በየሙኑ
ከሚዯርሰው መከራ በትምህርታቸውና በጸልታቸው ሕዜቡን ከመዓት ከቁጣ ታዴገዋሌ /መዜ. ፻፭፥፫/ነገር
ግን አዲምን ከጥንተ አብሶ ሉያሊቅቁት፣ የሞትን ዕዲ ሉከፍለሇት ግን አሌቻለም፡፡ ምክንያቱም በአዲም
በዯሌ ምክንያት ወዯ ዓሇም የገባው ሞት በአዲም ባሕርይ የተወሇደትን ሁለ ስሇገዚ ነብያት ራሳቸውም
ከዙህ የሞት ዕዲ ሉከፍለሇት ግን አሌቻለም፡፡ ምክንያቱም በአዲም በዯሌ ምክንያት ወዯ ዓሇም የገባው
ሞት በአዲም ባሕርይ የተወሇደትን ሁለ ስገዚ ነብያት ራሳቸውም ከዙህ የሞት ዕዲ ነጻ ስሊሌነበሩ ነው፡፡
ባሇ ዕዲ ላሊኛውን ባሇዕዲ ሉክሰው ዋስ ሉሆነው አይችሌምና፡፡ /ሮሜ. ፭፥፲፪-፲፬/
፪ኛ. መሊዕክት - ሉሆኑ አሌቻለም ምክንያቱም የሞትን ፍርዴ የፈረዯ እግዙአብሔር ነውና ያንን ፍርዴ
መሊዕክት ማንሣት አይቻሊቸውም፡፡ በመሆኑም ከገነት አዲምን ያስወጣው በመሌዕኩ ሰይፍ ገነትን
ያስጠብቀ እግዙአብሔር ስሇሆነ እርሱ ያስወጣውን መሊዕክት ሉመሌሱት አሌቻለም፡፡ መሌዕክት
በምሌጃቸውም የሰውን ሌጅ ከተፈረዯበት የሞት ፍርዴ ሉያዴኑት አይችለም ነበረ፡፡ ምክንያቱም የአዲም
ውዴቀት በምሌጃ የሚመሇስ ሳይሆን ቀዴሞ የነበረውን ጸጋ የሚመሌስሇት ሞትን ሽሮ ዲግም ሕያው
የሚያዯርገው ያሻው ነበረ እንጂ፡፡ ከዙህ በተጨማሪም ከእግዙአብሔር ጋር የተጣሇ የእርሱ ከሆነ ሁለ
ጋር ስሇሚጣሊ አዲም ከበዯሌ በኋሊ ከመሊዕክት ጋር የነበረውን ኅብረት አጥቶ ነበረ፡፡
፫ኛ. መሥዋዕተ ኦሪት -ሉሆን አይችሌም በኦሪት የሚሠዋው መሥዋዕት የፍጡር /የእንስሳ/ መስዋዕት
በመሆኑ ፍጡርን ፍጡር ሉፈጥረው እንዯማይችሌ ሁለ ፍጡርን ፍጡር ማዲን አይችሌምና መስዋዕተ
ኦሪት ሰው ሉያዴነው አሌቻሇም፡፡ /ዕብ. ፲፥፮-፭/ በተጨማሪም የሚሰዋው መስዋዕት /በግ፣ ፍየሌ…/
ሞቶ በስብሶ የሚቀር፣ የሞትን መውጊያ፣ የመቃብርን መዜጊያ ማሸነፍ የማይችሌ በመሆኑ ሇባሇዕዲው
አዲም ሰጥቶ ከሞት ሉያወጣው አሌቻሇም፡፡ ስሇዙህ አዲም ሉያዴነው የሚቻሇው ሁለን ቻይ ኢየሱስ
ክርሰቶስ እግዙአብሔር ብቻ ነው፡፡ አዲምን ከምዴር አፈር ያበጀው፣ “መሬት ነህና ወዯ መሬት
ትመሇሳሇህ” ብል የፈረዯበትም እግዙአብሔር ነውና፤ እንዳት እንዯ ፈጠረው እንዳትም እንዯ ፈረዯበት
ምስጢሩን የሚያውቅ እርሱ ብቻ ነው፡፡ ይህንን ሲያዯርግ ማንንም አሊማከረምና በብሌየተ ኃጢአት ያረጀ
የሰውን ማንነት አዴሶ በሏዱስ ተፈጥሮ እንዳት ሉፈጥረው እንዯሚችሌም የሚያውቅ፣ አውቆም
ማዴረግ የሚችሌ እርሱ ብቻ ነው፡፡
አምሊክ ሰው የሆነው፡-
፪ኛ. በሚጠት አይዯሇም ሚጠት የቃለ ትርጉም መመሇስ ማሇት ሲሆን ይህም በመጀመሪያ ቃሌ ነበረ፤
ሥጋ ሆነ፤ መሌሶ ቃሌ ሆነ ማሇት ነው፡፡ ምሳላውም እንዯ ሙሴ በትር ወይም እንዯ ግብጽ ውኃ
ማሇት ነው፡፡ /ፀ. ፯፥፲፯-፳፭/
፫ኛ. በኅዴረት አይዯሇም የዙህ ሀሳብ መነሻው በምንታዌ /ሁሇትነት/ የሚያምኑ በ፪ኛው መቶ ክፍሇ
መን የተነሱ መናፍቃን ሏሳብ ነው፡፡ ሁሇት አምሊክ አሇ፤ ክፉና ዯግ፡፡ ክፉው አምሊክ ሥጋን ጨምሮ
ማንኛውም ቁስ አካሌ ፈጥሯሌ፤ ዯጉ አምሊክ ዯግሞ እንዯ ነፍስ ያለ ረቂቃን ነገሮችን ፈጥሯሌ፤
ስሇሆነም ሥጋ የክፉው አምሊክ ፍጥረት ስሇሆነ አምሊክ ሥጋን አሌተዋሏዯም ይሊለ፡፡ በመጨረሻም
በአንዴ አምሊክ እናምናሇን የሚለ እነ ንስጥሮስ ‹‹አምሊክ ከዴንግሌ ማርያም በተወሇዯው በኢየሱስ
ክርሰቶስ ሊይ አዯረበትና የፀጋ አምሊክ አዯረገው እንጂ ሥጋን አሌተዋሏዯም›› አለ፡፡ ይህም አባባሌ
በምሳላ ሲገሇጽ እንዯ ዲዊትና ማኅዯር፣ እንዯ ሰይፍና ሰገባ ማሇት ነው፡፡ ይህን ይው ሁሇት ባሕርይ
ነው /የሥጋና የመሇኮት ባሕርይ አሌተዋሏዯም/፣ ሥጋን አሌተዋሏዯም የሚለ መናፍቃን ዚሬም አለ፡፡
ሀ. እመቤታችን ሰውን ብቻ ወሇዯች ካሌን ከፅንሰቱ ጀምሮ በሌዯቱ ጊዛ የተነገረውን መሻር ይሆናሌ፡፡
መጽሏፍ ዴንግሌ የወሇዯችው አምሊክን እንዯሆነ ይመሰክራሌና፡፡
‹‹ሕፃን ተወሌድሌናሌና ወንዴ ሌጅም ተሰጥቶናሌና፤ አሇቅነትም በጫንቃው ሊይ ይሆናሌ ስሙም ዴንቅ
መካር፣ ኃያሌ አምሊክ፣ የሇዓሇም አባት፣ የሰሊም አሇቃ ተብል ይጠራሌ፡፡››/ኢሳ. ፱፥፮/
ሇዙህም ነው ቅዴስት ኤሌሳቤጥ በዴንግሌ ማርያም ማኅፀን ያሇው የባሕርይ ጌታ ስሇነበረ “ጌታዬ” ብሊ
የጠራችው፡፡ /ለቃ. ፮፥፵፫/
ሇ.ሁሇት ባሕርይ ነው መሇኮትና ሥጋ አሌተዋሏደም ካሌን ሥጋ ብቻውን መከራ ተቀበሇ ያሰኛሌ ይህን
ካሌን ዯግሞ ሰው የራሱን መከራ ተቀብሎሌና ገና አሌዲነም ያሰኛሌ፡፡ ‹‹በእውነት ዯዌያችንን ተቀበሇ
ሕማማችንንም ተሸክሟሌ…ስሇ መተሊሇፋችን ቆሰሇ ስሇበዯሊችንም ዯቀቀ… ተጨነቀ ተሰቃየ አፉን
አሌከፈተም፡፡›› /ኢሳ. ፶፫/ የሚሇው ግን በተዋሏዯው ሥጋ ታመመ ተቸገረ፣ ቆሰሇ ሇማሇት እንዯሆነ
መገንብ ያሻሌ፡፡
በተጨማሪም እግዙአብሔር አብ ‹‹የምወዯው ሌጄ እርሱ ነው›› ብል ሲመሰክር ከእነቅደስ ጴጥሮስ ፊት
በጠባብ ዯረት በአጭር ቁመት ተወስኖ የቆመውን ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሌጄ አሇው እንጂ የሌጄ
ማዯሪያ አሊሇውም፡፡ /ማቴ. ፲፯፥፭/
፬ኛ. በቱሳሔ አይዯሇም ቱሳሔ ቅሌቅሌ ማሇት ነው፡፡ ምሳላ፡- ማርና ውኃ፣ ወተትና ቡና፣ ወተ…፡፡
ማርና ውኃን ብንወስዴ ሲቀሊቀለት፡- ስም ማዕከሊዊ፣ መሌክ ማዕከሊዊ፣ ጣዕም ማዕከሊዊ ይነኛሌ፡፡
፭ኛ. በትዴምርት አይዯሇም ትዴምርት መዯረብ፣ መዯመር ማሇት ነው፡፡ ምሳላ፡- ሌብስ፣ እንጀራ፣
ወተ…ሌብስ ቢዯርቡት ይዯረባሌ፣ ቢነጥለትም ይነጠሊሌ፡፡ እንጀራም እንዱሁ፡፡ መሇኮትና ሥጋ ግን
በመጀመሪያም በተዋሕድ አንዴ ሆነዋሌ፣ ኋሊም ያሇመነጣጠሌ ኖረዋሌ፣ ይኖራለ፡፡ ሰሇሆነም አምሊክ
ሰው የሆነው በትዴምርት አይዯሇም፡፡
፮ኛ. በቡዏዳ አይዯሇም ቡዏዳ መሇየት መሇያየት ማሇት ነው፡፡ ምሳላ፡- በቆልና ስንዳ፤ በቆልና ስንዳ
ከተቀሊቀለ በኋሊ በቆልን ሇይቶ በቆል ስንዳውን ሇይቶ ስንዳ ማሇት ይቻሊሌ፡፡ ቃሌ ሥጋን ሲሆን ግን
መሇኮትንና ሥጋን ሇያይቶ ይህ መሇኮት ነው ይህ ሥጋ ነው አይባሌምና አምሊክ ሰው የሆነው በቡዏዳ
አይዯሇም፡፡
፯ኛ. በተዋሕድ አዎን ሁሇት አካሊት አንደ አንደን ሳያጠፋ ሳይሇውጠው፣ ያሇመቀሊቀሌ ያሇመዯራረብ
/በተዏቅቦ/ በመጠባበቅ አንዴ ሲሆኑ ተዋሕድ ይባሊሌ፡፡ አምሊክ ሰው ሲሆን ሁሇት የተሇያዩ ባሕርያት
ያሎቸው አካሊት ተዋሕዯው አንዴ ባሕርይ ሆነዋሌ፡፡
- ባሕርይ፡- ማሇት የአካሌ መገኛ ሥር፣ አካሌ ሥራውን የሚሰራበት መሣሪያ ነው፡፡ አካሌ ያሇ
ባሕርይ ብቻውን አይቆምም፣ ባሕርይም ያሇ አካሌ አይፈጸምም፡፡ እንዯ ሥርና እንዯ ግንዴ
/ዏፀቅ/ የተያያዘ የማይሇያዩ ናቸው፡፡
መሇኮታዊ ባሕርይ፡- ፊተኛና ኋሇኛ፣ መጀመሪያና መጨረሻ፣ ፈጣሪ፣ ሁለን ማዴረግ የሚችሌ፣
ሊሇማዊ፣ የማይሞት የማይሇወጥ የማይታመም…ነው
ቃሌ ከሥጋ ጋር ተዋሏዯ ማሇት መሇኮታዊ አካሌና ሥጋዊ አካሌ መሇኮታዊ ባሕርይና ሥጋዊ ባሕርይ
ተወሕደ፤ ከእመቤታችን የተወሇዯው ጌታችን ከሁሇት አካሌ አንዴ አካሌ ከሁሇት ባሕርይ አንዴ ባሕርይ
ሆነ ማሇት ነው፡፡ ቅዴመ ዓሇም ከአብ አካሌ እምአካሌ ባሕርይ እምባሕርይ የተወሇዯው ቃሌ
እግዙአብሔር ወሌዴ ዴኅረ ዓሇም /ከአምስት ሺ አምስት መቶ መን በኋሊ/ በሥጋ ከቅዴስት ዴንግሌ
ማርያም ሰሇተወሇዯ ወሌዯ ማርያም /የማርያም ሌጅ/ መባሌን ገንቡ አዯረገ፡፡ በተዋሕድ ረቂቁ፣ ምሌዐ
መሇኮት ርቀቱን ምሌዓቱን ሳይሇቅ በተዏቅቦ ግዘፍ ውሱን ሥጋን ሆነ፣ ግዘፉ ውሱኑ ሥጋ ግዜፈቱን
ውስንነቱን ሳይሇቅ በተዏቅቦ ረቂቅ ምለዕ መሇኮትን ሆነ፡፡
‹‹እንቲአሁ ሇቃሌ ኮነ ሇሥጋ ወእንቲአሁ ሇሥጋ ኮነ ሇቃሌ እንበሇ ኃጢአት ባሕቲታ ከመ ተዋህድተ
ጎፂን ምስሇ እሳት›› እንዱሌ /ቅደስ ቄርልስ/
እግዙአብሔር አምሊክ ሰው በሆነ ጊዛ ሰውም በተዋሕድ አምሊክ ሆኗሌ፡፡ መሆን የሁሇቱም ነው፡፡
በዙህም ከሊይ ቅደስ ቄርልስ እንዯተናገረው የቃሌ ገንብ ሇሥጋ የሥጋ ገንብ ሇቃሌ ሆነ፡፡ ቃሌ
የሚባሇውም መሇኮቱ ነው ሥጋ የሚባሇው ዯግሞ ትስብአቱ ነው፡፡ ትስብእት ማሇት ሰው መሆን
ሰውነት ማሇት ነው፡፡ ምስጢሩም በግሌጽ ሲነገር ነፍስና ሥጋ ማሇት ነው፡፡ በዙህም መሠረት ቃሌ
ሥጋ ሆነ ማሇት ቃሌ ከሥጋ ጋር፣ ሥጋ ከቃሌ ጋር በተዋሕድ አንዴ አካሌ አንዴ ባሕርይ ሆነ ማሇት
ነው፡፡
ምሳላ
- ነፍስ በአካሎ ከሦስት የማትከፈሌ አንዱት ስትሆን ሦስት ከዊን /ሁኔታዎች/ አሊት፤ እነርሱም፡-
ሌብነት፣ ቃሌነትና እስትንፋስነት ናቸው፡፡ በሌብነቷ አብ፣ በቃሌነቷ ወሌዴ፣ በእስትንፋስነቷ
ዯግሞ መንፈስ ቅደስ ይመስሊለ፡፡ ሰው አሳቡን ሉገሌጥ ባሰበ ጊዛ የነፍስ ቃሌነቷ ከሥጋዊ
ምሊስ ጋር ተዋህድ ዴምፁን ይሰጣሌ፡፡ በአንዯበትም በተገሇጠ ጊዛ ከሌብና ከእስትንፋስ
አይሇይም፡፡ ሌብ፣ ቃሌና እስትንፋስ በተዋህድ እያለ ቃሌ ሥጋዊ ምሊስን ተዋህድ በተገሇጠና
ዴምፁን በሰጠ ጊዛ ይህ የቃሌነት ከዊን ሌብን እስትንፋስን ወዯ ቃሌነት ሉሇውጣቸው
አይችሌም፡፡ ስሇዙህ ከሦስቱ አካሊት አንደ እግዙአብሔር ወሌዴ በተሇየ አካለ በቃሌነቱ ከዊን
ሰው ሲሆን የቃሌ ሰው መሆን መሇኮትን እንዯ አካሊት አይከፍሇውም፤ አብ መንፈስ ቅደስም
ሰው ሆኑ አያሰኝም፡፡
- ታሊቁ ሉቅ ቅደስ ቄርልስ ስሇነፍስና ሥጋ ተዋሕድ ምሳላነት የሚከተሇውን አስተምሯሌ፡፡
‹‹የሚረዲህስ ከሆነ የትስብእትና /የሥጋና/ የመሇኮትን ተዋሕድ በእኛ ነፍስና ሥጋ ተዋሕድ መስሇን
እንነግርሃሇን፡፡ እኛ በነፍስ በሥጋ የተፈጠርን ነንና፡፡ አንደን የነፍስ ብሇን ሁሇት አካሌ ሁሇት
ባሕርይ አናዯርገውም፡፡ ሰው ከሁሇት አንዴ በመሆኑ አንዴ ነው እንጂ፡፡ ከሁሇቱ ባሕርያት አንዴ
በመሆኑ ሁሇት አካሌ ሁሇት ሰው አይባሌም፡፡ በነፍስ በሥጋ የተፈጠረ ሰው አንዴ ነው እንጂ፡፡
ይህንንስ ካወቅን ጌታችን
ኢየሱስ ክርስቶስ ከተዋህድ በፊት እርስ በእርሳቸው አንዴ ካሌነበሩ ከተዋህድ በኋሊም ከማይሇያዩ
ከሁሇት ባሕርያት አንዴ እንዯሆነ እናውቃሇን፡፡›› /ሃይ አበ ቄርልስ ፸፥፲፱/
ሀ. ዕፀ ጳጦስ ሲና
‹‹የእግዙአብሔርም መሌአክ ሇሙሴ በእሳት ነበሌባሌ በቁጥጦ መካከሌ ታየው፤ እነሆም ቁጥጦው
በእሳት ሲነዴዴ ቁጥጦውም ሳይቃጠሌ አየ፡፡›› /ፀ. ፫፥፪/
ቅጠሌና እሳት አንዴ ሆነው ተዋሕዯው እሳቱ ቅጠለን ሳያቃጥሌ ቅጠለ እሳቱን ሳያጠፋ እሳት እሳቱን
ቅጠሌም ቅጠሌነቱን እንዯያ፣ ዲሩ ግን በተዋህድ አንዴ ሆኖ ታይተዋሌ፡፡ ይህም አካሊዊ ቃሌ ሥጋን
በተዋሏዯ ጊዛ መሇኮት ሥጋን አሌመጠጠውም፣ አሊጠፋውምና፣ ሥጋም ተሇውጦ መሇኮት
አሌሆነምና፣ መሇኮት መሇኮትነቱን ሥጋም ሥጋነቱን ሳይሇቅ በተዋህድ አንዴ አካሌ አንዴ ባሕርይ
የመሆኑ ምሳላ ነው፡፡
‹‹ከሲራፌሌም አንደ ወዯ እኔ ተሊከ፤ በእጁም ከመሰዊያው በጉጠት የወሰዯው ፍሕም ነበረ፡፡ አፌንም
ዲሰሰበትና እነሆ ይህ ከንፈሮችህን ነክቷሌ በዯሌህም ከአንተ ተወገዯ ኃጢአትህም ተሰረየሌህ አሇኝ፡፡››
/ኢሳ.፮፥፪/
ፍሕም የሥግው ቃሌ የጌታችን ምሳላ ነው፡፡ ፍሕም የከሰሌና የእሳት ውሕዯት ነው፡፡ እሳት የመሇኮት
ከሰሌ የሥጋ ምሳላ ነው፡፡ ፍሕሙ ባሇመታዜ ምክንያት ሇምጻም የሆነውን ኢሳይያስን ከኃጢአቱ
እንዲነጻው በተዋሕድ የተገሇጸው ጌታችንም የእግዙአብሔርን ትእዚዜ ጥሶ የወዯቀውን አዲምን ከውዴቀቱ
አንስቶ ከርኩሰቱ ቀዴሶ ወዯ ቀዯመ ግብሩ የመመሇሱ የዙያ ምሳላ ነው፡፡
ጥምቀት ማሇት አጥመቀ አጠመቀ ከሚሇው የግዕዜ ግሥ የሚወጣ ማጥመቅ መጠመቅ የሚሌ ትርጉም
የሚሰጥ ሳቢ ር ነው፡፡ መጠመቅ ማሇት መነከር፣ መፈቅ፣ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማሇት
ነው፡፡
ጥምቀት ማሇት ከአዲም የወረስነውን ኃጢአትና እኛም የበዯሌነውን በዯሌ ዯምስሶ በመንፈስ
ቅደስ እንዯገና እንዴንወሇዴ የሚያዯርገን የመጀመሪያው የጸጋና የእምነት ምሥጢር ነው፡፡
በአጠቃሊይ ምስጢረ ጥምቀት የሥሊሴ ሌጅነት የሚሰጥበትና የኃጢአት ሥርየት የሚገኝበት
ምሥጢር ነው፡፡
አጀማመሩ
አስፈሊጊነቱ
(፩ኛ). ዴኅነትን ሇማግኘት ጥምቀት ሇዴኅነት ከሚያስፈሌጉ ምስጢራት አንደ ነው፡፡ ሰው
ያሇጥምቀት ከፍርዴ ነጻ መሆንና የእግዙአብሔር መንግሥት መውረስ አይቻሇውም፡፡ ‹‹ያመነ
የተጠመቀም ይዴናሌ፤ ያሊመነ ግን ይፈረዴበታሌ›› /ማር. ፲፮-፲፮/
(፪ኛ). ከውኃና ከመንፈስ ቅደስ ዯግሞ ሇመወሇዴ ሰው ከወሊጅ አባቱና እናቱ በሥጋዊ ሌዯት
እንዯሚወሇዯው ሁለ ከአብራክ መንፈስ ቅደስ ከማኅጸነ ዮርዲኖስም በመንፈሳዊ ሌዯት
በጥምቀት አማካኝነት ዲግም ሉወሇዴ ያስፈሌገዋሌ፡፡ በዙህም ከእግዙአብሔር ሌጅነትን በጸጋ
አግኝቶ መንግስቱን ሇመውረስ የተጋጀ ይሆናሌ፡፡
‹‹(ሳውሌ እንዱህ እየተባሇ) ተነሡና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ፣ ከኃጢአትህም ታጠብ፡፡›› /ሏዋ. ፳፪፥፲፮/
ይህንንም አንዴ ክርስቲያን ከክርስቶስ ጋር የሞቱም የትንሣኤውም ተካፋይ መሆኑን በሥርዓተ ጥምቀቱ
ያሳያሌ፡፡
- ከውኃው ውስጥ መግባቱ ከጌታ ጋር መሞቱ መቀበሩ ‹‹በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቅን
እኛ ሁሊችን በሞቱ እንዯተጠመቅን ሁሊችሁ ይህን ዕወቁ…በሞቱም እንመስሇው ንዴ ከእርሱ
ጋር በጥምቀት ተቀበርን›› እንዱሌ፡፡ /ሮሜ. ፮፥፫-፬/
- ሦስት ጊዛ ብቅ ጥሌቅ ማሇቱ ጌታ በመቃብር ሦስት ቀንና ላሉት መቆየቱን ያመሇክታሌ፡፡
- በሦስተኛው ከውኃው መውጣቱ በሦስተኛው ቀን ከመቃብር ሞትን ዴሌ አዴርጎ ሇመነሳቱ
ምሳላ ነው፡፡ ‹‹በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በአባቱ ጌትነት ከሙታን እንዯተነሣ እኛም እንዯ
እርሱ በአዱስ ሕይወት እንኖራሇን፡፡ በሞቱም ከመሰሌነው በትንሣኤውም እንመስሇዋሇን፡፡
ተብሎሌና›› /ሮሜ. ፮፥፭/
(፭ኛ). አዱስ ሕይወት ሇማግኘት በኃጢአት ምክንያት ያዯፈው ሰውነታችን የሚታዯሰውና አዱስ
ሕይወትን የምናገኘው በጥምቀት ነው፡፡ /ሮሜ. ፮፥፬/
(፮ኛ). ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንዴ ሇመሆን ከብሌየተ ኃጢአት የታዯሰውን፣ ከመርገም
የጸዲውን አዱሱን ሰውነት የምንሇብሰውና የክርሰቶስ ተከታዮች የምንሆነው በጥምቀት ነው፡፡
‹‹በክርስቶስ የተጠመቃችሁ እናንተማ ክርስቶስን ሇብሳችኋሌ፡፡›› እንዱሌ /ገሊ. ፫፥፳፯/
(፯ኛ). የቤተክርስቲያን አባሌ ሇመሆን ግዜረት ሇሕዜበ እስራኤሌ የአብርሃም ቃሌ ኪዲን ተሳታፊዎች
እንዲዯርጋቸው ጥምቀትም ከቅዴስት ቤተ ክርስቲያን የሚገኘው ጸጋ ተካፋይ ያዯርጋሌ፡፡ /ቆሊ. ፪፥፲፩-
፲፫/
የጥምቀት ምሳላዎች
‹‹ ጥቂቶች ማሇት ስምንት ነፋሳት በውኃ የዲኑበት መርከብ ሲሰራ በኖህ መን የእግዙአብሔር ትዕግስት
በገየ ጊዛ ቀዴሞ ክዯውት ሇነበሩት ሰበከሊቸው፡፡ አሁንም እኛ በዙያው አምሳሌ በጥምቀት
ያዴነናሌ፡፡››/፩ኛ. ጴጥ. ፫፥፳-፳፩/
፪ኛ. ግዜረት
- ግዜረት የእግዙአብሔር ሕዜብ መሇያ ምሌክት ነበረ፤ የአብርሃም ሌጅነትን የእስራኤሌ
ወገንነትንም ያሰጥ ነበረ፡፡ እንዯዙሁም ጥምቀት የሥሊሴ ሌጅነትን የክርስቲያን ወገንነትን
ያሰጣሌ፡፡ ያሌተገረም ከሕዜቡ ተሇይቶ እንዱጠፋ ታዝ ነበረ፡፡ /ፍ. ፲፯፥፲፬/ እንዯዙሁም
ያሌተጠመቀ ወዯ እግዙአብሔር መንግሥት እንዯማይገባ ታውጇሌ፡፡ /ዮሏ. ፫፥፫ ግዜረት
ከአካሌ ሊይ ሥጋን ቆርጦ መጣሌ ነው፡፡ ጥምቀትም የኃጢአትን ሰንኮፍ ከሕይወት ቆርጦ
መጣሌ ነው፡፡ ግዜረት ከአንዴ ጊዛ በሊይ አይሆንም፣ አይዯገምም፡፡ ጥምቀትም የማትዯገም
የማትከሇስ አንዱት ናት፡፡ /ኤፌ. ፬፥፭/ ይህም የሆነው ጌታ የሞተው አንዴ ጊዛ ነውና
ጥምቀቱም ከሞቱ ጋር መተባበር ነውና አንዴ ጊዛ ብቻ ይፈጸማሌ፡፡ በመገረዜ ጊዛ ዯም
ይፈሳሌ፡፡ በጥምቀትም በክርስቶስ ዯም የተዋጁ ክርስቲያኖች ከኃጢአት የታጠቡበትን የጌታን
ዯም ያገኙበታሌ፡፡
‹‹የኃጢአትን ሰውነት ሸሇፈት በመግፈፍ በክርስቶስ መገረዜ በሰው እጅ ባሌተዯረገ መገረዜን በእርሱ
ሆናችሁ ተገረዚችሁ፡፡ በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችኋሌ፤ በእርሷም ከሙታን ሇይቶ ባስነሣው
በእግዙአብሔር ረዲትነትና በሃይማኖት ከእርሱ ጋር ተነስታችኋሌ፡፡›› /ቆሊ. ፪፥፲-፲፪/
- ሕዜበ እስራኤሌ ከግብጽ ባርነት ተሇቀው ወዯ ተስፋይቱ ምዴር ጉዝአቸውን የጀመሩት የኤርትራ
ባሕር ሇሁሇት ተከፍልሊቸው ነው፡፡ ያሳዴዶቸው የነበሩት ፈርዖንና ሠራዊቱ ግን በዙያው
በኤርትራ ባሕር ሰጥመው ቀርተዋሌ፡፡ የኤርትራን ባሕር መሻገር ሇእስራኤሌ ሕይወትን፣
ዯስታን፣ ነጻነትን ሲያጏናጽፍ ሇፈርኦንና ሠራዊቱ ግን ሞትን አስከትልባቸዋሌ፡፡ ጥምቀትም
ሇክርስቲያኖች ከፍዲ፣ ከሞት ነጻ መሆንን፣ የሥሊሴ ሌጅነትን ሲያሰጥ አጋንንትን ግን ዴሌ
ይመቱበታሌና የዙያ ምሳላ ነው፡፡
1. ትንቢቱ ይፈጸም ንዴ፡- ሌበ አምሊክ ዲዊት ጌታችን በዮርዲኖስ ወንዜ ጥምቀቱን ሲፈጽም
የሚሆነውን አስቀዴሞ በትንቢት ቃሌ ተናግሮ ነበረ፡፡ ይህንን ትንቢት ሇመፈጸምም ጌታችን
በዮርዲኖስ ተጠምሌ፡፡ “ባሕር አየች ሸሸችም ዮርዲኖስም ወዯ ኋሊው ተመሇሰ፡፡ ተራሮች እንዯ
ኮርማዎች ኮረብቶችም እንዯ ጠቦቶች ሇለ አንቺ ባሕር የሸሸሽ አንተም ዮርዲኖስ ወዯ ኋሊህ
የተመሇስህ ምን ሁናችሁ ነው እናንተም ተራሮች እንዯ ኮርማዎች ኮረብቶችስ እንዯ በጎች
ጠቦቶች ሇምን ሇሊችሁ ከያዕቆብ አምሊክ ፊት” /መዜ. ፻፲፫፥፫-፯/
2. ምሳላውን አማናዊ ሇማዴረግ፡- ዮርዲኖስ ከሊይ ነቁ አንዴ ነው፣ ዜቅ ብል በዮርና በዲኖስ
ተሇይቷሌ፡፡ ዮር በእስራኤሌ በኩሌ፣ ዲኖስ ዯግሞ በአሕዚብ በኩሌ ነው፡፡ ዜቅ ብል ተገናኝቷሌ፣
በግንናኛው ጌታ ተጠምሌ፡፡
o ነቁ አንዴ መሆኑ ሰው ሁለ የአንደ አዲም ሌጅ የመሆኑ ምሳላ
o ዜቅ ብል መሇያየቱ በእስራኤሌ በኦሪት /በግዜረት/፣ አሕዚብ በጣኦት /በቁሌፈት/
የመሇያየታቸው ምሳላ
o ወረዴ ብል መገናኘቱ ጌታም በዙያ መጠመቁ ሕዜብና አሕዚብን በጥምቀቱ አንዴ የማዴረጉ
ምሳላ ነው
ኢዮብ ከዯዌው የዲነው ንዕማንም ከሇምጹ የነጻው በዮርዲኖስ ውኃ ተጠምቀው ነበረ፡፡ ይህም
ኢዮብ/ንዕማን የአዲም፣ ዯዌ/ሇምጽ የመርገመ ሥጋ የመርገመ ነፍስ፣ ዮርዲኖስ የጥምቀት ምሳላ
ነው፡፡ /፪ነገ. ፭፥፲፬ እስራኤሌ ዮርዲኖስን ተሻግረው ምዴረ ርስት ገብተዋሌ፡፡ ምዕመናንም
ተጠምቀው ገነት መንግስተ ሰማያት የመግባታቸው ምሳላ ነው፡፡ ኤሌያስ ዮርዲኖስን ተሻግሮ
ወዯ ብሔረ ሕያዋን አርጓሌ፡፡ ምዕመናንም አምነው ተጠምቀው ገነት መንግስተ ሰማያት
የመግባታቸው ምሳላ ነው፡፡
ምሳላ፡-በዕሇተ ሏሙስ ባሕር ሕያው ነፍስ ያሊቸውን እንስሳት ታስገኝ ባሇ ጊዛ ከአንዴ ባሕር ተፈጥረው
እኩላቶቹ ዕሇቱን በረው ሄዯዋሌ፣ እኩላቶቹ ከዙያው ቀርተዋሌ /ፍ. ፩፥፳/፡፡ ይህም ምሳላ ነው፤ ባሕር
የጥምቀት፣ በረው የሄደት የባህታውያን፣ እዙያው የቀሩት የቀና ሃይማኖት ተምረው በጎ ምግባር
ሰረተው ሥጋውን ዯሙን በንጽሕና ተቀብሇው የሚኖሩ የሰብአ ዓሇም ምሳላ ነው
1. የአዲምና የሔዋንን የጸጋ ሌዯት ምሳላ በማዴረግ ነው፡፡ አዲም በተፈጠረ በ፵ ቀኑ የተፈጥሮ
የባሕርይ ንጽሕናው ሳያዴፍበት በጸጋ መንፈስ ቅደስ ተወሌድ ገነት ገብቷሌ፡፡ ሕፃናትም
ወንድች በ፵ ሴቶች በ፹ ቀን የባሕርይ ንጽሕናቸው ሳያዴፍባቸው ተጠምቀው አዲምና ሔዋን
ያገኙትን ሀብተ መንፈስ ቅደስ /ሌጅነትን/ ያገኛለ፡፡
2. በሕገ ኦሪት መሠረት እስራኤሊውያን ወንድች ሌጆቻቸውን በ፵ ሰቶች ሌጆቻቸው ዯግሞ በ፹ ቀን
ወዯ ቤተ መቅዯስ ወስዯው መስዋዕት ይሰውሊቸው ነበር፤ ሇእግዙአብሔርም ያሰግዶቸው ነበር፡፡
በዙህም ጊዛ ሕፃናቱ ጸጋ እግዙአብሔርን ተቀብሇው ሕዜበ እስራኤሌ ተብሇው ይጠሩ ነበር፡፡
/ላ. ፲፪-፩-፰/፡፡ በዙህም መሠረት ቤተ-ክርስቲያናችን ሕጻናትን በ፵ና በ፹ ቀን በማጥመቅ
ውለዯ እግዙአብሔር ሕዜበ ክርስቲያን ታሰኛቸዋሇች፡፡
ከአረማዊነት፣ ከክህዯት የሚመሇሱ ሰዎች ካለ በሌጅነታቸው ከመጡ ከሊይ ባየነው በሕጻናት
የጥምቀት ሥርዓት ይጠመቃለ፡፡ አዋቂዎች ከሆኑ ግን ከጥምቀት በፊት እስከ ሦስት ዓመት ዴረስ
ሃይማኖትን እየተማሩ ይቆያለ፡፡ ከዙያ በኋሊ ይጠመቃለ፡፡
ቁርባን ቃለ የሱርስት ሲሆን ትርጉሙም “ስጦታ” ማሇት ነው፡፡ በኦሪቱ ሰው ሇእግዙአብሔር ያቀርብ
ነበረውን ብቻ በሚመሇከት ነበረ፡፡ በሏዱስ ኪዲን ግን ሇሰዎች ዯኅነት ሇዓሇሙ ሁለ የሰጠውን በሥጋና
በዯም የመጣውን የሌጁን ሥጦታ ያስገነዜባሌ፡፡
ስሇዙህ በጸልተ ቅዲሴ የጌታ ሥጋና ዯም ሆኖ የሚቀርበው ቅደስ ቁርባን ይባሊሌ፡፡ ምሥጢረ ቁርባን
ማሇትም ክርስቶስ በመሌዕሌተ መስቀሌ ተሰቅል የዓሇምን ኃጢአት ያስወገዯበት፣ የሇዓሇም ሕይወትን
ያስገኘበት፣ የመዲናችን መሠረት የጸጋችን ሁለ ምንጭ የሆነውን የቅደስ ሥጋውንና የክቡር ዯሙን
የማዲን ጸጋ የሚያመሇክት ማሇት ነው፡፡
ምሥጢረ ቁርባንን ጌታችን ከሕማሙና ከሞቱ በፊት በዋዛማው ሏሙስ ማታ መሥርቶታሌ፡፡ ጊዛውም
የኦሪት የፋሲካ በግ የሚሠዋበት በመሆኑ ጌታችን መሥዋዕተ ወንጌሌን መሥርቷሌ፡፡
‹‹ዯቀ መዚሙርቱም ጌታችን ኢየሱስ እንዲዚቸው አዯረጉ፣ ፋሲካንም አጋጁ፡፡…. ሲበለም ጌታችን
ኢየሱስ ኅብስቱን አንስቶ ባረከ ቆረሰ፤ ሇዯቀ መዚሙርቱም ይህ ሥጋዬ ነው እንኩ ብል ሰጠ፡፡
ጽዋውንም አንስቶ አመሰግኖ ሰጣቸው፤ እንዱህም አሇ፡- ሁሊችሁም ከእርሱ ጠጡ ስሇብዘዎች የሚፈስ
የሏዱስ ኪዲን ዯሜ ይህ ነው፡፡›› /ማቴ. ፳፮፥፲፱ እና ፳፮-፳፲/
በብለይ ኪዲን እግዙአብሔር ከቤተ እስራኤሌ ጋር ቃሌ ኪዲን የገባው በእንስሳት ዯም ነበረ፡፡ /ፀ. ፳፬፥፮-
፲፮/፡፡ ቤተ እስራኤሌ ሕገ ኦሪትን ሲፈጽሙ፣ ዏሥርቱ ትእዚዚትን ሉጠብቁ፤ እግዙአብሔር ዯግሞ
አምሊካቸውና ጠባቂያቸው ሉሆን፣ ምዴረ ርስትንም ሉያወርሳቸው ቃሌ ተጋብተዋሌ፡፡ በወንጌሌ ግን
እግዙአብሔር ቃሌ ኪዲን የገባው በሌጁ ዯም ነው፡፡ቅደስ ቁርባን መታሰቢያ ወይም ምሳላ ሳይሆን
እውነተኛ የጌታ ሥጋና ዯም ነው፡፡ በለቃስ ወንጌሌ ፳፪፥፲፱ ሊይ ‹‹ ስሇእናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ
ነው፤ ይህን ሇመታሰቢያዬ አዴርጉት፡፡›› ባሇው ሊይ መታሰቢያዬ ያሇው ስሇሕማምና ሞቱ ነው፡፡ የሞቱን
ዛና የመስቀለን ነገር ጌታ እስኪመጣ ዴረስ በምሥጢረ ቁርባን እንዯሚነገር ሲያሳይ ነው፡፡
‹‹ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱን እራሱን በያዘበት በዙያች ላሉት ኅብስቱን አነሣ፡፡ አመሰገነ፣ ባረከ፣
ፈተተ፤ እንዱህም አሊቸው እንኩ ብለ ስሇእናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ መታሰቢያዬንም
እንዱሁ አዴርጉ፡፡ እንዱሁም ኅብስቱን ከተቀበለ በኋሊ ጽዋውን አንስቶ ሏዱስ
በቅዲሴአችንም ‹‹ንዛኑ ሞተከ እግዙኦ ወትንሣኤከ ቅዴስተ - አቤቱ ሞትህንና ቅዴስት ትንሣኤህን
እንናገራሇን›› የምንሇውም ይህንን መሠረት አዴርገን ነው፡፡ ቅደስ ቁርባን ግን አማናዊ እንጂ መታሰቢያ
እንዲሌሆነ ጌታችን አረጋግጦ ተናግሯሌ፡፡
‹‹….ይህ ሥጋዬ ነው እንኩ ብለ ብል ሰጠ፡፡ ጽዋውንም አንስቶ አመስግኖ ሰጣቸው፤ እንዱህም አሇ፡-
ሁሊችሁም ከእርሱ ጠጡ ስሇብዘዎች የሚፈስ የሏዱስ ኪዲን ዯሜ ይህ ነው፡፡›› /ማቴ. ፳፮፥፳፮-፳፱/
- የቁርባን ጥቅም የሚታየው የህብስትና ወይን በጸልተ ቅዲሴ ጊዛ በክርስቶስ ቃሌ፣ በመንፈስ
ቅደስ ኃይሌ፣ በካህኑ ጸልት ወዯ ጌታ ሥጋና ዯም መሇወጡን በሙለ ሌብ አምነው በንሰሏ
ተጋጅተው ሇሚቀበለ አማኖች የሚከተለትን ጥቅሞች ያገኛለ፡፡
1. የሕይወት ምግብ ፡- በሥጋዊ ሌዯት ከእናት ከአባታችን ከተወሇዴን በኋሊ በሕይወተ ሥጋ
ሇመኖር ምግበ ሥጋ እንዯሚያስፈሌግ ሁለ በጥምቀትም ከሥሊሴ ሌጅነትን ካገኘን በኋሊ
በመንፈሳዊ ዕውቀት እያዯጉ፣ በጸጋው እየበሇጸጉ ሇመኖር የሕይወት ምግብ ያስፈሌገናሌ፡፡ ይህም
የሕይወት ምግብ የክርስቶስ ሥጋና ዯም ነው፡፡ ‹‹የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ ወዯ እኔ የሚመጣ
ከቶ አይራብም፡፡ በእኔ የሚያምን ሇሇዓሇም አይጠማም…ሥጋዬ እውነተኛ መብሌ ዯሜም
እውነተኛ መጠጥ ነውና፡፡›› እንዱሌ፡፡ /ዮሏ. ፮፥፴፭ ና ፶፫/
2. ሥርየተ ኃጢአትን፡- ‹‹ስሇብዘዎች ሇኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የሏዱስ ኪዲን ዯሜ ይህ
ነው››/ማቴ. ፳፮፥፳፯/ የኃጢአት ሥርየት ከተገኘ ዯግሞ ከእግዙአብሔር ጋር እርቅና ሰሊም
ይወርዲሌ፡፡ እርቅ ከተገኘ ዯግሞ ላልች ስጦታዎች ሁለ ይጨመራለ፡፡ ሇዙህ ነው፡፡ ‹‹መተሊሇፉ
የቀረችሇት፣ ኃጢአቱም የተከዯነችሇት ምስጉን ነው፡፡›› የተባሇው፡፡ /መዜ. ፴፮፥፮/
3. ከክርስቶስ ጋር አንዴ ሆኖ በኅብረት መኖርን፡- ‹‹ሥጋዬን የሚበሊ ዯሜንም የሚጠጣ በእኔ
ይኖራሌ እኔም በእርሱ እኖራሇሁ፡፡›› /ዮሏ. ፮-፶፮/ ከክርስቶስ ጋር አንዴ ሆኖ መኖር ሕይወትን
ያስገኛሌ፤ ከእርሱ ጋር ካሌሆንን ግን በራሳችን ሕይወት አይኖረንም፡፡ ‹‹እውነት እውነት
እሊችኋሇሁ የሰውን ሌጅ ሥጋ ካሌበሊችሁ ዯሙንም ካሌጠጣችሁ የሇዓሇም ሕይወት
የሊችሁም፡፡›› /ዮሏ. ፮፥፶፫/
4. ሇፍሬ ክብር የሚያዯርስ መንፈሳዊ ኃይሌን፡- ሥጋውና ዯሙ ከክርስቶስ ጋር አንዴ መሆንን
እንዯሚያስችሌ ከሊይ ተመሌክተናሌ፡፡ ይህ ከክርስቶስ ጋር ያሇን ኅብረት ዯግሞ ከክብር
የሚያበቃ ሥራ የምንሰራበት ኃይሌ መንፈሳዊን ያስጠናሌ፡፡ ‹‹ቅርንጫፍ በወይን ግንዴ ካሌኖረ
ብቻውን ሉያፈራ እንዯማይችሌ እናንተም እንዱሁ በእኔ ካሌኖራችሁ ፍሬ ማፍራት
አትችለም፡፡››እንዱሌ፡፡ /ዮሏ. ፲፭-፬/
5. የሇዓሇም ሕይወትን፡- ሥጋው መብሊት ዯሙን መጠጣት ሊሇማዊ ሕይወትን ሇማግኘት
አማራጭ የላሇው መንገዴ ነው፡፡ ‹‹ሥጋዬን የሚበሊ ዯሜንም የሚጠጣ የሇዓሇም ሕይወት
አሇው፡፡ እኔም በኋሇኛይቱ ቀን አነሣዋሇሁ፡፡››/ዮሏ. ፮፥፶፬/
6. እርስ በእርስ በፍቅር መተሣሠርን፡- ‹‹ ይህ የምንበርከው የበረከት ጽዋ ከክርስቶስ ዯም ጋር
አንዴ አይዯሇምን? የምንፈትተው ይህስ ኅብስት ከክርስቶስ ሥጋ ጋር አንዴ አይዯሇምን?
ኅብስቱ አንዴ እንዯሆነ እንዱሁ እኛም ብዘዎች ስንሆን አንዴ አካሌ ነን፣ ሁሊችንም ከአንዴ
ኅብስት እንቀበሊሇንና፡፡ ›› /፩ ቆሮ. ፲፥፲፮-፲፯/
የቁርባን ምሳላዎች
በብለይ ኪዲን
፩ኛ. የመሌከጼዳቅ መሥዋዕት - /ፍ. ፲፬፥፲፰-፳፤ ዕብ. ፭፥፮-፲/
አብርሃም ኮልድጎሞርንና ከእርሱ ጋር የነበሩት ነገስታት ዴሌ ነስቶ ሲመሇስ የሳላም ንጉሥ
መሌከጼዳቅ ኅብስት ወይን ይዝ ተቀብልታሌ፡፡ ይህም ምሳላ ነው፡፡ የመሌከ ጸዳቅ ኅብስተ አኮቴት፣
ጽዋዏ በረከት የሥጋ ወዯሙ፣ መሌከጼዳቅ የጌታ፣ አብርሃም የምዕመናን ምሳላ ነው፡፡
ትንሣኤ ሙታን ማሇት ተሇያይተው በተሇያየ ሥፍራ ይኖሩ የነበሩት ነፍስና ሥጋ እንዯገና ተዋሕዯው
መነሣትና ከሞት በኋሊ በነፍስና በሥጋ ሕይወት ማግኘት ማሇት ነው፡፡ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን
ስንሌም ሙታን በዓሇም መጨረሻ የፈጣሪያቸውን የእግዙአብሔርን ዴምፅ ሰምተው ነፍስና ሥጋቸው
ተዋሕዯው ከመቃብር የሚነሱና የሇዓሇም ሕይወትን የሚያገኙ መሆናቸውን ምንማርበት፣
የምናምንበት የሃይማኖት ምሥጢር ነው፡፡
እንዯ ዱያብልስ በዴል ያሌቀረው ሰው በንሰሏ ቢመሇስ ፈጣሪው ሰው ሆኖሇት ሞቶ ከፍርዴ አዲነው፤
ሞትን አጥፍቶ ሕይወትን መሇሰሇት፡፡ የተፈጠረበትም በጥንት ሕይወቱ ይኖር ንዴ ሇሰው ትንሣኤ
ሆነሇት፡፡
እኛም በኩረ ትንሣኤ /የትንሣኤ መጀመሪያ/ የሆነውን ክርሰቶስን ተመሌክተን ትንሣኤ ሙታን እንዲሇ
እናምናሇን ተስፋም እናዯርጋሇን፡፡ ጌታችን በቃለ እንዱህ ብሎሌና፡፡
‹‹ክርስቶስ ከሙታን ተሇይቶ ተነሥቶአሌ ብሇን ሇላሊው የምናሰተምር ከሆነ እንግዱህ ከመካከሊችሁ
ሙታን አይነሡም የሚለ እንዳት ይኖራለ? ሙታን የማይነሱ ከሆነ ክርስቶስም ከሙታን ተሇይቶ
አሌተነሣም፡፡ ክርሰቶስም ከሙታን ካሌተነሣ እንግዱያስ ትምህርታችን ከንቱ ነው፤ የእናንተም
እምነታችሁ ከንቱ ነው፡፡…አሁን ግን ክርስቶስ ከሞቱ ሰዎች ሁለ አስቀዴሞ ተነሥቷሌ፡፡…ሁለ
በአዲም እንዯሚሞት እንዱሁ በክርስቶስ ሁለ ህያዋን ይሆናለ፡፡›› /፩ቆሮ. ፲፭፥፲፪-፴፪/
የጌታ ዕርገት
ሰሇጌታችን እርገት ሌበ አምሊክ ዲዊት አስቀዴሞ ይህን የትንቢት ቃሌ ተናግሯሌ፡፡ ‹‹ እግዙአብሔር
በዕሌሌታ፣ ጌታንም በመሇከት ዴምፅ አረገ›› /መዜ. ፵፮፥፬-፭/
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ ከተነሣ በኋሊ አርባ ቀን ሇሏዋርያት መጽሏፈ
ኪዲንን አስተምሯሌ፡፡ /ለቃ. ፳፬፥፳፯/ በአርባኛው ቀን እስከ ቢታንያ አውጥቶ “እናንተ ግን ከሊይ ኃይሌ
እስክትሇብሱ ዴረስ በኢየሩሳላም ከተማ ቆዩ” ብሎቸዋ፣ እስከ ፓትርያርክነት ያሇውን ማዕረግ በአንብርተ
ዕዴ ሾማቸው ዏርጓሌ /ለቃ. ፳፬፥፵፱ ና ፶/
ጌታችን ሇሁሇት የተቀዯሱ ዓሊማዎች ወዯ ዓሊማችን ሁሇት ምጽአቶችን እንዯ አዯረገና እንዯሚያዯርግ
ቅደስ ጳውልስ እንዱህ ብሎሌ፡፡ ‹‹አሁን ግን በዓሇም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ይሽራት ንዴ
አንዴ ጊዛ ተገሇጠ፡፡ …በኋሊ ግን ያዴናቸው ንዴ ተስፋ ሇሚያዯርጉት ያሇ ኃጢአት ይገሇጥሊቸዋሌ፡፡››
/ዕብ. ፱፥፳፮-፳፰/
የመጀመሪያው ምጽአቱ መከራን ተቀብል በሞቱ ሞትን ሽሮ የሰውን ሌጅ ሇማዲን በፍጹም ትህትና
ነው፡፡ ሁሇተኛ ምጽአቱ ግን በግርማ መሇኮት፣ በክበበ ትስብእት በፍጹም ጌትነት የመጀመሪያውን
ምጽአቱን ባሌተቀበለት ሊይ ሉፈርዴ ነው፡፡
‹‹እነሆ በሰማይና ዯመና ይመጣሌ፣ ዏይን ሁሊ ታየዋሇች፤ እነዙያም የወጉት ይመሇከቱታሌ፡፡›› /ራዕ.
፮፥፯/
እርሱ ሇፍርዴ ሉመጣ አቅራቢያም ብዘ ምሌክቶች ይታያለ፡፡
በአጠቃሊይ ጌታችን በግርማ መሇከቱ በክበበ ትስብእት በለዓሊዊ ከብሩ በመጣ ዕሇት የሚፈጸሙት ሁሇት
ነገሮች፡-
በሏዱስ ኪዲን ሳሇው መገሇጥ እና ስሇ ዲግም ም ጽዓቱ እግዙአብሔር በብዘ ህበረ አምሳሌና ትንቢቶች
ቀዴሞ ተነግሯሌ፡፡ ሇሰው ሌጆች ትንሣኤ እንዲሊቸው አስቀዴሞ በነቢያቱ አናግሯሌ፡፡
‹‹እነሆ አንዴ ምሥጢርን እንግራችኋሊሁ፤ ሁሊችን የምንሞት አይዯሇም፡፡ ነገር ግን የኋሇኛው መሇኮት
ሲነፋ ሁሊችን እንዯ ዓይን ጥቀሻ በአንዴ ጊዛ እንሇወጣሇን፤ መሇከት ይነፋሌና፤ ሙታንም የማይፈርሱ
ሆነው ይነሣለ፤ እኛም እንሇወጣሇን፡፡›› /፩ቆሮ. ፲፭፥፶፩-፶፪/
ሏዋርያው እንዯተናገረ በጌታ ትእዚዜ ሙታንን ሇማስነሣት ሦሰት ጊዛ የአዋጅ መሇከት ይነፋሌ፡፡
ከሊይ እንዲየነው ሙታንን የሚያስነሳ ጌታ ሲሆን በጌታ ትእዚዜ የሞቱት እንዱነሱ የሚያውጀው ዯግሞ
ቅደስ ሚካኤሌ ነው፡፡ /ዲን. ፲፪፥፩-፪ ተመሌከት/ ሏዋርያው ቅደስ ጳውልስ የምሥጢረ ትንሣኤ
ሙታንን ነገር በር መስል አስተምሯሌ፡፡ /፩ቆሮ. ፲፭፥፴፭-፵፮ ተመሌከት/
የዓሇም ፍጻሜና የፍርዴ ቀን /ትንሣኤ ጉባዔ/ ሙታን ሁለ ከተነሱ በኋሊ የመጨረሻው የፍርዴ ሰዓት
ይመጣሌ፡፡ ጻዴቃን ብርሃን ሇብሰው ብርሃን ተጎናጽፈው ከፀሏይ ሰባት እጅ አብርተው ፍጹም
የጌታቸውን ኢየሱሰ ክርስቶስን መስሇው ይነሣለ፡፡ ‹‹ጻዴቃን በአባታቸው መንግሥት እንዯ ፀሏይ
ያበራለ›› እንዯተባሇ፡፡ ኃጥአን ዯግሞ ጨሇማ ሇብሰው ጨሇማ ተጎናጸፈው አረው ከስሇው ከቁራ ሰባት
እጅ ጠቁረው ፍጹም አሇቃቸው ዱያብልስን መስሇው ይነሣለ፡፡
ጻዴቃን ትንሣኤ ሇክበር /የክብር ትንሣኤን/ ኃጥአን ትንሣኤ ሇኃሣርን /የጥፋት ትንሣኤን/ ይነሣለ፡፡
ከዙህ በኋሊ ጌታ ከመሊእክቱ ጋር ወዯ ምሥራቅ ይመጣሌ፡፡ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ አንዴ ጊዛ
ይታያሌ፡፡ /ማቴ. ፳፬፥፳፯ ና ፳፲/
በቀኙ ያለትን “እናንተ የአባቴ ቡሩካን ኑ ዓሇም ከተፈጠረበት ጊዛ ጀምሮ የተጋጀሊችሁን መንግሥት
ውረሱ፡፡ ተርቤ አብሌታችሁኛሌና፣ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛሌና፣ እንግዲ ሆኜ ተቀብሊችሁኛሌና፣ ታርዤ
አሌብሳችሁኛሌና፣ ታምሜ ጠይቃችሁኛሌና፣ ታሥሬ ወዯ እኔ መጥታችኋሌና፡፡” ይሊቸዋሌ፡፡
በግራው ያለትንም “እናንተ ርጉማን ሇሰይጣንና ሇመሌክተኞቹ ወዯ ተጋጀ ወዯ ሇዓሇም እሳት ከእኔ
ሂደ፡፡” ብል ከሊይ የተረሩትን በጎ ሥራዎች ስሊሌፈጸሙ የተፈረዯባቸው መሆኑን ይገሌጻሊቸዋሌ፡፡
- ከሞት በኋሊ ስሊሇ ሕይወት ውዴ የርቀት ትምህርት ተከታታዮች ሶስት መቶ አስራ ስምንቱ
ሉቃነ ጳጳሳት በኒቂያ ጉባኤ ዴንጋጌ ሊይ ‹‹ የሙታንንም መነሣት ተስፋ እናዯርጋሇን
የሚመጣውንም ሕይወት ሇሊሇሙ አሜን፡፡ ›› በማሇት ጥቀሰዋሌ፡፡ / ጸልተ ሃይማኖት /
- በክርስቶስ ሊለ ሁለ የሚሰጣቸው የሇዓሇም ሕይወት ገነት መንግስተ ሰማያት ነው፡፡ ይህም
የሇዓሇም ሕይወት የተገኘው በክርሰቶስ መስዋዕትነት ነው፡፡ ‹‹ሕይወታችሁ ክርስቶስ
በሚገሇጥበት ጊዛ ያን ጊዛ ከእርሱ ጋር በክብር ትገሇጣሊችሁ፡፡››/ቆሊ. ፫፥፬/
- የሕይወት ተስፋችንን ከክርሰቶስ ሇይተን መመሌከት አንችሌም፡፡ ትንሣኤ እና ሕይወት እርሱ
ነውና፡፡ /ዮሏ. ፲፩፥፳፭/፡፡ በክርስቶስ ያሇው ተስፋችን ‹‹ዓሇም ከተፈጠረበት ጊዛ ጀምሮ
የተጋጀው መንግስተ ሰማያት›› እንዯሆነ ነግሮናሌና፡፡ /ማቴ. ፳፭፥፴፬/
- ‹‹አዱስ ሰማይንና አዱስ ምዴርን አየሁ ፊተኛው ሰማይና ፊተኛዪቱ ምዴር አሌፈዋሌና
ቅዴስቲቱም ከተማ አዱስቱ ኢየሩሳላም ከሰማይ ከእግዙአብሔር ንዴ ስትወርዴ አየሁ፤ ሇባሌዋ
እንዯ አጌጠች ሙሽራም ተጋጅታ ነበር፡፡››/ራዕ. ፳፩፥፩-፪/
ስሇዙህች ስሇተስፋይቱ ሀገር ውበትና ታሪክና ምሳላን አስማምቶ ይገሌጻሌ /ራዕ. ፳፩፥፱-፳፩/፡፡ ይህም
ሰው በሚገባው ንና ምሳላ እንጂ እውነተኛ ገጽታዋና ሁኔታዋ በቃሊት ከመገሇጥ በሊይ ነው፡፡
ወዯ ቅዴስቲቲ ከተማ የሚገቡት በክርስቶስ አምነው፣ በምግባር ጸንተው፣ የዓሇምን መከራና ፈተና ዴሌ
የነሱ፣ ሌብሳቸውን በበጉ ዯም ያነጹ ሰውነታቸውን ከኃጢአት የሇዩ ናቸው፡፡ /ራዕ. ፳፩፥፮-፯፤ ፩ዮሏ. ፭፥፬-
፭፤ ራዕ. ፳፪፥፲፬/
ከቅዴስቲቱ ከተማ ውጭ የሚቀሩት ሌብሳቸውን ያሊጠቡ፣ ማሇትም በበጉ ዯም ያሇነጹ በጎን ሥራ
ትተው ክፉውን የሚሠሩ ናቸው፡፡
‹‹በበጉ የሕይወት መጽሏፍ ከተጻፉት በቀር ጸያፍ ነገር ሁለ ርኩሰትና ውሸትም የሚያዯርግ ወዯ
እርሷ ከቶ አይገባም›› እንዯተባሇ፡፡ /ራዕ. ፳፩፥፳፯፤ ራዕ. ፳፪፥፲፭/
የሚገቡበትም፡-
‹‹ሁሇተኛ ሞት›› የተባሇውም ገሃነመ እሳት ነው፡፡ የማይጠፋ እሳት ያሇበት የሇዓሇም የሥቃይ ቦታ
ነው፡፡ በዙያ ስሊለት፡- “ሇሇዓሇምም እስከ ሇዓሇም በመዓሌትና በላሉት ይሠቃያለ፡፡” ተብሎሌ፡፡ /ራዕ.
፳፥፲/
ይሁን እንጂ እነዙህ ክፍልች ክፍልቿም ጎሌተው የሚታዩት በክብ ቅርጽ በታነፀ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ
ነው፡፡
፫.መቅዯስ፡- በብለይ ኪዲን ቅዴስተ ቅደሳን በሚሌ ስያሜ ይጠራ የነበረው የቃሌ ኪዲኑ ታቦት
የሚገኝበት ክፍሌ መቅዯስ ነው፡፡ ንዋያተ ቅዴሳትም ከመንበረ ታቦቱ ጋር በዙህ ክፍሌ ውስጥ ይገኛለ፡፡
በምዕራብ በሰሜንና በዯቡብ ሦስት በሮች ሲኖሩት እያንዲንደ በር በመንጦሊዕት ወይም በመጋረጃ
የሚጋረዴ ነው፡፡ ከዱያቆናትና ሥሌጣነ ክህነት ካሊቸው በቀር ወዯ መቅዯሱ ማንም መግባት አይችሌም፡፡
በዙህ ክፍሌ ቅደስ ፓትርያርኩ፣ ብፁዓን ሉቃነ ጳጳሳትና ኤጲስ ቆጶሳት ቆመው ያስቀዴሱበታሌ፤
የጌታችን ሥጋና ዯም የሚፈተተው በዙሁ ክፍሌ ውስጥ ነው፡፡
ጉሌሊት፡- የቀራንዮ ምሳላ ሲሆን በቤተ ክርስቲያን አናት ሊይ እንዯተራራ ሆኖ የምናየው ጉሌሊት
ይባሊሌ፤ ጌታችን የሰውን ሌጆች ሇማዲን የተሰቀሇበት የቀራንዮ ኮረብታ ምሳላ ነውና፡፡ (ዮሏ.፲፱፥፲፯)