የበለስ ስኳር ፋብሪካ ሰራተኛ የሆኑትን አቶ መሳፍንት ካሴን በወረዳችን ማለትም ጃዊ ወረዳ--------------የጄኔሬተርና
የኤሌክትሮ-ሜካኒካል የዉሃ መሳቢያ ፓምፖች ብልሽት በገጠማቸዉ ጊዜ በፋብሪካዉ ባለሙያወች እንዲጠገንልን ትብብር ስንተይቅ
በተለያዩ ጊዜያት በሙያዉ ብቁ የሆኑትን አቶ መሳፍንት ካሴን ከ የካቲት ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እየላኩልን
በብቃት ጥገናቸዉን እያከናወኑልን የሚገኙ መሆኑን እያረጋገጥን የጠገኑልንን መሳሪያወች ዝርዝር ከዚህ በታች
እናሳዉቃልን፡፡
Mr. Mesafint Kassie who is an employee of Beles sugar factory, in
our, Jawi wereda -------------- When the generators and electro-
mechanical water pumps were broken down, when we asked for
the cooperation of the experts of the factory to repair them for us,
Mr. Mesafint Kassie, who has been qualified in his profession at
various times, has been sending us from February 2011 until now
and has been carrying out their repairs [Link] is a list of
the devices we have repaired.