You are on page 1of 13

የፍልስፍና መግቢያ

ኃይለገብርኤል ወልዴ
ምዕራፍ ሦስት

• ሰብአዊነት ምንድን ነው
• ፍልስፍናዊ ጥያቄዎች
• የሕይወት ትርጉም

ኃይለገብርኤል ወልዴ
ሰብዓዊነት ምንድን ነው የቤተ-ክርቲያን አስተምህሮ

• ሰው እንስሳትን የሚመስልበትና መላዕክትን የሚመስልበት ሁለት ጠባያት አሉት፤


እነዚህም ደማዊት ነፍስ ነባቢት ነፍስ ናቸው፡፡ እነዚህ ሁለቱ በፈቃድ የማይገናኙ
የሚለያዩ ናቸው፤ የማይስማሙ የተለያዩ ስለሆነ ለአራቱባሕርያት የተፈጠረ ሥጋረን
ለመማረክ እርስበርሳቸው ይዋጋሉ፡፡ ሮሜ፡7፡22
• ደማዊት ነፍስ የምታይልበት ጊዜ ሰው እንስሳትን መስሎ ይኖራል፡፡ ይህም ማለት ሕግ
እንዳልተሠራላቸው እንደ እንስሳት ጊዜ ሳይወስኑ መብላት፤ መጠጣት፤ መተኛት፤
መነሣት፤ በልዩ ልዩ ዓይነት ሥጋን ደስ የሚያሰኛትን ሥራ ብቻ ሲሠሩ መኖር ነው፡፡ መዝ፡
49፡12-20
• ነባቢት ነፍስ ስታይል ሰው መላእክትን መስሎ ይኖራል፡፡ ይህም ማለት በጾም፤ በጸሎት፤
በሰጊድ፤ በቁመት በልዩ ልዩ የትሩፋት ሥራ ተወስኖ ሰማያዊ ነገርን እያሰቡ መኖር ነው፡፡
• 
ኃይለገብርኤል ወልዴ
ፍልስፍናዊ ጥያቄዎች

• ሰው ሁሉ ለራሱ ፈላስፋ ነው ይባላል፡፡ በፈላስፎች ዘንድ አንድ ነገር የሚነገር ነገር


አለ፡፡ ሰው ተወልዶ ለአቅመ አዳምና ለአቅመ ሔዋን ከደረሰ በኋላ በውስጡ
የሚነሱ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ከየት መጣሁ? ወዴት እሔዳለሁ? የመጀመሪያው ሰው፤
የሚታየው ዓለም ከምን ተገኘ? መሠረቷና ጽዷ እንዴት ጸኑ? እንደ እውነቱ ከሆነ
ተመራማሪዎቹ በአዝጋሚ ለውጥ ተገኘ? የሚሉት የመጀመሪያው ነገር (Fixed
Pithball) ከምን ተገኘ?
• ሌሎችም ብዙ ጥያቄዎች ማንሣት ይቻላል፡፡ እነዚህ ሁሉ ወደ አንድ ነገር
ይመራሉ፡፡ አንድ ኃይል የሚለው የብዙ ፈላስፎች አስተሳሰብ ያመጣው ከእነዚህና
መሰል ጥያቄዎች ማምለጥ አለመቻላቸው ነው፡፡

ኃይለገብርኤል ወልዴ
ፍልስፍናዊ ጥያቄዎች
• ፍልስፍና የሚመረምራችው አምስት ዋነኛ ቁምነገሮች ህላዌ፣ ግብረገብ፣ እውቀት፣ እውነት፣ እና
ውበት ናቸው። ፈላስፋዎችን ለብዙ ዘመናት ሲያስጨንቁ ከቆዩ ጥያቄዎች ውስጥ
• እውነት ምንድር ነው? አንድን አስተያየት ለምንና እንዴት እውነት ወይም ሃሰት መሆኑን
እናውቃለን? ጥበብስ ምንድር ናት?
• አዋቂነት የሚቻል ነገር ነውን? ማወቃችንን እንዴት እናውቃለን? አዋቂነት የሚቻል ነገር ከሆነ
የታወቀ እና ያልታወቀ ማለት ምንድር ነው? ከታወቀው ያልታወቀውን እንዴት መሻት እንችላለን?
• ግብረገብ በሆነው እና ባልሆነው መካከል ልዩነት አለን? ካለስ ልዩነቱ ምንድር ነው? የትኞቹ
ድርጊቶቻችን ናቸው ልክ? ልክ ያልሆኑትስ የትኞቹ ናቸው? ሥነምግባራዊ መስፈርቶች ቋሚ ናቸው
ወይስ ተነፃፃሪ? እንዴትስ መኖን አለብኝ?
• ገሃድ የሆነው ምንድር ነው? የገሃድ ነገሮች ተፈጥሮአቸው እንዴት ያለ ነው? እውን አንዳንድ ነገሮች
ከኛ ግንዛቤ ውጭ መኖር ይቻላቸዋልን?
• ውበት ምንድር ነው? ውብ የሆኑ ነገሮች ከሌሎቹ በምን ይለያሉ? ሥነጥበብ ምንድር ነች? ሃቀኛ
ውበት የገኛልን? የሚሉት ናቸው።
ኃይለገብርኤል ወልዴ
ፍልስፍናዊ ጥያቄዎችን በሥጋዊ /በዓለማዊ/ ፍልስፍና መመለስ ይቻላል ወይ?

• አይቻልም፡፡ ለምን ሰው በሥነ ሕይወት (Biology) እንደሚታወቀው ደማዊ ብቻ ቢሆን


ሰውን ከሞት ማዳን ለምን አልተቻለም? እንዳይሞት እንኳ ማድረግ ካልተቻለ ከቴክኖሎጂ
ምጥቀት ጋር አሉታዊ ውድድር /ንጽጽር/ (Negative Proportionality) ላይ ያለውን
ወደታች እየወረደ ያለውን የሰው አማካይ ዕድሜ ባለበት ለማቆም አልተቻለም?
• 
• ሰው ባያምንም ሊቆጣጠረው የማይችል በራሱ ጥበብም ያላወቀው አንድ ኃይል እንዳለ
ፍጥረት ሁሉ ይስማማል፡፡ ይህ የፍጥረት ሁሉ ጌታና ፈጣሪ መኖሩ የታወቀና
የተረጋገጠባቸው ወይንም መኖሩን እንድንቀበል የሚያስገድዱን ማስረጃዎች አሉ፡፡ ሁሉም
ፈላስፎች ፍጥረትን ሁሉ የሚያንቀሳቅስ ራሱ የማይንቀሳቀስ አንድ ኃይል አለ ይሉና
ከፊሎቹ አምላክ ነው ሲሉ ከፊሎቹ ደግሞ አንድ ኃይል አለ ከማለት ባሻገር አላለፉም፡፡ እኛ
ይህን ኃይል እግዚአብሔር ብለን እንጠራዋለን፡፡ የፍጥረት ሁሉ ጌታ ባለቤት ማለት ነው፡፡

ኃይለገብርኤል ወልዴ
የሰው ልጅ የሕይወት ትርጉም

• ሰው በአርአያ እግዚአብሔር የተፈጠረ ነው፡፡ የሰው ልጆች እንዲበዙና


ምድርንም አንዲይዟት እግዚአብሔር ፈቅዷል፡፡ እያንዳንዱ ሰው
በሚወለድበት ጊዜ እያደገ በሔደ ቁጥር ነፍስም አብራ ታድጋለች
ማለትም በጥበብን በጸጋ የማትሞት ስለሆነች እንደ ሥራዋ በገነት
ወይም በሲኦል ትቆያለች፡፡ ኋላም በትንሣኤ ዘጉባኤ ነፍስ ካለችበት
መጥታ ሥጋዋን በመቃብር ተዋሕዳ ትነሣለች፤ ፍርዷንም እንደ ሥራዋ
ከተቀበለች በኋላ በመንግሥተ ሰማያት ወይም በገሃነመ እሳት በነፍስ ቦታ
ለዘለዓለም ትኖራለች፡፡ ከዚህ ውጭ ለሰው ልጆች ትርጉም የለም የሰው
ልጆች የተፈጠሩት እግዚአብሔርን ለማመስገን እና መልካም ለመሥራት
ነው፡፡
ኃይለገብርኤል ወልዴ
• ሕይወት
• ‹‹ሕይወት›› ከግዑዝ ነገር በስተቀር የሚኖርና የሚንቀሳቀስ ሁሉ ሕይወት አለው፡፡
እግዚአብሐር በራሱ ሕይወት ነው፡፡ ሕይወትም አለው /ዩሐ. 5÷26/ ‹‹አብ በራሱ
ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና››
እንዲል፤ ‹‹ህይወት›› ሲሆን ደግሞ
• (1) ለመራባት፣ ለማደግ ለመንቀሳቀስ የሚያስችል ኃይል[ነፍስ]፤
• (2) የሰው ነፍስ
• (3) እድሜ የኑሮ ዘመን
• (4) የአኗኗር ሁኔታን እንደሚገልጽ ተገልጿል፡፡ ሕይወት ማለት የቃሉ ትርጉም etenal
life፤ ዘለዓለማዊ ሕይወት፤ ዘለዓለማዊት ነፍስ ማለት ነው፡፡ . የኢትዮጵያ ገጽ፡ 9
ኃይለገብርኤል ወልዴ
የሰው ሕይወት ትርጉም

• ስለ ሕይወት ትርጉም ለሚነሱ ጥያቄዎችና ሕይወትን ትርጉም ያለው ለማድረግ


ለብዙ መቶ ዘመናት በተለያየ አቅጣጫ ፈላስፋዎች ይፈለጋሉ፡፡
• ጥንታዊ ፈላስፋዎች በአንድነት የሰውን ህይወት ይዘቱ ጥሩ ደስታን በመያዝ ላይ
እንደሆነ አድርገው በማቅረባቸው ነበር፡፡ ለሶቅራጥስ፣ ደስታ ከመንፈሳዊ
ፍፁምነት ጋር እኩል ነው. ለአሪስጣጣሊ-የሰው ልጅ ይዘት አተያይ፣ የሰዎች
ስብስብ ነፍስ ነው፡፡ መንፈሳዊ ሥራ, አስተሳሰብ እና ግንዛቤ ወደ ደስታ ይመራሉ፡፡
ኤክሰኩረስ ትርጉምን ደስታን ደስ የሚያሰኝ ሆኖ ተቆጥቶ ሳይሆን እንደ ፍርሀት፣
አካላዊ እና መንፈሳዊ ስቃይ ውስጥ ሆኖ ነበር፡፤

ኃይለገብርኤል ወልዴ
• በአውሮፓ በመካከለኛው ዘመን የሕይወት ትርጉም የሚለው ሃሳብ በቀጥታ
ከዝሙት, ከሃይማኖታዊ አመለካከቶች እና ከክፍል ዋጋዎች ጋር በቀጥታ
የተያያዘ ነው፡፡ እዚህ በህንድ ውስጥ የህይወት ፍልስፍና ጋር ተመሳሳይነት
አለው፣ የቀድሞ አባቶች ኑሮ መደጋገም፣ የመማርያ ክፍል ሁኔታን መጠበቅ፡፡
• የ 19 ኛው መቶ ዘመን ፈላስፋዎች የሰው ሕይወት ምንም ትርጉም የሌለው
እና የማይረባነው ብለው ያምናሉ፡፡ Schopenhauer ሁሉም ሃይማኖቶች እና
የፍልስፍና ምንጮች ትርጉም ለመፈለግ እና ትርጉም ያለው ሕይወት
ለመኖር የሚደረጉ ሙከራዎች ብቻ ናቸው በማለት ይከራከራሉ፡፡ እውነተኛ
ታሪክ ያላቸው ሰዎች፣ ሳርርት, ሃይዴርጎር, ካሚስ, የተዛባ ሕይወት ህይወት
የተሳሳተ ነው, እና አንድ ሰው የእራሱን እርምጃዎች እና ምርጫዎች አንድ
ስሜት እንዲሰማው ማድረግ የሚችለው.
ኃይለገብርኤል ወልዴ
• ዘመናዊ ተመጣጣኝ እና ተግባራዊ የመፍትሄ አቀራረቦች ህይወት ይህንን ትርጉም
መያዛቸውን ያረጋግጣሉ፣ ይህም በእውነቱ ላይ ለግለሰብ አስፈላጊ ነው፡፡
ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል - ስኬቶች, ስራ, ቤተሰብ, ስነጥበብ, ጉዞ. የትኛው
የተለየ ሰው ሕይወቱን ከፍ አድርጎ እንደሚፈልግ እናምን እንደሚፈልግ. ይህ
የሕይወት ፍልስፍና ለብዙ ዘመናዊ ሰዎች ቅርብ ነው፡፡

ኃይለገብርኤል ወልዴ
• ጥያቄ እና አስተያየት

ኃይለገብርኤል ወልዴ
The End

You might also like