Professional Documents
Culture Documents
ሄኖክ ፍታኔ
2009 ዓ.ም
‘እኛም በክርስቶስ ፍጹም የሚሆን
ሰውን ሁሉ እናቀርብ ዘንድ ሰውን
ሁሉ እየገሠጽን ሰውንም ሁሉ
በጥበብ ሁሉ እያስተማርን
የምንሰብከው እርሱ ነው።’
ቆላ 1፡28
ክፍል 1 የማማከር አገልግሎት ምንድነው ?
ክፍል 2 አማካሪዎች
ክፍል 3 የወጣት ችግሮች
ክፍል 4 እንዴት እናማክር ?
የማማከር አገልግሎት ምንድነው?
እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን
በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።
according to the purpose of him who worketh all things after the
counsel of his own will:
ኤፌ 1፡11
1. ‘እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና
ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።’
2. ‘ኑ፥ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው።’
3. ‘የጌታንም ድምፅ። ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል? ሲል ሰማሁ። እኔም። እነሆኝ፥ እኔን ላከኝ አልሁ።’
.....................የቀጠለ
የንጽህና ህይወት
ራሳችንን ማቅረብ
እግዚያብሄርን መምሰል
ቃሉን ማንበብ
ከእግዚያብሄር ጋር ህብረት ማድረግ
አምልኮ
ምስክርነት
BIBLICAL COUNSELING VS PSYCOLOGY
1. BIBLICAL COUNSELING
2. SECULAR PSYCOLOGY
3. INTEGRATION THEORY
ማነጻጸሪያ መስፈርቶች
1. እግዚያብሄር
2.ሰው
3. እውነት
4. ሀጢየት
5. የህይወት ለውጥ
1. SECULAR
PSYCOLOGY
1. እግዚያብሄር፡- ከእኛ የሚበልጥ ሀይል
ለአንድ አለማዊ የስነ ልቦና አማካሪ እግዚያብሄር ማለት በእኛ ውስጥ ያለ ከፍ ያለ ሀይል
ማለት ነው ፡፡ይህ ከፍ ያለ ሀይል በተለያዩ ነገሮች አቅሙ ተወስኖ ሊኖር ይችላል ግን እኛ
በፈለግንበት ገዜ ወደ ተግባር ልናመጣው አቅሙ አለን ፡፡
2. ሰው ፡- ሰው በተፈጥሮው ጥሩ ነው፡፡
ይህም ማለት ማንም ሰው ወደዚህ ምድር ሲመጣ ፍጹም ሆኖ ነው፡፡ነገር ግን ይህ ሰው
በህይወቱ በሚየያጋጥሙት ችግሮች ወይም ምርጫዎች ምክንያት የዛ ሰው ህይወት
ወዳልተፈለገ መንገድ ሊያመራ ይችላል፡፡
3.እውነት፡- በሁሉም ሰው ማንንት ውስጥ ያለ የግል አቁም ነው ፡፡ከሰው ሰው
ይለያያል ግን ሁሉም ለራሱ ልክ ነው ፡፡ይህ እውነት በልጅነት ጊዜ በሚከሰቱ
አሰቃቂ ነገሮች ሊጠፋ ይችላል፡፡
4. ሀጢያት፡-በህይወታችን በሚያጋጥሙን ነገሮች ምክንያት ስለራሳችን የሚኖረን
የዝቅተኛነት ሰሜት (toxicshame) ነው
የዚህ የዝቅተኛነት ስሜት ምንጩ ምንጩ ማህበረሰቡ ነው ምክንያቱም እውነት
ለማንኛውም ሰው አንጻራዊ በመሆኑ ማንም ስለራሱ በወሰነው ውሳኔ ተጸጽቶ
የዝቅተኛነትና የሀፍረት ስሜት ሊሰማው አይገባም፡፡
5. ለውጥ ፡- በህይወታችን ለተከሰቱ የስነ ልቦና ችግሮች ዋናው መፈትሄ በውስጣችን
ያለውን ሀይል እንደገና ማንሳትና በውስጣችን ያለውን ሰው ማንቃት ነው፡፡ይህም መሆን
የሚችለው ሰውየው ለራሱ ሊኖረው የሚችለውን አመለካከት ማስተካከል ከቻለ ነው፡፡
2. INTEGRATION THEORY
ይህ ሀሳብበብዙ ክርስቲያኖች ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ የመጣ ነው ፡፡የሀሳቡ ዋና ምናጭ
የመጽሀፍ ቅዱስን ከስነ-ልቦና መንገዶች ጋር ቀይጦ መፍትሄ ለማምጣት መጣሩ ነው፡፡
1. እግዚያብሄር፡-የመጽሀፍ ቅዱስ እግዚያብሄር(GOD OF THE BIBLE)
2. እውነት፡- መጽሀፍ ቅዱስ + ስነ-ልቦና
የዚህ አመለካከት ደጋፊዎች በዚህ ጉዳይ የሚያነሱት ሀሳብ ስነ መለኮት ለምሳሌ መጽሀፍ ቅዱስ አይደለም ግን
ከመጽሀፍ ቅዱስ እውነት በመነሳት የተቀነባበረ ሳይንስ ነው ልክ እንደዚሁ ስነ ልቦናም በመጽሀፍ ቅዱስ መነጽር
መታየት ያለበት ሳይንሥ ነው ብለው ይሞግታሉ፡፡
4. ሀጢያት፡- ሀጢያት የአእምሮ ጉዳይ በመሆኑ የስነ ልቦና እገዛ ያስፈልገናል፡፡ሀጢያትን መልመድ ይቻላል
ለዚህ ግን መፍትሄ የለውም ፡፡
5. ለውጥ፡- ተከታታይ የሆነ የስነ-ልቦና የምክር ጊዜዎች የተጎዳውን ሰው ለመለወጥ ይረዳሉ፡፡ይህ ለውጥ
ሊከሰት የሚችለው ከመጽሀፍበ ቅዱስና ከስነ-ልቦና ሳይንስ ያገኘናቸውን መርሆዎች በመጠቀም ነው፡፡
………CONT
ውሳኔ መስጠት
መስበክ
አላስፈላጊ ስሜቶች
ድካምና መሰላቸት
ከግብ ሳይደርሱ ማgረጥ
የመወያያ ጥያቄዎች
3. ተጽእኖ መፍጠር
….cont
1. Guidance
2. Prayer time
3. Bible study secessions
4. Check up and assignments
ተፈፀመ