You are on page 1of 18

Dot Hawassa እና የሀዋሳ ከተማ ንግድና

ዘርፍ ማ/ም/ቤት
በመተባበር የንግድ ነክ ስልጠና

የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ለሚጠቀሙ የንግዱ ህብረተሰብ


ግንቦት 2008
mGቢያ
• በሀገራችን ግብር የመሰብሰብ ሃላፊነት የተጣለበት የግብር ባለስልጣን መ/ቤት በሚያስተዳድረው
የገቢ ግብር አዋጅ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ እንዲሁም በሽያጭ መመዝገቢያ
መሳሪያ መመሪያ ደንብ ላይ በግብር ደረጃቸው የተለዩ የደረጃ ‹‹ለ›› እና ‹‹ሀ›› እንዲሁም
በፍቃደኝነት የንግድ እንቅስቃሴያቸውን በደረሰኝ ለማድረግ የፈለጉ የደረጃ ‹‹ሐ›› ግብር ከፋዮች
የሽ/መመዝገቢያ መሳሪያ ገዝተው ሲጠቀሙ ለባለስልጣን መ/ቤት በዓመቱ ውስጥ ያገኙትን
ገቢያቸውን/የንግድ ልውውጣቸውን ለማሳየትና በንግድ እንቅስቃሴያቸው ውስጥ ደረሰኝ
ለማዘጋጀት የሚወስደውን ጊዜንም የሚቆጥብላቸውና ከዚያም አልፎ ተርፎ የንግድ
እንቅስቃሴያቸው ያለበትን ደረጃ ለመፈተሸና ወደ ዘመናዊ ስርዓት መግባት ከሚያስችላቸው
መንገድ ውስጥ ዋነኛ መሳሪያ በመሆኑ መሳሪያውን ገዝቶ መጠቀም እንዲሁም ለባለስልጣኑ
መመሪያ ተገዢ ለመሆን የሽ/መመዝገቢያ መሳሪያውን መግዛቱ አስፈላጊ ነው፡፡
የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ
ማለት ምን ማለት ነዉ?
• ከዚህ በፊት ይሠራብት የነበረዉን የእጅ በእጅ እና የዱቤ ሸያጭ
ደረሰኝ በዘመናዊ መልኩ ተክቶ የሚሠራ እና መረጃዎች ሳይበረዙና
ሳይከለሱ ለረጅም ጊዜ ማቆየት የሚችል መሳሪያ ነዉ፡፡

የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ታሪካዊ አመጣጥ

የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ በአሜሪካን ሀገር ጀምስ ሪቲ በተባለ ነጋዴ


የንግድ ሥራውን ለመቆጣጠር በማሰብ ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን በጀምስ
ሪቲ የተጀመረው ሥርዓት ከጊዜ ወደጊዜ እየጎለበተ በመምጣት መሣሪያው
ለግብር አሰባብ ሥርዓት በዋነኛነት አጋዥ ለመሆን ችሏል፡፡
የሽያጭ መመዝገቢያ
መሳሪያ አይነቶች

ሁለት አይነት ናቸው፡-

1. የጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መሳሪያ /fiscal cash


register/
እና
2. የሽያጭ ነቁጣ መሳሪያ /fiscal printer/ ናቸው፡፡
የጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መሳሪያ
/fiscal cash register/ባህሪያት

• በሽያጭ መደበኛ ደረሰኝ ፋንታ የሸቀጦችን ወይም የአገልግሎቶችን ሽያጭ የሚመዘግብና

ለማንበብ ብቻ የሚውል ማስታወሻን የሚያከማች(READ ONLY MEMORY)

የሚጠቀም መሳሪያ ነው፡፡

የሽያጭ ነቁጣ መሳሪያ ማለት


/fiscal printer/
 የጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መሳሪያን የሚተካ ኮምፒውተራይዝድ የሆነ መሳሪያ ሲሆን

የደንበኞችን ትእዛዝ፤የትእዛዙን አፈፃፀም ሂደትና የዴቢት እና ክሬዲት ካርድ ሂሳብን

የመመዝገብና የመከታተል በክምችት ያለ እቃ የመቆጣጠርና የመሳሰሉትን ተግባራት ለማከናወን

የሚያስችል ተጨማሪ አቅም ያለው መሳሪያ ነው፡፡


የጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መሳሪያ ተጨማሪ ባህሪያት/ fiscal
cash register/
• ለታክስ ኦዲት የሚያገለግል የኦዲት ጆርናል ጥቅል ወረቀት
የሚይዝ መጠቅለያና ለእያንዳንዱ የሽያጭ አይነት
የሚያገለግልና ተከታታይ ቁጥር ያለው ለደንበኛው የሚሰጥ
የደረሰኝ ቅጅ የሚይዝ ሁለተኛ ጥቅል ወረቀት ማሽከርከር
የሚችል ወይም ተመሳሳይ አቅም ያለው
• በፊርምዌር /Firmware
የሽ ያጭ ነቁጣ መሳሪያ ተጨማሪ ባህርያት /fiscal
printer/
• በኮምፒውተር ታግዞ ሶፍትዌር/external software/
ተጭኖለት የሚሰራ
• ኤሌክትሮኒክ ጆርናል ያለው
• የትዕዛዝ ኦርደር በመቀበልና ስቶክ ማቀናነስ የሚችል
Main components of Fiscal Machine
FISCAL SEAL
CUSTOMER DISPLAY

ALPHA-NUMERIC
PRINTER CASHIER
DISPLAY
KEYBOARD

BLACK BOX

EXTERNAL OR BUILT-IN GPRS


FISCAL MEMORY
TERMINAL 8
የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ መጠቀም ለግብር ከፋዩ
የሚሰጡት ጠቀሜታ

 የንግዱን የቀን በቀን ሽያጭ ለማወቅና ለመቆጣጠር ይረዳል፤


 በእጅ ላይ የሚገኝ የተከማቹ ዕቃን እና የተሸጠውን ዕቃ መቆጣጠር
ያስችላል ፤
 በታክስ ባለሥልጣን መ/ቤቱና በግብር ከፋዩ መካከል መተማመን
ይፈጥራል ፤
 የሽያጭ ሪፖርት ለማውጣት ያስችላል ፤
 ግምታዊ ግብር አወሳሰንን ያስቀራል ፤
 ጊዜና ወጪን ይቆጥባል ፤
የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያን ከየት መግዛት ይቻላል
በአከባቢዉ መሳሪያዉን እንዲያቀርብ ከተፈቀደለት መሳሪያ አቅራቢ ብቻ ነዉ፡፡ ለምሳሌ የዲላ
ከተማ ግብር ከፋይ የሆነ ነጋዴ መሳሪያዉን መግዛት ያለበት ለዚ ከተማ እንዲደደቀርብ
ከተፈቀደለት አቅራቢ ይሆናል ማለት ነዉ፡፡

የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ግዥን ለማከናወን


መሣሪያው የሚገጠመው በንግድ ፈቃድ ላይ በተገለፀው አድራሻ መሠረት
ከሆነ፡-
o የንግድ ፈቃድ
o ዋና ምዝገባ ፈቃድ
o ቲን ሠርተፊኬት
o ቫት ሠርተፊኬት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከባለስልጣኑ ደብዳቤ
ሳያስፈልግ ከሚፈልጉበት እውቅና ከተሠጠው የመሳሪያ አቅራቢ
በመሄድ መግዛት ይችላሉ፡፡
መሳሪያዉ ለስራ የት ይዘጋጃል

መሳሪያዉ ለስራ የሚዘጋጀዉ መሳሪያዉን ባቀረበዉ አቅራቢ በኩል ሲሆን፤ ለስራ ዝግጁ የሚሆነዉ በግብር ከፋዩ
ንግድ ፈቃድ ላይ ባለ መረጃ እና በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መሰረት ይሆናል፡፡

ተንቀሳቃሽ የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ለመግዛት


oተንቀሳቃሽ መሳሪያን ለመጠቀም ጥያቄን በጽሑፍ ማቅረብ
oተንቀሳቃሽ መኪኖች የሚሔዱበትን መስመር ማሳወቅ
oየስራ ዘርፉ የተንቀሳቃሽ አገልግሎት የተፈቀደለት መሆኑን መረጃ መጠየቅ
oየሚገዙበትን መሳሪያ አቅራቢ ድርጅት መጥቀስ
oየተንቀሳቃሽ መኪኖችን ታርጋ ቁጥርና በመሳሪያው ሽያጭ የሚያከናውን
የሽያጭ ሰራተኛ ስም መግለፅ፡፡
የሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያን የአድራሻ ለውጥ በተመለከተ

oበአዲሱ አድራሻ የተመዘገበበትን የንግድ ሥራ ፈቃድና ዋና ምዝገባ በማያያዝ


oየበፊቱ አድራሻ /የንግድ ቦታ የተዘጋ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ
oለባለሥልጣኑ በደብዳቤ ጥያቄ በማቅረብ መስተናገድ
•መብራት ሲጠፋና የማሽን ብልሽት በሚያጋጥምበት ጊዜ
oለባለስልጣን መ/ቤቱ ሪፖርት ማድረግ
oተተኪ ሀይል ከሌለ በባለስልጣኑ ፈቃድ የታተመ ደረሰኝ በመጠቀም ሽያጭ
ማከናወን
oበብልሽት ጊዜ ማሽኑ በአስቸኳይ ተጠግኖ እንዲመለስ መጠየቅ
•መሣሪያውን ተመላሽ ለማድረግ
oድርጅቱ ከንግድ ሥራው ሙሉ ለሙሉ ከወጣ
 ህጋዊ ማህተም ያለው የተዘጋ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማስረጃ(clearance)
 የንግድ ቤቱን የለቀቀ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ
oድርጅቱ በከፊል የተዘጋ ከሆነ/ በመዘጋት ላይ ያለ ከሆነ
 በመዝጋት ላይ ከሆነ ከሚመለከተው አካል ህጋዊ ማህተም ያለው በመዝጋት
ሂደት ላይ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ
ከሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ እየታተሙ
የሚወጡ ሰነዶች
በሁለት ይከፈላሉ፣
1. የፊዚካል ደረሰኞች
 የሽያጭ ደረሰኝ /cash Invoice/
 የዱቤ ደረሰኝ /credit Sales Invoice/
 የተመላሽ ደረሰኝ /Refund/
 የየወቅቱ የሽያጭ ማጠቃለያ ሪፖርት ናቸው
Fiscal documents
Fiscal Cash register issues one Fiscal Receipt per each transaction (Sale)
1234567890 •Taxpayer ID Number
SHOP ABC •Shop/Company name of register user
Hawassa
Atote •Shop/Company information, (Address, Tel#,… )
0911647902

FS No. 00000080
•Fiscal receipt number (Accumulated)
12/09/2007 16:47 •Issuing date and time
•Buyer’s Tax ID Number (10 Digits)
Buyer’s TIN:
1234567890 •Taxable Item sale
•Non-Taxable Item sale
COCA COLA *5,50
STAMP (N) *5,00
•Taxable Item sale
MAGAZINE *13,00 •
-------------------- •Total of Taxable A sales
TXBL1 15,00% *18,50
TAX1 15,00% *2,41 •Tax A amount
NOTXBL *5,00 •Total of Non-Taxable B sales
-------------------- •Amount due
TOTAL *23,50
CASH *50,00 •Amount tendered
CHANGE *26,50 •Change amount
ITEM# 3
ET ABC1234560 •Purchase item quantity
•Fiscal logo and MRC
15
Fiscal Refund Receipt is issued by fiscal machine when client
demands refund for purchased goods or services.

Fiscal Refund Receipt is noted in the Refund Book along the client’s data and refund details.
16
የማጠቃለያ ደረሰኝ /Z-report or
summery Report/.
 የዕለት ማጠቃለያ /Day-Z-report/
በየቀኑ ከመሳሪያው እየታተመ የሚወጣ የቀኑን የሽያጭ
ክንውን ማሳያ

 ወቅታዊ /sessional-report/
ይህ ወቅታዊ የማጠቃለያ ሪፖርት የወሩን ወይም የዓመቱን
የሽያጭ ክንውን አጠቃሎ ለማየት የሚያስችል ነው
 2. ፊዚካል ያልሆኑ ሰነዶች(ደረሰኞች)

 ከሽያጭ ምዝገባ ውጭ መሳሪያውን ስራ ለማስጀመር ከተገጠመ ወይም ከተጠገነ በኃላ በትክክል የሚሰራ
መሆኑን ለማረጋገጥ ፍተሻ በሚደረግበት ወቅት ታትመው የሚወጡ ሰነዶች ወይም ተጠቃሚው በሌላ
አገልግሎት የሚጠቀምባቸው ሰነዶች (Non-fiscal) የሚል ጽሁፍ የታተመባቸው መሆን አለባቸው
 ፊዚካል ያልሆኑ ሰነዶች በማናቸውም ሁኔታ ለተሸጠ ዕቃ ወይም ለተሰጠ አገልግሎተ ማስረጃ ሆነው ሊቀርቡ
አይችሉም
 የፊዚካል ያልሆኑ ሰነዶች (Non-Fiscal) የሚለው ጽሁፍ በሰነዶቹ ራስጌ፣ መካከል እና ግርጌ ላይ መታተም
አለበት፡፡

You might also like