You are on page 1of 3

3.

6 ተቀባይነት ያገኙ የሂሣብ መዛግብት


የሂሣብ መዝገቡ ሲዋቀር የተደረጉ የቋሚና አላቂ ዕቃዎች ቆጠራ
በየዋጋቸው ዓይነት ተዘርዝሮ መታየት፣
የሽያጭና የግዥ ሂሣቦች በተገቢው ሌጀር በየዕለቱ፣ በየወሩ እና
በየዓመቱ እየተዘጉ መመዛዘናቸው፡፡
በድርጅቱ ውስጥ የሚከናወን ማንቸውም ዕቃና አገልግሎት ላይ
ተገቢው የተ.እ.ታክስ ወይም የተርን ኦቨር ታክስ በደረሰኝ
እየተከናወኑ መሆኑ ሲረጋገጥ፣
የንብረት ቆጠራና ምዝገባ መደረጉና ቋሚና አላቂ ዕቃዎች የገቢና
ወጪ ደረሰኝ እየተዘጋጀ ወደ መዝገብ እየተወራረሰ መሆኑ፣
ለሽያጭ የዋሉ ዕቃዎችና ያልተሸጡ ዕቃዎች በየዕለቱና በየወሩ
እየተመዛዘኑ መዘጋታቸው ሲረጋገጥ፣
ደረሰኝ በማይሰጡ የደረጃ "ሐ" ግብር ከፋዮች ለሚካሄዱ
ጥቃቅን ግዥዎች የሚያገለግል ደረሰኝ በገቢዎች ባለሥልጣን
አስፈቅደው በማስታም በአግባቡ እየተጠቀሙ ከሆኑ፣
ማንኛውም ደረሰኞች በገቢዎች ባለሥልጣን አስፈቅደው
በማሳትም በሥራ ላይ በአግባቡ ከዋሉ፤
በድርጅቱ ተቀጥረው ደመወዝ የሚከፈላቸው ሠራተኞች
ትክክለኛ ደመወዝና የሥራ ግብር የተከፈለበት ሆኖ ሲገኝ፤
ለሠራተኞች የተከፈለ ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም በየወሩ
በፔሮል መሠረት ተፈርሞ የተፈፀመና ሠነዱም ለገቢዎች
መ/ቤት በወቅቱ የቀረበ ከሆነ፣
በዓመቱ መጨረሻ የሚዘጋጅ የሂሣብ መግለጫዎች፡-
 የትርፍና ኪሣራ መግለጫ /Income Statement/
 የሀብትና ዕዳ መግለጫ /Balance Sheet/
 የገንዘብ እንቅስቃሴ መግለጫ /Cash Fallow/

በመዝገብ፣ በሌጀርና በሠነድ መነሻ ተደርጎ የተዘጋጀ


መሆኑ ሲረጋገጥ፡፡ ወዘተ…..

You might also like