You are on page 1of 12

yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK

ØÁ‰L nU¶T Uz¤È


FEDERAL NEGARIT GAZETA
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

bxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE ¶pBlþK 16th Year No. 18


አሥራስድስተኛ ዓመት qÜ_R 08
yÞZB twµ×C MKR b¤T «ÆqEnT ywÈ ADDIS ABABA 12th April, 2010
አዲስ አበባ ሚያዝያ 4 qN 2ሺ2 ዓ.ም

¥WÅ CONTENTS

xêJ qÜ_R 6)%8/2ሺ2 ›.M Proclamation No. 668 /2010

የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ አዋጅ …… ገጽ 5¹þ2)07 Disclosure and Registration of Assets Proclamation …Page 5217

xêJ qÜ_R 6)%8/2ሺ2 PROCLAMATION NO. 668/2010.

A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE


ሀብትን ለማሳወቅና ለማስመዝገብ የወጣ አዋጅ DISCLOSURE AND REGISTRATION OF ASSETS

ሀብትን ማሳወቅና ማስመዝገብ የመንግሥት WHEREAS, the disclosure and registration of


አሠራርን በግልጽነትና በተጠያቂነት ላይ assets is important to enhance transparency and
ለመመስረት አስፈላጊ በመሆኑ፤ accountability in the conduct of public affairs;

ሀብት ማሳወቅና ማስመዝገብ ሙስናና ብልሹ WHEREAS, the disclosure and registration of
አሠራርን ለመከላከልና መልካም አስተዳደርን assets is of paramount importance in the prevention
ለማስፈን ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው በመሆኑ፤ of corruption and impropriety and helps to enhance
good governance;
የመንግሥት የሥራ ሃላፊነትና የግል ጥቅም
WHEREAS, it is necessary to put in place a
ሳይቀላቀሉ በየራሳቸው መንገድ የሚመሩበትን
transparent system that would help the conduct of
ግልጽ ሥርዓት መዘርጋት ሊፈጠር የሚችለውን
public affairs and private interest go separate without
የጥቅም ግጭት ለማስወገድ እንደሚረዳ intervening into one another’s territory so as to avoid
በመታመኑ፤ possible conflict of interest;
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ- NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55
ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ $5 (1) መሠረት sub article (1) of the Constitution of the Federal
የሚከተለው ታውጇል፡፡ Democratic Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as
follows:

PART ONE
ክፍል አንድ
GENERAL
ጠቅላላ
1. Short Title
1. አጭር ርዕስ

ይህ አዋጅ “የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ This Proclamation may be cited as the


አዋጅ ቁጥር 6)%8/2ሺ2” ተብሎ ሊጠቀስ “Disclosure and Registration of Assets
ይችላል፡፡ Proclamation No.668 /2010.”

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
gA 5¹þ2)08 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5218

2. ትርጓሜ 2. Definitions
In this Proclamation, unless the context
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው requires otherwise:
ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡-

1/ “ሀብት” ማለት ማንኛውም የማይንቀሳቀስ 1/ “asset” means any movable or immovable


ወይም የሚንቀሳቀስ ወይም ግዙፍነት ያለው or tangible or intangible property and
ወይም የሌለው ንብረት ሲሆን የመሬት includes landholdings and debts;
ይዞታን እና ዕዳን ይጨምራል፤

2/ “ኮሚሽን” ማለት የፌዴራል ሥነ-ምግ 2/ “Commission” means the Federal Ethics


ባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ነው፤ and Anti-Corruption Commission;
3/ “የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል” ማለት 3/ “ethics liaison unit” means a unit entrusted
በመንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም በመንግ- with the duty to coordinate and advise on
ሥት የልማት ድርጅት የሥነ-ምግባር ሁኔ ethical issues in a public office or a public
ታን የሚያስተባብርና የሚያማክር አካል enterprise;
ነው፤

4/ “ተሿሚ” ማለት የሚከተሉትን ያጠቃ- 4/ “appointee” includes the following:


ልላል፡-
a) the President of the Republic, the Prime
ሀ/ የሪፐብሊኩን ፕሬዚዳንት፣ ጠቅላይ Minister, the Deputy Prime Minister,
ሚኒስትሩን፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒ- Ministers, State Ministers, Deputy
ስትሩን፣ ሚኒስትሮችን፣ ሚኒስትር Ministers, Commissioners, Deputy
ዴኤታዎችን፣ ምክትል ሚኒስትሮ- Commissioners, Director Generals and
ችን፣ ኮሚሽነሮችን፣ ምክትል ኮሚ- Deputy Director Generals;
ሽነሮችን፣ ዋና ዳይሬክተሮችንና
ምክትል ዋና ዳይሬክተሮችን፤

ለ/ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተሞች


b) Mayors and other appointees of the
አስተዳደሮች ከንቲባዎችንና ሌሎች Addis Ababa and Dire Dawa city
ተሿሚዎችን፤ administrations;

ሐ/ የመደበኛና የከተማ ነክ ፍርድ c) Presidents, Deputy Presidents and


ቤቶች ፕሬዝዳንቶችን፣ ምክትል judges of regular and municipal
ፕሬዝዳንቶችንና ዳኞችን፤ courts;
d) appointees of the defense forces and
መ/ የመከላከያ ሠራዊትና ፖሊስ police;
ተሿሚዎችን፤

ሠ/ አምባሳደሮችን፣ የቆንስላዎችና e) ambassadors, heads of consuls and


የሌሎች የዲፕሎማቲክ ሚሲዮን other diplomatic missions;
ኃላፊዎችን፤

ረ/ ዋና ኦዲተርንና ምክትል ዋና f) the Auditor General and the Deputy


Auditor General;
ኦዲተርን፤

ሰ/ የብሔራዊ ባንክ ገZና ምክትል g) the Governor and Deputy Governor of


ገZን፤ the National Bank;
ሸ/ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች h) Members of Board of Directors,
የሥራ አመራር ቦርድ አባላትን፣ Managers and Deputy Managers of
ሥራ አስኪያጆችንና ምክትል Public Enterprises;
ሥራ አስኪያጆችን፤
gA 5¹þ2)09 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5219

ቀ/ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት i) Presidents and Deputy Presidents of


ተቋሞች ፕሬዝዳንቶችንና ምክትል government higher education
ፕሬዝዳንቶችን፡፡ institutions.
5/ “elected person” includes members of :
5/ “ተመራጭ” ማለት የሚከተሉትን
ያጠቃልላል፡-
a) the House of Peoples’ Representatives;
ሀ/ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
አባሎችን፤
b) the House of the Federation; and
ለ/ የፌዴሬሽን ምክር ቤት
አባሎችን፣ እና
c) the Addis Ababa and Dire Dawa city
ሐ/ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተሞች administration councils;
አስተዳደር ምክር ቤቶች
አባሎችን፡፡

6/ “የመንግሥት ሠራተኛ” ማለት 6/ “public servant” includes the following:


የሚከተሉትን ያጠቃልላል:-

ሀ/ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና በመን- a) department heads, directors and service


ግሥት የልማት ድርጅቶች የመምሪያ heads of public offices and public
ኃላፊነት፣ የዳይሬክተርነት፣ የአገል- enterprises and other employees
ግሎት ኃላፊነትና ከነዚህ ተመጣጣኝና having equivalent or higher ranks;
በላይ ደረጃ ያላቸው ሠራተኞችን፤

ለ/ የተሿሚዎች አማካሪዎችን፤ b) advisors of appointees;


c) employees of public offices performing
ሐ/ ፈቃድ የመስጠት፣ የመቆጣጠር ወይም
licensing, regulating or tax collection
ግብር የመሰብሰብ ሥራ የሚያከናውኑ
የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሠራተኞ-
functions, prosecutors, investigators,
ችን፣ ዐቃቤ ሕጎችን፣ መርማሪዎችን፣ traffic police officers; and
የትራፊክ ፖሊሶችን፣ እና

መ/ ኮሚሽኑ በሚያወጣው መመሪያ ተለይ- d) other employees of public offices and


ተው የሚወሰኑ ሌሎች የመንግሥት public enterprises to be specified by
መሥሪያ ቤቶችና የመንግሥት የልማት directives of the Commission;
ድርጅቶች ሠራተኞችን፡፡

7/ “ቤተሰብ” ማለት የተሿሚ፣ የተመራጭ 7/ “family” means the spouse or a dependant


ወይም የመንግሥት ሠራተኛ የትዳር ጓደኛ child, under the age of 18, or an appointee,
ወይም በሥሩ የሚተዳደር ዕድሜው 08 elected person or a public servant and
ዓመት ያልሞላ ልጅ ሲሆን ጋብቻ ሳይፈጽም include a person living together under
እንደ ባልና ሚስት አብሮ የሚኖር ሰውን irregular union and an adopted child;
እና የጉዲፈቻ ልጅን ይጨምራል፤

8/ “የቅርብ ዘመድ” ማለት የተሿሚ፣ 8/ “close relative” includes ascendants,


የተመራጭ ወይም የመንግሥት ሠራተኛ descendants, siblings and other persons
ወላጆችን፣ ተወላጆችን፣ እህቶችን፣
related to an appointee, elected person or a
ወንድሞችን እና ሌሎች እስከ ሦስተኛ ደረጃ
public servant by consanguinity or affinity
የሥጋ ወይም የጋብቻ ዝምድና ያላቸው
up to the third degree;
ሰዎችን ያጠቃልላል፤
gA 5¹þ2)! ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5220

9/ “የመንግሥት መሥሪያ ቤት” ማለት


9/ “public office” means any office the budget
ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል በመንግ-
of which is fully or partially allocated by
ሥት በጀት የሚተዳደርና የሕግ አው- government and in which legislative,
ጭነት፣ የዳኝነት ወይም አስፈጻሚነት judicial or executive activities of
የመንግሥት ሥራዎች የሚከናወኑበት government are performed;
ማናቸውም መሥሪያ ቤት ነው፤

0/ “የመንግሥት ልማት ድርጅት” ማለት 10/ “public enterprise” means any public
የመንግሥት የባለቤትነት ድርሻ በሙሉ enterprise or a share company in which the
ወይም በከፊል ያለበት ማንኛውም total or part of the holdings is owned by
የመንግሥት የልማት ድርጅት ወይም government.
የአክሲዮን ኩባንያ ነው፤
11/ “person” means a natural or juridical person;
01/ “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ
የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፤
12/ any expression in the masculine gender
02/ ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለጸ includes the feminine.
አነጋገር ሴትንም ይጨምራል፡፡

3. የተፈጻሚነት ወሰን 3. Scope of Application

ይህ አዋጅ በፌዴራል መንግሥት እና በአዲስ This Proclamation shall be applicable to


አበባና በድሬዳዋ ከተሞች አስተዳደሮች appointees, elected persons and public servants
of the Federal Government and the Addis
ተሿሚዎች፣ ተመራጮችና የመንግሥት
Ababa and Dire Dawa city administrations.
ሠራተኞች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

ክፍል ሁለት PART TWO


ሀብትን ስለማሳወቅና ስለማስመዝገብ DISCLOSURE AND REGISTRATION
OF ASSETS

4. የማስመዝገብ ግዴታ 4. Obligation to Register

1/ ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም 1/ Any appointee, elected person or public


የመንግሥት ሠራተኛ፡- servant shall have the obligation to disclose
and register:
ሀ/ በራሱና በቤተሰቡ ባለቤትነት ወይም
a) the assets under the ownership or
ይዞታ ሥር የሚገኝ ሀብትን፣ እና
possession of himself and his family; and
ለ/ የራሱንና የቤተሰቡን የገቢ ምንጮች፣ b) sources of his income and those of his
family.
የማሳወቅና የማስመዝገብ ግዴታ አለበት፡፡

2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት 2/ The appointee, elected person or public
ሀብቱን የሚያስመዘግብ ተሿሚ፣ servant who registers his assets pursuant to
ተመራጭ ወይም የመንግሥት ሠራተኛ sub-article (1) of this Article shall fill the
የራሱንና የቤተሰቡን ሀብትና የገቢ particulars of his assets and sources of
ምንጮች ለየብቻ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ income and those of his family in separate
ቅጽ ላይ በመሙላት ትክክለኛነቱን forms designed for such purposes and
በፊርማው ያረጋግጣል፡፡ authenticate the same by his signature.
gA 5¹þ2)!1 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5221

5. በምዝገባ ስለማይካተት ሀብት 5. Assets Exempted from Registration

1/ የዚህ አዋጅ አንቀጽ 4 ድንጋጌ ቢኖርም 1/ Notwithstanding the provisions of Article 4 of


የሚከተሉት ሀብቶች አይመዘገቡም፡- this Proclamation, the following assets shall
be exempted from registration:

ሀ/ በውርስ ተገኝቶ በጋራ የተያዘና


a) common property acquired through
ለወራሾቹ የግል አገልግሎት የሚ-
inheritance and held by the heirs for
ውል ንብረት፤
private use;
ለ/ የቤት እቃዎችና የግል መገልገያ- b) household goods and personal effects;
ዎች፤

ሐ/ ከጡረታ የሚገኝ ገቢ፡፡ c) pension benefits;

2/ ማንኛውም ተሿሚ፣ ተማራጭ ወይም 2/ Any appointee, elected person or a public


የመንግሥት ሠራተኛ በዚህ አንቀጽ servant who has a share in a common
ንዑስ አንቀጽ /1/ /ሀ/ መሠረት በጋራ property held in accordance with sub-article
(1) (a) of this Article shall disclose his share
የተያዘ ንብረት በወራሾች መካከል
for registration as soon as the property is
እንደተከፋፈለ ድርሻውን አሳውቆ
liquidated among the heirs.
ማስመዝገብ አለበት፡፡

6. Body in Charge of Registration


6. ስለመዝጋቢ አካል

1/ የተሿሚዎችን፣ የተመራጮችንና የመን 1/ The Commission shall register assets of


ግሥት ሠራተኞችን ሃብት የሚመዘግበው appointee, elected person or public servant.
ኮሚሽኑ ይሆናል፡፡

2/ ኮሚሽኑ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የተሿሚ


2/ The Commission may delegate fully or
ዎችን፣ የተመራጮችን ወይም የመንግሥት
partially as the case may be Ethics Liaison
ሠራተኞችን ሃብት እንዲመዘግብ እንደሁ Unit to register assets of appointee, elected
ኔታው በሙሉ ወይም በከፊል የሥነ-ምግባር person or public servant when it deems it
መከታተያ ክፍልን ሊወክል ይችላል፡፡ necessary.

3/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /2/ መሠረት 3/ Each ethics liaison unit shall send the
ውክለና የተሰጠው እያንዳንዱ የሥነ- document of registration of assets submitted
to it in accordance with sub-article (2) of
ምግባር መከታተያ ክፍል በዚህ አዋጅ
Article 4 of this Proclamation to the
አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ /2/ መሠረት
Commission within 30 days from the date of
የቀረበለትን የሃብት ማስመዝገቢያ ሰነድ registration.
ምዝገባው በተደረገ በ" ቀናት ውስጥ
ለኮሚሽኑ ያስተላልፋል፡፡
4/ The Commission shall be the custodian of
4/ ኮሚሽኑ በዚህ አንቀጽ መሠረት የተከና- documents of registration of assets under this
ወኑ የሀብት ምዝገባ ሰነዶች ጠባቂ ሆኖ Article, and shall issue certificates of
ያገለግላል፡፡ ሃብታቸውን ላስመዘገቡ registration to the appointees, elected persons
ተሿሚዎች፣ ተመራጮችና የመንግሥት and public servants whose assets have been
ሠራተኞች የምዝገባ ማረጋገጫ ምስክር registered.
ወረቀት ይሰጣል፡፡
gA 5¹þ2)!2 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5222

7/ ምዝገባ ስለሚካሄድበት ጊዜ 7. Time of Registration

1/ ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም 1/ Any appointee, elected person or public


የመንግሥት ሠራተኛ ይህ አዋጅ ሥራ ላይ servant shall disclose and register his assets
ከዋለበት ከስድስት ወር በኋላ ባለው ስድስት within six months after the six months from
ወር ውስጥ ሀብቱን ማሳወቅና ማስመዝገብ the coming in to force of this Proclamation.
አለበት፡፡

2/ ማንኛውም አዲስ ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም 2/ Any newly appointed, elected or employed
የመንግሥት ሠራተኛ ሀብቱን የሚያሳውቀ- person shall disclose and register the his
ውና የሚያስመዘግበው ከተሾመበት፣ ከተመ - assets within 45 days following his
ረጠበት ወይም ከተቀጠረበት ቀን ጀምሮ በ#5 appointment, election or employment.
ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

3/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ ወይም 3/ Any appointee, elected person or public
/2/ መሠረት ሀብቱን ያስመዘገበ servant who has registered his assets in
ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም accordance with sub-article (1) or (2) of this
የመንግሥት ሠራተኛ ከዚያ በኋላ Article shall disclose and reregister the same
ሀብቱን የሚያሳውቀውና የሚያስመዘግ every two years within 30 days from the end
በው በየሁለት ዓመቱ ሆኖ የበጀት ዓመቱ of the budget year.
በተጠናቀቀ በ" ቀናት ውስጥ ይሆናል፡፡

8. የምዝገባ ጊዜን ስለማራዘም 8. Extension of Time of Registration

1/ የምዝገባ ጊዜ እንዲራዘምለት የሚጠይቅ 1/ A person demanding an extension of the time


ሰው ምዝገባውን ማራዘም ያስፈለገበትን of registration may establish the cause for the
extension in writing and submit the same to
ምክንያት በጽሑፍ በመግለጽ የምዝገባ
the Commission or to the relevant ethics
ጊዜው በተጠናቀቀ በአምስት ቀናት
liaison unit within five days from the expiry
ውስጥ ለኮሚሽኑ ወይም ለሚመለከተው of the time of registration.
የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል
ማመልከት ይችላል፡፡
2/ The commission or the relevant ethics liaison
2/ ኮሚሽኑ ወይም ጉዳዩ የሚመለከተው unit may, upon ascertaining that the
የሥነ ምግባር መከታተያ ክፍል በዚህ application submitted under sub-article (1) of
አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት this Article is based on sufficient cause,
የቀረበለት ጥያቄ በበቂ ምክንያት extend the time of registration only once for
የተደገፈ ሆኖ ሲያገኘው የምዝገባውን up to 30 days.
ጊዜ ለአንድ ጊዜ እስከ " ቀናት
ሊያራዝም ይችላል፡፡

3/ የምዝገባ ጊዜ እንዲራዘምለት ለሥነ- 3/ An applicant whose application for extension


ምግባር መከታተያ ክፍል ያቀረበው of the time of registration is rejected by an
አቤቱታ ውድቅ የተደረገበት አመልካች ethics liaison unit may apply to the
ውሳኔው በደረሰው አምስት ቀናት ውስጥ Commission within five days from receipt of
the decision of the ethics liaison unit. The
ቅሬታውን ለኮሚሽኑ ሊያቀርብ ይችላል፡፡
decision of the Commission shall be final.
ኮሚሽኑ የሚሰጠው ውሳኔም የመጨረሻ
ይሆናል፡፡
9. Late Registration
9. ዘግይቶ ስለማስመዝገብ
If an appointee, elected person or a public
በመደበኛው ወይም በተራዘመለት የማስመዝገቢያ
servant fails to register his assets within the
ጊዜ ውስጥ ሀብቱን ያላስመዘገበ ተሿሚ፣
ተመራጭ ወይም የመንግሥት ሠራተኛ ብር 1ሺ
normal or extended period of registration, he shall
መቀጫ ከፍሎ በ" ቀናት ውስጥ ሊያስመዘግብ pay a fine of Birr 1,000and register his assets
ይችላል፡፡ within 30 days.
gA 5¹þ2)!3 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5223

0. ከስንብት በኋላ ስለሚከተሉ ግዴታዎች 10. Post Employment Obligations

ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም የመንግሥት Any appointee, elected person or a public servant
ሠራተኛ በጡረታ ሲገለል ወይም በማንኛውም who has retired or terminated his service on any
ምክንያት አገልግሎቱን ሲያቋርጥ ሀብቱን በ" ground shall disclose his assets to the
ቀናት ውስጥ ለኮሚሽኑ ወይም ለሚመለከተው Commission or the concerned ethics liaison unit
የሥነ-ምግባር መከታ ተያ ክፍል እንዲሁም within 30 days from the date of his retirement or
ከሁለት ዓመት በኋላ ለመጨረሻ ጊዜ ለኮሚሽኑ termination of service and finally to the
ማሳወቅ አለበት፡፡ commission after two years.

01. የምዝገባን ትክክለኛነት ስለማረጋገጥ 11. Verification of Registration

1/ ኮሚሽኑ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 1/ The Commission shall undertake a verification
/2/ መሠረት በተሿሚ፣ በተመራጭ ወይም process on the information submitted by an
በመንግሥት ሠራተኛ በተሞላ መረጃ appointee, an elected person or a public
ያልተሟላ፣ ትክክል ያልሆነ ወይም የሀሰት servant in accordance with sub-article (2) of
መረጃ የያዘ መሆኑን ለመጠርጠር በቂ Article 4 of this Proclamation where it has
ምክንያት ሲኖረው ወይም ሀብቱ በትክክል sufficient ground to suspect the submission
አልተመዘገበም የሚል ጥቆማ ሲቀርብ ወይም of incomplete, inaccurate or false information
በተፈጸመ ወንጀል ምክንያት ምርመራ or where information is received on the
ሲጀመር የምዝገባውን ትክክለኛነት የማጣራት inaccuracy of the registration or a criminal
ተግባር ያከናውናል፡፡ investigation is underway.
2/ ኮሚሽኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ 2/ The Commission may, in the course of
መሠረት የማጣራት ተግባር ሲያከና verification process under sub-article (1) of
ውን፡- this Article:

ሀ/ ጉዳዩ የሚመለከተው ተሿሚ፣ a) require the concerned appointee, elected


ተመራጭ ወይም የመንግሥት person or public servant to produce
ሠራተኛ ተጨማሪ መረጃ ወይም additional information and clarification
ማብራሪያ እንዲያቀርብ ሊጠይ of the issue;
ቀው፣

ለ/ የተሿሚውን፣ የተመራጩን ወይም b) order any bank, financial institution or


የመንግሥት ሠራተኛውን ሀብት any other person having information
የሚመለከት መረጃ ያለው ባንክ፣ regarding the assets of the concerned
appointee, elected person or public
የፋይናንስ ተቋም ወይም ማንኛ
servant to furnish such information; and
ውም ሌላ ሰው መረጃውን እንዲሰጥ
ሊያዘው፣ እና
c) avail itself of the professional assistance
ሐ/ የዋና ኦዲተርን ወይም የሌላ of the Auditor General or any other
አግባብነት ያለውን አካል ሙያዊ relevant body.
ድጋፍ ሊጠቀም፣
ይችላል፡፡

3/ ኮሚሽኑ ያልተሟላ፣ ትክክል ያልሆነ 3/ Whenever the Commission ascertains, with


ወይም የሀሰት መረጃ መቅረቡን በማስረጃ evidence, the existence of incomplete,
ሲያረጋግጥ ጥፋት በፈጸመው ሰው ላይ inaccurate or falsified information, it shall
በህጉ መሠረት አስፈላጊው እርምጃ cause necessary measures to be taken upon
እንዲወሰድበት ያደርጋል፡፡ the culprit according to the law.
gA 5¹þ2)!4 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5224

02. የምዝገባ መረጃ ተደራሽነት 12. Accessibility of Registered Information

1/ በኮሚሽኑ እጅ የሚገኝ ማንኛውም የተ 1/ All information regarding the registration of


ሿሚ፣ የተመራጭ ወይም የመንግሥት assets of an appointee, elected person or a
ሠራተኛ የሀብት ምዝገባ መረጃ ለህዝብ public servant shall be open to the public.
ክፍት ይሆናል፡፡
2/ Any person who wishes to access information
2/ ስለሀብት ምዝገባ መረጃ የሚፈልግ
regarding the registration of assets may apply
ማንኛውም ሰው ጥያቄውን በጽሁፍ ለኮ in writing to the Commission or to the
ሚሽኑ ወይም ጉዳዩ ለሚመለከተው concerned ethics liaison unit.
የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ሊያቀ
ርብ ይችላል፡፡
3/ The Commission or the concerned ethics
3/ ኮሚሽኑ ወይም የሚመለከተው የሥነ- liaison unit shall accept and grant the
ምግባር መከታተያ ክፍል የቀረበውን information requested to the requesting
ጥያቄ በመቀበል የምዝገባውን መረጃ person.
ለጠየቀው ሰው መስጠት አለበት፡፡

4/ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች ቢኖሩም 4/ Notwithstanding the provisions of this Article


የቤተሰብ ሀብትን የሚመለከት የምዝገባ the information regarding the registration of
መረጃ ለፍትህ ሥራ ወይም ኮሚሽኑ family assets shall be confidential unless
አስፈላጊ ነው ብሎ ለሚወስነው ጉዳይ disclosure is required in the interest of justice
ካልሆነ በስተቀር በሚስጥር የሚያዝ or for other purposes to be determined by the
Commission as necessary.
ይሆናል፡፡
5/ The Commission shall provide the public
5/ ኮሚሽኑ በዚህ አዋጅ መሠረት በየሁለት
with general information regarding the
ዓመቱ ስላከናወነው የሀብት ምዝገባ registration of assets under this Proclamation
አጠቃላይ መረጃ በሪፖርት መልክ every two years by way of reports.
ያወጣል፡፡

03. የሃብት አለመመዝገብ የሚያስከትለው ውጤት 13. Effect of Non-Registration of Assets

በዚህ አዋጅ መሠረት ያልተመዘገበ ማናቸ Any asset of an appointee, an elected person or a
ውም የተሿሚ፣ የተመራጭ ወይም የመን public servant not registered in accordance with
ግሥት ሠራተኛ ሀብት ተቃራኒ ማስረጃ this Proclamation shall, in the absence of proof to
ካልቀረበ በስተቀር ለወንጀል ሕግ አንቀጽ the contrary, be considered as an unexplained
4)09/2/ ድንጋጌ አፈጻጸም ሲባል ምንጩ property for the purpose of applying the
እንዳልታወቀ ንብረት ይቆጠራል፡፡ provisions of Article 419(2) of the Criminal
Code.
ክፍል ሶስት
PART THREE
የጥቅም ግጭትን ስለማሳወቅና ስለማስወገድ
DISCLOSURE AND AVOIDANCE OF CONFLICT
OF INTEREST
04. መ ር ህ
14. Principle

ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም Any appointee, elected person or a public servant
የመንግሥት ሠራተኛ የያዘውን መንግሥታዊ shall use the public office to which he is entrusted
የሃላፊነት ቦታ የሕዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ to protecting the public interest alone. On no
ብቻ ማዋል አለበት፡፡ በማንኛውም ምክንያት account shall he secure personal gain from the
ቢሆን በሥራው አጋጣሚ ያገኘውንና ሕዝብ information brought to his knowledge as a result
እንዲያውቀው ያለተደረገን መረጃ ለግል of his assumption of public office and not made
ጥቅሙ ማዋል የለበትም፡፡ public.
gA 5¹þ2)!5 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5225

05. ስጦታ፣ መስተንግዶና የጉዞ ግብዣ 15. Gift, Hospitality and Sponsored Travel

1/ ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም 1/ Any appointee, elected person or a public


የመንግሥት ሠራተኛ የመወሰን servant may not accept any gift, hospitality
ሥልጣኑን የሚፈታተን ወይም የጥቅም or sponsored travel that may put his
authority to decide under question or ensue
ግጭት የሚፈጥር ስጦታ፣ መስተንግዶ
conflict of interest.
ወይም የጉዞ ግብዣ መቀበል የለበትም፡፡
2/ Notwithstanding sub-article (1) of this
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ የተደነገገው
Article, if refusal to accept a gift,
ቢኖርም የቀረበለትን ስጦታ፣ መስተንግዶ
ወይም የጉዞ ግብዣ ያለመቀበል በስራ
hospitality or sponsored travel may
ግንኙነት ላይ ጉደት የሚያስከትል ሆኖ ሲገኝ jeopardize working relation, an appointee,
ስጦታውን፣ መስተንግዶውን ወይም የጉዞ an elected person or a public servant may
ግብዣውን ለመቀበል ይችላል፡፡ ሆኖም accept the gift, hospitality or sponsored
የተቀበለውን ስጠታ አግባብ ላለው travel; provided, however, that he shall
የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም deposit the gift with the relevant public
የመንግሥት የልማት ድርጅት ገቢ ማድረግ office or public enterprise or disclose the
ወይም መስተንግዶውን ወይም የጉዞ hospitality or sponsored travel to the
ግብዣውን ለኮሚሽኑ ወይም አግባብ ላለው Commission or the relevant ethics liaison
የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ማሳወቅ unit.
አለበት፡፡

06. የጥቅም ግጭትን ለማስወገድ መወሰድ 16. Measures to be Taken to Avoid Conflict of
ስላለበት እርምጃ Interest

1/ ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም 1/ Where an appointee, an elected person or a


የመንግሥት ሠራተኛ በመንግሥት public servant encounters a case that may
የሥራ ሃላፊነቱና በራሱ ወይም በቅርብ lead to a conflict between his official duty
ዘመዱ የግል ጥቅም መካከል ግጭት and his own or his close relative’s private
ሊያስከትልበት የሚችል ጉዳይ interest, he shall:
ሲያጋጥመው፡-
a) refrain from giving decision or opinion
ሀ/ በጉዳዩ ላይ ውሳኔ ወይም አስተያየት on the case as well as from taking any
ከመስጠት እንዲሁም ከኃላፊነቱ ጋር action that may be inconsistent with
የማይጣጣም ወይም ታማኝነቱን his official duty or may compromise
ጥርጣሬ ውስጥ የሚጥል ማንኛውንም his loyalty; and
ድርጊት ከመፈጸም መቆጠብ፣ እና
b) disclose the situation to the concerned
ለ/ ሁኔታውን ለሚመለከተው የበላይ higher official.
ኃላፊ ማሳወቅ፣
አለበት፡፡

2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ 2/ A higher official who has received a
መሠረት የጥቅም ግጭት ሊከሰት መቻሉ disclosure under sub-article (1) of this
የተገለጸለት የበላይ ኃላፊ እንደሁኔታው Article may instruct the appointee, elected
ተሿሚው፣ ተመራጩ ወይም የመንግ person or public servant to continue
ሥት ሠራተኛው ጉዳዩን ማየቱን አንዲ handling the case or may delegate another
ቀጥል መመሪያ ሊሰጠው ወይም ሌላ ሰው person instead, as the case may be.
ተተክቶ እንዲያየው ሊያደርግ ይችላል፡፡
gA 5¹þ2)!6 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5226

07. የጥቅም ግጭት መከሰቱን ተከትሎ 17. Measures to be Taken Following the Event of
ስለሚወሰድ እርምጃ Conflict of Interest

ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም Any appointee, elected person or public servant
የመንግሥት ሠራተኛ በመንግሥት የሥራ shall, following any event of conflict between
his official duty and his own or his close
ሃላፊነቱና በራሱ ወይም በቅርብ ዘመዱ የግል
relative’s private interest, publicly admit his
ጥቅም መካከል ግጭት መከሰቱን ተከትሎ
fault and ask for apology or resign from office,
በራሱ ተነሳሽነት ወይም በበላይ ኃላፊው
on his own initiative or when required by his
ሲጠየቅ ጥፋተኛ መሆኑን በይፋ አምኖ superior to do so.
ይቅርታ የመጠየቅ ወይም ራሱን ከኃላፊነት
የማግለል ግዴታ አለበት፡፡

08. ከሥራ መልቀቅ በኋላ ስለሚኖር ክልከላ 18. Post Employment Limitation

ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም


የመንግሥት ሠራተኛ ሥራ በለቀቀ እስከ Any appointee, elected person or public servant
ሁለት ዓመት ድረስ ሲቆጣጠራቸው ከነበረው may not take up any benefit ensuing work from
ሰዎች ጋር ጥቅም የሚያስገኙ ሥራዎች persons whom he used to control, until two
መሥራት የለበትም፡፡ ዝርዝሩ በደንብ እና years after leaving office. The details shall be
/ወይም/ በመመሪያ ይገለጻል፡፡ provided in regulations and/or directives.

09. የጥቅም ግጭትን የማሳወቅ ግዴታን 19. Failure to Disclose Conflict of Interest
ስላለመወጣት
An appropriate administrative sanction shall, in
accordance with the relevant code of ethics, be
ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም
taken against any appointee, elected person or
የመንግሥት ሠራተኛ የጥቅም ግጭት
public servant who fails to disclose any conflict
መኖሩን በዚህ አዋጅ መሠረት የማሳወቅ of interest in accordance with this
ግዴታውን ካልተወጣ አግባብ ባለው የሥነ- Proclamation.
ምግባር ደንብ መሠረት ተገቢው
አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰድበታል፡፡

ክፍል አራት PART FOUR


ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች MISCELLANEOUS PROVISIONS

!. ጥቆማ ስለማቅረብ 20. Whistle-blowing

1/ ማንኛውም ሰው ይህንን አዋጅ ጥሷል 1/ Any person may file whistle-blowing


በሚለው ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም against an appointee, an elected person, or
የመንግሥት ሠራተኛ ላይ ጥቆማ a public servant for breaching this
ማቅረብ ይችላል፡፡ Proclamation.

2/ A whistle-blowing shall be submitted, in


2/ ጥቆማው እስከተቻለ ድረስ ከደጋፊ
writing, to the commission or the relevant
ማስረጃ ጋር በፅሁፍ ለኮሚሽኑ ወይም ethics liaison unit and, as much as possible,
አግባብ ላለው የሥነ-ምግባር መከታተያ be accompanied with supporting evidence.
ክፍል ይቀርባል፡፡

3/ በቀረበው ጥቆማ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ 3/ The investigation process and related


እስኪሰጥ ድረስ የምርመራ ሂደቱና documents shall be kept confidential until
መዛግብቱ በሚስጠር ተይዘው ይቆያሉ፡፡ final decision is taken on the whistle-
blowing.
gA 5¹þ2)!7 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5227

4/ በዚህ አንቀጽ መሠረት በቀረበ ጥቆማ 4/ If the information obtained through whistle-
የተገኘው መረጃ በወንጀል ህግ አንቀጽ blowing leads to the confiscation of assets
4)09/2/ የሀብት መወረስ ውሳኔ under Article 419(2) of the Criminal Code,
ለማሰጠት ካስቻለ የተወረሰው ሀብት the whistle-blower shall be entitled to 25%
ከሚያስገኘው ገቢ ውስጥ !5 በመቶ of the proceeds of the confiscated asset.
ለጠቋሚው ይከፈላል፡፡
21. Assuring Compliance
!1. የአዋጁን ተፈጻሚነት ስለማረጋገጥ
Any public office or public enterprise shall, to
ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም
ensure compliance with this Proclamation:
የመንግሥት የልማት ድርጅት የዚህ አዋጅ
ድንጋጌዎች በሥራ ላይ መዋላቸውን ለማረጋገጥ፡-
1/ facilitate the timely registration of assets of
1/ ተሿሚዎች፣ ተመራጮችና የመንግሥት
ሠራተኞች ሀብታቸውን በወቅቱ እንዲያስ
appointees, elected persons and public
መዘግቡ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፤ servants;

2/ አግባብ ያላቸው የሥነ-ምግባር ደንቦችን


2/ issue and enforce relevant code of ethics.
አውጥቶ ተፈጻሚ ያደርጋል፡፡

!2. ቅ ጣ ት 22. Penalty

1/ Any appointee, elected person or public


1/ ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም
servant who:
የመንግሥት ሠራተኛ፡-
a) fails to disclose his assets for
ሀ/ ሀብቱን በዚህ አዋጅ መሠረት
registration in accordance with this
ለምዝገባ ሳያሳውቅ ከቀረ ወይም ሆን
ብሎ ትክክል ያልሆነ የምዝገባ መረጃ
Proclamation or intentionally submits
ከሰጠ፣ ወይም
incorrect disclosure; or

ለ/ የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች በመተላ - b) in contravention of this Proclamation,


ለፍ ስጦታ፣ መስተንግዶ ወይም የጉዞ accepts a gift, hospitality or sponsored
ግብዣ ከተቀበለ ወይም የተቀበለውን travel, or fails to disclose any gift,
ስጦታ፣ መስተንግዶ ወይም የጉዞ hospitality or sponsored travel he has
ግብዣ ሳያሳውቅ ከቀረ፣ accepted;
በወንጀል ሕግ አንቀጽ 4)07 መሠረት shall be punished in accordance with
ይቀጣል፡፡ Article 417 of the Criminal Code.

2/ ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም 2/ Any appointee, elected person or public


የመንግሥት ሠራተኛ ማንኛውም ሰው servant who directly or indirectly takes any
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ! መሠረት ለኮሚ- reprisal measure against a whistle-blower
or witness for submitting whistle-blowing
ሽኑ ወይም ለሥነ-ምግባር መከታተያ
or giving witness or is about to submit
ክፍል ጥቆማ አቅርቧል ወይም ምስክ-
whistle-blowing or give testimony to the
ርነት ሰጥቷል ወይም ጥቆማ ለማቅረብ Commission or ethics liaison unit pursuant
ወይም ምስክርነት ለመስጠት ተዘጋጅ- to Article 20 of this Proclamation shall be
ቷል በሚል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ punished in accordance with Article 444 of
የበቀል እርምጃ የወሰደ እንደሆነ the Criminal Code.
በወንጀል ህግ አንቀጽ 4)#4 መሠረት
ይቀጣል፡፡
gA 5¹þ2)!8 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R 08 ሚያዝያ 4 qqN 2ሺ 2 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 18 12th April, 2010 …. page 5228

3/ ማንኛውም ተሿሚ፣ ተመራጭ ወይም 3/ Any appointee, elected person or public servant
የመንግሥት ሠራተኛ የጥቅም ግጭት who, either without disclosing the existence of
conflict of interest or acting upon being
መኖሩን ሳያሣውቅም ሆነ በዚህ አዋጅ authorized in accordance with sub-article (2) of
አንቀጽ 06 ንዑስ አንቀጽ /2/ መሠረት Article 16 of this Proclamation, uses his official
ተፈቅዶለት ሲሠራ የመንግሥት duty to promote his own or his close relative’s
ኃላፊነቱን ተጠቅሞ የራሱን ወይም private interest shall be punishable in
የቅርብ ዘመዱን የግል ጥቅም ያራመደ accordance with the relevant provisions of the
Criminal Code.
እንደሆነ አግባብ ባለው የወንጀል ህግ
ድንጋጌ መሠረት ይቀጣል፡፡
4/ Any person who maliciously submits
4/ ማንኛውም ሰው በክፉ ልቦና በመነሳሳት unfounded whistle-blowing pursuant to
ምንም ዓይነት መሠረት የሌለው ጥቆማ Article 20 of this Proclamation shall be
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ! መሠረት ካቀረበ punished with imprisonment not exceeding
እስከ ሦስት ዓመት ሊደርስ በሚችል three years or with a fine not exceeding
እሥራት ወይም እስከ ብር 2ሺ በሚደርስ Birr 2,000 or both.
መቀጮ ወይም በሁለቱም ይቀጣል፡፡

!3. ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጐች 23. Inapplicable Laws

ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ህግ ወይም No law or customary practice shall, in so far as


ማንኛውም ልማዳዊ አሰራር በዚህ አዋጅ it is inconsistent with this Proclamation, be
በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት applicable with respect to matters provided for
አይኖረውም፡፡ by this Proclamation.

!4. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን 24. Power to Issue Regulations and Directives

1/ The Council of Ministers may issue


1/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን አዋጅ
regulations necessary for the
ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ደንቦችን implementation of this Proclamation.
ሊያወጣ ይችላል፡፡
2/ The Commission may issue directives
2/ ኮሚሽኑ ይህንን አዋጅና በዚህ አንቀጽ necessary for the implementation of this
ንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት የወጡ Proclamation and regulations issued
ደንቦችን ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ pursuant to sub-article (1) of this Article.
መመሪያዎችን ሊያወጣ ይችላል፡፡

!5. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ 25. Effective Date

ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall enter into force up on
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ the date of publication in the Federal Negarit
Gazeta.
አዲስ አበባ ሚያዝያ 4 ቀን 2ሺ2 ዓ.ም
Done at Addis Ababa, this 12th day of April , 2010

GR¥ wLdgþ×RgþS
GIRMA WOLDEGIORGIS
yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE
PRESIDENT OF THE FEDERAL
¶pBlþK PÊzþÄNT
DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

You might also like