Professional Documents
Culture Documents
com
ዋጅ
Regulation No 119/2014
ደንብ ቁጥር ፻፲፱/ ፪¹!፯
የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት
Southern Nations, Nationalities and people’s
Regional State the Housing Development and
የቤቶች ልማትና አስተዳደር ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ደንብ Administration System Regulation
በክልሉ የቤት አቅርቦትን በማሻሻል፣ የመኖሪያ ቤት Whereas, it has been necessary to provide
እጥረትና ተያያዥ ችግሮችን በመቅረፍ እና እያደገ fortified sustainable household and organizational
የመጣውን የቤት ፍላጎት በበቂ ሁኔታ ለማስተናገድ service through improving house supply, alleviating
የሚያስችል የአሰራር ስርዓት በመፍጠር ዘላቂነት ያለው household scarcity and related problems and
የመኖሪያና የመስሪያ ቤት አገልግሎት ተጠናክሮ creating working system that enable to cope-up
እንዲቀርብ ማድረግ በማስፈለጉ፤
with the increasing house demand in the region;
የቤት ልማት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው የጎላ Whereas, it has been necessary to applicable
በመሆኑ በዜጎች መካከል ፍትሃዊ የሆነ የሀብት ክፍፍል fair resource distribution among citizens since social
እንዲኖር ማድረግ በማስፈለጉ፤ and economic importance of the housing
development is very important;
‹‹
የቤት አቅርቦት ፖሊሲና ስትራቴጂን ለማስፈጸም Whereas it has become necessary to have the
legal framework that help to implement the housing
የሚያግዝ የህግ ማ˜ቀፍ እንዲኖር ማድረግ supply policy and strategy;
በማስፈለጉ፤
የቤት ልማት፣ ማስተላለፍና አስተዳደር ስርዓት Whereas it has become necessary that the housing
development transformation and administration
ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን ማድረግ
system to be transparent and accountable;
በማስፈለጉ፤
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል Now therefore, southern nations, nationalities and
መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት የአስፈጻሚ peoples regional state administrative council has
issued this regulation in accordance with article 45
አካላትን ስልጣንና ተግባር እንደገና ለመወሰን
sub article 1 of the proclamation No 133/2011 that
በወጣው አዋጅ ቁጥር ፻፴፫ /፪ሺ፫ አንቀጽ ፵፭ ንዑስ issued to re-determine the power and duty of
አንቀጽ ፩ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህን ደንብ executive body;
አውጥቷል፡፡
ሕዝቦች ክልል መንግስት የቤቶች ልማትና southern Nations Nationalities Regional State
Housing Development and Administration
አስተዳደር ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ደንብ
procedure decision regulation No 119/2014”
ቁጥር ፻፲፱/፪¹!፯” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
፪. ትርጓሜ 2. Definition
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው In this proclamation, unless the context otherwise
ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡-
requires:-
፩. “ክ
ክልል” ማለት የደቡብ ብሔሮች፣
1. “Region” means Southern, Nation,
ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት
ነው፡፡ Nationalities and People’s Regional State
ashamlaws.wordpress.com
፪. “ቢሮ” ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና 2. “Bureau” Means the southern nation,
ህዝቦች ክልል መንግሥት የንግድ ኢንዱስትሪና nationalities and peoples regional state trade
፫. “ኢ
ኢንተርፕራይዝ” ማለት የደቡብ ብሔሮች፤ 3. “Enterprise“means the Southern Nation,
ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት Nationalities and Peoples Regional State
የቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ነው፤ Housing Development Enterprise;
የመብራት፣ የመንገድ እና የመሳሰሉትን መሰረተ light, road and the likes around housing
፰. «የመንግሥትና የግል ሽርክና» ማለት በክልሉ 8. “Government and private joint venture
”Means the definition vested in the Regional
መንግስት የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ
Government procurement and property
ቁጥር ፻፵፮/፪ሺ፬ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ ፳፰
administration proclamation No 146/2011
ላይ የተሰጠው ትርጉም ነው፡፡
article 2 sub article 28
፱. "በመንግስት አስተባባሪነት" ማለት በቤት
9. “With Government Co-ordination” Means
ፈላጊዎቸ ፍላጎትና ቁጠባ እና መንግስት
housing development program carried out at
ቦንድ በመግዛት በሚቀርብ ፋይናንስ በተለያየ different economic levels with financial supply
የምጣኔ ደረጃ የሚካሄድ የቤት ልማት from house seekers interest and saving and
፲. “ሪል ስቴት አልሚ” ማለት መኖሪያ ቤቶችን 10. “Real–estate Developer” Means legally
በመገንባት ለሽያጭ ወይም ለኪራይ licensed private investor who participates in
፲፩. “ነባር የመንግስት ቤቶች” ማለት በአዋጅ ቁጥር 11. “Old Goverment Houses” Means houses that
፲፪. “ባንክ” ማለት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 12. “Bank” Means the commercial bank of
ነው፡፡
Ethiopia
፭ . መር ሆ ች 5. Principles
በየትኛውም የክልሉ አካባቢዎች የሚከናወን Housing development carried out anywhere
፩. ድህነትን የሚቀርፍና ሰፊ የሥራ ዕድልን 1. Alivate poverty and create vast job opportunity
የሚፈጥር፣
፪. ውስን የሆነውን የከተማ መሬት በአግባቡና 2. Enable to use the limited urban land effectively
በቁጠባ ለመጠቀም የሚያስችል፣ and savely
፫. የፋይናንስ ምንጩ በዋናነት በግለሰቦች 3. Based or finance source mainly from individuals
ፍላጎትና ቁጠባ ላይ የሚመሠረት፣ interest and saving
፬. አቅምን ያገናዘበ፣ ደረጃውን የጠበቀና የቤት 4. Capable , standardized and encourage house
ግንባታን የሚያበረታታ፣ construction
፭. የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን፣ 5. Encourage residential house cooperative
የማህበረሰብ ልማት ተሳትፎንና ተቋማትን association, social development participation and
institutions;
የሚያበረታታ፣
፮. ልማታዊ ባለሃብትን በሰፊው የሚያሳትፍና 6. Encourage and allow the wide participation of
የሚያበረታታ፣ empowered private investors;
፯. ፍትሃዊነትና ግልጽነትን የሚያረጋግጥ፣ 7. Ensure impartiality and transparency;
፰. የህብረተሰብ ትስስርን፣ የሠፈሮችን እርጅናና 8. Eradicate high population tie and residence
መተፋፈግን የሚያስወግድ፣ oldness and suffocation;
፱. የአካባቢ ጥበቃን የሚያረጋግጥ፣ 9. Ensure environmental protection
፲. ሕገ-ወጥ ግንባታን የሚቀንስና በሂደትም 10. Reduce illegal construction and halt it through time;
የሚገታ፣
11. Encourage fast urbanization
፲፩. ፈጣን የከተማነት ዕድገትን የሚያበረታታ፣
፲፪. የአካል ጉዳተኞችን፣ የሴቶችና የመንግስት 12. Ensure accessibility for disabled
persons, women and civil servants
ሠራተኞችን ተጠቃሚነትና ተደራሽነት
ያረጋገጠ፣ መሆን ይኖርበታል፡፡
5
ashamlaws.wordpress.com
ሀ) አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች የቤት ባለቤት a. Housing construction for low income earners
የሚያደርግ የቤት ግንባታ በክልሉ መንግሥት shall be implemented with proportional
ሐ) በመካከለኛና ከፍተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ c. For middle and high living standard the
ዜጎችን ፍላጎትና የቁጠባ አቅምን መሠረት construction shall be implemented with bank
በማድረግ በሚሰጥ የባንክ ብድር ላይ loan grant based on the interest and saving
የተመሠረተ ግንባታ ሲሆን ተጠቃሚው capacity of citizens ; the user saves 40% of the
የቤቱን አርባ በመቶ የዋጋ ድርሻ በመቆጠብ cost of the house and the rest 60% loan to be
፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት 2. According to sub articles 1 of this article the
saving meter of house construction by
በመንግስት አስተባባሪነት የሚከናወን የቤት
government co-ordination can be improved
ግንባታ ቁጠባ ምጣኔ ከነባራዊ ሁኔታ ጋር
in future through process considering the
እየታየ ወደፊት በሂደት ሊሻሻል ይችላል፡፡
existing situations.
፫. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት 3. According to sub article 1 of this article
ቤቶቹ በሚገነቡበት አካባቢ የሚገኙ ነባር expenses for pulling out the existing
infrastructures which are found around the
መሠረተ ልማቶች ማስነሻ ወጪዎች እና
housing cities and; expenses for starching
እስከ ግንባታው መዳረሻ ድረስ ያለው
infrastructure up to the end of the construction
የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ወጪ በከተማ
shall be covered by city administrations and
አስተዳደሮችና በመሠረተ ልማት አቅራቢ
infrastructure supply institutions .
ተቋማት የሚሸፈን ይሆናል፡፡
8. Housing construction carried out by
፰. በግሉ ሴክተር የሚከናወን የቤት ግንባታ private sector
፩. ሌሎች አግባብነት ያላቸው ሕጎች 1. Notwithstanding others appropriate laws, housing
እንደተጠበቁ ሆነው በግል ሴክተር development carried out by private sector shall be
የሚከናወን የቤት ልማት፡- implemented
7
ashamlaws.wordpress.com
መሬት በጨረታ ገዝተው ወይም ቀደም private resident or rent service for societal
ልማት ማሟያ የሚስፈልገውን ወጪ place where infrastructure is not fulfilled and its
expense shall be calculated from the lease value.
የሚጋሩ ሲሆን ወጪው ከሊዝ ዋጋው
Its detail shall be covered in the directive to be
የሚታሰብ ይሆናል፡፡ ዝርዝሩም ቢሮው
issued by the bureau.
በሚያወጣው መመሪያ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
በዚህ ደንብና ይህንን ደንብ ለማስፈጸም on this regulation and the directive issued to
implement this regulation
በሚወጣው መመሪያ መሰረት ይደራጃሉ፡፡
፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት 2. The government provides land in lease law by
ለሚደራጁ የመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ grouping system for residential house co-
አማራጮችን ያቀርባል፤
፬. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፫ መሠረት 4. If the residential house co-operative
associations disfavored the alternative building
የቀረቡ የዲዛይን አማራጮችን ማህበራቱ
design provided by article 3, they can present
ለመጠቀም የማይፈልጉ ከሆነ የራሳቸውን their own building designs and approved
thereof.
የግንባታ ዲዛይን አሰርተው ማቅረብና
ማስጸደቅ ይችላሉ፡፡
9
ashamlaws.wordpress.com
፲. መንግሥትና በግል ባለሃብት ሽርክና የሚከናወን 10. Housing development carried out by
የመኖሪያ ቤት ልማት government and private investors joint
v e nt ur e
፩. በመንግሥትና በግል ባለሃብቱ ሽርክና 1. When residential house construction shall be carried
የመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚካሄድ ሲሆን out by government and private investor joint
መንግስት የለማ መሬት ያቀርባል፡፡ venture, the government provides conducive land
፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተደነገገው 2. The proclamation under sub article 1 of this
እንደተጠበቀ ሆኖ በቤት ግንባታ ላይ article as expected as it is, the private investor,
ከመንግሥት ጋር በሽርክና የሚሰራው የግል who works in joint venture with government
ባለሃብት በዕውቀቱ፣ በፈጠራ ችሎታው፣ participate with his knowledge , creativity talent,
፫. ባለሃብቶች ከመንግሥት ጋር በሽርክና በቤት 3. The government creates favorable conditions for
ግንባታ ላይ እንዲሳተፉ የምዝገባ፣ የግንባታ registration, construction license award and land
ፈቃድ አሰጣጥና የለማ መሬት አቅርቦት supply to be fast and accountable and make
ቀልጣፋና ተጠያቂነት ያለበት እንዲሆን investors participate in housing construction in joint
፬. በመንግሥትና በግል ባለሃብት ሽርክና 4. Detailed issues of housing construction carried out
by government and private investor joint venture
ስለሚከናወን የመኖሪያ ቤት ግንባታ ዝርዝር
shall be decided according to the directive issued by
ጉዳዩች ቢሮው ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት
the bureau dealing with finance and economy
ቢሮ ጋር በመመካከር በሚያወጡት መመሪያ
development bureau.
መሠረት የሚፈጸም ይሆናል፡፡
መሰረት በማድረግ በሚመርጡት የቤት earning and the house type they prefer.
፭. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፬ መሠረት 5. If the institutions disfavored the alternative
የቀረቡ የዲዛይን አማራጮችን ተቋማቱ building design provided by article 4, they can
present their own building designs and approved
ለመጠቀም የማይፈልጉ ከሆነ የራሳቸውን thereof.
የግንባታ ዲዛይን አሰርተው ማቅረብና
ማስጸደቅ ይችላሉ፡፡
6. The housing construction to be carried out by the
፮. በተቋማት ፍላጐትና ፋይናንስ የሚከናወን institution interest and finance shall be
የቤት ግንባታ በኢንተርኘራይዙ ወይም constructed by the enterprise or contractors to be
በመረጡት የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች chosen by them;
11
ashamlaws.wordpress.com
፲፪. በህዝብ ተሳትፎ የቤት ልማትን ዘላቂነት 12.Insuring sustain ability of housing
ስ ለ ማ ረጋ ገ ጥ development by public participation
፲፫. ስለ ማበረታቻ
13.Incentive
፪. ከፍተኛ የሕዝብ ዕድገት በተመዘገበባቸው 2. Priority shall be given for organs that
ከተሞች የከተማ ዕድገትና የቤት ልማቱ construct common upstairs building by
ሂደት እንዲፋጠን የከተማ ቦታን በቁጠባ wing urban safely to a accelerate the
በመጠቀም የጋራ ሕንፃ ወደ ላይ process of urban growth and housing
ለሚገነቡ አካላት ቅድሚያ እንዲያገኙ development in towns where high
ይደረጋል፡፡ population growth is registered
ክ ፍ ል ሶስ ት
PART THREE
ስለቤት ማስተላለፍ እና አስተዳደር
Transfer of house and administration
፲፬. ስለ ቤት ማስተላለፍ
14.Transfer of house
፩. በዚህ ደንብ አንቀጽ ፯ ንዑስ አንቀጽ ፩፣ ፪
እና ፫ መሠረት የሚከናወኑ የቤት 1. According to the sub article 1,2 and 3 of article
ልማት ፕሮግራሞች ለተጠቃሚዎች of this regulation the housing development
የሚተላለፉት በዕጣ ይሆናል፡፡ በዕጣው
programs shall be transferred to users by lottery
አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተሳታፊ የሚሆኑት
በዚህ ደንብ እና ደንቡን ለማስፈጸም system participants of the lottery draw
በሚወጣው መመሪያ የተዘረዘሩትን procedure I shall be those who only fulfill the
መስፈርቶች አሟልተው ሲገኙ ብቻ ነው፡፡ details criteria’s of this regulation and directive
issued to implement this regulation.
፪. በመንግስት አስተባባሪነት የሚከናወኑ የቤት
ግንባታዎች ለተጠቃሚዎች ሲተላለፉ 2. The transformation of the housing construction
የአካል ጉዳተኞችን፣ የሴቶችንና የመንግስት that have carried out by the coordination of the
government shall ensure the accessibility and
ሠራተኞችን ተጠቃሚነትና ተደራሽነት
usability of disabled ,women and
ያረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
13
governmental employees
ashamlaws.wordpress.com
ነው፡፡ bid.
፭. በኢንቨስትመንት ምክንያት የሚነሱ፣ የገቢ 5. The town may prepare another houses in its
አቅማቸው አነስተኛ የሆነና የጋራ መኖሪያ capacity for the lessee who shall be taking of
ቤቶችን መግዛት ለማይችሉ ተከራዮች by investment case, have low income and
ከተሞች እንደየአቅማቸው ምትክ ቤት incapable of buying condominium
ሊያዘጋጁ ይችላሉ፡፡
፮. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተደነገገው 6. Notwithstanding the provision the sub article
ቢኖርም አካባቢን ለማሻሻል በሚደረግ ጥረት (1) of this article residents who have been
evacuated in the activities to improve the
የሚፈናቀሉ ነዋሪዎች ማኅበራዊ ትስስራቸው
village shall be given priority to the
እንዳይናጋና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴያቸው
condominium construction to be built by
እንዳይስተጓጎል አቅማቸው ከፈቀደ በነበሩበት
governmental coronation in their living villages
አካባቢ በመንግሥት አስተባባሪነት ከሚገነቡት
based on their capacity and use it when they
የጋራ መኖሪያ ሕንፃዎች ውስጥ የሚገኙ
fulfill the necessary per payment not to
ቤቶችን ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እና instable their social relationship and not to
የሚያስፈለገውን ቅድመ ክፍያ አሟልተው interrupt their economic activities .
ሲገኙ እንዲጠቀሙ ይደረጋል፡፡
፯. በዚህ አንቀጽ የተገለጹትን ድንጋጌዎች 7. The bureau may issue detail directive that help
ለማስፈጸም ቢሮው ዝርዝር መመሪያ to implement the provisions stated in this article
ያወጣል፡፡
ashamlaws.wordpress.com
፩. ማናቸውም በአዋጅ ፵፯/፷፯ የተወረሱ 1. It shall administer any nationalize house by the
proclamation 47/75 in accordance with
ቤቶችን አግባብነት ባላቸው ሕጎች
appropriate laws
መሰረት ያስተዳድራል፡፡
15
ashamlaws.wordpress.com
፪. ማናቸውም ከአዋጅ ውጪ የተወሰዱና 2. It shall administer any houses that were taken
የተወረሱ ቤቶችን አግባብነት ባላቸው and nationalize out of the proclamation in
ሕጎች መሰረት ያስተዳድራል፡፡ accordance with appropriate laws
PART FOUR
ክ ፍ ል አራ ት
Power and duties of executive and concerned
በቤት ልማት አቅርቦት የሚሳተፉ አስፈጻሚ አካላት
organs that participate in housing development
እና ባለድርሻ አካላት ተግባርና ኃላፊነት
su p p l y
፲፯. የቢሮው ተግባርና ኃላፊነት 17. Power and Duties of the Bureau
1. Make follow up and support the housing
፩. በክልሉ መንግስት የጸደቀው የቤት ልማት
development policy and strategy approved
ፖሊሲና ስትራቴጂ በተገቢው ሁኔታ
by the regional government to be
እንዲፈጸም ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፣
implemented in effective manner, solve
በአፈጻጸም የሚከሰቱ ችግሮችን ይፈታል፤ problems to be caused by implementation
2. Follow up preparation where as
፪. በፌዴራል ደረጃ የተዘጋጁ የህግ ማዕቀፎችን implementation of details implementation
፬. የቤት ልማት ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ተቀርጾ 4. Make follow up the housing development
ያመቻቻል፣
፪. የመኖሪያ ቤት ልማት ፕሮግራሞችን ተፈጻሚ 2. Prepare different frame work that enable to
ማዕቀፎችን ያዘጋጀል፣ ሲጸድቁም ተግባራዊ development ; put the same into practice up
on approval
ያደርጋል፤
17
ashamlaws.wordpress.com
፬. በቤት ልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ወቅት 4. Carry out in collaboration with concerned
ለትግበራ የሚያስፈልጉ የመሬትና body in order to provide complete land and
፮. በቤት ልማት ፕሮግራም ዙሪያ ለአስፈጻሚና 6. Carry out awareness creation activities on
ፈጻሚ አካላት፣ ለባለድርሻና ተባባሪ housing development program to executive
አካላት፣ ለተቋማት፣ ለቤት ፈላጊዎች እና and ;practicing body ,stake holders and
በአጠቃለይ ለህብረተሰብ ክፍሎች cooperative body, institution ,house
ይሰራል፤
፯. በቤት ልማት ዘርፍ ለተሰማሩ 7. Give capacity building training and support
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪዎች የአቅም to construction industries that deployed on
ግንባታ ስልጠናና ድጋፍ ይሰጣል፤ housing development sector;
ashamlaws.wordpress.com
፱. በየፕሮግራሙ የሚከናወኑ የቤቶች ግንባታ 9. Follow up housing building process and quality
ሂደትና የጥራትደረጃ ከሚመለከታቸው standards on each programs in collaboration
አካላት ጋር በመሆን ይከታተላል፣ with concerned body ;ensure the transfer to
ሲጠናቀቁም ለተጠቃሚዎች መተላለፋቸውን beneficiary up on completion;
ያረጋግጣል፤
፲. ለኪራይ አገልግሎት የሚውሉ የመንግስት 10. Administer, renew and maintain government
ቤቶችን ያስተዳድራል፣ እድሳትና ጥገና houses which stay for rent services ; issue price
index through studying price of house rent along
ያከናውናል፣ ከክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን ጋር
with regional revenue authority;
በመሆን የቤት ኪራይ ዋጋ ጥናት በማካሄድ
ተመን እንዲወጣ ያደርጋል፤
፲፩. በከተሞች የቤት ፍላጎት የዳሰሳ ጥናት 11. Make an impact assessment on towns house
፲፪. ለቤት ልማት የሚያስፈልጉ ወጪ ቆጣቢ 12. Expand cost effective manufacturing technology
የግንባታ ቁሳቁስ ማምረቻ and best practices which applicable for housing
ቴክኖሎጂዎችንና የተሻሉ ተሞክሮዎችን development through identifying and formulating;
፲፫. በግል አልሚዎችና በማህበራት ለሚገነቡ 13. Make technical and professional support for
ቤቶች የቴክኒክና የሙያ ድጋፍ houses to construct by association and private
ያደርጋል፤ developer;
፲፬. ቢሮው በሚያወጣው መመሪያ መሰረት በቤት 14. Work in share with private investors on housing
19
ashamlaws.wordpress.com
፲፭. በመንግስት የሚተዳደሩ ቤቶችን ለማደስ፣ 15. Facilitate the necessary financial supply to
ለመጠገንና መልሶ ለማልማት renew, maintain and rehabilitate the houses
፲፮. በጋራ መኖሪያ ቤት አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች 16. The agency, and marketing and cooperative
ጥቅማቸውንና ፍላጎታቸውን በጋራ bureau have the responsibilities of organizing
እንዲያስጠብቁ ኤጀንሲውና የግብይትና and patronizing the people who live around
ህብረት ስራ ቢሮ የማደራጀትና condominium in order to protect their interest
፲፯. ከሚመለከታቸው መንግስታዊና መንግስታዊ 17. Carry out in integration with concerned
ካልሆኑ አካላት ጋር በቅንጅት ይሰራል፤ governmental and nongovernmental organs;
፲፰. ዘመናዊ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት እና 18. Perform capacity building activities to lay down
የካይዘን ሥርዓት እንዲዘረጋ የአቅም modern construction management and kaizen
ግንባታ ስራዎችን ያከናውናል፤ system;
፲፱. በህግ መሰረት ውሎችን ይዋዋላል፣ 19. Get in to contract ,own property, sue be and be
የንብረት ባለቤት ይሆናል፣ በስሙ sued;
ይከሳል፣ ይከሰሳል፤
20. Perform other activities to achieve the objective.
፳.ዓላማውን ለማሳካት የሚረዱ ሌሎች
ተግባራትን ያከናውናል፡፡
፳. የዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ባለስልጣን ተግባርና 20. Power and duties of Design and
ኃላፊነት constructioncontrolling authority
፳፩. የዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት 21. Power and duties of design and
ተግባርና ኃላፊነት construction controlling enterprise
የህንጻ ጥናት፣ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ስራዎችን
Consult building research, design and
ያማክራል፡፡
construction controlling activities
ግዴታቸውን ያሟሉ ተመዝጋቢዎች those registers who fulfill their duties to use
the house
የቤቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡
ashamlaws.wordpress.com
፫. በክልሉ የህብረት ስራ ማህበር መቋቋሚያ 3. Notwithstanding the cited article 19/1 of the
አዋጅ ቁጥር ፻፲፩/፺፱ አንቀጽ ፲፱/፩ regional cooperative work association
establishment proclamation No 111/99 any
የተጠቀሰው ቢኖርም ለዚህ ደንብ ዓላማ
person whose age is under 18 shall not be
ሲባል ማንኛውም ዕድሜው ከ፲፰ ዓመት
organized and registered on his own or on
በታች የሆነ በራሱም ሆነ በሞግዚቱ
behalf of his guardian for the sake of this
አማካኝነት በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ
regulation objective
ማህበር ሊደራጅና ሊመዘገብ አይችልም፡፡
.
23
ashamlaws.wordpress.com
፬. ማንኛውም ሰው በከተማው በራሱ ወይም 4. Any person who have residential house or
በትዳር አጋሩ ስም የመኖሪያ ቤት ወይም residential house construction land or who
used to be have residential house or residential
የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ያለው
house construction land and transferred to the
ወይም የመኖሪያ ቤት ወይም የመኖሪያ
third party in this 10 years hither(after) as a
ቤት መሥሪያ ቦታ ኖሮት ከአስር አመት
gift or sale or who was beneficiary of housing
ወዲህ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭና በስጦታ
development construction program before
ያስተላለፈ ወይም ከዚህ ቀደም በቤት
shall not be registered in his awn name or
ልማት ፕሮግራም ግንባታ ተጠቃሚ የሆነ marriage colleague in the city.
ሰው በቤት ልማት ፕሮግራሞች ላይ
መመዝገብ አይችልም፡፡
5. Any person shall not be registered in the
፭. ማንኛውም ሰው ከአንድ በላይ በውጭ
housing development program more than once
የሚኖር ኢትዮጵዊያንና ትውልደ
on behalf of Ethiopians and Ethiopians by
ኢትዮጵያዊያን ወክሎ በቤቶች ፕሮግራም
birth who like in a broad.
ሊመዘገብ አይችልም፡፡
፮. በዚህ ደንብ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ፫ እና ፬ 6. It shall be prohibited to practice the prohibitive
የተከለከሉትን ተግባራት መፈጸም practice of sub article 3 and 4 of article 15 in
የለበትም፡፡ this regulation
፫. በዚህ ደንብ አንቀጽ ፳፬ ንዑስ አንቀጽ ፮ c. lessee who have practiced the prohibitive
መሰረት የተከለከሉትን ተግባራት የፈጸመ practices, in accordance with the sub article
ተከራይ ያለምንም ቅድም ሁኔታ ቤቱን (6) of article 24 of this regulation, shall leave
አይኖረውም፡፡
25
ashamlaws.wordpress.com
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል Southern Nations, Nationalities and People’s
መንግስት ርዕሰ መስተዳድር Regional State, Chief-Executive
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
ሀዋሣ፣
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
ተ.ቁ ርዕስ ገጽ
መግቢያ -------------------------------------------------------------------------------------------------------- 1
ክፍል አንድ
ጠቅላላ
1 አአጭር ርዕስ -------------------------------------------------------------------------------------------------------- 2
2 ትርጓሜ ------------------------------------------------------------------------------------------------------------- 2
3 የጾታ አገላለጽ------------------------------------------------------------------------------------------------------- 4
4 የተፈጻሚነት ወሰን------------------------------------------------------------------------------------------------ 4
ክፍል ሁለት
የመመሪያው ዓላማዎችና መርሆዎች
5 የመመሪያው ዓላማ------------------------------------------------------------------------------------------------ 4
6 መርሆዎች --------------------------------------------------------------------------------------------------------- 6
ክፍል ሶስት
የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የአባልነት ምዝገባ መስፈርቶች፣ የምዝገባ አፈፃፀም እና አደረጃጀት
7 አጠቃላይ የአባልነት ምዝገባ መስፈርቶች--------------------------------------------------------------------------- 7
8 ተጨማሪ የምዝገባ መስፈርቶች------------------------------------------------------------------------------------------- 8
9 አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት የምዝገባ አፈጻጸም---------------------------------------------------- 9
10 ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራትን ስለማጠናከር---------------------------------------------------------- 10
11 የከተሞች ደረጃና የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባላት ቁጥር ---------------------------------------------- 11
12 የአደረጃጀት ሂደት----------------------------------------------------------------------------------------------------------- 12
ክፍል አራት
የሚገነቡ ቤቶች ዓይነት፣ ስፋትና የቤቶች ዋጋ
13 የቤቶች ዓይነት፣ስፋት እና ዋጋ ------------------------------------------------------------------------ 12
ክፍል አምስት
ተግባርና ኃላፊነቶች
ክፍል ስድስት
ልዩ ልዩ ጉዳዮች
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
መግቢያ
በአገር አቀፍ እና በክልል ደረጃ የተዘጋጁ የከተማ ልማትና የቤት አቅርቦት ፖሊሲዎችና
ስትራቴጂዎች በከተሞች ጎልቶ በሚታየው የቤት እጥረትና የሠፈሮች እርጅና በአነስተኛ
የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ግንባር ቀደም ተጠቂ መሆናቸውን
የሚያስቀመጥ ሲሆን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኘውን የህብረተሰብ ክፍል ማዕከል ያደረገ
ወጪ ቆጣቢ የሆኑ፣ ደረጃቸውን የጠበቁና መሠረታዊ አገልግሎቶች የተሟሉላቸው ቤቶች
በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርቡበት ስልት መቀየስ ተገቢ መሆኑን የሚያመላክቱ በመሆኑ፣
የቤት ልማት ዘርፉ የመጠለያ ችግርን ከመቅረፍ ባሻገር በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ
የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በቀጣይነት የሚያድግ ገቢና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ
ለማድረግ በዋጋ ተደራሽ፣ የግንባታ ዲዛይኑ ተለዋዋጭና የከተሞችን ደረጃና ውበት ግምት
ውስጥ ያስገባ አማራጭ ማቅረብ አስፈላጊነቱ በመታመኑ፣
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
ክፍል አንድ
ጠቅላላ
፩ አጭር ርዕስ
፪ ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጥ ካልሆነ በስተቀር ለዚህ መመሪያ ሲባል፡-
1) "አዋጅ" ማለት የህብረት ስራ ማህበራትን በክልሉ ለማቋቋም የወጣውን አዋጅ
ቁጥር 111/1999 ዓ/ም ነው፡፡
2) "ማህበር" ማለት የመኖሪያ ቤት ችግር ያለባቸው ሰዎች በመኖሪያ አካባቢና
በመስሪያ ቦታ ደረጃ በፈቃደኝነት በጋራ ተሰባስበው የሚያቋቁሙት እና
በህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር 111/1999 ዓ/ም መሠረት የተደራጀና
የተመዘገበ የመኖሪያ ቤት የህብረት ሥራ ማህበር ነው፡፡
3) "ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር" ማለት ይህ መመሪያ ጸድቆ
ተፈጻሚ ከመሆኑ በፊት በክልሉ በሚገኙ ከተሞች ተደራጅቶ፣ ህጋዊ ሰውነት
/ሰርተፊኬት/ ያገኘ ሆኖ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ቦታ ያልተረከበ ህብረት ስራ
ማህበር ነው፡
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
፬. የተፈጻሚነት ወሰን
ክፍል ሁለት
የመመሪያው ዓላማዎችና መርሆዎች
፭ ዓላማዎች
ሀ) ጥቅል ዓላማ
በከተሞች በመኖሪያ ቤት ችግር ግንባር ቀደም ተጠቂ የሆኑ በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ
የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ የመንግስት ሠራተኞች፣ የጥቃቅንና አነስተኛ ልማት
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
፮ መርሆዎች
በአዋጅ ቁጥር 111/1999 የተቀመጡ የህብረት ሥራ ማህበር መርሆዎች እንደተጠበቁ
ሆነው፡
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
ክፍል ሶስት
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
3) አንድ የእውቅና ሠርተፊኬት የያዘ ነባር ማህብር በስሩ የተደራጁ የማህበር አባላት
ቁጥር አንቀጵ 11 ላይ በተቀመጠው መሠረት ማስተካከል አለበት፡፡ የአባላቱ
ቁጥር ከተጠቀሰው በላይ ሆኖ ሲገኝ ወደ ሁለት ወይም ሦስት ወይም ከዚያ በላይ
በሆኑ ማህበራት መልሶ ማደራጀት ይቻላል፡፡ የማህበር አባላት ቁጥር ከተጠቀሰው
ቁጥር የሚያንስ ከሆነ ከሌላ ነባር ማህበር ጋር ማጣመር የሚቻል ሲሆን
የተጣመረው ቁጥር የሚያንስ ከሆነ አደራጁ አካል በምዝገባ ቅደም ተከተል
መሠረት ከአዲስ አባላት ሊያሟላ ይችላል፡፡
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
ክፍል አራት
፲፫ የሚገነቡ ቤቶች ዓይነት፣ ስፋት እና የቤቶች ዋጋ
1) በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት የሚገነቡ መኖሪያ ቤቶች በመሪና
በከፍተኛ ከተሞች ታውን ሀውስ ሆነው (G+0) ወይም በ(G+1) በሁለት አማራጭ
የተዘጋጁ ናቸው፡፡ አንደኛው አማራጭ ምድር ቤቱና ፎቁ የአንድ ተጠቃሚ
ሲሆን ሁለተኛው አማራጭ ምድር ቤቱ የአንድ ቤተሰብ ፎቁ ደግሞ የሌላ
ተጠቃሚ ነው፡፡ በመካከለኛና ከዚያ ደረጃ በታች በሚገኙ ከተሞች የሚገነቡ
ቤቶች (G+0) ይሆናሉ፡፡ በአጠቃላይ የቤቶች አይነትና ስፋት የየከተሞችን
ዕድገትና ገጽታ ታሳቢ ያደረገ፣ የነዋሪውን የገቢ ሁኔታ ግምት ውስጥ ያስገባ ሆኖ
በሚከተለው የመኝታ ክፍል ብዛት እና የቤት ስፋት ይለያያል፡፡
ሀ) በመሪ ከተማ
G+1 ሆኖ ባለ 2 መኝታ የቤቱ ስፋት 55 ካ.ሜ
ባለ 1 መኝታ የቤቱ ስፋት 45 ካ.ሜ. እና
ባለ 2 መኝታ የቤቱ ስፋት 55 ካ.ሜ. ይሆናል፡፡
ለ) በከፍተኛ ከተሞች
G+1 ሆኖ ባለ 2 መኝታ የቤቱ ስፋት 55 ካ.ሜ
ባለ 1 መኝታ የቤቱ ስፋት 50 ካ.ሜ. እና
ባለ 2 መኝታ የቤቱ ስፋት 60 ካ.ሜ. ይሆናል፡፡
ሐ) በመካከለኛ ከተማ አስተዳደር ከተሞች
ባለ 1 መኝታ የቤቱ ስፋት 55 ካ.ሜ. እና
ባለ 2 መኝታ የቤቱ ስፋት 65 ካ.ሜ. ይሆናል፡፡
መ) በታዳጊ ከተማ አስተዳደር ከተሞች
ባለ 1 መኝታ የቤቱ ስፋት 60 ካ.ሜ. እና
ባለ 2 መኝታ የቤቱ ስፋት 70 ካ.ሜ. ይሆናል፡፡
ሠ) በማዘጋጃ ቤትና በታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ከተሞች
ባለ 1 መኝታ የቤቱ ስፋት 65 ካ.ሜ. እና
ባለ 2 መኝታ የቤቱ ስፋት 75 ካ.ሜ. ይሆናል፡፡
ረ) ማዘጋጃ ቤት ባልተቋቋመባቸው የገጠር ማዕከላት
ባለ 1 መኝታ የቤቱ ስፋት 70 ካ.ሜ.፣
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
ክፍል አምስት
ተግባርና ኃላፊነቶች
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
3) የአስተባባሪ ኮሚቴ ሪፖርቲንግ ስርዓት በሚመለከት ከወረዳ ጀምሮ እስከ ክልል ድረስ
ባሉት እርከኖች መደበኛ የስብሰባ ጊዜ፣ የሪፖርት አቀራረብና የመረጃ ልውውጥ ሁኔታ
በማኑዋሉ በግልጽ ተቀምጦ ተፈጻሚ መሆን አለበት፡፡
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
ክፍል ስድስት
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
፳፯ የቅድሚያ ተጠቃሚነት አወሳሰን
1) ነባር የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት በዚህ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን
አሟልተው ዳግም ሲመዘገቡ በቦታ ምደባና በግንባታ ሂደት ድጋፍ ቅድሚያ
የሚሰጣቸው ይሆናል፣
2) የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት የአገልግሎት ቅድሚያ የሚወሰነው
በሚቀርበው መሬት መጠን ልክ በዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት የሚፈጸም ሲሆን ነባር
ህብረት ስራ ማህበራት በዕጣ አወጣጡ ቅደሚያ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡
3) አስፈላጊውን ፎርማሊቲ አሟልተው ቅድመ ክፍያ ያጠናቀቁና እውቅና ያገኙ
ማህበራት ቁጥር ለግንባታ ከተዘጋጀው መሬት በላይ ከሆነ የቦታ አሰጣጡ
የማህበራት ተወካዮች በተገኙበት በዕጣ እንዲወሰን ይደረጋል፡፡
4) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (3) መሰረት በዕጣ መሬት የደረሳቸው ማህበራት
መሬቱ በተለያዩ የከተማው አካባቢዎች የሚገኝ ከሆነ ምርጫቸው በዕጣ የሚወሰን
ይሆናል፡፡
5) በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቅደም ተከተል ጥያቄ ሲነሳ በማህበሩ
የተደራጁ የአካል ጉዳተኞች እና የሴቶች ብዛት እየታየ ቅድሚያ ተጠቃሚ
እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡
6) በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ 1 እስከ 4 የተዘረዘሩ ጉዳዮች እንደተጠበቁ ሆኖ
መስፈርቱን አሟልተው የተደራጁ ነባርም ሆኑ አዲስ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ
ማህበራት ተጠቃሚነት የሚወሰነው ህጋዊ ሰውነት /ሰርተፊኬት/ ካገኙበት ቀንና
ዓመተ ምህረት ጀምሮ ባለው ቅደም ተከተል ይሆናል፡፡
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
፳፱ የግንባታ ክትትል
1) ቤቶቹ 50 በመቶ ተገንብተው እስከሚጠናቀቁ ድረስ ያለውን የግንባታ ሂደት፣
የጥራት ቁጥጥር እና የክፍያ አፈጻጸም የዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ባለስልጣን፣
የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ፣ የግብይትና ህብረት ስራ ቢሮ እና
ከማህበራቱ የሚመረጡ ተወካዮች የመከታተል ኃላፊነት አለባቸው፡፡
2) ቀሪውን 50 በመቶ ግንባታ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት መዋቅር የከተማ ቦታን
በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 ዓ.ም አንቀጽ 23 ንዑስ አንቀጽ
2(ሀ) መሰረት ለአነስተኛ ግንባታ ማጠናቀቂያ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቤቶቹ
ተገንብተው መጠናቀቃቸውን የመከታተል ኃላፊነት አለበት፡፡
፴ የመኖሪያ ቤት ርክክብ
1) በማህበር የተደራጁ አባላት የመኖሪያ ቤት ርክክብን በተመለከተ ማህበሩ
ግንባታውን ከሚያከናውነው አካል ጋር በገቡት ስምምነት መሰረት የሚፈጸም ሲሆን
ለእያንዳንዱ የማህበር አባል የቤት ርክክብ የሚፈጸመው በማህበሩ መተዳደሪያ
ደንብ መሠረት ይሆናል፡፡
2) በማህበራት የሚገነቡ መኖሪያ ቤቶች ርክክብ የሚፈጸመው ግንባታውን ባካሄደው
ተቋም እና ስራውን በውል በሰጠው ማህበር መካከል ሆኖ የዲዛይንና ግንባታ
ቁጥጥር ባለስልጣን፣ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ እና የግብይትና ህብረት
ስራ ቢሮ የማረካከብ ሚና ይኖራቸዋል፡፡
፴፩ ክልከላ
1) አንድ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር አባል ካሉት የቤት ልማት ፕሮግራሞች
ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ መመዝገብ አይችልም፤ በየትኛውም ፕሮግራም ከአንድ
ጊዜ በላይ ከተመዘገበ ከሁሉም ፕሮግራሞች እንዲሰረዝ ይደረጋል፡፡
2) ባለትዳሮች የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበርን ጨምሮ በየትኛውም የቤት ልማት
ፕሮግራም ላይ በባል ወይም በሚስት ስም ከአንድ ጊዜ በላይ መመዝገብ
አይችሉም፤
3) በአዋጅ ቁጥር 111/99 አንቀጽ 19/1 የተጠቀሰው ቢኖርም ለዚህ ዓላማ ሲባል
ማንኛውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በታች የሆነ በራሱም ሆነ በሞግዚቱ አማካኝነት
በመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር ሊደራጅና ሊመዘገብ አይችልም፣
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
፴፫ ስለቅጣት
ማንኛውም ተመዝጋቢ በዚህ መመሪያ የተዘረዘሩትን አንቀፆች በመተላለፍ የተመዘገበ፣
ለመመዝገብ የሞከረ ወይም ሀሰተኛ መረጃ ያቀረበ፣ የምዝገባውን ሂደት ያወከ እንደሆነ
አግባብ ባለው የፍትሐብሄር ወይም የወንጀል ህግ ተጠያቂ ይሆናል፡፡
፴፬ የመተባበር ግዴታ
ማንኛውም ሰው ይህን መመሪያ ከማስፈጸም አኳያ የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡
፴፯ መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ
ይህ መመሪያ ከጸደቀበት ከየካቲት 27 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡
መለሠ ዓለሙ
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ም/ርዕሰ መስተዳድርና
የንግድ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com
ashamlaws.wordpress.com
ashamlaws.wordpress.com
በአነስተኛ የገቢ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበር የቤት ልማት ፕሮግራም ለማሳተፍ የወጣ መመሪያ
www.nitropdf.com