You are on page 1of 101

የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-

ግብር

28.01.2013

demissie99@gmail.com
+251912150235
ጆሃሪ መስኮት / Johari window/

ስውር
ግልፅ አካባቢ
አካባቢ
ሌሎች ስለ እኛ
የሚያውቁት

Open/free area
Blind area
የማይታወቅ አካባቢ ድብቅ አካባቢ
Unknown area Hidden area

እኛ ስለራሳችን የምናውቀው
EMOTIONAL BANK ACCOUNT
(EBA)
Demissie Tilahun
1. Diploma----Bio------KCTE-------1997(Reg.)
2. Degree----Chem.----AAU-------2002( Ext.)
3.Degree……SNE…...AAU…...2003(sum)
4. PGDSL……SL…….HU……….2009(Sum)
5. MA……... ..LCM……..OSU….…2011
Work experience
1. Teaching BIOLOGY ---Africa Birahan…..1998
2. Teaching BIOLOGY---Ediget Bessira…..1998-2001
3. T/L vice principal….John F.kennedy……2001
4. T/L vice principal…Tesfa Kokeb………..2002
5. TDP Vice principal….Dej.Zeraya Deres….2003
6. Principal …………M.G.Hayelom A…2003—2005
7. Principal ……….Ethiopia Ermija ……2006
8. Principal………..Alem-maya -------------2007-2009
9. Principal………Lideta Limat (John F.kennedy-2010
ADDRESS
MOBILE-----+251912150235
Gmail--------demissie99@gmail.com
Face book…..Demissie Tilahun (demis)
Face book-----John Kennedy
የትምህርት ጥራት ምንነት ?

የመወያያ ርዕስ አንድ

የትምህርት ጥራት ምን ማለት ነው?

What does quality mean in the context of


education?
The World Bank has also tried to define quality. In the report
priorities and Strategies for Education (1995) it dealt with
education policy issues and made the following observation
concerning quality:
“Quality in education is difficult to define and measure. An
adequate definition must include student outcomes. Most
educators would also include in the definition the nature of
the educational experience that helps to produce thus
outcomes the learning environment.” (World Bank,
1995,P.46)
Teams associated with quality in
education
Coverage
Access
Relevance
Efficiency ( internal and external )
Equity
Efficient
Fairness
Inclusive system
Quality assurance strategies

1. ETP 1987
--ESDP 1 ( 1988-1992)
--ESDP 2 (1993-1997)
--ESDP 3 (1998-2002) --ESDP
4 (2003-2007) --ESDP 5 (2008-20012)
2.GEQUIP 1999
THE SIX
GEQUIP
PROGRAMS
የት/ቤት ማሻሻያ
መርሃ ግብር
የአጠ/ትም/አመ/ የመምህራን ልማት
አሰ/አደ/ማሻ/ መርሃ ግብር
መ/ግብር

የትምህርት
ጥራት

የኢንፎ/ኮ./ቴ የሥነ ዜጋና


ማሻ/መ/ግብር ሥነምግባር
ትም/መ/ግብር
የሥ/ትምህርት
ማሻሻያ መ/ግብር
6ቱ የትም/ጥራት ማስጠበቂያ መርሃ ግብር
አንድ ፓኬጅ 6 መርሃ-ግብር
1. የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት መርሃ-
ግብር
2. የሥርዓተ ትምህርት መርሃ-ግብር
3. የሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር መርሃ-ግብር
4. የት/ት አመራር አሰራርና አደረጃጀት መርሃ-ግብር
5. የኢንፎርሜሽንና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ መርሃ-ግብር
6. የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር
Competence Vs Commitment

HIGH Comp BOTH HIGH


LOW Com
Competence

HIGH Com
BOTH LOW LOW Comp
Change process

Knowledge /information Acceptance

Wining of the Mind


Wining of the Heart
Importance Vs Urgent
Importance Vs Urgent

Attach to Mission Crises Management

Distractions
Time wasters
1.ጠቃሚ እና አስቸከይ ተግባር
.crises mgt

. ጊዜህን ቅድሚያ ሰጥተህ ለዚህ መድብ

2. ጠቃሚ ግን አስቸከይ ያላሆኑ ተግባራት


. Attach to mission

. ከዋናህ ስራ ጋር በተገናዘበ መልኩ ፕሮግራም ይዘህ ስራው

3. ጠቃሚ ያልሆኑ ግን አስቸከይ ተግባራት


. Destructions

.ዋናውን ስራህን በማይጎዳ መልኩ ብቻ አስተናግዳቸው

4. ጠቃሚም አስተከይም ያልሆኑ ተግባራት


. Time wasters

. ለነዚህ ጊዜህን አትስጥ


የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-
ግብር
Strategic plan
ስትራቴጂ
 What is the use of running if you
are not on the right road
Germen proverb
 To run in a right road to reach

your destination is strategy.


Strategy strategic thinker
?
Strategic thinker

Where are we now ?

Where do we want to be in the future ?

How do we get there ?


Theories and models of Organizational Change

1) Evolutionary (Adaptive change)

2) Life cycle theories

3) The Teleological (scientific and planned change)

4) Dialectical theories

5) Social cognition models

6) Cultural models
Evolutionary change theory
 The main underlying assumptions is that change is
dependent on circumstances, situational variables
and the environment faced by each organizations
 people have only little influences on the nature and
direction of change process

 These models focus on the inability of the


organizations to plan and respond to change, and
their tendency to instead “manage change” as it
occurs
 The emphasis is on a slow process rather than
discrete events or activities
 Change happens because the environment demands

change for survival

 Key concepts in this model include: system,


interactivity between the organization and its
environment, openness, homeostasis ( Morgan,
1986).
Teleological models of change
Strategic plan

GTP 1 st
GTP 2 nd
2003-2007 2008-2012
Strategic plan

BSC 1 2003-2007
st

BSC 2 nd
2008-2012
Strategic plan

ROADMAP
2010-2022
AFRICA AGENDA 2063
NATIONAL DEVELOPMENT PLAN

1995—2005
2005-2010
Sustainable Development And Plan for Accelerated and Sustained
Poverty Reduction Program
Development to End Poverty (PASD)
(SDAPRP)

2010-2015 2015-2020
first GTP second GTP
Ethiopia
towards a middle-income economy

2025.
Strategic plan

SIP SIP SIP SIP


1st 2nd 3rd 4th
strategic strategic strategic strategic
plan 2000- plan 2003- plan 2006- plan 2009-
2002 2005 2008 2011
OBJECTIVES

ት/ቤት መሻሻል ት/ቤት መሻሻል


የት/መሻሻል
የት/ መሻሻል የት/መሻሻል እንዴት መርሃ ግብርን
የት/መሻሻል መርሃ-ግብር
ምንነት፣ መርሃ-ግብር ከኢንስፕክሽን አጣምሮ እንዴት
መርሃ-ግብር እቅድ ዝግጅት፣
አስፈላጊነትና የትኩረት እና ከሌሎቹ
አተገባበር ስልት አተገባበርና በ ቢ ኤስ ሲ
ዓላማዎች አቅጣጫ መርሃ-ግብሮች
ግምገማ ይለካ
ጋር ይጣመሩ
1. የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር ምንነት

የትምህርት ቤት መሻሻል (SCHOOL IMPROVEMENT


/PROGRAMME) ጠቅለል ባለ መልኩ ሲታይ ትምህርት ቤቶች
ያሉበትን ተጨባጭ ሁኔታ በተለያዩ የትምህርት ቤት ርዕሰ ጉዳዮች
(DOMAINS) አንፃር ግለ ግምገማ (SELF-EVALUATION)
በማካሄድ የትምህርት ግብዓቱንና ሂደቱን በማሻሻል ተማሪዎች የላቀ
የትምህርት ውጤት እንዲያስመዘግቡ ማድረግ ላይ ያተኮረ ፅንሰ ሀሳብ

ነው።
Key terms

1. የትምህርት ቤት ርዕሰ ጉዳዮች (Domains) አንፃር


ግለየተማሪዎች
2. 5. ግምገማ
3.4.የትምህርት
የትምህርት
የላቀ ትምህርት
ግብዓት
ሂደት ውጤት
(self-evaluation) በማካሄድ
ግብኣ
ት ውጤት
ሂደት
የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር ዓላማ

የትምህርት ቤት መሻሻል ዋነኛ ዓላማ


የተማሪዎችን ባህርይ እና የመማር ሁኔታ በማሻሻል
የመማር ውጤታቸውን (Learning Outcome)
በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ ነው።
ይህም ማለት ተማሪዎችን በእውቀት፣
በክህሎት፣ በአመለካከት፣ ብቁ እንዲሆኑ
ማስቻል ማለት ነው።
የት/ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር የትኩረት አቅጣጫ

በት/ቤት ውስጥ የተማሪዎች መማርና የመማር ውጤቶች በጎ ተፅዕኖ የሚያሳድሩት


የት/ቤት አበይት ርዕሰ ጉዳዮች (Domains) በጥናት ላይ በመመርኮዝ ተለይተው
የታወቁ ሲሆን፣ እነሱም በአራት ተከፍለው እንደሚከተለው ቀርበዋል።
1. መማርና ማስተማ
2. የትምህርት ቤት አመራር
3. ምቹ የትምህርት ሁኔታና አካባቢ
4. የህብረተሰብ ተሳትፎ ናቸው
መማርና
ማስተማ

4.
2.
የህብረተሰብ
የትምህርት
ተሳትፎ
ቤት አመራር
ናቸው

ምቹ
የትምህርት
ሁኔታና
አካባቢ
መማርና ማስተማር   ምቹ የትምህርት ሁኔታና አካባቢ

 የማስተማር ተግባር    የትምህርት ቤት ፋሲሊቲ


 መማርና ግምገማ  ተማሪን ማብቃት
 ሥርዓተ ትምህርት  ለተማሪ የሚደረግ   ድጋፍ

     
የተማሪዎች ውጤት

     
   
የትምህርት ቤት አመራር የህብረተሰብ ተሣትፎ
 ስትራተጂክ ራዕይ  ከወላጆች ጋር አብሮ   መሥራት
 የመሪነት ባህርይ(Leadership behavior)    ኅብረተሰቡን ማሣተፍ
 የትምህርት ቤት ማኔጅመንት  የትምህርትን ሥራ   ማስተዋወቅ
  የበፊቱ ብዛት የተሻሻለው ብዛት
1999 2004

አብይ ርዕስ 4 4
(domain)
ንዑስ ርዕስ 12 12
(element)
ስታንዳርድ 29 24
(standard)
የትግበራ ጠቋሚ 150 88
(indicator)
አመላካቾች 516 352
(descriptors)
አብይ ርዕስ (domain)

ንዑስ ርዕስ(element)

ስታንዳርድ(standard)

የትግበራ ጠቋሚ (indicator)

አመላካቾች (descriptors)
 አብይ ርዕስ ንዑስ ስታንዳርድ የትግበራ አመላካቾ
ርዕስ ጠቋሚ ች

መማርና ማስተማር 3 7 29 116

ምቹ የት/ት ሁኔታና 3 4 22 88
አካባቢ
የትምህርት ቤት አመራር 3 9 25 100

የህብረተሰብ ተሣትፎ 3 4 12 48

12 24 88 352
total
ንዑስ ርዕስ ስታንዳርድ የትግበራ አመላካቾች
ጠቋሚ
የማስተማር ተግባር 3 16 64
መማርና ግምገማ 3 7 12 48
ሥርዓተ ትምህርት 1 1 4

የት/ቤት ፋሲሊቲ 1 5 20
ተማሪን ማብቃት 1 4 5 20
ለተማሪ የሚደረግ   ድጋፍ 2 12 48

ስትራተጂክ ራዕይ 1 6 24
የመሪነት ባህርይ 5 9 13 52
የት/ቤት ማኔጅመንት 3 6 24

ከወላጆች ጋር አብሮ   መሥራት 2 7 28


ኅብረተሰቡን ማሣተፍ 1 4 3 12
የትምህርትን ሥራ   ማስተዋወቅ 1 2 8
12 24 88 352
የት/ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር ስታንዳርድ

በአገራችን ያሉ ትምህርት ቤቶች ሊያሟሏቸው


የሚገቡ ስታንዳርዶች ከነትግበራ ጠቋሚዎቻቸው
በአራት ዐቢይ ርዕሰ ጉዳዮችና በአሥራ ሁለት ንዑስ
ርዕሰ ጉዳዮች ተከፍለው ከዚህ በታች በዝርዝር
ቀርበዋል።
የ ቀ ድ ሞ
ር ድ 19 99
ስ ታ ን ዳ
አዲሱ
ስታንዳርድ
2004
ስታንዳርድ 1

የመምህራን እውቀት፣
ክህሎትና እሴቶች በተለያዩ
ስልጠናዎች አድገው
   በማስተማር ተግባር ጥቅም
ላይ ውለዋል።
ስታንዳርድ 2

መምህራን ያላቸውን ሙያዊ ዕውቀት በሚገባ


በመጠቀም፣ በሙሉ ፍላጐትና በቁርጠኝነት
በመሥራት እንዲሁም ከተማሪዎቻቸው ብዙ
በመጠበቅ (High expectations) ለማስተማር
ተግባሩ መሠረት በማድረግ ሙያዊ ኃላፊነታቸውን
በብቃት ተወጥተዋል፡፡
ስታንዳርድ 3
መምህራን ተማሪዎችን ከክፍል ውጭ
ካለው አለም ጋር በማገናኘት
  እንዲመራመሩ በማድረጋቸው
የመማር ማስተማሩ ሥራ ተጨባጭ
ሆኗል።
ስታንዳርድ 4
ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች የላቀ ውጤት መምጣት ከፍተኛ ትኩረት    በመስጠቱ ለውጤት መሻሻል መሠረት ሆኗል።

ስታንዳርድ 5
ተማሪዎች በተፈጠረላቸው ምቹ ሁኔታ ለትምህርት ተነሳሽነት ያላቸውና  በንቃት የሚሳተፉ ሆነዋል።

ስታንዳርድ 6
የግምገማ ተግባራትና ሪፖርቶች ለተሻለ የትምህርት አሰጣጥና የመማር    ውጤት መምጣት ድጋፍ የሚሰጡ ናቸው

ስታንዳርድ 7
ሥርዓተ ትምህርቱ ትርጉም ያለው፣ አሳታፊ እና የተማሪዎቹን የእድገት  ደረጃና ፍላጎቶች ያገናዘበ ለመሆኑ የመመርመርና የማሻሻል ሂደቶች
አሉ።
ስታንዳርድ 8
ት/ቤቱ ለደረጃው የተቀመጠውን ስታንዳርድ የጠበቁ ፋሲሊቲዎችን    በማሟላቱ
የትምህርት ቤቱ መምህራንና ሠራተኞች ሥራቸውን በአግባቡ    ለማከናወን፣
ተማሪዎችም ለመማር አስችሏቸዋል።

ስታንዳርድ 9  
ት/ቤቱ የተለያዩ የአደረጃጀቶች የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋቱ  
   በተማሪዎች ዘንድ ኃላፊነትን የመውሰድና ራስን በዲሲፕሊን
የመምራት    ልምድ ዳብሯል።
ስታንዳርድ 10
 የትምህርት አካባቢዎች ለሁሉም ተማሪዎች ምቹ፣ የማያሰጉ፣ ደጋፊ እና
     የተማሪዎችን ፍላጐት የሚያሟሉ በመሆናቸው ተማሪዎች
     በትምህርታቸው  ስኬታማ ሆነዋል።
ስታንዳርድ 11
የልዩ ፍላጐት ተማሪዎች ዕኩል የመማር ዕድል አላቸው፤ ለውጤት
     እንዲበቁም በየችሎታቸው መጠን በተደረገላቸው ዕገዛ መሠረት
ስኬታማ      ሆነዋል።
ስታንዳርድ 12፦ ት/ቤቱ የጋራ የሆነ ራዕይ አለው። የተነደፉት ግቦች እና አላማዎች በት/ቤቱ የቅድሚያ
ትኩረት ጉዳዮች ላይ ተንፀባርቀው የሚጠበቀውን ውጤት አስገኝተዋል።
ስታንዳርድ 13፦  ቀጣይነት ያለውና በአስተማማኝ መረጃ ላይ የተመሠረተ የት/ቤት      መሻሻል መኖሩ
ተረጋግጧል።
ስታንዳርድ 14፦  ት/ቤቱ የእርስ በርስ ሙያዊ መማማሪያ የሚካሄድበት ተቋም       በመሆኑ የመምህራንና
የአመራር ሙያዊ ብቃት ተሻሽሏል ።
ስታንዳርድ 15፦ የት/ቤቱ ማህበረሰብ የርስ በርስ ግንኙነቶች በመተማመንና በሥራ      ባልደረባነት
(Collegiality) ላይ የተመሠረተ መሆኑ ጤናማ የስራ አካባቢ      ፈጥሯል።
ስታንዳርድ 16፦ ሁሉም ባለድርሻዎች ለተማሪዎች የትምህርት ውጤት ተጠያቂ መሆናቸውን
    በመቀበል ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል ።
ስታንዳርድ 17፦  የት/ቤቱ ውሳኔ አሰጣጥ ሂደትና አስተዳደራዊ ተግባራት የጋራ       ክንውን በመሆናቸው
በትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መካከል የስራ አንድነት       ሰፍኗል፡፡
ስታንዳርድ 18፦ የት/ቤቱ የሪሶርስ አመራር የትምህርት ፕሮግራሞችንና የትምህርቱን    እድገት የሚደግፍ
በመሆኑ የአሰራር ውጤታማነት ጐልብቷል።
ስታንዳርድ 19፦ በት/ቤቱ ውጤታማ ውስጠ ደንብ፣ መመሪያዎችና የአሰራር ሥርዓቶች
          ተደራጅተው ሥራ ላይ በመዋላቸው የተጠናከረ አሠራር ሰፍኗል።
ስታንዳርድ 20፦ በት/ቤቱ ከሁሉም ባለድርሻዎች ጋር ውጤታማ የሆነ ተግባቦት  (communication)
መኖሩ በትምህርቱ ሥራ ላይ የባለቤትነት ስሜት       አሳድጓል።
ስታንዳርድ 21

ወላጆችና አሳዳጊዎች በልጆቻቸው ትምህርት ጉዳዮች በንቃት መሳተፋቸው


    የተማሪዎችን መማር አጐልብቷል።
ስታንዳርድ 22

በት/ቤቱና በወላጆች/አሳዳጊዎች መካከል የተፈጠረ ውጤታማ       ግንኙነት የተማሪዎች


መማርን የሚያበረታታና የሚያግዝ ሆኗል።

ስታንዳርድ 23

ት/ቤቱ ከኅብረተሰቡ እና ከውጫዊ ድርጅቶች (external        organizations) ጋር


ተባብሮ የመስራት ልምድ በመጠናከሩ ውጤታማ        አገርነት ተፈጥሯል።

ስታንዳርድ 24
 የት/ቤቱን የሥራ እንቅስቃሴዎች በመልካምነታቸውና     በጠቃሚነታቸው ለውጭው
ኅብረተሰብ የማስተዋወቅ ሥራ በመሠራቱ     በትምህርት ቤቱ ሥራ ላይ
የማህበረሰቡ ግንዛቤ ዳብሯል፤ ድጋፍም     ጨምሯል።
ለሁሉም አቢይ ርዕስ ጉዳዮች የሚያገለግል የደረጃ መስፈርት
(Rating Scale)

ደረጃ የደረጃ መግለጫ ወይም

4 የሚፈለገው ደረጃ ላይ የደረሰ በጣም ከፍተኛ

3 በመሥራት ላይ ያለ ከፍተኛ

2 በመጀመር ላይ ያለ መጠነኛ

1  በዝግጅት ላይ ያለ ዝቅተኛ

x ተጨባጭ ያልሆነ / የሚታይ ተግባር ገና ማሰብ አልጀመረም።


የሌለው
ልት
ር ስ
ባ በ
ተ ገ
ር አ
ግብ
ሃ -

ል መ
ሻሻ
ት /መ

3.
ዋና ዋና ስልቶች

1. የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-ግብርን የሚመራ


ኮሚቴ ማቋቋም

• የሚቋቋመው የት/ቤቱ መሻሻል ኮሚቴ አባላት ከመምህራን፣


ከተማሪዎች፤ ከአስተዳደር ሠራተኞች፤ ከወላጆች እንዲሁም
ከህብረተሰቡ የተውጣጡ ሆነው የአባላቱ ቁጥር እንደ ት/ቤቱ
ትልቅነት /የተማሪዎች ብዛት / እየታየ ከአምስት እስከ አሥር
አባላት ያሉት ሆኖ ርዕስ መምህሩ የኮሚቴው ሊቀመንበር
ይሆናል። ኮሚቴው በሥሩ እንደ አስፈላጊነቱ ተጠሪነታቸው
ለዋናው ኮሚቴ የሆኑ ንዑሳን ኮሚቴዎች ሊያቋቋም ይችላል።
የህብረተሰብ ተሳትፎ የት/ቤት አመራር ንዑስ
ንዑስ ኮሚቴ ኮሚቴ

ት/ቤ/መ/ኮሚቴ
ምቹ የትምህርት
መማርና ማስተማር ሁኔታና አካባቢ ንዑስ
ንዑስ ኮሚቴ
ኮሚቴ
2. ሥልጠና በመስጠት
የትምህርት ቤት መሻሻል ኮሚቴ በትምህርት
ቤት ደረጃ ለመምህራን፣ ለተማሪዎች፣
ለወላጆችና ለህብረተሰቡ፣ እንዲሁም
ለአስተዳደር ሠራተኞች ስለፕሮግራሙ
ምንነት፣ ዓላማና ጠቀሜታ አስቀድሞ ሥልጠና
በመስጠት የሁሉንም የጋራ ተሳትፎ
በማስተባበር በጋራ መንቀሳቀስ
3. የትምህርት ቤት ግለ ግምገማ ማካሄድ

በየደረጃው ያሉ የትምህርት ቤቱ ማኅበረሰብ አባላት በግለ ግምገማው መሳተፍ


ይጠበቅባቸዋል። የትምህርት ቤቶች ግለ ግምገማ ማተኮር ያለባቸው ጉዳዮች
እንደሚከተለው ቀርበዋል።

• የትምህርት ቤቱን መምህራንና ሠራተኞች ያሳተፈ ሥልጠና እንዲሰጥና እንዲተገበር


ማድረግ፣

• የመማር ማሰተማሩን ሂደት ሊያሻሽል እና የትኩረት አቅጣጫና ቅድሚያ ሊሰጣቸው


የሚገቡ ጉዳዮችን ሊያሳይ በሚችል የትምህርት ቤት ግለ-ግምገማ ላይ ትኩረት ሰጥቶ
መንቀሳቀስ፣
3.1 በግለ ግምገማ ሂደት የሚከናወኑ ተግባራት ቅደም ተከተል

3.1.1 ለተማሪዎች ለወላጅ እና ለመምህራን መጠይቅ መበተን


3.1.2 መጠይቁን ትንተና ማካሄድ
3.1.3 መጠይቆችን ከትግበራ ጠቋሚዎች ጋር ማናበብ
3.1.4 የትግበራ ጠቋሚዎችን ደረጃ መስራት ( ደረጃ ትክክለኛ ውጤት እና መቶኛ)
3.1.5 ከላይ በተገኘው ውጤት መሰረት የስታንዳርዶች የንዑስ ርዕስ ጎዳዮች የአብይ ርዕሰ ጉዳዮች ደረጃን
መስራት
3.1.6 የት/ቤቱን የት/ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር አፈፃጸም ደረጃ መስራት
3.1.7 ደካማና ጠንካራ የትግበራ ጠቋሚዎች መለየት
3.1.8 የቅድሚያ ፍላጎት መለየት ( prioritization )
3.1.9. በቅድሚያ ፍላጎቱ ቅደም ተከተል መሰረት ዓላማ በመቅረፅ የሶስት ዓመት ስትራቲጂክ እቅድ
ማቀድ የድርጊት መርሃ-ግብር መስራት
3.1.10 ከሶስት ዓመቱ ስትራቴጂክ ዕቅድ የአንድ ዓመት ዕቅድ መንደፍ ( operational plan)
3.1.11 አፈፃፀም መለካት
ስታንዳርድ 1

የመምህራን እውቀት፣
ክህሎትና እሴቶች በተለያዩ
ስልጠናዎች አድገው
   በማስተማር ተግባር ጥቅም
ላይ ውለዋል።
• ትምህርት ቤቶቹ በሚያደርጓቸው ግለ-ግምገማና ክለሳዎች
ሁሉ ትኩረት ሊሠጠው የሚገባው ጉዳይ የመማር ማስተማሩ
ጥራት እና የተማሪዎች ውጤት መሻሻል ላይ መሆኑን
ማረጋገጥ፣

• ሁሉም መምህራንና ሠራተኞች በግለ ግምገማው በመሳተፍ


ከሚገኘው የልምድ፣ የጋራ ግንዛቤና ለቀጣይ ሥራ የመነሳሳት
ጥቅም መጋራታቸውን ማረጋገጥ፣

• ለቀጣዩ እንቅስቃሴአቸው እንዲያመቻቸው ከግለ-ግምገማው


የተገኘውን ውጤት በተደራጀና ሁሉም ሊረዳው በሚችል
መልክ ለትምህርት ቤቱ እና ለአካባቢው ህብረተሰብ ማሳወቅ፣
 በትምህርት ቤቶች ግለ-ግምገማ በማድረግ የነበሩ ጥንካሬዎችና
ድክመቶችን ለይቶ በማወቅ የጋራ ዕቅድ መንደፍ፣
 ችግሮችን ለይቶ በማውጣት ቅደም ተከተል ማስያዝና የድርጊት መርሀ-
ግብር አዘጋጅቶ መንቀሳቀስ፣
 በየደረጃው የአተገባበር ኮሚቴ /ቡድን/ በማቋቋም የኃላፊነትና
የተጠያቂነት ደረጃ በግልጽ በማስቀመጥ እንዲተገበር ማድረግ፣
 ለአተገባበሩ ተጨማሪ የበጀት ምንጭ በማፈላለግ ተግባራዊ ማድረግ፣
የቀጠለ
 ፕሮግራሙን እውን ለማድረግ የክትትልና የግምገማ የጊዜ
ሠሌዳ አዘጋጅቶ መንቀሳቀስ፣
 በወረዳው ትምህርት ቤት መሻሻል አስተባባሪ ክፍል
አማካኝነት በወረዳ ውስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል
የልምድ ልውውጦችን በማድረግ የተሻለ ውጤት እንዲመጣ
መሥራት፣
4. ምዘና፣ የአፈጻጸም ትንተናና ግብ ማስቀመጥ
ትምህርት ቤቶች ምዘና፣ የአፈፃፀም ትንተናና ግብ በሚያስቀምጡበት
ወቅት የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ልዩ ትኩረት በመስጠት
መንቀሳቀስ ይጠበቅባቸዋል።

• ከአገር አቀፍ የሥርዓተ-ትምህርት ግምገማና የትምህርት ቅበላ ጥናቶች


ጋር የተያያዙ የምዘና፣ የምዝገባና የሪፖርት ተግባራትን ማካሔድ፣

• በአካባቢ (በወረዳ) ደረጃ የትምህርት ቅበላ ጥናቶችን ማካሄድ፣

• የትምህርት ቤቱ መምህራንና ሠራተኞች በምዘና፣ በመረጃ ትንተና እና


ማሕደረ ተግባር (portfolio) በማዘጋጀትና ግብ በማስቀመጥ ረገድ በቂ
ክህሎት ማዳበራቸውን ማረጋገጥ፣
• የሚከናወኑ ምዘናዎችንና ግምገማዎችን ውጤት በመተንተን
ለዕቅድ ዝግጅት እንደ ግብዓት መጠቀም፣

• በተማሪ፣ በሴክሽን፣ በክፍልና በትምህርት ዓይነት ደረጃ የሚታይ


ዝቅተኛ ውጤት ለይቶ ማወቅ፣

• ተለይተው በታወቁና ውጤትን ለማሻሻል በተማሪ፣ በሴክሽን፣


በክፍልና በትምህርት ዓይነቶች በታዩ ዝቅተኛ ውጤቶች ላይ
የተመሠረቱ የማሻሻል ተግባራትን በትምህርት ቤት መሻሻል ዕቅድ
ውስጥ ማካተት፣

• የተማሪዎችን በየዕለቱና በሰዓቱ ክፍል መገኘት መከታተያ ስልት


ቀይሶ በመተግበር የቀሪ ተማሪዎችን መጠን በከፍተኛ ደረጃ
ለመቀነስ አልሞ መንቀሳቀስ፣
5.የትምህርት ቤት
መሻሻል ዕቅድ ማዘጋጀት
5. የትምህርት ቤት መሻሻል ዕቅድ ማዘጋጀት
5.1. የዕቅድ ዝግጅት ሂደት
• ትምህርት ቤቶች ቅድሚያ ለሚሰጧቸው ጉዳዮች ዓላማዎችን፣
ስልቶችን፣ ግብዓቶችን፣ የጊዜ ገደብን፣ ፈፃሚዎችን እና
የመገምገሚያ ስልቶችን ያካተተ የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-
ግብር ዕቅድ መንደፍ፣

• የትምህርት ቤት መሻሻል መርሃ-ግብር ዕቅድ ቀጣይነት ያለውና


የትምህርት ቤትን መሻሻል ሊያመጣ የሚችል መሆኑን ማረጋገጥ፣
5.2. በዕቅዱ ውስጥ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮች

• ተማሪ-ተኮር የትምህርት አሰጣጥ ሥርዓት በሥራ ላይ መዋሉን


የሚያመላክት ዕቅድ መኖሩን ማረጋገጥ፣

• የተከታታይ ምዘናና የትምህርት አቀባበል ክትትል ሥርዓት መዘርጋቱን


የሚያመላክት መሆኑን፣

• የትምህርት ቤት የውስጥ ሱፐርቪዥን (In-built supervision)


አተገባበር ማካተቱን፣

• የመምህራን ተግባራዊ ጥናትና ምርምር (Action Research) በሥራ


ላይ መዋሉን የሚያመላክት መሆኑን፣
• የሴት ተማሪዎችን ተሳትፎና ብቃት ሊያሳድግ የሚችል
ዕቅድ መነደፉን፣

• ልዩ የትምህርት ፍላጐት ያላቸውን ሕፃናት የመለየትና


ፍላጐታቸውን የማሟላት ተግባር ለማከናወን የሚያስችል
ዕቅድ መነደፉን፣

• ለትምህርት ቤት መሻሻል ተግባራዊነት እንዲረዳ


በመምህራንን እና በሥራ አመራር ላይ ያሉትን የሥልጠና
ፍላጐት ዳሰሳ ጥናት ማድረግ ያካተተ መሆኑን፣

• ትምህርትን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ICT እንዲሰጥ ትኩረት


ማድረግ፣
6.ውጤታማ የትምህርት ቤት አመራርና
አስተዳደር ማደራጀት
የትምህርት ቤት አመራርና አስተዳደር የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች
ልዩ ትኩረት በመስጠትና መተግበራቸውን በማረጋገጥ መንቀሳቀስ
ይገባዋል።
 
• ተማሪዎች ትምህርታቸውን ተረጋግተው የሚማሩበትንና ከፍተኛ
ዕርካታ የሚያገኙበትን ምቹ የትምህርት ቤት አካባቢ በመፍጠር
የመማር ማስተማር ተግባር ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ፣

• መምህራንና ሠራተኞችን ወደ ጥሩ የትምህርት ቤት ራዕይ


በመምራት ተማሪዎች የወደፊቱን ብሩህ ተስፋ ሠንቀው
በውስጣቸው ያለውን እምቅ ችሎታ እንዲያዳብሩ ማስቻል፣
8. ምርጥ ተሞክሮዎችን በመቀመር ማስፋፋት (scaling up)
• ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት ማለት በአንድ አካባቢ ተሞክረው
ስኬታማነታቸው የተረጋገጠ የመፍትሄ እርምጃዎች /አሠራሮች/ የተለየ
ሁኔታ ባላቸው ሌሎች አካባቢዎች ከባለድርሻ አካላት ጋር አብሮ
በመሥራት ዘላቂነት ያለው ተመሳሳይ አዎንታዊ ለውጥ ማምጣትና
ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት በማግኘት ተጠቃሚ እንዲሆኑ
ማድረግ ማለት ነው።

• በትምህርት ሥራ ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት ሲባል ከቁጥርና


ከቦታ ስፋት ባሻገር በለውጥ ሂደት ውስጥ በአንድ ትምህርት ቤት የታዩ
ስኬታማና ሞዴል ተግባሮችን በመቀመር በሌሎች ትምህርት ቤቶች
ከነባራዊ ሁኔታቸው ጋር በማጣጣም ውጤትን ለማስፋት የበለጠ
መሥራትና ተማሪዎች ይበልጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ፤ፋይዳውም
እንዲስፋፋ ማድረግ ነው።
የመረጃ ትንተና አካሄድ
ያሉትን የተግበራ ጠቋሚዎች በመጠቀም
ከባለድርሻዎች
መረጃዎች ከተሰበሰቡ በኃላ በሚከተለው ሠንጠረዥ
መሠረት
ይደረጃሉ፡፡ ማናበቢያ ማዘጋጀት /---
ለምሳሌ፡-
ዓቢይ ርዕሠ-ጉዳይ፡- መማርና ማስተማር
ንዑስ ርዕሠ-ጉዳይ፡- የማስተማር ተግባር

የተገኘ ውጤት
ስታንደርድ የትግበራ አማካኝ
ጠቋሚ ከተማሪ ከመምህራ ከወላጅ ከዶኩሜን ውጤት
ን ት
1.1.1
1.1.2
1 1.1.3
1.1.4
1.1.5
1.1.6
1.1.7
1.1.8
1.1.9

ሌሎች የትግበራ ጠቋሚዎች በተመሳሳይ መልክ


የሚከናወኑ ይሆናሉ፡፡
የትምህርት ቤቱን ጠንካራና
ደካማ ጎን መለየት፤
የትምህርት ቤቱን ጠንካራና ደካማ ጎን መለየት፤
አቢይ ርዕሰ ጉዳይ ንዑስ ርዕሰ ጉዳይ ስታንዳርድ ትግበራ ጠቋሚ ጠንካራ ጐን ደካማ ጐን
የቅድሚያ ትኩረት ጉዳዮችን ስለመለየት፤

• የቅድሚያ ትኩረት ጉዳዮችን ለይቶ በማስቀመጡ ሂደት ግምት


ሊሰጣቸው የሚገቡ አበየት ጉዳዮች የመማር ምቹ ሁኔታን ፈጥሮ
የተማሪዎችን ውጤት በማሳደግና ስታንዳርድ ከፍ በማድረግ አኳያ
ትምህርት ቤቱ ምን ያህል በርትቶ መሥራቱን መለየት ነው፡፡
• ትምህርት ቤቶች በመማር በማስተማር አቢይ ርዕሰ ጉዳይ ሥር
ሦስቱንም ጉዳዮች እንደጠቋሚዎች በመውሰድ በአቢይ ርዕሰ ጉዳይ ላይ
ትኩረት ማድረግ ይኖርባዋቸል፡፡
• በሌሎች ሦስት አቢይ ርዕሰ ጉዳዮች ውስጥ የተካተቱ ጠቋሚዎች
በትምህርት ቤቱ ለሚካሄደው የመማር ማስተማር ሥራ ስኬታማነትና
ውጤታማነት መጋቢዎች (ማጠናከሪያዎች) ይሆናሉ፡፡
• የቅድሚያ ትኩረት ጉዳዮች ሲወሰን
የሰው ሃይል፣ ማቴሪያል፣ በጀት፣ ጊዜ
ወዘተ.. መታየት አለበት፡፡
• ቅድሚያ ትኩረት ለመለየት በሚደረግ
የደረጃ ማውጫ ሂደት የሚከተሉትን
መጠቀም ይቻላል፤ ቁጥሮቹም 1፣ 3
እና 5 ሲሆኑ፡-
ሀ/ ተግባሩ ከተከናወነ የሚሰጠው ፋይዳ፣

– ከፍተኛ ከሆነ - 5

– መካከለኛ ከሆነ - 3

– ዝቅትኛ ከሆነ - 1
ለ/ ተግባሩን ለማከናወን ያለው አመችነት፤

– ከፍተኛ ከሆነ - 5
– መካከለኛ ከሆነ - 3
– ዝቅተኛ ከሆነ - 1
በመስጠት የተግባራቱን ቅድሚያ ትኩረት ጉዳዮችን የመለየት
ተግባር ማከናወን ይቻላል፡፡
ከዚያም የቅደም ተከተሉን ደረጃ በማውጣት በዕቅድ ውስጥ
ወደትግበራ መግባት ይቻላል፡፡
• በቅድሚያ ትኩረት ተግባራት ምርጫ ወቅት እኩል ነጥብ የሚያመጡ
ተግባራት ሲያጋጥም ለተማሪው መማርና ውጤት መሻሻል ይበልጥ
ቀረቤታ ያለው ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡

ለምሳሌ የሚከተለውን ሠንጠረዥ ማየት ይቻላል


ዓቢይ ርዕሠ ጉዳይ 4፡ የህብረተሰብ ተሳትፎ
ንዑስ ርዕሠ ጉዳይ፡ ከወላጆችና አሳዳጊዎች አብሮ መሥራት
ቅድሚያ ትኩረት ለማከናወን ያለው ቅድሚያ
ተግባራት አመችነት ያለው ፋይዳ ፍላጐት ደረጃ

4.1.1 5 ከፍተኛ 5 (ከፍተኛ) 5 1

4.1.2 3 (መካከለኛ) 5 (ከፍተኛ) 4 2

4.1.3 1 (ዝቅተኛ) 5 (ከፍተኛ) 3 3


ግብና ዓላማ ማስቀመጥ
• እያንዳንዱ ትም/ቤት ከራሱ ተጨባጭ ሁኔታ በመነሳት በሚወስነው
የግዜ ገደብ ውስጥ ሊደረሰባቸው የሚችሉ ነገር ግን ፈታኝ የሆኑና
(Challenging) የሁሉንም ባለድርሻዎች የጋራ ጥረት የሚጠይቁ
ግቦችንና ዓላማዎችን ማውጣት ይኖርበታል፡፡
• የአላማ ገላጭ ዐረፍተ ነገሮች መሻሻል የሚገባውን ጉዳይ ሊገልፅ
በሚችልና አጠቃላይ በሆነ መልኩ እንዲሁም ቀላልና ግልፅ በሆነ ቋንቋ
መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Strategic Planning Process

Goals and Objectives Should Be


SMARTER

• Specific
• Measurable
• Acceptable
• Realistic
• Timeframe
• Extending
• Rewarding
• ግቦች SMART መሆን ይኖርባቸዋል (ውሱን፣ የሚለኩ፣ ትክክለኛ፣
ተጨባጭነት ያላቸው እና የግዜ ገደብ ያላቸው ሆነው መነደፍ
ይኖርባቸዋል)
ለምሳሌ፡-
ዓላማ፡-የተማሪዎችን አዎንታዊ ባህሪይ መሻሻል (ማሳደግ)
ግብ፡-
1- የትም/ቤቱን የሥነ ሥርዓት ደንብና መመሪያ የሚጥሱ
ተማሪዎችን ቁጥር በ2003 ዓ.ም መጨረሻ ከነበረው በ2005ዓ.ም
መጨረሻ በ85% መቀነስ፣
ግብ2፡-ቅሚያ፣ ማስፈራራት እና ሌሎች የኃይል እርምጃዎችን የሚፈጽሙ
ተማሪዎችን ቁጥር በ2003 ዓ.ም መጨረሻ ከነበረው በ2005 ዓ.ም
መጨረሻ በ95% መቀነስ፣

ዓላማ፡-የተማሪዎችን አጠቃላይ የእጅ ጽሑፍ ክህሎት ማሳደግ፤


ግብ፡- በ2005ዓ.ም መጨረሻ 85 % የሚሆኑትን የ ክፍል ደረጃ
ተማሪዎች የጽሑፍ ደረጃ/ስታንዳርድ በሆነ መለኪያ
መሠረት/ከመካከለኛ በታች የነበረውን ወደ መካከለኛ ደረጃ ከፍ
ማድረግ፡፡
የማሻሻያ እቅድ እንዴት ይዘጋጅ?

• ትምህርት ቤቶች የትኩረት ነጥቦቻቸውን አንዴ ካጠናቀሩ በኃላ


የትም/ቤት መሻሻል ኮሚቴ የእቅድ ዝግጅቱን ማከናወን ይቻላል፡፡
• ኮሚቴው የታለማቸውን ግቦችን፣ የትግበራ ዓላማዎች፣ የትኩረት
ነጥቦችን፣ የግብ መምቻ ሥልቶችን የሚጠበቅ ውጤትና የጊዜ ገደብ፣
በኃላፊነት የሚያከናውነውን አካል በእቅድ አፈፃፀም የክትትል ሂደትንና
ከዚህ በሚገኘው መረጃ መሰረት እቅድና የመከለስ አስፈላጊነትን
የሚመለከቱ መረጃዎች የሚያካትት ይሆናል፡፡
የሚከናወኑ ተግባራት

ግበቦች
ስልቶች ዓላማ፦

ግብዓት
የሚጠበቅ ውጤት

1 ኛ ዓመት

2 ኛ ዓመት
የጊዜ ገደብ

3 ኛ ዓመት

በኃላፊነት
የሚያከናውን
ዓብይ ርዕሰ ጉዳይ------------
ንዑስ ርዕሰ ጉዳይ-------------

ነው አካል

የመከታተያና የግምገማ
ስልት

የሚከለስበት
ወቅት
መግለጫ

/ዝርዝር
ዓላማ/ ስለሚከናወነው ተግባር የሚጠበቅ ውጤት ግልፅ የሆነ መግለጫ
የሚጠበቀው (Statement)
ውጤት

ስልት ዓላማውን ለማሳካት የሚወሰድ ተግባራዊ ርምጃ

ግብዓት ተግባሩን ለማከናወን የሚያስችል ግብዓት (የገንዘብና የማቴሪያል)

የክንውን ጊዜ ተግባሩን ለማከናወን የሚወስደው ጊዜ

ፈፃሚ ተግባሩን ለማከናወን ኃላፊነት የሚወስደው ግለሰብ /ክፍል/

መገምገሚያ የሥራውን ስኬት ወይም መሻሻል ለመለካት ክትትልና ግምገማ


ሥልት የሚደረግበት ስልት
የድርጊት መርሃ ግብር መንደፍ
የድርጊት መርሐ ግብር የሚከተሉትን ጉዳዮች ያካትታል

• የትም/ቤቱን ግቦችና ዓላማዎች፣


• ትም/ቤቱ ያስቀመጣቸውን ግቦችና ዓላማዎች ለማሳካት የሚከናወኑ
ተግባራትና የምንከተላቸው ሥልቶች፣
• አስፈፃሚ አካላት (የመርሃ ግብሩ)
• ድርጊቱ የሚከናወንበት የጊዜ ሰሌዳ
• ለድርጊቱ ማከናወኛ የሚያስፈልጉ ግብአቶች
• የበጀት ምንጭ የሚገኝበት ሁኔታ
• የሚጠበቀው ውጤት
• ስለዕቅዱ ተፈጻሚነት መገምገሚያ ስልቶች
የድርጊት መርሃ ግብር የመንደፍ ሂደት

• የትምህርት ቤት መሻሻል ኮሚቴ ስብሰባ መጥራት፣


• እቅዶችን ለማስፈፀም የሚያስችሉ በቂ ግብአቶች መኖር
አለመኖራቸውን ማረጋገጥ፣
• የድርጊት መርሃ-ግብሩን የሁሉም ባለድርሻዎች (stakeholders) የጋራ
ጉዳይ ለማድረግ ማቀድ፣
• የድርጊት መርሃ-ግብሩ ለሁሉም ባለድርሻ አካላት ይፋ እንደሆነና
ህይወት እንዲኖሪው ማድረግ፣
የትም/ቤት መሻሻል የድርጊት መርሃ-ግብር ቅጽ
ዓብይ ርዕሰ ጉዳይ፡
ንዑስ ርዕሰ ጉዳይ፡
ዓላማ፡-
የትግበራ ግብ ፡-
የትኩረ ስልቶች የሚያስፈ የበጀት የሚጠበቀ የጊዜ በኃላፊነ የመከታተ የሚከለስ
ት ልገው ምንጭ ው ውጤት ገደብ ት ያ በት
ነጥብ በጀት የሚያከና የግምገማ ወቅት
መጠን ውነው ሥልት
አካል
ለመርሃ-ግብሩ አፈፃፀም ክትትል የሚያስፈልገው ጊዜ፤

• ክትትል የትም/ቤት መሻሻል ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ መቀጠል


አለበት፡፡
የመርሃ ግብሩ አፈፃፀም ክትትል ሂደት፤

• እየተፈፀመ ስላለው ተግባር በየጊዜው ሂደታዊ (Formative) ግምገማ


ማድረግ፣
• አንዳንድ የሂደታዊ ግምገማ ስልቶች፣
• የክፍል ምዘናዎች እና ከትግበራው አስቀድሞና በኃላ የሚሰጡ ቴስቶች፣
• ለመምህራንና ሠራተኞች የሚበተኑ መጠይቆች፣

You might also like