Professional Documents
Culture Documents
Ethiopia
ሪፐብሊክ
Real Property Tax Proclamation(Draft)
የእርግጥ ንብረት ግብር አዋጅ(ረቂቅ)
መቅድም Preamble
WHEREAS, urban areas in Ethiopia are increasingly
በኢትዮጵያ የሚገኙ ከተሞች መጠነ ሰፊ በሆኑ ማህበረ ምጣኔ growing in the number of residents and space of settlement
encouraged by wide ranging socio economic development and
ሐብታዊ ልማቶች እና ከገጠር ወደከተማ እንደሚደረግ ፍልሰት related factors like migration from rural areas;
የተቀነባበረ ሥርዓት፣ የገበያ ቅኝትና ከመሬትም ሆነ ከመሬትነክ WHEREAS, the elaboration, adoption and institutionalization
of a coherent and effective system of the concept, purpose,
ንብረት ዕሴት ጭማሪዎች ጋር ተጣጣሚነት፣ ግልፅነት፣ ከአገሪቱ principles and enforcement mechanisms of a modernized real
property tax, including its valuation and collection procedures
ሌሎች የግብር ሥርዓቶች ማሻሻያ እና ከተዘረጋው ሕገመንግስታዊ will progressively enable urban areas throughout the country to
encourage and take advantage of the growing participation and
የፌዴራል አደረጃጀት አኳያ ሲታይ ወጥነት የጎደለውን ይህንን financial contributions of owners and users of real property;
ለማበረታታት እና ተጠቃሚዎች ለመሆን የሚያስችላቸው WHEREAS, it is properly considered based on a careful study
and review of relevant national and external information that
በመሆኑ፣ the levy and collection of property tax is aimed at generating
and providing substantial revenues for enhancing
የንብረት ባለቤቶችና ተጠቃሚዎች ካላቸው የሃብትና የትርፍ infrastructural facilities and services for owners of real property
and other residents who are themselves payers of the tax;
ፍጆታ ድርሻ በተነፃፃሪ የገንዘብ መዋጮ እንዲያበረክቱ ማድረግ
WHEREAS, it is found necessary to elaborate and adopt an
የከተሞችን አቅምና ዲሞክራሲያዊ አስተዳደርን እንደሚያጠናክር efficient and efficient nationwide system whereby the valuation
of landed property as well as the levy and collection of property
የሚታመን በመሆኑ፣ tax will be conducted within the framework of shared
responsibility among federal, regional and local urban
እንዲህ ማድረግም በከተሞች ሰፊ ነዋሪ ሕዝብ መካከል ፍትሃዊ governments;
WHEREAS, in accordance with their shared power to stipulate
የሃብት ክፍፍል እንደሚያሰፍን እንዲሁም እንደ ፖሊሳዊ ሥራ፣ taxes which have not been specifically provided for in the
Constitution, The Council of the Federation and the Council of
መብራት፣ የፍሳሽ መስመር፣ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ማምረትና Peoples' Representatives have decided, by a two thirds majority
vote passed in their joint session, to elaborate and adopt the
ማቅረብ፣ የቆሻሻ ማስወገድና ማከም፣ ወዘተ ያሉት levy and collection of property tax which is not specifically
included in the division of the fiscal powers of the federal
አገልግሎቶችና መገልገያ ዝግጅቶች በተሻለ ጥራትና በዘመናዊ government and regions made by the Constitution ;
NOW, THEREFORE, in accordance with Art. 55(1) of
ዘዴዎች ከፍ ባለመጠን እንዲቀርቡ፣ እንዲታደሱና ቀጣይነት the Constitution of the Federal Democratic Republic of
Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows:
እንዲያገኙ ከማድረግ ጋር በቀጥታ በሚዛመድ የንብረት ዕሴት
የሚያስችል በመሆኑ፤
በመሆኑ
ታውጇል፡፡
PART ONE
ክፍል አንድ፡ ቀዳሚ የወል ድንጋጌዎች Preliminary Common Provisions
ምዕራፍ አንድ፡ ጠቅላላ ድንጋጌዎች Chapter One
General Provisions
1) አጭር ርዕስ Short Title
ይህ አዋጅ “በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ This Proclamation may be cited as the “The Federal Democratic
የዕርግጥ ንብረት ግብር ህግ አዋጅ ቁጥር/-----------” 2009 ተብሎ Republic of Ethiopia Real Property tax Proclamation No. ___/
ሊጠቀስ ይችላል፡፡ 2017”.
2) ትርጓሜ 2. Definitions
በዚህ አዋጅ በግልፅ ከተደነገገው ትርጓሜ ጋር የማይቃረኑ የሌሎች ህጎች Without prejudice to the application of the meanings of terms
የቃላት ትርጓሜዎች እንደተጠበቁ ሆነው፤የሚከተሉት ቃላት በዚህ አዋጅ defined in other laws of Ethiopia that are not in conflict with a
የተሰጣቸው ትርጓሜዎች አሉአቸው፡- different meaning that is expressly provided in this
1) “ርግጥ ንብረት” ማለት በከተማ ቦታ ላይ የተገኙ Proclamation, the following terms shall have the meanings
የሊዝይዞታ መብቶችንና የምሪት ይዞታ መጠቀሚያ given to them hereunder:
መብቶችን ጨምሮ የመሬት መጠቀሚያ መብት እና/ ወይም 1) “Real Property” means the use right on land and/or
2) “ግብር”ማለት በከተማ ውስጥ በሚገኝበርግጥ ንብረት ላይ property, and this includes urban land use right,
የሚጣል የንብረት ግብር ሲሆን፣ ግብር ከፋይ እንዲከፍለው building ownership and other land improvements
የሚጣል ግብር ነው፡፡ located in an urban area chargeable from a tax payer.
3) “ግብር ከፋይ” ማለት በሚመለከተው የፌዴራል መንግስት፣ 1) “Tax payer” means any person who has a use right to
የክልል ወይም የከተማ አካል በወጣ አዋጅ ደንብ ወይም urban land under the public lease-hold tenure system
መመሪያ እውቅና በተሠጠው የመብት ማረጋገጫ ምስክር or owns a building as well as a land improvement
ወረቀት ወይም ተቀባይነት ያለው ሰነድ አስረጅነት on such an urban land evidenced by a title deed or an
የተረጋገጠ በሊዝ ይዞታ ስሪት የሚተዳደር የከተማ ቦታ acceptable document recognized as such by
የመጠቀም መብት ያለው ወይም በሕንፃም ሆነ በመሬት ላይ Proclamation, Regulations or directive issued by the
የተደረገ ማሻሻያ ባለቤት የሆነ ማንኛውም ሰውም ሲሆን concerned federal , regional or urban government and
may include:
የሚከተሉትን ሊያካትት ይችላል፡-
(a) The agent of a tax payer duly represented to
(ሀ) በግብር ከፋዩ ሥም የግብር ጉዳዮችን እንዲፈፅም
handle tax matters in the name of the tax payer;
ውክልና የተሠጠው የግብር ከፋዩ እንደራሴ፤
(b) An executor or administrator, in the case of a
(ለ) የሟች ውርስ የሆነ ርግጥ ንብረት በሚመለከት
property in a deceased estate;
ሥልጣን ያለው አስፈፃሚ ወይም አስተዳዳሪ፤
(c) A trustee or liquidator, in the case of a property
(ሐ) ዕዳ ያለበት ርግጥ ንብረት በሚመለከት ስልጣን ያለው in an insolvent estate;
ባለአደራ ወይም ሂሳብ አጣሪ፤ (d) A guardian or tutor, in the case of a property in
(መ) ነፃነቱ በፍርድ የተገደበ ሰውን ርግጥ ንብረት the estate of a person under judicial
በሚመለከት ሥልጣን ያለው ሞግዚት ወይም interdiction.
የንብረት አስተዳዳሪ፤ (e) A curator, in the case of a property in the estate
(ሠ) በሞግዚት አስተዳደር ሥር ያለ ሰውን ርግጥ ንብረት of a person under curatorship;
(f) a person in whose name a usufruct or other
በሚመለከት ሥልጣን ያለው ሞግዚት /ጠባቂ፤
personal servitude is registered, in the case of a
(ረ) የአላባ መብት ወይም ያገልግሎት ግዴታ የተጣለበትን
real property that is subject to a usufruct or
ርግጥ ንብረት በሚመለከት የዓላባ መብቱን ወይም
other personal servitude;
ያገልግሎት ግዴታውን በስሙ ያስመዘገበው ሰው፤
(g) a lessee, in the case of a real property that is
(ሰ) በከተማ አካባቢ አስተዳደር ስም የተመዘገበና በሊዝ
registered in the name of a local urban
የተሸጠ ርግጥ ንብረትን በሚመለከት ሊዝ
government and is leased by it; or
ሰጪው/ አከራዩ፤ወይም
(h) A buyer, in the case of a real property that was
(ሸ) በከተማ አካባቢ አስተዳደር ተሸጦ የስም ዝውውር sold by a local urban government and of which
ምዝገባ በመጠበቅ ላይ እያለ ገዢው በይዞታው possession was given to the buyer pending
ሥር ያደረገውን ርግጥ ንብረት በሚመለከት registration of ownership in the name of The
ንብረቱን የገዛው ሰው /ዎች፡፡ buyers.
1) “የምሪት ይዞታ መጠቀሚያ ክፍያ”ማለት ከሃገሪቱ የሊዝ 3) “Permit fee” means land use fee assessed and charged in
ይዞታ ሥሪት ውጭ ባለ የመሬት መጠቀም መብት respect of land use right and/or ownership of a building
ባለይዞታነት ላይ ተወስኖ እንዲከፈል የሚጣል የመሬት constructed on a plot of land that is possessed outside
መጠቀሚያ ክፍያ ነው፡፡ the lease-hold land tenure system of the country.
2) “የከተማ ቦታ” ማለት በከተማ ወሰን ክልል ውስጥ 4) “Urban land” means all land within the boundaries of an
የሚገኝ ማናቸውም መሬት ነው፡፡ urban area.
3) “ከተማ” ማለት ቸርተር ያለው ወይም የሌለው አብይ 6) “ Urban area” means a city or a town that is chartered
ከተማ ወይም መለስተኛ ከተማ ሲሆን፤የተደራጀ ማዘጋጃ or unchartered and includes any locality with
ቤት ያለው ወይም ከነዋሪዎቹ 50% የሠራተኛ ኃይል established municipality or having a population size of
ግብርና ነክ ባልሆኑ የሥራ እንቅስቃሴዎች በዋናነት 2000 or more residents, of which 50% of its labour
የተሠማራ ሆኖ 2000 ወይም ከዚያ በላይ የሆነ ሕዝብ force is primarily engaged in non-agricultural activities.
የሚኖርበት ማናቸውም አካባቢነው፡፡ 7) "Chartered City" means a city established by a charter
4) “ቻርተር ያለው ከተማ” ማለት በፌዴራል ወይም በክልል enacted by a legislation of either the federal or
አቀፍ ምጣኔ ሀብታዊ መረጋጋትና ለተመጣጠነ የከተሞች and balanced development reason, based on the
ልማት ሲባል በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚኒስቴር ministry of finance and economic cooperation studies,
በጥናት እየቀረበ በሚኒስትሮች ምክርቤት የሚጸድቅ የግብሩ there should be tax a taxing range approved by the
የሆኑ ሁኔታዎችና ተዛማጅ ነገሮች! and related matters specified under Art. 11;
(d) The categories of urban area, urban land grade,
(መ) ከአንቀፅ 6 - 10 በተመለከተው መሠረት ለቦታ
land use and type of building specified from
መጠቀሚያ ግብር ወይም ለህንፃ ግብር አወሳሰን
Arts. 6 to 10, to which the land use tax or
እንደየአግባቡ ተፈፃሚነት ያለው የከተማ ፈርጅ፣
የቦታ ደረጃ፣ የቦታ አገልግሎትና የህንፃ አይነት! building tax assessment applies;
(ሠ) በዚህ አዋጅ የተቀመጡት የግብር ትመና ወለልና (e) minimum and maximum ranges of tax rating
ጣሪያ ወሰነ ልኮች! set by this proclamation; and
(f) Other tax rating requirements set by regional
(ረ) በከተሞች መካከል ተገቢ ያልሆነ ውድድርን
legislation with a view to avoiding unfair
ለማስወገድና አገር አቀፍ ምጣኔ ሃብታዊ መረጋጋትን
competition among urban areas and facilitating
ለመደገፍ ታስቦ በክልላዊ ህግ የሚወጡ ሌሎች
macro-economic stability.
የግብር ትመና መስፈርቶች! እና
3) The property tax rating schedule shall further
1) የንብረት ግብር ትመና ሰንጠረዡ ለእያንዳንዱ የቦታ
indicate the rates assigned per each grade of land use
አገልግሎት ደረጃ እና ለእያንዳንዱ ሕንፃ መደብ
and category of building, including the total assessed
የተቆረጠውን ተመን በተጨማሪ ማመልከት ያለበት
value expected compensatory good will contributions
ሲሆን! ይህም የቦታ አገልግሎቶቻቸውና ህንፃዎቻቸው
in lieu of tax to be made by federal and regional
ከግብር ነፃ የተደረጉላቸው የፌዴራል መንግስትና
governments as well as by religious and charitable
የክልል መስተዳድር እንዲሁም ሃይማኖታዊና የበጎ
institutions whose land uses and buildings are
አድራጎት ተቋማት የሚያደርጉትን የግብር ምትክ
exempted.
የደንበኝነት አገልግሎት ታሳቢ ማካካሻ አስተዋፅኦዎችን
4) The annual schedule of property tax rating adopted by
ያካትታል፡፡
each local urban government shall be communicated
2) በእያንዳንዱ የአካባቢ ከተማ አስተዳደር የፀደቀ አመታዊ to the appropriate body of the regional government
የንብረት ግብር መተመኛ ሰንጠረዥ የከተማ አስተዳደሩ in which it is situated.
ለሚገኝበት ክልል መስተዳድር አግባብ ያለው አካል 5) The appropriate body of the regional government may
እንዲያውቀው መላክ አለበት፡፡ review and vary the rates of property tax adopted by
3) የክልል መስተዳድር አግባብ ያለው አካል በአካባቢ የከተማ a local urban government in conflict of the relevant
አስተደደር የፀደቀ የንብረት ግብር ተመን አግባብ ካላቸው provisions of this Proclamation and regional
የዚህ አዋጅና ክልላዊ ህግ ድንጋጌዎች ጋር የሚጋጭ ሆኖ legislation; and the concerned local urban
ሲያገኘው ተመኖችን መከለስና ማስተካከል ይችላል! government shall comply with the variations of
የሚመለከተው የአካባቢ ከተማ አስተዳደርም አግባብ ባለው rating thus made by the appropriate body.
አካል ባደረገው የትመና ማስተካከያ መሠረት መፈፀም 13. Requirement of Community participation
አለበት፡፡ 1) Annual schedule of property tax rating prepared by a
10) የአካባቢ ማህበረሰብ ተሳትፎ አስገዳጅ አስፈለጊነት ስለመሆኑ፣ local urban government shall be made open for public
1) በማናቸውም የአካባቢ ከተማ አስተዳደር የተዘጋጀ አመታዊ scrutiny and hearing for sixty days before it is adopted
የንብረት ግብር መተመኛ ሰንጠረዥ በከተማው ምክር ቤት by the council or alternative ultimate urban
ወይም ስልጣን ባለው አማራጭ የከተማ አስተዳደር ስልጣን government body as appropriate.
ያለው አካል እንደየአግባቡ ከመፅደቁ በፊት ለህዝብ 2) The mechanisms and procedures of the public scrutiny
ምርመራና አስተያየት ለመቀበል እንዲቻል ለ 60 ቀን ክፍት and hearing to be held by each local urban
መደረግ አለበት፡፡ government shall be specified by regional legislation in
2) በእያንዳንዱ የከተማ አስተዳደር የሚካሄደው የህዝብ compliance with the provision of this Proclamation,
ምርመራና የሚሰጡት አስተያየቶች የሚስተናገዱበት including the principles of transparency, equity and
ዘዴዎችና የአፈፃፀም ስነ-ሥርዓቶች የግልፅነት፣ accountability.
የፍትሐዊነትና የተጠያቂነት መርሆዎችን ጨምሮ ከዚህ 3) The Ministry shall, with a view to collectively
አዋጅ ድንጋጌዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ በሚወጣ የክልል promoting interests of a common political and
ህግ በዝርዝር ይወሰናሉ፡፡ economic community and guided by the principles of
3) ሚኒስቴሩ የጋራ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብ democratic governance and predictability of rule of
ጥቅሞችን በጋራ ለማሳደግ እንዲቻልና በዲሞክራሲያዊ law, develop prototype legislation stipulating
አስተዳደርም ሆነ በህግ የበላይነት ተገማችነት መርሆዎች mechanisms and procedures of public scrutiny and
በመመራት የህዝብ ምርመራና አስተያየቶች hearing and forward it to regional governments for
የሚስተናገዱባቸው ዘዴዎችንና ስነ ስርዓቶችን የሚወስን their considered use upon making their own
ሞዴል ህግ በማዘጋጀት ክልሎች መሰል ህግ በሚያወጡበት legislation.
ጊዜ በመነሻነት ሊጠቀሙበት እንዲችሉ ማስተላለፍ
አለበት፡፡
ምዕራፍ አምስት፡ ከንብረት ግብር ነፃ ማድረግና የግብር ምትክ Chapter Five፡ Tax Exemptions and in Lieu of Tax
ማካካሻ አስተዋፅኦ Compensatory Contributions
1) ከግብር ነፃ ማድረግ 14. Tax Exemptions
1) ዝቅተኛ ገቢ ያለው ማህበረሰብ እንደሞኖርት የሚጠበቅ 1) Properties assumed to be as low income residents that
በአንድ አቤተሰብ መኖሪያነት አገልግሎት እየሰጠ ያለና are one house hold buildings built in 15 and below to
በከፍኛ የቦታ ደረጃ እስከ 15 ሜትር ካሬ እና በዝቅተኛ 30m2 and below of land holdings in higher land grad
የቦታ ደረጃ አስከ 30 ሜትር ካሬ ስሌት ቦታ ላይ የተገነባ to lower land grad areas respectively shall be exempted
from property tax.
መኖሪያ ቤት ከንብረት ግብር ነፃ ተደርገዋል፡፡
2) Land uses and buildings owned by the organs of the
2) የፌዴራል መንግስት በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር
federal government, bilateral or multi-lateral
ወይም በዝርዝር ተለይተው ከዚህ ውጪ እንዲሆኑ
intergovernmental organizations that are not
ያልተደረጉ ሁለትዮሻዊ ወይም በይነመንግስታዊ ድርጅቶች
specifically excluded by the Ministry of Finance and
ፌዴራል ከተሞችን ጨምሮ ከአንድ በላይ በሆኑ ክልሎች
Economic Development charities and religious
በስራ የሚንቀሳቀሱ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ሃይማኖታዊ
organizations operating in areas more than one region
ተቋማት የሚያገኝቱትን አገልግሎት ታሳቢ የሚያደርግ
including federal cities are hereby exempted from
ማካካሻ አስተዋፅኦዎችን ማድረጋቸው እንደተጠበቀ ሆኖ
property tax obligation subject to compensatory
ለያዟቸው የቦታ አገልግሎቶችና በባለቤትነታቸው ስር ላሉ
goodwill contributions to be made in lieu of tax.
ህንፃዎች የንብረት ግብር ከመክፈል ግዴታ በዚህ አዋጅ ነፃ
3) Without prejudice to the provisions of sub Arts (1)-(2)
ተደርገዋል፡፡
and (4) of this Article, regional level property tax
3) በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (1-2) እና (4) የተደነገገው
exemptions and compensatory goodwill contributions
እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለቦታ አገልግሎቶችና ለህንፃዎች ከዚህ
in lieu of tax shall be determined by regional
አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (1) ጋር በተገናዘበ ሁኔታ በክልል ደረጃ
legislation.
የሚካሄድ ከንብረት ግብር ነፃ ማድረግና የደንበኝነት
4) The rates of compensatory goodwill contributions
አገልግሎትን ታሳቢ የሚያደርግ የግብር ምትክ ማካካሻ
under sub Art (1) of this Article and conditions under
አስተዋፅኦ በክልላዊ ህግ ይደነግጋል፡፡
which they are paid shall be determined in compliance
4) በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (1) እንደተመለከተው with the principles stipulated under Art. 15 by the
የደንበኝነት አገልግሎትን ታሳቢ የሚያደርጉ የግብር ምትክ Ministry of Finance and Economic Development and
ማካካሻ አስተዋፅኦዎች ተመንና የሚከፈሉበት ሁኔታ published by directive to be issued by the Ministry.
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በአንቀፅ 11 15. Principles of exemptions of in-lieu-of-Tax Contributions
ከተደነገጉት መርሆዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ Both federal and regional governments shall take into
በሚያወጣውና በሚያሳትመው መመሪያ ይወሰናል፡፡ account the following principles in their respective
determination of in lieu of tax goodwill contributions:
1) የግብር ምትክ አስተዋፅኦ ነፃ የሚደረግባቸው መርሆዎች 1) The relationship that exists between the in-lieu-of-tax
የፌዴራል መንግስት እና የክልል መስተዳድሮች contribution and the type of the tax and its category;
የየበኩላቸውን የግብር ምትክ መዋጮዎች ሲወስኑ
2) The fairness and meaningfulness of the in-lieu-of-tax
የሚከተሉትን መርሆዎች ከግምት ማስገባት አለባቸው፡-
contribution;
1) በግብር ምትክ መዋጮ እና በግብሩ አይነትም ሆነ መደብ 3) Non-interference in the taxing power of the federal or
መካከል ያለውን ግንኙነት፣ regional government in respect of which the
2) የግብር ምትክ መዋጮ ተገቢና ትርጉም የለው መሆኑን፣ determination of in-lieu-of-tax contribution exists; and
3) የግብር ምትክ መዋጮ ውሳኔ የሚተላለፍበት ግብር 4) Equitable exemptions from property tax of low income
ከፌዴራል መንግስትም ሆነ ከክልል ግብር የመጣል urban residents set forth under Sub Art. (1) Of Art. 14
ስልጣን አኳያ ጣልቃ ገብነት የማይታይበት መሆኑን፣ እና hereof and charitable organizations that work for the
4) በአንቀፅ 14 ንዑስ አንቀፅ 1 የተመለከቱት አነስተኛ ገቢ benefit of orphans, elderly people and persons with
ያላቸው የከተማ ነዋሪዎች እና ወላጅ ላጡ ልጆች፣ disabilities.
ለአረጋዊያን እና ለአካል ጉዳተኞች ጥቅም የሚሠሩ የበጎ 16. Principles of Regional Level Tax Exemptions
አድራጎት ድርጅቶች ፈትሃዊ በሆነ መንገድ ከንብረት ግብር Regional governments shall take into account the following
ነፃ መደረጋቸውን፡፡ principles in their respective determination of property tax
exemptions:
1) በክልል ደረጃ ከግብር ነፃ ማድረጊያ መርሆዎች
1) Relationship that exists between the exemption and
የክልል መስተዳድሮች ከግብር ነፃ በማድረግ በየበኩላቸው
the type of the tax and its category;
ሲወስኑ የሚከተሉትን መርሆዎች ከግምት ማስገባት አለባቸው፡፡
2) Fairness and meaningfulness of the tax exemption;
1) በነፃ ማድረግ ውሳኔውና በግብሩ አይነትም ሆነ መደብ
3) Simplicity and non-complexity of administration of the
መካከል ያለውን ግኑኝነት፣
tax exemption;
2) ከግብር ነፃ ማድረጉ ያለው ተገቢነት እና ትርጉም ያለው 4) Non-interference in each other’s taxing power
መሆኑ፣ between the federal and regional government in
3) ከግብር ነፃ ማድረጉን የማስተዳዳር ቅለት እና ውስብስብ respect of which the determination of tax exemption
አልባነት፣ exists; and
4) ከግብር ነፃ ማድረግ ሲወሰን በሚመለከተው ግብር 5) Prevalence of public benefit purpose; and
የመጣል ስልጣን ረገድ በፌደራል መንግስትና በክልል 6) Considerations of prevalence of equity for orphans,
መስተዳድር መካከል አንዱ በሌላው ላይ ጣልቃ ገብነት elderly people and persons with disabilities.
ያልፈፀመ መሆኑን፣
5) ከግብር ነፃ ማድረጉ የህዝብ ጥቅም ሚዛን ደፊነት
የሚያንፀባርቅ ፣ እና
6) ከግብር ነፃ ማድረጉ ወላጅ ላጡ ልጆች ለአረጋውያንና
ለአካል ጉዳተኞች የሚደረግ የፍትህ ሚዛን ታሳቢዎች
ያሉበት መሆኑ፡፡
ምዕራፍ ስድስት፡ የግብር ግዴታ አፈጻጸም Chapter Six፤ Liability of Tax Payment
11) የግብር ግዴታና ቅጣት 17. Tax Liability and Penalty
1) በዚህ አዋጅ መሠረት ከግብር ነፃ ካልተደረጉ በስተቀር 1) Unless exempted according to this proclamation, the
የሚከተሉት የርግጥ ንብረት ባለቤቶች ግብር የመክፈል following owners of landed property shall be liable to
ግዴታ አለባቸው፡ pay tax:
(ሀ) በሊዝ በተያዘ ቦታ መብት ተጠቃሚ የሆነ ባለይዞታ እና (a) a holder of a leased land use right and/owner of
/የሕንፃ ባለቤት፣ a building;
(ለ) የአፖርትማ ቤት ባለንበረት፣ (b) Owner of a unit of a condominium;
(ሐ) የቦታ መጠቀሚያ መብቱ ወይም ሕንፃ የተያዘው ወይም (c) joint holders of lease-hold land use right and/or
በባለቤትነት ሥር የተደረገው በድርጅት ወይም joint owners of a building, whether such a land
በግለሰቦች ቡድን ቢሆንም/ባይሆንም፣በሊዝ የተያዘ use right or building is held or owned by an
ቦታ መብት ተጠቃሚነት ያላቸው የጋራ ባለይዞታዎች organization or a group of individuals; or
እና/ወይም የሕንፃ የጋራ ባለንብረቶች፣እና (d) Property tax obligation for existing property
(መ) የግብር ግዴታ የሚታሰበው ቦታና ቤት ለሌላቸው owners will be levied starting from the
ይህ አዋጅ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን ቦታው አዲስ enactment of tax law and for newly of acquired
የሚተላለፍ ቦታ ከሆነ በተጠቃሚው እጅ ከገባበት ጊዜ rights the tax obligation will be counted from
ጀምሮ ይሆናል the date of the acquiring of property right.
2) የጋራ ባለይዞታዎች ወይም ባለቤቶች በጋራ ወይም በተናጥል 2) In the case of joint land use right holders or owners,
ግብር የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡ they shall be liable jointly or severally to pay tax.
3) ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ማናቸውም ሰው በግብር 3) A liable person who fails to pay tax by the final date
ማስታወቂያ በተገለፀው ቀነ ገደብ ውስጥ ግብር ሳይከፍል specified by tax notice and has not lodged a formal
ከቀረና በዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች መሠረት ለግብር ቅሬታ written complaint with the tax review committee or an
ሰሚ ኮሚቴ ደንበኛ የፅሁፍ አቤቱታ ካላቀረበ ወይም appeal before the tax appeal commission according to
ለይግባኝ ጉባኤ ይግባኝ ካላቀረበ በሚከተለው መሠረት the relevant provisions of this Proclamation shall be
የመክፈል ግዴታ አለበት፡- liable to pay:
(a) a penalty of 5% (five percent) of the amount
(ሀ) ከመጨረሻው የመክፈያው ቀን ቀጥሎ ባለው የሥራ
of unpaid tax on the first working day after
ቀን ያልተከፈለው ግብር 5% (አምስት ፐርሰንት)
the due date has passed; and
ቅጣት መክፈል፣
(b) An additional penalty of 2% (two percent) of
(ለ) ከዚያ በኋላ ግብሩ ሳይከፈል ከቀረ
the amount of the tax that remains unpaid
ያልተከፈለውን ግብር መጠን 2% (ሁለት
on the first working day of each month
ፐርሰንት) ቅጣት በየወሩ መጀመሪያ የሥራ ቀን thereafter. Article shall preclude
መክፈል፡፡ 18. Method and time of payment
1) የአከፋፈል ዘዴና የመክፈያ ጊዜ 1) Tax shall be paid and collected in a total amount or
1) ግብር በክልል ሕግ በሚወሰነው መሠረት በአንድ ጊዜ installments as may be determined by regional
ወይም ተከፋፍሎ መከፈልና መሰብሰብ አለበት፡፡ legislation.
2) በክልል ሕግ በሚወሰነው መሠረት ግብሩ ከሃምሌ - ሰኔ 2) The tax shall be paid and collected annually or
ባለው የኢትዮጵያ በጀት አመት በየአመቱ ወይም በየሩብ quarterly within the Ethiopian Fiscal Year-Hamle up to
ዓመቱ መከፈል እና መሰብሰብ አለበት፡፡ Sene as may be determined by regional legislation.
3) የሚከፈለው ግብር መጠን በዚህ አዋጅ መሠረት በየጊዜው 3) The amount of the tax to be paid may be varied based
በሚካሄድ የንብረት ዓመታዊ የፍጆታ ዋጋ ጠቋሚ on the results of periodic property and revaluation
valuation, consumer price indexing readjustments and
(Consumer price indexing) ማስተካከያዎች እና
annual tax assessment and rating considerations
በአመታዊ የግብር አወሳሰንም ሆነ አተማመን ታሳቢዎች ላይ
conducted as per this Proclamation.
ተመስርቶ እንዲለዋወጥ ሊደረግ ይችላል፡፡
4) Deferral of payment may be granted only in
4) የግብር ክፍያ ጊዜ እንዲተላለፍ ማድረግ የሚቻለው በክልል
exceptional circumstances as per the procedures to be
ህግ በሚቀመጥ የአፈፃፀም ሥነ-ሥርዓት መሠረት ሆኖ በልዩ
laid down by regional legislation.
ሁኔታ ብቻ ይሆናል፡፡
19. Service of Tax notice
2) የግብር ማስታወቂያ እደላ
1) Written tax notice shall be served on each liable tax
1) እያንዳንዱ ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው payer by specifying:
የሚከተሉትን ለይቶ የሚገልፅ የፅሁፍ የግብር ማስታወቂያ (a) The tax payer and property identifier
እንዲደርሰው ይደረጋል፡፡ (b) The amount of tax due;
(ሀ) የግብር ከፋዮና ግብር የተጣለበት ንብረት መለያ (c) The day on or before which the tax is due; and
(ለ) የተከፋዩ ግብር መጠን፣ (d) How the tax is calculated and rated;
(ሐ) ግብሩ የሚከፈልበት ቀንና የመክፈያ ጊዜው 2) The tax notice shall be served on the liable tax payer
የሚያበቃበት ቀን፣ እና in person or his/her authorized legal representative:
(መ) ግብሩ አንዴት እንደተሰላና እንደተተመነ፡፡ (a) By hand, the receipt of which shall be verified by
2) የግብር ማስታወቂያ ግብር የመክፈል ግዴታ ላለበት ሰው dated signature and statement acknowledging
በአካል ወይም በዚህ ጉዳይ ስልጣን ለተሠጠው ህጋዊ the delivery thereof.
(b) By posting it on the gate of the taxable property
ወኪሉ/ሏ እንዲደርስ መደረግ ያለበት፡-
where hand delivery has not become feasible.
(ሀ) ቀን ፅፎ በማስፈረምና የግብር ማስታወቂያውን
3) A holder of a leased land use right and/or owner of a
መቀበሉን የሚገልፅ ደረሰኝ/ማረጋገጫ በማስፈረም
building, on whom tax notice
ማስታወቂያውን በእጅ በመስጠት ነው፡፡
Has not been served, shall communicate in writing to
(ለ) በእጅ መስጠት ሳይቻል ሲቀር የግብር ማስታወቂያውን
the appropriate body of the local urban government in
ግብር በተጣለበት ንብረት በር ላይ መለጠፍ ነው፡፡
his/her locality, stating such an omission.
3) በሊዝ የተያዘ ቦታ መብት ተጠቃሚ የሆነ ባለ ይዞታ እና
ወይም የህንፃ ባለቤት የግብር ማስታወቂያ ሳይደርሰው የቀረ
እንደሆነ፣ ይህ አለመፈፀሙን በመግለፅ ለሚገኝበትየከተማ
አካባቢ አስተዳደር አግባብ ያለው አካል በፅሁፍ ማሳወቅ
አለበት፡፡
ክፍል ሶስት፡ መንግስታዊ መዝገቦችና የእሴት ግመታ መረጃ አያያዝ PART THREE፤ Public Registers and Handling of Valuation
information
ምዕራፍ ሰባት፡ ከግብር ነፃ የተደረጉ ርግጥ ንብረቶች እሴት ግምት
Chapter Seven፤ Register of Valued and Tax-Exempt Landed
መዝገብ፣ Properties
12) የግብር ነክ መንግስታዊ መዝገብ ዓይነቶች እና ይዘቶች 20. Types and Contents of Tax-related Public Register
1) በሁሉም ከተማ የሚከተሉትመንግስታዊ መዝገቦች መቋቋም
1) It shall be established at every urban
አለባቸው፡-
area:
(ሀ) ለንብረት ግብር አጣጣል በየጊዜው የሚካሄድ የርግጥ
(a) a public register of property tax related
ንብረት እሴት ግመታ የሚገለፅበትና የሚመዘገብበት
valuation roll for each lowest level of local urban
የከተማ የታችኛው እርከን የእሴት ግመታ ጥቅል
government in which the conduct of periodic
መንግስታዊ መዝገብ፣ እና
landed property valuation is stated and
(ለ) በየጊዜው እየተወሰነ ከግብር ነፃ የተደረጉ እና የግብር recorded; and
ምትክ መዋጮዎች የሚገለፁበትና የሚመዘገቡበት (b) A public register for property tax related each
በከተማው የታችኛው እርከን የሚቋቋም መንግስታዊ lowest level of local urban government in which
መዝገብ\ periodic tax exemptions and in-lieu of tax
2) በሚኒስቴሩ ተዘጋጅተው የሚቀርቡ ሞዴል ቅፆች ተፈፃሚ contributions are stated and recorded.
መደረጋቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ሁለቱም መዝገቦች ተጨማሪ 2) The contents and procedures of both registers shall
ይዘቶች እና የአመዘጋገብ ስነ-ስርዓቶች በክልል ህግ በዝርዝር be specified by regional legislation, provided that
ይወሰናሉ፡፡ model formats developed and made available by
3) ሁለቱም መዝገቦች በሥራ ሰዓት ለህዝብ ምርመራ ክፍት the Ministry are complied with by such legislation.
ይደረጋሉ፡፡ እንዲሁም ድረ-ገፅ በመክፈት/ የተከፈተ ድረገፅ 3) Both registers shall be open for public scrutiny
ሲኖር በድረ-ገፅ የኤሌክትሮኒክ መረጃ በማስገባትም ሆነ ሌሎች during office hours and electronic formats shall be
አማራጭ የኤሌክትሮኒክ መረጃ አቅርቦት ዘዴዎችን በመጠቀም made available alternatively, including by
መዝገቦቹ ለህዝብ ምርመራ ክፍት ይደረጋሉ፡፡ uploading them on website where such exists.
4) ለንብረት ግብር የሚካሄድ የእሴት ግምት ጥቅል መንግስታዊ 4) Public register of valuation rolls shall be updated
መዝገብ በየ 5 ዓመቱ ወቅታዊ የሚደረግ ሲሆን\ ከግብር ነፃ every 5 year, and the public register of tax
exemptions and in-lieu of tax contributions
ማድረጐችና የግብር ምትክ መዋጮዎች በየአመቱ ወቅታዊ
annually updated.
መደረግ አለባቸው፡፡
ክፍል አራት፡ ቅሬታ አፈታት PART FOUR፡ grievance handling
ምዕራፍ ሰምንት፡ የግብር ቅሬታ ኮሚቴ አሰያየም እና ያለው ስልጣን Chapter eight Designation and Powers of Tax Review
13) የግብር ቅሬታ ኮሚቴ አሰያየም እና አባላቱ የሚመደቡበት ሁኔታ፣ Committee
1) የሚመለከተው የከተማ አካባቢ አስተዳደር የግብር ከፋዩን 21. Designation of Tax Review Committee and Assignment of Its
Members
ህብረተሰብ ብዛት፣ የቅሬታዎች ስፋትና ለአገልግሎት 1) In due consideration of the population of tax payers, the
ተጠቃሚዎች የሚኖረውን የቦታ ተደራሽነት በአግባቡ በማጤን፣ volume of complaints and physical accessibility to
አንድ ወይም የሚበዙ የግብር ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ/ዎች service users, one or more review committee/s shall be
የሚከተለውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰየም ይችላል፡- designated by the concerned local urban government
(ሀ) ማናቸውም ቻርተር የለው ከተማ አስተዳደር ወይም which shall further take the following into account:
በክልል መስተዳድር የአብይ ከተማ እውቅና የተሰጠው (a) A
ማናቸውም ከተማ ለከተማው የሚያስፈልገውን chartered
የኮሚቴ ብዛት እራሱ ወስኖ እንዲቋቋም ያደርጋል፡፡ urban
(ለ) የዞን አስተዳደር የግብር ገበያቸው እና/ ወይም የሚነሱ government
ቅሬታዎች ብዛት ከአንድ የግብር ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ or a major
በላይ ለማይጠይቁ ለሁለት ወይም ለሚበዙ ከተሞች town
የኮሚቴ ብዛት ወስኖ እንዲቋቋም ያደርጋል፡፡ administratio
1) የግብር ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ አባላት ከ 3 - 5 ሆነው ከባለ ብዙ n recognized
ፈርጅ ሙያ እንዲውጣጡ ያደርጋል፡፡ በመሆኑም፣ አንድ as such by a
ኮሚቴ፡- regional
(ሀ) አንድ ወይም ሁለት የሂሳብ ባለሙያዎችና በግብር government
16) የመጥሪያ ትዕዛዝ አሰጣጥ (a) A copy of the memorandum of appeal shall be
(ለ) ለይግባኝ ጉባኤው ወይም ለጉባኤው ችሎት የሚቀርብ (b) Prepare the agenda for the
አጀንዳ ያዘጋጃል፣ Appeal Commission or for the panel
ክፍል ስድስት፡ የምሪት ይዞታ ክፍያን የሚመለከቱ PART SIX: Provisions Pertaining to Permit Fees
34. Permit Fee Rating and Exemptions
ድንጋጌዎች
1. permit fees shall be charged and
3) የምሪት ይዞታ ክፍያ አተማመንና ከክፍያ ነፃ ማድረግ collected by urban administrations
1) የምሪት ይዞታ ክፍያ በዚህ አዋጅ አንቀፅ 5- 12 ድንጋጌዎች from all land use right and buildings
መሠረት እየተተመነ ከሊዝ ይዞታ ሥርአት ውጭ በሆኑ constructed or to be constructed on
የመሬት መጠቀሚያ መብቶችና /ወይም ህንፃዎች ላይ urban land possessed outside lease-
በመጣል በከተማ አካባቢ አስተዳደሮች ይሠበሠባል፡፡ hold land tenure system of the
2) የከተማ አካባቢ አስተዳደሮች በአንቀፅ 12 የተደነገጉትን country rated in line with the
ከምሪት ይዞታ ክፍያ ጋር በማጣጣም አመታዊ የምሪት provisions of Arts. 5-12 of this
ይዞታ ተመን ፖሊሲ ሰንጠረዥ አዘጋጅቶ በማፅደቅ Proclamation.
ይተገብራሉ፡፡ 2. Urban governments shall adopt and
3) ከግብር ነፃ ማድረግንና የግብር ምትክ ማካካሻ አስተዋፅኦን implement annual permit fee rating
የሚመለከቱ የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች ለምሪት የዞታ ክፍያ policy in line with the provisions of
ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡ Art. 12 of this Proclamation properly
1) የምሪት ይዞታ ክፍያ ግዴታና ቅጣት፡- adapted to the context thereof.
1) በምሪት ይዞታ ሥሪት ሥርአት መሠረት ሆኖ የመሬት 3. The relevant provisions of this
Proclamation on tax exemptions and
መጠቀሚያ መብት ያለውና/ ወይም የህንፃ ባለቤት የሆነ
compensatory contributions shall
ማናቸውም ሠው በዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች መሠረት ከክፍያ
also apply to exemptions of permit
ነፃ ካልተደረገ በስተቀር ግዴታ አለበት፡፡
fee.
2) በክፍያ ማስታወቂያ የተገለፀውን የምሪት ይዞታ
35. Liability of Permit Fee and Penalty
መጠቀሚያ ክፍያ ሳይከፍሉ መቅረት በዚህ አዋጅ መሠረት 1) whosoever, is having use right of land and /or
የንብረት ግብር አለመክፈል በሚያስከትለው ቅጣት ownership of building under permit land tenure
ተጠያቂ ያደርጋል፡፡ system shall be liable to pay permit fee rated and
3) የክፍያ ማስታወቂያን ጨምሮ የክፍያ ማከናወኛ ጊዜ እና charged by local urban government unless otherwise
ዘዴዎች የሚመሩባቸው የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች exempted according to the provisions of this
አግባብነት ያላቸው ማሻሻያዎች ተደርጎባቸው ለምሪት Proclamation.
ይዞታ መጠቀሚያ ክፍያ ተፈፃሚ ይደረጋሉ፡፡ 2) Failure to pay permit fee issued by a tax notice shall
1) የምሪት ርግጥ ንብረት እሴትና የመጠቀሚያ ክፍያ መዝገቦችና entail the penalty prescribed for the failure of payment
ቅሬታና አቤቱታ አፈታት of property tax according to the relevant provisions of
1) ለምሪት ይዞታ አመታዊ ክፍያ አጣጣል የተከናወነ this Proclamation.
የእሴት ግመታ ጥቅሎች እና ከክፍያ ነፃ የተደረጉ ርግጥ 3) The provisions of this Proclamation governing the time
ንብረቶች እንዲሁም የክፍያ ምትክ ማካካሻ and method of payment, including service of tax
መዋጮዎች የሚሠፍሩባቸው መንግስታዊ መዝገቦች notice of property tax shall also apply to permit fee
አግባብነት ያላቸው ማሻሻያዎች ተደርጐባቸው በምሪት with relevant adaptations to the context thereof.
ይዞታ ስሪት ስር ላሉ ርግጥ ንብረቶች ተፈፃሚ 36. Public Registers of Valuation, complaint and appeal
handling mechanisms for Permit land holdings
ይሆናሉ፡፡ 1) The provisions of this Proclamation
2) የህዝብ ምርመራን፣ የቅሬታና የቅሬታ ምርመራ governing the public registers of valuation
አፈፃፀሞችን፣ የይግባኝ መብትና ተከታታይ የአፈፃፀሙ rolls and exempted landed properties and
ሂደት በሙሉ አግባብነት ያላቸው ማሻሻያዎች compensatory contributions shall be
ተደርጎባቸው በምሪት ሥሪት ሥርአት ለሚገኙ ርግጥ applicable to landed property under the
ንብረቶች ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡ permit land tenure system with relevant
3) በምሪት ይዞታ ኪራይ ግመታና አመታዊ የምሪት ክፍያ adaptations made to the context thereof.
ተመን ላይ የሚቀርብ ቅሬታና አቤቱታ ደረጃውን 2) All valuation proceedings including public
ጠብቆ በዚህ አዋጅ መሰረት ተቋቋመው የንብረት inspection, complaint and review procedures,
ግብር ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴና የንብረት ግብ ይግባኝ appeal right and proceedings shall likewise
ጉባኤ የሚስተናድ ይሆናል፡፡ apply to landed property under the permit
land tenure system with relevant adaptations
and adjustments.
3) Any Tax Review Committee or Tax Appeal
Commission shall, therefore, receive and
entertain complaints and appeals lodged by
permit fee payers who are dissatisfied with
the amount of the fee and the valuation of the
annual rental value of the landed property at
issue.
ክፍል ሰባት፡ የህጉ አስፈፃሚ አካላት ስልጣንና ተግባራት PART SEVEN: Executive Powers and Functions of the Ministry
and Other Federal and Regional Government Organs
1) የሚኒስቴሩ ስልጣንና ተግባራት 37. Power and Functions of the Ministry
በሌሎች ህጎች ከተሰጡት ሌሎች ዝርዝር ስልጣንና ተግባራት በተጨማሪ፣ In addition to the specific powers and functions conferred
በዚህ አዋጅ መሰረት ሚኒስቴሩ on it by other provisions of this Proclamation, the Ministry
1) የፌደራል ንብረት ግብር ፖሊሲ ከአጠቃላይ የሀገሪቱ shall:
ኢኮኖሚ እና የፊስካል ፖሊሲዎች ጋር መጣጣሙን 1) In line with the national economic and fiscal
በማረጋገጥ የንብረት ግብር ሕግ ያዘጋጃል፤ በተወካዮች policy, prepare and seek the enactment of
ምክር ቤት እንዲጻድቅ ያደርጋል፤ ለተግባራዊነቱን property tax law, flowing and support its
ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤ implementation.
2) ሀገር አቀፍ የንብረት ግብር ምጣኔ ማዕቀፍ እና 2) Prepare and seek the approval national level
የንብረት ግብር ነጻ መብቶችን ለይቶ ያስወስናል፤ ይህ property tax range framework and tax
በክልሎችና በፊደራል ተጠሪ ከተሞች መተገብሩን exemption rights and ensure consistent
ያረጋግጣል፡፡ compliance therewith by regional and federal
3) የፌዴራል መንግስት አካላት፣ በይነመንግስታዊ city governments.
ድርጅቶች፣ የዲፕሎማሲ ተቋማት እና በፌዴራል 3) Develop and issue a national list of individual
መንግስት ተመዝግበው ፈቃድ የተሰጣቸው ሌሎች and total exemption amounts of the real
ድርጅቶች የርግጥ ንብረቶችን የሚመለከቱ የመሬት properties of the organs of the federal
መጠቀሚያ መብቶችና ሕንፃዎች በተናጥልም ሆነ government, intergovernmental
በአንድነት ከግብር ነፃ የሚደረጉበት; ከግብር ነፃ organizations, diplomatic institutions and
የተደረጉ ርግጥ ንብረቶች ዋጋ ጠቅላላ ድምር የሚያሳይ other organizations registered/licensed by the
አገር አቀፍ ዝርዝር አዘጋጅቶ ያወጣል፡፡ federal government.
4) የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች 4) Set and ensure the consistent application of
እንዲሁም ሌሎች ከግብር ነፃ የተደረጉ አካላት criteria for the assessment, rating and grant
ከተደረገላቸው ከርግጥ ንብረት ግብር ነፃ ውሳኔ አኳያ by the federal, regional and city governments
የሚያደርጉት የግብር ምትክ ማካካሻ አስተዋፅኦ as well as by other tax-exempt institutions of
አወሳሰን፣ አተማመን እና አስተዋፅኦ የሚደረግባቸው in-lieu-of tax compensatory contributions to
መመዘኛ መስፈርቶችን በማመንጨት ወጥነት ባለው be made in respect of real property tax
መልኩ እንዲፈፅሙ ያደርጋል፡፡ exemptions.
5) በበይነ መንግስታዊ መስሪያቤቶች፣ ክልል ተሻጋሪ 5) In-lieu-of tax compensatory contributions are
በሆኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱት ለትርፍ transferred for, by or through the latter to
ያልቆሙ መንግስታዊ ያልሆኑ መስሪያቤቶችና regional governments for the benefit of
በዲፕሎማሲ ተቋማት ባለቤትነት ስር ካሉ ከግብር ነፃ urban local governments in which
ከተደረጉ ርግጥ ንብረቶች አኳያ መስሪያቤቶቹ appropriate tax exemptions for real
ያደረጓቸው የግብር ምትክ ማካካሻ መዋጮዎች properties that belong to organizations of the
ለክልሎች ደርሶአቸው ንብረቶቹ ለሚገኙባቸው federal government, intergovernmental
የከተማ አካባቢ አስተዳደሮች እንዲተላለፍላቸው organizations and diplomatic institutions are
ያደርጋል፡፡ made.
38. Power and Functions of the Ministry of Urban Development
1) የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ስልጣንን ተግባር
and Housing
በሌሎች ህጎች ከተሰጡት ዝርዝር ስልጣንና ተግባራት በተጨማሪ፣
In addition to the specific powers and functions conferred on
በዚህ አዋጅ መሰረት የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር
1. ለርግጥ ንብረት ግብር ዕሴት ግመታም ሆነ የምሪት them in common by other provisions of this Proclamation,
ይዞታ መጠቀሚያ ክፍያ አወሳሰን ዓላማ ከተሞች each regional/federal city government shall:
በፍርጅ የሚመደቡባቸውን መመዘኛ መስፈርቶች 1) Develop direct and standards that guide the urban
መመሪያ በማውጣት በክልል እና በፌዴራል ከተሞች centers categorization for property tax and permit fee
በወጥነት እንዲተገበሩ ያደርጋል base valuation
2. በክልሉ ወይም በፌዴራል ከተማው ለሚገኙ የተለያዩ 2) In a continuous way under force study and determine
የከተማ ፈርጆች የግብር እና የምሪት ይዞታ መጠቀሚያ the minimum and maximum property tax related
ክፍያ መሰረት የሚሆነው የንብረት ግመታ መነሻና valuation ranges for different categories of urban
መድረሻ ከ እስከ ወሠነ ልኮች በአገር በየግዜው በጥናት areas.
ይወስናል፡፡ 3) Establish and operate identification and valuation
system of taxable property
3. ግብር የሚጣልበት የርግጥ ንብረት መለያና እሴት
ግመታ ስርዓት ይዘረጋል፡፡ 39. Power and Functions of the Federal Revenue and Customs
Authority
1) የንብረት ግብር አስተዳደርን በተመለከተ የፊደራል ገቢዎችና
In addition to the specific powers and functions conferred
ጉምሩክ ባለስልጣን ስልጣንና ተግባር
on it by other provisions of this Proclamation, the Federal
በሌሎች አዋጆችና ደንቦች የተሰጡት ስልጣንና ሃላፊነቶች
Revenue and Customs Authority shall:
እንደተጠበቁ ሆነው የፊደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በዚህ
1) Develop and implement national
አዋጅ መሰረት የሚከተሉት ስልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡፡
communication and mobilization framework
1) የግብር ከፋዮችን ግብር የመክፈል ፍቃደኝነት ባህል የሚያሰርጹ
guidelines for public education and
የርግጥ ንብረት መንግስታዊ የትምህርትና የቅስቀሳ መርሀ
instigation programs on real property tax that
ግብሮችን ለማካሔድ የሚያስችሉ አገር አቀፍ የተግባቦትና
promotes the culture of voluntary compliance
የንቅናቄ ማዕቀፍ ገዢ መመሪያዎችን በማዘጋጀት ይተገብራል፡፡
of taxpayers.
2) የንብረት ግብር ስርአቱን ዘመናዊ እና የተደራጀ ለማድረግ
2) Based on studies develop and implement or
የሚያስችሉ አሰራሮችን እና አደረጃጀቶችን በጥናት ያዘጋጃል
provide implementation support, institutional
ተግባራዊ ያደርጋል/ ለትግራው ለክልሎች ድጋፍ ይሰጣል
set up and working procedures that enables
3) ሀገር አቀፍ የንብረት ግብር ሥርዓት አፈጻጸም ግምገማ በየወቅቱ
the property tax system to be modernize and
ያከናውናል፤
organized
4) በንብረት ግብር አሰባሰብ፣ መረጃ አያያዝ እና አስተዳደር እና
3) Conduct periodic national performance
በሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ለክልሎች እና ለፌደራል ከተሞች
review of local property tax systems
ቀጣይነት ያለው የአቅም ግንባታ እገዛ ይሰጣል፡፡
4) Assist regional and federal city governments
5) የንብረት ግብር ከፋዮችን ግንዛቤ እና ግብር የመክፈል
through ongoing capacity building programs
ፈቃደኝነትን እንዲዳብር ተከታታይ ትምህርትና ስልጠና designed to enhance their technical, material
ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል፣ ለተግባራዊነቱም ክትትልና እገዛ and manpower capacity in the field of
ያደርጋል፡፡ property tax assessment, collection, data
18) የክልል መስተዳድሮችና የፌዴራል ከተሞች ስልጣንና ተግባራት፣ management and administration.
በሌሎች ድንጋጌዎች ከተሰጡአቸው ሌሎች ዝርዝር ስልጣንና 5) Prepare public education and instigation
ተግባራት በተጨማሪ፣ በዚህ አዋጅ መሰረት እያንዳንዱ ክልል programs on real property tax that promotes
ወይም የፌዴራል ከተማ መስተዳድር፡- the culture of voluntary compliance of
1) በዚህ አዋጅ የተደነገጉትን የግብር እና የምሪት ይዞታ መጠቀሚያ taxpayers and provide implementation
ክፍያ መሠረታዊ ፅንሰ ሀሳቦችና መርሆዎች መከበራቸውን support
ያረጋግጣል፡፡ 40)Powers and Functions of Regional Administration and
2) ክልል ወይም የፌዴራል ከተማ መስተዳድር ይህንን አዋጅ Federal City Governments
በተከተለ ሁኔታ የከተማ አካባቢ አስተዳደሮች የንብረት ግብር In addition to the specific powers and functions conferred on
እና የመሬት ይዞታ መጠቀሚያ ክፍያ ስርዓት ለመጣል፣ them in common by other provisions of this Proclamation, each
ለመወሰንና ለመሰብሰብ የሚያስችላቸው አግባብ ያለው ህግ regional/federal city government shall:
በማውጣት ያስፈፅማል፡፡ 1) Ensure the implementation of the basic concepts and
3) የሀገር አቀፉን መጣኔ ማዕቀፍ መሠረት በማድረግ የክልሉን principles of property tax and user fees adopted by
this Proclamation;
(የፌደራል ከተማን) የንብረት ግብር ምጣኔ ማዕቀፍ ወለልና
2) In compliance with this law regional/federal city
ጣሪያን በወቅታዊነት ይወስናል፤ እንዲከለስ ያደርጋል፤በክልሉ
government enact and enforce appropriate legislations
ባሉ ከተሞች መተገብሩን ያረጋግጣል፡፡
enabling local urban governments to flexibly levy
1) የግብር እና የመሬት ይዞታ መጠቀሚያ ክፍያ ተመኖችንና ነፃ
property tax and land users fee
የማድረግ ውሳኔዎችን ለመወሠን ወቅታዊ የግብር ተጽዕኖ
3) In compliance with the national level property tax
ጥናቶችን፣ የመተዳደሪያ ገቢ ተፅዕኖ ጥናቶችንና ሌሎች ማህበረ-
range framework and tax exemption rights
ምጣኔ ሀብታዊ የጥናት አይነቶችን፣ በስልጣን ክልል ውስጥ
regional/federal city government, periodically approve
በፌዴራል መንግስት አካላት ሲካሄዱ በመደገፍ ይተባበራል፡፡
and review, the regional/federal city level property tax
2) የክልል መስተዳድር ወይም የፌዴራል ከተማ ተቋማትና በክልል/
range framework and tax exemption rights and ensure
በፌዴራሉ ከተማ ተመዝግቦ ፍቃድ የተሠጣቸው ሌሎች
its implementation therewith by cities in the region
ድርጅቶች ንብረቶችን የሚመለከቱ የመሬት መጠቀሚያ እና/
4) Support and collaborate with the federal government
ወይም የህንፃ ግብሮች ወይም የምሪት ይዞታ መጠቀሚያ ክፍያዎች
in the conduct of periodic tax impact assessment,
ከግብር ነፃ የተደረጉበትን ዝርዝር በማዘጋጀት በሚኒስቴሩ የርግጥ
livelihood impact assessment and other types of
ንብረቶች ከግብር ነፃ የተደረጉበትን የፌዴራል ዝርዝር በክልል
socioeconomic assessments in their jurisdictions, on
/በፌዴራሉ ከተማ የሚገኙ ከተሞችን በሚመለከተው መጠን
the basis of which property tax rates and exemptions
አቀናጅቶ መመሪያ ያወጣል፡፡ can be determined and re-evaluated periodically.
3) ከላይ በተዘረዘሩት መስሪያ ቤቶች ባለቤትነት ስር ካሉ ከግብር ነፃ 5) Develop and issue by directive a regional list of
ከተደረጉ ርግጥ ንብረቶች አኳያ መስሪያቤቶቹ ያደረጓቸው የግብር exemptions of land use and building taxes concerning
ምትክ ማካካሻ መዋጮዎች /በክልል ቢሮ በኩል ንብረቶቹ the properties of the organizations of the regional
ለሚገኙባቸው የከተማ አካባቢ አስተዳደሮች እንዲተላለፍላቸው government and other organizations
ያደርጋል፡፡ registered/licensed by the respective regional /federal
4) ከንብረት ግብር እና ከተዛማጅ የተጠቃሚዎች ክፍያዎች የተገኙ city government combined with the list of federal
ገቢዎች ተደልድለው ጥቅም ላይ የሚውሉባቸው መሰረተ exemptions issued by the Ministry to the extent it
ልማቶችና አገልግሎቶች ቅድመ ተከተል ይወስናል፡፡ concerns the urban areas in the Region or Federal
5) የተቀናጀና ውጤታማ የሆነ ተከታታይ የአቅም ግንባታ የተግባር City.
እንቅስቃሴ በማካሔድ የከተማ አካባቢ አስተዳደሮችን የሠው 6) Ensure that goodwill financial contributions are
ሀብት፣ የቁሳቁስና የቴክኒክ አቅሞችን ይገነባል፡፡ transferred by Regional Bureau to urban local
6) ሀገር አቀፉን የትምህርትና ቅስቀሳ ማዕቀፍ በመከተል የግብር governments in respect of the tax exemptions made by
ከፋዮችን ግብር የመክፈል ፍቃደኝነት ባህል የሚያሰርጹ የርግጥ the regional /federal city government for properties
ንብረት መንግስታዊ የትምህርትና የቅስቀሳ መርሀ ግብሮችንና that belong to the above mentioned organizations.
ተከታታይ ትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል፣ 7) Determine infrastructure and service priorities for
ለተግባራዊነቱም ክትትልና እገዛ ያደርጋል፡፡ allocation of revenues generated through property tax
7) ሀቀር አቀፍና ክልላዊ/የፈደራል ከተማ ህግን መሰረት በማድረግ and related user fees.
ሁለትና በላይ ለሆኑ ከተሞች አገልግሎት የሚሰጥ የንብረት ግብርና 8) Build the human resource, material and technical
የይዞታ መጠቀሚያ ክፍያ ይግባኝ ሰሚ ጉባዔ አባላት በመመደብ capacity of local urban governments through ongoing
ወደተግባር እንዲገባ ያደርጋል፡፡ concerted and effective capacity building interventions
8) የንብረት ግብርና የይዞታ መጠቀሚያ ክፍያ ጋር የተያዙ ጉዳዮችን 9) Develop and implement regional or citywide
የሚመለከት ወቅታዊ ሪፖርቶች በማዘጋጀት ለገለሚኒስትሪውና communication and mobilization program strategies
ለኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣና ይልካል and periodic action plans within national framework of
public education and engagement programs to
promote the culture of voluntary compliance by tax
payers.
10) Designate members of property tax and land use fees
appeals commission that serve two or more urban
areas and make the Commission operational as per the
national and regional enabling legislations.
11) Develop and submit to the Ministry and the Ethiopian
Revenues and Tax Authority periodic reports
concerning the wide-ranging issues of real property
tax and other property-related taxes and user fees.