Professional Documents
Culture Documents
¥WÅ CONTENTS
የማህበራዊ ዋስትናን ስርዓት በማስፋፋት ደረጃ WHEREAS it is part of the country’s social
በደረጃ ለዜጎች እንዲዳረስ ማድረግ ከአገሪቷ ማህበራዊ policy to expand the social security system and reach
ፖሊሲ አንዱ አካል በመሆኑ፤ citizens step by step;
የስርዓቱ መስፋፋትና ተጠናክሮ መቀጠል ለማህ WHEREAS the strengthening and sustainability
በራዊ ፍትሕ፣ ለኢንዱስትሪ ሰላም፣ ለድህነት ቅነሳና of the system greatly contributes to social justice,
ለልማት ጉልህ አስተዋፆ ስለሚኖረው፤ industrial peace, poverty reduction and development;
የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ ዐቅድ እንዲኖ WHEREAS it has been found necessary to put in
place private organization employees pension scheme;
ራቸው ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
NOW, THEREFORE, in accordance with Article
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 55(1) of the Constitution of the Federal Democratic
ሕገ መንግሥት አንቀጽ $5(1) መሠረት የሚከተለው Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as
ታውጇል፡፡ follows:
2. ትርጓሜ 2. Definitions
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ In this Proclamation, unless the context otherwise
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡- requires:
1/ “‹የግል ድርጅት ሠራተኛ” ማለት ማንኛ
1/ “private organization employee” means a
ዉም በግል ድርጅት በቋሚነት በመቀጠር
salaried person permanently employed in any
ደመወዝ እየተከፈለው የሚሠራ ሰው private organization;
ነው፤
2/ “permanent employee” means an employee
2/ “ቋሚ ሰራተኛ” ማለት በአሰሪና ሠራተኛ hired for an indefinite period in accordance
ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 3)&7/09)(6 ላልተ with the definition assigned to it under the
ወሰነ ጊዜ ለተቀጠረ ሠራተኛ የተሰጠውን Labour Proclamation No. 377/2003;
ትርጓሜ ይይዛል፤
3/ “
የግል ድርጅት” ማለት ለንግድ፣ ለኢንዱስትሪ፣ 3/ “private organization” means an organization
ለእርሻ፣ ለኮንስትራክሽን፣ ለማህበራዊ አገል established to engage in commerce, industry ,
ግሎት ወይም ለሌላ ሕጋዊ ዓላማ የተቋቋመ agriculture, construction, social service or in
ሠራተኛ ቀጥሮ ደመወዝ እየከፈለ የሚያሠራ any other lawful activity and which has
የግል ተቋም ወይም ሰው ሲሆን የበጎ salaried employees and includes charities and
አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን ይጨም associations;
ራል፤
‹‹
4/ መንግሥት›› ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራ 4/ “government” means the federal government
ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል and includes the regional states of the Federal
መንግሥትን እና የክልል መንግሥታትን Democratic Republic of Ethiopia;
ያጠቃልላል፤
5/ ‹‹
ክልል›› ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ 5/ “region” means any state referred to in
Article 47(1) of the Constitution of the
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት
Federal Democratic Republic of Ethiopia and
አንቀጽ #7(1) የተመለከተው ማንኛውም
includes the Addis Ababa and Dire Dawa city
ክልል ሲሆን የአዲስ አበባና የድሬዳዋ administrations;
ከተሞች አስተዳደሮችን ይጨምራል፤
‹‹
6/ የግል ድርጅት አገልግሎት›› ማለት በግል 6/ “private service” means service rendered by
ድርጅት ሠራተኞች የሚፈጸም አገልግሎት employees of private organizations;
ነው፤
‹‹
7/ አበል›› ማለት የአገልግሎት ጡረታ 7/ “benefit” means retirement pension,
አበል፣ የጤና ጉድለት ጡረታ አበል፣ invalidity pension, incapacity pension or
የጉዳት ጡረታ አበል ወይም የተተኪዎች survivors’ pension and includes gratuity and
ጡረታ አበል ሲሆን የዳረጎት አበልና the refundable pension contribution;
የጡረታ መዋጮ ተመላሽን ይጨምራል፤
‹‹
0/ ተተኪ›› ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ "9 10/ “survivor” includes persons mentioned under
ንዑስ አንቀፅ (3) የተዘረዘሩትን ያጠቃል Article 39(3) of this Proclamation;
ላል፤
11/ “private organization employees pension
01/ ‹‹የግል ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ››
scheme” means a system established to pay
ማለት በዚህ አዋጅ ለሚሸፈኑ የግል
benefit and provide service to employees
ድርጅቶች ሠራተኞች የጡረታ አበል covered by this Proclamation;
ክፍያና አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመ
ስርዓት ነው፤
‹‹
02/ የጡረታ ፈንድ›› ማለት በዚህ አዋጅ 12/ “pension fund” means fund established for
መሠረት ለሚሰበሰብ የጡረታ መዋጮና the purpose of collecting pension
ለሚፈጸም የአበል ክፍያ ተግባር የተቋቋመ contributions and effecting benefit payments
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች የጡረታ pursuant to this Proclamation;
ፈንድ ነው፤
03/ ‹‹
ኤጀንሲ›› ማለት በሚኒስትሮች ምክር ቤት 13/ “Agency” means the Private Organization
ደንብ ቁጥር 2)2/2ሺ3 የተቋቋመው የግል ድር Employees Social Security Agency
ጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ established by the Council of Ministers
ነው፤ Regulation No. 202/2011;
‹‹
04/ ሰው›› ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም
14/ “person” means any natural or juridical
በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል
person;
ነው፤
05/ በወንድ ፆታ የተገለጸው የሴትንም ያካት 15/ any expression in the masculine gender
ታል:: includes the feminine.
3. የተፈጻሚነት ወሰን
3. Scope of Application
1/ የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ዜጎችን 1/ Without prejudice to the appropriate
የጡረታ ጥቅም የሚመለከተው የአዋጅ provisions of the Proclamation No. 270/2002
ቁጥር 2)&/09)(4 ድንጋጌ እና አገሪቷ that provide pension coverage to foreign
ተዋዋይ ወገን የሆነችባቸው ዓለም አቀፍ nationals of Ethiopian origin and
ስምምነቶች እንደተጠበቁ ሆኖ ይህ አዋጅ international agreements to which the country
በዜግነት ኢትዮጵያዊ ለሆኑ የግል ድርጅ is a party, this Proclamation shall be
ቶች ሠራተኞች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፤ applicable to employees of private
organizations who are Ethiopian nationals.
2/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) ድንጋጌ
ቢኖርም፡- 2/ Notwithstanding the provision of sub-article
(1) of this Article:
ሀ) ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት በተቋ
a) employees, who have pension scheme
ቋሙ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች
or provident fund before the coming
ጡረታ ዐቅድ ወይም ፕሮቪደንት into force of this Proclamation, may
ፈንድ ሽፋን ያላቸው ሠራተኞች በነ either decide to continue to benefit
በራቸው ዐቅድ ወይም የፕሮቪደንት from the pension scheme or the
ፈንድ ተጠቃሚነታቸውን ለመቀ provident fund or agree to be covered
ጠል ሊወስኑ ወይም በዚህ አዋጅ by this Proclamation;
ስለሚሸፈኑበት ሁኔታ ሊስማሙ
ይችላሉ፤
gA 5¹þ9)&2 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R &9 ሰኔ 07 qqN 2ሺ3 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 79 24th June, 2011…. page 5972
3/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) ድንጋጌ 3/ Notwithstanding the provision of sub-article
ቢኖርም፡- (1) of this Article, this Proclamation shall not
be applicable to:
ሀ) የቤት ሠራተኞች፤ እና
a) domestic workers; and
ለ) መንግሥታዊ የዓለም አቀፍ ድር
ጅቶችና የውጭ መንግሥታት ዲፕ b) employees of governmental international
ሎማቲክ ሚሲዮኖች ሠራተኞች፤ organizations and foreign diplomatic
በዚህ አዋጅ አይሸፈኑም፡፡ missions.
PART TWO
ክፍል ሁለት
SOCIAL SECURITY REGISTRATION AND
ስለማህበራዊ ዋስትና ምዝገባና መለያ ቁጥር
IDENTIFICATION NUMBER
4. ምዝገባ
4. Registration
1/ ማንኛውም የግል ድርጅት የተቋቋመበትን 1/ Any private organization shall, for the purpose of
ህግ፣ የግል ድርጅቱ ሠራተኛ ለመጀመሪያ registration, submit to the Agency copies of its
ጊዜ ሲቀጠር የሞላውን የሕይወት ታሪክ፣ establishment law, personal data of its employee
የተሰጠውን የቅጥር ደብዳቤ እና ሌሎች taken at the time of first employment,, letter of
employment issued to the employee and other
በኤጀንሲው የሚወሰኑ መረጃዎችን ለምዝ
particulars determined by the Agency.
ገባ ለኤጀንሲው ማቅረብ አለበት፡፡
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት 2/ The time limit for submission of data in
የሚቀርቡ የምዝገባ ማስረጃዎች፡- accordance with sub-article (1) of this Article
shall:
1/ ማንኛውም የግል ድርጅት ወይም የግል ድርጅት 1/ Any private organization or an employee
ሠራተኛ የምዝገባ ማስረጃ ተሟልቶ ሲቀርብ shall, upon submission of complete data for
የማህበራዊ ዋስትና መለያ ቁጥር ይሰጠዋል፤ registration, be assigned with social security
ሆኖም የግል ድርጅቱ ወይም ሠራተኛው የታክስ identification number;; provided, however,
መለያ ቁጥር ካለው ይኸው ቁጥር የማኅበራዊ that the tax identification number of the
ዋስትና መለያ ቁጥር ጭምር ሆኖ እንዲያገለግል private organization or employee, if any,
ይደረጋል፡፡ shall also be taken as social security
identification number.
gA 5¹þ9)&3 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R &9 ሰኔ 07 qqN 2ሺ3 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 79 24th June, 2011…. page 5973
2/ ማንኛውም የግል ድርጅት ሠራተኛ በመን 2/ Any employee of private organization, when
ግሥት መሥሪያ ቤት ወይም የማህበራዊ employed by a public office or another
ዋስትና ሽፋን ባለው የግል ድርጅት ሲቀጠር private organization covered by social
የማህበራዊ ዋስትና የምዝገባ መለያ ቁጥሩን security scheme, shall notify h is
ለተቀጠረበት የመንግሥት መሥሪያ ቤት identification number to such office or
organization..
ወይም የግል ድርጅት የማሳወቅ ግዴታ
አለበት፡፡
6. Notification of Changes in Entries of Registration
6. የምዝገባ መረጃ ለውጥን ስለማሳወቅ
1/ ማንኛውም የግል ድርጅት የራሱንና የግል 1/ Any private organization shall, when change
ድርጅት ሠራተኛውን የምዝገባ መረጃ of entry of its organization or employee
የሚመለከት ለውጥ ሲያጋጥም ለውጡ occurs, notify such change to the Agency,
ከተከሰተበት ቀን ጀምሮ በ% ቀናት ውስጥ with supporting evidence, within 60 days of
የተከሰተውን ለውጥ ከደጋፊ ማስረጃ ጋር the occurrence of such change.
አያይዞ ለኤጀንሲው በማቅረብ ማሳወቅ
አለበት፡፡
2/ እያንዳንዱ የግል ድርጅት ሠራተኛ የቤተሰብ 2/ Every employee of private organization shall
notify, with supporting evidence, to the
ሁኔታን የሚመለከት የመረጃ ለውጥ ሲያጋ
private organization that he is working for,
ጥመው ከደጋፊ ማስረጃ ጋር ለሚሰራበት any change regarding his family status.
የግል ድርጅት በማቅረብ ማሳወቅ አለበት፡፡
3/ አበል በመቀበል ላይ የሚገኝ ባለመብት 3/ Any beneficiary who is recei ving benefit
በምዝገባ መረጃው ላይ ለውጥ ሲያጋጥመው shall notify, with supporting evidence, to the
ለውጡ ከተከሰተበት ቀን ጀምሮ በ% ቀናት Agency any change in the entries of social
ውስጥ ከደጋፊ ማስረጃ ጋር ለኤጀንሲው security registration within 60 days of the
በማቅረብ ማሳወቅ አለበት፡፡ occurrence of such change.
4/ ማንኛውንም የግል ድርጅት፣ የግል ድርጅት 4/ Any notification of change in the entry of
ሠራተኛ ወይም ባለመብት የሚመለከት social security registration relating to a
private organization, employee or
የምዝገባ መረጃ ለውጥ ማሳወቂያ ሲቀርብ
beneficiary, shall indicate the corresponding
የማህበራዊ ዋስትና የምዝገባ መለያ ቁጥሩ
social security identification number.
መጠቀስ አለበት፡፡
5/ Where a private organization to which a social
5/ የማህበራዊ ዋስትና የምዝገባ መለያ ቁጥር security registration identification number is
የተሰጠው የግል ድርጅት ሲፈርስ፣ ሲከፋፈል assigned has been dissolved, divided or
ወይም ከሌላ ጋር ሲቀላቀል፡- amalgamated, the following shall notify same to
the Agency, with supporting document, within 60
days from the date of the decision to such effect:
5/ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚሰበ 5/ The Agency shall have the power to
ሰበው የጡረታ መዋጮ በትክክል ገቢ ስለ supervise the proper computation of
መደረጉ የመቆጣጠር ሥልጣን ይኖረዋል፡፡ contributions to be collected in accordance
with this Article.
6/ ኤጀንሲው ወይም ውክልና የተሰጠው አካል
ተገቢውን የጡረታ መዋጮ ለጡረታ ፈንዱ 6/ Where a private organization fails to pay
contributions for a period of more than three
ገቢ ሳያደርግ ከ3 ወር በላይ የቆየ የግል
months, the Agency or the delegated body has the
ድርጅትን በባንክ ካለው ሂሣብ ላይ ተቀንሶ power to cause the deduction of the arrear
ገቢ እንዲሆን የማስደረግ ሥልጣን contributions and additional payments from the
ይኖረዋል፡፡ money deposited in its bank account.
7/ ማንኛውም ባንክ በኤጀንሲው ወይም ውክልና 7/ Any bank shall, when requested by the
በተሰጠው አካል ሲጠየቅ በዚህ አንቀጽ Agency or the delegated body, have the
በንዑስ አንቀጽ /1/ መሠረት የሚሰበሰበዉን obligation to deduct, without any
የጡረታ መዋጮ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ precondition, the amount of contributions to
ከግል ድርጅቱ ሂሣብ ላይ ቀንሶ ለኤጀንሲው
be collected pursuant to sub article (1) of this
Article from the account of the private
ወይም ውክልና ለተሰጠው አካል ገቢ የማድ
organization and pay to the Agency or the
ረግ ግዴታ አለበት፡፡ delegated body.
8/ በግል ድርጅቶች ጡረታ ዐቅድ ለተሸፈኑ 8/ A private organization which pays salary to
ሠራተኞች ደመወዝ የሚከፍል አሠሪ ገንዘቡ employees covered by pension scheme shall
የሚገኝበትን የባንክ ቅርንጫፍና የሂሣብ have the obligation to notify, in writing, to
ቁጥሩን ለኤጀንሲው በጽሁፍ የማሳወቅ፣ the Agency the branch of the bank and the
የባንኩ አድራሻና የሂሣብ ቁጥሩ ሲለወጥም account number in which it has deposited
ለውጡ ከተከሰተበት ቀን አንስቶ በ05 ቀናት money, and any change of address of the
ውስጥ ለኤጀንሲው በጽሁፍ የመግለጽ bank and bank account within 15 days of the
ግዴታ አለበት፡፡ occurrence of such change.
gA 5¹þ9)&6 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R &9 ሰኔ 07 qqN 2ሺ3 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 79 24th June, 2011…. page 5976
9/ ኤጀንሲው ወይም ውክልና የተሰጠው አካል 9/ In line with the directive issued by the Ministry of
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (7) መሠረት Finance and Economic Development to determine
the rules for enabling the collection of tax by
ሊሰበሰብ ያልቻለን ውዝፍ የጡረታ መዋጮ
seizing and selling the property of tax payers who
ግብር የመክፈል ግዴታቸውን ያልተወጡ failed to perform their obligation to pay tax, the
ግብር ከፋዮች ሃብት በመያዝና በመሸጥ Agency or the delegated body shall have the
የግብር አሰባሰብ የሚከናወንበትን ስርዓት power to sell, through tender, the property of the
ለመወሰን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስ private organization for the purpose of collecting
arrear contributions that could not be collected
ቴር ያወጣውን መመሪያ በመከተልና በቀ
pursuant to sub-article (7) of this Article.
ጥታ የግል ድርጅቱን ንብረት በጨረታ በመ
ሸጥ ገቢ የማስደረግ ሥልጣን ይኖረዋል፡፡
0/ ከጡረታ መዋጮ ገንዘብ ላይ ቀንሶ ለአገል 10/ It is prohibited to deduct from pension
ግሎት ክፍያ፣ ለገንዘብ ማስተላለፊያ፣ ለዕዳ contributions for payment of service charges,
ወይም ለማንኛውም አገልግሎት መጠቀም money transfer charges or debt or for any
የተከለከለ ነው፡፡ other purpose.
01/ ኤጀንሲው የጡረታ መዋጮ ገቢን ከመሰብሰ 11/ The Agency may delegate any of the activities
ብና ከማስፈፀም ጋር የተያያዙ ማናቸውንም in relation to the collection and enforcement
ስራዎች ለሌሎች አካላት ውክልና በመስጠት of pension contributions to other bodies.
ማሰራት ይችላል፡፡
12/ The payment of contributions shall have
02// የጡረታ መዋጮ ክፍያ ከማንኛውም ዕዳ ክፍያ
priority over any debt.
ቅድሚያ ይኖረዋል፡፡
12. Administration of Pension Fund
02. የጡረታ ፈንድ አስተዳደር
The Pension Fund established under Article 9 of
በዚህ አዋጅ አንቀጽ 9 የተቋቋመውን የጡረታ this Proclamation shall be administered by the
ፈንድ የሚያስተዳድረው ኤጀንሲው ይሆናል፡፡ Agency.
1/ የጡረታ ፈንዱ ጥቅም ላይ የሚውለው፡- 1/ The Pension Fund shall be utilized only for:
ክ ፍል አ ራት PART FOUR
ስለአገልግሎት ዘመንና የጡረታ መውጫ ዕድሜ PERIOD OF SERVICE AND RETIREMENT
AGE
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ የተደነገገው 2/ Notwithstanding the provision of sub-article (1) of
ቢኖርም ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት የግል this Article, where an employee of a private
ድርጅት ሠራተኛው የጡረታ ዐቅድ ወይም organization has pension scheme or provident
የፕሮቪደንት ፈንድ የነበረዉ ከሆነ የጡረታ fund prior to the coming into force of this
Proclamation, the pension fund or the provident
ዐቅድ ፈንዱ ወይም የፕሮቪደንት ፈንዱ
fund shall be transferred to the Private
ለግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ Organizations Pension Fund, and the service
ገቢ ሲሆን በዚህ አዋጅ አንቀፅ 0 መሠረት period shall be counted to the extent the pension
ሊሸፍን በሚችለዉ የጡረታ መዋጮ መጠን fund or the provident fund covers the
አገልግሎት ይያዝለታል፡፡ contributions to have been made in accordance
with Article 10 of this Proclamation.
3/ የግል ድርጅት ሠራተኛው ለመንግሥት
3/ The service that an employee of a private
ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ የከፈለው መዋጮ ለግል
organization rendered to public offices shall be
ድርጅት ሠራተኞች ጡረታ ዐቅድ በማዛወር counted where his contribution to the Public
በመንግሥት መሥሪያ ቤት የፈጸመው አገል Servants Pension Scheme is transferred to the
ግሎት እንዲያዝለት ይደረጋል፡፡ ለዚህ አገልግሎት Private Organizations Employees Pension
አያያዝ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ ፈንድን Scheme. For the purpose of counting the service,
የሚያስተዳድረው አካል የሠራተኛውን የግል the organ which administers the Public Servants
መረጃና ለመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ ፈንድ Pension Scheme shall transfer, within one month,
የተከፈለውን የጡረታ መዋጮ ገንዘብ በአንድ ወር the personal records of the employee and the
ጊዜ ውስጥ ለግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ contribution to the Private Organizations
ፈንድ ማዛወር ይኖርበታል፡፡ Employees Pension Fund.
2/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 05/2/ እና /3/ 2/ Without prejudice to the provisions of sub-
articles (2) and (3) of Article 15 of this
የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ለግል ድርጅት
Proclamation, the period of service of an
ሠራተኛ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና employee of private organization shall
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች የጡረታ ዐቅድ include all services rendered to public offices
ሽፋን ባላቸው የግል ድርጅቶች የተፈጸመ and private organizations covered by the
የአገልግሎት ዘመን በሙሉ ተዳምሮ Private Organizations Employees Pension
ይታሰባል፡፡ Scheme.
3/ ለማንኛውም የግል ድርጅት ሠራተኛ 3/ For any employee of private organization the
የሚከተለው አገልግሎቱ ይታሰብለታል፡- following shall be counted as period of
service:
ሀ) ከጡረታ መውጫ ዕድሜ በኋላ አገልግሎቱ
በሕግ መሠረት ተራዝሞለት በሥራ ላይ a) period of service beyond retirement age,
እንዲቆይ የተደረገበት ጊዜ፤ if lawfully retained in service;
5/ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ /3/ ከፊደል 5/ Period of service referred to under sub-article
ተራ (ሐ) እስከ (ሠ) የተመለከተው ጊዜ (3) from (c) to (e) of this Article shall be
በአገል ግሎት ዘመንነት ሊታሰብ የሚችለው counted from as period of service only where
የግል ድርጅት ሠራተኛው መክፈል ያለበትን the employee pays the contributions by
የጡረታ መዋጮ የአሰሪውን ድርሻ ጨምሮ himself including that of the employer or
causes the employer to effect payments of
ራሱ የከፈለ ወይም እንዲከፈልለት ያደረገ
same.
እንደሆነ ነው፡፡
6/ በዚህ አዋጅ ወይም በመንግሥት ሠራተኞች 6/ Where a person who has received gratuity or to
ጡረታ አዋጅ መሠረት ዳረጎት ተከፍሎት whom reimbursement of pension contribution has
ወይም መዋጮ ተመላሽ ተደርጎለት የነበረ been made pursuant to this Proclamation or the
ሰው እንደገና በግል ድርጅት ሠራተኞች Public Servants Pension Proclamation is employed
as an employee of a private organization covered
የጡረታ ዐቅድ በተሸፈነ የግል ድርጅት
by the Private Organizations Employees Pension
ሠራተኛነት የተቀጠረ ከሆነና የወሰደውን Scheme, his former service shall, without
ዳረጎት ወይም መዋጮ ተመላሽ ከባንክ prejudice to Article 15(3) of this Proclamation, be
የማስቀመጫ ወለድ ጋር መልሶ ገቢ ካደረገ counted along with the new service; provided,
የዚህ አዋጅ አንቀጽ 05//3/ እንደተጠበቀ ሆኖ however, that the gratuity or the reimbursed
የቀድሞው አገልግሎቱ ይታሰብለታል፡፡ contribution is paid back with interest calculated
at bank deposit interest rate.
gA 5¹þ9)&9 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R &9 ሰኔ 07 qqN 2ሺ3 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 79 24th June, 2011…. page 5979
!. የአገልግሎት ዳረጎት
20. Retirement Gratuity
ከ0 ዓመት ያነሰ አገልግሎት የፈጸመ የግል
ድርጅት ሠራተኛ የጡረታ መውጫ ዕድሜው
An employee of private organization who has not
በመድረሱ ከሥራ ሲሰናበት የአገልግሎት ዳረጎት completed 10 year of service and retires on
ይከፈለዋል፡፡ attaining retirement age shall receive gratuity.
!3. የጤና ጉድለት ጡረታ አበል መጠን 23. Amount of Invalidity Pension
በዚህ አዋጅ አንቀጽ !2 መሠረት የሚከፈለው The invalidity pension payable in accordance with
የጤና ጉድለት ጡረታ አበል በአንቀጽ 09 Article 22 of this Proclamation shall be calculated
መሠረት ይታሰባል፡፡ as provided under Article 19 hereof.
በዚህ አዋጅ አንቀጽ !4 መሠረት የሚከፈለው The gratuity payable in accordance with Article
ዳረጎት በአንቀጽ !1 መሠረት ይታሰባል፡፡ 24 of this proclamation shall be calculated as
provided under Article 21 hereof.
PART SEVEN
ክ ፍል ሰ ባ ት EMPLOYMENT INJURY PENSION AND
ስለጉዳት ጡረታ አበልና ዳረጎት GRATUITY
(2) ለበሽታው መነሻ ይሆናል ተብሎ (2) the kind of work or surrounding that
የሚታመነውን የሥራ ዓይነት gives rise to the disease;
ወይም አካባቢ፤
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት 2/ The schedule issued in accordance with sub-
የወጣው ሠንጠረዥ እንደ አስፈላጊነቱ article (1) of this Article shall be revised
በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ periodically as necessary.
3/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ !7 ንዑስ አንቀጽ (3) 3/ Notwithstanding sub-article (3) of Article 27
የተመለከተው ቢኖርም በመደበኛ ሥራው of this Proclamation where an employee of a
ምክንያት ተላላፊ ወይም ነዋሪ በሽታዎችን private organization engaged in the
በማጥፋት ላይ የተሰማራ የግል ድርጅት eradication of endemic or epidemic disease
ሠራተኛ በዚሁ በሽታ ከተያዘ በሥራ contracts same, it shall be presumed an
occupational disease.
ምክንያት የመጣ በሽታ እንደያዘው
ይቆጠራል፡፡
1/ በሥራ ምክንያት የሚመጣ የጉዳት መጠን 1/ The extent of employment injury sustained
የሚወሰነው ሥልጣን በተሰጠው የህክምና by an employee of private organization shall
ቦርድ ነው፡፡ be assessed by authorized medical board.
2/ ማንኛውም የህክምና ቦርድ በሥራ ላይ 2/ Any medical board shall assess the extent of
የሚደርስ ጉዳት መጠንን የሚተምነው በዚህ employment injury based on the schedule
አዋጅ አንቀጽ !9 በተመለከተው ሠንጠረዥ issued pursuant to Article 29 of this
መሠረት ይሆናል፡፡ Proclamation.
1/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ "5 መሠረት 1/ The amount of incapacity pension to be paid
የሚከፈለው የጉዳት የጡረታ አበል መጠን in accordance with Article 35 of this
የግል ድርጅት ሠራተኛው ጉዳቱ ከደረሰበት Proclamation shall be 47% of his salary
ወር በፊት ያገኝ ከነበረው መደበኛ የወር which he was receiving during the month
ደመወዝ #7በመቶ ይሆናል፡፡ prior to the occurrence of the injury.
gA 5¹þ9)'6 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R &9 ሰኔ 07 qqN 2ሺ3 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 79 24th June, 2011…. page 5986
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት 2/ If the retirement pension to which the
አበል ሊከፈለው የሚችል የግል ድርጅት employee of private organization is entitled is
ሠራተኛ በአገልግሎቱ ሊያገኝ የሚችለው higher than the incapacity pension to be paid
አበል በጉዳት ሊያገኝ ከሚችለው የበለጠ pursuant to sub-article (1) of this Article, he
ከሆነ የአገልግሎት ጡረታ አበል shall receive the retirement pension.
ይከፈለዋል፡፡
37. Incapacity Gratuity
"7. የጉዳት ዳረጎት
1/ An employee of private organization who
1/ አንድ የግል ድርጅት ሠራተኛ ከ0በመቶ sustains employment injury of not less than
ያላነሰ ከሥራ የመጣ ጉዳት ደርሶበት ሥራ 10% without loss of capacity to work shall
ለመሥራት የሚችል ከሆነ የጉዳት ዳረጎት receive incapacity gratuity in the form of
ለአንድ ጊዜ ይከፈለዋል፡፡ lump sum.
2/ የግል ድርጅት ሠራተኛው አግባብ ባለው 2/ If the employee of private organization is entitled
ሕግ ወይም ኅብረት ስምምነት መሠረት to compensation for damage in accordance with
በአሠሪው የጉዳት ካሣ ወይም የመድን ክፍያ the appropriate law or collective agreement from
the employer or insurance benefit, he shall not
የሚያገኝ ከሆነ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ receive the incapacity gratuity to be paid pursuant
(1) የተጠቀሰው የጉዳት ዳረጎት አይከፈ to sub-article (1) of this Article.
ለውም፡፡
በዚህ አዋጅ አንቀጽ "7 ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት The amount of incapacity gratuity payable in
የሚከፈለው የጉዳት ዳረጎት መጠን የግል ድርጅት accordance with sub-article (1) of Article 37 of this
Proclamation shall be equal to 47% of the monthly
ሠራተኛው ጉዳት ከደረሰበት ወር በፊት ይከፈለው
salary of the employee of private organization which he
የነበረው መደበኛ የወር ደመወዙ #7 በመቶ በ%
was receiving during the month preceding the
ተባዝቶ የሚገኘው ሂሣብ በሠራተኛው ላይ በደረሰው occurrence of the injury multiplied by 60 and the
ጉዳት መቶኛ ተባዝቶ ነው፡፡ percentage of injury sustained.
4/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) እና (3) 4/ The provisions of sub-articles (2) and (3) of
this Article shall not be applicable to disabled
ድንጋጌዎች በአካል ጉዳተኛ ሚስት ወይም
widow or widower.
ባል ላይ ተፈጻሚ አይሆኑም፡፡
5/ Where a widow or widower is entitled to
5/ ለሟች ሚስት ወይም ባል በዚህ አንቀጽ more than one pensions in accordance with
መሠረት ከአንድ በላይ የጡረታ አበል the provisions of this Article, the one that is
የሚከፈልበት ሁኔታ ሲያጋጥም አንዱና higher shall be paid.
የሚበልጠው ብቻ ይከፈላል፡፡
41. Surviving Child’s Pension
#1. የሟች ልጅ ጡረታ አበል
1/ The amount of pension payable to surviving
1/ ለሟች ልጅ የሚከፈለው የጡረታ አበል ሟች child shall be 20% of the pension to which
ያገኝ ወይም ሊያገኝ ይችል የነበረው የጡረታ the deceased was or would have been
አበል !በመቶ ይሆናል፡፡ entitled.
gA 5¹þ9)'8 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R &9 ሰኔ 07 qqN 2ሺ3 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 79 24th June, 2011…. page 5988
3/ የጡረታ አበል የሚከፈላቸው ወይም ሊከፈ 3/ If both parents of a child are dead, he shall
ላቸው ይችሉ የነበሩ ሁለቱም ወላጆቹ የሞ receive 20% of the pension to which each of
ቱበት ልጅ ከእያንዳንዳቸው አበል !በመቶ the deceased parent was or would have been
ይከፈለዋል፤ ሆኖም የጡረታ አበሉ ድምር
entitled; provided, however, that the sum of
such pensions shall not be less than the
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /2/ መሠረት
amount payable in accordance with sub-
ሊከፈል ከሚችለው ያነሰ አይሆንም፡፡ article (2) of this Article.
ለሟች ወላጆች ለእያንዳንዳቸው የሚከፈለው The amount of pension payable to each parent
የጡረታ አበል ሟች ያገኝ ወይም ሊያገኝ ይችል shall be 15% of the pension to which the deceased
የነበረው የጡረታ አበል 05በመቶ ይሆናል፡፡ was or would have been entitled. If there are no
ሆኖም ከወላጆች ሌላ ተተኪ ከሌለ !በመቶ survivors other than the parents, the pension shall
ይሆናል፡፡ be 20%.
1/ በዚህ አዋጅ ከአንቀጽ # እስከ አንቀፅ #3 1/ The total amount of benefits payable to survivors in
accordance with the provisions from Article 40 to
በተመለከቱት ድንጋጌዎች መሠረት ለተተኪዎች
Article 43 of this Proclamation shall not exceed 100%
የሚከፈለው አበል ድምር ሟች ያገኝ ወይም (hundred percent) of the benefit to which the deceased
ሊያገኝ ይችል ከነበረው አበል 1)በመቶ /መቶ was or would have been entitled. In the case of excess
በመቶ/ ሊበልጥ አይችልም፡፡ ከተጠቀሰው መጠን sum, each survivor’s share shall be proportionately
በልጦ ከተገኘ ግን ከእያንዳንዱ ተተኪ አበል ላይ reduced to adjust until the total comes down to100%.
ተመጣጣኝ ቅናሽ ይደረጋል፡፡
2/ If the number of survivors is reduced
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት subsequent to adjustment under sub-article
የተተኪዎች ጡረታ አበል ከተስተካከለ በኋላ (1) of this Article, further adjustment of the
amount of benefits shall be made
የተተኪዎች ብዛት ከቀነሰ የአበሉ መጠን
accordingly.
እንደገና ይስተካከላል፡፡
PART NINE
ክፍል ዘጠኝ GENERAL PROVISIONS RELATING TO
አበልን የሚመለከቱ የወል ድንጋጌዎች BENEFITS
#5. ስለዝቅተኛ የጡረታ አበል መጠንና የአበል 45. Minimum Pension and Pension Adjustment
መሻሻል
#6. የጡረታ አበል አከፋፈልና የመክፈያ ጊዜ 46. Mode and Period of Payment of Pension
1/ የጡረታ አበል የሚከፈለው በየወሩ ይሆናል፡፡ 1/ Payment of pension shall be effected monthly.
#7. የዳረጎት አከፋፈልና የመክፈያ ጊዜ 47. Mode and Period of Payment of Gratuity
1/ ማንኛውም የውዝፍ ጡረታ አበል ወይም 1/ Any claim for payment of arrears of pension
የዳረጎት ክፍያ ጥያቄ ከሦስት ዓመት በኋላ or payment of gratuity shall be barred by
በይርጋ ይታገዳል፡፡ limitation after 3 years.
4/ በሚከተሉት ምክንያቶች የባከነ ጊዜ 4/ The period of limitation shall not include the
ለይርጋ አቆጣጠር አይታሰብም፡- following:
#9. አበል የማግኘት መብትን ማስተላለፍ ስላለመቻሉ 49. None-Transferability of Benefit Entitlement
አበል የማግኘት መብት የዕዳ መያዣ ሊደረግ The right to receive benefits shall not be pledged
ወይም በውርስም ሆነ በሌላ በማናቸውም መንገድ or transferred by inheritance or any other means.
ሊተላለፍ አይችልም፡፡
50. Attachment of Benefits
$. ስለአበል በሕግ መከበር
Benefits payable in accordance with this
በዚህ አዋጅ መሠረት የሚሰጥ አበል፡- Proclamation shall not be attached in relation to
any debts unless ordered by a court in respect of:
1/ ለመንግሥት ገቢ የሚሆን መቀጮ፣ ግብር 1/ public fines, taxes or charges; or
ወይም ቀረጥ ለመክፈል፤ ወይም
2/ fulfillment of the obligation to supply
2/ አግባብ ባለዉ ሕግ መሠረት ቀለብ maintenance in accordance with the relevant
የመስጠት ግዴታን ለመወጣት፤ law.
በፍርድ ቤት ካልታዘዘ በስተቀር በሌላ ዕዳ ምክን
ያት አይከበርም፡፡
3/ ይህ አዋጅ ከሚፀናበት ቀን ጀምሮ በዚህ 3/ Where up on the date of the coming in to force of
አዋጅ አንቀጽ 9 ንዑስ አንቀጽ (2) መሠረት this Proclamation an employee separated from
service and being receiving retirement pension
ወደ ግል ጡረታ ፈንድ ከተዛወረ የጡረታ
benefit for life from pension fund transferred to
ዐቅድ የዘለቄታ ጡረታ አበል በመቀበል ላይ the Private Organizations Employees Pension
የሚገኝ ከሥራ የተሰናበተ የግል ድርጅት Scheme in accordance with sub-article (2) of
ሠራተኛ ይህ አዋጅ ከመጽናቱ በፊት Article 9 of this Proclamation, he shall continue to
ሲከፈለው በነበረው መጠን የጡረታ አበል receive the same amount he has been receiving
before the coming in to force of this Proclamation.
መቀበሉን ይቀጥላል፡፡
52. Obligation to Provide Evidentiary Data and
$2. መረጃ የመስጠትና የመተባበር ግዴታ
Duty to Cooperate
1/ ማንኛውም የግል ድርጅት ከኤጀንሲው በሚ 1/ In accordance with the direction of the
ተላለፈው መመሪያ መሠረት ለዚህ አዋጅ Agency any private organization shall
አፈጻጸም የሚያስፈልጉ እያንዳንዱን የግል collect, compile and submit to the Agency, in
ድርጅት ሠራተኛ የሚመለከቱ መረጃዎችና accordance with the form and within the time
ማስረጃዎች ማሰባሰብ፣ ማጠናቀር፣ ማደራ limit specified by the Agency, particulars
ጀትና በኤጀንሲው በሚወሰነው ጊዜና ቅጽ and evidences relating to each of its
መሠረት ለኤጀንሲው የማስተላለፍ ግዴታ employees which are necessary for the
አለበት፡፡ implementation of this Proclamation.
2/ ይህን አዋጅ በሥራ ላይ ለማዋል እንዲቻል 2/ Any person shall furnish written evidence or
ማንኛውም ሰው የጽሁፍ ማስረጃ እንዲልክ appear and testify or give his opinion when
ወይም ቀርቦ አስተያየትና መረጃ እንዲሰጥ በኤጀ so requested by the Agency for the purpose
ንሲው ሲጠየቅ የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡ of implementing this Proclamation.
3/ የሚመለከታቸው አካላት በዚህ አዋጅ አንቀጽ 3/ Appropriate bodies shall have the duty to
01 ንዑስ አንቀጽ (4) በሚሰጥ ውክልና cooperate with the Agency in collecting
መሠረት የጡረታ መዋጮ በመሰብሰብ ረገድ pension contributions pursuant to delegations
ከኤጀንሲው ጋር የመተባበር ግዴታ of powers under sub-article (4) of Article 11
ይኖርባቸዋል፡፡ of this Proclamation.
2/ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) 2/ The decision of the Agency to be rendered in
መሠረት ውሣኔ የሚሰጠው የራሱን የመ accordance with sub-article (1) of this Article
ረጃ ማህደር፣ በዚህ አዋጅ አንቀጽ $2 shall be based on its own record, evidentiary
መሠረት የሚተላለፉትን መረጃዎችና እንደ data submitted to it in accordance with
አግባቡ ባለመብቱ የሚያቀርባቸውን ተጨ Article 52 of this Proclamation, and as may
ማሪ ማስረጃዎች መሠረት በማድረግ be appropriate, on additional evidences
ይሆናል፡፡ produced by the beneficiary.
1/ ቅሬታ ያለው ባለመብት በሚያቀርበው 1/ The Agency may review its previous decision
ጥያቄ ወይም በራሱ አነሳሽነት ኤጀንሲው upon request by an aggrieved beneficiary or
ቀደም ብሎ የሰጠውን ውሳኔ እንደገና on its own initiative.
ለመመርመር ይችላል፡፡
2/ Without prejudice to the provision of Article
2/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ $ የተደነገገው
50 of this Proclamation, where upon review,
ቢኖርም ኤጀንሲው ውሣኔውን እንደገና
the Agency finds that there is reasonable
ሲመረምር የአበል መሠረዝ፣ መቀነስ ground for cancellation, deduction or
ወይም መቋረጥ ሊያስከትል የሚችል በቂ termination of benefits, it may suspend
ምክንያት ያገኘ እንደሆነ ውሳኔ እስከሚሰጥ payment to the extent the benefit is to be
ድረስ ሊሰረዝ፣ ሊቀነስ ወይም ሊቋረጥ cancelled, deducted or terminated.
በሚገባው አበል መጠን ክፍያው ታግዶ
እንዲቆይ ማድረግ ይችላል፡፡
55. Appeal
$5. ስለይግባኝ
1/ A beneficiary who is aggrieved by the
1/ ኤጀንሲው በዚህ አዋጅ አንቀጽ $3 ወይም decision of the Agency made pursuant to
አንቀፅ $4 መሠረት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘ Article 53 or Article 54 of this Proclamation
ማንኛውም ባለመብት በመንግሥት ሠራተኞች shall have the right to lodge an appeal to the
ጡረታ አዋጅ ቁጥር 7)04/2ሺ3 አንቀጽ $7 Social Security Appeal Tribunal established
ለተቋቋመው የማህበራዊ ዋስ ትና ይግባኝ ሰሚ
pursuant to Article 57 of Public Servants
ጉባኤ ይግባኝ የማቅረብ መብት ይኖረዋል፡፡
Pension Proclamation No. 714/2011.
2/ የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ
2/ Article 56 of the Public Servants Pension
ቁጥር 7)04/2ሺ3 አንቀጽ $6 ድንጋጌዎች Proclamation No. 714/2011 shall be applicable to
በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት employees of private organizations lodging
በግል ድርጅት ሠራተኞች የሚቀርቡ ይግባ appeals pursuant to sub-article (1) of this Article.
ኞችን በሚመለከትም ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡
3/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 09 እና አንቀፅ !3 መሠረት 3/ The percentages to be used for the calculation of
ለሚደ ረገው የአገልግሎት ጡረታ አበልና የጤና retirement pension and invalidity pension pursuant
ጉድለት ጡረታ አበል ስሌት የሚያገለግለው to Article 19 and Article 23 of this Proclamation
መቶኛ ይህ አዋጅ ከሚፀናበት ቀን አንስቶ ለአንድ shall be, 1.15% for the first year, 1.19% for the
second year, 1.22% for the third year and 1.25%
ዓመት 1.15በመቶ፣ ለሁለተኛው ዓመት
as of the beginning the fourth year after the
1.19በመቶ፣ ለሦስተኛው ዓመት 1.22በመቶ እና
coming into force of this Proclamation.
ከአራተኛው ዓመት ጀምሮ 1.25በመቶ ይሆናል፡፡
4/ The salary ratios to be used for the calculation of
4/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ !1 እና አንቀፅ !5
the retirement gratuity and invalidity gratuity in
መሠረት ለሚደረገው የአገልግሎት ዳረጎትና accordance to Article 21 and Article 25 of this
የጤና ጉድለት ዳረጎት ስሌት የሚያገለግለው Proclamation shall be, 1.15 month's salary for the
የደመወዝ መጠን ይህ አዋጅ ከሚፀናበት ቀን first year, 1.19 month’s salary for the second year,
አንስቶ ለአንድ ዓመት የ1.15 ወር ደመወዝ፣ 1.22 month’s salary for the third year and 1.25
ለሁለተኛው ዓመት የ1.19 ወር ደመወዝ፣ month's salary as of the beginning of the fourth
ለሦስተኛው ዓመት የ1.22 ወር ደመወዝ እና year from the effective date of this Proclamation.
ከአራተኛው ዓመት ጀምሮ የ1.25 ወር ደመወዝ
ይሆናል፡፡
5/ Until the Agency issues the schedule referred
5/ ኤጀንሲው በዚህ አዋጅ አንቀጽ !9 የተጠ to in Article 29 of this Proclamation to
ቀሰውን የአካል ጉዳት መወሰኛ ሠንጠረዥ determine the degrees of incapacity, the
እስከሚያወጣ ድረስ የህክምና ቦርዶች የሚከ practices followed by medical boards shall
ተሉት አሠራር ተፈጻሚነቱ ይቀጥላል፡፡ remain applicable.
$8. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን 58. Power to Issue Regulation and Directive
ይህን አዋጅ የሚቃረኑ ማናቸውም ሕጎች ወይም No laws, or customary practices shall, in so far as
ልማዳዊ አሰራሮች ይህን አዋጅ በሚመለከቱ they are inconsistent with this Proclamation, have
ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚ አይሆኑም፡፡ force and effect in respect of matters provided for
in this Proclamation.
GIRMA WOLDEGIORGIS
GR¥ wLdgþ×RgþS
PRESIDENT OF THE FEDERAL
yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA
¶pBlþK PÊzþÄNT