Professional Documents
Culture Documents
1
1
ስግደት አንዱ ታላቅ የፍቅራችን መግለጫ፣ የመገዛታችን መታያ፣ የአክብሮታችን ውጤት፣ የተፈጥሮአችን ዓላማ፣ የጸጋችን
መነሻ፣ የሞገሳችን ምንጭ፣ የኃይላችን መገኛ፣ ዲያቢሎስን ማሸነፊያ፣ በጠቅላላው እንደ እስትንፋስ መኖሪያ ነው፡፡
እናስተውል!!!
ዲያቢሎስና የሰው ልጆች የምንለይበት ትልቁ ድንበር ስግደት ነው፡፡ ክፉ ኃይላት ከሰማይ የተባረሩት አንገዛም ብለው ነው፡፡
አንሰግድም ብለው ነው፡፡ አንወድቅም ብለው ነው፡፡
ታዲያም የሰው ልጅ በወደቀው የጨለማው ሠራዊት ምትክ ክብሩን ለመውረስና ምሥጋናውን ለማድረስ ሲፈጠር ይኽንን
ተከትሎ ነው፡፡ አንወድቅም ባሉት ሠራዊት ፋንታ እንወድቃለን የሚሉን፣ አንገዛም ባሉት ሠራዊት ፋንታ እንገዛለን የሚሉን፣
አንሰግድም ባሉት እብሪተኞች ምትክ የሚሰግዱ የሰው ልጆችን እግዚአብሔር አምላክ ፈጠረ።
እንኪያስ ስግደት ከክፉው መለያ ነው፡፡ የክርስትና ማንነት ነው፡፡ አምላክ አለኝ የምንልበት ነው ስግደት ኃይል ማምጫ ነው፡፡
ስግደት ክፉውን መቁረጫ ነው፡፡ ስግደት የጸጋ ምንጭ ነው፡፡ ስግደት መከላከያ ጋሻ ነው፡፡ ስግደት የሥልጣን መገኛ ነው፡፡
ስግደት የጸሎት ማሰሪያ ነው፡፡ ስግደት የቅዳሴ ማጽደቂያ ነው፡፡ ስግደት የሃይማኖት መታያ ነው፡፡ ስግደት የእምነት
መጨመሪያ ነው፡፡ ስግደት ሰውነትን ለፍቅር ማስገዢያ ነው፡፡ ስግደት ሕይወት ነው፡፡
ስግደት አንድ
የአምልኮት ስግደት
† ለአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ የሚሰገድ
† አምልኮን የሚገልጽ
† መቼውንም የማይቋረጥ ስግደት ነው፡፡
1) የአምልኮት ስግደት
(ማስታወሻ 3X ማለት 3 ጊዜ በሉት እንደማለት ነው፡፡ ለምሳሌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 1..ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 2..ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ 3)
የአምልኮት ስግደት
3) የአምልኮት ስግደት
6) የአምልኮት ስግደት
✔ በደልን የምናዘዝበትና
1) የንስሐ ስግደት
2) የንስሐ ስግደት
1. የጸጋ ስግደት
ንቁ ..የብርሃን እናት
መቅረዝ 11
ንጽሕት ጥጃ ..የነጭ በሬ እናት
ልዕልት ..በአርያም የሚኖር የልዑል እናት
ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X
ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X
ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X
እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X
ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X
ንቁ 12
ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X
ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X
3. የጸጋ ስግደት
ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
ስግደት አራት
የቅዱሳን ስግደት
ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
የ
እሰገድ ለገብርኤል 3X ክ
ብ
ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ር
ስ
ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ግ
ደ
ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X ት
ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
“ በማለዳ
ንቁ “
እሰግድ ለሩፋኤል 3X
ምስጋና ለሩፋኤል 3X
ውዳሴ ለሩፋኤል 3X
ኦ እሳተ ነበልባል ቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይሁንልህ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን
“ በማለዳ
ንቁ “
ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X የ
ክ
የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X ብ
ር
ስ
ግ
ደ
ት
እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X
ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን
“ በማለዳ
ንቁ “
የአቡነ ተክለሃይማኖት የክብር ስግደት
“ በማለዳ
ንቁ “