You are on page 1of 4

የስኬት መሰላል

How to Win Friends


&
Influence People

DALE CARNEGIE

ትርጉም፡- ሱራፍኤል ግርማ


© የአሳታሚው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

የመጀመሪያ ዕትም ፡- መጋቢት 2006 ዓ.ም.


ሁለተኛ ዕትም፡- መስከረም 2007 ዓ.ም.

ሦስተኛ ዕትም፡- ጥር 2008 ዓ.ም.

አራተኛ ዕትም፡- ጥቅምት 2009 ዓ.ም.

ዋና አከፋፋይ
ዩኒቲ መጻሕፍት መደብር

ስልክ፡- 0912 028 794

፡- 0911 669 946

የመ.ሳ.ቁ. 4143

ማውጫ
አርዕስት ገጽ

ክፍል አንድ
ሰዎችን ለመያዝ መሠረታዊ ዘዴዎች
1. ‹‹ማር ለመቁረጥ ከፈለግህ ቀፎውን አትነቅንቅ›› 14
2. ሰዎችን ለመያዝ ታላቁ ምስጢር 27
3. ‹‹ይህን ማድረግ ለሚችል ዓለም ከእርሱ
ጋር ይሆናል፡፡ የማይችል ግን ብቻውን ይጓዛል›› 37

ክፍል ሁለት
በሰዎች ለመወደድ የሚያስችሉ ስድስት መንገዶች
4. ይህንን ስታደርግ በሄድክበት ሁሉ ይቀበሉሃል 50
5. ‹‹በቀላሉ ስሜትን መማረክ የሚያስችል መንገድ 61
6. ‹‹ ይህን ካላደረግህ ከፊትህ ችግር ይጠብቅሀል›› 70
7. ጎበዝ ተናጋሪ ለመሆን ቀላሉ መንገድ 78
8. ‹‹ሰዎችን ለመማረክ›› 87
9. ‹‹ሰዎች በቅፅበት እንዲወድዷችሁ ለማድረግ›› 91

ክፍል ሦስት
ሰዎችን በእናንተ መንገድ እንዲያስቡ ለማድረግ
10. ‹‹ ተሟግቶ ማሸነፍ አይቻልም›› 102
11. ‹‹ጠላት የሚፈራበት መንገድ፤
እርሱንም እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል›› 108
12. ‹‹ከተሳሳታችሁ ዕመኑ! 118
13. የማር ጠብታ 124
14. የሶቅራጥስ ምሥጢር 132
15. ቅሬታን በተገቢው መልኩ ማስተናገድ 138
16. ‹‹ትብብር እንዴት ማግኘት ይቻላል?›› 143
17. ‹‹ተዐምር ሊሠራላችሁ የሚችል ቀመር›› 148
18. ‹‹ ሁሉም ሰው የሚፈልገው›› 151
19. ሁሉንም ሊማርክ የሚችል አቀራረብ 157
20. በፊልሞችና በቴሌቭዥኖች ከተቻለ
አንተስ ለምን አትችለውም? 163
21. ‹‹ ነገር ሁሉ አልሆን ሲል ይህን ሞክሩ›› 167

ክፍል አራት
መሪ መሆን፡- ሰዎችን ሳያስቀይሙ መለወጥ
22. መተቸት ካለባችሁ እንደዚህ ጀምሩ 171
23. ‹‹ጥላቻን ሳያተርፉ መተቸት›› 177
24. ‹‹ በቅድሚያ ስለ ራሳችሁ ስሕተት ተናገሩ›› 181
25. ‹‹ማንም ቢሆን ትዕዛዝ መቀበል አይወድም›› 185
26. ‹‹ሌላውን ሰው ከሐፍረት ጠብቁ›› 188
27. ‹‹ሰዎችን ስኬታማ እንዲሆኑ ማጃገን›› 192
28. ‹‹ምስጋናችሁ ልባዊ አድናቆታችሁም
ከፍ ያለ ይሁን›› 197
29. ‹‹ ስሕተቱን ለማረም ቀላል እንዲመስል ማድረግ›› 201
30. ‹‹ ሰዎች፣ እናንተ የምትፈልጉትን ነገር
ደስ ብሏችው እንዲሠሩ ማድረግ›› 205

You might also like