Professional Documents
Culture Documents
Master Key To Richesinro
Master Key To Richesinro
የብልፅግና ቁልፍ
MASTER KEY TO RICHES
The Secret to Making your Fortune
Napoleon Hill
ትርጉም፡-ቢኒያም አለማየሁ
© የአሳታሚው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
ዋና አከፋፋይ
ስልክ፡- 0912 02 87 94
፡- 0911 66 99 46
የመ.ሳ.ቁ. 4143
ናፖሌዮን ሂል በ 1883 በአሜሪካን አገር Virginia ውስጥ በተለይም Wise
Country የሚል መጠሪያ ባለው ቦታ ነበረ የተወለደው፡፡ በ 1970 ለበርካታ የቢዝነስ
መሪዎች በአማካሪነት፤ በመምህርነት እንዲሁም በደራሲነት ካገለገለ ከረጅም ዓመ
ታት በኋላ ነበረ ያረፈው፡፡ ሂል በተለይም በ 1937 ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕትመት ያበ
ቃውና እስከዛሬ ድረስ በደምብ እየተሸጠለት ያለው Think & Grow Rich የተሰኘ
ው መጽሐፉ ለሚሊየነርነት ያበቃው ሲሆን በዓለም ዙሪያ 15 ሚልዮን ቅጂ ተሽጦ
በሞቲቬሽናል አስተሳሰብ ፈር ቀዳጅ የሆነ ሥራ ለመሆን በቅቷል፡፡ ሂል ከዚህም በተ
ጨማሪ የ Napoleon Hill Foundation ን የመሠረተ ሲሆን ይኼ ለትርፍ ያልተቋ
ቋመ ትምህርት ላይ ያተኮረ ተቋም የአመራር፤ የግል ተነሳሽነት እና ግለሰባዊ ስኬትን
ፍልስፍና ማስፋፋትን ዓላማው ያደረገ ነው፡፡
ማውጫ
አስቡ! 5
እንደ መንደርደሪያ 6
1. የሀብቶች ሁሉ መጀመሪያ 12
4. የዓላማ እርግጠኝነት 33
7. ቀያሹ አዕምሮ 77