Professional Documents
Culture Documents
Human Traficking Proclamation - 909-2015
Human Traficking Proclamation - 909-2015
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ Prevention and Suppression of Trafficking in Persons
ድንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ and Smuggling of Migrants Proclamation …....................
…………………………………………..…....…….ገጽ ፰ሺ፫፲፰ ……………………………………………………..Page 8318
አዋጅ )/ሺ PROCLAMATION No. 909/2015
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ስደተኞችን በሕገ-ወጥ A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE
መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር PREVENTION AND SUPPRESSION OF TRAFFICKING
የወጣ አዋጅ IN PERSON AND SUMGGLING OF MIGRANTS
ዝውውር እና ስደቶኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር introduce a preventive strategy by designing the legal
system as a viable alternative besides to economic and
የማሻገር ወንጀል ከጊዜ ወደ ጊዜ ሥር እየሰደደ እና
social efforts undertaken to alleviate the problems
እየተባባሰ፣ ዜጎችን ለአስከፊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና
related to human trafficking especially, women and
እንግልት እየዳረገ በመሆኑ፣ ችግሩን ለመፍታት በኢኮኖሚና
children’s trafficking, and smuggling of migrants as it is
ማህበራዊ ዘርፍ ከሚደረገው ጥረት በተጨማሪ የሕግ
becoming a very serious crime and increasing from time
ማዕቀፉ በመከላከል ላይ የተመሠረተ ማድረግ አስፈላጊ
to time, resulting in grave violation of human rights,
በመሆኑ፤
grief and suffering of citizens;
የወንጀሉ ተጎጂ ለሆኑ ሰዎች ጥበቃ፣ እንክብካቤ WHEREAS, realizing that an appropriate
protection, support and rehabilitation to the victims are
እና መልሶ ማቋቋም ሊደረግላቸው እንደሚገባ በመገንዘብ
important and provision of special protection, care and
እና ለችግሩ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች
assistance to the most vulnerable groups of society
ዕድሜያቸውን፣ ጾታቸውንና ልዩ ፍላጎታቸውን ያገናዘበ
with due consideration to their age, gender and special
የተለየ ጥበቃ፣ እንከብካቤ እና ድጋፍ ሊደረግላቸው
needs is indispensable;
እንደሚገባ በማመን፤
WHEREAS, the Criminal Code and the
በወንጀል ሕጉም ሆነ በሌሎች ሕጎች የተቀመጡ
provisions stipulated in other laws are not adequately
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ከችግሩ ስፋት አንፃር በቂ ምላሽ tuned with the depth of the problem, and it has become
የማይሰጡ በመሆናቸው እና ወንጀለኞች ላይ ለጥፋታቸው necessary to promulgate law containing grave
ተመጣጣኝ የሆነ ቅጣት ለመጣል የሚያስችል ሕግ punishment which enables to pass proportional
ማውጣት በማስፈለጉ፤ sentence against criminals;
መነገድ የተከለከለ በመሆኑ፣ ኢትዮጵያ የተደራጁ ድንበር Constitution of the Federal Democratic Republic of
Ethiopia; as Ethiopia is one of the signatories to the
ዘለል ወንጀሎችን ለመከላከል የተደረሰውን ዓለም አቀፍ
United Nations Convention Against Transnational
ስምምነት ፈራሚ አገር በመሆኗ፣ ስምምነቱን ተከትለው
Organized Crimes; as it has also ratified the United
በወጡት ሕገ-ወጥ የሰዎች በተለይም የሴቶችና ሕጻናት
Nations Protocol Against the Smuggling of Migrants
ዝውውር ለመከላከል ለመቆጣጠርና ወንጀል ፈጻሚዎችን
by Land, Sea and Air and the Protocol to Prevent,
ለመቅጣት በወጣው ፕሮቶኮል እና ስደተኞችን በሕገ-ወጥ
Suppress and Punish Trafficking in Persons especially
መንገድ በየብስ፣ በባህርና በአየር ማስወጣትና ማስገባት
Women and Children; and it is found important to
ለመከላከል የወጣ ፕሮቶኮልን ያጸደቀች በመሆኗ፣ promulgate a law consistent with the Constitution and
እንዲሁም ከሕገ መንግስቱ እና ከእነዚህ ዓለም አቀፍ these international instruments;
ሰነዶች ጋር የተጣጣመና የተሟላ ሕግ ማውጣት
በማስፈለጉ፤
NOW, THEREFORE, in accordance with
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
Article 55 (1) of the Constitution of the Federal
መንግስት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby
proclaimed as follows:
ክፍል አንድ PART ONE
ጠቅላላ GENERAL
፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ አዋጅ “ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ስደተኞችን This Proclamation may be cited as the “Prevention
በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን and Suppression of Trafficking in Persons and
ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር Smuggling of Migrants Proclamation No.
ያደረገ ወይም የተደራጀው የወንጀል ቡድን organized with common motive for the
በዚህ አዋጅ የተደነገጉ ወንጀሎችን ለመፈፀም commission of the crime stipulated in this
Proclamation;
ማሰቡን እያወቀ ለጋራ ዓላማ በቡድን
ለተሰባሰቡ ሰዎች አስተዋፅዖ ያደረገ፤
living either in the territory of Ethiopia or
በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌላ አገር የሚገኝ
outside.
ማንኛውም ሰው ነው።
፪/ “የተደራጀ የወንጀል ቡድን” ማለት በኢትዮጵያ 2/ “organized criminal group” means a structured
ውስጥም ሆነ በሌላ አገር የሚገኝ ወይም group of two or more person living and
operating in Ethiopia or elsewhere, existing
የሚንቀሳቀስ ሆኖ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ
for a limited or unlimited period of time and
የገንዘብ ወይም ሌላ ቁሳዊ ጥቅም ለማግኘት ዓላማ
acting in concert with the aim of committing
አንድ ወይም ከዚያ በላይ በዚህ አዋጅ የተደነገጉ
one or more offences stipulated under this
ወንጀሎችን ለመፈፀም የተሰባሰቡና የሚንቀሳቀሱ
Proclamation, in order to obtain, directly or
ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎችን የያዘና
indirectly a financial or other material benefit,
ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የተደራጀ and it includes association and groups
ቡድን ሲሆን በማናቸውም መልኩ በሰዎች organized for trafficking;
ለመነገድ የተቋቋመ ቡድንን ወይም ማህበርን
ይጨምራል፤
፫/ “ድንበር ተሻጋሪ የወንጀል ድርጊት” ማለት በዚህ 3/ “transnational crime” means when the
ሠ) በኢትዮጵያ የግዛት ክልል ውስጥ ወይም በሌላ e) is committed under the territory of
አገር የተፈፀመ ቢሆንም የወንጀሉ ውጤት Ethiopia even another country with its
በሌላ አገር ወይም በኢትዮጵያ ላይ የሆነ፤ effect in another country or in Ethiopia.
ድርጊት ነው።
፬/ “ብዝበዛ” ማለት የሚከተሉትን ያካትታል፦ 4/ “Exploitation” include the following:
ሀ) በሌሎች ሰዎች ዝሙት አዳሪነት መጠቀም a) benefiting from prostitution of others or
ወይም ሌላ ማንኛውም አይነት ወሲባዊ other forms of sexual exploitation;
ብዝበዛን፤
ለ) የጉልበት ብዝበዛ፣ የግዳጅ ሥራ ወይም b) labor exploitation, forced labor or
servitude;
አገልጋይነት፤
ሐ) ባርነት ወይም ባርነት መሰል ተግባር፤ c) slavery or practices similar to slavery;
መ) የወሲብ አገልጋይነትን ጨምሮ ሰውን የማይገባ d) sexual servitude and enslavement;
አገልጋይ ማድረግ፤
ሠ) በመያዣነት መያዝ ወይም አሳልፎ ለሌላ e) debt bondage or surrender as pledge for
another;
መስጠት፤
ረ) የሰው ልጅን አካል ማውጣት ወይም f) removal or taking of organs of the human
መውሰድ፤ body;
፭/ “ባርነት” ማለት የሌላ ሰው የባለቤትነት መብት 5/ “slavery” mean the status or condition of a
person over whom any or all the powers
ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል እየተፈጸመበት ያለ
attaching to the right of ownership are
ሰው የሚገኝበት ሁኔታ ወይም አቋም ነው፤
exercised;
፮/ “ሰውን በማይገባ አገልጋይ ማድረግ” ማለት አንድ
6/ “servitude” means the conditions or the
ሰው ሊያስቀረው፣ ሊከላከለው ወይም ሊቀይረው
obligations to work or to render services from
በማይችልበት ሁኔታ አገልግሎት እንዲሰጥ ወይም
which the person cannot escape, prevent or
ሥራ እንዲሰራ ማድረግ ወይም ማስገደድ ነው፤
alter;
፯/ “የዕዳ መያዣ ማድረግ” ማለት በሌላ ሦስተኛ ወገን 7/ “debt bondage” means the pledging by the
አስቀድሞ በማናቸውም ሁኔታ ግዴታ ለተገባ debtor of his personal service or labor or those
ወይም ለተጠየቀ ዕዳ የራስን ወይም ኃላፊ የሆነውን of a person under his control as security or
ሰው አገልግሎት በመያዣ ከማቅረብ የሚመነጭ payment for a debt, when the length and
ሆኖ የሚሰጠው አገልግሎት ዓይነትና የጊዜ መጠን nature of service is not clearly defined or
ባልተወሰነበት ሁኔታ የሚከሰት ማንኛውንም when the value of the services as reasonably
ዓይነት በሰው ልጅ የመነገድ ተግባርን ታሳቢ assessed is not applied towards the liquidation
የሚያደርግ የመያዣነት ተግባር ነው፤ of the debt and resemble trafficking in human;
gA ፰ሺ፫፳፪ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8322
ሌላ ቁሳዊ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ሰዎችን see and air, to country of which the person
don’t have nationality, work or residence
ዜግነት ወደሌላቸው ወይም የመኖሪያ ፈቃድ
permit, with direct or indirect intention to
ወዳላገኙበት አገር በሕገ-ወጥ መንገድ በየብስ፣
procure financial or material benefit;
በባህር ወይም በአየር ማስገባት ወይም እንዲወጡ
ማድረግ ነው፤
፱/ “ዲፕሎማቲክ ሚሲዮን” ማለት እንደ አግባብነቱ 9/ “diplomatic mission” means as appropriate, the
የኢትዮጵያ መንግስት በውጭ ሃገራት ያቋቋማቸው Embassy, permanent mission, consular office
ኤምባሲዎች፣ ቋሚ መልዕክተኛ ጽሕፈት ቤት፣ and honorary consul established by Ethiopian
ቆንሲላ ጽሕፈት ቤቶች እና የክብር ቆንሲላዎች government in foreign countries or foreign
ወይም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ አገር embassies and consular offices hosting in
Ethiopia;
ኤምባሲዎች እና ቆንሲላ ጽሕፈት ቤቶች ማለት
ነው፤
፲/ “ስደተኛ” ማለት በስደተኞች ጉዳይ አዋጅ 10/ “Refugee” means any person who full fills the
የተመለከቱ መስፈርቶችን የሚያሟላ ሰው ነው፤ criteria’s stipulated under Refugee
Proclamation;
፲፩/ “ተጎጂ” ማለት በዚህ አዋጅ የተደነገጉ የወንጀል 11/ “victim” means a person against whom the
ድርጊቶች የተፈፀበት ሰው ወይም የወንጀል ድርጊቱ offence stipulated under this Proclamation has
been committed or any person who has
በመፈፀሙ ጉዳት የደረሰበት ሰው ሲሆን
sustained harm, including mental and physical
ማንኛውንም የሥነ-ልቦና፣ ሞራላዊ፣ አካላዊ ወይም
injury, emotional suffering, economic loss or
የኢኮኖሚ ጉዳት ወይም ሌላ መሠረታዊ የሰብዓዊ
substantial violation of basic human rights due
መብቶች ጥሰት የደረሰበት ሰው ነው፤
to the commission of the crime;
፲፪/ “ክልል” ማለት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ 12/ “Region” means any state referred to under
ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ ፵፯ (፩) Article 47 (1) of the Constitution of the Federal
የተመለከተው ማንኛውም ክልል ሲሆን ለዚህ አዋጅ Democratic Republic of Ethiopia, and for the
አፈፃፀም ሲባል የአዲስ አበባንና የድሬደዋ ከተማ purpose of this proclamation, it includes Addis
Ababa and Dire Dawa City Administration;
አስተዳደርን ይጨምራል፤
፲፫/ “ሕጻን” ማለት ዕድሜው ከ፲፰ ዓመት በታች የሆነ 13/ “child” mean any person under the age of 18
ማንኛውም ሰው ነው፤ years;
፲፬/ “ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር” ማለት እንደቅደም 14/ “Ministry or Minister” mean, accordingly, the
ተከተሉ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ Federal Democratic Republic of Ethiopia
፲፭/ “ፖሊስ” ማለት የፌዴራል ፖሊስ ወይም በዚህ 15/ “police” mean Federal Police or Regional
አዋጅ ለተመለከቱ ጉዳዮች የፌዴራል ፖሊስ State Police to whom the power of Federal
ሥልጣን በውክልና የተሰጠው የክልል ፖሊስ ነው፤ Police is delegated with respect to this
Proclamation;
፲፮/ “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ 16/ “person” mean any natural or juridical
የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፤ person;
፲፯/ ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለጸው አነጋገር 17/ any expression in the masculine gender
includes the feminine.
ሴትንም ይጨምራል፡፡
ክፍል ሁለት PART TWO
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ስደተኞችን በሕገ-ወጥ CRIMES OF TRAFFICKING IN PERSONS AND
መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀሎች SMUGGLING OF MIGRANTS
ጥቅም በመስጠት ወይም በመቀበል ሰዎችን benefits to achieve the consent of a person
having control over another person shall be
የመለመለ፣ ያጓጓዘ፣ ያዘዋወረ፣ ያስጠለለ ወይም
punishable with rigorous imprisonment from
የተቀበለ እንደሆነ ከ፲፭ ዓመት እስከ ፳፭ ዓመት
15 years to 25 years and with fine from
በሚደርስ ፅኑ እስራትና ከብር ፩፻፶ሺ እስከ ብር
150,000 to 300,000 Birr.
፫፻ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተመለከተው
2/ Where the crime stipulated under sub-article
የወንጀል ድርጊት የተፈፀመው፦
(1) of this Article፡
ሀ) በሕጻናት፣ በሴቶች ወይም በአዕምሮ ወይም a) is committed against child, women or
በአካል ጉዳተኞች ላይ ከሆነ፤ anyone with mental or physical
impairment;
gA ፰ሺ፫፳፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8324
ተጎጂዎችን በአየር፣ በምድር ወይም በባህር ያጓጓዘ facilitate the transportation of victim by land,
sea or air;
ወይም አገልግሎቱን ያመቻቸ፤
፭/ ለማመቻቸት ሌላውን ሰው የተጭበረበረ፣ ሀሰተኛ 5/ assist, produce, provide, holds and falsifies
ወይም በሕገ‐ወጥ መንገድ መታወቂያ ወይም የጉዞ any fraudulent or false identity card or travel
ሰነድ እንዲያገኝ የረዳ፣ እንዲዘጋጅ ያደረገ፣ ያቀረበ፣ document or assist to get these documents
ይዞ የተገኘ ወይም እነዚህን ሰነዶች ወደ ሀሰት through illegal means for the benefit of other
person; or
የለወጠ፤ ወይም
gA ፰ሺ፫፳፭ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8325
ወይም የጉዞ ሰነድ መያዣ ያደረገ፣ በኃይል restrain his right to movement or access to
እንደሆነ ከ፲፭ ዓመት እስከ ፳፭ ዓመት በሚደርስ ፅኑ shall be punished with rigorous imprisonment from
እስራት እና ከብር ፩፻፶ሺ እስከ ብር ፫፻ሺ በሚደርስ 15 years to 25 years and with fine from 150,000 to
መቀጮ ይቀጣል፡፡ 300,000 Birr.
የወንጀል ድርጊት በተጎጂው ላይ ከፍተኛ የአካል ጉዳት 5 of this Proclamation results in sever bodily injury
ወይም ሞት ያስከተለ እንደሆነ ወይም ወንጀል or death to the victim, where the offender commits
the offence as being a member, a leader or
አድራጊው ድርጊቱን የፈፀመው የተደራጀ የወንጀል
coordinator of an organized criminal group or
ቡድን አባል በመሆን ወይም ቡድኑን በመምራት ወይም
where the crime is committed in large scale, the
በማስተባበር እንደሆነ ወይም ወንጀሉ የተፈጸመው
punishment shall be a life imprisonment or death
በስፋትና በብዛት እንደሆነ እንደነገሩ ሁኔታ ቅጣቱ
penalty, depending on the case.
የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ወይም ሞት ይሆናል፡፡
7. Offences Related to Identity Card or Travel
፯. መታወቂያ ወረቀትና የጉዞ ሰነዶችን የሚመለከት Documents
ወንጀል Any person who produces, possesses, provides or
ማንኛውም ሰው ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር
transfers fraudulent or false identity card or travel
በማሻገር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ለማስገባት ወይም
documents to smuggle migrants to enter into and
ከኢትዮጵያ ግዛት ለማስወጣት የተጭበረበረ ወይም
escape from the territory of Ethiopia by land, sea
ሐሰተኛ መታወቂያ ካርድና የጉዞ ሰነዶችን ካዘጋጀ፣ ይዞ or air, shall be punishable with a rigorous
ከተገኘ፣ ካቀረበ ወይም ካስተላለፈ ከ፲ ዓመት በማያንስ imprisonment not less than 10 years and not
እና ከ፳ ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እስራትና ከብር ፩፻ሺ exceeding 20 years and with a fine from 100,000 to
እስከ ብር ፪፻ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡ 200,000 Birr.
፰. ሕገ‐ወጥ ስደተኛ ወደ አገር ውስጥ እንዲገባ ወይም 8. Assisting Smuggled Migrant to Enter or Stay in
በአገር ውስጥ እንዲቆይ ድጋፍ ስለመስጠት the Territory of Ethiopia
በሌላ ሕግ የተደነገገው ቢኖርም የውጭ አገር ዜጋ Notwithstanding the provisions of other laws, any
በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ እንዲቆይ ወይም እንዲኖር person who, knowingly or where he should have
known the importance of residence permit, identity
ለማድረግ የመኖሪያ ፈቃድ፣ መታወቂያ ካርድና ሌሎች
card and other travel documents to foreigner to
የጉዞ ሰነዶች የሚያስፈልግ መሆኑን እያወቀ ወይም
stay or to live in Ethiopian, assists smuggling of
ማወቅ ሲገባው ሕገ‐ወጥ ስደተኛ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት
migrants to enter in to Ethiopia or assists the
እንዲሻገር ድጋፍ የሰጠ ወይም በሕገ-ወጥ መንገድ
smuggled migrants to stay or to live in the territory
ድንበር የተሻገረ ስደተኛ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ
of Ethiopia, shall be punishable with rigorous
እንዲኖር ወይም እንዲቆይ የረዳ ማንኛውም ሰው ከ፫
imprisonment from 3 to 5 years.
ዓመት እስከ ፭ ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት
ይቀጣል፡፡
፱. በሕገ-ወጥ መንገድ በአንድ አገር ውስጥ እንዲቆይ 9. Assistance to Illegal Stay in any Country
መተባበር Any person who, in order to obtain directly or
ማንኛውም ሰው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ indirectly a financial or material benefit,
የገንዘብ ወይም ሌላ ቁሳዊ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ፦ intentionally:
፩/ ሕግን በመጣስ ዜግነት ወይም የመኖሪያ ፈቃድ 1/ assist, to stay in the territory of Ethiopia, a
የሌለውን የውጭ አገር ሰው በሕጋዊ መንገድ foreigner who is not a national or have no
ለመኖር የሚያስፈልጉትን መስፈርቶች ሳያሟላ residence permit by violating the law and
without complying with the necessary
በኢትዮጵያ ውስጥ ወይም ኢትዮጵያዊ የሆነን
requirements to live legally or to stay an
ሰው በሌላ አገር እንዲቆይ የተባበረ፤
Ethiopian national elsewhere in other country;
gA ፰ሺ፫፳፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8327
፪/ ሕግን በመጣስ ሌላን ሰው ወደ ኢትዮጵያ ወይም 2/ facilitates the smuggling of another person
ወደ ሌላ አገር እንዲገባ ወይም ድንበር አቋርጦ into Ethiopia or to cross the border or to enter
ያቀረበን፣ መረጃ የሰጠን፣ ምስክር የሆነን ወይም testimony or to conceal an evidence in the process
of criminal investigation, prosecution or court
ምስክር ሊሆን የሚችል ሰውን እንዳይመሰክር፣ የሀሰት
proceeding of the crime of trafficking in persons or
ምስክርነት እንዲሰጥ ወይም ማስረጃ እንዲደብቅ
smuggling of migrants or destroys or conceals an
በማናቸውም መልኩ ያስፈራራ ወይም በቀጥታም ሆነ
evidence by his own, shall be punishable with
በተዘዋዋሪ መንገድ መደለያ የሰጠ ወይም ራሱ
rigorous imprisonment from 10 years to 15 years.
ማስረጃን ያጠፋ ወይም የደበቀ እንደሆነ ከ፲ ዓመት
እስከ ፲፭ ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ይቀጣል፡፡
፲፩. ወንጀልን እና በወንጀል ተጠርጣሪን ስለመደበቅ
11. Concealing Crime and the Suspected Criminal
ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ የተደነገጉ ወንጀሎችን Any person who conceals the suspected criminal,
የፈፀመን ሰው የደበቀ፣ ወንጀል የተፈፀመበትን ወይም who is accused of committing the crimes stipulated
ሊሰራ የታቀደበትን ማንኛውንም ዓይነት ንብረት የሸሸገ under this Proclamation, hides a property used or
ወይም ለወንጀሉ ማስፈፀሚያ የሆነውን ገንዘብ ምንጭ planed for the commission of the crime or conceals
ወይም ከወንጀል ድርጊቱ የተገኘ ማንኛውንም ገንዘብ the proceed of the crime or the source of the
እንዳይታወቅ ሆነ ብሎ የደበቀ ወይም ምንጩንም ሆነ money used for the commission of crime or
ገንዘቡ ከወንጀል ድርጊት የተገኘ መሆኑን ማወቅ disguises or fails to report the source or the money,
ሲገባው በማናቸውም መልኩ እንዳይታወቅ ያደረገ that he should have known the fact that either the
source or money is a proceed of crime, shall be
ወይም ሳያሳውቅ የቀረ እንደሆነ እንደነገሩ ሁኔታ ከ፭
punishable with a rigorous imprisonment from 5
ዓመት እስከ ፲ ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት
years to 10 years, depending on the cases.
ይቀጣል፡፡
gA ፰ሺ፫፳፰ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8328
የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን በሕገ‐ወጥ መንገድ Trafficking in Persons and Smuggling of Migrants
፩/ ሊፈፀም የመሰናዳት ተግባር መከናወኑን እያወቀ እና 1/ having information about the preparation or
evidence that may assist to prevent any harm
ጉዳት ከመድረሱ በፊት ለመከላከል የሚረዳ
before its commission, fails to immediately
ማንኛውም ማስረጃ እያለው ከአቅም በላይ በሆነ
inform or give information or evidence to the
ምክንያት ወይም አሳማኝ በሆነ ምክንያት
police or any other competent authority, unless
ለማስታወቅ አለመቻሉን ካላስረዳ በስተቀር ያለበቂ
he adduces force majeure or adequate reason
ምክንያት መረጃውን ወይም ማስረጃውን ለፖሊስ
prohibiting disclosure, or gives false evidence
ወይም ለሌላ አግባብነት ያለው አካል ወዲያውኑ shall be punishable with simple imprisonment;
ያልገለፀ ወይም ሐሰተኛ ማስረጃ የሰጠ እንደሆነ or if the possible harm of the criminal act is
በቀላል እስራት ይቀጣል፣ ወይም ይህ የወንጀል serious, the punishment shall extend to 5 years
ድርጊት ሊያስከትል ይችል የነበረው አደጋ ከፍ ያለ of rigorous imprisonment;
እንደሆነ እስከ ፭ አመት የሚደርስ ፅኑ እስራት
ያስቀጣል፤
፪/ በወንጀል ድርጊቱ የተጠረጠረን ወይም ሊፈጽም 2/ having an information or evidence capable to
የተዘጋጀን ሰው ለመያዝ፣ ለመክሰስ ወይም arrest, prosecute or punish a suspect or person
ለማስቀጣት የሚያስችል መረጃ ወይም ማስረጃ ready to commit the crime, fails to
እያለው ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ወይም immediately inform or give information or
evidence to the police or any other competent
አሳማኝ በሆነ ምክንያት ለማስታወቅ አለመቻሉን
authority, unless he adduces force majeure or
ካላስረዳ በስተቀር ያለበቂ ምክንያት መረጃውን
adequate reason prohibiting disclosure, or
ወይም ማስረጃውን ለፖሊስ ወይም ለሌላ አግባብነት
gives false evidence shall be punishable with a
ያለው አካል ወዲያውኑ ያልገለፀ ወይም ሐሰተኛ
rigorous imprisonment not less than 5 years
ማስረጃ የሰጠ እንደሆነ ከ፭ ዓመት የማያንስና ከ፲
and not exceeding 10 years and a fine of
ዓመት የማይበልጥ ፅኑ እስራት እና ከብር ፲ሺ እስከ 10,000 to 50,000 Birr.
ብር ፶ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡
፲፫. የሕግ ሰውነት የተሰጠው ድርጅት የወንጀል ተጠያቂነት 13. Criminal Liability of Legal Persons
፩/ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 1/ Notwithstanding Article 90 (1), (3) and (4) of
የወንጀል ሕግ አንቀጽ ፺ (፩)፣ (፫) እና (፬) ላይ the Criminal Code of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia, where any offence
የተደነገገው ቢኖርም በዚህ ክፍል የተደነገገ ወንጀል
stipulated under this Part is committed by a
የተፈፀመው የሕግ ሰውነት በተሰጠው ድርጅት
direct or indirect participation of juridical
ቀጥተኛ ወይም ቀጥተኛ ያልሆነ ተሳትፎ ከሆነ፣
person, or the crime is committed in
ድርጊቱ የተፈፀመው ከተደራጀ የወንጀል ቡድን ጋር
cooperation with organized criminal group or
በመተባበር ከሆነ ወይም በሰዎች ለመነገድ ወይም
through an illegal association or juridical
በሕገ‐ወጥ መንገድ ለማዘዋወር በተቋቋመ ድርጅት
person established for trafficking or
ወይም ማህበር ከሆነ፦ smuggling:
gA ፰ሺ፫፳፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8329
ሀ) ለወንጀሉ የተጣለው ቅጣት መቀጮ ከሆነ a) the penalty shall be fine from 1,000,000
መቀጮው ከብር ፩ሚሊዮን እስከ ብር Birr to 5,000,000 Birr, where the crime is
፪ሚሊዮን ፭፻ሺ ያላነሰ እና በዚህ (4) a fine not less than 2,500,000 Birr
up to the maximum penalty
አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩)
stipulated under sub-article (1) of
እስከተመለከተው ከፍተኛው ወሰን
this Article when the crime is
ለመድረስ በሚችል፤
punishable up to 25 years of
መቀጮ ይቀጣል፡፡
rigorous imprisonment and above.
ሐ) በዚህ አንቀጽ ፊደል ተራ (ሀ) እና (ለ)
c) in addition to the penalty stipulated under
ከተደነገገው ቅጣት በተጨማሪ ድርጅቱ paragraph (a) and (b) of this Article, the
ወይም ማህበሩ ፈርሶ የድርጅቱ ወይም juridical person or association shall be
የማህበሩ ማንኛውም ንብረት ወይም ሐብት dissolved and its property or asset shall be
ይወረሳል። confiscated.
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገገው ቅጣት 2/ The penalty stipulated under sub-article (1) of
የድርጅቱን ወይም የማህበሩን ባለቤት፣ ሥራ this Article shall not relive the criminal
አስኪያጅ ወይም በድርጅቱ ስም ወይም ለድርጅቱ liability of the owner or manager of the
ጥቅም ለማስገኘት በማሰብ በድርጊቱ የተሳተፈውን juridical person or association or the employee
participated in the offence on behalf or for the
የድርጅቱን ወይም የማህበሩን ሠራተኛ የወንጀል
benefit of the juridical person or association.
ተጠያቂነት አያስቀረውም፡፡
፫/ የግል ሥራና ሠራተኛ አገኛኝ ኤጀንሲ በሥራና 3/ When a private employment agency engages
ፈቃድ እያለው በሌላ ማናቸውም ሁኔታ በዚህ aids to commit the crimes, in any manner,
አዋጅ የተደነገጉ የወንጀል ድርጊቶችን የፈፀመ stipulated in this Proclamation, the
ኢትዮጵያ ግዛት ለማስገባት ማንኛውም ሕፃን given by any child or his guardian shall be
የመከላከል፣ የምርመራ፣ ክስ፣ የፍርድ ሂደትና of the crime of human trafficking and
መፈፀማቸውን ወይም ሊፈፀሙ መሆኑን preparation for the commission of any of the
የሚያውቅ ማንኛውም ሰው፣ የወንጀል ድርጊቱን crime stipulated under this Proclamation shall
have the duty to notify the police, any other
ለፖሊስ፣ ሌላ አግባብነት ላለው ባለሥልጣን ወይም
relevant authority or local administrative
በአካባቢው ለሚገኝ የአስተዳደር አካል የማሳወቅ
organ; and shall have duty to take appropriate
እና ሕግ በሚፈቅደው መሠረት ተገቢውን እርምጃ
measure allowed by law.
የመውሰድ ግዴታ ይኖርበታል፡፡
2/ Any person, who knows that any member of
፪/ ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ በተመለከተ የወንጀል
his family is absent due to causes related to the
ድርጊት ምክንያት ወይም በሌላ ማንኛውም ሽፋን
crimes stipulated in this Proclamation or at
በዚህ አዋጅ ለተመለከተ የወንጀል ድርጊት ዓላማ
any other pretext related to crimes stipulated
የቤተሰብ አባሉ የሆነ ሰው ከመደበኛው የመኖሪያ
in this Proclamation, shall have a duty to
አካባቢው የጠፋ መሆኑን ያወቀ ከሆነ ይህንኑ
notify same immediately.
ወዲያዉኑ ማሳወቅ አለበት፡፡
፲፯. ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎችን ስለመጠበቅ 17. Protection of Exposed Persons
፩/ ፖሊስ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም 1/ Where there are reasonable suspicions to
ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር believe that a crime of human trafficking and
ወንጀል የተፈጸመ፣ እየተፈፀመ ወይም ሊፈፀም smuggling of migrant has been, is being or
የተቃረበ ለመሆኑ በቂ ጥርጣሬ ሲኖረው likely to be committed and with the view to
protect victims, the police may:
ተጎጂዎችን ለማዳን፦
ሀ) ማንኛውንም ቤት፣ ተሸከርካሪ፣ መርከብ a) take an appropriate measure by searching
ወይም የመጓጓዣ አውሮፕላን በመፈተሸ any house, vehicle, ship or air planes;
ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር believe that a crime of human trafficking and
ወንጀል የተፈጸመ፣ እየተፈፀመ ወይም ሊፈፀም smuggling of migrants has been, is being or is
likely to be committed, the police may:
የተቃረበ ስለመሆኑ ለማመን የሚያስችል በቂ
ጥርጣሬ ካለው፦
a) infiltrate the suspected criminals, criminal
ሀ) በወንጀሉ የተጠረጠሩ ሰዎች፣ ቡድኖች ወይም
groups or organizations;
ድርጅቶች ውስጥ ሰርጎ በመግባት፤
ለ) በተጠርጣሪዎች ላይ በድብቅ ክትትል b) conduct surveillance against the
ሊያደርግ፤ suspects;
ሠ) ሰብአዊ መብትን ባከበረ ሁኔታ ሌላ ተገቢነት e) respecting human rights, use appropriate
በሚሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ፖሊስ የተጠርጣሪን suspects, the police may intercept the
communication of the suspect by the order of
የግል የመገናኛ ዘዴዎች ሊጠልፍ ይችላል፣ ሆኖም
the Minister; provided, however, that the
ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የግል የመገናኛ ዘዴዎችን
condition and other evidences opt or initial
የመጥለፍ ተግባር እንዲፈፀም መነሻ የሆኑ
grounds for interception of communication
ማስረጃዎችና ምክንያቶች ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ
without court order, shall, in writing within 72
ቤት ፕሬዚዳንት በ፸፪ ሰዓት ውስጥ በፅሁፍ
hours, be submitted to and approved by the
መቅረብና መጽደቅ አለባቸው፡፡ president of the Federal High Court.
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ፊደል ተራ (ሀ) 3/ An investigator or police who infiltrates the
መሠረት በሰርጎ መግባት ተግባር ላይ የተሰማራ suspects pursuant to paragraph (a) of sub-
መርማሪ ወይም በፖሊስ የተመደበ ሰርጎ ገብ article (1) of this Article shall have an
በተጎጂዎች ላይ የሰው መግደል ወንጀል ወይም immunity from prosecution, unless the police
የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ካልፈፀመ በስተቀር or the investigator causes death on the victim
or commits rape. He shall need to sign an
ከሰርጎ መግባት ተግባሩ ጋር በተያያዘ ለሚፈፅ
agreement, prior to the commencement of his
ማቸው የወንጀል ድርጊቶች ከወንጀል ተጠያቂነት
duty, with the Ministry on the list of crimes
ነፃ ይሆናል፣ መርማሪ ወይም በፖሊስ የተመደበ
from which he is immune.
ሰርጎ ገብ የሰርጎ መግባት ተግባሩን ከመፈፀሙ
gA ፰ሺ፫፴፫ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8333
ሚኒስቴሩ መመሪያ ያወጣል፡፡ this Article, the Ministry may issue a directive.
፲፱. ልዩ መብትን በምክንያትነት መጠቀም ስለመከልከሉ 19. Prohibition of Using a Special Privilege
1/ Any person can not avail a special privilege
፩/ ማንኛውም ሰው በዚህ አዋጅ መሠረት ጥቆማ፣
regarding the duty to inform, provide
መረጃ ወይም ማስረጃ የማቅረብ ግዴታን
information and evidence regarding the crimes
ላለመወጣት ሲል ልዩ መብትን በምክንያትነት
stipulated under this Proclamation; failure to
መጠቀም አይቻልም፣ ግዴታውን ባለመወጣቱ
comply with his duty shall entail criminal
ምክንያት እንደነገሩ ሁኔታ በዚህ አዋጅ ወይም
liability pursuant to this Proclamation or any
በሌላ አግባብነት ባለው ሕግ መሠረት በወንጀል
other appropriate law.
ተጠያቂ ይሆናል፡፡
2/ Notwithstanding to sub article (1) of this
፪/ የዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (፩) ቢኖርም ልዩ መብት
article, any person having immunity shall not
ያላቸው ሰዎች ሊከሰሱ የሚችሉት ያለመከሰስ
be sued before the immunity is lifted in
መብታቸው በህግ አግባብ ከተነሳ በኋላ ነው::
accordance with appropriate law.
፳. ስለመያዝና በእስር ስለማቆየት 20. Arrest and Detention
በሌሎች ሕጎች የተደነገጉት ሁኔታዎች እንደተጠበቁ Without prejudice the provisions stipulated in other
ሆነው፦ laws:
፩/ በዚህ አዋጅ የተመለከቱት በሕገ-ወጥ የሰዎች 1/ police may arrest the suspects in accordance
with the provisions of the Criminal Procedure
ዝውውር ወይም ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ
Code, if he has reasonable suspicion that the
ድንበር ማሻገር ወንጀል የተፈጸመ፣ እየተፈፀመ
crimes of trafficking in persons, and
ወይም ሊፈፀም የተቃረበ ስለመሆኑ ለማመን
smuggling of migrants has been, is being or
የሚያስችል በቂ ጥርጣሬ ሲኖር በወንጀል ሕግ
likely to be committed;
ሥነ-ሥርዓት በተደነገገው መሠረት ፖሊስ
ተጠርጣሪዎችን ሊይዝ ይችላል፤
2/ where the investigation on the person arrested
፪ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት የተያዘ
pursuant to sub-article (1) of this Article is not
ሰው ምርመራ ያልተጠናቀቀ እንደሆነ በወንጀል
completed, court may grant remand in
ሕግ ሥነ-ሥርዓት በተደነገገው መሠረት ተጨማሪ accordance with the provisions of the Criminal
የምርመራ ጊዜ በፍርድ ቤት ሊሰጥ ይችላል፣ Procedure Code; provided, however, that the
ሆኖም በጠቅላላ የሚሰጠው ተጨማሪ የምርመራ overall remand period may not exceed four
ጊዜ ከአራት ወራት መብለጥ የለበትም፡፡ months.
21. Burden of Proof
፳፩. የማስረዳት ሸክም 1/ Public prosecutor shall have the burden of
፩/ በዚህ አዋጅ የተደነገጉ የወንጀል ድንጋጌዎች
proof of criminal cases brought to the attention
ተጥሰው ፍርድ ቤት የቀረበ የወንጀል ክስን ማስረጃ
of court upon violation of the Criminal
አቅርቦ የማስረዳት ኃላፊነት የዐቃቤ ሕግ ነው፡፡
Provisions of this Proclamation.
gA ፰ሺ፫፴፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8334
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገገው 2/ Notwithstanding the provisions of sub-article
ቢኖርም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፫፣ ፬፣ ፭፣ ፮፣ ፲ እና (1) of this Article, upon proof of fundamental
፲፩ የተደነገጉ የወንጀል ጉዳዮች ላይ ለሚቀርብ ክስ facts of the cases, for crimes stipulated under
Article 3, 4, 5, 6, 10 and 11 by the public
ዐቃቤ ሕግ መሠረታዊ ፍሬ ነገሮችን ካስረዳ ፍርድ
prosecutor, the court, when necessary, may
ቤቱ እንደነገሩ ሁኔታ በጉዳዩ ላይ የማስረዳት ሸክም
shift the burden of proofing to the defendant.
ወደ ተከሳሹ እንዲዞር ሊያደርግ ይችላል፡፡
፳፪. በቅን ልቦና ስለሚደረግ ግንኙነት 22. Relationship in Good faith
፩/ በቅን ልቦና በተመሠረተ የውል ወይም በሌላ 1/ Any property, money or anything transferred
to third parties on the basis contract or any
በማንኛውም መልኩ በተመሠረተ ሕጋዊ ግንኙነት
other legal relationship with good faith, if used
ለሌላ ሦስተኛ ወገን በተላለፈ ማንኛውም ዓይነት
for the commission of crimes stipulated in this
ንብረት፣ ገንዘብ ወይም ቁስ በዚህ አዋጅ የተደነገጉ
Proclamation, it shall not be confiscated.
ወንጀሎችን ለመፈፀም ጥቅም ላይ የዋለ እንደሆነ
ሊወረስ አይችልም፡፡
2/ A leaser who creates contractual relationship
፪/ ማንኛውም ንብረቱን በሚመለከት በቅን ልቦና
in good faith shall have duty to perform
ያከራየ ወይም የውል ግንኙነት የፈፀመ ሰው appropriate acts so as to have knowledge for
በውሉ ግንኙነት ምክንያት ስለሚመጡ ማናቸውም any liabilities arising from the contact.
ኃላፊነቶች ለማወቅ ይችል ዘንድ ተገቢውን
መፈፀም አለበት፡፡
፳፫. አባሪ ተጠርጣሪን ከክስ ነፃ ስለማድረግ ወይም ቅጣትን 23. Suspects Immunity from Prosecution
ስለመቀነስ
1/ Any person who involves in the crimes of
፩/ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን
trafficking in persons or smuggling of
በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀል
migrants and who, before the case is taken to
ተካፋይ የነበረ ተጠርጣሪ የወንጀል ጉዳዩ ፍርድ
the court, provides substantial evidence as to
ቤት ከመቅረቡ በፊት ስለተፈፀመው ድርጊት እና
the offence and other suspects, may be fully or
ወንጀሉን ስለፈፀሙ ተጠርጣሪዎች ጠቃሚ
partially set free from prosecution upon the
ማስረጃዎችን ለመስጠት ፈቃደኛ ከሆነ በሚኒስትሩ
decision given by the Minister.
ውሳኔ መሠረት ከክሱ ሙሉ በሙሉ ወይም
በከፊል ነፃ ሊደረግ ይችላል፡፡
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ (፩) የተደነገገው 2/ Notwithstanding the provisions of sub-article
(1) of this Article, when the victim dies, his
ቢኖርም በወንጀል ድርጊቱ ምክንያት ተጎጂው
organ is removed or if he is exposed to
የሞተ፣ የአካል ክፍሉ የተወሰደ ወይም በማይድን
incurable disease, the suspect shall not be set
በሽታ የተያዘ እንደሆነ ተጠርጣሪው ከክሱ ነፃ
free from prosecution; provided however, that
ሊደረግ አይችልም፣ ሆኖም በወንጀል ድርጊቱ
depending on his participation and the
የነበረው ተሳትፎን እና በሌሎች ላይ የሰጠውን
usefulness of the evidence provided, his
ማስረጃ ጠቀሜታ ግምት ውስጥ በማስገባት ቅጣቱ
punishment shall be reduced.
መቀነስ አለበት፡፡
gA ፰ሺ፫፴፭ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8335
፫/ ለዚህ አንቀጽ አፈፃፀም ሲባል “ጠቃሚ ማስረጃ” 3/ For the implementation of this Article
ማለት፦ “Substantial Evidence” means the evidence:
ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን Republic of Ethiopia shall include crimes of
trafficking in persons and smuggling of
በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልንም
migrants.
ያካትታሉ፡፡
25. Inapplicability of Statute of Limitation
፳፭. ወንጀሉ በይርጋ የማይታገድ ስለመሆኑ The prosecution or execution of sentence of a
በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፫ እና ፭ የተመለከቱ ወንጀሎችን
person who commits crimes stipulated under
በፈፀመ ሰው ላይ የሚቀርብ ክስ ወይም ቅጣት በይርጋ
Article 3 and 5 of this Proclamation shall not be
አይታገድም፡፡
barred by statute of limitation.
ክፍል አራት PART FOUR
ስለተጎጂዎች ጥበቃ፣ መልሶ ማቋቋም እና ካሣ PROTECTION, REHABILITATION AND
፳፮. ተጎጂዎችን ስለመለየትና ስለመታደግ COMPENSATION FOR VICTIMS
፩/ መንግስት አግባብነት ካላቸው የሌሎች አገራት 26. Identification and Rescue of Victims
1/ The Government shall put in place necessary
ሚሲዮኖች፣ መንግሥታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ
working procedures to identify, rescue,
በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት እና ሌሎች
repatriate and rehabilitate victims in
ድጋፍ የሚያደርጉ አካላት ጋር በመተባበር
partnership with other foreign diplomatic
ተጎጂዎችን ለመለየት፣ ለመታደግ፣ ወደ አገራቸው
missions, concerned government and non-
ለመመለስ እና መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል government organizations and other
የአሠራር ሥርዓት ይዘረጋል፣ ዝርዝሩ በሕግ supportive mass organization, the details of
ይወሰናል፡፡ which shall be specified by law.
gA ፰ሺ፫፴፮ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8336
፪/ በሌሎች ሕጎች የተደነገጉ መብቶች እንደተጠበቁ 2/ Without prejudice to the provisions of other
ሆኖ፦ laws:
ይደረጋል፡፡
፫/ በዚህ አዋጅ ሥር የተመለከቱ የወንጀል ጉዳዮችን 3/ Organs responsible to investigate, prosecute,
ለመመርመር፣ ክስ ለማቅረብ ወይም ዳኝነት adjudicate criminal cases stipulated under this
ለመስጠት ሥልጣን የተሰጣቸው አካላት Proclamation shall, taking into account the
condition, refer the victim to appropriate
የተጎጂዎችን ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት
organizations and institutions for assistance
የተሻለ ድጋፍ እና እንክብካቤ ወደሚያደርጉ
and support.
ተቋማት መላክ አለባቸው፡፡
፬/ ተጎጂዎች በጊዜያዊ መጠለያ እንዲጠለሉ 4/ The victims while staying at temporary shelter
ለምስክርነት የሚያስፈልግ ካልሆነ በስተቀር required for testimony in the judicial process,
በጊዜያዊ መጠለያም ሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ ከአንድ or his cases treated in accordance with other
relevant laws.
ወር በላይ መቆየት የለበትም፡፡
፳፯. ተጎጂዎችን ወደአገራቸው መመለስ 27. Repatriation of Victims
በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን በሕገ- Any Ethiopian, found outside of Ethiopia, who is a
ወጥ መንገድ ድንበር በማሻገር ወንጀል ተጎጂ ሆኖ victim of trafficking in persons and smuggling of
ከዓለምአቀፍ ድርጅቶች እና አስፈላጊም ሲሆን Embassy, the Ministry of Labour and Social
ከሌሎች የአገር ውስጥ ተቋማት ጋር በመተባበር Affairs, international organizations and, if
እና (፬) የተመለከቱ ድጋፎች በሙሉ protections mentioned under Article 26 (2), (3)
ይደረግለታል፣ እንደነገሩ ሁኔታ ጊዜያዊ የመኖሪያ and (4) of this Proclamation, and he shall be
provided temporary resident permit, as the
ፈቃድ እንዲያገኝ ይደረጋል፡፡
case may be.
፪/ ማንኛውም በሕገ‐ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም 2/ Any foreign national who is victim of
ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር በማሻገር trafficking in persons and smuggling of
ወንጀል ተጎጂ የሆነ የውጭ አገር ዜጋ በኢትዮጵያ migrants shall not be criminally liable on his
የሚገኝ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ የግዛት ክልል ውስጥ illegal entry into Ethiopian territory.
አግባብነት ባለው ህግ መሰረት ጊዜያዊ የመኖሪያ is completed, and his human rights shall be
respected adequately.
ፈቃድ እንዲያገኝ ይደረጋል፣ ሰብዓዊ መብቶቹም
በተሟላ መልኩ እንዲከበሩ ይደረጋል፡፡
፬ ስለቪዛ፣ ስለጉዞ ሰነድ እና ሌሎች ሁኔታዎች 4/ Without prejudice to the provisions of other
በሌሎች ሕጎች የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ laws regarding visa, travel documents and
ማንኛውም የውጭ አገር ዜጋ የሆነ ተጎጂ other conditions, when any victim, who is
foreign national, is identified in Ethiopian
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ መሆኑ ከተለየ የውጭ
territory, the Ministry of Foreign Affairs in
ጉዳይ ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
collaboration with relevant authorities and
እና ከሚመለከተው አገር ዲፕሎማቲክ ሚሲዮን
concerned diplomatic mission, shall take
ጋር በመተባበር ተጎጂው ወደ አገሩ
appropriate measures to repatriate the victim
የሚመለስበትን ሁኔታ ያመቻቻል፡፡
to the country of origin.
፳፱. የተጎጂዎችና ምስክሮች ጥበቃ 29. Protection of Witness and Victim
በሌሎች ሕጎች ለተጎጂዎች የተሰጡ ልዩ ልዩ መብቶች Without prejudice to different rights stipulated in
እንደተጠበቁ ሆነው ማንኛውም በሕገ-ወጥ የሰዎች other laws with respect to victims, any witness,
ዝውውር ወይም ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ who is a victim of crime of trafficking in persons
and smuggling of migrants, shall be entitled with
ድንበር የማሻገር ወንጀል ተጎጂ የሆነ ምስክር
the protections stipulated under Witness and
እንደነገሩ ሁኔታ በምስክሮችና ጠቋሚዎች ጥበቃ
Whistleblowers Protection Proclamation no.
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፱/፪ሺ፫ የተደነገጉ ጥበቃዎችን
699/2010.
እንዲያገኝ ይደረጋል፡፡
፴. ከወንጀል ተጠያቂነት ነፃ ስለመሆን 30. Immunity from Criminal Liability
Any person victim of trafficking in persons or
ማንኛውም ተጎጂ ለሕገ‐ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም
smuggling of migrants shall not be legally
ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀል
prosecuted on the facts of being a victim of the
ከመዳረጉ ጋር በተያያዘ በወንጀል አይጠየቅም፡፡
crime.
፴፩. ስለካሣ 31. Compensation
፩/ ፍርድ ቤት በጥፋተኛው ላይ ከሚወስነው ቅጣትና 1/ The court may decide against the convicted
መቀጮ በተጨማሪ ለተጎጂው ወይም በተጎጂው person, in addition to imprisonment and fine,
ስም ወጭ ላወጡ ሌሎች ሰዎች ወይም ድርጅቶች to pay compensation for the victim or to
የሚችል መሆን አለበት፣ በማናቸውም ሁኔታ provided, however, in any case, the
ለተጎጂው የሚከፈል ካሣ እንደነገሩ ሁኔታ ለሕገ- compensation shall not be less than the
gA ፰ሺ፫፴፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8339
ሊከፍል ከሚችለው ወይም በወንጀል ድርጊቱ by the victim because of the crime or the
benefit obtained by the human trafficker or
ምክንያት ተጎጂው ካጣው ወይም ለሕገ-ወጥ ሰው
migrant smuggler.
አዘዋዋሪው ወይም ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ
ድንበር አሻጋሪው ካገኘው ጥቅም መጠን ያነሰ
መሆን የለበትም፡፡
፫/ ተጎጂው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፪) 3/ When the victim cannot get compensation
መሠረት ካሣ ማግኘት ያልቻለ እንደሆነ የማካካሻ under sub-articles (1) and (2) of this Article,
ክፍያ ተጠቃሚ መሆን የሚችለው ኢትዮጵያዊ reimbursement payment and shall be paid
from the Fund.
ዜግነት ያለው ተጎጂ ነው፡፡
ክፍል አምስት PART FIVE
ስለፈንድ መቋቋም ESTABLISHMENT OF FUND
፴፪. መቋቋም 32. Establishment
ሕገ‐ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን በሕገ- A fund to prevent, control and rehabilitate victims
of crime of trafficking in human and smuggling of
ወጥ ድንበር ማሻገር ወንጀልን የመከላከል፣
migrants (hereinafter called the “Fund”) is hereby
የመቆጣጠር እና ተጎጂዎችን መልሶ ማቋቋሚያ ፈንድ
established by this Proclamation.
(ከዚህ በኋላ “ፈንድ” እየተባለ የሚጠራ) በዚህ አዋጅ
ተቋቁሟል፡፡
፴፫. የገቢ ምንጭ 33. Sources of Income
የፈንዱ የገቢ ምንጭ ከመንግስት ከሚመደብ በጀት፣ The source of income of the Fund shall be budget
allocated by Government, proceeds of sale of
በዚህ አዋጅ መሠረት ከሚወረሱ ንብረቶችና
properties confiscated or fines imposed as per this
መቀጮዎች፣ ከግለሰቦች፣ ከልዩ ልዩ መንግስታዊ፣
Proclamation, voluntary contribution from
ከበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ከሚገኝ ልገሳ፣
individuals, governmental organisations, the
ከልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የእርዳታ ተቋማት
private sector and charities and societies, grants
ከሚገኝ ድጋፍ እና ከሌሎች የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት
from different international organization and
ሚኒስቴር ከሚያፀድቃቸው የገንዘብ ምንጮች ከሚገኝ donors and other financial sources approved by
ገቢ ይሆናል፡፡ Ministry of Finance and Economy Development.
፴፬. ዓላማ 34. Objective
ፈንዱ የተቋቋመበት ዋና ዓላማ የሚከተሉትን The main objective of establishment of the Fund
ያካትታል፦ includes the following:
፩/ ለተጎጂዎች የሚሰጥ ቁሳዊ እርዳታ ለመደገፍ፤ 1/ to assist the provision of material support for
፪/ ለተጎጂዎች የሚሰጥ የሙያ ሥልጠናን victims;
ለመደገፍ፤ 2/ to support provision of professional training to
፫/ ተጎጂዎችን ለመታደግ፣ መልሶ ለማቋቋም እና victims;
ከቤተሰቦቻቸውና ከማሕበረሰቡ ጋር እንዲቀላቀሉ 3/ to cover the expense of relief, rehabilitation,
ለማድረግ እንዲሁም ቤተሰቦችን ለማፈላለግ reintegration of victims with their families and
ዳድረው አካል ተጠሪነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት the accountability of the organ which administers it
፴፯. የፈንዱ የሂሳብ መዝገብና ኦዲት 37. Books of Accounts and Audit
፩/ የፈንዱ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች 1/ The books of account and other financial
በየዓመቱ በዋናው ኦዲተር ወይም ዋናው ኦዲተር records of the Fund shall be audited annually
በሚሰይመው ኦዲተር ይመረመራሉ፡፡ by the Auditor General or by the auditor
assigned by him.
2/ The organ which administers the fund shall
፪/ ፈንዱን የሚያስተዳድረው አካል የኦዲት
have the duty to submit the audit report, to the
ሪፖርቱን የበጀት አመቱ በተጠናቀቀ በአራት
body to whom it is accountable for, within
ወራት ጊዜ ውስጥ ተጠሪ ለሆነለት አካል
four months following the end of the budget
ማቅረብ አለበት፡፡
year.
፴፰. የበጀት ዓመት
38. Budget Year
የፈንዱ የበጀት ዓመት የመንግስት የበጀት ዓመት The budget year of the Fund shall be the fiscal year
ይሆናል፡፡ of the Government.
ክፍል ስድስት PART SIX
የባለድርሻ አካላት ትብብር STAKEHOLDERS COOPERATION
፴፱. ስለብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋም 39. Establishment of National Committee
፩/ የሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን 1/ A national committee, for better coordination
በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀልን of activities designed for victims protection,
ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ ተጎጂዎችን ለመጠ assistance and rehabilitation, for advising in
በቅ፣ ድጋፍና የመልሶ ማቋቋም ተግባራትን policy, plans and implementation framework
ለማከናወን እና አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶችን formulations process, to accommodate the
እንዲያገኙ ለማድረግ፣ በአገሪቱ የሚወጡ interest of victims and for combating the crime
የተጎጂዎችን ሁኔታ ግምት ውስጥ ያስገባ migrants; provide with, its basic role to
introduce the social impact of the crime and its
እንዲሆን ለማድረግ፣ ወንጀሉ የሚያስከትለው
adverse effect on country’s image into the
ማህበራዊ ቀውስ፣ በአገር ገፅታ ላይ የሚኖረውን
educational curriculum and to maintain the
አሉታዊ ተጽዕኖ እና ሌሎች ጉዳዮችን
gA ፰ሺ፫፵፩ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8341
ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የትምህርት of Labor and Social Affairs, Ministry of
፪/ ግብረ ሀይሉ በፍትህ ሚኒስትሩ የሚመራ ሆኖ፡- 2/ The task force will be led by the Minister of
ሀ. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የሰራተኛና Ministry of Justice and it consists of:
ድርጅቶች እና እንዳስፈላጊነቱ ከዓለም አቀፍ and measures that enables the protection
and assistance of victims in collaboration
ድርጅቶች ጋር በመተባበር ተጎጂዎችን
with appropriate government organs, aid
ለመጠበቅና ለመርዳት እንዲሁም ወንጀሉን
partners, and when necessary, with
ለመከላከል የሚያስችሉ ፖሊሲዎችን፣ ስትራ
international organizations and implement
ቴጂዎችን፣ መርሐ ግብሮችንና እርምጃዎችን
them upon approval by the national
በመቅረጽ በብሔራዊ ኮሚቴው ሲፀድቅ ተፈፃሚ
committee;
እንዲሆኑ ያደርጋል፤
ለ. ወንጀሉን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ b/ Design the National plan of action for the
ብሔራዊ የድርጊት መርሃ ግብር ያዘጋጃል፣ prevention and control of the crime and
ዎችን መልሶ ለማቋቋም፣ ድጋፍ ለማድረግና holders ,take appropriate actions for the
rehabilitation ,assistance and reintegration
ከህብረተሰቡ ጋር ተቀላቅለው እንዲኖሩ
of victims with the society; and
ለማስቻል ተገቢውን ይፈጽማል፤
መ.ሌሎች በብሔራዊ ኮሚቴው የሚሰጡ ልዩ ልዩ d/ perform other activities assigned by the
ሀ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን broachers, modules, dramatic scenes, and
በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀሎችን other educational methodologies containing:
መ) ወንጀሉን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ጥቅም ላይ d) best practices used for combating the
የዋሉ ምርጥ ተሞክሮዎችን በመለየት የማስተ crime;
ዋወቂያ፤
መርሃ ግብሮች፣ አጫጫር ጽሑፎች፣ የማስተማሪያ and broadcast to public at large through mass
ሞጁሎች፣ ድራማዎች፣ ሌሎች መሰል የማስተማሪያ medias and other communication means with
ዘዴዎች እንዲዘጋጁ ያደርጋል፣ አስፈላጊ ወጭዎችም the costs to be covered from the Fund.
ከፈንዱ እንዲሸፈኑ በማድረግ በመገናኛ ብዙሃን እና
ሌሎች የግንኙነት አውታሮችን በመጠቀም ለሕዝብ
እንዲተላለፉ ያደርጋል፡፡
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገጉት መርሐ 2/ The action plans and measures referred in sub
ግብሮች እና የመከላከል እርምጃዎች የገጠሩን article (1) of this article should include means
to access the rural population, provided that,
ማሕበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ስልቶችን
the task force will supervise the
በአግባቡ ማካተታቸውንና ውጤታማነታቸውንም
implementation.
ለማረጋገጥ በየወቅቱ ግብረ ሀይሉ ክትትልና
ቁጥጥር ያደርጋል፡፡
gA ፰ሺ፫፵፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8344
፵፪. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኃላፊነት 42. Responsibility of the Ministry of Foreign Affairs
በሌሎች ሕጎች ለልዩ ልዩ አካላት የተሰጡ ሥልጣንና Without prejudice to the powers and duties
ተግባራት እንደተጠበቁ ሆነው የውጭ ጉዳይ stipulated for different organizations in other
በመተባበር ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም shall collect and disseminate data’s of the list
ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር of victims of the crime, the country and the
conditions under which they are found and
ወንጀል ጋር በተያያዘ ተጎጂ የሆኑ ሰዎችን
other necessary information’s;
ዝርዝር፣ የሚገኙበትን አገር፣ ያሉበትን ሁኔታ
እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ያጠናቅራል፣
ለሚመለከታቸው ያደርሳል፤
2/ shall conduct assessment on trafficking of
፪/ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን
human and smuggling of migrants and the
በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀል
level of risks of different countries and
ምክንያት በተለያዩ አገራት ለሚገኙ ተጎጂዎች እና
communicate in different mechanisms to
ስደተኞች የየአገራቱን የሥጋት ደረጃ በመለየት
victims and migrants of Ethiopian nationals
በየወቅቱ በተለያዩ የግንኙነት ዘዴዎች who reside in other counties;
እንዲያውቁት ያደርጋል፤
፫/ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወይም ስደተኞችን 3/ shall support the establishment of Ethiopian
በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀል community in the destination countries where
መዳረሻ በሆኑ አገራት የሚገኙ ዜጎች የየራሳቸውን crime of trafficking of human and smuggling
of migrants found and support the community
ኮሚዩኒቲ እንዲያቋቁሙ አስፈላጊውን ድጋፍ
members to maintain their rights and benefits.
ያደርጋል፣ በኮሚዩኒቲው አደረጃጀት መሠረት
በየአገራቱ መብትና ጥቅማቸው እንዲከበር
ያደርጋል፡፡
፵፫. የፖሊስ ኃላፊነት
43. Responsibility of the Police
፩/ ፖሊስ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የፍትሕ
1/ Police shall collaborate with Ministry of
ሚኒስቴር፣ የብሔራዊ መረጃ ደህንነት Justice, National Security and Intelligence
አግልግሎት፣ ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ Service, Ministry of Labor and Social Affairs
ሚኒስቴር እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር and other relevant stakeholders on the areas
በመተባበር በዚህ አዋጅ የተደነገጉ ወንጀሎችን of investigation, information exchange and
ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እንደነገሩ ሁኔታ capacity building for prevention and
በምርመራ፣ መረጃ በመለዋወጥ፣ በአቅም ግንባታ suppression of crime stipulated in this
ሊፈጥር ይችላል፡፡
PART SEVEN
ክፍል ሰባት Miscellaneous Provisions
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች 44. International Cooperation
፵፬. ዓለም አቀፍ ትብብር 1/ The Ministry of Justice, when necessary in
፩/ ፍትሕ ሚኒስቴር እንደጉዳዩ አግባብነት ከውጭ
collaboration with Ministry of Foreign Affairs,
ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር መረጃ shall cooperate with the competent authority
መለዋወጥን፣ በጋራ የምርመራ ሥራ ማከናወንን፣ of another country in matters concerning
ወንጀለኛ አሳልፎ መስጠትን እና ሌሎች የጋራ trafficking in person and smuggling of
የሕግ ትብብርን ጨምሮ ሕገ-ወጥ የሰዎች migrants, including the exchange of
ዝውውር ወይም ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ information, joint investigations, extradition
ድንበር ማሻገር ወንጀልን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ and other legal cooperation in accordance with
ከሌላ ሀገር አግባብ ያለው ባለሥልጣን ጋር በዚህ this Proclamation, agreements to which
አዋጅ እና ኢትዮጵያ ተዋዋይ ወገን በሆነችበት Ethiopia is a party and within the limits of the
country’s legal system; and serves as a central
ስምምነት እና የኢትዮጵያ የሕግ ሥርዓት
authority.
በሚፈቅደው መሠረት በትብብር ይሰራል፣
ማዕከላዊ ባለስልጣን ሆኖ ያገለግላል፡፡
፪/ ፍትሕ ሚኒስቴር እንደአስፈጊነቱ በዚህ አዋጅ 2/ The Ministry of Justice, as appropriate, may
የተደነገጉ የወንጀል ጉዳዮችን ለመከላከል እና sign different international legal cooperation
፫/ ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል ፖሊስ ተመሳሳይ 3/ For the implementation of this Proclamation,
ተልዕኮ ካለው መሰል የሌላ ሀገር ተቋም ጋር እንካ Police may exchange information based on
በእንካ መርህ ላይ ተመስርቶ የመረጃ ልውውጥ፣ principle of reciprocity with institutions of
በሌላ መልኩ የጋራ ትብብር ሊያደርግ ወይም another country having similar mission,
እንደአስፈላጊነቱ ከሌላው አገር መሰል ተቋም ጋር perform joint cooperation in other forms or
ለመቀበል የሚያስችል አስተዳደራዊ እርምጃ relation to the making and receiving requests
of joint legal cooperation and assistance.
ከመውሰድ አያግደውም፡፡
፭/ በዚህ አዋጅ ከተደነገገው በላይ ከፍተኛ ቅጣት 5/ Any information or evidence obtained
pursuant to this Article shall only apply for the
ሊያስቀጣ ለሚችል ወንጀል ማስረጃ ወይም መረጃ
gA ፰ሺ፫፵፮ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8346
ዝውውር ወይም ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ migrants, otherwise than used for any serious
crime punishable with a severe penalty.
ድንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከል ወይም
ለመመርመር ዓላማ ይውላል፡፡
፵፭. ንብረት ስለመውረስ 45. Confiscation of Property
፩/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፲፫ እና ፳፪ የተደነገገው 1/ Without prejudice to Article 13 and 22 of this
በተደነገገው መሠረት የጥፋተኝነት ውሳኔ ከሰጠ sentence imposed, may pass additional order
for the confiscation of any property which is a
በጥፋተኛው ላይ ከሚወሰኑ ቅጣቶች በተጨማሪ
proceed of crime.
የወንጀል ፍሬ የሆነ ማንኛውም ንብረት እንዲወረስ
ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡
2/ Without prejudice to the provision of sub
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገገው
article (1) of this Article, the crime of
እንደተጠበቀ ሆኖ የሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር
trafficking in human and smuggling of
ወይም ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ድንበር
migrants shall be a predicate offense and
ማሻገር ወንጀል አመንጪ ወንጀል ሆኖ በወንጀል
Article 35 of the Anti-Money Laundering and
ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ወይም ንብረት ሕጋዊ
Countering Financing of Terrorism
አስመስሎ ማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ Proclamation No. 780/2013 shall be applicable
መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ with respect to the confiscation of proceed of
ቁጥር ፯፻፹/፪ሺ፭ አንቀፅ ፴፭ ድንጋጌ ተፈፃሚ crime.
ይሆናል፡፡
፵፮.ስለሌሎች ወንጀሎች 46. Other Crimes
ማንኛውም የመንግስት የሥራ ኃላፊ ወይም ሠራተኛ Where any person or public official or civil
በዚህ አዋጅ ከተደነገጉት ወንጀሎች ውጭ በሌላ ሕግ servants commit crime other than those provided
for under this Proclamation, the concurrent
የተደነገገን ወንጀል ፈጽሞ የተገኘ እንደሆነ ወይም በዚህ
criminal liability shall be maintained.
አዋጅ መሰረት ተጠያቂ የሆነ ሰው ሌሎች ተደራራቢ
ወንጀሎችን የፈፀመ እንደሆነ አግባብ ባለው ሕግ
መሠረት በተደራራቢነት የሚኖርበት የወንጀል
ተጠያቂነት እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡
፵፯. ስለውክልና 47. Delegation
ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል በህገ መንግስቱ ለክልል For the implementation of this Proclamation
ፍርድ ቤቶች የተሰጠው የውክልና ስልጣን እንደተጠበቀ Without prejudice to the delegation given to
regional courts according to the constitution, the
ሆኖ እንደቅደም ተከተሉ ሚኒስቴሩ ወይም የፌደራል
powers of Ministry or Federal Police on the crime
ፖሊስ በወንጀል ጉዳዩ ላይ ያላቸውን ስልጣን
may be delegated to the regional justice bureau or
እንደአስፈላጊነቱ ለክልል ፍትህ ቢሮ ወይም ለክልል
to the regional police.
ፖሊስ ኮሚሽን በውክልና ሊሰጥ ይችላል፡፡
gA ፰ሺ፫፵፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8347
የወንጀል ሕግ አንቀጽ ፪፻፵፫፣ ፭፻፺፮፣ ፭፻፺፯፣ 598, 599 and 635 of the Criminal Code of
፭፻፺፰፣ ፭፻፺፱ እና ፮፻፴፭ ለዚህ አዋጅ ተፈፃሚነት the Federal Democratic Republic of Ethiopia
are inapplicable.
የላቸውም፡፡
፪/ ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ሕግ፣ 2/ No law, regulation, directive or practice shall,
ደንብ፣ መመሪያ ወይም የአሰራር ልምድ በዚህ in so far as it is inconsistent with this
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ፯ ዓ.ም Done at Addis Ababa this 17th day of August 2015.
ተ
ሾ
መ
ራ
ላ
ዊ
ዲ
ሞ
ክ
ራ
ሲ
ያ
ዊ
ሪ
ፐ
ብ
ሊ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷፯ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፪ሺ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 67 17th August, 2015……page 8348
ጠ
ቅ
ላ
ይ