Professional Documents
Culture Documents
Document
Document
የደረሰው ወይም ይደርሣል ተብሎ የሚጠበቀው ኪሣራ በጉዳት ኪሣራ ሊካስ የሚችል
በሆነ ጊዜ ውሉን አስገድዶ ለማስፈፀም የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1776 35472
270 የፍ/ብ/ህ/ቁ.1723”ን”
በጽሁፍ እንዲደረጉ በህግ የተደነገጉ የውል አይነቶች ህጋዊና የተሟሉ ናቸው ለማለት
መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች /መስፈርቶች/ የቤት ሽያጭ ውል ምስክር ሳይኖርበት
በውልና ማስረጃ ጽ/ቤት በመደረጉ ብቻ ህጋዊና የሚፀና ነው ለማለት የማይቻል
ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723/1/, 1727/2/, 2877 57356
ማይንቀሣቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ጋር በተገናኘ ውል መኖሩን በማመን ነገር ግን ውሉ
በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723 መሠረት የተከናወነ አይደለም በሚል የሚቀርብ ክርክር ተቀባይነት
የሌለው ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ህ/ቁ.1723(1) መሠረት የሚከናወን የማይንቀሳቀስ
ንብረት ሽያጭ ምዝገባ ዓላማ በተዋዋይ ወገኖች መካከል ውል መኖሩን ለማስረዳት
ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723(1),2878 70963 36887