Professional Documents
Culture Documents
Dekik Ena Ni'us Agebabat 1
Dekik Ena Ni'us Agebabat 1
፪.ዯቂቅ አገባብ
አገባብ የሚባለ ፫ ናቸው ማን ማን ናቸው ቢለ፡-ዏቢይ፣ ዯቂቅ፣ ንዐስ ናቸው፡፡
ዏቢይን ስንናገር መጥተናሌ፡፡ንዐስን ወዯፉት እንናገርአሇን፡፡ ዯቂቅን ከዘህ
እንናገርአሇን፡፡
ዯቂቅ መባለ ስሇምን ነው ቢለ
እንዯ ዏበይት አገባባት በዏብይ አናቅጽ እየወዯቀ ማሰርያነትን ስሊሊስሇቀቀ ነው፡፡
እንግዱያው አገባብ መባለ ስሇምን ነው ቢለ፡-
ዏበይት አገባባት ከአንቀጽ ሊይ እንዱወዴቁ እሱም ከሰዋሰው ሊይ እየወዯቀ፡-
ማሰሪያ፣ መነሻ፣ ማዴረጊያ፣አቀባይ፣ ተሳቢ ስሇሆነ ነው፡፡
፫.ንኡስ አገባብ
አገባብ የሚባለ አገባብ የሚሰኙ ሶስት ናቸው ምንና ምን ቢለ ዒቢይ፣ ንዐስና ዯቂቅ
ናቸው፡፡ ዒቢይና ዯቂቅን እስከ አሁን ስንናገር መጠናሌ አሁን ተራው የንዐስ ነው
ይሊለ አገባብ መባለ ስሇምን ነው ቢለ እንዯ ዒበይት አገባብ በአንቀጽ ኋሊ እንዯ
ዯቂቅ ከሰዋሰው ስሇተገኘ ነው ንዐስ መባለ ስሇ ምን ነው ቢለ ቅጽሌ በመሆኑ ነው
ሲገባ በፉት በፉት ይነገራሌ እሉህም አይ፣ ምንት ምንዴን ምንዴር ይሆናለ ቅጽሌ
ሲሆኑ አይ ሌሣን፣ ምንት ነገር ይሊሌ አያት ምንታት ምኖች ምንዴሮች ይሆናለ
አያት የአይ፣ ምንታት የምንት እርባ ናቸው ባሇቤት ሲቀር በቂ ባሇቤት ሲጠራ
ቅጽሌ ይሆናለ በቂ ሲሆኑ በአይ በምንት ተጸውአ ገብር ይሊሌ ቅጽሌ ሲሆን አይ
ሌቡና ይሊሌ አይ አይዖረዛርም ምንት በ፲ሠራዊት ይዖረዛራሌ ምንት ምንቱ
ምንትከ እያሌክ ዛሇቅ ይህም አቤሴልም ምንቱ ሇዲዊት ገብሩኑ ወእመ አኮ ወዏሉሁ
ባህቱ ወሌደ ማሇቱን ያሳያሌ የውእቱ አገባብ ይስማማዋሌ ሲገባ
ሇአይ ሇምንት እነግር ኀዖንየ ሇሰብእኑ ወእመ አኮ ሇባዔዴ ባህቱ ሇዖይሰምዏኒ
አምሊክ ማ/ያ/፡፡
«አይ»ን ሁ፣ ኑ፣ ኬ
«ምንት»ን ሁ ፣ኑ፣ ኬ፣ መ ከኑ ጋር ያጋንኗቸዋሌ፡፡
ሲገባ አይሁ አይኑ አይኬ ምንትሁ ምንትኑ ምንትኬ እያለ ትርአስ ይሆናለ፡፡
ምንትኑመ ሲሌ የቀና ትርአስ ነው፡፡
በሳዴስ ቅጽሌ በ፩ ርእስ በ፭ ሠራዊት፣
በሳቢ ዖር በ፩ ርእስ በ፪ ሠራዊት ይነገራሌ፡፡
ሳዴስ ሲነገር ክቡረ አይ / ክቡረ ምንት ይትላዒሌ? ክቡረ እክሌኑ ወእመ አኮ
ክቡረ ሊሕም ባህቱ ክቡረ ወርቅ እስመ ይትፇታሕ እዳሁ በወርቅ ይሊ፡፡
በሳቢ ዖር ሲገባ ምጽአተ ምንት ያፇርሆ ሇስብእ ምጽአተ ባዔሌኑ ወሚመ ምጽአተ
ዖመዴ ባህቱ ምጽአት እግዘእ፡፡
ሳሌስ ቅጽሌ ንዐስ አንቀጽ በ፭ በ፭ አርእስት በ፭ በ፭ ሠራ በ፬ በሐውርት
ይነገራለ በ፬ በሐውርት ሲነገሩ አውራጆቻቸው ሁ፣ ኑ ነቃፉዎቻቸው ዮጊ፣ሚመ፣
አው፣ እመ አኮ፣ ሶበ አኮ እመ፣ ሶበ፣ ከ ካ ሲሆኑ አጋሮቻቸው አሊ፣ ዲእሙ፣ እንበሇ
አፌራሾቻቸው አጽዲቆቻቸውም ናቸው ሳሌስ ቅጽሌ በ፭ አርእስት ሲገባ ተሰቃላ
ምንት ተሰቃላ አይ ያዴኅን ሰብአ ተሰቃላ ዔብንኑ ወእመ አኮ ተሰቃላ ኦም ባህቱ
ተሰቃላ መስቀሌ አምሊክ ሰታየ ምንት ሰታየ አይ ይትፋሣሕ ስታየ ማይኑ ወሶበ
አኮ ሰታየ ምዛር ዲዔሙ ስታየ ወይን አብሊኤ ምንት ሰብአ ያላዔሌ ባዔሌ አብሊኤ
ድርሆኑ ወሚመ አብሊኤ በግዔ አሊ አብሊኤ መግዛእ ተራዋጼ አይ ተራዋጼ ምንት
ይትፇቀር ተራዋጼ አዴግሁ ወእመ አኮ ተራዋጼ በቅሌ ዖእንበሇ ተራዋጼ ፇረስ
አስተራዋጼ ምንት አስተራዋጼ አይ ሰብአ የአምን ንጉስ አስተራዋጼ ሊህምኑ ወዮጊ
አስተራዋጼ አዴግ አሊ አስተራዋጼ ፇረስ ማ/ያ ንዐስ አንቀጽ ወዯፉት እናሳያሇን
በአገባብ ይገባሌ በይነ ምንት ይትፋሥሑ ነዲያን በእንተ ውለድሙሁ ወእመ አኮ
በይነ አጋእዛቲሆሙ አሊ በእንተ ዖፇጠሮሙ አምሊክ በአይ ይጸዴቅ ብእሲ በውሂበ
ብሩርሁ ወእመ አኮ በውሂበ ወርቅ አሊ በውሂበ ዖነሥአ አዳሁ ኀበ ምንት የሐውር
ነዲይ ኀበ ዯዯክኑ ወሚመ ኀበ መርቄ አሊ ኀበ ዖተሰርአ ተስፊሁ ከመ አይ ምንት
የሐውር ሐንካስ ከመ ነምርኑ ወእመ አኮ ከመ አንበሳ ዲዔሙ ከመ ዛሕብ ምስሇ
ምንት የሀለ ገብረ ሕይወት ምስሇ ወይወሌኑ ወሚመ ምስሇ ኀየሌ ዲዔሙ ምስሇ
አንበሳ ወነምር ማ/ያ፣መ/ር ሲነገር ነገረ ምንት ያጸዴቆ ሇሰብእ ነገረ ፇያትኑ ወዮጊ
ነገረ ሰረቅት አሊ ነገረ ጽዴቅ ይሊሌ ዒበይት አገባባትን በፉት እናሳያሇን በ፪ ኛው
ብሔር ሲነገር ሂ፣ ኒ ትርአስ እየሆኑ በዯጊመ ቃሌ ይነገራሌ ማሰሪያው አለታ ነው
ሲገባ ምንተኒ እይሬኢ ነዲይ እንዖ ኢይጸግብ ከርሡ ምንተኒ ኢበሌአ ነዲይ እስመ
አሌቦቱ ንዋይ በቤቱ ምንተኒ አየሂ ግብረ ኢገብረ ገብር እስመ ተምአ ንጉሥ
ሊዔላሁ ይሊ ስትፇታም ምንም አሌበሊ ብሇህ ፌታ ዯጊመ ቃሌ መባለ ምንም ማሇቱ
ነው በ፫ ብሔር ሲነገር እስመ፣ አምጣነ፣ አኮኑ፣ እመ፣ እም ከመ፣ እምዖ
ይሰማሟቸዋሌ አሊ፣ ዲዔሙ፣ ባህቱ ያነጽሯቸዋሌ አሊ፣ ዲዔሙ፣ ባህቱ ቢቀሩም እስመ፣
አምጣነ፣ አኮኑ እመ፣ እም ከመ፣ እምዖ ይነጽሩሊቸዋሌ ሲገ ሇባሴ ምንት ይዚሐር
እስመ ኢተፇቅረ እምከመ ኢተፇቅረ እስመ ኢተፇቅረ እምዖኢተፇቅረ ተዛህሮ
በኀበ እግዘእ ሇባሴ ሰቅኑ እስመ ሰቅ እምከመ ሰቅ እምዖ ሰቅ ኢያከብሮ ሇስብእ
ወሚመ ሇባሴ ጸርቅ እስመ ሇጸርቅ እም ከመ እምዖ እመ ሇጸርቅ ይሇብስዎ ዔሩቃን
ዔዯው ባህቱ ሇባሴ ሇይ እስመ ተሰምየ እም ከመ ተሰምየ እመ ተሰምየ እምዖ
ተሰምየ ንጉሥ ማ/ያ/ እንዱህ እያዯረግህ አግባ፡፡ በ፬ኛ ብሔር ሲነገር ወ፣ ሂ፣ ኒ አዱ
ም ሲሆ በንዐስ አንቀጽ፣ በዏቢይ አንቀጽ እየገቡ ወ፣ ሂ፣ ኒ፣ ጥቀ ስንኳ ሲሆኑ
ይከተለአቸዋሌ ሲገባ እሙንቱ መነኮሳት አየ፣ ምንተ ይሇብሱ በዱበ ምዴር ሀሪረሁ
ወእመ አኮ መንዱሇ አሊ አነዲ እስመ አሌቦሙ ተስፊ በዛ ዒሇም አዱ ጸርቀ ወጸርቀ
ጸርቀሂ ጸርቀኒ ኢይረክቡ ወአነዲ ጥቀ አነዲ አነዲሂ አነዲኒ ዖሇብሱ እንዖ ይስእለ
እምነ ብዐሊን ማ/ያ በንዐስ አንቀጽ ሲገባ አይ፣ መኑ ባለበት ተመሌከት በነባር
በቀዲማይ በሰዋሰው ሁለ የሚገቡ አገባባት አይ፣ ምንት በገቡበት ይሳባለ ይህንም
ፉት በይዚኀር አስበን አሳይተናሌ አሁንም በይሇብሱ አስበን አሳይተናሌና አይም
ምንትም አገባባቱ በተሳቡበት ይሣባለ እሉህም፡- በንባብ ቃሇ ጥያቄ፣ በምሥጢር
አለታ፣ በስም አገባብ ናቸው ምንተ ይሇብሱ ሲሌ ጥያቄ ነውና፡፡ በምሥጢር አለታ
ያሇ ባህቱ ተረካቢያቸው አይገኝምና በስም አገባብ ንዐስ አገባብ እየተባለ
መጥተዋሌና ከተቀብኦ እና ከተጸውኦ ስም በቀር በሰዋሰው ሁለ ይነገራለ ይህም
ምንት አብርሃም ምንት ጴጥሮስ አይሌምና ኦ፣ ሚ ምን ምንዴር ይሆናለ ኦ
በውስጠዖ ቅጽሌ ሚ በቀዲ፣ በካ፣ በሳ፣ በቅጽሌ ይነገራለ ሲገባ አጏሊማሽ ነው
ይህም ኦ እሙቅ ብዔሇ ጥበቡ ሇእግዘአብሔር ኦ ኀያሌ ነገረ አበው እስመ ይመውእ
ኩል ይሊ መንገደ ግን አጭር ነው፡፡ በቀዲ፣ በካ በሳ ሲገባ በውእቱ ቀዲ፣ ካሌ፣ ሳሌ
ነው እንጂ በዖማች አንቀጽ አይዯሇም፡፡ ሚ በቀዲ፣ በካ፣ በሳ ይነገራሌ አጏሊማሽ፣
ቅጽሌ ይሆናሌ፡፡ ገቢር ተገብሮ ይከታሌ በመጠነም ይነገራሌ፡፡ አጏሊማሸ ሲሆን
በቀዲ/ አይገባም፡፡ እግዘኦ ሚ በዛሑ ሲሌ ተርጓምያን ይበዛሑ ብሇው አቅንተው
ይተረጉሙታሌ፡፡ በካሌዒይ ቢነገር ሚ ይሴኒ ሊህያ ሇማርያም እስመ አሌቦ
ዖይመስሊ በሣሌሳይ ሲነገር ሚ ኅብስተ ይብሊዔ ክቡር ብእሲ ኅብስተ ሰገምኑ ወእመ
አኮ ኅብስተ ተርሙስ አሊ ኅብስተ ስርናይ ዖይሰመይ ሥጋሁ ሇክርስቶስ በቀዲማይ
ሲገ ሚ ኅብስተ በሌአ ክቡር ብእሲ እስመ ጸግበ ከርሱ በመጠነ ሲገባ ሚ መጠነ
ረከበ ሚ መጠን ተረክበ ማ/ያ አይ፣ መኑ ማን ማነው ይሆናለ ከተቀብኦና ከተጸውኦ
ስም በቀር በሰዋሰው ሁለ ይነገራለ አዋጃቸው እንዯ ምንት ነው ሲገባ አየ፣ መነ
ያፇቅር ንጉሥ ባዔዯኑ ወሚመ ዖመዯ ባህቱ ዖይትቀነዮ ገብረ፤ ውኢሇ መኑ፣ አይ
ይትፇቀር ውኢሇ አብዴኑ ወሚመ ውኢሇ ኖሊዊ ባህቱ ውኢሇ መስፌን፤ አፌቅሮተ
አይ፣ አፌቅሮተ መኑ ይኄይስ አፌቅሮተ ባዔዴኑ ወእመ አኮ አፌቅሮተ ዖመዴ አሊ
አፌቅሮተ አምሊክ፤ አብሌኦተ አይ ኅብስተ ያፇቅር ንጉሥ አብሌኦተ ባህንኑ ወእመ
አኮ አብሌኦተ ባዔሌ አሊ አብሌ ኦተ ነዲይ፤ ተጋውሮ መኑ ይኄይስ ተጋውሮ
ነምርኑ ወእመ አኮ ወሚመ ተጋውሮ አንበሳ ባህቱ ተጋውሮ ሰብእ፤ አስተራውጾ
መኑ አይ ሰብአ ያፇቅር ንጉሥ አስተራውጾ በቅሌኑ ሰብአ ወሚመ አስተራውጾ
ሠረገሊ ሰብአ ዲዔሙ አስተራውጾ ፇረስ ሰብአ ይሊሌ፡፡ ንዐስ አንቀጽ በ፭ አርስት
እንዯገባ አስተውሌ እሉህም ሴትና ወንዴ ይከታለ፡፡ አየ ብዙት አሇው መኑ በእሇ
ይበዙሌ ሲገባ እሇ መኑ ተጸውኡ እሇ መኑ ተጸዋዔክሙ እሇ መኑ ተጸውኣ እሇ መኑ
ተጸዋእክን መነ፣ አየ ከእሴ ጸውአ ንጉሥ መኑ፣ አይ ብእሲ ተጸውአ አየ፣ መነ
ብእሲተ ጸውአት ንግሥት እቤርተኑ ወእመ አኮ መርአተ አሊ ዖተሌዔከት ወሇተ
ማ/ያ፡፡ አይ፣ አይቴ ሔት ወዳት ይሆናለ ፭ አገባባት ይስማሟቸዋሌ እሉህም፡-
እም መነሻ፣ ኀበ፣ እንተ፣ ውስተ፣ ሇ፣ በ መገስገሻ፣ እስከ መዴረሻ፣ እንተ፣በ በቁም
ቀሪ፣ እንተ፣ እሇ፣ ዖ ናቸው አዋጃቸው ከማሁ ሲገባ እስካሁን አይን፣ ምንትን ሇነገር፤
አይን፣ መኑን ሇሰው ስንቀጽሌ መጥተን ነበር እሉህ ግን የቦታ ቅጽልች ናቸው፡፡
አየ፣ አይቴ የሐውር ንጉሥ ኀበ ገራሕትኑ ወእመ አኮ ኀበ ዖሐሇዉ ኖልት ባህቱ
ኀበ አውዯ ፌትሕ በአይ በአይቴ ይትረከብ ክርስቶስ በባሕርኒ ወእመ አኮ በየብስ
ባህቱ ምለዔ በኩለ ማ/ያ/፡፡ መነሻ፣ መዴረሻ፣ መገስገሻ በሚሰማማቸው ግሥ
እንዱህ እያሌህ አግባ፡፡ እንተ፣ እሇ፣ ዖ ቅጽሌ መሆናቸው ነው፡፡ አያት ማናወች፣
ማናቸው፣ ማናችው ይሆናለ በሰዋሰው በሚገቡት አገባባት እየገባ በ፫ በሐውርት
ይነገራሌ፡፡ አይ ከምንት ጋራ ሲነገር ምንት ምንታት ሲሌ አይ አያት ብል
በዛቷሌ፡፡ ከመኑ ጋር ሲነገር መኑ በእሇ ሲበዙ እንዯመኑ አሌበዙም ነበርና አያት
ብል አበዙ፡፡ እሉህም ሲነገሩ በእም ነቃፉነት ነው፡፡ ሲነገር ንጉሥ ጸውአ አያተ
ዔዯወ እምአኃው እሇ ቆመኑ ወእመ አኮ እሇ ነበሩኑ ውስተ ቤት ባህቱ እሇ ርህቁ
እምገጹ በ፪ኛ ብሔር አያት ሐሌቁ እምአኃው ወአያት ተርፊ እሇ ዏርጉኑ ወእመ
አኮ እሇ ነበሩ ውስጥ ቤት፡፡ በ፫ኛ ብሔር ሲነገር አያት ሞቱ እምአኃው ወአያት
ተርፊ እስመ መጽአ ንጉሥ በህቲቶ ይሊ፡፡ በ፫ በሐውርት እንዯተነገረ አስተውሌ
አያተ መአር ሲሌ ሞክሸ እንዯሆነ አስተውሌ የማር ወሇሊ ብሇህ ፌታ አዋጅ
ከማሁ፡፡ አይ፣ ማዔዚ መቸ መች ይሆናለ ፬ አገባባት ይስማሟቸዋሌ ሲነገሩም፡- ዖ፣
እንተ፣ እሇ፣ እስከ፣ በ፣ ሇ፣ እም ናቸው ሲገባ አየ ይመጽእ ማዔዚ ይመጽእ ነጋዱ
በሳሌስትኑ ወእመ አኮ በቀትር ባህቱ በመንፇቀ ላሉት እስከ አይ ይመጽእ እስከ
ማዔዚ ይመጽእ ነጋዱ እስከ ቀትርኑ ወሚመ እስከ ሠርክ ባህቱ እስከ ዖይዯክሙ
አእደጊሁ አምአይ እማዔዚ ይመጽእ ነጋዱ እምስኑይኑ ወእመ አኮ እምሰለስ ባህቱ
እምዖአትረፇ ምክብኢተ ይሊሌ፡፡ በንዐስ አንቀጽ ሲነገር ተንስኦተ አይ ተንስኦተ
ማዔዚ ያፇቅር ንጉሥ ተንሥኦተ ረቡዔኑ ወእመ አኮ ተንሥኦተ ዒርብ ባህቱ
ተንሥኦተ ሰለስ ይሊ፡፡ በጊዚያት እንዯገባ አስተውሌ፡፡ እንተ፣ ዖ፣ እሇ ሇጊዚይት
ቅጽሌ መሆናቸው ነው አዋጁ ከማሁ፡፡ ስፌን፣ እስፌንቱ ስንቶች፣ ስንት ይሆናለ
በ፪ በሐውርት በአሐዛ ይነገራለ እሉህም ሰፇነ ካሇው የወጡ ናቸው አማርኛቸው
አይገናኝም ስፌን በ፩ እስፌንቱ በብ ይነገራሌ፡፡ ስፌን ዋሕዴን፣ እስፌንቱ
ክሌኤቱን ይመስሊሌ ክሌኤቱ አዋጅ እንዲፇረሰ እስፌንቱም አዋጅ ያፇርሳሌ ወዯ
ግዔዛ ተመሌሶ ክሌኤተ ቢሌ እስፌንተ ይሊ ዯግመኛም ክሌኤተ ብል ቢወዴቅ
እስፌንተ ብል ይወዴቃሌ፡፡ ዋሕዯ ብል እንዱነሳ ስፌነ ብል ይነሳሌ፡፡ በ፬ኛው
ብሔር ሲገባ ባዔሌ ስፌነ ጸመዯ ሐመስተኑ ወእመ አኮ ፰ (ሰመንተ) ባህቱ አሠርተ
ወክሌኤተ፡፡ በ፪ኛ ሲገባ ሐሪሰ ስፌን ያስተፋሥሕ ሰብአ ሐሪሰ ፰ቱኑ ወእመ አኮ
ሐሪሰ ፲ቱ ባህቱ ሐሪሰ ፴ ፡፡ ባዔሌ አትሇወ እስፌንተ ዔዯወ ፲ተኑ ወእመ አኮ፴
ዲዔሙ ምእተ፡፡ በ፫ በሐውርት ሲገባ እስፌንቱ ሐሌቁ ወእስፌንቱ ተርፊ ፫ቱኑ
ወሚመ ወእመ አኮ ፮ ባህቱ ፩፡፡ ሀቤ እስፌንቱ ይትፋሣሕ ሀቤ ፴ኑ ወእመ አኮ
ሃቤ ፶ ባህቱ ሀቤ ምእት ይሊ፡፡ በአኀዛ እንዯተነገረ አስተውሌ አዋጅ ከማሁ፡፡
እፍ ምን ምንኛ እረግ ምንዴን ምንዴር ይሆ፡፡ ሁ፣ ኬ፣ ኢ፣ መ ከኑ ጋራ፣ እንጋ
ያጋንኑታሌ፡፡ ሲገባ እፍ ሰቀሌዎ አይሁዴ ሇእግዘእነ ኢያእመሩኑ ከመ አጥፌኦሙ
ሇስብአ ግብፅ ወእመ አኮ ኢያእመሩኑ ከመ አጥፌኦሙ ሇዲታን ወአቤሮን ባህቱ
ዔውራነ ሌብ ይሊ፡፡ ይህ ሇምን እንዳት ሲሆን ነው፡፡ ዔፍ ርእዮ ውርዛው ሇአረጋዊ
ከመ ሕፃንኑ ወእመ አኮ ከመ ብእሲት ባህቱ ጥብለሇ እከይ ሌቡ እንዯ ምን እንዯ
ምንዴን ሲሆን ነው፡፡‹‹እፍ ኀሇፇ በቅዴሜነ ዛህብኑ ወእመ አኮ ነምር ባህቱ ዖነበረ
በዳዳነ ነግዴ›› ምን ሲሆን ነው፡፡ እፍ፣ በእፍ ሇምን ሇምንዴር በምን ይሆናሌ ዔፍን
ሁ፣ ኑ፣ ኢ፣ ኬ፣ መ ከኑ ጋር፣እንጋ ያንኑታሌ፡፡ በቀዲ፣ በካ፣ በሳ ይነገራሌ፡፡ ሲነገር
እፍ በእፍ መጽአ እፍ በእፍ ይመዴእ ዔፍኑ ዔፍሁ ዔፍኢ እያሇ ይንተራሳሌ፡፡
ዔፍኑመ ሲሌ የቀና ትራስ ነው፡፡ ዔፍ እንጋ ማኅፀነ ዴንግሌ ፆሮ ይሊ፡፡ ዔፍኑ እንጋ
ሲሌ ያሌተስማማ ትራስ ነው፡፡ እሱ ራሱ የብቻ ትርአስ ነውና፡፡ ዔፍ በዔፍ
ይመጽእ፣ ዔፍ በዔፍ ይምጻእ ማ/ያ፡፡ ይህም በ፭ በሐውርት ይነገራሌ በ፩ኛው
ብሔር ሲነገር፡- እንዖ፣ እም፣ እመ፣ ከመ፣ እምዖ እምከመ በየሙያቸው፤ ሰ ስ፣ ማ
ሲሆን ሁ፣ ኑ፣ እስመ እኮን ሲሆን በየሙያቸው ሲነገሩ ይስማሟቸዋሌ፡፡ ሲገባ ዔፍ
ገብረ ውርዛው ኃጢአተ እምከመሰ ነሥሐ እመሰ ነሥሐ እንዖሰ ይኔስሕ
እምኃጢአቱ እስመ ይዴኅን ኢያ እመረኑ ዴኅነቶ ይሁዲ እምዖሰ ነሥሐ በኀጢአቱ
እምኢተኮነነ ወእመ አኮ ጴጥሮስ ተዖከረ ኀጢአቶ እምከመሰ ነሥሐ እስመ ዴኅነ
እምኃጢአቱ ባህቱ አበው እሇ ስምዐ ዖንተ ዴኅኑ እምኀጢአቶሙ እምከመሰ ነስሑ
እስመ ኮኑ ዯናግሇ ይሊ፡፡ በ፪ ብሔር ሲገባ ከመ ዔፍ ገብረ ካህን ኃጢአተ
ኢያእመረኑ ከመ ይትኴነን በኃጢአቱ ወእመ አኮ ዱያብልስ ከመ ወረዯ ሲኦሇ
በኀጢአቱ ባህቱ አዲም እምከመ ነሥሐ ዴኅነ ይሊ በ፫ ብሔር ሲገ ባህቱ ነገር ግን
ሲሆን፣ እስመ፣ አምጣነ፣አኮኑ ና በይነ፣እንበይነ ዖን በር ከፊች ይዖው፤ኀበ፣እንዖ፣በዖ
ይስማማለ ከማሁ፡፡ በ፬ኛው ብሔር ሲነገር ባህቱ ነገር ግን፣ ወ፣ ሂ፣ ኒ፣ ጥቀ፣ ስንኳን
ወ፣ ሂ፣ኒ፣ ዒዱ ም ሲሆኑ ይስማሟቸዋሌ፡፡ ምንተ ይሇብሱ መነኮሳት ብሇን
አሳይተናሌ፡፡ በ፭ ብሔር ሲነገር ዔፍ ተሇይቶ በእመ በቀዲማይ ይነገራሌ፡፡ እስመ፣
ወ፣ ሂ፣ ኒ፣ ጥቀ ስንኳን ሲሆኑ ይስማሙታሌ፡፡ ሲገባ እመ ማስሪያ አጋዥ ነው፡፡
ማንጸሪያም ይሆናሌ፡፡ ዔፍ ተእኅዖ ገብር እዳሁ ያፇቅርኑ ጸብአ ወእመ አኮ ተግሣጸ
ባህቱ ነሥእዎ እመ ይገብር ሰናየ ወኀጢአተ ኀጢአተሂ ኀጢአተኒ ጥቀ ኀጢአተ
እመ ያበዛኅ እስመ ኢይትማሰጥዎ ኩልሙ ሕዋሳቲሁ ይሊ፡፡ የማሰርያ አጋዥ
ሲሆን ዔፍ እመ ተእሕዖ ገብር እዳሁ እስመ ገብረ ኀጢአተ ማ/ያ፡፡ ሙያው
አጏሊማሽ ነው፡፡ ከአይ፣ ከምንት ጀምሮ እስከ ዔፍ ያለ አገባባት እሉህ ናቸው፡፡ ቦኑ
በውኑ ይሆናሌ በነባር በቀዲ፣ በካ፣ በሳ ይነገራሌ ሲነገር ዔፍ፣ በዔፍ፣ ሇምንት፣
በምንት መነሻ፤ ሇ ሊ ሲሆኑ ይስማሙታሌ ከአይ፣ ከምንት ጀምሮ እስከ ዔፍ ያለ
አገባባት ሁለ አስረጃቸው ይህ ነው፡፡ ሲገባ በምንት ወዴቀ ይሁዲ ቦኑ ኢያእመረሰ
ተጸውዕቶሙ ሇአበው ወሚመ ኢተዖከረሰ ምጽአተ ጸሮሙ ሰናክሬም ባህቱ መፌቀሬ
ብሩር ይሊ፡፡ ሁ፣ኑ ን ፣ ት ፣ ወይ ይሆናለ በነባር በቀዲ፣ በካ፣ በሳ ይነገራለ ከአይ
ከምንት ጀምሮ እስከ ዔፍ ያለ አገባባት አውራጅ እየሆኑ ይነገራለ፡፡ በይቤ ሇሚገቡ
አገባባት ይስማማቸዋሌ፡፡ ይህም በአግባብነታቸው ነው፡፡ እንዯ ዏበይት አገባባት
በዏበይት አናቅጽ እየወዯቁ ማሰርያነትን ያስሇቅቃለ፡፡ ሲገባ ሇምንት መጽአ ነጋዱ
ሇሰቢረ ዔፅኑ ወእመ አኮ ሇቀዱሀ ማይ ባህቱ ሌአትርፍ ወርቅ፤ ሇምንት ወጽአ ሕፃን
ሇዏቂበ አዴግኑ ባህቱ ሇዏቂበ በግዔ ማ/ያ/፡፡ የይቤ አገባባት አይስማማቸውም፡፡
እነሱ ግን በይቤ ይስማማለ፡፡ ዯቤል ሇዖይቤል ካሇው ተመሌከት፡፡ አ ሆይ
ይሆናሌ በቅርብ በቅርብ በ፬ ሠራዊት ይነገራሌ፡፡ ሇወ፣ ሇሴ፣ ሇአንዴ፣ ሇብ
ይቀጸሊሌ፡፡ ሲገባ ኦ መርዴዔ አእመርከ፤ ምሥጢረ ኦ አርዴዔት አእመርክሙ፤
ምሥጢረ ኦ ብእሲት አእመርኪ ፇትሇ፤ ኦ ዯናግሌ ዏቀብክን ዴንግሌናክን፡፡
ማ/ያ/፡፡ ሇዘህም ፫ አገባብ ይስማሙታሌ እስመ፣ አምጣነ፣ አኮኑ ና ሲሆኑ፤ እስኩ፣
ዮጊ እስኪ ሲሆኑ፤ ከንዐሳኑም የሚስማሙት አለ፡፡ እሉህም አላ፣ ወይ፣ ሰይ፣ ሁ፣
ኑ፤ ከአይ፣ ከምንት ጀምሮ እስከ ዔፍ ያለ አገባባት ናቸው ሳያስተያይም
አስተያይቶም ይገባሌ፡፡ ሲገባ ‹‹ኦ አበው ወሌዴክሙ ገብረ ሰናየ እስመ ያፇቅር
ጽዴቀ›› ይህ ሳያስተያይ ነው፡፡ ሲተያይ ኦ አበው አፌቀርክሙ ጽዴቀ አምጣኔ
ሞዔክምዎ ሇዒሇም ይሊ፡፡ ኦ አበው እስኩ ነጽሩ ዮጊ ነጽሩ ዖይትገበር በሊዔላነ ኦ
ጸሐፌት ወፇሪሳውያን አላ ሇክሙ እስመ ጌገይክምዎ ሇአምሊክ ይሊ፡፡ ይህ አገባቡ
ሲስማው ነው፡፡ አላ ባሇቤት ነው፡፡ አንቀጽ ይዯለ ነው፡፡ ሁ፣ ኑ አይገቡም
ይገባለም ኦ ዲዊት ምንትከ ሇከ አቤሴልም ገብርከኑ ወእመ አኮ ወአሉከ ባህቱ
ወሌዴከ ማ/ያ፡፡ እስኩ፣ ዮጊ እስኪ ይሆናለ በፉት፣ በኋሊ፣ በቀ፣ በካ፣ በሳ ይነገራለ፡፡
ዔፍ፣ በዔፍ፣ በምንት መነሻ ሲሆኑ፤ አው፣ ዮጊ፣ ሚመ፣ እመ አኮ፣ ሶበ አኮ፣ በውእቱ
የሚገቡ አገባባት ይስማማቸዋሌ፡፡ ነጽር እስኩ እስኩ ትኔጽር ዮጊ ትኔጽር ነጽር
ዖይረክበከ ረዴ እስኩ እመስቀሌከ ይሊ፡፡በተረፇ በዏቢይ አሳይተነዋሌ፡፡ ናሁ፣ ነዋ፣
ዮጊ፣ ነየ፣ ዬ እነሆ ይሆናለ፡፡ ነዋ፣ ዮጊ፣ ናሁ፣ ነየ በፉት በኋሊ ዬ በፉት፣ በቀ፣ በካ፣
በሳ እንዖ፣ ኢ መነሻ እየሆኑ፤ አዱ፣ ናሁ፣ ዮጊ ይእዚ አሁን ሲሆኑ፤ ሰ ሳ፣ ስ ሲሆን
ይስማማቸዋሌ እሉህም በዯቂቅ አገባብ እነአዱ ካለበት ተመሌከት፡፡ አው፣ ዮጊ፣
ሚመ፣ እመ አኮ፣ ሶበ አኮ፣ ወይ ባይሆን ካሌሆነ ይሆናለ፡፡ ሲገቡ ከአይ፣ ከምንት
ጀምሮ እስከ ዔፍ ሊለ አገባባት ነቃፉ እየሆኑ በቀ፣ በካ፣ በሳ ይነገራለ ሇምንት ዒሇመ
መነኑ ጽዴቃን ሇዖጊበ ወርቅኑ ወእመ አኮ ሇዖጊበ ብሩር ባህቱ ሇዖጊበ መንግስተ
ሰማያት አው ሇመጽሐፌ ነው እንጂ ሇቅኔ አይሆንም፡፡ ምነው ቢለ አው በአእምሮ
አው በኢያእምሮ አው በገቢር እያሇ ዛርው ያዯርጋሌና፡፡ አው፣ ዮጊ፣ እመ አኮ፣ ሶበ
አኮ፣ሚመ መዴረሻ መነሻ ይሆናለ መዴረሻ ሲሆኑ አሳይተናሌ፡፡ ሚ መነሻ ሲሆን
ሚመ ንበር ወሚመ ሑር ሚ መጠነ ረከበ ሚ መጠን ግርምት ዙቲ ዔሇት ይሊ፡፡ሚ
ቅጽሌ መጠነ ሇተረክበ እንዯተሳበ አስተውሌ፡፡እስኩ ዮጊ በውእቱ የሚገቡ አገባባት
ይስማሟቸዋሌ፡፡ ክመ መቸ መች ይሆናሌ ክመ መጽአ ክመ ይመጽእ ክመ ይምጻእ
ይሊ፡፡ እንዱያውም በቅርብ ይስማማሌ ብሇው አንተሰ አንተ ክመ ይሊ፡፡ እፍ፣
በእፍ፣ ሇምንት መነሻ ሲሆኑ፤ ባህቱ ነገር ግን ሲሆን ይቀዴሙሇታሌ፡፡ባህቱ ነገር
ግን ሲሆን ይከተሇዋሌ፡፡ በውእቱ የሚገቡ አገባባት ይከተለታሌ፡፡ ዔፍ በዔፍ
ታፇቅር ንጉሥ ይምጻእ ከመ ገብርከ ባህቱ ፇጻሜ ፇቃዴከ እምአሐው ይሊ፡፡ ሂ፣ኒ
ክመን ይጫኑታሌ፡፡ በይቤ ይነሳሌ፡፡ አለታ ንዐስ አነቀጽ ሳ ሲሆን፤ አሊ፣ ዲዔሙ፣
ባህቱ እንጅ ሲሆኑ ይስማሟቸዋሌ፡፡ ሲገባ ይቤል ብእሲ ሇንጉሥ ተፋንዎ ክመሂ
ክመኒ ኢያዔርፌ ሇገብርከ ባህቱ ዲዔሙ አሊ አሌቦ ዖየአምራ ሇምስጢርከ እንዱሌ፡፡
ክመ በብኪ በብከ ብቻ ይሆናሌ፡፡ቅጽሌ ይሆናሌ በብኪ ይሆናሌ ማሇቱ አንቲሰ
አንቲ ክመ፤ በብከ ይሆናሌ ማሇቱ አንተሰ አንተ ክመ፤ ቅጽሌ ሲሆን ክመ አብርሃም
ዖርእዮሙ ሇሥሊሴ ይሊ፡፡ ሇጊዚም ይቀጸሊሌ ወክመ ውእቱ እስከ ሇአሇም ይሊ፡፡
አሁን መቸ መች ሲሆን ነው፡፡ ከዘህ የቀረ በሳሌስ በይቤ ይነሳሌ፡፡ እመ፣ ሶበ
እምከመ፣ እምዖ ሰን ትርአስ እየያ፤ ባህቱ ነገር ግን፤ ወ፣ ሂ፣ ኒ፣ አዱ ም ሲሆኑ፤
ይነገ፡፡ ሲነገ ይቤል ንጉሥ ሇገብሩ ኢትትላሇየኒ ክመ ባህቱ ኢተአምር ዖእግብር
ሇከ ወንዋይየ ዒዱ ንዋይየ ንዋይየሂ ንዋይየኒ ኢየሐሌቅ ብየ እመሰ ሶበሰ እምከመሰ
እምዖሰ ወሀብኩከ ማ/ያ፡፡ ክመ ዴንት ይሆናሌ በነባር በቀ፣ በካ፣ በሳ ይነገራሌ
በቀዲማይ ሲነገር በእም እየወዯቀ ይነገራሌ፡፡ ሇዘህም እስመ፣ አምጣነ፣ አኮኑ ና፤
እመ፣ ሶበ ቢ ባ ብ፤ ባህቱ ነገር ግን ሲሆኑ ይስማሙታሌ ዔፍ፣ በዔፍ፣ በምንት መነሻ
ይሆናለ፡፤ ሲገባ አብርሃም ክመ አብሌአ ኅብስቶ ክመ ያበሌዔ ኅብስቶ ሇነዲይ፡፡
በእም ሲገባ ሐካይ ብእሲ እምገብረ ክመ ጽዴቀ እስመ ትሰምዔ እዛኑ ሶበ ትሰምዔ
እዛኑ ፌትሐ ኩነኔ ባህቱ አሌቦቱ ሌብ ዔፍ በዔፍ ሇምንት ይጸዴቅ ሐካይ ብእሲ
በአፊሁ እስመ ገብረ ክመ ኀጢአተ ማ/ያ፡፡ ክመ፣ ጽመ ዛም ብል ይሆናለ፡፡ በቀ፣
በካ፣ በሳ ይነገራለ፡፡ እስመ፣ አምጣነ፣ አኮኑ ና ሲሆኑ፤ ዖንዴ አንቀጽ ኢን ይዜ
እንዯ፤ ሇ ሊ ሲሆ፤ ወ ሉ፣ ሊ፣ ሌ ሲሆ ይስማማቸዋሌ ሲገባ ገብር መጽአ ይመጽእ
ይምጻእ ክመ ጽመ ኢይትናገር ነገረ ወይትቀነይ ሇእግዘኡ እስመ ይትኤገሥ
ኩልይሊ፡፡ ወ፣ሂ፣ ኒ፣ ሰ፣ አዱ ዋዌ ይሆናለ በሰዋሰው ሁለ በቀዲ፣ በካ፣ በሳ
ይነገራለ፡፡ ወ አዱ በፉት ሂ፣ ኒ፣ ሰ በኋሊ ይነገራለ፡፡ ሲጋ አዱ የሐውር ወይሐውር
የሐውርሂ የሐውርኒ የሐውርሰ ይሊ፡፡ ወ ተሇይቶ ፲፪ ነገር ይሆናሌ እሉህም፡-
ውጥን፣ ግን፣ እንጅ፣ ስንኳን፣ ዖተረስአ፣ ቸሌታ፣ ሊ፣ ሉ፣ ሌ፣ ሲ፣ ሳ፣ ስ፣ ከ፣ ካ፣ ሰሊማ፣
ቅጽሌ ይሆ ሲወጥን ትኤምሐክሙ ቅዴስት ቤተ ክርስቲያን ወማርቆስ ወሌዴየ
ይሴርዎን እግዘአበሔር ሇከናፌረ ጉሕለት ወሇሌሳን እንተ ተዏቢ ነቢበ ይሊ፡፡ ግን
ሲሆ ያዔቆብሀ አፌቀርኩ ወኤሳውሀ ጸሊዔኩ ተንተንኩ ሇ ወዱቅ ወእግዘአበሔር
አንሥአኒ እንጂ ሲሆ ዏይን ቦሙ ወኢይሬእዩ እዛን ቦሙ ወኢይሰምዐ ስንኳን ሲሆ
ከጥቀ ጋር አስይተናሌ ዖተረስአ ሲሆን ሐመ መሞተ ቸሌታ ሲሆ ሞተ ወሐመ
ይሊሌ፡፡ ዒርገ ወተሥአ ሲሌ ይህም ያም አንዴ ነው ቸሌታ ሲሆ ወትብሌ የአምር
እግዘአብሔር ይሊ፡፡ ሌ ሲሆ ባህታዊ ተንሥእ ወትትቀነይ ሊ ሲሆ ወኢተገብር እኩየ
ስ ሲሆ ወእመ አኮ ብሇን አሳይተናሌ፡፡ ሳ ሲሆ ወኢያውዏያ እሳተ መሇኮቱ
ሇዴንግሌ ይሊ፡፡ ኪ፣ ካ ሲሆ በአሐዛ ይነገራሌ፡፡ ሲገባ ኤሌያስ ሇጏመ ሰማየ ፫ተ
ዒመተ ወ፮ አውራሐ ካ ሲሆ በ፶፻ ወበ፭፻ ተወሌዯ ክርስቶስ ይሊ፡፡ ስ ሲሆ ከአይ
ከምንት ጀምሮ እስከ እፍ ያለ አገባባት ሠረዛ እየሆነ ይነገራሌ፡፡ ወ፣ ሂ፣ ኒ፣ ጥቀ
እንኳን ይሆናለ በሰዋሰው ሁለ ይነገራለ መነሾቻቸው ፭ ናቸው፡፡ አሌቦ፣ አኮ፣ ኢ፣
ሁ፣ ኑ፣ ከአይ ከምንት ጀምሮ እስከ ዔፍ ያለ አገባባት ናቸው፡፡ ሲገባ ኢይትዓረያሃ
ሇማርያም ዯናግሇ ሴል ጥቀ መሊእክት ወመሊእክት መሊእክትሂ መሊእክትኒ
ኢይትኤረይዋ፡፡ አሌቦ ዖይመስሊ ሇማርያም እምአዋሌዯ ፳ኤሌ ጥቀ ሔዋን
ሔዋንሂ ሔዋንኒ ኢትመስሊ፡፡ አኮ መሌአክ ገብረ ሕይወት እስመ ሞተ በሥጋሁ
ወኀበ መቃብር ጥቀ ኀበ መቃብርሂ ኢወረዯ፡፡ ሞተትኑ ማርያም ከመ ሰብእ
እስመ አሌባቲ ጌጋይ ጥቀ ኢየሱስ ወኢየሱስ ኢየሱስሂ ኢየሱስኒ ኢተርፇ እሞት
ማ/ያ፡፡ ጥቀ ተሇይቶ ስንኳን ሲሆን ዔፍ በዔፍ ሇምንት መነሻ ይሆኑታሌ፡፡ በንዐስ
አንቀጽ ይነገራሌ፡፡ ባህቱ ነገር ግን ሲሆን ይቀዴምሇታሌ፡፡ ወ፣ ሂ፣ ኒ ስንኳን ሲሆኑ
ይከተለታሌ፡፡ ይህ ሲነገር አሻሽል ይቀራሌ ዋዌነት አይሇቁም፡፡ ወ፣ ሂ፣ ኒ
ሲያሻሽለ ሰልሞነ ጥቀ ኢሇብሰ ከመ አሐደ እምእለ ይሊ፡፡ ዔፍ በዔፍ ሲነገር ዔፍ
በዔፍ ሖረ ባዔሌ ውስተ ቤተ ንጉስ ባህቱ ኢመጽአ ነዲይ ጥቀ ይብሊዔ ኅብስተ
ንጉሥሂ ንጉሥኒ ወንጉሥ ይኔጽር ዏይኖ ይሊ፡፡ ባህቱ ነገር ግን ይሆናሌ፡፡ ዔፍ
በዔፍ ሇምንት መነሻ ይሆ፡፡ ወ፣ ሂ፣ ኒ ስንኳን፤ እመ፣ ሶበ በ ብ ቢ ባ ሲሆኑ
ይከተለታሌ፡፡ ሲገባ ጴጥሮስ ጸዴቀ ባህቱ ይሁዲ ተኯነነ ተኯነነ ባህቱ ይሊ፡፡ ወ፣
ሂ፣ ኒ ስንኳን ሲሆኑ ወ ክፌሌ ዴንበር ነው ነገሩን እየከተተ ይነሣሌ፡፡ሂ፣ኒ፣ሰ
አከሊካይ አሰናካይ ይባሊለ፡፡ በዖርፌ፣ በቅጽሌ፣ በባሇቤት መሐሌ ይገባለ፡፡ ብዔሲሂ
ብዔሲኒ ብዔሲሰ መጽአ ይህ ያሊ፡፡ባህቱ ነገር ግን ሲሆን ዴንበር፣ ክፌሌ
ይባሊሌ፡፡ዴንበር ወዱያና ወዱህ ያሇ ሰው እንዲይተያይ ባህቱም ሰዋሰውን ሁለ
አያስተያይምና፡፡ የዴምጹ ጩኸት እንዱሰማ ምሥጢሩን አያርቅም፡፡ብእሲ ቦአ
ውስተ ቤት ባህቱ ወጽአ ሲሌ የሚወጣው የገባው ነውና፡፡ ዏበይት አገባባት መነሻ
እየሆኑት ይነገራሌ፡፡ በባሇቤት፣ በአገባብ፣ በተሰቢ ሊይ እየወዯቀ አንጻር እየሆነ
ይነገራሌ፡፡ ሲገባ ጴጥሮስ ነጋዱ ኢቦአ ብሔሮ እስመ ጽዐን አግማሉሁ ባህቱ እንዖ
ያስተባዛኅ ንዋዮ ተርፇ ይሊ፡፡ ይህ በአገባብ ሲወዴቅ ነው፡፡ በተሳቢ ሲወዴቅ ባህቱ
ነዋዮ እንዖ ያስተባዛኅ ተርፇ ይሊ፡፡ ሰ ተሇይቶ ስ፣ ሳ፣ ም ይሆ፡፡ ሳ ሲሆ ከማሁ፡፡
ስ ሲሆ መጀመሪያ ይነገራሌ፡፡ ሲነገር ጴጥሮስሰ መጽአ ወጰውልስሰ ተርፇ ያሊ፡፡ ማ
ሲሆ በ፪ ይቤ በጠያቂ በመሊሺ ይነገራሌ፡፡፰ አገባባት ይስማሙታሌ፡፡ እሉህም፡-
እመ፣ እስመ፣ እምዖ፣ እንዖ፣ ኀበ፣ በዖ፣ ዴኅረ ናቸው፡፡ ሰ በመያቂ በመሊሺ በይቤ
በ፫ አገባብ ሊይ ትርአስ እየሆነ ይነገራሌ፡፡ እመ፣ አምከመ፣ እምዖ ከ ካ ሲሆኑ፤
እምዮም፣ እምይዔዚ እንኪያው እንግዱያው ሲሆኑ፤፭ አገባባት ከአይ፣ ከምንት ጀምሮ
እስክ ዔፍ ያለ አገባባት ናቸው፡፡ ሁ፣ ኑ ን ት ወይ፤ እም በ ባ ሲሆን
ይስማሙታሌ፡፡ሶ፣ኦ፣ ኬ ቃሇ አጋኖ ቃሇ መሌእክት ይሆ፡፡ በጠይቂ በመሊሺ በይቤ
፰ አገባባት ይስማሟቸዋሌ፡፡ ሶ፣ኦ፣ ኬ በቀ፣ በካ፣ በሳ ይነገ፡፡ ከዯቂቅ አሳይተናሌ፡፡
እስመ፣ ጓ ዔኮን ብያ ይሆናለ፡፡ጓ በቀ፣ በካ፣ በሳ ይነገ፡፡ እስመ በቀ፣ በካ፣ ይነገ
የይቤ ፰ አገባባት ይስማማለ፡፡አሊ፣ዲዔሙ፣ባህቱ ይስማማለ፡፡ጓ በሌዏ፤ ጓ ይበሌዔ፤
ጓ ይብሊዔ፤ ጓ ከሊባትኒ ይበሌዐ ተረፇ ተረፇ እግዘኦሙ ይሊ፡፡ እስመ ሲገ እስመ
እሳት ትነዴዴ እመአትየ እመ ተማዔኩ እምከመ ተማዔኩ እምዖ ተማዔኩ ባህቱ አሊ
ዲዔሙ ይከሌአኒ ርኅራኄየ ይሊ፡፡ በቀዲ ሲገ እስመ በፇቃደ ወበሥምረተ አቡሁ
ወመንፇስ ቅደስ መጽአ ወአዴኀነነ ማ/ያ፡፡ የእስመ የእመ ስማቸው ማሰሪያ አጋዥ
ይባሊሌ፡፡እንጋ፣ እንዲኢ እንጃ ይሆናለ፡፡ ምሥጢራቸው ኢየአምር ነው፡፡
ባሇቤታቸው ከመ ነው፡፡ ሰዋሰው ባሇቤት አይሆንም፡፡ ሲነገር አሌቦ ዔጽ ዖይፇሪ
በመዋዔሇ ሐጋይ ባህቱ በመዋዔሇ ከርም ዖይፇሪ፡፡ አሌቦ ዖመስሊ ሇዴንግሌ
ወገብርኤሌ ዖይመስሊ ከመ ውእቱ እንዲኢ እንጋ ከመ ዖይመስሊ እንዲኢመ ይሊ፡፡
እንዲኢ ተሇይቶ ውጥን ይጨርሳሌ፡፡ ሲገባ (አሌቦ ዖይመስሊ ሇማርያም ከመ
ገብርኤሌ እንዲኢ) ይህ አይሆንም ብሇዋሌ፡፡ እወ፣ አማን አወን ዔውነት ይሆናለ፡፡
በይቤ ይነገራለ፡፡ ነባር አንቀጽ ናቸው፡፡ ምሥጢራቸው አእመርኩ ነው፡፡ ሲገባ
ይቤ እግዘእ እመኒ እወ እወ ወእመኒ አሌቦ አሌቦ ይሊ፡ አማን አማን መጽሐፌኛ
አነጋገር ነው፡፡ አማን አማን እብሇክሙ ይሊ፡፡ በሰዋሰው ግን አማነ አማነ ዔብሇክሙ
ይሊ፡፡እንቢ እንቢ ይሆናሌ፡፡ በ፮ ሠራ ይዖረዛራሌ፡፡ በይቤ ይነገራሌ፡፡ ምሥጢሩ
ኢይገብር ነው፡፡ ሲገባ ይቤ ገብር እንብየ ይሊ፡፡ በካሌዒይ በአለታ ይገባሌ ይቤ
ሐካይ ገብር እንብየ ኢይገብር ሇከ ይሊ፡፡ በዯጊመ ቃሌ ይነገራሌ፡፡ ይቤ ኤሉ
ዯቂቅየ እንቢክሙ እንቢክሙ ይሊ፡ ሲዖረዛር እንቢ፡- እንቢከ፣ እንቢክሙ፣ እንቢኪ፣
እንቢክን፣ እንቢየ፣ እንቢነ ይሊ፡፡ ኦሆ እሺ በጏ በጄ ይሆናሌ፡፡ ምስጢሩ እገብር
ነው፡፡ በይቤ ይነገራሌ፡፡ ሲገባ ኦሆ በሌዎ ሇእግዘእ ወእንብየ በሌዎ ሇጋኔን፡፡
ይቤል ቅኑይ ገብር ሇእግዘኡ ኦሆ እገብር ሇከ፡፡ ኦሆ በካሌ፣ በጽዴቅ ይገባሌ፡፡
ይቤል ሇእግዘኡ ገብር ኄር አሆ እገብር ሇከ ይሊ፡፡ ኦ ወዱያ ወዮ ይብሊኝ
ይሆናሌ፡፡ ምሥጢሩ ኀዖንኩ ነው፡፡ በይቤ ይነገራሌ በዯጊመ ቃሌ ይነገ ሲገ ኅን
ብዔሲ ይቤ ኦ ሐካይ ብእሲ እስመ ይሜንን በሌቡ ሰብአ፡፡ ሲሌ ይህ የኩራት ነው፡፡
ይብሊኝ ሲሆን ይቤ ጴጥሮስ ኦ ሇይሁዲ ዖአስቀሇ አግዘኡ ማ/ያ፡፡ አላ፣ ወይ፣ ሰይ
ወዮ ይሆናለ በይቤ ይነገራለ በ፲ ሠራ ይዖ፡፡ ምሥጢራቸውን በ፩ ያሳያለ፡፡
እስመ፣ አምጣነ፣ አኮኑ ና፤ ኦ ሆይ ሲሆን ይሰማሟቸዋሌ፡፡ ምስጢሩ ኀዖንኩ ነው
በይቤም ያሇይቤም ይገባ፡፡ ሲገ ኦ ጸሐፌት ወፇሪሳውያን አላ ሇክሙ ወይ ሇክሙ
ሰይ ሇክሙ እስመ አስተማሰሌክምዎ ሇክርስቶሰ ምስሇ ፇያት ይሊ፡፡ በይቤ ሲገ ይቤ
መምህር አላ ልሙ ሇአርዴዔት እስመ ንው ማነ ኮኑ ይሊ፡፡ አላ ባሇቤት፣ አሰሚው
አገባብ፣ ማሰሪያው ይዯለ እንዯሆነ አስተውሌ፡፡ ሲዖረዛር የ‹‹ሇ››ን ዛርዛር ይዜ
ነው፡፡ አላ ልቱ፣ ወይ ልቱ፣ ሰይ ልቱ እያሌህ ሰይ ሇነ እስኪሌ ዴረስ አግባ
ምሥጢራቸውን በ፩ ያሳያሌ ማሇተ በ፩ በብ አላ ባሇቤት ሁኖ ስሊሌተሇወጠ
ነው፡፡ ዔንቋዔ ዔንቋዔ እሰይ እሰይ እሶ እሶ ውጭኝ ውጭኝ ምን ፇቀዯኽ ይሆናሌ፡፡
በዯጊመ ቃሌ ይነገራሌ፡፡ ምሥጢሩ ተፇሣሕኩ ነው፡፡ ሲገባ ወይቤለ በሌቦሙ
ዔንቋዔ ዔንቋዔ ርኢናሁ በአዔይንቲነ ይሊ፡፡ እሶ እሶ ሲሆ ጉቡአን ሕዛብ ይቤለ
ዔንቋዔ ዔንቋዔ እንዖ ይሰትዩ ወይነ ይሊ፡፡ ውጭኝ ውጭኝ ያገው አማርኛ ነው፡፡
ምሥጢሩ የሁለም ዔሰይ ዔሰይ ነው፡፡ ምን ፇቀዯኽ ሲሌ ይቤል ዔንቋዔ ሇባዔሌ
ነዲይ እስመ ጸዏንከ ሥርጉተ በቅሇ ማ/ያ/፡፡ነየ አቤት እነሆኝ ይሆናሌ፡፡ ምሥጢሩ
ሀልኩ ነው በ፲ ሠራ ሲገባ ነያ ሇሴት ነዋ ሇወንዴ ይነገራሌ፡፡ ይህም ነየ አመቱ
ሇእግዘአብሔር፡፡ ነያ እምከ ወነዋ ወሌዴኪ ያሇው ነው፡፡ ነየ ሇሴትም ሇወንዴም
ይነገራሌ፡፡ ይህም ነዮሙ ውለዴየ መሐይምናን ይሊ፡፡ ነየ ውእቱን ይመስሊሌ
የሚለ አለ አጏሊማሺ ነው እንጂ አይሆንም፡፡ ሲዖረዛር ነየ ይዯግማሌ፡፤ ነዮ፣ ነየከ፣
ነዮሙ፣ ነየክሙ፣ ነያ፣ ነየኪ፣ ነዮን፣ ነየክን፣ ነየ፣ ነየነ ይሊ፡፡ አቤት ሲሆን በይቤ
ይነገራሌ፡፡ አይዖረዛርም ከ፩ ወዯ ብ ይሄዲሌ እንጂ፡፡ ነየ እብሇከ ገብርከ ይሊ፡፡
አቤት ሲቀር ብል ይቤ ብእሲ ነየ ሳዔዲ በሌ፡፡ ሐዊሳ፣ በሀ እንዳት ዋሌህ እንዳት
አዯርህ ቢሰኛሕን ይጣሌሌህ የዋሇውን አያሳዴርብህ ጠሊትህን ያውዴቅሌህ
ይሆናሌ፡፤ በሀ በቅርብ በቅርብ በ፬ ሠራ ይዖ በይቤ ይነገራሌ፡፤ ሐዊሳ ፌቅር ነው
እንጂ ላሊ አይሆንም ሲገ በሀከ ይቤሇከ ይሊ፡፡ ሲዖረዛር በሀ በሀከ በሀክሙ በሀኪ
በሀክን ማ/ያ፡፡ ሀ፣ ኦ ና ይሆናለ፡፤ ኦ ሆይ ሲሌ በቅርብ በቅርብ በ፬ ሠራ
ይዖረዛራሌ፡፡ና ሲሆን ይቤን ይፇሌጋሌ በዯጊመ ቃሌ ይነገራሌ፡፡ ሳይዯግምም
ይሆናሌ፡፡ ይቤ መሐሉ ብዔሲ ኦ ማርያም ኦ ማርያም፤ ጊዮርጊስሀ ጊዮርጊስሀ ይሊ፡፡
በ፬ ሠራ ሲዖረዛር ኦ ካህን አፌቀርከ ጽዴቀ ኦ አርዴዔት አእመርክሙ ምሥጢረ ኦ
ብእሲት አእመርኪ ፇትሇ ወዯብሐ ኦ ዯናግሌ አቀብክን ዴንግሌናክን ይሊ፡፡ሕንክ
እንካ ይሆናሌ፡፡ በይቤ ያሇይቤም ይነገራሌ፡፡ ዖንዴ ይዜ ሳይዛም ይገባሌ፡፡ ሲገባ
ይቤል አብ ሇወሌደ ህንክ ኅብስተ ይሊ፡፡ ዖንዴ ይዜ ሲገባ ይቤል አብ ሇወሌደ
ህንክ ትብሊዔ ኅብስተ ያሊ፡፤ ናም ይሆናሌ፡፡ ህንክ፣ ሀብ፣ ነዏ ና ይሆናለ፡፡ ህንክ፣
ህንኩ፣ ህንኪ፣ ህንካ፤ ሀብ፣ ሀቡ፣ ሀቢ፣ ሀባ፤ ነዏ፣ ንዐ፣ ንዑ፣ ንዒ ብሇው በ፬ ሠራ
ይዖረዛራለ፡፡ ህንክ ሀነከ፤ ሀብ ወሀበ ካሇው የወጡ ናቸው፡፡ ነዏ የመጽዏ ትእዙዛ
ነው ይሊለ፡፡ ሐይማኖተ አበው ግን ምጻዔ ሲሌ ይገኛሌና፡፡ ነባር አንቀጽ ነው በ፩
ወንዴ አይነሳም፡፡ በብ ሴቶች ግን ይነሳሌ፡፡ አህ ኢህ ይሆናሌ፡፡ በዯጊመ ቃሌ
ይነገራሌ፡፡ በይቤ ይነገራሌ፡፡ ምሥጢሩ ኀዖንኩ ነው፡፡ ኢታህዛነኒ ሉተ ይቤል አህ
አብ ሇወሌደ እኩይ ይሊ፡፡ በዯጊመ ቃሌ ሲነገር ይቤል አብ ሇዔኩይ ወሌደ አህ አህ
ይሊ፡፡ አባ፣ እግዘኦ አቤቱ ይሆናለ በይቤ ያሇይቤ በቅርቡ ወንዴ አጻፊ
ይነገራለ፡፤ ባህቱ፣ አሊ፣ ዲዔሙ እንጅ ሲሆኑ ይስማሙታሌ፡፡ እግዘኦ ሇተገብሮ
እንጅ ሇገቢር አይሆንም፡፡ አባ አመኀፅን ነፌስየ ውስተ እዳከ እንባቆምኒ ይቤ
እግዘኦ ሰማዔኩ ዴምጸከ ወፇራሕኩ ይሊ፡፡ አሊ ዲዔሙ ይስማሙታሌ፡፡ ኢታብአነ
እግዘኦ ውስተ መንሱት አሊ አዴኅነነ ወባሌኀነ ይሊ፡፡ ሰሚዔ በመካከሌ ገብቷሌ፡፡
በይቤ ይሆናሌ አስተውሌ፡፡ አባ፣ ማር አቤቱ ይሆ ተጸውአ ተሰምየ ተብህሇ በሚሌ
አንቀጽ ይገባሌ፡፡ አዱ ገና፤ እንበሇ፣ ቅዴመ፣ኢ ሳ ሲሆኑ ይስማሙታሌ፡፡ ሲገባ
አባ ማር ጊዮርጊስ ተጸውአ ጊዮርጊስ ተሰምየ አበ እምቅዴመ ይኩን አዱ ሉቀ
ሰማዔት፡፡ መኮንን ተብህሇ ማር አዱ እንበሇ ያርኢ ኀይል ኢያርኢ ይሊ፡፤ አባ፣
አብ አባት የሆናለ አባን ሇገቢር አብን ሇተገብሮ ያዯረጋሌ፡፡ አባ ሇገቢር ተገብሮ
ይከታሌ፡፡ አብም ሇገቢር ተገብሮ ይከታሌ፡፡ እሉህም ራሳቸውን በ፲ ሠራ
ይዖረዛራለ፡፡ አባሁ፣ አባከ፤ አቡሁ፣ አቡከ ብሇው አባነ አቡነ እስኪሌ ይዖረዛራለ፡፡
አብ በካዔብ እንዯሰየፇ አስተውሌ፡፡ ከሰተ አፊሁ ወመሐሮሙ ያሊ፡፡ እሉህንም
የመሰለ ብ ቀሇማት አለ፡፡ የ‹የ› ራብዔ ከ‹ወ› ካዔብ ሲዯረብ፤ የ‹ወ› ሳዴስ ከ‹ረ›
ካዔብ ሲዯረብ፤ የ‹ዖ› ሳሌስ ከ‹አ› ካዔብ ሲዯረብ ፌጹም ገቢር ይሆ፡፡ ይህም ሕያው
ተንሥአ እሙታን ዖዔውሩ ተወሌዯ ይሁዲ ሴጠ እግዘኡ ይሊ፡፡ እግዘኦ ቢሌ ሩቅና
ቅርብ ይሆናሌ፡፡ ጸሐፌት ግን እሁሁ ብሇው ሁሇቱንም ካዔብ ያዯረጋለ፡፡ ይህ
አይሆንም ሳዴስ ነው እንጂ፡፡ ይህም ሲነገር በ፪ ነገዴ እኅው፣ እኍ ብል ይሇያሌ
በገቢር እኈ እኅወ በ፲ ሠራ ይዖ፡፡ በዖመዴ ሲዖረዛር እኁ እኁከ እሆሙ እኁክሙ
እኋ እኁኪ እሆን እኁክን እኁየ እኁነ ይሊ፡፡ ሇገቢር ፬ አይሇውጥም ፮
ይሇውጣሌ፡፡ እኁሁ እኁከ እኁሆሙ እኁክሙ እኁሃ እኁኪ እኁሆን እኁክን እኁየ
እኁነ ያሊ፡፡ በባዔዴ እንዯዖረዖረ አስተውሌ፡፡ እኅው እኅውከ እኅዎሙ እኅውክሙ
እኅዋ እኅውኪ እኅዎን እኅውከን እኅውየ እኅውነ ብል በ፲ ሠራ ይዖ፡፡ሇገቢር ፬
አይሇውጥም ፮ ይሇውጣሌ፡፡ ዔንቋዔ እንኳን ይሆናሌ በቀዲማይ ይነግራሌ፡፡
እንበሇ፣ ቅዴመ፣ ኢ፣ እስመ፣ እም ይስማሙታሌ፡፡ እም ከቅዴመ ይዯረባሌ፡፡ ሲገባ
ይቤል ብእሲ ሇእኁሁ ዔንቋዔ ረከብከ ወርቀ ወብሩረ እምቅዴመ ትዔርግ ሊዔሇ
ወእንበሇ ትረዴ ታሕተ እስመ ታስተፇሥሕ ነዲያነ ማ/ያ፡፡ ሇሇ ጥቀ አብዙኛ እጅግ
እምብዙ ይሆናሌ፡፡ በቀ፣ በካ፣ በሳ በጽዴቅ በአለታ ይነገራለ፡፡ እስመ፣ አምጣነ፣
አኮኑ፣ እመ፣ ሶበ ይስማሙታሌ፡፡ ሇሇ ሲገባ በቀ በካ ይነገራሌ ባህቱ ዲዔሙ እንጅ፤
እንበሌ በንዐስ አንቀጽ ሳ ሲሆን ይስማማዋሌ፡፡ ሲገባ ሐካይ ገብር ጸግበ ጥቀ
ይጸግብ ጥቀ እስመ ጸሌአ እግዘኡ ይሊ፡፡ አለታ ሕሙም ብእሲ ኢየሐውር ጥቀ
እስመ ዴኩማት እገሪሁ ባህቱ ኢይቀዴምዎ ኀያሊን እንበሇ ይሩጽ ኢይሩጽ ይሊ፡፡
ሇሇ ከመጽሐፌ መምሕራን አጠውሇት ቀርተዋሌ፡፡ ሕቀ፣ በሕቁ፣ ፇዴፊዯ፣ ብኀ
እጅግ በእጅጉ ይሆናለ፡፡ በቀ፣ በካ፣ በሳ በፉት በኋሊ ይነገ፡፡ ሕቀ ሲገባ ሇጌታ ነው
እንጅ ሇላሊ አይሆንም፡፡ ይህም ሕቀ አሕጸጽኮ እመሊእክቲከ ይሊ፡፡ የቀሩት
ሇሁለም ይሆሀናለ፡፡ ሲገባ ብዐሊን ይበሌኡ በሕቁ ፇዴፊዯ ተሇዒሌከ ተሌአሌከ
ፇዴፊዯ ተሇዒሌከ ብኀ ብኀ ተሌዒሌከ ብኀ ትትላዒሌ እምኩለ አማሌክት
በብ ሲገ ተሇአለ ብኀ ፇዴፊዯ ሐዋርያት እምነቢያት ይሊ፡፡ ውስጠዖ
ሲያጏሊምስ ሇአንዴ ሇብ ሇሴት ሇወ ሇሩቅ ሇቅርብ እየሆነ ያጏሊምሳሌ፡፡ ፇዴፊዯ
ብኀ በቅርብ በሩቅ ወንዴ ይነገራለ፡፡ ሲነ ተጽዔሌኩ በኀበ ኩልሙ ጸሊዔትየ
ወፇዴፊዯሰ በኀበ ጏርየ ብኀ ተሌዒሌኩ ማ/ያ፡፡ ህቀ፣ ንስቲተ፣ ውሁዯ፣ ህዲጠ
ጥቂት ይሆ በቀ፣ በካ፣ በሳ ይነገ፡፡ ህቀ አጏሊሺ ነው፡፡ ንስቲተ ሇሲት ነው እንጂ
ሇወንዴ አይሆንም፡፡ ይህም መርዒት ንስቲተ ትበሌዔ ኅብስተ ይሊ፡፡ ውሁዯ ሇወንዴ
ነው እንጂ ሇሴት አይሆንም፡፡ ይህም ብእሲ ውሁዯ ተናገረ ነገረ ይሊ፡፡ ህዲጠ ቅጽሌ
ነው፡፡ አጏሊማሺም ይሆ፡፡ ብእሲ ነበበ ህዲጠ ነገረ ሲሌ ቅጽሌ ነው፡፡
አጏሊማሺ ሲሆን ህዲጠ ሐሚሞው ወብኀ ንሥኡ እሴቶሙ ይሊ፡፡ ህዲጠ፣ ውሁዯ
በቅርብ በሩቅ ወንዴ አነ ባሇው ይነገራሌ፡፡ ሲነገ ውሁዯ ተናገረ ውሁዯ ተናገርከ
ውሁዯ ተናገርኩ ቃሇ ህዲጠ ተናገርኩ ይሊ፡፡ ውሁዲን ህዲጣን ተብሇው ይረባለ፡፡