You are on page 1of 1

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት በትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥና

ምርምር ዳይሬክቶሬት በትምህርት ጥራት


ማረጋገጥ ቡድን በ2015 ዓ.ም በስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የሚታዩ የአጠቃላይ ትምህርት ተቋማት የ 2ኛ ዙር የድርጊት መርሀ ግብር፡፡

ተ.ቁ የት/ቤቱ ስም ወረዳ የት/ቤቱ ደረጃ ይዞታ እርከን ኢንስፔክሽን የሚካሆድበት


1 01/02 ቀበሌ 2 ቅ/አንደኛ ደረጃ ሸማችማህበር ቅ/አንደኛ ደረጃ 30/05/2015--02/06/2015

2 ዋን ላቭ 1 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 06/06/2015--08/06/2015

3 ጉለሌ ሞንቶሶሪ 5 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 09/06/2015--14/06/2015

4 አወለያ ቁ.1 5 ቅ/አንደኛ ደረጃ የመስጂድ ቅ/አንደኛ ደረጃ 15/06/2015--20/06/2015

5 ምስካየ ኅዙናን 2 2ኛ ደረጃ የቤተክርስቲያን 9-12 21/06/2015--28/06/2015

6 ሊንደን ውድ 1 1ኛ ደረጃ የግል 1-8 29/06/2015--05/07/2015

7 ፍቅር ስራ 6 ቅ/አንደኛ ደረጃ የመንግስት ቅ/አንደኛ ደረጃ 30/05/2015--02/06/2015

8 ብራይት ፊውቸር 6 ቅ/አንደኛ ደረጃ የመያድ ቅ/አንደኛ ደረጃ 06/06/2015--08/06/2015

9 ማዕዶት 6 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 09/06/2015--14/06/2015

10 ምስካየ ኅዙናን 2 1ኛ ደረጃ የቤተክርስቲያን 1-8 15/06/2015--21/06/2015

11 ጊብሰን 5 2ኛ ደረጃ የግል 9-12 22/06/2015--29/06/2015

12 እንጦጦ ወንጌላዊት 2 1ኛ ደረጃ የሚሲዮን 1-8 30/06/2015--06/07/2015

13 ጥምረት ለስኬት 7 ቅ/አንደኛ ደረጃ ሸማች ማህበር ቅ/አንደኛ ደረጃ 30/05/2015--02/06/2015

14 ጊብሰን 5 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 06/06/2015--08/06/2015

15 አልቀለም 5 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 09/06/2015--14/06/2015

16 ኢ.ቢ ቁ1 7 1ኛ ደረጃ የግል 1-4 15/06/2015--21/06/2015

17 ላዛሪስት 7 2ኛ ደረጃ የሚሲዮን 9-12 22/06/2015--29/06/2015

18 አወልያ ቁ.1 5 2ኛ ደረጃ የመስጂድ 9-12 30/06/2015--06/07/2015

19 ሴንቴቲኖስ 8 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 30/05/2015--02/06/2015

20 አሚጎኒያን 8 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 06/06/2015--08/06/2015

21 ሔርሞላን 5 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 09/06/2015--14/06/2015

22 ቃሌ ቁ.2 5 ቅ/አንደኛ ደረጃ የመንግስት ቅ/አንደኛ ደረጃ 15/06/2015--20/06/2015

23 ኢ.ቢ 7 1ኛ ደረጃ የግል 1-8 21/06/2015--28/06/2015

24 ኢትዮ ፓረንትስ 9 2ኛ ደረጃ የግል 9-12 29/06/2015--05/07/2015

25 መለከት 9 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 30/05/2015--02/06/2015

26 ኢትዮ ካናዳ 5 ቅ/አንደኛ ደረጃ የግል ቅ/አንደኛ ደረጃ 06/06/2015--08/06/2015

27 ቀ/አዝማች አንዳርጌ 9 1ኛ ደረጃ የግል 1-8 09/06/2015--15/06/2015

28 ኢትዮ ፓረንትስ 9 1ኛ ደረጃ የግል 1-8 16/06/2015--22/06/2015

29 ኤልሻዳይ ሆሊ ሴቪየር 9 2ኛ ደረጃ የግል 9-12 27/06/2015--30/06/2015

30 አይከን 10 1ኛ ደረጃ የማህበር 1-8 04/07/2015--07/07/2015

You might also like