You are on page 1of 1

ቀን 13/10/2015 ዓ.

ማስታወቂያ

/
ለተማሪ ወላጆች አሳዳጊዎች በመሉ !
ከ 2016 ጀምሮ የሚፈፀመውን የአገልግሎት ጭማሪን በተመለከተ በቀን 09/10/2015 ዓ.ም ከወላጆች፣ ከከተማ
ትምህርት መምሪያ ተወካዮችና ከማዕከሉ ከፍተኛ ሥራ አመራር ጋር በተካሄደው የጋራ ውይይት በሁሉም የክፍል ደረጃዎች
35% ጭማሪ እንዲደረግ ሁሉም በአንድ ድምጽ ወስኗል፡፡ የክፍያ አፈፃፀም ዝርዝር እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡
የ 2015 ዓ.ም ወርሃዊ በ 2016 እና በ 2017 ዓ.ም በ 2016 እና በ 2017 ዓ.ም የሚሰራ
የክፍል ደረጃ
ክፍያ የሚሰራ ጭማሪ ወርሃዊ ክፍያ
ለአፀደ-ህፃናት 1,030.00 360.50 1390.00
1–4 1,030.00 360.50 1390.00
5–8 1,050.00 367.50 1417.50
9 – 10 1,100.00 385.00 1485.00
11 – 12 1,140.00 399.00 1540.00

You might also like