You are on page 1of 146

ሠፊነ

ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የሰፊነ
ቱነጃኪታብመትን

አዘጋጅ:ሳሊም ቢንሠሚርአልሐድረሚይ
ትርጉም:በወን
ድም ሁሴንኡመር

የመዳኛዋ መርከብ

1
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ማውጫ
ክፍል ርዕስ ገፅ
መግቢያ
የተርጓሚው ማስታወሻ.
.11
ክፍል1.
.ስለኢስላም .
..
.15
ክፍል2.
..
ስለኢማን.
..
..
.16
ክፍል3.
..
የላዒላሃኢለሏህትርጉም.
.18
ክፍል4.
.የጎልማሳነ
ትአመላካቾች.
..
19
ክፍል5ድን
ጋይን(እስቲን
ጃዕለማድረግ)
ለመጠቀም ስምን
ትቅድመ ሁኔ
ታዎች.
.20
ክፍል6በውዱዕላይመሟላትያለባቸው
2
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ግዴታዎች.
..
.22
ክፍል07ስለን
ያእናተራቅደምተከተልስለ
መጠበቅ.
.25
ክፍል08ስለውሃ.
..
26
ክፍል09የገላትጥበትንግዴታየሚያስደርጉ

ገሮች.
..
27
ክፍል 1
0ስለትጥበት ግዴታዎች.
.28
ክፍል11የውዱዕቅድመ ሁኔ
ታዎች.
.29
ክፍል12ውዱዕንየሚያበላሹነ
ገሮች.
.30
ክፍል13ውዱዕበፈታሰው ላይክልክል
የሚሆኑነ
ገሮች.
..
32
ክፍል14ተየሙም ማድረግየሚቻልባቸው

3
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ምክን
ያቶች.
..
35
ክፍል15የተየሙም ቅድመ ሁኔ
ታዎች.
.37
ክፍል16የተየሙም ግዴታዎች.
..
39
ክፍል18ተዬሙ ምንየሚያበላሹነ
ገሮች.
.39
ክፍል19ከነ
ጃሳየሚጠሩነ
ገሮች.
.41
ክፍል20የነ
ጃሳአይነ
ቶች.
.42
ክፍል21ነ
ጃሳንስለማስወገድ.
.44
ክፍል23ሶላትንአዘግይቶስለመስገድ.
.46
ክፍል24የሶላትሸርጦች(ቅድመ ሁኔ
ታዎች
)
..
47
ክፍል25መን
ፈሳዊርክስቶች.
.49
ክፍል26ስለሀፍረተገላ.
..
50
4
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል27ሶላትንሙሉየሚያሰኙአርካኖች
.
.52
ክፍል27ን
ያሶስትደረጃዎችአሉት.
.54
ክፍል28የተክቢረተልኢህራም ቅድመ
ሁኔ
ታዎች.
.56
ክፍል29የፋቲሓቅድመ ሁኔ
ታዎች.
.58
ክፍል30በፋቲሓውስጥ ጠብቀው
የሚነ
በቡፊደላት.
.60
ክፍል31እጅንበአራትቦታዎችላይማን
ሳት
ሱናነ
ው..
.61
ክፍል32የሱጁድቅድመ ሁኔ
ታዎች.
.62
ክፍል33በተሸሁድግዜጠብቀው የሚነ
በቡ

5
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ፊደላት.
.64
ክፍል34በነ
ብያችንላይሶለዋትስናወርድ
ጠብቀው የሚነ
በቡትፊደላት.
.66
ክፍል35
ክፍል36የስግደትወቅቶችአምስት
ናቸው.
.67
ክፍል37ስግደትየሚከለከልባቸው
ግዜያቶች.
.70
ክፍል38በሶላትውስጥ አጭ ርእረፍት
የምናደርግባቸው ቦታዎች.
.72
ክፍል39መረጋጋትንየሚጠይቁየሶላት
ማዕዘኖች.
.73

6
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል40የመርሳትሱጁድንእን
ድናደርግ
የሚያስደርጉምክን
ያቶች.
.75
ክፍል41የሶላትዋናዋናሱናዎች.
.76
ክፍል42ሶላትንየሚያበላሹነ
ገሮች.
.78
ክፍል43አሰጋጅየመሆንን
ያግዴታ
የሚሆን
ባቸው ሶላቶች.
.87
ክፍል44አሰጋጅንተክትሎ ለመስገድ
ቅድመ ሁኔ
ታዎች.
.88
ክፍል45አሰጋጅንተከትሎ የመስገድ
አይነ
ቶች.
..
92
ክፍል46አስቀድሞ ጀምዕለማድረግቅድመ
ሁኔ
ታዎች.
.94

7
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል47ሶላትንአዘግይቶሰብስቦ
ለመስገድቅድመ ሁኔ
ታዎች.
..
94
ክፍል48ሶላትንአሳጥሮለመስገድቅድመ
ሁኔ
ታዎች.
.95
ክፍል49የጁምዓሶላትቅድመ
ሁኔ
ታዎች.
.97
ክፍል50ሁለቱየጁምዓሁጥባዎች
ማዕዘኖች.
..
101
ክፍል51የጁምዓሁጥባዎችቅድመ
ሁኔ
ታዎች.
.10401
ክፍል52በቅርብግዛለሞተሰው ማድረግ
ግድየሚሆኑአራትነ
ገሮች.
.108
ክፍል53ስለሟችትጥበት.
.109
8
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል54ሟችንስለመገነ
ዝ..
109
ክፍል55የጀናዛሶላትማዕዘኖች.
.110
ክፍል56ሟችንስለመቅበር.
.112
ክፍል57ከመቃብርአስክሬኑንቆፍሮስለ
ማውጣት.
.113
ክፍል58በውዱዕላይእገዛን
ስለመፈለግ.
.114
ክፍል59ዘካግድየሚሆን
ባቸው የገን
ዘብ
አይነ
ቶች.
..
116
ስምን
ትዘካተልፊጥርንመቀበልየሚችሉ
ሰዎች.
.119
ክፍል60ከአምስትነ
ገሮችአን
ዱ በመገኘቱ

9
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ፆም ግድይሆናል.
..
122
ክፍል61ፆም ተቀባይነ
ትእን
ዲኖረው አራት

ገሮች.
.124
ክፍል62የፆም ማዕዘኖች.
..
125
ክፍል63ቀዷእናከፋራየሚያስገድዱ
ድርጊቶች.
.126
ክፍል64ፆምንየሚያበላሹነ
ገሮች.
.129
ክፍል65በረመዳንፆምንስለመፍታት.
.129
ክፍል66ሆድላይበመድረሳቸው ፆምን
የማያስፈቱነ
ገሮች.
.132

10
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የተርጓሚው ማስታወሻ

ምስጋናለአላህይገባው
ለዓለማትጌታ
እናመሰግነ
ዋለን።ይህች
ኪታብ"ሰፊነ
ቱነጃ"በሚል
ርዕስበሳሊም ቢንሠሚር
አልኸድረሚይበአረብኛቋን

ተዘጋጅታየ
ቀረበችመፅሀፍ
11
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ናት።እኔ
ም ጠቃሚ ሁና
ስላገኘኋትበግርድፍአማርኛ
"የመዳኛዋ መርከብ"
በሚልርዕስተርጉሜ ወደ
እናን
ተለማቅረብወደድኩኝ፤
መፅሀፏተደራሽትሆንዘን

ካለኝምኞትእን
ጅ ከእኔ
የተሻለእውቀትያለው ሰው
ተርጉሞ ቢያቀርብላችሁደስ
12
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ይለኝነ
በር።ያም ሆነይህ
በቻልኩትለመተርጎም
ሞክሬያለሁመፅሀፏን
አን
ብቧትእናማን
ኛውን

አስተያዬትካላችሁወይም
ስህተትፈፅሜ ከሆነ
ጥቆማችሁንበሚከተለው
አድራሻዬያድርሱኝ።
መልካም ን
ባብ
13
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ወጀዛኩሙላሁኸይር።

ስልክቁጥር0935830115
Emai
laddr
ess
hussenoumer
85@gmai
l
.
com

14
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል01ስለኢስላም

የእስልምናእምነ
ትመሠረቶችአምስት
ናቸው እነ
ርሱም :
1ኛ.
ከአላህበስተቀርበእውነ
ትየሚመለክ
አምላክእን
ደሌለእናነ
ብዩሙሐመድም
ሶለላሁአለይሂወሰለም የአላህመልዕክተኛ
መሆናቸውንመመስከር

2ኛ.ሶላትንደን
ቡንጠብቆመስገድ

3ኛ.ዘካንመስጠት
15
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

4ኛ.
የረመዳን
ንወርመፆም

5ኛ.ለሚችሉሰዎችሐጅንመፈፀም ።

ክፍል02ስለኢማን

የኢማንመሠረቶችስድስትናቸው ።
እነ
ርሱም ፦
1ኛ.በአላህማመን
2ኛ.በመላዒካዎችማመን

16
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

3ኛ.በመፅሀፍቶችማመን
4ኛ.በመልዕክተኞቹማመን
5ኛ.በመጨ ረሻው ቀንማመን
6ኛ.በቅድመ ውሳኔማመን፤በጎነ
ገርም ሆነ
መጥፎሁሉም ከአላህዘን
ድእን
ደሆነማመን

17
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል03የላዒላሃኢለሏህ
ትርጉም

በእውነ
ትከአላህሌላሊገዙትየሚገባጌታ
የለም ።

18
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል04lየጎልማሳነ
ትአመላካቾች
የጎልማሳነ
ትአመላካቾች
ሶስትናቸው ፦
1ኛ.ለወን
ድም ይሁንለሴት15ዓመት
ከሞላቸው (በጨ ረቃአቆጣጠር)

2ኛ.የዘጠኝዓመትወን
ድወይም ሴትልጅ፤
የሌሊትህልም አይቶ/
አይታፈሳሽ
የሚ ወጣው/የሚ ወጣትከሆነ።

3ኛ.ሴትበዘጠኝዓመቷየወርአበባካዬች

19
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል05ድን
ጋይን(እስቲን
ጃዕለማድረግ)
ለመጠቀም ስምን
ትቅድመ ሁኔ
ታዎች
መሟላትአለባቸው።

1ኛ.በሶስትድን
ጋዬችመሆንአለበት።
2ኛ.
ቦታውንየሚያፀዳመሆንአለበት።
3ኛ.ቆሻሻው መድረቅየለበትም ።
4ኛ.ነ
ጃሳው በየቦታው የተሰራጨ መሆን
የለበትም ።
5ኛ.ሌላቆሻሻበእሱላይመጨ መር
የለበትም ።
6ኛ.ቆሻሻው ከመቀመጫ ው የውስጠኛው

20
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍልእናከብልቱጫ ፍማለፍየለበትም ።
7ኛ.ውሃድን
ጋዩላይመፍሰስየለበትም
(እርጥብድን
ጋይመጠቀም አይቻልም ።)
8ኛ.ድን
ጋዩን
ፁህመሆንአለበት።

ማስታወሻ፦ሱናውንየተከተለየድንጋይ
አጠቃቀም
1ኛ.በመጀመሪያው ድን
ጋይየቀኝ
መቀመጫ ችን
ንከፊትወደሗላመጥረግ።
በሁለተኛው ድን
ጋይየግራመቀመጫ ችን

ከፊትወደሗላመጥረግ።ከዛም በቀኝም
በግራም ያለውንየመቀመጫ ችንክፍልእና
ፊን
ጢጣችን
ን(የሰገራመውጫ ቀዳዳ)
21
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

በሶስተኛው ድን
ጋይመጥረግ።
2ኛ.በነ
ጠላቁጥሮችየድን
ጋዮችንቁጥር
መጨ መርሱናነ
ው ወይም ይመከራል።
(ለምሳሌአምስት፣
ሰባት፣ወዘተ.
.)
መጠቀም ።
3ኛ.ቀኝእጅንቆሻሻንለማፅዳትመጠቀም
የተጠላተግባርነ
ው።

ክፍል06በውዱዕላይመሟላትያለባቸው
ግዴታዎች(ፈርዶች)

ስድስትናቸው ።እነ
ርሱም ፦

22
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

አን
ደኛው ፦መነ
ዬትነ
ው (ቁርጥ ያለውሳኔ

መወሰን
ውዱዕለማድረግያሰበሰው ለስግደት
ልፀዳዳወይም ከውዱዕመፍታትልፀዳ
ብሎ በልቡመነ
ዬትይችላል ።)

ሁለተኛው ፦ፊትንመታጠብ(ከፀጉር
መብቀያው እስከአገጩ እናከአን
ዱ ጆሮው
እስከሌላኛው ጆሮው ያለውንክፍል
መታጠብ)

ሶስተኛው ፦ሁለቱን
ም እጆችከክርኖቹ
23
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

(ከመታጠፊያዎቹ)ጋርመታጠብ(ሙ ሉ
በሙ ሉሁለቱን
ም እጆች፣መዳፉንእና
ክርኑንወይም መታጠፊያውንጨ ምሮ
መታጠብ)

አራተኛው ፦ከራስየተወሰነ
ውንክፍልማበስ

አምስተኛው ፦እግሮችንቁልጭ ምጭ ሚትን


ጨ ምሮመታጠብ።

ስድስተኛው ፦ከላይየተዘረዘሩትንተራቸውን
ጠብቆማድረግናቸው ።

24
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል07ስለን
ያእናተራቅደምተከተልስለ
መጠበቅ


ያማለት፦አን
ድንነ
ገርለመፈፀም ወስኖ
በተግባርለመለወጥ ማሰብነ
ው ።የን

ቦታውም ልብነ
ው ።ን
ያንድምፅአውጥቶ
መናገሩሱናነ
ው ።ግዜዋደግሞ ከፊታችን
የመጀመሪያውንክፍልበምን
ታጠብበትግዜ

ው።

ተርቲብማለት፦አን
ዱንየሰውነ
ትክፍል
ከሌላኛው የሰውነ
ትክፍልአለማስቀደም
ማለትነ
ው (ተራቸውንጠብቆማጠብ።)
25
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል08ስለውሃ

ውሃትን
ሽእናብዙአለው ።
ትን
ሽውሃየሚባለው ፦ከሁለትቁላህያነ


ው።

ብዙውሃየሚባለው ፦ሁለትቁላህእናከዚያ
በላይየሆነነ
ው (190ሊትርእናከዚያበላይ
)

ትን
ሽውሃየሚባለው ትን
ሽመጠንያለው

ጃሳ(ቆሻሻ)በመደባለቁውሃው (ጣዕሙ

26
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

፣መልኩእናሽታው )ባይቀየርእን
ኳን
ይነ
ጀሳል(ይበከላል)።

ብዙውሃየሚባለው ግንጣዕሙ ፣መልኩ


እናሽታው እስካልተቀየረድረስ
አይበከልም (አይነ
ጀስም )።

ክፍል09የገላትጥበትንግዴታየሚያስደርጉ

ገሮችስድስትናቸው ።እነ
ርሱም ፦
1ኛ.የወንድሰው ብልትጫ ፍከሴቷ
ብልትመግባት

27
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ኛ.ስፐርም መውጣት
3ኛ.የወርአበባማዬት
4ኛ.ከወለዱ በሗላየሚ ያጋጥም የደም
መፍሰስ
5ኛ.ልጅመውለድ(ደም ባይፈሳትም
እን
ኳን)
6ኛ.መሞት(ሸሂድካልሆነበስተቀር)

ክፍል 1
0ስለትጥበት ግዴታዎች
የትጥበትግዴታዎችሁለትናቸው ።
አን
ደኛው ፦መነ
ዬትነ

ሁለተኛው ፦ሙ ሉሰውነ
ትንበውሃማድረስ

28
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ናቸው ።

ክፍል11የውዱዕቅድመ ሁኔታዎች
የውዳዕቅድመ ሁኔ
ታዎችአስርናቸው።
እርሱም ፦

1ኛ.ሙ ስሊም መሆን


2ኛ.ተምይዝ(ነ
ገሮችንየማገናዘብ)እድሜ
ላይመድረስ
3ኛ.ከወርአበባእናከወሊድደም መፅዳት
4ኛ.ውሃወደቆዳችንእን
ዳይደርስ
ከሚከለክሉነ
ገሮችን
ፁህመሆን

29
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

5ኛ.በሰውነ
ታችንላይየውሃውንጥራት
የሚቀይርነ
ገርአለመኖር
6ኛ.ውድዕማድረግግዴታእን
ደሆነማወቅ
7ኛ.ግዴታየሆኑትንየውዱዕክፍሎች
እን
ደሱናላይቆጥር
8ኛ.ውሃው ን
ፁህመሆንአለበት።
9ኛእና10ኛ.ሁልግዜበውዱዕመፍታትላይ
ለሚገኝሰው የሶላትወቅትመግባትእና
ማስከታተል።

ክፍል12ውዱዕንየሚ ያበላሹነ
ገሮች
አራትናቸው ።እነ
ርሱም

30
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

1ኛ.ከሁለትመንገዶችበአንዱ የሚ ወጣ
ማን
ኛውም ነ
ገር፤ከፊት(ከብልት)ወይም
ከሗላ(ከፊን
ጢጣ )፤ፈስም ቢሆንሌላ

ገር(ለምሳሌትል፣ጠጠር)፤መን

ሲቀር

2ኛው.አዕምሮንመሳትበእን
ቅልፍም ይሁን
በሌላነ
ገር፤መሬትላይመቀመጫ ውን
በደን
ብአመቻችቶተቀምጦ እን
ቅልፍ
የወሰደው ሰው ሲቀር።

3ኛው.የቅርብዘመድያልሆኑ(ለማግባት
31
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የሚ ፈቀዱለት)እድሜያቸው ትልቅየሆኑ
ወን
ድእናሴት አካላቸው ያለግርዶሽ
መነ
ካካት

4ኛው.የሰውንብልትወይም መቀመጫ
በእጅመዳፍወይም በውስጠኛው
የጣቶቻችንክፍልመንካት።

ክፍል13ውዱዕበፈታሰው ላይክልክል
የሚ ሆኑነ
ገሮች
ውዱዑየተበላሸበትሰው አራትነ
ገሮችበእሱ
ላይክልክልይሆኑበታል።

32
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሶላትመስገድ፤በካዕባዙርያጦዋፍ
ማድረግ፤ቁርዓን
ንመን
ካትእናመሸከም
ናቸው።

በጀናባላይላለሰው (የገላትጥበትግድ
የሆነ
በትሰው )ስድስትነ
ገሮችክልክል
ይሆኑበታል።
ሶላትመስገድ፤በካዕባዙርያጦዋፍ
ማድረግ፤ቁርዓን
ንመን
ካትእናመሸከም ፤
መስጅድውስጥ መቆዬትእናቁርዓን

መቅራትናቸው ።

የወርአበባበማዬትላይለሆነ
ችሴት
33
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

አስርነ
ገሮችክልክልይሆኑባታል።

ሶላትመስገድ፤በካዕባዙርያጦዋፍ
ማድረግ፤ቁርዓንንመንካትእናመሸከም
፤መስጅድውስጥ መቆዬት፤ቁርዓን

መቅራት፤ፆም መፆም ፤ፍችመፍታት፤
በመስጅድውስጥ ማለፍበደሜ
እበክለዋለሁብላከሰጋችእናከእን
ብርቷ
እስከጉልበቷድረስያለውንየሰውነ
ትክፍሏን
(ለፆታዊእርካታ)መጠቀም ።

34
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል14ተየሙም ማድረግየሚቻልባቸው
ምክን
ያቶች
ተየሙም ማድረግየሚቻልባቸው ምክን
ያቶች
ሶስትናቸው ።
እነ
ርሱም፦
አን
ደኛ፦የውሃመጥፋት

ሁለተኛ፦በሽተኛመሆን

ሶስተኛ፦ውሃው ህይወትላለው "


ሙህተረም "ለሆነጥማትንለማስወገድ
የሚ ፈለግከሆነ(ውዱዕባደርግበት፤ውሃ

35
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ይጠማኛልወይም እን
ስሳዬበውሃጥም
ይሞትብኛልብሎ ካሰበ)

የሚከተሉትስድስቱ"ሙ ህተረም "


ከሚ ባሉትውስጥ አይመደቡም ።
1ኛ.ሶላትንየተወሰው ።
2ኛ.የባለትዳርዝሙተኛ
3ኛ.ከኢስላም የካደሰው (እምነ
ቱንየቀየረ)
4ኛ.ሙ ስሊሞችንየሚዋጋየሆነካፊር
(ከሀዲ ሰው )
5ኛ.ተናካሽውሻእና
6ኛ.ዓሣማ ናቸው ።

36
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል15የተየሙ ም ቅድመ ሁኔታዎች


አስርናቸው ።

1ኛው.በአፈርመሆንአለበት።
2ኛው.አፈሩን
ፁህመሆንአለበት።
3ኛው.አፈሩካሁንበፊትተየሙ ም
የተደረገበትመሆንየለበትም ።
4ኛው.ዱቄትወይም እርሱንየመሰለነ
ገር
የተደባለቀው መሆንየለበትም ።

5ኛው.በአፈርሊጠቀም እን
ደሆነሊያስብ

ው።

37
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

6ኛው.ፊቱንእናሁለትእጆቹንበሁለት
ግዜምትሊያብስነ
ው።
7ኛው.ነ
ጃሳንአስቀድሞ ሊያስወግነ
ው።
8ኛው.የቂብላአቅጣጫ በየ
ትበኩል
እን
ደሆነሊያውቅነ

9ኛው.
ተይሙ ም የሚያደርገው ወቅቱከገባ
በሗላነ

10ኛው.ለእያንዳንዱ ፈርድ(የግዴታ
ስግደት)ተየሙ ም ማድረግ
ይጠበቅበታል።

38
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል16የተየሙ ም ግዴታዎች
አምስትናቸው እነ
ርሱም ፦

1ኛ.ከመሬትአፈሩንማንሳትይኖርበታል
2ኛ.መነ
ዬት(ተየሙም ሊያደርግእን
ደሆነ
ማሰብ)
3ኛ.ፊትንማበስ
4ኛ.እጆቹንእስከክርኑማበስ
5ኛ.በሁለትማበሶችመካከልተራ
መጠበቅ።

ክፍል18ተዬሙ ምንየሚያበላሹነ
ገሮች
ሶስትናቸው እነ
ርሱም፦
39
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

1ኛ.ውዱዕንየሚ ያበላሹነ
ገሮች
2ኛ.ሐይማኖቱንለቆመውጣት
3ኛ.ውሃአገኛለሁብሎ ማሰብ(መጀመሪያ
ውዱዕያደረገው ውሃስለጠፋከነ
በረ)

ክፍል19ከነ
ጃሳየሚ ጠሩነ
ገሮች

ሶስትናቸው እነ
ርሱም ፦፦
1ኛ.ወይንበራሱግዜኮምጠጥ ካለ
2ኛ.የሞተ እንስሳቆዳየተፋቀግዜ
3ኛ.ከቆሻሻላይየሚ ፈጠሩነ
ገሮች
(ትልንይመስል)

40
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል20የነ
ጃሳአይነ
ቶች


ጃሳሶስትአይነ
ትነው።
1ኛ.
ሙ ገለዛህ(ከባድ)
2ኛ.ሙ ኸፈፋህ(ቀላል)
3ኛ.ሙ ተወሲጣህ(መካከለኛ)
ከባድነ
ጃሳየሚ ባለው ፦
የውሻ፣የአሳማ እናየእነ
ሱዝርያከሆኑ

ገሮችየሚገኝነ
ጃሳነ
ው።

ቀላልነ
ጃሳየሚ ባለው ፦
የወን
ድህፃ
ንልጅሽን
ትነው ፤ወተትብቻ
የሚመገብየሆነእናእድሜውም ከሁለት
41
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

አመትበታችየሆነ።

መካከለኛነ
ጃሳየሚባለው ፦
የተቀሩትነ
ጃሳዎችናቸው ።
ክፍል21ነ
ጃሳንስለማስወገድ
ከባድነ
ጃሳየሚባለው ቆሻሻውን
በማስወገድእናሰባትግዜበማጠብ
ይወገዳል፤ከሰባቱአን
ዱ ትጥበትበአፈር
መሆንአለበት።

ቀላልነ
ጃሳየሚባለው ቆሻሻውንበማስወገድ
እናበቂየሆነ
ንውሃበመርጨ ትይጠራል።
(የሚረጨ ው ውሃመጠንከሽን
ቱመጠን
መብለጥ ይኖርበታል።)
42
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

መካከለኛነ
ጃሳየሚባለው ሁለትአይነ
ትነው

አን
ደኛው፦ን
ጥረነ
ገርያለው
ሁለተኛው ፦ን
ጥረነ
ገርየሌለው ።

ጥረነ
ገርያለው መካከለኛነ
ጃሳ
የሚባለው ፦ቀለም ፣ሽታእናጣዕም ያለው

ው ።ቀለሟን፣ሽታዋንእናጣዕሟን
ማስወገድግድነ
ው።


ጥረነ
ገርየ
ሌለው መካከለኛነ
ጃሳ
የሚባለው፦ቀለምም ፣ጣዕምም ፣ሽታም
የሌለው ነ
ው ፤ውሃበላዩላይማፍሰስ
ይበቃሃል።

43
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል22ስለወርአበባእናየወሊድደም

ትን
ሹየወርአበባግዜየሚቆይበትእርዝማኔ
አን
ድቀንእናአን
ድሌሊትነ
ው።
አብዛኛው ደግሞ ስድስትወይም ሰባት
ቀናትናቸው ።

በጣም ብዙየሚባለው የወርአበባ


እርዝማኔአስራአምስትቀንእናሌሊትነ
ው።

በሁለትየወርአበባግዜዎችመካከል
ይሚኖረው ዝቅተኛየንፅህናግዜ15
(አስራአምስት)ቀናቶችሲሆኑ፤
በአብዛኛው 23ወይም 24ቀናቶችንፁህ
44
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሆነ
ው ይቆያሉ።

በሁለትየወርአበባግዜዎችመካከል
የሚኖረው ከፍተኛየን
ፅህናግዜተብሎ
የተቀመጠ ገደብየለም ።

ዝቅተኛው የወሊድደም
የሚባለው ፦ለአን
ድግዜ
ትን
ሽየደም መፍሰስሲሆን፤
በአብዛኛው ለ40ቀናት
ሲቆይ፤በጣም በዛከተባለ
45
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ለ60ቀናትሊፈስይችላል።
ክፍል23ሶላትንአዘግይቶ
ስለመስገድ
ሶላትንአዘግይቶለመስገድ
ብቁየሆኑምክን
ያቶችሁለት
ናቸው ፦
አን
ደኛው ፦እንቅልፍ
ሁለተኛው ፦ዝንጉነ

46
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

(መርሳት)

ክፍል24የሶላትሸርጦች
(ቅድመ ሁኔ
ታዎች)
ስምን
ትናቸው እነ
ርሱም ፦
1ኛ.ከሁለትሀደሶችን
ፁህመሆን(ከውዱዕ
መፍታትእናጀናባህከመሆን)

2ኛ.ልብሱ፣ሰውነ
ቱእናየመስገጃቦታው
ከቆሻሻን
ፁህመሆን

47
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

3ኛ.ሀፍረተገላንመሸፈን(የ
ቆዳንከለር
የሚያሳይስስልብስመሆንየለበትም )
4ኛ.ወደቂብላመዞር
5ኛ.የስግደትግዜመግባት
6ኛ.ግዴታመሆኑንማወቅ
7ኛ.ማን
ኛውን
ም የሶላትግዴታዎችእን

ሱናአለመቁጠር

8ኛ.ሶላትንተቀባይነ
ትከሚያሳጡ ነ
ገሮች
መታቀብ

48
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል25መን
ፈሳዊርክስቶች

ሁለትናቸው
እነ
ርሱም
አን
ደኛው ፦ትን
ሹመን
ፈሳዊርክሰት
ሁለተኛው ፦ትልቁመን
ፈሳዊርክሰት

1ኛ.ትን
ሹመን
ፈሳዊርክሰትውዱዕ
ማድረግንግዴታየሚያስደርግነ
ው።

2ኛ.ትልቁመንፈሳዊ ርክሰትገላን
መታጠብንግዴታየሚያስደርግነ
ው።

49
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል26ስለሀፍረተገላ
ሀፍረተገላአራትአይነ
ትናቸው ።

1ኛ.ለወንድሰው በማን
ኛውም ግዜእና
ባርያለሆነ
ችሴትበስግደትግዜ
ሀፍረተገላቸው ፤በእምብርትእናበጉልበት
መካከልያለው የሰውነ
ትክፍልነ
ው።

2ኛ.ነ
ፃለሆነ
ችሴትበስግደትግዜሀፍረተ
ገላዋ፤ከፊቷእናከመዳፎቿውጭ ሙ ሉ
ሰውነ
ቷንያጠቃልላል።

50
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

3ኛ.ነ
ፃየሆነ
ችሴትእናባርያየ
ሆነችሴት
እን
ግዳባለበት(ለማግባትየሚፈቀድየሆነ
ሰው ባለበት)ሀፍረተገላቸው ሙሉ
ሰውነ
ታቸው ነ
ው።

4ኛ.ነ
ፃየሆነ
ችሴትእናባርያየሆነ
ችሴት
መህረም ባለበት(ለማግባትየማይፈቀድ
የሆነወን
ድዘመድባለበት)ወይም ሴት
ባለበትሀፍረተገላቸው ከእን
ብርትእስከ
ጉልበትያለውንየሰውነ
ትክፍልያጠቃልላል

51
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል27ሶላትንሙሉየሚያሰኙ(አርካኖች)

የሶላትአርካኖች17(አስራሰባትናቸው ።)
እነ
ርሱም ፦
1ኛ.ንያ

2ኛ.ተክቢረተልኢህራም (የሶላትመክፍቻ
አላሁአክበር)ማለት

3ኛ.የመቆም አቅሙ ላላቸው በግዴታ


ሶላቶችላይ፤ቆሞ መስገድ

4ኛ.የሱረቱልፋቲሓንማንበብ

5ኛ.ሩኩዕማድረግ
52
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

6ኛ.ሩክዕአድርጎእርግትማለት
7ኛ.ቀጥ ብሎ መቆም
8ኛ.ቀጥ ብሎ ቁሞ እርግትማለት
9ኛ.ሁለትግዜሱጁድማድረግ
10ኛ.ሱጁድአድርጎእርግትማለት

11ኛ.በሁለትሱጁዶችመካከል
መቀመጥ
12ኛ.ተቀምጦ እርግትማለት
13ኛ.ተሸሁድንመቅራትበሶላቱመጨ ረሻ
ላይ
14ኛ.ለእርሱም መቀመጥ

53
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

15ኛ.በነ
ብያችንሶለላሁአለይሂወሰለም
ላይሶለዋትማውረድ
16ኛ.ማሰላመት
17ኛ.ተራተራውንመጠበቅ

ክፍል27ን
ያሶስትደረጃዎችአሉት

ሶላቷፈርድከሆነ
ች፤እነ
ዚህንመነ
ዬትግድ
ይሆናል፦
ሀ.ሶላትንየመስገድን

ለ.የሚሰገደው ሶላትሥም "ዙህር"
ወይም "አስር"
54
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሐ.ፈርድሶላትመሆኑንመለዬት

ሶላቱበተወሰነ
ለትግዜየሚሰገድትርፍ
ሶላትወይም የተለዬምክን
ያትያለው ከሆነ፤
እነ
ዚህንመነ
ዬትግድይሆናል፦
ሀ.ሶላትንየመስገድን

ለ.የሚሰገደው ሶላትሥም ለምሳሌ፡
ከሱቢህበፊትየሚሰገድሱናወይም
የኢስቲስቃሶላት(ውሃሲጠፋየሚሰገድ)

ሶላቱበፈለግነ
ው ግዜየሚሰገድትርፍሶላት
ከሆነ፤እነ
ዚህንመነ
ዬትግድይሆናል፦
ሀ.ሶላትንየመስገድን

55
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል28የተክቢረተልኢህራም ቅድመ
ሁኔ
ታዎችአስራስድስትናቸው ፦

1ኛ.ለፈርድሶላትበምን
ቆምበትግዜነ

መባልያለበት
2ኛ.በአረብኛመሆንአለበት
3ኛ.አላሁመሆንአለበት
4ኛ.አክበርመሆንአለበት
5ኛ.ቅደም ተከተሉአላሁአክበርመሆን
አለበት
6ኛ.አላህስን
ልያለችዋንዓፊደልከልክ
በላይአለማራዘም
7ኛ.አክበርስን
ልየ"በ"ንፊደልአለማራዘም

56
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

8ኛ."በ"የሚለውንፊደልአለማጥበቅ
9ኛ.በሁለቱቃላትመካከልዋው ፊደል
አለመጨ መር
10ኛ.አላህከሚለው ቃልበፊትወ
አለመጨ መር
11ኛ.በሁለቱቃላትመካከልትን
ሽም ሆነ
ሰፋያለግዜዝም ብሎ አለመቆዬት

12ኛ.ድምፁንለራሱየሚሰማ እን
ዲሆን
አድርጎማለት
13ኛ.የሶላትግዜመግባት
14ኛ.ወደቂብላአቅጣጫ መዞር
15ኛ.አን
ድፊደልእን
ኳንአለመለወጥ

57
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

16ኛ.አሰጋጁ አላሁአክበርብሎ
እስኪጨ ርስተከታዩመዘግዬትአለበት

ክፍል29የፋቲሓቅድመ ሁኔ
ታዎችአስር
ናቸው
1ኛ.ተራቅደም ተከተልመጠበቅ
2ኛ.ቀጣይነ
ትመኖር(አን
ዱ አያሲያልቅ
ቀጣዩንአያመቅራት)
3ኛ.ፊደላቶቹንበትክክልመቅራት
4ኛ.ጠብቀው የሚነ
በቡፊደሎችንአጥብቆ
ማን
በብ
5ኛ.ቂርዓታችን
ንማቋረጥ ስን
ፈልግትን
ሽም

58
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሆነሰፋያለግዜዝም ብሎ አለመቆዬት
6ኛ.ሁሉን
ም አን
ቀፆችመቅራትቢስሚላህን
ጨ ምሮ
7ኛ.ትርጉም የሚቀይርስህተትአለመፈፀም
8ኛ.ለፈርድሶላትበቆምን
በትግዜመቅራት
(ሁሉን
ም የፋቲሃአን
ቀፆችቆመንነ

መነ
በብያለባቸው )
9ኛ.ቂርዓታችንለእራሳችንበሚሰማ ድምፅ
መሆንአለበት
10ኛ.በፋቲሃመካከልሌላዚክር(ውዳሴ)
ወይም ቂርዓትመቅራትየለብን
ም (ፋቲሓን
ጀምረንሳን
ጨ ረሰው በመሃልሌላዚክር
ወይም ቂርዓትመቅራትየለብን
ም)
59
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል30በፋቲሓውስጥ ጠብቀው
የሚነ
በቡፊደላትአስራአራትናቸው ፦

እነ
ርሱም በሚከተለው ፅሁፍላይበ'እዚህ
ምልክትተገልፀዋል።
ቢስሚላ'
ሂሮ'
ህማኒሮ'
ሂም
አልሃምዱ ሊላ'
ሂረቢ'
ልዓለሚን
አሮ'
ህማኒሮ'
ሂም
ማሊኪየውሚ ዲ'

ኢያ'
ከነእቡዱ ወኢያ'
ከነስተኢን
ኢህዲና-
ሲ'ሯጠ-
አልሙስተቂም
ሲሯጠ አለ'
ዚነአን
ዓምተአለይሂም ገይሪል

60
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

መግዱቢአልይህም ወለዷ'
ሊን።

ክፍል31እጅንበአራትቦታዎችላይማን
ሳት
ሱናነ
ው እነ
ርሱም ፦

1ኛ.በተክቢረተልኢህራም ግዜ(ሶላቱን
ስን
ጀምር)
2ኛ.ወደሩክዕጎን
በስከማለታችንበፊት
3ኛ.ከሩክዕቀናስን

4ኛ.የመጀመሪያውንተሸሁድ(አተህያቱን
ቀርተን)ስን
ነሳ

61
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል32የሱጁድቅድመ ሁኔ
ታዎችሰባት
ናቸው

1ኛ.በሰባትየሰውነ
ትክፍሎችሱጁድ
ማድረግ
2ኛ.ግን
ባሩያልተሸፈነ
ችመሆንአለበት
3ኛ.በእራሱመሬትመን
ካትአለበት(የእራሱ
እናየአን
ገቱክብደትሱጁድየሚያደርግበት
ቦታላይማረፍአለበትግን
ባሩከመሬትጋር
በደን
ብይቀመጥ ዘን
ድ)
4ኛ.ሱጁድንእን
ጅሌላንነ
ገርማሰብ
የለበትም
5ኛ.ከሰውዬው እን
ቅስቃሴጋርአብሮ

62
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

በሚን
ቀሳቀስነ
ገርላይሰጁድማድረግ
የለበትም
6ኛ.መቀመጫ ችንከእራሳችንከፍማለት
አለበት
7ኛ.ሱጁድበምናደርግበትግዜለተወሰነ
ግዜያለምን
ም እን
ቅስቃሴመቆዬት

በሱጁድግዜመሬትመን
ካትያለባቸው ሰባት
የሰውነ
ትክፍሎችየሚከተሉትናቸው ፦

1ኛ.ግን
ባር
2ኛእና3ኛ.ሁለትመዳፎች
4ኛእና5ኛ.ሁለቱጉልበቶች

63
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

6ኛእና7ኛ.የሁለቱም እግሮቻችንጣቶች
ጀርባዎች

ክፍል33በተሸሁድግዜጠብቀው የሚነ
በቡ
ፊደላትሀያአን
ድናቸው ።

አምስቶችበተሟላው ነ
ው አስራስድስቱ
በትን
ሹየተሸሁድግዜነ
ው ።በሚከተለው
ፅሁፍላይበ"ምልክትይገልፃ
ል፦

አት"ተህያቱሊላ"ሂሠላሙ አለይከአዩ"ሃ

"ብዩ"ወረህመቱ-
ሏ"ሂወበረካትሁ
ሠላም አለይናወአላኢባዲ አሏ"ሂ
አሷ"ሊሂነ
አሽሃዱ እን
ላ"ኢላሃኢለ"-
ሏ"ሁወአሽሃዱ
64
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

አነ
"ሙሀመ"ደንረ"ሱሉ-
ሏ"ህ።

ሙሉየሆነ
ው ተሸሁድ

አት"ተህያ"ቱአልሙባረካቱአሶ"ለዋቱ
አጦ"
ይ"ባቱሊላ"ሂ
አሠ"ላም አለይከአዩ"ሃነ
"ብዩ"
ወረህመቱላ"ሂወበረካትሁ
አሠ"ላሙ አለይናወአላኢባዲ-
ሏ"ሂ
አሷ"ሊሂነ
አሽሃዱ አን
ላ"ኢላሃኢለ"-
ሏ"ሁወአሽሃዱ
አነ
"ሙሀመ"ደንረ"ሱሉ-
ሏ"ህ።

65
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል34በነ
ብያችንላይሶለዋትስናወርድ
ጠብቀው የሚነ
በቡትፊደላት
በትን
ሹአራትናቸው ፦
አሏ"ሁመ"(ላም እናሚም )
ሶሊ"(ላም )
አላሙ ሓመ"ድ(ሚም )

ክፍል35ትን
ሹማሰላመትአሰ"ላሙ
አለይኩም ነ
ው።

(ሲንይጠብቃል)

66
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል36የስግደትወቅቶችአምስትናቸው ።

የዙህርሶላትየመጀመሪያው ግዜፀሃይ
ከእናታችንላይወገድበምትልበትግዜ
ሲሆን፤መጨ ረሻው የዙህርግዜደግሞ
የአን
ድነገርጥላትክክለኛእርዝመቱንእና
ፀሃይእናታችንላይስትሆንየሚኖረውንጥላ
ያህልሲሆንነ
ው።

የአስርስግደትግዜየሚጀምረው የአን
ድነገር
ጥላትክክለኛእርዝመቱንሲያህልእናትን

ሲጨ ምርሲሆን፤
የአስርግዜየሚያልቀው
ደግሞ ፀሃይስትጠልቅነ
ው።
67
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የመግሪብስግደትግዜየሚጀምረው ፀሃይ
በመጥለቋሲሆን፤የሚያልቀው ደግሞ ቀዩ
አድማስሲጠፋነ

የኢሻዕስግደትግዜየሚጀምረው ቀዩ
አድማስከገባግዜጀምሮሲሆን፤
የሚያለቀው ደግሞ እውነ
ተኛው ን
ጋት
ሲመጣ ነ

የሱቢህግዜየሚ ጀምረው ከትክክለኛው


ንጋትሲሆንየሚ ያበቃው ደግሞ ፀሃይ
በምትወጣ ግዜነ
ው።
68
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሶስትአይነ
ትአድማሶችአሉ፦ቀይቢጫ እና

ቀይአድማስበመግሪብስግደትግዜነ

የሚኖረው ፤ነ
ጭ እናቢጫ አድማስደግሞ
በኢሻስግደትግዜይኖራሉ።

የኢሻንስግደትነ
ጩ እናቢጫ ው አድማስ
እስኪጠፉማዘግዬትሱናነ
ው።

69
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል37ስግደትየሚከለከልባቸው
ግዜያቶች

በቀንውስጥ ከበፊትወይም ወደፊትባለ


ምክን
ያትካልሆነበስተቀርሶላትመስገድ
ክልክልየሚሆን
ባቸው አምስትየግዜ
ክፍሎችአሉ።እነ
ርሱም ፦

1ኛ.ፀሃይበምትወጣበትግዜ፤የጦር
ቁመትያህልእስከምትወጣ ድረስ

2ኛ.ፀሃይእናታችንላይበምትሆን
በትግዜ
ዞወርእስከምትልድረስ፤ጁምዓቀን
70
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሲቀር

3ኛ.ፀሃይቢጫ ወይም ግርጥትያለች


በምትሆን
በትግዜ፤እስከምትጠልቅድረስ

4ኛ.ከሱቢህሶላትበሗላፀሃይ
እስከምትወጣ ባለው ግዜ

5ኛ.ከአስርሶላትበሗላፀሃይ
እስከምትጠልቅባለው ግዜ

71
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል38በሶላትውስጥ አጭ ርእረፍት
የምናደርግባቸው ቦታዎችስድስትናቸው ።

1ኛ.በተክቢረተልኢህራም እናበመካፈቻ
ዱዓው መካከል
2ኛ.በመካፈቻዱዓው እናአኡዙቢላሂ
ሚነ
ሸይጧኒሮጅም በማለትመካከል
3ኛ.
በአልሃምዱ እናበ
አኡዙቢላሂሚነ
ሸይጧኒሮጅም በማለት
መካከል
4ኛ.በአልሃምዱ የመጨ ረሻክፍልእናአሚን
በማለትመካከል

72
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

5ኛ.በአሚንእናቀጣይበምን
ቀራው ሱራ
መካከል

6ኛ.
ከአልሃምዱ በሓላበምን
ቀራው ሱራእና
በሩክዕመካከል

ክፍል39መረጋጋትንየሚጠይቁየሶላት
ማዕዘኖችአራትናቸው

1ኛ.ሩኩዕስናደርግ(ጎን
በስስን
ል)
2ኛ.ከሩኩዕቀናብለንቀጥ ብለንስን
ቆም

3ኛ.ሱጁድበማናደርግበትግዜ
73
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

4ኛ.በሁለትሱጁዶችመካከልቁጭ
በምን
ልግዜ

ጦመዕኒናወይንም መረጋጋት
የምንለው ፦ከአን
ድእን
ቅስቃሴበሗላ
ሁሉም የሰውነ
ትክፍልወደቦታው
እስኪመለስድረስ፤"ሱብሃንአላህ
"የሚለውንቃልለመናገርየሚፈጀውንግዜ
ያህልእረፍትማድረግነ
ው።

74
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል40የመርሳትሱጁድንእን
ድናደርግ
የሚያስደርጉምክን
ያቶችአራትናቸው ፦

1ኛ.ዋናዋናሱናከሆኑነ
ገሮችከፊሎችን
ሙሉበሙ ሉወይም ግማሹንመርሳት
2ኛ.ሆንብሎ ቢፈፅመው ስግደቱን
የሚያበላሽ የ
ሆነንነ
ገር፤ዘን
ግቶቢፈፅም
3ኛ.በቃላትየሚነ
በብየሆነ
ንየሶላትክፍል
ያለቦታው ካነ
በበ(ለምሳሌቆሞ አተህያቱን
ቢቀራወይም ረስቶበተቀመጠበት
አልሃምዱንቢቀራ)

4ኛ.በተግባርየሚፈፀም የሆነ
ንየሶላት
ክፍልከትክክለኛቁጥሩበላይመሆኑን

75
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

እያሰበመጨ መር(3ይስገድ4ረከዓ
በሚጠራጠርበትግዜ3እን
ደሰገደአስቦ
በሚነ
ሳበትወቅት)

ክፍል41የሶላትዋናዋናሱናዎችሰባት
ናቸው ።
1ኛ.የመጀመርያውንተሸሁድማን
በብ
(አሰጋጁ ተሸሁድንረስቶቢቆም ተከታዩ
ተነ
ስቶአሰጋጁንመከተልአለበት።)
2ኛ.በእርሱላይመቀመጥ
3ኛ.በመጀመሪያው ተሸሁድላይ፤

76
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

በነ
ብያችንሶለላሁአለይሂወሰለም ላይ
ሶለዋትማውረድ
4ኛ.በመጨ ረሻው ተሸሁድ
በነ
ብዩሶለላሁአለይሂወሰለም ቤተሰቦች
ላይሶለዋትማውረድ
5ኛ.የቁኑትዱዓማድረግ
6ኛ.ለቁኑትዱዓበማደርግበትግዜ፤
በነ
ብያችንሶለላሁአለይሂወሰለም ላይ
ሰላም እናሶለዋትማውረድ

7ኛ.ለቁኑትዱዓበማደርግበትግዜ፤ሰላም
እናሶለዋትበነ
ብያችንቤተሰቦችእናሶሓቦች
ላይማውረድ

77
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል42ሶላትንየሚያበላሹነ
ገሮች

ሶላትበአስራአራትነ
ገሮችይበላሻል
እነ
ርሱም ፦

1ኛ.በውዱዕመፍታት
2ኛ.ልብስላይወይም ሰውነ
ትላይ
በሚወድቅቆሻሻ፤በእጃችንሳን
ሸከም
ወዲያው ካላስወገድነ

3ኛ.የሀፍረተገላመጋለጥ ፤ወዲያው
ካልሸፈነ

4ኛ.ሆንብሎ አን
ድወይም ሁለትትርጉም
ያላቸው ቃላትንመናገር
5ኛ.ሶላትውስጥ ሁኖ፤ሆንብሎ ፆምን
78
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

መፍታት

6ኛ.ረስቶብዙመመገብ(ሆንብሎ ከሆነ
ትን
ሽምግብም ቢሆንያበላሻል)

7ኛ.ሶስትተከታታይየሆኑእን
ቅስቃሴዎችን
ማድረግረስቶም ቢሆንእን
ኳን

8ኛ.ጤ ነ
ኛከሆነሰው ልማድውጭ የሆነ

ተጨ ማሪእን
ቅስቃሴዎችማድረግ(ለምሳሌ
ሶላትውስጥ ሁኖመዝለል)

9ኛ.ከልክባለፈእጅንማወናጨ ፍ
(ማጨ ብጨ ብ)

79
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

10ኛ.ሆንብሎ በተግባርከሚፈፀሙ የሶላት


ማእዘኖችውስጥ መጨ መር(ለምሳሌ
እያወቀሱቢህን3ረከዓመስገድ)

11ኛ.በሁለትተግባራዊየሶላትማዕዘኖች
አሰጋጁንመቅደም

12ኛ.ያለበቂምክን
ያትበሁለትተግባራዊ
የሶላትማዕዘኖችከአሰጋጁ መዘግዬት

13ኛ.ሶላቱንለማቋረጥ ማሰብወይም የሆነ



ገርከተከሰተአቋርጣለሁብሎ ማሰብ
(ለምሳሌአን
ድሰው እዬሰገደ፤"አህመድ
ከመጣ ሶላቴንአቋርጣለሁ"ብሎ ቢያስብ
80
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሶላቱይበላሻል)

14ኛ.ሶላትውሥጥ ይሁንይጨ ርስ
በጥርጣሬውስጥ መሆን

ማስታወሻ
ከሶላትበፊትእናበሗላየሚሰገዱ ሱና
ሶላቶች

2ረክዓከሱቢህሰላትበፊት

4ረክዓከዝሁርበፊትእናበሗላ

4ረክዓከአስርሰላትበፊት

81
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ረክዓከመግሪብሶላትበሗላ

2ረክዓከኢሻሰላትበሗላ

ሱነ
ቱሙ ዓከዳህ(ፅኑየሆኑሱናሶላቶች
የሚ ባሉት)አስርረክዓዎችንያጠቃልላል።

2ረክዓከሱቢህሰላትበፊት

2ረክዓከዝሁርበፊትእናበሗላ

2ረክዓከመግሪብሶላትበሗላ

82
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ረክዓከኢሻሰላትበሗላ

ከመግሪብሶላትበፊት2ረክዓመስገድ
ይመከራል።

የጁምዓሱናዎችእን
ደዝሁርሱናዎችናቸው

የዊትርሶላት-የሌሊቱየመጨ ረሻሶላት

የዊትርንሶላትለመስገድየተሻለው ግዜ፤
የኢሻንሶላትሱናከሰገዱ በሗላመስገድ

ው ።ተሓጁድሶላትንመስገድካላሰበ
በስተቀር።

83
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የዊትርሶላትትን
ሹአን
ድረክዓሲሆን፤
የተሟላው የሚባለው ደግሞ አስራአን

ረክዓነ
ው።

ሶስትረክዓመስገድበትን
ሹሆኖየተሟላ
የሚባለው ሲሆንሁለትረክዓሰግዶ
በማሰላመትከዛም የመጨ ረሻዋንረክዓ
ለብቻው መስገድይቻላል።

የተራዊህሶላት

የተራዊህንሶላት20ረከዓዎችሲሆን
በረመዳንሌሊቶችላይመስገድሱናነ
ው።

84
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የአዱሓሶላት(የረፋድስግደት)

የረፋድንስግደትቢያን
ስሁለትረክዓ፣
በትን
ሹየተሟላደግሞ ስምን
ትረክዓዎች፣
ብዙው ደግሞ አስራሁለትረክዓዎችን
መስገድሱናነ
ው።
ሁለትሁለትረክዓእየሰገዱ ማሰላመት
ይቻላል።

የተሓጁድሶላት

ትርፍሶላትበሌሊትመፈፀም እን
ደሱና
ይቆጠራል፤ትን
ሽንም እን
ኳንረክዓዎች
ቢሰግድ።የሌሊቱየመጨ ረሻሰዓታት
ተሓጁድሶላትንለመስገድተመራጭ ናቸው
85
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ተህዬተልመስጅድ(መስጊድሲገባ
የሚ ሰገድሶላት)

መስጊድውስጥ ለሚገባሰው መስጊድ


በገባግዜቁጥርሁለትረክዓመስገድሱና

ው።

መስጊድውስጥ ገብቶከተቀመጠ በሗላ


እን
ዲሰግድአይመከርም ።

86
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል43አሰጋጅየመሆንን
ያግዴታ
የሚሆን
ባቸው ሶላቶችአራትናቸው ፦

1ኛ.የጁምዓሰላት
2ኛ.ተሰግዶየነ
በረንፈርድወይም ትርፍ
ሶላትምን
ዳውንከፍእን
ዲልበማሰብደግሞ
መስገድ

3ኛ.በሕብረትለመስገድቃልየተገባሶላት

4ኛ.በዝናብምክን
ያትከግዜው በፊት
የሚሰገድሶላት

87
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል44አሰጋጅንተክትሎ ለመስገድ
ቅድመ ሁኔ
ታዎችአስራአን
ድናቸው ።
እነ
ርሱም ፦

1ኛ.ተከትሎ የሚሰግደው ሰው ፤የአሰጋጁ


ሶላትበውዱዕመፍታትወይም በሌላ
ምክን
ያትመበላሸቱንማወቅየ
ለበትም ።

2ኛ.ተከታዩሰውዬ፤የአሰጋጁ ሶላት
ተቀባይነ
ትሰሌለው መደገም የ
ሚያስፈልገው

ው ብሎ ማሰብየለበትም (እን
ደዚህካሰበ
መከተልየለበትም )

3ኛ.አሰጋጁ ተከታይመሆንየለበትም ።

88
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

(ይህሲባልእኔ
ንየሚያሰግደኝሰው
አሰላምቶጨ ርሶቢሆንእናየቀረኝንሶላት
እየ
ሰገድኩ ሌላሰው መጥቶእኔ
ንአሰጋጅ
አድርጎቢከተለኝሶላቱአይበላሽም )

4ኛ.ምን
ም ያልተማረመሆንየ
ለበትም
(መሐይም )

5ኛ.ተከታዩከአሰጋጁ ቀድሞ መቆም


የለበትም

6ኛ.ተክትሎ የሚሰግደው ሰው የአሠጋጁን


እን
ቅስቃሴማወቅአለበት

7ኛ.አሰጋጅእናተከታዩበአን
ድመስጅድ

89
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ውስጥ ወይም 300ክን


ድአቅራቢያ
በሚሆንርቀትውስጥ መሆንአለባቸው

8ኛ.ተከታዩአሰጋጁንለመከተልወይም
በህብረትለመስገድመነ
ዬትአለበት

9ኛ.አሰጋጁ እናተከታዩበሶላት
እን
ቅስቃሴዎችመጠባበቅአለባቸው

10ኛ.ተከታዩከኢማሙ ለመለዬት
በማይፈቅዱ ሱናዎችመለዬትየለበትም
(ለምሳሌአሰጋጅየመጀመሪያውን
ለአተህያቱመቀመጥ ረስቶቢቆም ፤ተከታዩ
ተነ
ስቶመቆም አለበትእን
ጅሊቀመጥ እና
አተህያቱንሊቀራአይገባም )
90
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

11ኛ.ተከታይአሰጋጁንመከተልአለበት።

ክፍል45አሰጋጅንተከትሎ የመስገድ
አይነ
ቶችዘጠኝናቸው ።

አምስቶቹየሚፈቀዱ ናቸው ፦

1ኛ.ወንድሌላንወንድተከትሎ መስገድ

2ኛ.ሴትወንድንተክትላመስገድ
91
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

3ኛ.ፍናፍንት(የወንድም የሴትም ብልት


ያለው )ወንድንተከትሎ መስገድ

4ኛ.ሴትፍናፍንትንተከትላመስገድ

5ኛ.ሴትሴትንተከትላመስገድ

አራቶቹየሚ ፈቀዱ አይደሉም ፦

1ኛ.ወን
ድሴትንተከትሎ መስገድ

92
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ኛ.ወን
ድፍናፍን
ትንተከትሎ መስገድ

3ኛ.ፍናፍን
ትሴትንተከትሎ መስገድ

4ኛ.ፍናፍን
ትፍናፍን
ትንተክትሎ መስገድ

ክፍል46አስቀድሞ ጀምዕለማድረግቅድመ
ሁኔ
ታዎችአራትናቸው ።
1ኛ.በመጀመሪያው ሶላትመጀመር
2ኛ.ሰብሰብአድርጎለመስገድመነ
ዬት
3ኛ.በተከታታይመስገድ
4ኛ.በቂየሆነምክን
ያትመኖርእና
መዘውተር(ለምሳሌመን
ገደኛመሆን

93
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል47ሶላትንአዘግይቶሰብስቦ
ለመስገድቅድመ ሁኔ
ታዎችሁለትናቸው ።
1ኛ.የመጀመሪያው ስግደትወቅትላይሁኖ
ሶላትንአቆይቶበአን
ድለመስገድን

ማድረግ

2ኛ.አቆይቶመስገድእን
ዲበቃያደረገን
ምክን
ያትሁለተኛው ሶላትተሰግዶ
እስኪያበቃመኖሩ

94
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል48ሶላትንአሳጥሮለመስገድቅድመ
ሁኔ
ታዎችሰባትናቸው ።

1ኛ.ጉዞው ቢያን
ስሁለትመርሓለህመሆን
አለበት።(81ኪሎሜትርአካባቢ)
2ኛ.ጉዞው በሸሪዓየሚፈቀድመሆንአለበት
3ኛ.ማሳጠርእን
ደሚበቃለትማወቅአለበት

4ኛ.የማሳጠርንን
ያተክቢረተልኢህራም
የማድረጉግዜመነ
ዬት
5ኛ.የሚያሳጥረው ሶላትባለአራትረክዓ
መሆንአለበት(ዝሁር፣አስርእናኢሻ)

95
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

6ኛ.ጉዞው ሁለትረክዓተሰግዶ
እስከሚያልቅመዘውተርአለበት

7ኛ.ከሶላቱበማን
ኛውም ክፍልበኗሪ
ተከታይላይሆንነ
ው።

ክፍል49የጁምዓሶላትቅድመ ሁኔ
ታዎች
ስድስትናቸው ።

1ኛ.ሙ ሉሶላቷበዝሁርወቅትመስገድ
አለበት

2ኛ.በከተማው አውራጃመሆንአለበት
(እዚህቦታላይመጥቶለመስገድየሚቸገር

96
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሰው መኖርየሌለበትቦታ)

3ኛ.በህብረትመሠገድአለበት።

4ኛ.አርባከባርነ
ትነፃየሆኑ፤ለአካለመጠን
የደረሱ፤የከተማይቱኗሪየሆኑወን
ዶች
መኖርአለባቸው ።

5ኛ.በአን
ድከተማ ከእርሱበፊትወይም
ከእርሱጋርበተመሳሳይግዜ፤በህብረት
ጁምዓየሚሰግድሌላህብረትመኖር
የለበትም

6ኛ.ከሶላቱበፊትሁለትሁጥባዎችመደረግ

97
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

አለባቸው ።

ማስታወሻ

*ሱናየሆነ
ንየገላትጥበትወደጁምዓ
ከመሄዳችንበፊትመታጠብይወደዳል፤
አለመታጠቡደግሞ ይጠላል።ፀሃይከወጣ
ጀምሮበማን
ኛውም ሰዓትመታጠብይቻላል

*ጥርስንበመፋቅያመፋቅ፣ጥፍርን
ማሳጠር፣የብብትፀጉርንማስወገድ፣ጥሩ
ያልሆነ
ንሽታማስወገድ፣ሽቶመቀባትእና
98
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የተሻለልብስመልበስየሚወደዱ ተግባር
ናቸው ።

*መስጊድቀደም ብሎ መሄድ፤በጣም
በላጩ ፀሃይከወጣችግዜጀምሮሲሆን

*በእግርበእርጋታእናበክብርመጓዝ፤በቂ
ምክን
ያትከሌለበመጓጓዣአለመሄድ

*በአሰጋጁ ዙርያመቀመጥ ፤ዚክር


ማድረግ፤ቁርዓን
ንመቅራት፤ሶላትን
መስገድነ
ብያችንሶለላሁአለይሂወሰለም
ባስተማሩትመሰረት
99
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

*ከጁምዓበፊትባለው ሌሊትእናበጁምዓ
ቀንሱረቱልከህዝብመቅራትእናበነ
ብያችን
ላይሶለዋትማውረድይመከራል።

*በጁምዓቀንአብዝቶአላህንመለመን
ይመከራል፤ዱዓተቀባይነ
ትየሚያገኝበትን
ግዜለማግኘትሲባል።

100
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል50ሁለቱየጁምዓሁጥባዎች
ማዕዘኖችአምስትናቸው ።

1ኛ.አላህንማመስገን

2ኛ.በነ
ብያችንሶለላሁአለይሂወሰለም ላይ
ሶለዋትማውረድ

3ኛ.አላህንበመፍራትላይአደራማለት

4ኛ.ከሁለትበአን
ዳቸው ውስጥ ከቁርዓን
አን
ቀፆችማን
በብ

5ኛ.በሁለተኛው ሁጥባለወን
ድም ለሴትም

101
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

አማኝዱዓማድረግ(አላህንመለመን)

ክፍል51የጁምዓሁጥባዎችቅድመ
ሁኔ
ታዎችአስርናቸው

1ኛ.ከትን
ሹም ከትልቁም ርክሰትን
ፁህ
መሆን(ውዱዕመኖርእናጀናብተኛ
አለመሆን)

2ኛ.በልብስ፣በአካልእናበቦታላይካለ
102
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ቆሻቫን
ፁህመሆን

3ኛ.ሀፍረተገላንመሸፈን

4ኛ.በሚችልሰው ላይቆሞ ሁጥባማድረግ

5ኛ.በመካከላቸው ቁጭ ማለትበሶላት
ውስጥ ጦመእኒናከምናደርግበትግዜከፍ
ያለ

6ኛ.አን
ዱንሁጥባበሌላኛው ማስከተል

7ኛ.በሁጥባዎችእናበሶላትመካከል
ማለጣጠቅ

8ኛ.በአረብኛቋን
ቋመሆንአለበት።

103
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

9ኛ.አርባሰው ሁጥባውንመስማትመቻል
አለበት

10ኛ.በዝሁርወቅትመደረግአለበት።

ማስታወሻ
የሁጥባሱናዎች
#ኹጥባየሚያደርገው ሰው ሚን
በር
(መስበክያመድረክ)ላይወይም
ከሚህራቡበቀኝበኩልያለከፍያለቦታላይ
ይቆማል።ኹጥባየሚያደርገው ሰው
ከሚን
በሩበቀኝበኩልነ
ው መቆም ያለበት።

#ኹጥባየሚያደርገው ሰውዬመስጊድ
104
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ውስጥ ሲገባእናሚን
በሩላይወጥቶ
መቀመጫ ው ላይሲደርስ፤መስጊድውስጥ
ያሉትንሰዎች"አሰላሙ አለይኩም "ማለት
አለበት።

#ኹጥባየሚያደርገው ሰውዬአዛን
አድራጊው ሁለተኛውንአዛንብሎ
እስኪጨ ርስመቀመጥ አለበት።

#ኹጥባየሚያደርገው ሰውዬ
በሚኾጥብበትግዜበግራእጁ ላይባለ
ጎራዴ፣ደጋንወይም ረዥም ዘን
ግመደገፍ
አለበት።ሌላኛውንእጁንሚን
በርላይ
105
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ማስቀመጡ ለእርሱየተሻለነ
ው ።ጎራዴ፣
ደጋንወይም ዘን
ግመደገፍያየ
ሚሆን
ከሌለው ፤ቀኝእጁንበግራእጁ ላይ
ማስቀመጥ ወይም ሁለትእጆቹንበጎኑ
መልቀቅይችላል።አያን
ቀሳቅሳቸውም ፣
አይቁነ
ጠነጥም ግቡፀጥታእናትህትናን
ማስፈንነ
ው እና።

#ኹጥባየሚያደርገው ሰውዬፊቱንወደ
ህዝቡመዞርአለበት፤
ኹጥባበሚያደርግበት
ወቅትወደቀኝም ሆነወደግራመዞር
የለበትም ።ይህን
ንማድረጉየ
ሚወቀስ
ብድርነ
ውና።አድማጭ ም ኹጥባ

106
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የሚያደርገውንሰው መመልከትተገቢነ
ው።

ክፍል52በቅርብግዛለሞተሰው ማድረግ
ግድየሚሆኑአራትነ
ገሮችናቸው ።

1ኛ.አስክሬኑንማጠብ

2ኛ.አስክሬን
ኑንመገነ

3ኛ.በጀናዛው ላይመስገድ
107
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

4ኛ.መቅበር።

ክፍል53ስለሟችትጥበት

ትን
ሹትጥበትየሚባለው ሙሉሰውነ
ቱን
በውሃማዳረስሲሆን፤ሙሉየ
ሚባለው
ትጥበትደግሞ ፤ሀፍረተገላውንማጠብ፤
ከአፍን
ጫ ው ላይቆሻሻንማስወገድ፤
ለውዱዕየሚታጠቡክፍሎችንማጠብ፤
በቁርቁራሰውነ
ቱንማሸትእናሶስትግዜ
በሠዉነ
ቱላይውሃማፍሠስንያጠቃልላል።
108
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል54ሟችንስለመገነ

የመገነ
ዣትን
ሹሙሉአካሉንመሸፈን
የሚችልልብስነ
ው ።ሙሉየሚባለው
ለወን
ድሶስትመጠቅለያልብሶችሲሆኑ፤
ለሴትደግሞ ቀሚስ፣ሻሽ፣ግልድም እና
ሁለትመጠቅለያልብሶችናቸው ።
ክፍል55የጀናዛሶላትማዕዘኖችሰባት
ናቸው ።

የመጀመርያው ፦መነ
ዬትነ
ው።

109
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሁለተኛው ፦አራትተክቢራዎችማድረግነ

ሶስተኛው ፦ቆሞ መስገድለሚችልሰው


መቆም

አራተኛው ፦ፋቲሓንመቅራት(አልሃምዱን
መቅራት)

አምስተኛ፦ከሁለተኛው ተክቢራበሗላ
በነ
ብያችንሶለላሁአለይሂወሰለም ላይ
ሶለዋትማውረድ

110
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ስድስተኛው ፦ከሶስተኛው ተክቢራበሗላ


ለሟቹመለመን(ዱዓማድረግ)

ሰባተኛው ፦ማሰላመት።

ክፍል56ሟችንስለመቅበር

ትን
ሹመቅበርየሚባለው የአስክሬኑንሽታ
መደበቅየሚችልእናከአውሬመጠበቅ
የሚችልየሆነጉድጓድ መቆፈርነ
ው ።ሙሉ
የሚባለው ደግሞ ጥልቀቱየሰውየው ቁመት

111
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

እጆቹንዘርግቶእናጣቶቹተከፍተው
የሚያህልነ
ው ።ደረቱመሬትላይመቀመጥ
አለበት።ሟቹወደቂብላአቅጣጫ እን
ዲዞር
ማድረግም ግዴታነ
ው።

ክፍል57ከመቃብርአስክሬኑንቆፍሮስለ
ማውጣት
ሟችከመቃብርለአራትነ
ገሮችተቆፍሮ
ማውጣትይቻላል።

1ኛ.አስክሬኑንለማጠብ፤እስካልፈራረሰ
ድረሥ
2ኛ.ሟቹንወደቂብላአቅጣጫ እን
ዲዞር
112
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ለማድረግ
3ኛ.ከሟችጋርአብሮየተቀበረሀብትካለ
4ኛ.ሟችሴትበማህፀኗየፀነ
ሰችው ልጅ
በህይወትሊኖርይችላልተብሎ ከታሰበ
ክፍል58በውዱዕላይእገዛንስለመፈለግ
በውዱዕላይእገዛንስለመፈለግአራት
ህጎችአሉ፦
1ኛ.የሚፈቀድ

2ኛ.የማይፈቀድ

3ኛ.የሚጠላ

4ኛ.ግዴታየሆነ

113
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የሚፈቀደው የመታገዝአይነ
ት፦ውሃንቀረብ
እን
ዲያደርጉልንሰዎችንመጠየ
ቅይፈቀዳል
(ውዱዕለማድረግ)

የማይፈቀደው የ
እገዛአይነ
ት፦ውዱዕ
ለሚያደርግሰው ውሃንማፍሰስ(ሰው ውሃ
እያደረገልንውዱዕማድረግአይፈቀድም )

የሚጠላየሆነ
ው የእገዛአይነ
ት፦ለሌላሰው
እግሮቹንማጠብ(ውዱዕበሚያደርግበት
ግዜ)
114
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ግዴታየሆነ
ውየእገዛአይነ
ት፦ለበሽተኛ
የሚደረግነ
ው ፤ራሱንችሎ ውዱዕማድረግ
ከአቃተው ።

ዘካህ(ምጽዋት)

ክፍል59ዘካግድየሚሆን
ባቸው የገን
ዘብ
አይነ
ቶችስድስትናቸው

1ኛ.በቤትእን
ስሳዎች(በግመል፣በከብት፣
በበግ፣እናበፍዬሎችላይ)

115
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ኛ.ጥሬገን
ዘብ

3ኛበሰብልምርት

4ኛ.ከን
ግድየ
ተገኘገን
ዘብ2.
5%ፐርሰን

ለዘካህወጭ መደረግአለበት

5ኛ.የን
ግድሸቀጥ

6ኛ.ማዕድን

ማስታወሻስለኢድአል-
ፈጥርዘካህ

#የኢድአል-
ፈጥርዘካህነ
ፃበሆኑ
ሙስሊም ወን
ድ፣ሴትእናህፃ
ናትላይ
ግዴታነ
ው ፤ለኢድመዋያለእርሱእና
116
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

መደገፍግዴታለሆነ
በትቤተሰቡበቂየሆነ
ምግብወይም ይህን
ንመግዛትየሚችል
ገን
ዘብባለው ፤ለእነ
ርሱማልበስእናየቤት
ወጫ ቸውንመሸፈንበሚችልሰው ላይ

#ዘካተልፊጥርግዴታየሚሆነ
ው ከኢድአል
-
ፈጥርበፊትባለው ምሽትፀሃይስትጠልቅ

ው።

#ዘካተልፊጥር2.
036ኪሎግራም
የሚመዝንየአካባቢው ዋናሰብልሆኖዘካህ
የሚከፈልባቸው የሰብልአይነ
ቶችን
ያጠቃልላል(ዋነ
ኛው ምግብዳቦከሆነ
117
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ስን
ዴሊሠጥ ይችላል።)

#ዘካተልፊጥርንበረመዳንማን
ኛውም ቀን
ለሚገባቸው ሰዎችመስጠትየ
ሚፈቀድ
ሲሆንተመራጩ ግዜግንበኢድአል-
ፈጥር
ቀንከኢድሶላትበፊትመስጠትነ
ው።

ከኢድቀንበሗላማዘግዬትአይፈቀድም ።
ፀሃይእስኪገባመስጠትይቻላል።ከገባ
በሗላማዘግዬትግንአላህንመወን
ጀልነ

ማስታወሻ
118
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ስምን
ትዘካተልፊጥርንመቀበልየሚችሉ
ሰዎች
1ኛ.ፈቂር(ድሃ)፦ሀብትየሌለው
ወይም እራሱንለማስተዳደርየ
ሚበቃገቢ
የሌለው ሰው

2ኛ.ሚስኪን(ምስኪን
)በጣም አስፈላጊ
ለሆነችግርየ
ሚሆንትን
ሽነገርያለው ግን
በቂያልሆነ

3ኛ.ኣሚል(ዘካየሚሰበስብሰው )

4ኛ.ሙ ዓለፈት-
አልቁሉብ፦ልባቸው ዘካህ
119
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ይሰጠናልብሎ የተን
ጠለጠለባቸው ሰዎች

5ኛ.ሪቃብ፦ነ
ፃነታቸውንለመግዛት
የሚፈልጉበባርነ
ትቀን
በርያሉሰዎች

6ኛ.ብድርእዳያለባቸው ሰዎች

7ኛ.ሰቢሉአላህ፦በአላህመን
ገድላይ
ለትግልየወጡ እናደሞዝየማይከፈላቸው
የሆኑሰዎች

8ኛ.ኢብንአሰቢል፦ገን
ዘብየሚያስፈልገው
የሆነመን
ገደኛ

120
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ፆም
ክፍል60ከአምስትነ
ገሮች
አን
ዱ በመገኘቱፆም ግድ
ይሆናል
1ኛ.የሻዕባንወርሰላሳቀንበመሙ ላቱ

2ኛ.የረመዳንንወርጨ ረቃበማዬትአዬሁ
121
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ያለው ሰው አመፀኛቢሆን
ም እን
ኳን

3ኛ.አመፀኛያልሆነሰው ምስክርነት
አይቻለሁብሎ ለአላዩትሰዎች

4ኛ.ታማኝበሆነሰው መረጃ፤በልባችን
እውነ
ቱንነ
ው አይደለም የሚለው ሀሳብ
ቢመጣብን
ም እን
ኳን።

ወይም ደግሞ ታማኝያልሆነሰው መረጃ


በልባችንእውነ
ቱንነ
ው የሚልሀሳብ
ከመጣብን።

122
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

5ኛ.በኢጅቲሃዱ ረመዷንገብቷልብሎ
ለጠረጠረሰው እናማረጋገጥ ላልቻለሰው ።
(ለምሳሌእስርቤትውስጥ ያለእስረኛ፣
ጨ ለማ ክፍልየሚኖርሰው ፤ወይም ረመዳን
መቸእን
ደሆነየሚያውቅሰው በሌለበትቦታ
ለሚኖርሰው )

ክፍል61ፆም ተቀባይነ
ትእን
ዲኖረው አራት

ገሮችያስፈልጋሉ።

1ኛ.ሙ ስሊም መሆን

2ኛ.ጤ ነ
ኛመሆን

123
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

3ኛ.ከወርአበባን
ፁህመሆን

4ኛ.ትክክለኛውንየፆም ግዜማወቅ

ክፍል61ፆም ግዴታለመሆንቅድመ
ሁኔ
ታዎችአምስትናቸው

1ኛ.ሙ ስሊም መሆን

2ኛ.ሙ ከለፍ(ለዓካለመጠንመድረስእና
ጤነ
ኛመሆን)

3ኛ.መፆም መቻል

4ኛ.ጤ ነ
ኛመሆን

124
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

5ኛ.መን
ገደኛአለመሆን

ክፍል62የፆም ማዕዘኖችሶስትናቸው ።
1ኛ.ፈርድለሆነ
ው ፆም በእዬሌሊቱመነ
ዬት

2ኛ.ሆንብሎ ፆምንከሚያስፈቱነ
ገሮች
መታቀብ፤እየፆመ መሆኑንለሚያውቅሰው
እናአላዋቂላልሆነሰው

3ኛ.ፆመኛየሆነ
ው ሰው እራሱ

ክፍል63ቀዷእናከፋራየሚያስገድዱ
ድርጊቶች

በረመዷንወርሙሉቀኑንከሚስቱጋርሙሉ
125
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ግብረ-
ስጋግን
ኙነትበመፈፀም ፆሙ ንየፈታ
እናበፆም ቀንወን
ጀለኛለሆነሰው ፤ለፈታው
ፆሙ ቀዷንከማውጣቱጋርትልቁከፋራእና
ልዩቅጣትግዴታይሆናን
በታል።

ቀዷከማውጣትጋርፆምንከሚያስፈቱ

ገሮችመታቀብግዴታየሚደርጉሁኔ
ታዎች
ስድስትናቸው ፦

1ኛ.በረመዳንወርብቻከእራሱበሆነ
ስህተትተግባርፆሙንየፈታሰው (ለምሳሌ
ምሽቱንሰክሮተኝቶማደርእናሌሊትተነ
ስቶ

ያሳይነ
ይመቅረት)
126
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ኛ.ፈርድለሆነፆም ሌሊትተነ
ስቶን

ማድረግንለተወሰው

3ኛ.ሌሊቱገናነ
ው ብሎ የስሁርምግብ
ሲበላቆይቶእን
ደነጋያወቀሰው

4ኛ.ፀሃይጠልቃለችብሎ አስቦፆሙንየፈታ

ገርግን፤ፆሙንከፈታበሓላ
ፀሃይአለመጥለቋንየተረዳሰው

5ኛ.የሻዕባን
ን30ኛቀንየረመዳንመጀመርያ
ቀንነ
ው ብሎ ለተረዳሰው

127
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

6ኛ.ከአን
ፍጫ እናአፍመጉመጥመጥ ውሃ
አልፎትበጉሮሮው የገባበትሰው

ክፍል64ፆምንየሚያበላሹነ
ገሮች
ፆም ከእስልምናበመውጣት፤የወርአበባ
በማዬት፤የወሊድደም በመምጣቱ፤
ወይም በመውለድ፤ለቅፅበትም ቢሆን
በማበድ፤ራስንበመሳትእናሙሉቀኑን
በስካርውስጥ ሁኖበማሳለፍይበላሻል።

128
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ክፍል65በረመዳንፆምንስለመፍታት
አራትአይነ
ትናቸው
1ኛ.ግዴታየሆነአለ፦ልክየወርአበባ
የመጣባትሴትወይም የወሊድደም ያለባት
ሴትንይመስል

2ኛ.የሚፈቀድአለ፦መን
ገደኛእናበሽተኛ
የሆነሰውንይመስል

3ኛ.ግዴታም የሚፈቀድም ያልሆነአለ፦


እብደትንይመስል

4ኛ.የሚከለከልአለ፦የረመዷን
ንቀዷ
መክፈልእየቻለ፤ግዜልክፈልቢል
129
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የማይፈቅደለትሁኔ
ታእስከሚፈጠር
የሚያዘገይሰው

ፆምንየመፍታትአይነ
ቶችአራትናቸው ።
1ኛ.ቀዷእናፊድያህንግዴታየሚያደርጉ

ገሮችሁለትናቸው ።
ሀ.ሌሎችንላለመጉዳትፆሙን
የሚፈታ(እርጉዝሴትፅን
ሷንላለመጉዳት
እናየምታጠባእናትልጇእን
ዳይጎዳ)

ለ.ከአሁንበፊትለፈቱትፆም እናቀዷውን
ሳያወጡ ቀጣይረመዷንእስኪደርስ
መዘግዬት

130
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ኛ.ቀዷግዴታየሆነ
ባቸው ነ
ገርግንፊድያህ
የሌለባቸው ፤ለምሳሌራሱንበመሳቱፆም
የፈታሰው

3ኛ.ፊድያህብቻግዴታየሚሆን
ባቸው እና
ቀዷየ
ሌለባቸው ፤ለምሳሌበጣም
እድሜያቸው የገፉሰዎች

4ኛ.ግዴታም የሚፈቀድም ያልሆነ


ው የፆም
መፍታትአይነ
ት፤ለምሳሌእብድበእብደቱ
ህግንየሚተላላፍያልሆነ

ክፍል66ሆድላይበመድረሳቸው ፆምን
የማያስፈቱነ
ገሮችሰባትናቸው ።

131
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

1ኛ.ወደሆዳችንበመርሳት
2ኛ.በአለማወቅ

3ኛ.በመገደድ(ካልበላህእገድልሃለሁ
ብልህአን
ድሽፍታ)

4ኛ.ምራቁበጥርሶቹመካከልካለነ
ገርጋር
ተቀላቅሎ ፤መትፋትባለመቻሉ ወደሆዱ
የገባበትሰው

5ኛ.የመን
ገድላይአቧራወደሆድውስጥ
መግባት

6ኛ.ወደሆድየ
ሚገባየተነ
ፋአቧራወይም

132
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ዱቄት

7ኛ.በራሪየሆነዝምብእናእርሱንየመሰለ
ወደሆድመግባት

ሐጅእናዑምራ

ሐጅግዴታለመሆንስድስትቅድመ
ሁኔ
ታዎችአሉ
1ኛ.ሙ ስሊም መሆን

133
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ኛ.ጤ ነ
ኛመሆን

ኛ.ለዓካለመጠንመድረስ
3

ኛ.ከባርነ
4 ትነፃሰው መሆን

ኛ.ወደመካየሚወስደው መን
5 ገድሰላም
መሆን

ኛ.አቅሙ መኖር(ለጉዞው መሆጃእና


6

መመለሻየሚሆንበቂስን
ቅመኖር)

የሐጅወሳኝማዕዘኖችስድስትናቸው
1ኛ.ኢህራም ፦ሐጅለመፈፀም በልባችን
መነ
ዬትእናድምፅአውጥተንመናገር

134
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

2ኛ.ውቁፍ፦በአረፋቦታላይመቆዬት
ለትን
ሽግዜም ቢሆንከዙልሒጃህዘጠነ
ኛው
ቀንፀሀይከአናትወገድማለትአን
ስቶ፤
የዙልሒጃህ10ኛቀንፀሃይእስከምትወጣ
ድረስ

3ኛ.ጠዋፍአል-
ኢፋዷህማድረግ፦
(የመመለሻጠዋፍ)አረፋላይከቆዬበሗላ

4ኛ.ሠዕይ፦በሰፋእናበመርዋመካከል
እርምጃዎችንማድረግ

5ኛ.ሐልቅ፦ፀጉርንመላጨ ትወይም
ማሳጠር

135
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

6ኛ.ተርቲብ(
ተራቅደም ተከተሉንመጠበቅ)

የዑምራወሳኝማዕዘኖችአምስትናቸው ፦
1ኛ.
ኢህራም ፦ድምርየመፈፀም ን
ያን
በልባችንመነ
ዬት

2ኛ.የዑምራጠዋፍማድረግ(በካዕባዙሪያ
መዞር

3ኛ.ሠዕይ፦በሰፋእናበመርዋመካከል
እርምጃዎችንማድረግ

4ኛ.ሐልቅ፦ፀጉርንመላጨ ትወይም
ማሳጠር
136
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

5ኛ.ተርቲብ(
ተራቅደም ተከተሉንመጠበቅ)

የሐጅግዴታዎችሰባትናቸው ።

1ኛ.አን
ድሰው ወደኢህራም መግባት
ያለበትሚቃትላይሆኖነ
ው (ትክክለኛቦታ)

2ኛ.ምሽቱንሙ ዝደሊፋላይመቆዬትይህም
ቀኑግማሽከሆነበሗላለተወሰነግዜ
በመቆዬትይገኛል

3ኛ.ሰባትጠጠሮችንበማረጃው ቀን
137
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ጀምረተልአቀባህላይመወርወር

4ኛ.ሶስትትጠጠሮችንመወርወር(ጠጠር
መወርወርያቦታው ላይ)ከኢድቀጥሎ
ባሉትሶስትቀናቶች

5ኛ.ከኢድቀጥሎ ባሉትሶስትሌሊቶችሚና
ላይማሳለፍ
6ኛ.በኢህራም ወቅትከሚከለከሉነ
ገሮች
ራስንመጠበቅ

7ኛ.ጠዋፉልወዳዕ፦የመመለሻጠዋፍ
ማድረግ።

138
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

የዑምራግዴታዎችሁለትናቸው
1ኛ.አን
ድሰው ወደኢህራም መግባት
ያለበትሚቃትላይሆኖነ
ው (ትክክለኛቦታ)

2ኛ.በኢህራም ወቅትከሚከለከሉነ
ገሮች
ራስንመጠበቅ

የሐጅሱናዎችብዙናቸው ።ከእነ
ርሱውስጥ
፦ተልቢያማለት(ለበይክአሏሁመ ለበይክ
የሚለውን)፤ሐጅንከኡምራማስቀደም ፤
የመግቢያጠዋፍማድረግ፤የ
ጠዋፍሁለት
ረክዓመስገድ፤ግልድም እናነ
ጭ ነ

የሆኑሁለትኩታዎችመልበስ።
139
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ስለሐጅእናዑምራወቅቶች

ለሐጅእናለዑምራየተወሰነግዜእናቦታ
አላቸው ።

ዑምራለመፈፀም የሚፈቀድበትግዜ፦ሁል
ግዜይቻላል።

ለሐጅየሚፈቀድበትግዜ፦በወራቶቹነ

በአን
ድውስጥ እን
ጅኢህራም አይደረግም ።
እነ
ርሱም ሸዋል፣ዙልቃዒዳእናአስሩየዙል

140
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሒጃየመጀመርያቀናትናቸው ።

ቦታው ደግሞ ከመካየሆነሰው ለሐጅከመካ


ኢህራም ያደርጋል፤ከመካውጭ የሆነሰው
ደግሞ ፤ተለይተው ከተነ
ገሩሚቃቶች
ኢህራም ያደርጋል።

እርሱም

ለየመንህዝቦችከየለምለም
ለነ
ጅድህዝቦችከቀርን
ለኢራቅለኹራሳንእናለምስራቅህዝቦችከ

141
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ዛተ-
ኢረቅ

ለሻም ለግብፅእናለምዕራብህዝቦችከ
አልጁህፈህ

ለመዲናህዝቦችከአልሑለይፋህ

መኖሪያው በመካእናበሚቃቶችመካከል
የሆነሰው የእርሱሚቃቱሀገሩነ
ው።

ሚቃትንአልፎየሄደሰው ሐጅለማድረግ
ብሎ ሳይሆን፤ከዛም ኢህራም ማድረግ

142
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ፈለገ፤ለእርሱሚቃቱመጀመሪያየተነ
ሳበት
ቦታነ
ው።

በሐጅብቻነ
ጥሎ ኢህራም ማድረግ
ይፈቀዳል፤ወይም ሙ ተመኢዕሲሆን፤
ወይም ቃሪንወይም ሙጥለቅሲሆን
ኢህራም ማድረግይፈቀዳል።ከዛም
ወደፈለገው ይገባል።

በላጭ የሆነ
ው ግንለሐጅብቻብሎ
ኢህራም ማድረግነ
ው ከዛም ተመቱዕከዛም
ቂራን።

143
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሙተመቲዕወይም ቃሪንለሆነሰው ግዴታ


የሆነ
ንነገርሳይፈፅም የተወእን
ደሆነማረድ
ይወጅብበታል።

ለማረድባይችልአስርቀንሊፆም ነ
ው ሶስት
ቀንበሐጅሰባትቀንቤቱሲመለስ።
የሚቃትንቦታሀጅማድረግእየፈለገ
ኢህራም ሳያደርግያለፈሰው ፤መመለስ
ግድይሆን
በታል፤ባይመለስግንወን
ጅሏል
ማረድግዴታይሆን
በታል።

አላህንእለምነ
ዋለሁበዚህኪታብ

144
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ሰዎችንይጠቅምበትዘን
ድ፤ለእርሱተብሎ
የተሰራስራያደርግልኝም ዘን
ድም ፤ምስጋና
አላህይገባለዓለማትጌታለሆነ
ው ።የአላህ
ሰላም እናሰላትበነ
ብያችንሶለላሁአለይሂ
አልሀ ምዱሊ ላህ
ወሰለም ላይይስፈን።የነ
ብያቶችመጨ ረሻ
መጋ
በሆኑት፤ቢ ት2
በቤተ 1/
ሰቦቻ 2
ቸው ፤0
በባ1
ል2
ደረቦቻቸው
እናበሀቅመን
ገድላይእስከእለተ-ትን
ሳዔ
ዓ.

በተከተላቸው ሁሉላይይሁን።

145
ሠፊነ
ቱነጃ.
..
..
የመዳኛዋመርከብ

ለማን
ኛውም አስተያዬትወይስህተት
ለመጠቆም 0935830115ይደውሉ።

146

You might also like