You are on page 1of 6

አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ | የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት https://www.ena.et/?

p=20039

አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ

ባህርዳር መስከረም 22/2011 የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በ12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤው 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ።

1 of 6 6/27/19, 18:11
አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ | የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት https://www.ena.et/?p=20039

ለማዕከላዊ ኮሚቴ በእጩነት ከቀረቡ 75 ተወዳዳሪዎች መካከል የተመረጡት አባላትም፦

2 of 6 6/27/19, 18:11
አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ | የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት https://www.ena.et/?p=20039

1. አቶ ደመቀ መኮንን
2. አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
3. ዶክተር አምባቸው መኮንን
4. አቶ ሲሳይ ዳምጤ
5. አቶ ዘለቀ አንሉ
6. አቶ ጥላሁን ወርቃየሁ
7. አቶ ፈንታ ደጀን
8. አቶ አብርሃም አያሌው
9. አቶ ተፈራ ወንድምአገኘሁ
10. አቶ ፀጋ አራጌ
11. አቶ ተመስገን ኃይሉ
12. አቶ መሃመድ አብዱ
13. አቶ ኃይሉ ግርማይ
14. ዶክተር ሙሉቀን አዳነ
15. አቶ ብርሃኑ ጣምያለው
16. አቶ ግዛት ዓብዩ
17. ዶክተር መለሰ መኮነን
18. ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ
19. ወይዘሮ አየለች አሳየ
20. አቶ እዘዝ ዋሴ
21. አቶ ሙሉቀን ዓየሁ
22. አቶ ተመስገን ጥሩነህ
23. አቶ ምግባሩ ከበደ
24. አቶ ሻምበል ከበደ
25. አቶ ዓለሙ ጀምበሬ
26. አቶ ዮሐንስ ቧያለው

3 of 6 6/27/19, 18:11
አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ | የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት https://www.ena.et/?p=20039

27. አቶ አምሳሉ ደረጀ


28. ወይዘሮ አስናቁ ደረስ
29. አቶ መላኩ አለበል
30. አቶ ላቀ አያሌው
31. አቶ ደሴ ጥላሁን
32. ዶክተር ይናገር ደሴ
33. አቶ ምስራቅ ተፈራ
34. አቶ ብናልፍ አንዷለም
35. አቶ ተፈራ ደርበው
36. አቶ አገኘሁ ተሻገር
37. ወይዘሮ ፈንታይቱ ካሴ
38. አቶ ንጉሱ ጥላሁን
39. አቶ ሞላ መልካሙ
40. ሲስተር ብዙአየሁ ቢያዝን
41. አቶ አብርሃም አለኸኝ
42. ቀለምወርቅ ምህረቴ
43. አቶ ጎሹ እንዳላማው
44. ዶክተር ንጉሴ ምትኩ
45. ዶክተር አምላኩ አስረስ
46. ዶክተር ስዩም መስፍን
47. ዶክተር ኃይለማሪያም ብርቄ
48. አቶ ካሳ አበባው
49. ወይዘሮ ራቢያ ይማም
50. ወይዘሮ እናታለም መለሰ
51. አቶ መላኩ ፈንታ
52. አቶ ስዩም መኮንን

4 of 6 6/27/19, 18:11
አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ | የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት https://www.ena.et/?p=20039

53. ዶክተር ጥላየ ጌቴ


54. አቶ ጃንጥራር አባይ
55. ወይዘሮ ሱቢያ ደሳለኝ
56. አቶ አሰማኸኝ አስረስ
57. ዶክተር ጥላሁን መሃሪ
58. ዶክተር አህመዲን መሃመድ
59. አቶ እንዳወቅ አብየ
60. ዶክተር ይልቃል ከፋለ
61. ወይዘሮ ዓይናለም ንጉሴ
62. ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ
63. ዶክተር ስንታየሁ ወልደ ሚካኤል
64. ጀኔራል አሳምነው ፅጌ
65. ወይዘሮ ፈንታየ ጥበቡ

ሲሆኑ እነዚህ ተመራጮች እስከሚቀጥለው ድርጅታዊ ጉባኤ ድረስ ድርጅቱን የሚመሩ ይሆናል። አሁን እየተካሔደ ባለው ጉባኤም የድርጅቱን ሊቀ-መንበርና ምክትል
እንዲሁም ስራ የአስፈጻሚ ምርጫ እየተካሔደ ይገኛል።

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የሦስት ተጨማሪ አባላቱን ያለመከሰስ መብት አነሳ


የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ወንጀል የፈጸሙ አባላቱን ያለመከሰስ መብት በሙሉ ድምፅ አጸደቀ

5 of 6 6/27/19, 18:11
አዴፓ 65 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላቱን መረጠ | የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት https://www.ena.et/?p=20039

Subscribe to our newsletter


Want to be notified when our article is published?
Enter your email address and name below to be the
first to know.

Email

Name

I agree to Terms of Service and Privacy Policy

S IG N U P FO R N E W S LE TT E R N O W

6 of 6 6/27/19, 18:11

You might also like